ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ደስ ይል ነበር! እንደ ጀመር ነው በብርታት እንዘልቃለን!❤❤❤
ለዚህ ክብር ስላበቃህን እናመሰግናለን ማስተራችን🎉🎉🙏
ማስተር ሄኖክ ጀግናው ይችላል💪💪💪💪💪💪💪👌
ከማስተር ጋር ይችላል 💪🏻💪🏻ጀግኖ የሚያጀግን ኢትዮጵያዊ🇪🇹 መልካም ስነ ልቦና ያለው💝🙏🏻🙏🏻 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እናመሰግናለን ለዚ ትልቅ እድል ... እየተጠቀምንበት ስለሆነም እድለኞች ነን። በበኩሌ ብዙ አትርፌአለው ይሄንን ግሩኘ በመቀላቀሌ
ማስተር ሄኖክ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏👏
ማስተር ሄኖክ ልትመሰገን ይገባል
ማስተር ሄኖክ እድንበረታ ስላደረከን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
ንቁ ብርቱ ጀግና ዜጋ እንድንሆን፣ ከዉፍረት ከህመም እንድንገላገል ፣ ቀልጣፋ እንድንሆን አላህ አንተን ስለሰጠን በጣም ደስተኞች ነን 😍😍😍
በሳምንት ስንት ቀን ነዉ ሰዓቱንና ቦታውን ብታሳዉቂኝ
በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ ይስጥልን
በጣም ደስ ይላል እንደምችል ያወኩበት ጊዜ እኔም አንቺም እሱም ሁላችንም ጀግና ማስተር አንደኛ
Kale yalegeme late❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Master betam des mil tegbar new abrek yhen melkam tegbar tesatafi bihon betam des ylegnal b dance ena certified gym Koch negn minalbat redat kasfelg
እስቲ እኔም መቀላቀል ስለምፈልግ እንዴት እንደሆ ብታሳውዊኝ
@hiwottesfaye5833 ማክስኞ እና ሐሙስ ማታ ከ11.30 ጀምሮ እና ቅዳሜ እና እሁድ ከ ጠዋት 12.30 ጀምሮ ወዳጅነት ፓርክ ምዝገባም ስፖርትም ስላለ በተመቸሽ ቀን ተመዝግበሽ መጀመር ነው።
@kalkidandeneke1253 አመሰግናለሁ እሺ