የሚስቴን እጅ ነክቼ ሚስቴ መሆንዋን እለያታለው ወይስ አለያትም ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 772

  • @fyoritube
    @fyoritube 4 ปีที่แล้ว +457

    እንደ ሳምሪና እንደፋኒ ያለ የማያልቅ ፍቅር ወረት የለለው ፈጣሪ የባረከው ትዳር ይስጣችሁ ኣሜን ሳትሉ እንዳታልፉ ።

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 ปีที่แล้ว +251

    የነዚን ጥንዶች ወዳጅ እስኪ ልያቹ

    • @ሰዎቹምንይላሉ
      @ሰዎቹምንይላሉ 4 ปีที่แล้ว +3

      እስኪ ያንቹ ውዳጆች እኔን ያበራቱኝ የመጀመሪያ ስራዬን እውነተኛ የፍቅር ታሩክ አስተማሪ ነው አይተሽው ከተመቸሽ ሼር አርጊልኝ 🙏

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 4 ปีที่แล้ว

      @@ሰዎቹምንይላሉ እንዛመድ

    • @zyenbtube4260
      @zyenbtube4260 4 ปีที่แล้ว

      ፋሲካ ሰብስክራይብ አርጊኝ ዉድ

    • @ሰዎቹምንይላሉ
      @ሰዎቹምንይላሉ 4 ปีที่แล้ว

      @@ekrutube2155 ቤተሰብ አረኩሽ ውድ ኮመንትሽ ዝግ ነው

    • @mmissszahara6257
      @mmissszahara6257 4 ปีที่แล้ว +1

      ቅመምምምም

  • @ekrutube2155
    @ekrutube2155 4 ปีที่แล้ว +272

    ባል የለላቹህ አላህ መልካም ባል ይወቃቹህ አሚን በሉ ከስደት መልስ እዚህም ተፈለጋቹህ ❤

    • @fseidhabash1922
      @fseidhabash1922 4 ปีที่แล้ว +2

      ባልስ አለኝ አልሀምድሊላ ሰብስክራይብ ብቻ አርጉኝ ሆ

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት ውዴ

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 4 ปีที่แล้ว

      @@fseidhabash1922 አደረኩሽ ነይ ወደኔም

    • @xoyibabitimuhammadialam3112
      @xoyibabitimuhammadialam3112 4 ปีที่แล้ว

      አምን የረብ😂🥰🥰

    • @jimmittii3431
      @jimmittii3431 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን😒

  • @የበረሀዋእርግብ-ፈ6ቀ
    @የበረሀዋእርግብ-ፈ6ቀ 4 ปีที่แล้ว +145

    የባባ ኤርዶጋን አድናቂወች ብቻ ላይክ አርጉኝ😍😍😍

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +77

    😀😀😀 ደስ የሚል ጨዋታ ነው ሁሌም በፍቅር ኑሩልን እንወዳችኋለን 😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 4 ปีที่แล้ว

      እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 ปีที่แล้ว +54

    ፊሎን የምትዎዱ 😍

  • @የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ
    @የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ 4 ปีที่แล้ว +7

    ሳምሪዬ የስራ እጅ ነዉ ስትይ አሳዝንሽኝ የኔ አንበሳ ምርጥ ሴት እግዛብሄር ፍቅራችሁን ብዝት ያርግልኝ

  • @ሙባርክነኝየስልጤልጅ
    @ሙባርክነኝየስልጤልጅ 4 ปีที่แล้ว +43

    ውድ የእምዬ የኢትዮጵያ ልጆች ጥሩ አፍቃሪ ይስጣችሁ ብርሽን የሚፈልግ ሳይሆን አንቺነትሽን ፍቅርሽን የሚፈልግ ፈጣሪ ይስጣችሁ ውዶቼ በፈጣሪ ሊኩን ተጭናችሁ እህታችንን ተባበራት

    • @Fatumaomer
      @Fatumaomer 4 ปีที่แล้ว +1

      ውደ በቅንነት ፕሮቫይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @hefizatube4719
      @hefizatube4719 4 ปีที่แล้ว

      ወላሂበታማኝነት ደመርኩ አንተምና

    • @ኤልሳYouTube
      @ኤልሳYouTube 4 ปีที่แล้ว

      @@Fatumaomer ደምሪኝ ልደምርሽውዴ

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 4 ปีที่แล้ว +26

    ወይ ሳሚሪ ፀጉር እስታይልሽ እዴት እደሚገርመኝ ጉትቻ አስመሰልሽው እኮ ውይ ይመችሽ

  • @susuyoutube7422
    @susuyoutube7422 4 ปีที่แล้ว +53

    ወንዳወንድ ወንድ ደስ ይለኛል በዙ አያወራም መሳቅም አያበዛም ስራ ስርቶም ሲሳካለት አይጎርረም ለሚወዳትም ሴት መከታዋ ይሆናል በሱም እድትኮራ ያደርጋል ምክናየቱም ወንድ ነዉ እናም የሳምሪን ባል እድሁ ስስለዉ ያ ዉንድ ይመስለኛል ብዙ አያወራም አይስቅም ግን እተግባር ላይ አንደኛ ነዉ

    • @TheDamtew
      @TheDamtew 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል የልቤን ነው የተናገርሽው ፋኒ ወንዳ ወንድ ነው

    • @ሀዉለትሀበሻዊት
      @ሀዉለትሀበሻዊት 4 ปีที่แล้ว

      ወላሂ የኔ ሀሳብ ነው ልክ ነሽ ብዙ አይገከፍጥም ወሬ ላይ እራሱ ብዙ አይደለም

    • @umunabel7583
      @umunabel7583 4 ปีที่แล้ว +1

      እዉነትሽን ነዉ በእዉነት ስወደዉ እኮ እርግት ያለ ጉራ የሌለበት ትእግተኛ ልጅ ነዉ 👍👍👍

    • @hawamohammed5391
      @hawamohammed5391 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እኔም እዴዝህ ጥሩነው

  • @ሰላምለሀገሬ-አ5በ
    @ሰላምለሀገሬ-አ5በ 4 ปีที่แล้ว +23

    ወይ ዘንድሮ ጥንዶች ስከታተል ገፋሁት እኔ መቼ ይሆን ጥንድ እምሆነው ማነሽ ሲንግል ብቅበይ

  • @saadasaada4989
    @saadasaada4989 4 ปีที่แล้ว +32

    የሳምሪ እጅ መሻከር የሴትነት ምልክት ነው ።አደንቅሻለው

    • @sadaass7261
      @sadaass7261 4 ปีที่แล้ว +5

      መሻከር የወንድ ነው

  • @ስምየለሽሽሽ
    @ስምየለሽሽሽ 4 ปีที่แล้ว +44

    በሉ ላይክ አድርጉኝ ዉዶቼ😂😂😂😂

  • @የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች
    @የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች 4 ปีที่แล้ว +33

    እልልልልልልልል ተስፍ ያልቆረጠ ሰው 1000ልሞላ መቶ ቀረችኝ እግዛብሄር ሆይ አላማየን ስኬቴን ለማሳካት ተስፍ እንዳልቆርጥ የረዳከኝ አምላኬ ተመስገን ከዛሬ እንደማላልፍ ተስፍ አለኝ

    • @amenahhsan2179
      @amenahhsan2179 4 ปีที่แล้ว

      ተስፍአለመቁርጥነውበርቸ

    • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
      @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 4 ปีที่แล้ว

      ያሳካልሽ በርቺ በርቺ

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/FHpBIhLR9FE/w-d-xo.html❤️❤️❤️👍

    • @ልደትዬእናቴ
      @ልደትዬእናቴ 4 ปีที่แล้ว

      ነይ ደምሪኝ እኔም ልደምርሽ በ10 account

    • @hefizatube4719
      @hefizatube4719 4 ปีที่แล้ว

      በርቺልኝ የኔውድ እስቲ ቅንነትክፋትዬለውም ደምሩኝ

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 4 ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት በጣም ታስቀናላቹ እስኪ ላላገባን መልካም ባል እዲሰጠን መሩቁን

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 4 ปีที่แล้ว +29

    *ዛሬ አንደኛ ነኝ 👍ዛሬ ለሁላቹም በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ልመርቃቹ እደፋኒ እደ ሳምሪ ጥሩ አፍቃሪ እግዚአብሔር ይድጣቹ❤❤❤እነዚህ ጥንዶች የምቶዱ ፎቶዬን በመጫን ቤተስብ ሁኑ🙏*

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 4 ปีที่แล้ว

      አረኩሽ ወደኔም ጎራ በይ በቅንነት

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/FHpBIhLR9FE/w-d-xo.html❤️❤️❤️❤️👈

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 ปีที่แล้ว +16

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰብስክረይብ በቅንነት አመሰግናለሁ ሆሆሆሆሆሆሆሆ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 4 ปีที่แล้ว +23

    ከባድ ፉክክር ነው ግን በጣም ነው የምታምሩት

  • @bestone4161
    @bestone4161 4 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪንኮ መጀመሪያ አሳስታቹዋት ነው አውቃ ነበርኮ

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 4 ปีที่แล้ว +31

    ሳምሪ ብዙኅ ግዜ ጨዋታ ላይ ታፍሪያለሽ አረ ሽም ነው

    • @tegestbeza3808
      @tegestbeza3808 4 ปีที่แล้ว +7

      በጣም ጌታን ትጨረጨራለች

    • @samera9593
      @samera9593 4 ปีที่แล้ว +10

      አወ ልትሸነፍ ትትል በጣምነው እምቀናው የሠው ደሥታ አያሥደሥታትም ክፉ በሽታነው ይህ ባህሪያለበት

    • @titikiya8370
      @titikiya8370 4 ปีที่แล้ว +3

      Betam dirk yemitilew neger ayimechegnim...

    • @lyualex2434
      @lyualex2434 4 ปีที่แล้ว

      @@samera9593 ሳምሪን በደብ ስለማታውቋት ነው እንጅ የሰው ደስታ በጣም ያስደስታታል

  • @zamzamal8758
    @zamzamal8758 4 ปีที่แล้ว +8

    እኛ የሀረብ ሀገር ሴት ጧት ተነስተብ መወክወልያ ነው የምነካው ።

  • @ethiopiawinetyekdem9518
    @ethiopiawinetyekdem9518 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይ ሳምሪ መች ይሆን በሰላም እምትሸነፊው 🤭🤭 anyways love you all

  • @tiktube749
    @tiktube749 4 ปีที่แล้ว +15

    ስታስቀኑ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አድናቄችሁ ነኝ ♥

  • @ቲነኝቲነኝ
    @ቲነኝቲነኝ 4 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻ እፍርታም ሳምሪ ስትወድቅ እኔኮ እንደዚህ ነው. እናተ እንድህነው በዛ በዚህ ለምን ዋንጫ ሺልማት አለውደ ጨወታ ነው አሳቀቅሻቸውኮ ሁሌ ሳይሺ እ ፋኒ ላይም ራሱ እንደዚሁ ብልጥ ነኝ ትያለሺ አይነፋም

  • @raheltsegaye4150
    @raheltsegaye4150 4 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪዬ እናትሽ እየከሰሰችሽ ነው እባክሽ ባል ና ልጅሽን ጠብቂ አደራ የኔ ቆንጆ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 ปีที่แล้ว

      ሰሞኑን ፕራንክ ብለው ጎን ለጎን ተቀምጠው አልነበር እንዴ? እናቷ ቤት

    • @raheltsegaye4150
      @raheltsegaye4150 4 ปีที่แล้ว

      እረ እኔ ከ3ቀን በፊት አንድvideo አይቼ ነው እሷ ናት fbና ዮቲብዬን ያዘጋችው እኔ አንድ ነገር ብሆን እሷን ግደሉ እያለች ነበር ሄለን የምትባል ዮቲበር ነች ያቀረበችው እየዛተችባቸው ነው ብላ ገብተሽ እይው

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 ปีที่แล้ว

      ይገርማል እኛም ጭንቅላታችን ዞረ በነሱ ጉዳይ እሺ አየዋለው

    • @raheltsegaye4150
      @raheltsegaye4150 4 ปีที่แล้ว

      አዎ ግን ሳምሪ ታሳዝነኛለች

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 4 ปีที่แล้ว +17

    ሳምሪ ብዙኅ ግዜ ጨዋታ ላይ ታፍሪያለሽ አትፍሪ

  • @bxbdbd8882
    @bxbdbd8882 4 ปีที่แล้ว +7

    ካሌብና ዲያና በጣምነውየገረሙኝ በመነካካት ሢተዋወቁ

    • @ሀዉለትሀበሻዊት
      @ሀዉለትሀበሻዊት 4 ปีที่แล้ว

      ወላሂ አይተሻቸው ከሆነ እስከ ላይ ድረስ ነው ሲነኩ ከታችም ጥፍር ይነካሉ

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 4 ปีที่แล้ว +24

    ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ያርግላችሁ ለኛም ንፅህ ፍቅርን ይስጠን

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +3

    ሳምሪ ፋኒ ፍቅራችሁን እስከዘላለም ያድርግላችው

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 4 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪ ጒደኘቻችሁ ልበ ቅን የዋህ ይመስላሉ በኔ እይታ ዘመነችሁ ይባረክ ደስ ትላላችሁ።

  • @ራሄልማርያምተአቢእምኩሉፍ
    @ራሄልማርያምተአቢእምኩሉፍ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪ ዛሬ ሜካፕ አርገሽ ውበትሽን ደበቀው🙁

  • @fatiyayoutuobe4114
    @fatiyayoutuobe4114 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ልጃቹን ገና ዜሬ አየዃት አላህ ያሳድግላቹ ለምን ጠፋቹ? አትጥፉ ጓራ ጓራ ነሉ

  • @rrruhitub8672
    @rrruhitub8672 4 ปีที่แล้ว +13

    እስት ድያናን የለችሁ 😍

  • @hananjed4696
    @hananjed4696 4 ปีที่แล้ว +2

    Samriye sweet uko nachwu 😘😘😘😘😘😘

  • @oromiiyybiyako8462
    @oromiiyybiyako8462 4 ปีที่แล้ว

    ውይእኮስወዳችሁየኔምርጦችባላችሁበትፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ
    @የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ፋኒ ምነዉ ግን ከሳህ አባትነት ያከሳል እደ ወይስ ስራ እየበዛ ነዉ ፊሎ ሳመጣ ወፍራም ነበርክ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

    • @sohiasohia8623
      @sohiasohia8623 4 ปีที่แล้ว

      Wend sikesa new miyamr degmo achir new

  • @ayuworld5803
    @ayuworld5803 4 ปีที่แล้ว +7

    Welcome back we love you guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alhamdulilah7921
    @alhamdulilah7921 4 ปีที่แล้ว

    ሳምሪም የመጀመሪያውን ደርሳበት ነበር እንደኔ ትቾኩላለች እንጂ

  • @ሰዎቹምንይላሉ
    @ሰዎቹምንይላሉ 4 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ አንደኛ ሆንኩ ዛሬ የሳምሪ ወዳጆች ሀሪፍ ትረካ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ የመጀመሪያ ስራዬ ነው አበራቱኝ 😍😍🍓🙏🙏

    • @abiymulat6832
      @abiymulat6832 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እሆናለሁ አንችም ግቢ ማማየ እንበርታታ

    • @OneMediaTV
      @OneMediaTV 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለናንተ ድምፃዊት ሰላማዊት ዮዉሃንስ ነኝ በራሴ ቻናል መጥቻለሁ #ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም ለሌሎች እንዲደርስላቸው ሼር ያድርጉ በቅርብ ቀን በአዲስ ስራየን ብቅ እላለሁ እንደ ተለመደው ከእግዚአብሔር ጋራ የናንተን መበረታታት ጥሬ አቀርባለሁ አመሰግናለሁ

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 ปีที่แล้ว +12

    ፊሎዬ የኔ ፍቅር ዛሬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል😘😘❤❤

  • @ገነተማርያምከበደ
    @ገነተማርያምከበደ 4 ปีที่แล้ว

    ፋናየ ግን አሁን ቀንሰሀል ሳምሪየም ጥሩ ላይ ነሽ❤😍😍😍

  • @itssienna2483
    @itssienna2483 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እዲሁ ሁሌም በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ በውነት ደስ ትላላችሁ

  • @MekdiA
    @MekdiA 4 ปีที่แล้ว +2

    I love this game. You guys are such a beautiful couples ❤️❤️❤️❤️

  • @hasnahasna6141
    @hasnahasna6141 4 ปีที่แล้ว +15

    እሱ እጁ ዎፍራም ስለሆነ ነው የካለብ

  • @ድንግልእናቴከኔአትራቂምል
    @ድንግልእናቴከኔአትራቂምል 4 ปีที่แล้ว

    ውዶች ታምራላቹ የሁድ መዝናኛ ፍሎዬ የኔ ማር ሰወድሸ እኮ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድግሸ የኔ ማር♥♥♥

  • @zionthomas4783
    @zionthomas4783 4 ปีที่แล้ว

    Des setlu tebareku

  • @fikrehabesha5744
    @fikrehabesha5744 4 ปีที่แล้ว +8

    ግን ተመላካቾቻቹ እደበፊቱ አደለም ላይኩ ኮሜቱ የቀነሰ መሰለኝ

    • @ህይወት-ቨ7ጀ
      @ህይወት-ቨ7ጀ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔም ስል ነበር ጭልት ብለው ሂደዎል ወደ አዲሱ 🏠 ነው

  • @hewan1621
    @hewan1621 4 ปีที่แล้ว +29

    የልጄ አባት ጥሎኝ ጠፍቶ ነው ሰብስክራይብ 🙌🙌🙌🙏❤

  • @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ
    @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ 4 ปีที่แล้ว +3

    ለምን ወደቻው ፍቅረችንን ሰንገልፅለቻው በጎ የደረጉልንን ሰነማሰግነቻው የስከፉንን እቅርታ ሰንለቻው እቺ ቀን አትለፍ ውዶቼ በቅርብ የተከፈተውን የሴቶች ቻናል ፕሮፈይሌን ነክተቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ ሙስሊም ክርስትያን ሴትም ወንድም
    በጠም ጠቃሚ ትምህርት ተጃምሮዋል።

  • @Tiktoktubeቲክቶክትዩብ
    @Tiktoktubeቲክቶክትዩብ 4 ปีที่แล้ว +34

    590 ሰው ብቻ ነው የቀረኝ ዶላሩ ሊመጣ ሰብስክራይብ

    • @bintmohamed4323
      @bintmohamed4323 4 ปีที่แล้ว +2

      አርጌሻለሁ ብድር መልሽ

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 4 ปีที่แล้ว

      @@bintmohamed4323 ዴምሪኝ

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 4 ปีที่แล้ว

      ነይ እንዳመሮ

    • @rozimaed461
      @rozimaed461 4 ปีที่แล้ว

      Gola subscribe adrgalu anheim subscribe adrgelin konjo bekeninet enme

    • @rozimaed461
      @rozimaed461 4 ปีที่แล้ว

      @@ekrutube2155 demrkushe demrgie bekeninet konjo bekeninet subscribe adrgelin

  • @americalegese3917
    @americalegese3917 4 ปีที่แล้ว +3

    Swedachu Eko yene maroch 😍😍❤️❤️❤️

  • @tubfoziyashow1655
    @tubfoziyashow1655 4 ปีที่แล้ว +1

    ሌለ ቤት ስጋባ ኮማንት ለመንበብ ነበር አሁን እነንታን ለመያት ነው ያመጣሁት♥♥♥

  • @አሱነኝህልሜንናፋቂ
    @አሱነኝህልሜንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማሮች ሰወዳቹሁ🌷😍😍

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 4 ปีที่แล้ว +5

    አራት ምርጦች በአራፍ ተቀነጅታችሁል በርቱ

  • @ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ
    @ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች ሰወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @rehyaresamalejreh3582
    @rehyaresamalejreh3582 4 ปีที่แล้ว

    Wow fane bass kalah edemana sameri setameru flomenaya egzabehar yasadegesh

  • @ሙካሚልመሠረ
    @ሙካሚልመሠረ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰምሪ ሰሚ ስዋዳቹ እኮ

  • @samrihabshawit7124
    @samrihabshawit7124 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ልዩ ዎች❤ FSF❤ family ስወዳቹ ማሮች

  • @ስደተኛዋአገሯንአፍቃራ
    @ስደተኛዋአገሯንአፍቃራ 4 ปีที่แล้ว +5

    ታስቀናላችሁ አቦ 👍👍👍😍😍

    • @omosamatube
      @omosamatube 4 ปีที่แล้ว

      አሰላምአሊኩም እራህመቱላሒ ወበረካቱ ያገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉልኝ 🇪🇹🙏

  • @fseidhabash1922
    @fseidhabash1922 4 ปีที่แล้ว +2

    ለሰብስክራይብ እና ለይታ እኮ ላዚም ጥንድ መሆን እና ፕራንክ መስራት ወይ ጉድ አር ተው አይከፈልበትም እሽ

    • @halimatube9681
      @halimatube9681 4 ปีที่แล้ว

      እህት ነይ ቤተሰብ እንሁንth-cam.com/video/C7KJm-UPRco/w-d-xo.html

  • @hawwiidarajee2303
    @hawwiidarajee2303 4 ปีที่แล้ว +1

    Wawwwwwwwww batam dasii yilali yene malkamochii

  • @halimatubehalima487
    @halimatubehalima487 4 ปีที่แล้ว +3

    ብቅንንት ስብስክራይብ አርጉኝ መልካምነት በሀልልችን ይሁን ውዱች

  • @mekdinegashe3210
    @mekdinegashe3210 4 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪ ናት ትክክል ከለይ ብቻ ነው የምትነካው ለኔ ሳምሪ 1

  • @zddd5746
    @zddd5746 4 ปีที่แล้ว +7

    𝙨𝙚𝙡𝙖𝙢 𝙡𝙚𝙣𝙖𝙣𝙩𝙚
    የማዳም ቀኝ እጆች ለኛም ከማዳም ኩሽና አውጥቶ የተባረከ ትዳር ይስጠን መቼም እንደተሰደድን አንቀርም 😍😍😍

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +4

    welcome ተወዳጆች 😍😍😍😍

  • @ልኑርበራሴአለም-ዀ3ወ
    @ልኑርበራሴአለም-ዀ3ወ 4 ปีที่แล้ว +25

    እኳን እጁን እሱን አላውቀውም😢

  • @kidistmulugeta4633
    @kidistmulugeta4633 4 ปีที่แล้ว

    Samri ewnet mekup ayamirbidhim

  • @omosamatube
    @omosamatube 4 ปีที่แล้ว +10

    አሰላምአሊኩም እራህመቱላሒ ወበረካቱ ያገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ሹክረን 🇪🇹

    • @halimatube9681
      @halimatube9681 4 ปีที่แล้ว

      እራህመ ነይ በማየት ቤተሰብ እንሁን th-cam.com/video/C7KJm-UPRco/w-d-xo.html

    • @ሀዉለትሀበሻዊት
      @ሀዉለትሀበሻዊት 4 ปีที่แล้ว

      ወለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካት እሽ ውዴ

  • @dinitadesse7157
    @dinitadesse7157 4 ปีที่แล้ว +1

    እናትሽን ብትመክሪያት ይሻላል አገር እያባላች ነው እባክሽ ምከርያት አንቺና ወንድምሽ

  • @እሌኔየማርያምልጅk
    @እሌኔየማርያምልጅk 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን በደህና መጣችሆ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ 💋😘💯👈💋😘 ደስ የሚያሰኝ ቤተስብ ናችሁ ፍቅራችሁን ይባርክ ላችሁ ስታስቁ ክክክክክ 🤣😂😂😂

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 4 ปีที่แล้ว +7

    ሃሃሃ ጎበዝ ናችሁ እኔስ የባሌን እጅ በደብ ነዉ እምለየዉ 😋😍

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 4 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴ

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ 4 ปีที่แล้ว

      @@tube-ms3iq እሺ አይከፍልበት አብሽሪ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 4 ปีที่แล้ว

      @@የፍቅርአድናቂ ሹክራን ውዴ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 ปีที่แล้ว

    የባልና ሚስት አፈር ከአንድ
    ይቆነጠራል አሉ የነሳምሪ
    ጓደኛ ሲመሳሰሉ

  • @kuwait9607
    @kuwait9607 4 ปีที่แล้ว

    Wawwwww semir tadeleshi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Hulachume tameralachu

  • @hawatube3194
    @hawatube3194 4 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ መሳሳት አለመተዋወቅ አይደለም ግን ገረማችሁኝ ስው እንዴት የባሉንና የሚስቱ እጅ ይጠፈዋል ሆ

  • @georgetawk4080
    @georgetawk4080 4 ปีที่แล้ว +2

    Woww

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
    @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ውድ የአገሬ ሰዎች እነ ሳምርዬ ጨዋታቹ ደስ ይላል በርቱልኝ

  • @selamtesfaye7159
    @selamtesfaye7159 2 ปีที่แล้ว

    Betam new yemwdachihu yemariyam lje eyesus krstos tdarachihun ybarkew ljachihun yasadglachihu yasebachihut melkam mgot Hulu kidanemhret tasakalachihu

  • @seyfe.tesfaye7189
    @seyfe.tesfaye7189 4 ปีที่แล้ว +2

    ሳምሪ ፍኒ ፌሎ ውድድድድ ዲያና ካሌብ ውድድድ ነው ማረጋቹ

  • @hilawitdebebe2579
    @hilawitdebebe2579 4 ปีที่แล้ว

    Samri ena fani efertamoch😜

  • @አቀሥታዩቱብዘይነብ
    @አቀሥታዩቱብዘይነብ 4 ปีที่แล้ว +8

    *_አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ_*
    *_ውድ የኢስላም ልጆች_*
    *_ይህ የአል-ቡረሃን የኪታብ ደርሰ መማሪያ ማዕከል ነው
    ትምህርቱ የሚሰጠው በ ሰኢድ ጀማል ነው
    እውቀት የማያረጅ ጉልበት ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ ወደ ግሩፓችን ጎራ በማለት እውቀትን ይገብዩ_*
    _በግሩፑ የሚተላለፉት ሳምንታዊ ትምህርቶች በትንሹ _
    _➡️ተውሂድ_
    _➡️ተጅዊድ_
    _➡️አቂዳ_
    _➡️ሀዲስ_
    _➡️ፊቅህ_
    _ሌሎችም
    የዚህ ግሩፕ አላማ ኢሰላማዊ ትምህርቶችን በአግባቡ ማድረሰ ነው_
    *_➥ከገቡ በኋላ ሊፍት ማለት_*
    *_➥አላሰፈላጊ ነገሮችን በግሩፕ ላይ መላክ_* _የተከለከለ ነው አህለን ወሳህለን_

    • @hikmamohaed8187
      @hikmamohaed8187 4 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወደ ግሩፑ መግቢያ ሊንክ ወይም እናንተም ከሆናቹ አድ የምታደርጉት መረጃውን ብትሰጪኝ ጀዛኪላህ ኸይር

    • @misssaada9434
      @misssaada9434 4 ปีที่แล้ว

      @@hikmamohaed8187 00971558807127 bezih add beying enie asgebashallehu ehitie insha Allah

  • @mulugetaasefew543
    @mulugetaasefew543 4 ปีที่แล้ว +8

    Fani samri batamm naw mnewadechu

  • @messybirhanu7931
    @messybirhanu7931 4 ปีที่แล้ว

    Betam tamralachu yene konjoch hulem yimechachu

  • @nurobeesawihageri7210
    @nurobeesawihageri7210 4 ปีที่แล้ว +1

    Fani konojo betami new yee mewedeke Samiriyeeee yen keremela❤👌

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว

    ምርጦችዬ እንኳን በደና መጣችሁ ውስጤ ናችሁ

  • @monabeti4531
    @monabeti4531 4 ปีที่แล้ว

    Weyne samri Helen tafriyaleshi

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 ปีที่แล้ว

    ፋኒዬ ስወድክ እኮ 🙈❤️

  • @hawangus5485
    @hawangus5485 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ ልጃችሁን ስወዳት

  • @ehr4610
    @ehr4610 4 ปีที่แล้ว +6

    የሴት እጅና የወንድ ይለያል እኮ የወንድ ፀጉር አለው ይሻክራል🙄🙄🙄🙄

    • @omosamatube
      @omosamatube 4 ปีที่แล้ว +1

      ያገሬ ልጆች ከይቅርታጋ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ 🇪🇹

  • @zebibatube8020
    @zebibatube8020 4 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ጀና መጣቹ ማሮች

    • @masularamo6612
      @masularamo6612 4 ปีที่แล้ว

      🤣🤣😘😘😘😘❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋🌺👍🏼💋

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 4 ปีที่แล้ว

    ke entewaweqalen weye eyecorejachihu new eshi

  • @twobirdstube
    @twobirdstube 4 ปีที่แล้ว +1

    ቅኖች ሰብስክራይብ አረጉኝ የምወዳችሁ

  • @madetube4356
    @madetube4356 4 ปีที่แล้ว

    Wowo mirt tindoch 2 tum setoch yale minim makeup betam yamralu yaleyachu hulachunim filoyee edgi bey

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እስት ልጃችሁን በደብ አሳዩን ባልና ሚስት ሆናችሁ አትጃጀሉብን 😉

    • @rozimaed461
      @rozimaed461 4 ปีที่แล้ว

      Hanicho subscribe adrgelin konjo bekeninet enme subscribe adrgalu

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 4 ปีที่แล้ว

    የሴት እጂና የወንድ መዳፍ አንድ ነው እንዴ ?

  • @AsasAsas-zv8rv
    @AsasAsas-zv8rv 4 ปีที่แล้ว +1

    Woww👍👍👍👍

  • @fafitube2210
    @fafitube2210 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጠችሁ ሰምሪ ፈኒ እና ጓደኞቻችሁ እና ደኒ ውድ የሀገሬ ልጆች በያለችሁበት አለህ ሰለመችሁን የብዘልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ሲቀጥል ያለሁት ጠለብ ነኝ እናም ከሀገር ስመጠ ማርገዜን አለቅም ነበር እዚ ከመጠሁ በሗለ አወኩ ከዘ ትንሽ ሰርቼ እገበለሁ ስል ኮሮና ገባ ከዘ እዚው ወለድኩ እናም ከልጅ ጠለብ ለይ ሲሰራ ወጪ አዬቻልምና ለደይፐር እራሱ ቢሆናኝ የሀገሬ ልጆች ደምሩኝ ፈኒ እና ሰምሪ እስኪ ሊንኬን አስተወውቁልኝ ስወደችሁ😘😘😘

  • @tutiwatikader1652
    @tutiwatikader1652 4 ปีที่แล้ว

    ደስስትሉ
    የኔማሮቺ 4ትአቹሁምምርጥሰዉናቹሁ

  • @ኢትዮጵለዘላለምትኑሩዉብሽ
    @ኢትዮጵለዘላለምትኑሩዉብሽ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህናመጣቺ ማሬቸ ስውድልችሁ

  • @Tiktoktubeቲክቶክትዩብ
    @Tiktoktubeቲክቶክትዩብ 4 ปีที่แล้ว +12

    50 ሎሚ ለ50 ሰው ጌጡ ነው አንድ ሰብስክራይብ ለኔ ብርቄ ነው አብባቹ አትለፉኝ 490 ሰው ብቻ ነው የቀረኝ

    • @OneMediaTV
      @OneMediaTV 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለናንተ ድምፃዊት ሰላማዊት ዮዉሃንስ ነኝ በራሴ ቻናል መጥቻለሁ #ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም ለሌሎች እንዲደርስላቸው ሼር ያድርጉ በቅርብ ቀን በአዲስ ስራየን ብቅ እላለሁ እንደ ተለመደው ከእግዚአብሔር ጋራ የናንተን መበረታታት ጥሬ አቀርባለሁ አመሰግናለሁ

    • @beyerrrrbrye2933
      @beyerrrrbrye2933 4 ปีที่แล้ว

      እሽ

  • @assaadeid753
    @assaadeid753 4 ปีที่แล้ว

    Woow yene konjoch yameral,💋💋💋💟💟