🔴የቀን ሥራ ሰርቻለሁ!!! አርቲስት ትዕግስት ግርማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 162

  • @sarakentiba9264
    @sarakentiba9264 2 ปีที่แล้ว +22

    አንቺ ውስጥ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ታሪክ አለ ተባረኪ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 2 ปีที่แล้ว +33

    ማንም ሰው ያለፈበት ነገር ይኖራል ችግሩ ያንን አልፈን ደና ደረጃ ላይ ስንጀርስ ያሳለፍነውን እንረሳለን ቲጂየ ግልጽነትሽን ወድጄዋለሁ በርችልን እኛ ካች ብዙ እንማራለን

  • @hannagetaneh7759
    @hannagetaneh7759 2 ปีที่แล้ว +4

    ወላጆችሽን ደስ እንዳሰኘሽ እግዚአብሔር አምላክ በልጆችሽ ደስ ያሰኝሽ የኔ ጀግና❤❤❤

  • @meseretborku4874
    @meseretborku4874 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት ስወድሽ አሁንም እግዚኣብሔር ከዚህ የበለጠ መልካም ነገር ይስጥሽ❤

  • @melatgirma8067
    @melatgirma8067 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነው የማደንቅሽ ❤አየሰማሁ ሳይሆን መፅሀፍ እማነብ ነዉ የሚመስለኝ ደግሜ ደግሜ ነው የምሰማሽ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 ปีที่แล้ว +19

    ቲጂዬ የኔ ጀግና እናት 😘
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥሽ እሄ ታሪክ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @hananseid57
    @hananseid57 2 ปีที่แล้ว +2

    ትግስቴ ግልፅነትሽ ይገርማል በጣም አርቲስቶች እኛ ያለፍንበትን ሂወት ምታልፋ የማይመስለን ነገር አለ እና እሱን በድፍረት ነዉ ትክክለኛ ማንነትሽን ያሳየሽን እና በጣም አክባሪሽ ነኘ የበለጠ ነዉ የወደድኩሽ ከነበረኘ ላይ አላህ ሀያት ይስጥሽ ሌላ ታሪክ እየሰራሽ እንድታጫዉችን❤❤❤❤❤

  • @gebyanehmolla331
    @gebyanehmolla331 2 ปีที่แล้ว +1

    ትግስት ፈጣሪ ይባርክሽ በተለይ ስለ ጥፊው የነበረችሽ የህይወት ጉዞ ሁሉም የሚያስተምር እውነተኛ ትዳር

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 ปีที่แล้ว +10

    ቲጂዬ አንች ቅን ሴት ነሽ ቤሩት የመጣሽ ጊዜ ለሰዎች ያለሽን ቅን ልብ አይቸብሻለሁ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ አንች መልካም ሴት ነሽ የሰው ውሃ ልክ ነሽ

  • @fikremariamgebregiorgis60
    @fikremariamgebregiorgis60 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you ( My Ethiopian sister); Am from Maryland, U.S.A

  • @Eden-tc1sj
    @Eden-tc1sj ปีที่แล้ว

    Tigey በአውነት ትልቅ ትምርት ነዉ አንቺም ደግሞ መፅሐፍ ነሺ በርቺልኝ.

  • @egzabehererengayenew7548
    @egzabehererengayenew7548 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ውሃ እየቀዳሁ ለሰው ቤተሰቤን ስርዳ ነበር አሁንማ ወደ እስራኤል ሂጀ አሳለፍሁላቸው ተመስገን ጌታዬ

  • @zofanagergizat5417
    @zofanagergizat5417 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow Tgiye Adnakish negn fetari yibarksh yene konjo gobez tenkara

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁላችንም በተለያዩ ችግሮች ውስጥ አልፈና
    ነገሮች ተስተካክሎልን ደህና ደረጃ ስንደርስ
    እንረሳውና ሌሎችን ለመበደል እንሯሯጣል

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደህና መጣሽ 🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ እህቴ አርቲስት ትግእስት ግርማ በአርቲስት ገነት ንጋቱ ሼር መጣሁ

  • @rahmayimam4490
    @rahmayimam4490 ปีที่แล้ว +1

    ወርቅ የሆንሽ ሴት አላህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ❤❤❤

  • @kibrieonlineentrepreneur2572
    @kibrieonlineentrepreneur2572 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Tgye. Your story so impressed me.

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 ปีที่แล้ว +11

    We Ethiopians do not like to tell about our history only about our success.
    Tegi, you are my hero ❤ to tell us your story
    May God be with you 🙏 and bless you with more success.

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም አድናቂሽ ነኝ አችያለፍሽበትን መገድ ሁላችንም አልፈናሌ ስለማንናገር እጅ

  • @tene3788
    @tene3788 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ በጣም ደስ ነው የሚል

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የሚል ፕሮግራም .ግርግር የሌለበት አስተማሪም ቁም ነገር አዘልም ነው። በርቺ .ፕሮግራምሽ እንደጅምሩ በጨዋነት እንደሚቀጥል ተስፋ አለኝ!!!

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 2 ปีที่แล้ว +3

    ቲጂዬ የኔ ጀግና በጣም አድናቂሽ ነኝ ደግሞ ግልፅነትሽ ደስ ይለኛል ሁሉም ሰው ብዙ ነገር አሳልፎ ነው ለቁብነገር የሜደርሰው የሳለፈውን ነገር ገን አይናገርም እንዳንች በእምነትሽም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ

  • @tsionaklilu8756
    @tsionaklilu8756 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow what a story😲 አፌን ከፍቸ ነው ያዳመጥኩሽ🙌 እኔም እንዳንች ስራ ወዳድ ስራ የማልንቅ አባቴን ለማስደስት ስል ያልሰራሁት የለም የኔ ልዩነቱ ተቀጥሬ ሳይሆን የራሳችንን ስራ ነው። ግን ሁሌም የምኮራበት መስራት እንደሚያስከብር ያወኩበት ለዛሬ ማንነቴ ጎልቸ እንድታይ ያደረገኝ ታሪኬ ነው።

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 ปีที่แล้ว +5

    ቲጂዬ የሆነ መፅሀፍ ምታነቢልን ነው የመሰለኝ የእውነት ጀግና ነሽ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 ปีที่แล้ว +6

    ቲጅ እኔ በጣም የምትገርሚኝ የምታስተምሪኝ የሂወት ተሞክሮሽ ኮፊደንስሽ የዋህነትሽ ግልፅነትሽ ቀሪ ዘመንሽ ድንግል ትባርክልሽ እኔ ብዙ ተማርኩኝ ክበሪልኝ እኔም እስከዝች እድሜዬ ያልሰራዉት የለኝም የቀን ስራ አዲሳባ የሰዉ ቤት ሆቴል ወጥቤት አሁን ሀረብ ሀገር ነኝ እናቴ በኔ ደስተኛ ናት ተመስገን ጥር ላይ ወደ ሀገሬ መጥቼ ትዳር ለመያዝ አስቤያለዉ ቸሩ እግዚአብሔር ይፍቀድ ❤❤❤❤❤

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 2 ปีที่แล้ว +1

      Geta yerdash le hageresh yabkash.

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 2 ปีที่แล้ว +1

      Geta yerdash le hageresh yabkash.❤❤❤❤

    • @ahmedalmazmi9895
      @ahmedalmazmi9895 2 ปีที่แล้ว +1

      Lideta hasabshin tifetsimilshi

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 2 ปีที่แล้ว

      @@tsigenigatu3922 አሜን አሜን አሜን ዉዴ❤❤❤🌹🌹🌹

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 2 ปีที่แล้ว

      @@ahmedalmazmi9895 አሜን አሜን አሜን ዉዴ❤❤❤❤😍😍😍🌹

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔቆንጆ ቲጂዬ እንች ቅን ሴት ነሸ ውድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @aberashgebrie8373
    @aberashgebrie8373 ปีที่แล้ว

    እድሜናጤና ይስጥሽ ቲጂ

  • @abenezertasew485
    @abenezertasew485 2 ปีที่แล้ว +7

    ባሳለፍሺው ከባድ ጊዜ እና በጥንካሬሽ ተደንቄያለሁ! በጣም የገረመኝ ግን ታሪኩን እንደወረደ ያወራሽበት ድፍረትና ግልፅነትሽ ነው.👍👍

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ያሳለፍሽውን በትውስታ አሁን ማሰብሽ መልካምነት ነው የሁላችንን ታሪክ ውስጥሽ አለ እግዜአብሔር ይጠብቅሽ💐💐❤

  • @fikirtetegene596
    @fikirtetegene596 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነዉ የምወድሽ የማደንቅሽ ቲጂዬ ያሳለፍሻቸዉ ታሪኮችሽ ትልቅ ትምህርት እየሰጠን ነዉ

  • @እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ
    @እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ሰው ታሪክ አለው

  • @fdf2088
    @fdf2088 2 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ውድድ እኮ ነው የማረግሽ የሰው ልክ ነሽ የሰፈሬ ልጅ ምርቃት እወዳለሁ ብለሻል መድሃኒአለም ቤተሰብሽን ይባርክልሽ አሁንም ትልቅ ሁኚ ካፌ ዶልቼ እኔም ሰርቻለሁ እቴትዬ እጅግ መልካም ሰው ናት ልክ ነሽ ቲጂዬ ከ 16 አመት በፊት ነው እኔም የሰራሁት እቴትዬን ግን ሁሌም አረሳትም የምትወደድ እናት ናት እቴትዬ ባለሽበት ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ጸዲም መልካም ሰው ነበርሽ የቴቴ እህት ልጅ መልካምነት ከሰው ልብ መቼም አይጠፋምና መልካም እንሁን ሁላችንም

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 2 ปีที่แล้ว +4

    ቲጂዬ ሠላምሽ ይብዛ

  • @hanaayalew4816
    @hanaayalew4816 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ውድ በጣም አከብርሻለው እወድሻለው ፈጣሪ አሁንም ፈጣሪ ከፍ ያድርግሽ

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw9735 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እግዚያብሄር እድሜናጤና ይስጥሽ በፊት እጠላሽ ነበር ማለትም ሞልቃቃ ሰው እምትንቂ ስለምትመስይኝ ነው በተለይ በፊት ከአብራር ጋር በሰራሽው ድራማ ከዛ በራስሽ TH-cam የልጆችሽን የእግር መተጣጠብ ስርአት ስትናገሪ ትልቅሰውና ስርአት ያለሽ መሆኑን አወኩ አሁን እወድሻለሁ100%።

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይ ትጂዬ የኔ መልካም ታሪክስምሽን ስሰማ በእውነት የኔ ሂወት አስታወስኩት በእውነት አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን አለኝ እየሰራሁ ነው ነገር ግን አሁንም ነገሮች አልስተካከልልኝ አሉ እዲስተከከሉልኝም እጥራለሁ ከ እግዚአብሔር ጋ

  • @foziyayimer5667
    @foziyayimer5667 2 ปีที่แล้ว +2

    ቲጂ በጣም ጎበዝ ታታሪ ልጅ ነበርሽ በደንብ አውቅሻለሁኝ በጣም ፈጣን ነሽ ዘበኛ ሰፈር ትመስክር አራት ኪሎ አካባቢ ካፊ አስተናጋጅነት ስትሰሪ ወደ ትወናው የመራሽ ይመስለኛል

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 2 ปีที่แล้ว +1

    ቲጅ የኔ ፍቅር ስወድሽ የኔ ኣይነት ታሪክ ነው ያለሽ ችግር ክፉ ነው ኣስለቀስሽኝ እፍፍፍ ምን ኣይነት ደግ ሰው ነሽ የኔ ብሩክ

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 2 ปีที่แล้ว +2

    Yena mare tebark

  • @senaittsegaye4561
    @senaittsegaye4561 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አሁንም ካለሽበት ከፍ ያርግሽ ስራ ሳትንቂ ለቤተሰቦችሽ ያደረግሽውን እመቤቴ እየከፈለችሽ ነው

  • @tigistbekele1581
    @tigistbekele1581 2 ปีที่แล้ว +1

    Tgyeeee betam Nw yemadenksh tenkara set nesh fetari edmena tena ystesh Yene misale

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ዉብ ልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 2 ปีที่แล้ว +2

    ይቀጥል እማኮ ደስ የማል ታሪክ ነው

  • @tigistdemile9580
    @tigistdemile9580 2 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂዬ ፋዘር ቤት አውቅሻለሁ አብረን ተምረናል ግን በአሁኑ ስዓት በአርት ውስጥ አይደለሁም በጣም ነው የማደንቅሽ እሄን ሁሉ ፈተና አልፈሽ አሁን ላለሽበት ትልቅ ቦታ በመድረስሽ ያንች ታሪክ ለብዙሆች ትምህርት ነው አከብርሻለሁ ገና ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታላይ ደርሰሽ ላይሽ እመኛለሁ በርች ቆንጃ ❤❤❤

  • @marimamarima4951
    @marimamarima4951 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት እኔ በቅርቡ 2009 ለይ ታመሰሳይ ታርክ አሰልፌለው ወለህ ይመሰሳለል ታርካችን

  • @hiruthgedilu8764
    @hiruthgedilu8764 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ 🙏🙏🙏

  • @almanal4373
    @almanal4373 2 ปีที่แล้ว +1

    ቲጅየ አድናቂሽነኝ ማ ንምሰዉታሪክአለዉ ጎበዝነሽ

  • @kokobaadena8428
    @kokobaadena8428 2 ปีที่แล้ว +1

    የምር ጀግና ሴት ነሽ በተለይ በኮፊደስ ያሳለፍሽውን ማውራትሽ ጠካራነትሽ ነው ብዙ ሰው ትልቅ ደረጃ ሲደርስ የመጣበትን ያሳለፈውን መናገር አይፈልጉም

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 ปีที่แล้ว

    Woww mashalhe T.g yebase wededkushe

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    Tegiy tenksra set nesh egizabeher Regime edema ketena gar yesitachu kemola betsbochish gar betam astemar new❤❤❤❤🙏

  • @hareggebre
    @hareggebre 2 ปีที่แล้ว +8

    ቲጂዬ በእውነት ግልፅነትሽ በጣም ይደንቀኛል አንቺ ያሳለፍሻቸው ሁሉ በሁላችንም ህይወት ያለፈ ነው እኛ ለቤተሰብ ማገልገል ያስደስተን ነበር የዛሬን አያርገውና ጎሽ ጎበዝ ከተባልንማ አቤት የኔ ቆንጆ ወደሃላ መለሽኝ ኑሪልን ፣❤️👏👏👏

  • @haymacookingstyle9533
    @haymacookingstyle9533 2 ปีที่แล้ว +1

    ትግስትዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ተከታታይሽ ነን አኔም ከፍቻለው ስብስክራይ አርጊልኝ

  • @betelhemmekonnen9764
    @betelhemmekonnen9764 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow tg hula sayeshi 7th grade aberen nebere yetemarnew fasil temeretebate Ena Yana betam techawache neberesh ahunem endezaw tarekeshi yasazenal gean dessem yelale wanawe hulume alefo ezi severest betelye betam yasedesetal betam tenkara neshi egzabhare chemero yebarekeshi

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጃ ዋው በጣም ይገርማል

  • @susubintseid1021
    @susubintseid1021 2 ปีที่แล้ว +4

    ቀጣዩን በፍጥነት ጣፋጭ አስተማሪ ታሪክ ነዉ ቲጅዬ

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 2 ปีที่แล้ว +1

    በርች ቲጅዬ

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ሰዉ አሁን ያለበትን እንጂ በፊት የነበረዉን አይናገርም ግልፅነት እና ብርታትሽ አሁን ላሉ ወጣቶች ስራን መናቅ እንደማያስፈልግ ትምህርት ይሰጣል።

  • @hanatlihaun4065
    @hanatlihaun4065 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ቲጅዬ በጣም ነው የምወድሽሽሽ

  • @titialexander5803
    @titialexander5803 2 ปีที่แล้ว +1

    My love ❤ ❤ 💖 💖 💖 💖

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ቲጂዬ ጨዋታሽ ሲጥም የኔ ደርባባ🥰

  • @yonael-jv8vo
    @yonael-jv8vo 2 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂዬ ምርጥ የሰፈሬ ልጅ ሁሌም እኮራብሻለው በተለይ የትምርት ቤቱን የገለፅሽበት መንገድ ይገርማል! እርግጠኛ ነኝ ሁላችንም እዛሰፈር አድገን ትቅደም የጨረስን ልክ አንቺ እንዳልሽው ነበር የምንገባው ትምርት ቤት :: ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gideyhi
    @gideyhi 2 ปีที่แล้ว +2

    Tgye zare yetebarekshewko yezan gize lifatena betesebshen lemasdeset yekefelshewn waga geta asbolsh new legeta kibir yalefshbetebena geta yeredashn Menged seletenagersh des bilognal we Ethiopians have a very difficult character. we want to show only where we are today . But it is blessings to tell others how the Lord was protecting you everywhere, starting giving you the motivation to work hard and change the life by yourself. Egziyabheren selanchi amesegnewalhu 🙏🙏🙏🙏

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የባርከስ እስተዋይ ስው ነሽ

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow Tg your story is like my sister 🙏🙏👏🙏👏 specially about Enjera gagresh school seteheji esuam endanchi neberech

  • @eh9850
    @eh9850 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደዚህ የእውነት ህይወት ታሪኩን የሚናገር ስው የመጀመሪያዋ ትመስይኛለሽ:: መአዛ ግን ምን አገባትና ነው ሃያ ብሩን ያስቀነስችብሽ?

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይትጅየ አችንስ ሽግዜ ሼር ሰብስክራይብ ባደርግልሽ ደስ ባለኝ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ትጌ ለካ ጠላው ነው የሆድ የሆድሽን የዘረገፍሽው የሚገርምሽ እግዚአብሔር በሚያውቀው አልወድሽም ነበር የሆነ ድራማለይ ለምለም ሆነሽ ስርተሽ ልጄ አንቺን ሲያይ በጣም ስለሚፍራሽ ይጮሀል በዛ ነው መስለኝ አልወድሽም ዛሬ ግን ለምን እንዳየሁሽ አላውቅም ታሪክሽን ስስማ ወደድኩሽ

  • @meskerammeskeram8500
    @meskerammeskeram8500 2 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂዬ የኔቆጆ አድናቂነኛ

  • @shewaleg3219
    @shewaleg3219 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት ትክክል

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 2 ปีที่แล้ว +4

    በየቤቱ ለካ ችግር አለ,ለካ እኔ ብቻ አይደለውም ወይ ግሩምምምምምም 🤔🤔🤔አቤት ያለፊ ነገር ሲያልፍ ሲወራ ደስ ይላል ❤😂 ሲኖርበት ግን ወይ ሲያንገፊግፍ ችግር አፈር ብላ. እር እግዛብሄር ኢትዮጵያውያን አስባት.ትጄየ ተባርኪ ስወድሽ❤😂

  • @SofanitSofanit-ol6gt
    @SofanitSofanit-ol6gt 7 หลายเดือนก่อน

    Wow tigiye aglaltsshin nw medalist

  • @akewakwalelegn6131
    @akewakwalelegn6131 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ሞጃ የወደፊቱ ታዪቶሽ ነው ሞጃ ያለኔ የለም ላልሽው ነው አሁንም የቅን አምላክ እንኳን የክብር ማማ ላዪ አስቀመጠሽ

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ህይወት ግን ሁሉም ያልፋል የማይልፍ ነገር የለም ዋናው ነገር ያለፍንበትን ህይወት ያለ መርሳት ነው

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว +1

    Tijye konjo Egziabher edmi ena tena yistelen tu es dorables gobz set neshe

  • @emuyawalelu7504
    @emuyawalelu7504 2 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂ ጀግና ነሽ እግዚአብሄር አሁን ካለሽበት ስኬት የበለጠ ይስጥሽ

  • @medimt1285
    @medimt1285 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ፍልቅልቅ ቲጂየ ስወድሽ

  • @mulu1621
    @mulu1621 2 ปีที่แล้ว +3

    ክፉዎች የሰሩብን ጠባሳ ባይሽርም ግን ለእኛ ጥሩ ትልቅ ትምህርት ነው ጥንካሬ ነው ቀጣይም እንጠብቃል የምወድሽ

  • @munasabdella8701
    @munasabdella8701 2 ปีที่แล้ว +1

    Allah work yalbsish ehete tebarki lege yutalesh

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 2 ปีที่แล้ว +1

    ይመስጣል። በርቺ እሙ። ሁለት ቦታ ሼር አድርጌዋለሁኝ። ቅኖች አይጠፋም።

  • @furtegere1981
    @furtegere1981 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁላችንም ያለፍንበት ግዜ አስተወሽን 🥰🥰🥰

  • @elshadaydebebe737
    @elshadaydebebe737 2 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ ደስ ስትይ

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው በርቺ እህት

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 2 ปีที่แล้ว +1

    I love you my sweet you are special person ❤️ 💛 💗

  • @selamAragie
    @selamAragie ปีที่แล้ว

    ጀግናዋ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfahawoldu6000
    @asfahawoldu6000 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር እፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭❤❤

  • @ጩናጌታቸው
    @ጩናጌታቸው 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ የኔ መልካምና ጎበዝ በ180 ብር ፌት

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ቲጅየ የመጨረሻው ግን አልገባኝም እነየቱን ሰሞች?ማአዛን ማለትሽ ነው

  • @netsanetsolomon2997
    @netsanetsolomon2997 2 ปีที่แล้ว +1

    my Love 👑💗💗💗💗💗

  • @rawdahussen7035
    @rawdahussen7035 2 ปีที่แล้ว +2

    WOW, Artist TG you made me cry I have so many similar stories like yours what a wonderful story and keep the hard-working habit you are an iron lady!

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว +1

    በዛን ጊዜማ ብዙ ነበር ግን እንድህ አይነት ሕይወት ያሳለፍሽ አትመስይኝም ነበር

  • @ፀዳል
    @ፀዳል 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ሰዉ ያሰለፈዉ ብዙ ነገር አለ እኔም ያልሰራሁ ት የለም. የሚገሮመኝ አልችልም የምለዉ ስራ የለም ሁሉንም እችላለሁ ነበር. ይገርመኛል. የቀን ስራ በ7ብር. ሰርቻለሁ.

  • @makitaye4111
    @makitaye4111 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ 👍🏾 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነሽ

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 2 ปีที่แล้ว +2

    tgዬ part two ቆየ እኮ ‼️

  • @phillymuhammad4170
    @phillymuhammad4170 2 ปีที่แล้ว +1

    Tg my favorite artist in Ethiopia 🦋🥰

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 2 ปีที่แล้ว

    Tiki.yene.konjoo

  • @deborahcroft2876
    @deborahcroft2876 2 ปีที่แล้ว +1

    Nice video. The. Commercial just said emerge.

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว +1

    ቲጅየ ጠካራ ጎበዝ ሴትነሽ በውነቱ

  • @damakesh5196
    @damakesh5196 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤