Weight loss | Fat loss | No equipment | ውፍረት መቀነስ | ቦርጭ ማጥፋት| ማስተር ሄኖክ | Master Henok |part-1| ክፍል-1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 154

  • @faristube1982
    @faristube1982 2 ปีที่แล้ว +9

    ፋና ላይ የተላለፉትን ሙሉ ፕሮግራሞች ብትለጥፍልን አሪፍ ነው

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጥሩ ነዉ ዛሬ ህዳር 15 ጀምሪያለሁ እናመሰግናለን !

    • @MedinaTube-no5ko
      @MedinaTube-no5ko 6 หลายเดือนก่อน

      እና አሁን ስንት ቀነሽ

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 3 ปีที่แล้ว +4

    ጉበዝ. በርታልን. እናመስግናለን take you from USA

  • @YetbarkWenedimagn
    @YetbarkWenedimagn 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ ጀምራለሁ ለዉጥ እንደሚኖረዉ ተስፋ አደርረጋለሁ በጣም እናመሠግናለን

  • @solomonferede4147
    @solomonferede4147 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam lamisegin ewedalewu🙏🙏🙏 master henok👍👍👍👍

  • @esoyemane2538
    @esoyemane2538 2 ปีที่แล้ว +3

    Today is my first time to see you from Europe

  • @genitmd1829
    @genitmd1829 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ገራሚ እንቅስቃሴ ነው!!!

  • @yosephgezu1595
    @yosephgezu1595 3 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለው ሄኒ

  • @edenbelayneh1364
    @edenbelayneh1364 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank u for every things

  • @Hawa-m4b
    @Hawa-m4b หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @makdiloveethiopia8051
    @makdiloveethiopia8051 4 ปีที่แล้ว +1

    Wondmey zarey naw yajamarkut abreh edamesara erasen asamgalahu ahanafiwochi nan thank you Makdi nagn ka. Dubai

  • @nurtajbekaris5892
    @nurtajbekaris5892 4 ปีที่แล้ว +3

    Thanks master henok

  • @nsa8889
    @nsa8889 4 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @rahelgebermedhin1353
    @rahelgebermedhin1353 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks you master henok

  • @RhamhTg
    @RhamhTg ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው

  • @hunwondu3708
    @hunwondu3708 3 ปีที่แล้ว +2

    I start and thank you

  • @dxbdxa3547
    @dxbdxa3547 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @HannaLegesse-w3q
    @HannaLegesse-w3q 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ወንድሜ በጣም አሪፋ አሰራሀኝ አመሰግናለሁ ከ ጀርመን

  • @amanawugchew
    @amanawugchew 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያበረታታል እናመሰግናለን

  • @marakitechnologies1964
    @marakitechnologies1964 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Hena, really helpful!

  • @hiwotsisay9123
    @hiwotsisay9123 4 ปีที่แล้ว +5

    Thank you Heny

  • @kamela951
    @kamela951 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፊ ነዉ በርታ ወድም

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 3 ปีที่แล้ว +2

    አመሠግናሀለሁ ወንድሜ

  • @tirstgebre5844
    @tirstgebre5844 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you

  • @esoyemane2538
    @esoyemane2538 2 ปีที่แล้ว +3

    Bravo henko

  • @BirukMndahun-ij4yx
    @BirukMndahun-ij4yx 11 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥልን ወድማችኖ

  • @abeyelebe5949
    @abeyelebe5949 4 ปีที่แล้ว +8

    ዛሬ ጀምሪያለው ግን በማንኛውም ሰአት መስራት እችላለው ስራ የሰሚበዛብኝ

  • @addiswoldegebriel4258
    @addiswoldegebriel4258 4 ปีที่แล้ว +3

    Good job heni

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v 4 วันที่ผ่านมา +1

    thank u soo much i lost 7kg with in one month

  • @mheritzemdkune8771
    @mheritzemdkune8771 2 หลายเดือนก่อน

    Wow ጎበዜ barta❤❤

  • @SimeingTadesse
    @SimeingTadesse 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው እናመሰግናለን

  • @makdasgirma8392
    @makdasgirma8392 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን 🎉🎉ሂኒ

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 2 ปีที่แล้ว

    መስተር ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

  • @Gurage4
    @Gurage4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በርታልን

  • @chiristinbelete3369
    @chiristinbelete3369 11 หลายเดือนก่อน

    You are so blessed 🙏👍❤️

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 2 ปีที่แล้ว

    አብሪህ ያለሁ እኮ ነዉ የሚመስለኝ የኔ መልካም

  • @HelenAmen-ws4fr
    @HelenAmen-ws4fr 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much 💓

  • @esoyemane2538
    @esoyemane2538 2 ปีที่แล้ว +3

    Gd job

  • @habtamuweldesemayat2938
    @habtamuweldesemayat2938 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤናማ የሆነ ክብደት ለመጨመር ምን አይነት እንቅስቃሴ እና አመጋገብ መከተል ይኖርብናለሰ?

  • @selmayakob5736
    @selmayakob5736 ปีที่แล้ว

    እነመሰግነለን bro💪

  • @beti2062
    @beti2062 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 4 ปีที่แล้ว +2

    ብጣም አመሠግናልሁ ዛሬ ጀምሬልሁ

  • @javiyeminilik2339
    @javiyeminilik2339 2 ปีที่แล้ว +1

    thanks heni

  • @MelatMehret
    @MelatMehret ปีที่แล้ว

    Tnx betam tiru new berta wendim

  • @Sara-v9n6g
    @Sara-v9n6g 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ነው ለውጥ አይቼበታለው tnx ግን ቀጣይ ቢለቀቅ

  • @melatbiruk1654
    @melatbiruk1654 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you master Hena!

  • @Yetm798
    @Yetm798 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ነው የምጀምረው ከአንድ ወር በኋላ እንገናኝ

  • @alamet4559
    @alamet4559 2 ปีที่แล้ว +1

    woooww bareta enamesegenalen

  • @አኑሮኛልቸርነትህድንግልአ
    @አኑሮኛልቸርነትህድንግልአ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሚን

  • @yosephfekade2605
    @yosephfekade2605 4 ปีที่แล้ว +2

    Its good

  • @arhibukokitube6239
    @arhibukokitube6239 ปีที่แล้ว

    Tenante tasase 9/4/2016 jemralewu 10q master Hina

  • @AdiT-xq1uc
    @AdiT-xq1uc ปีที่แล้ว

    It is a nice video, keep it up!

  • @Natan-r6e
    @Natan-r6e ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @fatumamohammedfatuma2275
    @fatumamohammedfatuma2275 4 ปีที่แล้ว +1

    betam enamsgnelen henok

  • @hagerenuriy3504
    @hagerenuriy3504 4 ปีที่แล้ว +1

    heni betam enameseginihalen keligochega 15 keni molani ene tinishi eyekebedegi new gini alitewewim befana lay new yayenihi miriti ligi nehi

  • @dasiidirirsa3714
    @dasiidirirsa3714 3 ปีที่แล้ว +2

    Galatoomii 👍👍

  • @DegefaDaniel-q7x
    @DegefaDaniel-q7x 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks bro

  • @tesfabeauty3839
    @tesfabeauty3839 4 ปีที่แล้ว +2

    We can not download except part 1

  • @martayilma3012
    @martayilma3012 ปีที่แล้ว

    God bless 🙏 you.

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ስወድክ ተባረክልኝ

  • @MasreshaWorku-st5dk
    @MasreshaWorku-st5dk หลายเดือนก่อน

    Selam esport majamer felage nebar kifayew sent new bantek negaring

  • @betlhembetty813
    @betlhembetty813 2 ปีที่แล้ว +1

    ዩሪክ አሲድ ያለባቸው ሰዎች ምን አይነት ስፖርት ነው መስራት ያለባቸው

  • @zemedaeabayayeketae3290
    @zemedaeabayayeketae3290 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንዴት እኔ ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት እስፖርት ስስራ ጉልበቴን ውስጡን ያመኛል ዝም ብዬ ልስራበት ውይስ ላቁመው እባክህ ንገርኝ

  • @ቀስተደመና-ተ2ጀ
    @ቀስተደመና-ተ2ጀ 3 หลายเดือนก่อน

    ክፍል አንድ ምን ያክል ጊዜ ሰርተን ነው ሁለት ምንጀምረው እስፓርቱን ከሰራን በኋላ አመጋገባችንስ እንዴት ይሁን ከቻልክ መልስልኝ?

  • @tadeletilahun2254
    @tadeletilahun2254 4 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ ሰኞ ግንቦት 24 አዲስ ክፍል (ክፍል 6) ስንጠብቅ ያለፈው ሳምንት ሙሉ ስንሰራው የነበረውን ክፍል 5 ነው የተደገመው (በፋና ቲቪ) ክፍል ስድስት የለም ?.

  • @tigistzelalem108
    @tigistzelalem108 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሔና ዛሬ ነው የተቀላቀልኩህ...በጣም ለረጂም ጊዜ ስፖርት ሰርቻለሁ በቀን ለ 2:00ሰዐት ያህል ከባድ የሚባሉ ስፖርቶችን እሰራለሁ ግን ክብደት መቀነስ አልቻልኩም እና plz ምን ላርግ...በጣም በጣም መቀነስ እፈልጋለሁ እባክህ የሆነ ነገር በለኝ ፡፡፡በዚህ ሰዐት ከሱ ውጪ የሚያስጨንቀኝ ነገር የለም

    • @tigisttsegaye9953
      @tigisttsegaye9953 3 ปีที่แล้ว

      መግብ አስተካክይ

    • @masterhenokweightlose6861
      @masterhenokweightlose6861  2 ปีที่แล้ว

      0955165555

    • @ትልቁ
      @ትልቁ 2 ปีที่แล้ว

      @@masterhenokweightlose6861 ሰላም ማስታር እኔ 17 አመቴ ነዉ ።ግን 110kg ነው ምመዝነዉ። እና diet እንዴተ ላስተካክለው

    • @mariyamabrar7251
      @mariyamabrar7251 ปีที่แล้ว

      ሰላም ወንድም በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ እኔ 62 ኪሎ ነበር ሳላቀው በአንድ አመት 80 ኪሎ ሆንኩ በተለኝ ቦርጬ በሸታ ከሆነ ብዬ ስመረበር የስኳርና ታማሚ ና ደም ማነስ እዳለብኝ ተነገረኝ ስራ ስጨርስ ማታ ማታ የቻልኩትን ያክል ለ20 ደይቃ እንቅሴቃሴ አረጋለሁ ሁለት ወር ሆነኝ ምንም ለውጥ የለም ትንፋሽ ያጥረኛል ቶሎ ይደክመኛል ምን ትመክረኛለህ ? ከዛሬ ጀምሮ በአንተ ቻናል እየተከታተልኩ xesralhuEBC ላይ ነው ያየሁህ ከልብ አመሰግናለሁ ምክር እፈልጋለሁ የ32 አመትሴት ነኝ ፊዚካሌ በጣም ገዘፈብኝ የጭንቀት ስሜት ይሰማኛል

  • @EfaFeyisa-ic9xx
    @EfaFeyisa-ic9xx ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ good

  • @MelatMehret
    @MelatMehret ปีที่แล้ว

    Betam tiru wendime bertalin

  • @woiynamsalu1252
    @woiynamsalu1252 4 ปีที่แล้ว +2

    በማንኛውም ሰአት መስራት እችላለሁ? ጥዋት ለይ ስለማይመቸኝ ነው

  • @kelomanjaro968
    @kelomanjaro968 20 วันที่ผ่านมา

    እናምሰጉናለን❤

  • @kidistadinew6546
    @kidistadinew6546 4 ปีที่แล้ว +2

    Hi Henok love handle +Ab fat betam yaschegregnal enam part 1 workout kante eyeseraw new henok kante gar lketl yetfalgal?

  • @meznaemr8419
    @meznaemr8419 2 ปีที่แล้ว +1

    መስተርሰ
    ሰላምነው ዳውለድ ማድረግእፈልጋለው ግንአዲሱን አላገኘውም አንድአንድ ቀን ስራሰለምወን ቢያልፈኝእኳን ብዬነውጅሁሌምበፋናአብረንህነንየምሰራእንወድሀለን

  • @meazishobenu1536
    @meazishobenu1536 3 ปีที่แล้ว +1

    henichoyee bro #1

  • @tigist1669
    @tigist1669 4 ปีที่แล้ว +4

    Hi Henok be photo yayewachew I mean ውፍረት የቀነሱት በዚህ sport new????? comment kayehew pls melsilgn

    • @abeyelebe5949
      @abeyelebe5949 4 ปีที่แล้ว

      ጥዋትና ማታ ነው የምንስራው ወይስ ጥዋት ጥዋት ቢቻ ነው?መልስ ስጠኝ

    • @abeyelebe5949
      @abeyelebe5949 4 ปีที่แล้ว

      ባግባቡ ከሰራን እንኳን ውፍረታችንን እድሚያችንንም እንቀንሳለን ወደልጅነት

  • @frudefrude5724
    @frudefrude5724 2 ปีที่แล้ว

    ክፍል።አንድ

  • @kemalaman1343
    @kemalaman1343 ปีที่แล้ว

    Good

  • @teybak9424
    @teybak9424 11 หลายเดือนก่อน

    Betam amesgnalew zare jemeryalew yemktl sew yadergegn

  • @alemtsehayayalew2184
    @alemtsehayayalew2184 4 ปีที่แล้ว +3

    ማስተር እንዴት ነህ የኔ ልጅ አብሬህ እንቀሳቀሳለሁ ግን በፊት ኤሮቢክስ ቤት እሰራ ነበር ለተወሰነ ጊዜ አቋርጨ ነበር አሁን ግን ስሰራ የጉልበቴን ውስጠኛውን እያመመኝ ምን ላድርግ የምክር አገልግሎት ፈልጌ ነው ካንተ ጋር መንቀሳቀሴን አላቋረጥኩም በጣም ነው የማመሰግንህ እድግ በልልኝ

  • @raniarania973
    @raniarania973 4 ปีที่แล้ว +2

    Serten yemnfelgewn lewt kgegen buhla bnakom chgr ynorewal????

  • @MeronTerefe-s3h
    @MeronTerefe-s3h 3 หลายเดือนก่อน +1

    በየቀኑ እሄንን ብሰራ ይጠፋል

  • @haymanotdegaga965
    @haymanotdegaga965 24 วันที่ผ่านมา

    How to registet?

  • @salayshtamrat3134
    @salayshtamrat3134 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for your help

  • @dhchduchh4018
    @dhchduchh4018 2 ปีที่แล้ว

    በርታወድም ጥሩነዉ ዉይ ሲደክም

  • @nataygetu4901
    @nataygetu4901 7 หลายเดือนก่อน

    👏👏

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 ปีที่แล้ว +1

    Kantegar.eyeserawi.newu.wendime.bertaa

  • @frudefrude5724
    @frudefrude5724 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👌👌👌👌

  • @tsionwasihun3512
    @tsionwasihun3512 3 ปีที่แล้ว +1

    heni በጉሩብ መስራት እፈልጋለው
    አባክ ቦታክ የት ነው

  • @mubarekmuba9853
    @mubarekmuba9853 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔምልክ ይህንን ስፖርት ለአንድ ሳምንት ነዉ የምንሰራዉ

  • @fana7729
    @fana7729 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እኔ ግን ቦርጭ ብቻ ነው ያስቸገረኝ መላ በለኝ

  • @ashenafibelihu1123
    @ashenafibelihu1123 4 ปีที่แล้ว +4

    thanks a lot bro!!

  • @selam1287
    @selam1287 ปีที่แล้ว

    Wufret lemechcmcrs Please

  • @hemengirma
    @hemengirma 4 ปีที่แล้ว +1

    አብሬ እሰራ ነበር ግን ወገቤን ሲያመኝ ተውኩት.አሁን ጎንበስ ማለት መገቤን ያመኛል .ስፖርቱን መቀጠል ፈልጋለሁ ምን ላርግ?

  • @gentehone1275
    @gentehone1275 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ለዩቱብ ቻናልክ አዲስ ነኝ ግን ስራክ ን ወድጀዋለው ሰብስክራይብ ሸር ላይክ አድርጌለው እስከመጨረሻው ካንተጋ ነው ምሰረው ይመችክ ወንድሜ

  • @Beza-sf7lb
    @Beza-sf7lb 8 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍❤️❤️

  • @mmvwvx7599
    @mmvwvx7599 3 ปีที่แล้ว +2

    ቡዙም አይደለሀም💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 11 หลายเดือนก่อน

    አድስ ነኝ ሰብስክራይብ አረኩህ

  • @HanaHAlLE
    @HanaHAlLE ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @FirdosFirdos-kj6kr
    @FirdosFirdos-kj6kr ปีที่แล้ว

    ለምን አቆረጥከው ማስተር