ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይዞወት እማማ ጸበል ነው የሚያስፈልጋቸው እግዚአብሄር ይማራቸው
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒዓለም የምህረት እጁን ይላክላችሁ እማማ ፀበል ይውሰዱአቸው ይሄ የርኩስ መንፈስ ስራ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው !
መሲዮ እኝህን ሴት በጣም ማግኘት እፈልጋለሁ ብታገናኝኝ ደሰ ይለኛል ዘመድም ይሆኑኛል እኔም ሰላሳ አመት ብቻዮን እዲህ አይነት ነገር አሳልፌአለሁ አሁን ግን ያመኩት መዳህኒአለም ምሮልኛል የእርሶንም እመቤቴ ትማርሎት አመሰግናለሁ መሲ
እማማ አንጀቴ ተላወሰ ሐይማኖቶትን ሳይቀይሩ ግድ የለም ልጆቹን ፀበል ውሰዱአቸው እኔ በአይኔ ያየሁት የአይምሮ ጭንቀት ያለባቸው ልጆች የሚድኑት በፀበል ብቻ ነው ጌታ እየሱስ ይርዳዎች ።።።።
እናቴ እባኮሆ ፀበል ይውስዶቸው ይድናሉ አቡነወጨጌ ፀበል ያስጠምቆቸው ግድ የለሆትም ይፈወሳሉ።ፈጣሪ ይማርልሆት እናቴ።
ወይ ወይ እንዴት ያሳዝናል የዘላለም አምላ እኒህን እናት የሚረዱ እጆች በምድር ዙሪያ ያሉ ወገኖችን አስነሳላቸዉ በጣም ከባድ ነው
Amen 🙏🏻 😢
አሜን😢
እባኩዋት እማዬ እርዳታ ካገኙ ለሀኪም ቤት አያጥፉት:: እኔ ሰለጠነ ከሚባልበት ሀገር እንዲህ አይነት ችግር በየቀኑ በስራዬየማይ ሰው ነኝ:: ጰበል ብቻ ነው መድሀኒቱ::
ፈጣሪ ጨርሶ ይማረዉ ለዚህ ፀበል ነዉ ፈዋሹ ከፀሎት ጋር
ኢትዮጵያውያን ምቀኞች ጠንኳዮች የሠው እድገት የማትወድ መተተኞች ክፍዎች ናችው ምድረ መተተኛ እግዚብሄር ይገሥፃችው ልቦና ይሥጣችው ከድህነታችው ክፋታችው ቅናታችው እፍ ክርሥቶሥ በደሙ ይሸፍነን ከመተተኞች ብቻ ይማርሎት እናቴ
yazeh hullu chgir menasha kiristosen alamawok nawe agule hayimanotanginat xankayum asixankoyum bashitangochum ba ande hayimanot sire yamigangu nachawe
@@exodusexodus8636zim malewt yichalal eko. Chigir wust yale sew endezih aybalem. You are so heartless
የራሳችን ዘመዶች ናቸው የሚያስመትቱብን ተቸገርን እኮ
@@sirgutamera4806ልክ ብለሻል እንኳን እዛ ክፋታችን ምቀኝነታችን ወዘተ ቢዛና ፓሰፖርት ሰለማይጠየቅ እና ት/ትም ሰለማይከፍል ባህር ማዶ ድረስ ተሻግሮ መጥቶ ያተራምሰናል።እግዚአብሔር ይማርሎት /ይርዳዎት
አሁን በምን አዉቀሽ ነዉ መተት ምቀኛ ምትይዉ ይቅር ይበልሽ !!! ፈጣሪ ምህረቱን ያዉርድላቸዉ
እረ ወገን እንዲህ የምታደርጉ ሰውን ለበሽታ የምትዳርጉ እድሜያችሁ ይጠር
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፈውሳችሁ ይፍጠን ማዘርዬ እግዚአብሔር እንባዎትን ያብስልዎ በፀሎት በርቱ እግዚአብሔር ይችላል !
እግዚአብሔር ይማርችው አቤት አምላክ ሆይ እባክህ በቃ በለችው የእናት እንባ በጣም ያማል
አብሸሩ እማማ አላህ ፍጡሩን አይረሳም
Tikikl
ወይኔ እንዴት ያሳዝናሉ እናትስ አይክፋት አይዝዎት እማዬ ፈጣሪ የእጆቹን ሥራ አይረሳም ይሄ የእርኩስ መንፈስ ሥራ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኛችሁ
መስዬ አሁንም ለእኚህ እናትና ልጆች መፍትሔ ያለው እግዚአብሔር ጋር ቢቻ ነው።ብርቱ ፀሎት ያስፈልጋቸዋል።በኑሮ መደገፉ እንዳለ ሆኖ።።አግዚአብሔር አምላክ እርግማንን ይሰበርላቸው።በጌታ በኢየሱስ ስም ይፈቱ!!!
ይሄ ቤተሰብ መጠለያ ሳይሆን ልጆች የሚድኑበት መንገድ ነዉ መፈለግ ያለበት እነዝህ ልጆች ንሰሀ ገብተዉ ተጠምቀዉ ፀበል ነዉ መውሰድ ያለበዋት በእርግጠኝነት ልጆቹ ይድናል እኔ አማዉቀዉ ታርክ ታርክ አለኝ እኔ የሚከተሉት ሀይማኖት ስም መጥቀስ አልፈልግም በአንድ አጋጣሚ የማውቃቸዉ ሰወች ሁለት እህትማማቾች ልክ እንደዝህ አይነት ቤተሰብ የደረሰዉ ነገር ጀመራቸዉ መጀመሪያ ትልቆን ጀመራት ቀጥሎ ትንሾን ጀመረች በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ መሰቅየት ጀመሩ አማኑኤል ሂደዉ መደሀኒት ጀመሩ ቤተሰብ ብዙ ተሰቃየ ከዛ አንደኞ ምግብ አቁማ ምተች ሁለተኞዋ አለች እየተሰቃያች እና ልጆቹን ፀበል ቢሄድ መልካም ከዛ በላይ ምንም ይመጣል ይጠመቁ ይድናሉ
በመገረፍ ቁስል ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይፈውሳቸው እየሱስ ያድናል እርሱ ብቻውን በቂ ነው በወንጌል አላፍርም ሰላማችሁ ይብዛ
ጅ፡ግና እናት እይዞት መድኃኒኣላም ይምራቻዋል መድኅኒቱ ፀበል ቢወስድ በበለጠ ፈውስ ነው ቢሆን በፍፁም እምነት ይድናሉ፣ ብዙ ሰዎች ተፈወሰዋል ይማራቸው እመቤቴ ማርያም ጽሎቷ ይድረስን።
መሲ አላህ ያበርታሽ እናት❤
እማዩ እግዚያብሄር ታአምሩ ብዙ ነውይመኑና ፀብል ይውሰዱአቸው ይድናሉ 😢😢😢
ማዘር 😢ሀይማኖት ባይቀይሩም አምነው ፀበል አስጠምቋቸው ማርያምን የድናሉ
እህቴ ከየሱስ ክርስቶስ ስም የሚያድን የለም
@@frehiwotfana2761 እኔ መቼ አያድንም አልኩኝ ግን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እሱ የሚያድንበት መንገድ አለው ምናልባት ተጠምቀው ይድኑ ይሆናል ሲጠመቁ አይማኖት መቀየር አይጠበቅባቸውም ተሳሳትኩ
ጤና ሰላላችሁ ተመሰገን በሉ ፈጣሪ ምህርቱን ይላክላችሁ
አቤቱ እኔን ማረኝ እነዚህን ልጆችህን ተመልከት ደጉ ጌታ በቤታቸው ልትገባ ግድ ይሁንብህ
መድሀነአለም የድንግል ልጅ ምህረቱን ይላክልዎት ።
እግዚአብሔር ይማሮት ልጆችዎንም ይማርሎት
ፀበል ይግቡ::
እግዚአብሔር ይማርልዋት እማዬ ማረፍያ ካለዎት እግዚአብሔር አመስግኑ ሜዳ ላይ የወደቁ ስላሉ
እባካችሁ እናታችን እንደሰው እርዳታ ነው የሚያስፈልጋቸው መርዳት የማትችሉ ቢያንስ ዝም በማለት ተባበሩ በሰው ችግር ላይ በሀይማኖት ጎራ ለይቶ በኮመንት መሰዳደብ ምን የሚሉት ነው? የትኛውንም እምነት ይከተሉ ሰው በመሆናቸው ብቻ ሊረዱ ይገባል።
ትክክል እኔም የምለው ይህንን ነው ምንም ይሁኑ ምን ሰው ስለሆኑ ትልቅ ሰው ሰለሆኑ ክብር ይገባቸዋል ለሰው አይምሮም መጠንቀቅ ጨዋነት ነው ዝም ማንን ገደለ በሀይማኖት መነታረክ መሳደብስ ሀጥያት አደለምን?
ፀበል ይውሰዶዋቹው
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላኩለት አታልቁሱ እማማ ወደ ጸበል ውሰድዋቸው እግዚአብሔር መሀሪ ነው🙏
😢😢😢የደብተራ ሰራ ነዉ የሰዉ እጅ ነዉ ወደ ፀበል ሄዱ ሁላችሁም😢😢😢😢
👺👺👺👺👺👺👺በነገር በሃሜትና በድህነት ትጠብሱ ትጠብሱ ታሳብዱና ደብተራ ነው ትላላችሁ?? ደብተራ መድሃኒት ነው።ጥንባታም ሁላ👺👺👺👺👺👺👺
@@addisababanazareth1525 እናንተ ናቾሁ ይሰራችሁባቸዉ ማለት ነዉ የት ሀገር ነዉ ደበብተራ መድሀኒት የሆነዉ አቤቱ ይቅር በለን
መሲዬ ተባረኪ የኔ ውድ
😢😢😢የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት እፍፍፍ የቤተሰብ ጣጣ ነው እማዬ ንስሃ ገብተው ፀበል ያስገቡዋቸው ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ያዳምጡ መልሱን ሁሉንም ያገኝውታል 😢😢😢
You are right
እግዚአብሔር ይማርልሆት እናቴ፣ መፍትሄው ፀበል ነው:: በትክክል ጸበል ቢወስዷቸው መልስ ያገኛሉ ለምን እንደዚህ እንደሆኑ ልጆቹ::
ፈጣሪ ይማርለዎት ፀበል ይውሰዱት አቡነ እጨጌ ዮሐንሰ
መናፍቅ ናቸው መሰለኝ ሰለ ፀበል ሲናገሩ አልሰማሁም።
@@emenettesefafiker1627መናፍቅ ማለት ምን ማለት ነው?
ነው አደል
አቤቱ የስማይና የምድር ፈጣሪ ጌታ ሆይ በስሜ አንዳች ብትለምኑ እኔ አደርገዋለው ብለህ በቅዱስ ቃልህ እንደተናገርከው እባክህን የእናታችንን እንባ አብስ ስላም ጤንነት እና ፈውስ በእርሳቸውና በልጆቻቸው ላይ ይሆን ዘንድ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለመንኩህ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ማዳን ትችላለህ ለታመኑት እጁችህ አሳልፌ ስጠሁዋቸው። እናቴ በስውነቴ አቅሜ የፈቀደውን አደርጋለው እግዚአብሔር ይረዳኛል በተቀመጠው ስልክ እደውላለሁ። መሲ ተባረኪልን።
እመአምላክ ትማርልወት እናቴ 😢😢
አባኮት ቶሎ ብለው ነገ ዛሬ ሳይሉ መምህር ግርማ ጋ ውስድዋቸው:: አጋንንት ነው ልክ ይገባል:: ቅዱስ እግዚአብሔር ይሰርላችሁ::
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች እግዚአብሔር ይማራችው እፍፍፍፍፍ ግን ፀበል ነው ይሚድናችው እናታችን አይዞን😢😢😢😢
መተት ነው እናቴ እንዲህ ልጆቾዎን የሚያሰቃያቸው😢😢
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክሎት ይላክላችሁ
አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን ድንግል ማርያም በካባዋ ትሸፍናችሁ ትጎብኛችሁ
አይዞት እማማ ለነሱ የሚያስፈልገዉ ፀበል ነዉ እማምላክ ትማርሎት
አቤት እግዞ እናት ስታሳዝን
እማማ እነሱ ፊት አታልቅሱ ይጨነቃሉ የበለጠ እግዚያብሄር ይማራቸው።
yeserawet geta bemehert eje dasachiwe enata ayizot fetana bemeder Yale new kechigeru belayi gin geta talaki new❤
ፀበል መዉሰድ መፍቴ ያመጣል የኔናት አይዞት
እናታችን ፀበል ውሰዷቸው
የኔ እናት መሠለቺኝ ሁሉም ኢትጵያዊ እናቶች ታዮኝ
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላከሌት ይክላችሁ
ፈጣሪ ይማረሎት 🙏
እፍፍፍፍፍፍፍ በጣምያማል 😢❤
የአጋንት ስራ አጋዥ ቢኖራቸው ፀበል እንደሚያድናቸው ከመድሃኒያለም ጋር እርግጠኛ ነኝ
ቡእርግጠኝነት ይድናሉ መድሀኒቱ ፀበል ፆም ስግደት ቡተጨማሪ ሱባኤ ቢይዙ በአንድ ወር ውስጥ ለውጥ ያገኛሉ ይድናሉ
እቤት ጌታ ሆይ እባክህ ይህ ቤተስብ እጅህ ይምጣላቸው ይህ መተትት ነው ወደ ቸርች ጌታ እየሱስ ስሙ የሚጠራበት ሂድ በጌታ ፊት እጋንት ስልጣን የለውም እግዚአብሔር ይማርሎት በጣም ያሳዝናል🙏❤🙏
ሱብሀን አላህ😢😢😢 አላህ ያሽርልዎት እማማ ያረብ
ይሄ በትክክል የክፉ መንፈስ ሥራ ነው እባክዎ በእምነት ፀበል ይውሰዷቸው።
ይዞዎት እግዚአብሔር ይምርልዎታልወይን አምባ ማርያም ጸበል ወሠድዋቸው ይድናሉ
እግዚአብሔር ይርዳሽ ወደ ፀበል ይሂዱ ወዲያው ይፈወሣሉ
እማማ በእምነቶት ፀበል ወስደው አልሰራሎትም ፀበል ይወስዷቸው
መጀመሪያ የሚቀድመዉ የልጆች ጤንነት ነዉ መሲየ ዛሬ በረሀብ ስንት እየሞተ ባለበት ሰአት ቤት ይግዙልኝ ማለት ነዉር ነዉ በእዉነት አንዳንዴ እንደዝህ አይነት ነገሮች አንዳንዴ ደጋግ እጆችን እንዳይዘረጉ ያደርጋል በቤት ጉዳይ አዳነችን አበቤን መጠየቅ ነዉ በቸርች ሽማግሌወች ወይም ፓስተሮች እንዲያናግሮት ማድርግ ነዉ
ውይ ምቀኝነት ህዝብ ከረዳ እንካን ቤት ለምን ፓላስ አይገዛላቸውም ውይ ሀበሻ
እመቤቴ ትማርሎት
በእውነት መንፈስ ነው ምንም አይደለም
የመጀመርያው ታማሚ እናትያዋ ናቸው ምክንያቱም ልጆቹን በመዳኒት ማደንዘዘ እንጂ ማዳን አይደለም የያዙት ሁሉም የሚያስፈልጋቸው ፀበል መጠመቅ ነው የጌታውን እናት የጠላ ምን ተስፋ አለው
የድንግልማርያምልጅይማርሎህ
አይዞን እናታችን እግዛቢህር ያውቃል
እግዚአብሔር አምላክ ይማርሎት🙏🏾 እናት አታልቅስ
ሰንት ጉደ አለ እናት የቻለችሁ 😢
እግዚአብሔር ይማራቸው
ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል እግዚአብሔር ይማርሎት በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
የኔእናት ሀይማኖት መንቀፌ አይደለም ንሰሀ ገቡተዉ ፀበል ይዘዉ ግቡ በልጅ ይጦራል ዛሬም አረፈደም
ነቢ ዘካርያስ ቸርች ውሰድዋቸው ።አንድ ከኤርትራ የመጣ የአምሮ በሽታ የነበረው ድኖ አይቻለሁ ።
አይዞት
እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ቻይ ነውና ፈዋሽ እጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እርስዎንና ልጆችዎትን ይዳብስ
Eyesus Kirstos Yadenal ❤️ Wede Eyesus Weseduwat ❤
እኔን እማዬ ጸበል ፍቱን ነው ከህክምናው ጎን ጸበል አስጠምቋቸው ይሄ እርኩስ መንፈስ ድራሹ ይጠፋል እግዚአብሔር ይማርሎት
እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ይማርልዎት
ውይ የኔ እናንተ እኔ አፈር ልብላ😔 ነገሩ የእርኩስ መንፈስ ስራ ይመስላል
አይ የኢትዮጵያ እናት እመብርሀን እንባችሁን ታብስ ለልጄ እንዳላችሁ ትሞታላችሁ 😢
እናት አታልቅስ ወላሂ ያማል እናት ስታለቅስ ልቤ አይችልም እናት ሁሉ ነገር ናት ክፍ ልጅ ቢኖራት ደግ ልጅ ቢኖራት የልብ ደስታ ናት ሁሉን ችላ በጉያዋ ውስጥ የምትሸሽግ ልበ ብርሀን ሴት እናት ናት አላህ እባኦን የሚያብስሎትን ሰው ይላክሎት እናቴ 😢😢
አላህ ይርዳችሁ ይከብዳል
በርሜል፡ቅዱስ፡ጊዎርግስ፡ፀበል፡ይዉሰዱት፡ይድናሉ፡ሁሉንም፡ይዘዉ፡ይሂዱ
እማዬ ምንም የማይሳነው መድሀኒያለም ይርዳዎት።
😢ፈጣሪ ያማሪቸው በጣም ከባድ ነው
ምነው መሲ,! እሳቸዉን ብቻ ብንሰማ አይሻልም? ያንቺ መድገም ይረብሻል!!!
ምን ለውራ አስመሰለብሽ ወይም አስመሰለብህ እኮ
እናቴ መቼም በፀሎት ካልዳኑ ንሰሐ ገብተው ፀበል ውሰዶቸው
Allah afiyachewun yimelisilachewu yarebii
Egzabher yemharolot yene enat seyasazenu
Ebakachewo mameher tasefaya gar hedo yeradachewal
Emaye gide yelotem tsebel wuseduachewu❤❤❤
Yene wid enat egiziabiher kelay yiuot❤
እማማ እንዴት እንዳዛዘንኩ አላህ ይድረስልሁ
ፀበል
እግዚሀብሄር ጨርሶ ይማርሎት
እግዚአብሔር ይማርልዎት
ቁራአን ቢወስዶቸው ይለቃቸዋል ውስዶቸው
ቁራን? የባሰ ወደሴጣን ይሂዱ። እናንተም ወደፀበል ነው የምትመጡት ስትታመሙ አይደል።
😂😂😂are tey moselmoch, endazea sehonu wade xabel now yamehedu💒 this is the only way to salvation
እናታችን ሁለቱንም መምህር ግርማ ጋ ውስድዋቸው:: መንፈስ ያለባቸው ይመስላሉ ልጆቹ:: ሀይለኛ ጾም ጸሎት ያስፈልጋቸዋል::
Grima irasu eko matatanga nawe mahed woda kristose ba tsalot banisiha kiristosin maman bichcha nawe
@@exodusexodus8636 አዎ ጾምና ንስህ ከክቡር ስጋው ደሙ ጋር የሁሉም ነገር መድሐኒት ነው:: ቅዱስ እግዝአብሄር በቸርነቱ ይርዳቸው:: ክፉውን ሁሉ ይሰርላቸው::
Ya Allha 😢😢😢 what's this? Did you guys Take them to Tabal?
ፅበል ይውሰዷቸው መንፈስ ነው
ጴንጤ ናቸው!
የኔ እናት ንሰሀ ገብተው ጸበል ቢጠመቁ ቢያስጠምቋቸው ሰላም ታገኛላችሁ ግን እናተ ቤጤወች ገዘብ አምላኪ ስለሆናችሁ
ምክር ጀምረሽ ሳትጨርሽ ስድብ ምን ጉድ ነሽ
ስነስርዓት ለራስ ነዉ ስድብን ምን አመጣው ኦርቶዶክሶችን አታሰድቢ/ብ
@@haymanotbaye5955እውነት ለመናገር ጼንጤ ዝና እና ብር ይወዳል በትግስት አይፀልዬ በትግስት አይሰብክ ሁሌ አዳራሽ ውስጥ መጨፈር ኦርቶዶክስ መሳደብ መንቀፍ ነው ስራቸው በተለይ ያሁን ወንበዴ ፖስተሮች ህዝብ ላይ ይጫወታሉ ብልፅግና ፈቶ ለቀቃቸው
ኧረ በፈጠረሽ ለስድብም ቦታአለው
በየፀበል ቦታው ለመጠመቅ ሄደው እዛው አፈር የሚሆኑትን መጀመርያ አድኑ።ኮተታም ሁላ👺👺👺👺👺
እኔ ምለው እምነትዎ ምንድነዉ ኦርቶዶክስ አማኝ ከሆኑ በርግጠኝነት በጸበል ይድናሉ🙏 🙏🙏

አቤቱ እኔን ማረኝ
እነዚህን ልጆችህን ተመልከት ደጉ ጌታ በቤታቸው ልትገባ ግድ ይሁንብህ
መድሀነአለም የድንግል ልጅ ምህረቱን ይላክልዎት ።
እግዚአብሔር ይማሮት ልጆችዎንም ይማርሎት
ፀበል ይግቡ::
እግዚአብሔር ይማርልዋት እማዬ ማረፍያ ካለዎት እግዚአብሔር አመስግኑ ሜዳ ላይ የወደቁ ስላሉ
እባካችሁ እናታችን እንደሰው እርዳታ ነው የሚያስፈልጋቸው መርዳት የማትችሉ ቢያንስ ዝም በማለት ተባበሩ በሰው ችግር ላይ በሀይማኖት ጎራ ለይቶ በኮመንት መሰዳደብ ምን የሚሉት ነው? የትኛውንም እምነት ይከተሉ ሰው በመሆናቸው ብቻ ሊረዱ ይገባል።
ትክክል እኔም የምለው ይህንን ነው ምንም ይሁኑ ምን ሰው ስለሆኑ ትልቅ ሰው ሰለሆኑ ክብር ይገባቸዋል ለሰው አይምሮም መጠንቀቅ ጨዋነት ነው ዝም ማንን ገደለ በሀይማኖት መነታረክ መሳደብስ ሀጥያት አደለምን?
ፀበል ይውሰዶዋቹው
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላኩለት አታልቁሱ እማማ ወደ ጸበል ውሰድዋቸው እግዚአብሔር መሀሪ ነው🙏
😢😢😢የደብተራ ሰራ ነዉ የሰዉ እጅ ነዉ ወደ ፀበል ሄዱ ሁላችሁም😢😢😢😢
👺👺👺👺👺👺👺
በነገር በሃሜትና በድህነት ትጠብሱ ትጠብሱ ታሳብዱና ደብተራ ነው ትላላችሁ?? ደብተራ መድሃኒት ነው።
ጥንባታም ሁላ👺👺👺👺👺👺👺
@@addisababanazareth1525 እናንተ ናቾሁ ይሰራችሁባቸዉ ማለት ነዉ የት ሀገር ነዉ ደበብተራ መድሀኒት የሆነዉ አቤቱ ይቅር በለን
መሲዬ ተባረኪ የኔ ውድ
😢😢😢የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት እፍፍፍ የቤተሰብ ጣጣ ነው እማዬ ንስሃ ገብተው ፀበል ያስገቡዋቸው ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ያዳምጡ መልሱን ሁሉንም ያገኝውታል 😢😢😢
You are right
እግዚአብሔር ይማርልሆት እናቴ፣ መፍትሄው ፀበል ነው:: በትክክል ጸበል ቢወስዷቸው መልስ ያገኛሉ ለምን እንደዚህ እንደሆኑ ልጆቹ::
ፈጣሪ ይማርለዎት ፀበል ይውሰዱት አቡነ እጨጌ ዮሐንሰ
መናፍቅ ናቸው መሰለኝ ሰለ ፀበል ሲናገሩ አልሰማሁም።
@@emenettesefafiker1627መናፍቅ ማለት ምን ማለት ነው?
ነው አደል
አቤቱ የስማይና የምድር ፈጣሪ ጌታ ሆይ በስሜ አንዳች ብትለምኑ እኔ አደርገዋለው ብለህ በቅዱስ ቃልህ እንደተናገርከው እባክህን የእናታችንን እንባ አብስ ስላም ጤንነት እና ፈውስ በእርሳቸውና በልጆቻቸው ላይ ይሆን ዘንድ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለመንኩህ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ማዳን ትችላለህ ለታመኑት እጁችህ አሳልፌ ስጠሁዋቸው። እናቴ በስውነቴ አቅሜ የፈቀደውን አደርጋለው እግዚአብሔር ይረዳኛል በተቀመጠው ስልክ እደውላለሁ። መሲ ተባረኪልን።
እመአምላክ ትማርልወት እናቴ 😢😢
አባኮት ቶሎ ብለው ነገ ዛሬ ሳይሉ መምህር ግርማ ጋ ውስድዋቸው:: አጋንንት ነው ልክ ይገባል:: ቅዱስ እግዚአብሔር ይሰርላችሁ::
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች እግዚአብሔር ይማራችው እፍፍፍፍፍ ግን ፀበል ነው ይሚድናችው እናታችን አይዞን😢😢😢😢
መተት ነው እናቴ እንዲህ ልጆቾዎን የሚያሰቃያቸው😢😢
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክሎት ይላክላችሁ
አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን ድንግል ማርያም በካባዋ ትሸፍናችሁ ትጎብኛችሁ
አይዞት እማማ ለነሱ የሚያስፈልገዉ ፀበል ነዉ እማምላክ ትማርሎት
አቤት እግዞ እናት ስታሳዝን
እማማ እነሱ ፊት አታልቅሱ ይጨነቃሉ የበለጠ እግዚያብሄር ይማራቸው።
yeserawet geta bemehert eje dasachiwe enata ayizot fetana bemeder Yale new kechigeru belayi gin geta talaki new❤
ፀበል መዉሰድ መፍቴ ያመጣል የኔናት አይዞት
እናታችን ፀበል ውሰዷቸው
የኔ እናት መሠለቺኝ ሁሉም ኢትጵያዊ እናቶች ታዮኝ
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላከሌት ይክላችሁ
ፈጣሪ ይማረሎት 🙏
እፍፍፍፍፍፍፍ በጣምያማል 😢❤
የአጋንት ስራ አጋዥ ቢኖራቸው ፀበል እንደሚያድናቸው ከመድሃኒያለም ጋር እርግጠኛ ነኝ
ቡእርግጠኝነት ይድናሉ መድሀኒቱ ፀበል ፆም ስግደት ቡተጨማሪ ሱባኤ ቢይዙ በአንድ ወር ውስጥ ለውጥ ያገኛሉ ይድናሉ
እቤት ጌታ ሆይ እባክህ ይህ ቤተስብ እጅህ ይምጣላቸው ይህ መተትት ነው ወደ ቸርች ጌታ እየሱስ ስሙ የሚጠራበት ሂድ በጌታ ፊት እጋንት ስልጣን የለውም እግዚአብሔር ይማርሎት በጣም ያሳዝናል🙏❤🙏
ሱብሀን አላህ😢😢😢 አላህ ያሽርልዎት እማማ ያረብ
ይሄ በትክክል የክፉ መንፈስ ሥራ ነው እባክዎ በእምነት ፀበል ይውሰዷቸው።
ይዞዎት እግዚአብሔር ይምርልዎታል
ወይን አምባ ማርያም ጸበል ወሠድዋቸው ይድናሉ
እግዚአብሔር ይርዳሽ ወደ ፀበል ይሂዱ ወዲያው ይፈወሣሉ
እማማ በእምነቶት ፀበል ወስደው አልሰራሎትም ፀበል ይወስዷቸው
መጀመሪያ የሚቀድመዉ የልጆች ጤንነት ነዉ መሲየ ዛሬ በረሀብ ስንት እየሞተ ባለበት ሰአት ቤት ይግዙልኝ ማለት ነዉር ነዉ በእዉነት አንዳንዴ እንደዝህ አይነት ነገሮች አንዳንዴ ደጋግ እጆችን እንዳይዘረጉ ያደርጋል በቤት ጉዳይ አዳነችን አበቤን መጠየቅ ነዉ በቸርች ሽማግሌወች ወይም ፓስተሮች እንዲያናግሮት ማድርግ ነዉ
ውይ ምቀኝነት ህዝብ ከረዳ እንካን ቤት ለምን ፓላስ አይገዛላቸውም ውይ ሀበሻ
ውይ ምቀኝነት ህዝብ ከረዳ እንካን ቤት ለምን ፓላስ አይገዛላቸውም ውይ ሀበሻ
እመቤቴ ትማርሎት
በእውነት መንፈስ ነው ምንም አይደለም
የመጀመርያው ታማሚ እናትያዋ ናቸው ምክንያቱም ልጆቹን በመዳኒት ማደንዘዘ እንጂ ማዳን አይደለም የያዙት ሁሉም የሚያስፈልጋቸው ፀበል መጠመቅ ነው የጌታውን እናት የጠላ ምን ተስፋ አለው
የድንግልማርያምልጅይማርሎህ
አይዞን እናታችን እግዛቢህር ያውቃል
እግዚአብሔር አምላክ ይማርሎት🙏🏾 እናት አታልቅስ
ሰንት ጉደ አለ እናት የቻለችሁ 😢
እግዚአብሔር ይማራቸው
ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል እግዚአብሔር ይማርሎት በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
የኔእናት ሀይማኖት መንቀፌ አይደለም ንሰሀ ገቡተዉ ፀበል ይዘዉ ግቡ በልጅ ይጦራል ዛሬም አረፈደም
ነቢ ዘካርያስ ቸርች ውሰድዋቸው ።አንድ ከኤርትራ የመጣ የአምሮ በሽታ የነበረው ድኖ አይቻለሁ ።
አይዞት
እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ቻይ ነውና ፈዋሽ እጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እርስዎንና ልጆችዎትን ይዳብስ
Eyesus Kirstos Yadenal ❤️ Wede Eyesus Weseduwat ❤
እኔን እማዬ ጸበል ፍቱን ነው ከህክምናው ጎን ጸበል አስጠምቋቸው ይሄ እርኩስ መንፈስ ድራሹ ይጠፋል እግዚአብሔር ይማርሎት
እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ይማርልዎት
ውይ የኔ እናንተ እኔ አፈር ልብላ😔 ነገሩ የእርኩስ መንፈስ ስራ ይመስላል
አይ የኢትዮጵያ እናት እመብርሀን እንባችሁን ታብስ ለልጄ እንዳላችሁ ትሞታላችሁ 😢
እናት አታልቅስ ወላሂ ያማል እናት ስታለቅስ ልቤ አይችልም እናት ሁሉ ነገር ናት ክፍ ልጅ ቢኖራት ደግ ልጅ ቢኖራት የልብ ደስታ ናት ሁሉን ችላ በጉያዋ ውስጥ የምትሸሽግ ልበ ብርሀን ሴት እናት ናት አላህ እባኦን የሚያብስሎትን ሰው ይላክሎት እናቴ 😢😢
አላህ ይርዳችሁ ይከብዳል
በርሜል፡ቅዱስ፡ጊዎርግስ፡ፀበል፡ይዉሰዱት፡ይድናሉ፡ሁሉንም፡ይዘዉ፡ይሂዱ
እማዬ ምንም የማይሳነው መድሀኒያለም ይርዳዎት።
😢ፈጣሪ ያማሪቸው በጣም ከባድ ነው
ምነው መሲ,! እሳቸዉን ብቻ ብንሰማ አይሻልም? ያንቺ መድገም ይረብሻል!!!
ምን ለውራ አስመሰለብሽ ወይም አስመሰለብህ እኮ
እናቴ መቼም በፀሎት ካልዳኑ ንሰሐ ገብተው ፀበል ውሰዶቸው
Allah afiyachewun yimelisilachewu yarebii
Egzabher yemharolot yene enat seyasazenu
Ebakachewo mameher tasefaya gar hedo yeradachewal
Emaye gide yelotem tsebel wuseduachewu❤❤❤
Yene wid enat egiziabiher kelay yiuot❤
እማማ እንዴት እንዳዛዘንኩ አላህ ይድረስልሁ
ፀበል
እግዚሀብሄር ጨርሶ ይማርሎት
እግዚአብሔር ይማርልዎት
ቁራአን ቢወስዶቸው ይለቃቸዋል ውስዶቸው
ቁራን? የባሰ ወደሴጣን ይሂዱ። እናንተም ወደፀበል ነው የምትመጡት ስትታመሙ አይደል።
😂😂😂are tey moselmoch, endazea sehonu wade xabel now yamehedu💒 this is the only way to salvation
እናታችን ሁለቱንም መምህር ግርማ ጋ ውስድዋቸው:: መንፈስ ያለባቸው ይመስላሉ ልጆቹ:: ሀይለኛ ጾም ጸሎት ያስፈልጋቸዋል::
Grima irasu eko matatanga nawe mahed woda kristose ba tsalot banisiha kiristosin maman bichcha nawe
@@exodusexodus8636 አዎ ጾምና ንስህ ከክቡር ስጋው ደሙ ጋር የሁሉም ነገር መድሐኒት ነው:: ቅዱስ እግዝአብሄር በቸርነቱ ይርዳቸው:: ክፉውን ሁሉ ይሰርላቸው::
Ya Allha 😢😢😢 what's this? Did you guys Take them to Tabal?
ፅበል ይውሰዷቸው መንፈስ ነው
ጴንጤ ናቸው!
የኔ እናት ንሰሀ ገብተው ጸበል ቢጠመቁ ቢያስጠምቋቸው ሰላም ታገኛላችሁ ግን እናተ ቤጤወች ገዘብ አምላኪ ስለሆናችሁ
ምክር ጀምረሽ ሳትጨርሽ ስድብ ምን ጉድ ነሽ
ስነስርዓት ለራስ ነዉ ስድብን ምን አመጣው ኦርቶዶክሶችን አታሰድቢ/ብ
@@haymanotbaye5955እውነት ለመናገር ጼንጤ ዝና እና ብር ይወዳል በትግስት አይፀልዬ በትግስት አይሰብክ ሁሌ አዳራሽ ውስጥ መጨፈር ኦርቶዶክስ መሳደብ መንቀፍ ነው ስራቸው በተለይ ያሁን ወንበዴ ፖስተሮች ህዝብ ላይ ይጫወታሉ ብልፅግና ፈቶ ለቀቃቸው
ኧረ በፈጠረሽ ለስድብም ቦታአለው
በየፀበል ቦታው ለመጠመቅ ሄደው እዛው አፈር የሚሆኑትን መጀመርያ አድኑ።
ኮተታም ሁላ👺👺👺👺👺