ናሂን ያናደደዉ የአስቤዛ ዎጪ!! ዉብዬ ሰራችልኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 ปีที่แล้ว +331

    ያላችሁ መከባበር በጣም ያስቀናል 😍

    • @Tube-nk7xk
      @Tube-nk7xk 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በእውነት😭😭

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@Tube-nk7xk ደምሪኝ

    • @hshehhshdh2599
      @hshehhshdh2599 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @Mekdess-jd2zh
      @Mekdess-jd2zh ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @fozitube2316
    @fozitube2316 2 ปีที่แล้ว +256

    የናሂ አይነት ባል ይሥጠን ለሁላችንም❤❤❤❤❤

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      ፎዚ ደምሪኝ ውዴ

    • @ሰዉሞልቶሠዉጠፋ
      @ሰዉሞልቶሠዉጠፋ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ፕሮፍይሌን በመመጫን ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@ሰዉሞልቶሠዉጠፋ ደምሩኝ

    • @seada9327
      @seada9327 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንን

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 2 ปีที่แล้ว +109

    ናሂን አለማድነቅ አይቻልም እንደዚህ አይነት ወንዶችን ፈጣሪ ያብዛልን ከምንም በላይ እምነቱ ይገርማል በተረፈ አባትና አያትህን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ ውብዬንም ድንግል ማርያም ትቅረባት ሁለታቹንም እወዳችኋለው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

      ይኒባል።ለምንአጠፍሸብሎአያቀም

    • @ወይዘሪትAmina
      @ወይዘሪትAmina 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @ወይዘሪትAmina
      @ወይዘሪትAmina 2 ปีที่แล้ว

      @@fatimanigus3261 ዉዴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @bezidani7105
      @bezidani7105 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 ปีที่แล้ว +112

    ምን ብየ ልኮምት ቃል አጣሁ አላህ ይጠቦቃችሁ ምርጥ ጥዶች 😍😍

    • @ameuyoutube9715
      @ameuyoutube9715 2 ปีที่แล้ว

      ጥሩነው በይ እኔንም ደምሪኝ እየጠበኩሺ ነው

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 ปีที่แล้ว

      @@ameuyoutube9715 እሙ እዴትነሽ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@Ruta-Media ደምሪኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @nouriyehno9296
      @nouriyehno9296 2 ปีที่แล้ว

      ናሂ የምር ምርጥ ሠው ነህ ካይን ያውጣህ አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ
    @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ 2 ปีที่แล้ว +47

    ድንቅ ባል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😘😘😘

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

  • @Etse1616
    @Etse1616 2 ปีที่แล้ว +251

    ማነው እንደኔ ሚወዳቾ👌 በፍቅር ያኑራችሁ❣️❣️❣️❣️ እኔም እንደናሂ አይነት ባል አለኝ የምሳሳለት💗

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ውዶቸ በቅንነት

    • @teabateaba8619
      @teabateaba8619 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ማችሁይብዛ፣ውይይምጥባል

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@teabateaba8619 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@teabateaba8619 ደምሪኝ

    • @asighiwet6082
      @asighiwet6082 2 ปีที่แล้ว +1

      Nahiye betammmm gobez bal neh ketlbet

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 2 ปีที่แล้ว +85

    ከሰደት ተቃጥላ ስትገባ እንደአሂ አይነት ባል ማግኘት መታደል ነው ዘመናቹ ይባረክ

    • @fahedali632
      @fahedali632 2 ปีที่แล้ว +2

      እኛንምይወፈቀን

    • @serkabelay8163
      @serkabelay8163 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fahedali632 አሜን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@fahedali632 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@serkabelay8163 ደምሪኝ

    • @bezidani7105
      @bezidani7105 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @melitube7284
    @melitube7284 2 ปีที่แล้ว +88

    ታድለሻል ጌታን ፈጣሪ ለዘላለም የፀና ያድርግላቹ አረብ ሃገር ለኖርን ሴቶች እንዲህ አይነት ባል ማግኘት ትልቅ ትእድልት ነው።

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ሰብስክራይብ በማድረግ ዩትዩቤን ተቀላቀይ

    • @seada9327
      @seada9327 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም 👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ውዴዋበቅንነትዋቤተስብእናሁን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@seada9327 ደምሪኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@seada9327 በቅንነት እነደማመር

  • @wiensyoutube30
    @wiensyoutube30 2 ปีที่แล้ว +43

    የአመቱ ምርጥ ባል😢😢😢😢😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @ሰዉሁን-ዐ9ለ
    @ሰዉሁን-ዐ9ለ 2 ปีที่แล้ว +2

    ናሂዬ ቤት የመግዛት ሀሳብ ካላችሁ ያላችሁበት አከባቢ የመሬት ዋጋ ስንት እደሆነ ባላቅም ባለሁበት አከባቢ ህጋዊ መሬት ጥሩ ቦታ 1.5 አለ መሬቱን ገዝተህ ቤትህን ቀስ ብለህ መስራት ትችላለህ

  • @betslot9715
    @betslot9715 ปีที่แล้ว +7

    ናሂ እዳንተ አይነት ባሎችን ያብዛልን በእዉነት ዉቤ እድለኛ ነሽ ስወዳቹ ተባረኩልኝ

  • @ሚካኤልእረዳቴነው
    @ሚካኤልእረዳቴነው 2 ปีที่แล้ว +17

    ከሁለታው የተማርኩት ነገር የልጁ ነገሮችን በፍጥነት የመረዳት አቅምና ትእግስቱ ከልጅቷ ደግሞ ትክክለኛ የትዳር አጋር መሆኗን ምርጥ አሳቢና አስተዋይ መሆኗን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @huaweflow2737
    @huaweflow2737 2 ปีที่แล้ว +10

    እስኪ የተወሰኑትም የኢትዮ ወንዶችን አስተምርልን ናሂ 😓

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 ปีที่แล้ว +39

    ውብዬ እድለኛ ነሽ እንደዚህ አይነት የትዳር አጋር በማግኘትሽ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ ቤታችሁ በበረከት ይሙላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

  • @mesiilove4313
    @mesiilove4313 2 ปีที่แล้ว +4

    ማርያምን አኔ የናሂ የዋህነት አሰለቀሰኝ አምላኬ የሰዎች ደሰታ የሚያሰደሰተው ሰው ናሂ ምርጤ አምላክ ይጠብቃቹ እህቴ አንቺ የታደልሽ ሴት ነሽ ፈጣሪ ፍቅራቹ የብዛው

  • @ኡሙፋጡማነኝየአርጎባዋ
    @ኡሙፋጡማነኝየአርጎባዋ 2 ปีที่แล้ว +7

    ትክክለኛ የእውነት ህይወት ማለት እዚህ ቤት ነው ያለው ወሏሂ ሁሉም ትዳር እንደዚህ አሏህ ያድርገው ያረብ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 2 ปีที่แล้ว +62

    ትዳር ማለት መተሳሰብ መረዳዳት መቻቻል ነዉ ምርጥ ጥንዶቺ 🥰🥰🥰

  • @meskeremmideksa3195
    @meskeremmideksa3195 2 ปีที่แล้ว +41

    ወላዲተ አምላክ ልቦናህን አትቀይርብህ ናሂ ምርጥ ባል ነህ

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ የማዳም ቅመም ነኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው

  • @seada9327
    @seada9327 2 ปีที่แล้ว +132

    የአረብ ሀገር ሴቶች ለሁላችንም ፈጣሪ የተሳካ እና ያማረ ትዳር የሄወት አጋር ይስጠን አሚንንንን በሉ🤲🤲🤲🥀🌹🥀🌹

    • @m20kwt11
      @m20kwt11 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @tesfatube8265
      @tesfatube8265 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ማማዬ መፀለይ ብቻ ነው ፈጣሪ የእኛን ሰው ስጠን ማለት የእሱ ስጦታ ከቃል በላይ ነው ለእኔ ያደረገልኝ ለሁላችሁም ይስጣችሁ

    • @hekmaahmed4792
      @hekmaahmed4792 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @firehiwotzenabu8420
      @firehiwotzenabu8420 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @fahedali632
      @fahedali632 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +36

    ይንን ነገር ማንም ሰርቶት አያቅም በጣም ተመችቶኛል አሪፍ ነው👍👍👍በርቱ ለኛም አላህ ፍቅር የሆነውን ትዳር ይወፍቀን

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz 2 ปีที่แล้ว +14

    እደናሂ ያለ ባል ይወፍቃችሁ ያላገባችሁ እኛ ደሞ ያለን ፀባያቸዉ ይስተካከልልን ናሂ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว +42

    እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ ብእውነት ትዳር ማለት ይሄ ነው

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሩኝ ውዶቸ በቅንነት ❤👏

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን ኩመንቱች እዉነት በጣም ነው ደስ ያለኝ በዝግ ዘመን እንደዚህ ያለ ባል መገኝቱ ደስ ያላችሁ በኩመንት አሳዩ

  • @ዘሜጋዲሳነገሰ
    @ዘሜጋዲሳነገሰ 2 ปีที่แล้ว +18

    ትዳር ማለት እድ ነው ናት ምርጥ ባል ነክ ፍቅራቹ ፍጣር ይብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @titihabeshawit4792
    @titihabeshawit4792 2 ปีที่แล้ว +5

    ማርያምን እኔ የፈራሁት ወንበርዋ ኣሁን ኣሁን ተሰበረች እያልኩ ተሰቃየሁ ዉብየ ሁለተኛ እንዳትቀመጪበት ኣይታመንም እንዳያወድቅሽ ማማየ ደሞ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁለት ታድርግሽ♥️💘👏

  • @Hohtsemay16
    @Hohtsemay16 2 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ባል ይስጠን እውነት በጣም ልባም ወንድ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 2 ปีที่แล้ว +16

    ምናለ ወንዶች ሁሉ እንዳንተ ቢሆኑ ናሂ መልካም ሰው ውብዬ አይለያችሁ😍😍😍😍😍😍😍

    • @smera1438
      @smera1438 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔም ተመኘሁ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว

      @@smera1438 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@smera1438 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

  • @mestawetkbebe4494
    @mestawetkbebe4494 2 ปีที่แล้ว +7

    ትዳር ማለት ይሆ ነው እውነት ይለያል የፍቅር አምላክ ፍቅርችሁ ያብዛው ለኛም መልካም ባል ይስጠን 🙏❤❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 ปีที่แล้ว +119

    ትዳር ማለት እንደእናንተ ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሬ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@semiethiotub ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋዋው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@semiethiotub በቅንነት እነደማመር

    • @ወይዘሪትAmina
      @ወይዘሪትAmina 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በቅንነት ድምሪኝ

  • @wubenahi
    @wubenahi 2 ปีที่แล้ว +24

    ቤተሰብ ላይክ ሼር አድርጉ🙏🙏🙏😍

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የማዳም ቅመም ነኝ

    • @shaliashalia4143
      @shaliashalia4143 2 ปีที่แล้ว

      Maashahallaa

    • @hayatmohamed8193
      @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว

      ናሂ ታናሽ ወንድም ካለው ንገሪኝ እዊይይይይ

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hayatmohamed8193 😁😁😁

  • @sadiifozi152
    @sadiifozi152 2 ปีที่แล้ว +40

    ዋው ባል ስሙ ብቻ ሳይሆን ወይም ወንድ ስለሆንክ ብቻ ሳይሆን እውነትም ከልቡ ባል ወላይ ማሻ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ደስ ስትሉ እመቤቴ ትጠብቃችሁ #ማርያምን ታድለሽ ውብዬ 💐

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 2 ปีที่แล้ว +18

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ሌላ ምንም አላችው ዘመናችው ይባርክ ናሂ አስታዋይ ስው ነህ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ ውብየ እግዚአብሔር በስላም ይገላግልሽ ከገንዘብ ይልቅ የስው ፍቅር ይበልጣል ለትዳርህ ታማኝ ናሂ ክበርልኝ ተባርኩልኝ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋው

    • @mikeleli5073
      @mikeleli5073 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤,ynawd,batem,dasyml,balnko

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
    @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 2 ปีที่แล้ว +2

    እባክሽን ዉበዬ አንቻ ታድለሻል እሄን ልጅ አታበሳጪዉ ወይኔ ስያሳዝኝ ክፉ ቃል እራሱ አይወጣዉም ፍጣሪ ፍቅራችዉን ያብዛላቹ

  • @seblebrhanu1593
    @seblebrhanu1593 2 ปีที่แล้ว +16

    ናሂ ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር ፍቅርቸው ይጭምር

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 2 ปีที่แล้ว +15

    እህታችን ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
    💛ምጥ ጥንዶች ናሂ ኣሰተዋይ ሰው ነህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

  • @asna6087
    @asna6087 2 ปีที่แล้ว +22

    ዎው በጣም ደስ ትላልችሁ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፍቅርቸው ይጭምር ❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

  • @ledea1236
    @ledea1236 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት የማይ መስል ነገር ነገር ግን እውነት ነው በውነት ይታደሉታል እጅአይታ ገሉትም የተባለው እውነት ነው ውብየ በጣም እድለኛ ነሽ ናሂ ሲበዛ መልካም ስውነው አይለያቹህ እስከመጨርሻው

  • @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
    @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔም ውድ ባል እንደናሂ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ያድርግልሽ በሉኝ ገና ላገባነው

  • @snetyehuBezeyouTube
    @snetyehuBezeyouTube 2 ปีที่แล้ว +13

    ስውዳችሁ
    አህቴ
    አግዚአብሔር የባርክሽ
    And
    ወድሜ
    ታባርክ
    Tabarkiu
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ውዶቸ በቅንነት ❤👏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔናሂ ስልክ እያወራ ሁዷዷን ይስማል የኔጨዋ የዋህ ምርጥል የተባረከ ልጅይስጣቹ ውብዬ ጌታበሰላም ይገላግልሽ

    • @الوبابهالوبابه
      @الوبابهالوبابه 2 ปีที่แล้ว

      እደት እደቀናሁ

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว

      @@الوبابهالوبابه እረበጣም እንዲህአይነት ንፁ ፍቅር ያለውን ይሰጠን

  • @Tsehayyemariyam-w5r
    @Tsehayyemariyam-w5r 2 ปีที่แล้ว +3

    የእውነት ታስቀናላችሁ እመአምላክ በፍቅር ታኑራቸችሁ ውብዬ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ ናሂ የእውነት የዋህነት በጣም ደስ ይል መከባበራችሁ እራሱ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤✝️

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 2 ปีที่แล้ว +79

    አባትህን አያትህን እግዚአብሔር ይማርልህ

  • @ነኝየእናቴናፍቂስደተኛዋ
    @ነኝየእናቴናፍቂስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +6

    አይ ውብየ ናሂን ልወስዲብሽ ነው በዚህ ግዜ እንደ ናሂ መልካም ባል አይገኝም ግን ቀልደን ነው ይመቻችሁ💖💖💖

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እነደማመር በቅንነት እህቴ

  • @biraek
    @biraek 2 ปีที่แล้ว +8

    ነሂዬ ዋው ፈቅርን ይታድሎታል እጀይ አይታገሎትም ከከከከ በጣም ድሰየሜልቤተሰቡችይ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ውዶቸ ❤❤👏

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 2 ปีที่แล้ว +34

    መተሳሰብ መተዋወቅ መከባበር ብሎ ዝም ምርጥ ጥንዶች

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

    • @ወይዘሪትAmina
      @ወይዘሪትAmina 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @Mekdesmekdes-jj6tt
    @Mekdesmekdes-jj6tt 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ቆንጆ እምር ብሎብቻል ዛሬ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ናሂ ምርጥባልነህውብዬገጥሞሻል😂. በጣም ትልቅአስተማሪነው እሲየኛንምባሎች ይፈተሻሉ አሁንኳስደትነኝ😂

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 2 ปีที่แล้ว +4

    እየቆረብሽ ነው ግን ውብዬ ቁረቢ ለልጅሽ ያስፈልገዋል

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 ปีที่แล้ว +2

    ናሂ እውነቱም የተማረ ቤተሰብ ልጅነህ ለአባትህ ና ለእህናትህ እደሜና ጤና ይስጣቻው ቤተሰብ ልጆች እንዳይሰማ አደረጎ ማውራት ❤❤❤❤በጣም ትክክል ናቻው❤️❤️❤️ውብዬ ❤❤❤❤

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 ปีที่แล้ว +12

    ዋው ናሂ የዘመኑ ምርጥ ባል ያላገባቹህ እንደዚህ አይነት ባል ይስጣቹ። ስንት ባል ተብለው ባላባትየሆኑ። ይህ ትክክል ነው ግን አሁን ሴቶቻችንም ጎበዞች ነን ከወንዶች የበለጠ ገቢ ያስገኛሉ ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ ወ

    • @hiwothagos6544
      @hiwothagos6544 2 ปีที่แล้ว

      Wow great great 👍 👏 👌

  • @الحمداللهلبنة
    @الحمداللهلبنة 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ጀግና ባል ነህ ወላሂ

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው ድረስ ፍቅሩን መከባበሩን ይስጣችሁ ውዶች❤❤❤

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 2 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ አስተዋይ እመብርሀን ትጨምርልህ በእውነት ደስ ይላል እዲህ አስተዋይስንሆን ካለው ላይ ይጨመርልናል ገዘብን ስንንቀው ነው ወደኛ የሚመጣው ከሳሳንና ከተገበገብን ይባስ ይርቀናል እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
    @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ኖሆም ወንድማችን የአንተ አስተሳሰብ በቃ ድንቅ ነው ያለኝ እንደዚህ አይነት ባልና ሚስት በዓለም ላይ መኖራቸውንም ተረዳኹ ፍቅራችኹን ያብዛላችኹ ! !አስቀናችኹኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      6አመትአብሬሰኑርአደቀንጠይቆይአያቀም

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ናሒዬ ሚስትህን የምትረዳ ምርጥ ባል ብዙ ወንድ የሌለው ምርጥ ባህሪ ነው ያለህ ጌታ አይቀይርህ ባሎች ከሱ ተማሩ የብሩ ጉዳይ ሳይሆን መረዳት መቻል ትልቅ ፀጋ ነው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እነደማመር በቅንነት

  • @waanofiikoo8597
    @waanofiikoo8597 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ሰላም ወዶቼ እኳን ደና ማጠቹ እንዳዚ አይነት በል ለዉላችንም ፋጣር በርኮ ያስጣን አሜን በሉ እሺ😅😅😅😅😅😅😅😅😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 2 ปีที่แล้ว

    ታምራላችሁ
    ግን ተነጋግራችሁ ነው እመሰረ ምክኒያቱም ድምፅ መቅጃውን የዘሽ ነው እመሰሪው

  • @አዚዛነኝወሎየዋቆንጆስደተ
    @አዚዛነኝወሎየዋቆንጆስደተ 2 ปีที่แล้ว +3

    ያረብ ለኛም እንደዚ አይነት ባል ወፍቀን ኢላሒ
    ወላሒ ያሥቀናሉ በጣምም🌹🌹🌹🌹🌹❤🌹❤🌹❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ መታዴል ባል ብሎ ዝም እሷ እዳትጨነቅ እሱ የሚጥረውስ ነገር የመዳም ቅመሞች ከስዴት መልስ መልካም ባል አላህ ይወፍቀን

    • @fahedali632
      @fahedali632 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንያርብ

  • @jaakjaak8038
    @jaakjaak8038 2 ปีที่แล้ว +3

    የምር ናሂ ምርጥ ሰው ተባረክ 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @smera1438
    @smera1438 2 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት ቃል የለኝም ወድሜ ቀጥልበት ወድሜ ጎበዝ ነህ ቃል የለኝም እኔ ሁሌም እንደዚህ ትግስተኛ ነው መሆን ወድሜ በጣም በጣም አደነኩህ ወድሜ

  • @መቅዲ19
    @መቅዲ19 2 ปีที่แล้ว +4

    መታደል ነው በእውነት የተባረከና የሰመረ ትዳር ይሁንላችሁ ውዶችዩ

  • @madelovelove1517
    @madelovelove1517 2 ปีที่แล้ว

    ዉብዬ ሰለለልብስሽ ካነሳሽ አይቀር ከላይ ያረግሽው ልብስ ከፊት ለፊት ያምራል ግን ደግሞ ከኋለው አንድ አይን ነው የስፈራል

  • @Salam-bi7ei
    @Salam-bi7ei 2 ปีที่แล้ว +4

    ታደለሽ ማሪያምን እግዚአብሔር ይጠብቃሁ

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነህ አንቺም ጥበበኛ ነሽ በርቱ የብዙ ባልና ሚስት ችግር ይሄ ነው ማንም አይረዳም እና ለፍቺ የሚያደርሳቸው የኢኮኖሚ ችግር ነበረ ወንዶች ብዙ ግዜ ይሄንን አይረዱም አንዴ ከሰጡ አበቃ

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 2 ปีที่แล้ว +16

    የዋህ በርታ እግዚአብሔር ይበብቃቹ ❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@ቤተናቲዩብ ደምሪኝ

  • @masthanmasthan1131
    @masthanmasthan1131 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ የምር እንዴት እንዳሳዘነኝ የኔ መልካም የእዉነት ሰዉ ነህ ሠላማቹህ ይብዛልኝ ስወዶቹህ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአላህ ሳትሉ ማለፍ ንፍገት ነው የዛሬውን ወድጄዋለሁ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zamzamimam5128
    @zamzamimam5128 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ምርጥ ጥንዶች ስወዳችሁ ፈጣሪ ከምቀኛ ከሸርኛ ይጠብቃችሁ እደናሂ አይነትወዶችንም ያብዛልን 😍😍😍😍😍

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 ปีที่แล้ว +4

    ኦው ናሂኮ ትለያለህ መልካ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ በሰላም ወልዳችሁ ሳሙ 💕😘😘
    ኖሂየ ደግሞ ደብረብረሀን ሂደህ ለተፈናቃዮች ያደረከውን ድጋፍ አይቸ አክብሬሀለሁ🙏 አላህ በአማራው ላይ እሚደርሰንው መከራ አይድረስባችሁ 😢😭💔

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉብዬ ቲክቶክ ላይ ብቅ አልል እያልሽ አስቸግረሽኛል ለማንኛዉም ፍቅር በቤታቹ ይሙላ❤❤❤

  • @ራህማየወበየናየናሂአድናቂ
    @ራህማየወበየናየናሂአድናቂ 2 ปีที่แล้ว +7

    ወላሂ የናሄ ሰነመግባር የተለየነወ ፍቅራቺሁን እስከዘላለም ያርግላቺሁ ❤❤❤

  • @tsegama1823
    @tsegama1823 2 ปีที่แล้ว +1

    Hubiye koy family ga Atihejm inede? Mejemerya Lij family ga nw yemwoldaw woys habasha bahalachin Ersteshi nw?

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +38

    ምርጥ ጥንዶች ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ
    ናሂ ምርጥ ባል ነህ👍👍👍👌ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሰው ሁሉ💚💛❤🇪🇹💖

    • @መልካምቻናል
      @መልካምቻናል 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ. ውብዬ እመቴ በሰላም ትገላግልሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@መልካምቻናል ደምሪኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ይኒሰአባትእሷአሰብሰታሰቀምጠበቀርጀአይጠይቀም

  • @ቲያነኝየበረሀዋሻማ
    @ቲያነኝየበረሀዋሻማ 2 ปีที่แล้ว +1

    Aዬ የኔናፍቆት ከዚህም በላይ ነህ♥ ማሻ አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ናሂና ውብዬ

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 2 ปีที่แล้ว +4

    ውብዬ ተንከባከቢው ባልሽን ምርጥ ባል

  • @haylmaryamhayle7971
    @haylmaryamhayle7971 2 ปีที่แล้ว +1

    ለበዙ ሰዉ ትምህርት ምትሆኑ ናችዉ ሁላችንም የልባችንን መሻት
    ፈጣሪ ይፈፅምልን ከምንም በላይ ደሞ የሠው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነዉና
    መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን በሉ..

  • @ertselam
    @ertselam 2 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ!! እማምላክ በሰላም ታገላግልሽ

  • @sentotashoma3436
    @sentotashoma3436 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ውዶችየ 💞💞💕💕💖💖እንደዚህ አይነት ወንድ ያብዛልን💕💖

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት በእዉነትከዚህም በላይ ማስተዋሉን ያብዛልህ በእውነት እናት ወንድ አታምጥይባላል መንታ ብትሆን ብዬ ተመኘሁ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว +6

    ውቤ እደዚህ ምስኪን ባል የለም ተጠንቀቂ እዳይቀሙሽ የዘመኑ ሴቶች ምስኪን ናሂ 😢😢😢

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 หลายเดือนก่อน

    ቤቢ ሆዷ ውስጥ አለ ውቤ የኔ ቁዝር ❤❤❤❤እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያርግሽ

  • @superhero3455
    @superhero3455 2 ปีที่แล้ว +3

    ናህ ጌታ ለዘለለም ይበራክ ዎንድሜ ነጭነጨ ዎንዶች ታማሩ ከዝህ እበከቹ 👍👍👍👍👍👍

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 2 ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴ ማርያም ልቦናህን አትቀይርብህ አለሁ ትበልህ ልጄ ስው ብሎ ዝም

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 2 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት ባል ነህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @ፎዚነኝየፈቲታናሺ
    @ፎዚነኝየፈቲታናሺ 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ልጂ ግን ወላሂ ምርጥ ሠው ነህ ❤❤❤

  • @uae1023
    @uae1023 2 ปีที่แล้ว +6

    የምር ምርጥ ባል ነነህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራችሁ በዚሁ ይቀጥል እድሜና ጤና ይስጣችሁ ክፉውን ነገር ያርቅላችሁ በርቱ ከጎናችሁ ነኝ የማዳም ቅመም ነኝ👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @እራመዳለሁበተስፋ-ኰ5ጨ
    @እራመዳለሁበተስፋ-ኰ5ጨ 2 ปีที่แล้ว +6

    ትልቅ ትምህርት ነው የሱ ትግስት የሷ ትግስት ደስ ስትሉ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እነደማመር በቅንነት

  • @belyeadisubelyeadisu512
    @belyeadisubelyeadisu512 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ፍቅራችሁ ሲያስቀና አንዳንዴ የፍቅር ፊልም የማይ ይመስለኛል ባሁን ሰአት እንዲህ የተከባበረ ፍቅር ማግኝት መታደል ነው እግዛብሔር ይባርካችሁ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማቹ ይብዛ እዴት ናቹ ዉብዬ እመብርሃን ትቅረብሽ ሲቀጥል ናኢ እመብርሃንን ትለያለህ እግዚሐብሔር የሰጠህ ልብህ አይቀይርብህ የማዳም ቅመሞች እኛም የስደት መጨረሻችን እደዚህ አይነት ባል ይስን የእዉነት አይለያቹ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 2 ปีที่แล้ว

    ወዮዮዮ ማሻአላህ መቼም አይቀይርክ ቢስሚላህ ምን አይነት ሰው ነህ እስከ መጨረሻው እንዲው እንደማረባቹ አርጁ

  • @alemgetaun5485
    @alemgetaun5485 2 ปีที่แล้ว +6

    መታደል ነው እንደዚህ አይነተ ትዳር ከየት ይገኛል

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ውዶቸ በቅንነት ❤❤👏

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 6 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ሰአት እንዳንተ ያለ ወንድ አይገኝም ውብዬ በጣም እድለኛ ነሸ አይለያችሁ ሰው ማለት እንዳንተ ነው

  • @ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ
    @ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍ በስመአብ የሰው ልክ ናሂ🥰

  • @yashuu3045
    @yashuu3045 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስስትሉ አላህ።ጨምርላችሁ መከባበር እዴህነዉ👍👍👍

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 2 ปีที่แล้ว +5

    እፍ nahi ምስጊን ስወዳቸው እንዳንተ አይነት ወንድ አስር ቢወለድ ሆዷን ሲስም አንጀቴ ተላወሰ እኔም ባሌ አርግዥለት ሆዲን የሚስምልኝ ቀን ናፈቀኝ የምር ሺ አመት ኑሩልኝ

    • @xxxx-ob8gg
      @xxxx-ob8gg 2 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ውዶቸ ❤❤👏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว

      @@xxxx-ob8gg ደምሩኝ ውዶቸ ❤👏

  • @sesensesen8025
    @sesensesen8025 2 ปีที่แล้ว

    ኣረ ውብየ የለበሽውን ኣንድ ኣይን እኮ የ ኢሉሚናቲ ርኩስ መንፈስ ነው እባክሽ ጥሩ ኣይደለም ኣውጥተሽ ጣይው ኣደራ። ከቻልሽ ጀርባሽን ጸበል ቀቢው ኣደራ ኣደራ እህቴ ላንቺ ብየ እንደሆነ ይገባሻል።

  • @jamanisjamanis2309
    @jamanisjamanis2309 2 ปีที่แล้ว +11

    እኔም ለዚ ቀን ያድርሰኝ አጨረጭረዋለሁ 😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍ግን ይቅርታ እሺ ዉዴ ግዴታ ስለሆነብኝ ነዉ ማስጨንቅክ😢😢😘😘😘😘😘

    • @ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ
      @ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @mulumulu2560
      @mulumulu2560 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

      ግደታ ሰሰለሆነብኝ ነው አላልሽም 🤣🤣🤣

    • @zk3815
      @zk3815 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 2 ปีที่แล้ว

      🤣😂😂😂ያንቺ ደሞ ይባሰ