አሁንም ማህበረሰቡን አትስሙ - Sekela Talk Show - Tigist Girma - @abbay-tv ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 139

  • @ameleworkhailu6257
    @ameleworkhailu6257 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ማንያዘዋል ከንግግሩ በላይ ይሄንን ሁሉ የህዝብ ምክንያት አልባ ጥላቻ የሚችልበት ትከሻው ያስገርመኛል።በርታልኝ ማኔ

  • @aymenoseman8267
    @aymenoseman8267 2 ปีที่แล้ว +8

    ብሮና ቲጂ አላህ ይጠብቃችሁ ምርጥ ኢትዮጲያውያን

  • @Rezene12
    @Rezene12 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ሳይሰስት በልግስና ሰቶሀል!!! If God is for you who can be against you////// stay blessed.

  • @daniboy577
    @daniboy577 2 ปีที่แล้ว +5

    ማኔን ያቀረብሽው የሆነ የገባሽ ነገር ስላለ ነው ... እውነት አለሽ ይሄ ልጅ በጣም የሚገርም ሰው ነው .. የሚናገረው ሁሉ እውነት ነው .. እናመሰግናለን

  • @Ekr348
    @Ekr348 2 ปีที่แล้ว +11

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሰላምፍቅር ያምጣልን

    • @milliemedia7965
      @milliemedia7965 2 ปีที่แล้ว +1

      It is a great Speech For the understood

  • @addisentertainment1076
    @addisentertainment1076 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ማህበረሰብ ንቃተ ህሊናው ገና ነው በቃ ገና ነው የመረዳት አቅማችን ገና ነው ደንዝዘናል

  • @samm5903
    @samm5903 2 ปีที่แล้ว +4

    ከተናገረው ጥሩ ጥሩውን ወስጃለሁ thank you bro

  • @dessiewollo2609
    @dessiewollo2609 2 ปีที่แล้ว +6

    ማኔ ሀሳብህ ጥሩ ነው 🙏
    ነገር ግን ጥልቅ እውቀት እና የንግግር ጥበብ እንዲሰጥህ ጸልይ 💫

  • @Ritarita-bb7mj
    @Ritarita-bb7mj 2 ปีที่แล้ว +1

    You are the best Thank you 🙏manya

  • @danielrussom2814
    @danielrussom2814 11 หลายเดือนก่อน

    ቲጂ እህቴ እንደምን አለች ❤
    መጀመሪያ ሁሉን የሚቻለው እግዛአብሔር አምላክ በስራሽ እንዲያስተካክልልሽ በትዳርህ ንሮሽ ይጠብቅሽ በበለጠ በግሞ ጤና ይስጥሽ 🎉🎉
    ቀጥየ ደግሞ እኔ ያንቺ አድናቂ ነች 👌 ጀርመን አገር ነዋሪ ነኝ በጣም ነኝ የሚወድሽ የማክብርሽ ምክንያቱም እኔ ራሴ እንዳንቺ ብጣም ነው ሰው የሚወድ የሆነ ይሁን አንቺ ደግሞ ሰው ሲመጣ አቀባበልሽ አክብሮት ሳቅሽ 😂😂😂 በጣም ነው ደስ የምለኝ እግዚአብሔር ያኑርሽ አደራ ጠባይሽ እና ሳቅሽ እንዳትቀይሪ አደራ መልካም ቀን ❤❤

  • @ephremkedir5001
    @ephremkedir5001 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ።

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሮ አንድ ምክር ልምከርህ ኢንተርቪው ስትደረግ የተጠየከውን በአጭሩ እየመለስክ ብትሄድ አዳማጩም ይረዱሀል።
    አንተን ግን የፈለከውን እና ያልተዘጋጀህበትን ከልክ በላይ እያወራህ አዳማጮችህን ታደነጋግራቸዋለህ።
    በድምሩ የምታወራው ነገር ሁሉ አለም ካንተ ሐሳብ ውጪ ወደ ፊት እንደማትራመድ አድርገህ ማቅረብ ትወዳለህ።
    እባክህ አስብበት

  • @wechecha
    @wechecha 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የገባው ነው:: ባይጮህ አሪፍ ነበር::

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁሉም ሰው አላማ የሌለው ህይወት ነው የሚኖረው ብሎ ማጠቃለል አይከብድም ወንድማችን?

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 ปีที่แล้ว +15

    ካድሬ ይዘሽ መጣሽ 😅🤣😅🤣

  • @MimiAtoZ88
    @MimiAtoZ88 2 ปีที่แล้ว +1

    Maneyeee Allah yetebekeh kehulum kefu neger. Ethiopia really need more people like you.

  • @nigatmereja4527
    @nigatmereja4527 2 ปีที่แล้ว +2

    ማኔ 💪💪💪

  • @ሊዱያርሴማ
    @ሊዱያርሴማ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማኔ አተን ስሰማ ጭቀቴን ሁሉ እረሳለሁ የምትገርም ሰው ነህ እኔ አተን የማቅህ በፌስቡክ ነበር በጣም ነው የሚገርመኝ ብቃትህ መንፈስ አዳሽ ብየህ አለሁ አሁንም ፈጣሪ ይጨምርልህ ተባረክ 👌👌👌👌👌

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 2 ปีที่แล้ว +2

    I love እዳነች አበቤ በለን ጀማሪ እብድ መስማት ያሰለቻል ጩከት ብቻ

  • @samuelhj4074
    @samuelhj4074 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቅፍፍ እሚለኝ ሰዉ እምታቀርቡትን እየመረጣቹ ጤነኛ ሰዉ አየደለም

  • @ethiopiajustnow8417
    @ethiopiajustnow8417 2 ปีที่แล้ว +3

    u r super

  • @zeday5334
    @zeday5334 2 ปีที่แล้ว

    አላዋቂነትን ፣ ድፍረትን ፣ ጥራዝ ነጠቅነትንና ባዶነትን በጩኸት የሚሸፍን ግለሰብ ! ወቅታዊ የሃገሪቱ ሁኔታ ይህንን ግለሰብ ይመስላል። አዋቂዎች ዝም እንዲሉ ተደርገው ኢትዮጵያ እንዲህ ያለ ሽቅብ ሽቅብ የሚያሰሸብል ነገር እንድታዳምጥ ሆናለች።

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 2 ปีที่แล้ว +2

    ቲጂየ በሳቅ ገደልሽኝ እኮ እእ ብቻ bro ሳይልሽ በመቅረቱ ገርሞኛል

  • @adoniasandargusiyoum194
    @adoniasandargusiyoum194 2 ปีที่แล้ว +2

    He's absolutely right ✅️ 👏

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 2 ปีที่แล้ว +2

    Tabaraku innamaseginalen Mane ina Tig 🙏💖❤️💕🇪🇹

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 2 ปีที่แล้ว +8

    ቲጂ ምነው ደሞ ሰውነትሽን ክፍት ኤግሽው? አንቺ እንኳን ጎበዝ ነበረሽ!!

    • @oneworld3823
      @oneworld3823 2 ปีที่แล้ว

      ገና ጭኗን ትከፍተዋለች የሚዲያ ሰው አይደለች?👎👎👎

  • @bewketumisganaw4309
    @bewketumisganaw4309 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለትዳር ያወራህዉ በትክክል👏👏👏👏👏👏

  • @ኤፍታሔ-ገብረህይወት
    @ኤፍታሔ-ገብረህይወት 2 ปีที่แล้ว +1

    wow🥰😍 u r Amazing****man

  • @Asther567
    @Asther567 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek yene wendim gin man yisemahal sewuko bemidirawi guday teshenifo amlakun erestoal ahun yanten hasab endemogninet yikoteral

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 2 ปีที่แล้ว +5

    ብዙ ከማውራትህ የተነሳ እየሳትክ ነው bro
    ተፈጥሮን ማድነቅ ተፈጥሮአዊ ነው ግን ዛፍን ማቀፍ ምናዊ ነው Bro

  • @semmuse9171
    @semmuse9171 2 ปีที่แล้ว +3

    ቲጅምነውሰውአጣሽዴየኔቆንጆ

  • @fitsumawol6656
    @fitsumawol6656 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ምክር።ግን ገብቷችዃል?ተቀበሉት ሁሌም ጌታን ልባችሁ ውስጥ አድርጉት ሌላው ቀላል ነው ።

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ወደ እስቱዲዮ በደህና መጣ ቢሮ

  • @elianahenok7639
    @elianahenok7639 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰውዬው ግን ለምን ይጮኻል? ??????? እኔ ሰው ሲጮህ መስማት ይደክመኛል።

    • @madenaabuseraj5078
      @madenaabuseraj5078 2 ปีที่แล้ว +1

      ማርያምን እኔ ጭራሽ አይገባኝም ምን እንደሚል አይሰማኝም እሚጮህ ሰው

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 2 ปีที่แล้ว

    You are incredibly 👏🏽

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 2 ปีที่แล้ว +4

    ብሮ ቲጅጋር መተህ ነው??

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 ปีที่แล้ว

    Tebarke bebzoooo 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 ปีที่แล้ว +1

    Yemetamnwe amlke ahonem yerdahe 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @abdulfetahseid8240
    @abdulfetahseid8240 2 ปีที่แล้ว

    ምኑን ጭባ ነው ያቀረብሽልን። ንግግሩ ሳይሆን ጩኸቱ ነው የማያስተኛው።

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የተሰጠህ ብቃት ከ100% 1% ቢሰጠኝ ብዬ እመኛለሁ ማኔ ቲጂዬ❤

  • @gashawasfaw4839
    @gashawasfaw4839 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ሰው ይገርመኛል ሰውን በእራሱ ብቻ የሚለካ

  • @ethiopiajustnow8417
    @ethiopiajustnow8417 2 ปีที่แล้ว +1

    tg pls hule yigabezi pls pls ....betam liyu sewu new

  • @berhanualemu
    @berhanualemu 2 ปีที่แล้ว

    የእብዶች ፕሮግራም ላይ የተጋበዘ የእብዶች አለቃ።

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ የሚገርመኝ የሆነ አዲስ አለም ሊፈጥሩ የሚሮጡ ነው የሚመስሉኝ እብድ ሁላ ትመስሉኛላቹ እናነቃለን የምትሉ ሰዎች የማዝነው ደሞ መጨረሻቹ እምነት የለሽ እግዚአብሄርን መካድነው

  • @betetomass9463
    @betetomass9463 2 ปีที่แล้ว +3

    ግን ሚጮኸ ለምድነው ሳይጮኽ እስማልን

  • @adambosat238
    @adambosat238 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀስ፣ ብሎ፣ አይወራም፣ ይህ፣ ሰው?
    ተፈጥሮ፣ የሚወድ፣ሰው፣ አይጮህም ፣ቀስ፣ ብለህ ፣አውራ፣ ፣
    እራሱ፣ መንቃት፣ እና፣ መማር፣ አለባት፣
    ይህ፣ የገደል፣ ማሚቱ፣ ሆነ፣ እኮ?

  • @sabelamena8135
    @sabelamena8135 2 ปีที่แล้ว +4

    Waw maneya

  • @topianaa
    @topianaa 2 ปีที่แล้ว +1

    አውርቶ አደር

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 ปีที่แล้ว

    Amlke yetbekhe 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @workneshbelda9498
    @workneshbelda9498 2 ปีที่แล้ว

    ምንድነው የሚጮህው አጠገቡ አየደለች እንዴ የለችው አረ ሲያሥጠላ 🙄🤔

  • @FujairahTawein-rn8ib
    @FujairahTawein-rn8ib 10 หลายเดือนก่อน

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሮ አትጬህ እረጋ ብሎ ማውራት ልመድ

  • @melkam5005
    @melkam5005 2 ปีที่แล้ว

    ግን የቪድዬ ድምፅ በደንብ አይሰማም

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yohannesalemayhue9333
    @yohannesalemayhue9333 2 ปีที่แล้ว

    Marriage is a choice not required by God!.

  • @DerejeShibiru
    @DerejeShibiru 6 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @bewketumisganaw4309
    @bewketumisganaw4309 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏

  • @halimaali1989
    @halimaali1989 2 ปีที่แล้ว +8

    እረ እኔ ጆርዬ ደነቆረ ድምፅ መቀነሻ የለውም እዴ እዚች ላይ ብቻ አንተም ንቃ

    • @tigistmerin
      @tigistmerin 2 ปีที่แล้ว +3

      ሞባይልሽ ወይም የምታይበት ነገር ድምፅ መቀነሻ የለውም??

    • @eyaminosbirhanu6791
      @eyaminosbirhanu6791 2 ปีที่แล้ว

      @@tigistmerin አይመጣጠንማ ከስልካችን ስንቀንስ የጠያቂዋ ደሞ አይሸማም እኮ 😜😜😜

    • @God_is_love_21
      @God_is_love_21 2 ปีที่แล้ว +1

      @@eyaminosbirhanu6791 ሁሌም በውጤተኞች ሰው ላይ ማውራት የቅናት ምልክት ነው 😊

    • @eyaminosbirhanu6791
      @eyaminosbirhanu6791 2 ปีที่แล้ว

      @@God_is_love_21 እንግዲህ ሰው እንደ እውቀቱ ነው ሰውን የሚመዝነው ላንቺ የስኬት ጥግ እሱ ይሆናል ለእኛ ደሞ ጩኸቱ ጆሮ ከማደንቆር የዘለለ ቁም ነገር የለውም🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 2 ปีที่แล้ว

      @@tigistmerin ጥሩ ጥያቄ👍

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 2 ปีที่แล้ว +1

    ለኢትዮጵያ ማድረግ የምትችለው ማደንቆር ነው ኧረ ለመሆኑ ስንተኛ ክፍል ነህ ?

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 2 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ በእግዚአብሔር ድምፅህን ቀንስ አይሰማም ይረብሻል

  • @msakrhfmsakrhf
    @msakrhfmsakrhf 2 ปีที่แล้ว +1

    🤭🤭🤭🤫🤫🤫🙆‍♂️🤦‍♀️

  • @mohammedhassen1701
    @mohammedhassen1701 2 ปีที่แล้ว +2

    ምነው ምነው ተንሰፍስፈን ስንወድሽ።
    ብለሽ ብለሽ እብድ ትሰበሰቢብን ጀመር ❓
    ለአሁኑ አፋ ብለንሻል ከዚህበሁዎላ አደራ እብድ አታምጭብን ካመጣሽም ከ 3 ደቂ ቃ አይብለጥ።

  • @habtamumekonen4536
    @habtamumekonen4536 2 ปีที่แล้ว

    ke eraseh gar aydelehem biiiro erasehen adaaaamet ebakeh be mechoh aydelem yeminekaw duketaam

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 2 ปีที่แล้ว

    እና እንዳንተ ያለውን ስኬትን በቁስ ብቻ የሚለካ ስርዓት እና ባህልን እነደ ሃላቀር የሚመለከት እንሳማ ሆሆሆሆሆ

  • @ሰላምለአገራችን-ሸ1ረ
    @ሰላምለአገራችን-ሸ1ረ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ይሄ ሰው የማይገባኝ ማነቃቃት ነው ወይስ ስድብ ነው ? ኮታር ረሃብ አለ ይላል ዳቦ የሚጣልበት አገር ነው ሁሉም እንደ እኔ ያስብ የሚል ማነቃቃት አይገባኝም

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu2491 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህንን እብድ ከየት አመጣሽብን በናትሽ

  • @truthprevailed4006
    @truthprevailed4006 2 ปีที่แล้ว +1

    I think yoou have some confusion....

  • @mihretabraha3828
    @mihretabraha3828 2 ปีที่แล้ว

    Ere anchi arogit eyetegelaletsh new bakish

  • @asterawoke444
    @asterawoke444 2 ปีที่แล้ว +1

    Yihe lej gin saychoh mawurat aychelem??? Ufff adkem neger new

  • @amanuelhailye9061
    @amanuelhailye9061 2 ปีที่แล้ว

    አንቺ challenge አድርገሽ መጠየቅ ነው እንጂ ፈራሽው እኮ ለነገሩ ሲጮህብሽ ምን ታደርጊ

  • @oneworld3823
    @oneworld3823 2 ปีที่แล้ว

    በእርግጥ አማኑኤል ሆስፒታል ስራ እንዳቆመ እናውቃለን ነገር ግን አማራጭ ሊፈለግልህ ይገባ ነበር ለነገሩ ካንተ በሽታ ጋር የሚዛመድ ሆስፒታል አይኖርም ጋንጃ የሚስቡት ራሱ ራሳቸውን በደንብ ያውቃሉ አንተ የምታጨሰው ነገር ወይም የሚያጨሱብህ ነገር ከየትኛው የእፅ አይነት ውስጥ እንደሚመደብ አላውቅም ጠያቂዋ ደግሞ የባሰባት ገልቱ ናት የሀብታም እና የባለስልጣን ቁላ መጥባት እንደዚህ ያደርጋል እንዴ?🤔🤔

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ማኔ እውነትም አልነቃህ ሠው አነቃለሁ ብለህ አተ እራሱ ተኝተሀል የባለፉት የተፈቱ ሽማግሌዎች ተብለው ሲፈቱ ታዲዎሥ ታንቱ የታሠረ ለምን ይሆን ባክህ ?? ሲቀጥል አባቴ ቢሆን ህዝብን ከበደለ ካሠቃየ ለምን እጥሮጦሥ አይወርድም የቆመው እኮ ለህዝብ እጅ ለግለሠብ አይደለም አባቴ ነው ብዬ እያጠፋ አላዝንለትም ብቻ ፓለቲካ ሣይገባህ አደበላለከው

  • @abdulfeteha6808
    @abdulfeteha6808 2 ปีที่แล้ว

    ማደቆር ወይስ ማነቃቃት???

  • @eyaminosbirhanu6791
    @eyaminosbirhanu6791 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ሰውዬ በጩኸት እና በመወራጨት የሚመጣ ለውጥ የለም ረጋ ብለህ አውራ 😏😏

  • @daribeasnake3463
    @daribeasnake3463 2 ปีที่แล้ว +1

    Abeet wAree alabih anta sew tultula

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 2 ปีที่แล้ว

    Ayeeeee betam sew akribesh moteshal.

  • @Me-li5pq
    @Me-li5pq 2 ปีที่แล้ว +1

    ደንቆሮ
    አንተን ብሎ አነቃቂ
    የሚያሳዝነው አንተ ያችን 100 ብር ለመልቀም ስትለፈልፍ የሚሰማህ ጀዝባ

  • @yaredbezu6861
    @yaredbezu6861 2 ปีที่แล้ว

    Tewodros ena yehonesen kidme teketelun azebarekeshiw anekakiw

  • @demisewdamitew9309
    @demisewdamitew9309 8 หลายเดือนก่อน

    አትጩህ ባክህ! ሲያስጠላ!!!

  • @kassagoraw
    @kassagoraw 2 ปีที่แล้ว

    ለመሆኑ አንድ እንኳን መልስ ተመልሷል?

  • @abiynasti6198
    @abiynasti6198 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰው አተሽ ነው

    • @ፍቅርLOVE
      @ፍቅርLOVE 2 ปีที่แล้ว

      😆😆😆😆😆

    • @mahletabera3504
      @mahletabera3504 2 ปีที่แล้ว

      Tigiye Endet chaleshew chuhetun, eg/ zehaber kanchi gar yehun. Zem Asebalesh eko lol

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 ปีที่แล้ว

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 2 ปีที่แล้ว +4

    ማንያዘዋል አንተ ጀማሪ እብድ

  • @samuelkebede9466
    @samuelkebede9466 2 ปีที่แล้ว

    Weyeñi tig gurawen aferesew

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 2 ปีที่แล้ว

    እብድ አይባልም .. የአምሮ ታማሚ ነው እሚባለው እኮ ማኔ ተው ብራዘር

  • @TikurSew720
    @TikurSew720 ปีที่แล้ว

    እሱ አንዴ በቁሙ የሞተ ሰገጤ ነው። ነገር ግን አንቺ እራስሽ የምታቀርቢውን ሰው የማታውቂ አንቺ ከሱ የማትሻይ ሰገጤ ነሽ። ሲጀመር የጋዜጠኝነቱ ወግ እንኳን የለሽም።

  • @yonast4637
    @yonast4637 2 ปีที่แล้ว

    Why do you always yell when you speak? There is no need to yell, as she is right next to you. Thanks to social media platforms, a person like you can become a motivational speaker without having any knowledge. Ayi mama Ethiopia!

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ስለምትጮ የነቃህ መስሎክነው የአንተን ጩህት የተኛ ህፃን አያነቃም ታዲያ እብዱነዋ ሼር ያረገህ አንዷ ለሞተ አባቴ ደብዳቤ ፃፍኩ ትለናለች አንተ ሰው አትስሙ ትለናለህ ሆ

  • @nahommelaku865
    @nahommelaku865 2 ปีที่แล้ว

    Ante ersih menkat alebih! Endante degmo bekumu yetegnito yemiyankorafa yelem. Yemitawerawin yematawik kebatari sew new. Mejemeriya ante erasih kemot kemesele enqilfih nika!!!!

  • @hayatmehdi5878
    @hayatmehdi5878 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ሰውዬ ቅዥቅዥ ያለ ነው ሸምድዶ ነው እንዴ ሚገባው ወሬኛ

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 2 ปีที่แล้ว

    Lek endanchi tera lekeskes yehone sew ametash yehe new yanchi dereja

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ይሄ ሰውዬ ጤነኛ አይመስለኝም አረ ቀስ በል ምንድን ነው እንደዚህ የሚያስጨህው

  • @ephremkedir5001
    @ephremkedir5001 2 ปีที่แล้ว

    ባይጮህ

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 2 ปีที่แล้ว

    Tg anchin betam ewedshalehu adenkishalehu. yhenin yewerede sew medrek lay makreb shame new. yhe metaser yalebet balege hig ymayawk gibregebinet yaltemare ye abugida shifta new. min bilachihu new yemitakerbut? min serto new? ye you tube sera new aleke. bezih sew yeminekaka kale endesuw ke ewket netsa yehone mehon alebet. anchin gin ykirta medrekun lekumneger tetekemubet ye wetete mefencha atadrgut

  • @elroe4069
    @elroe4069 2 ปีที่แล้ว

    አንተም ለድምፅህ ገደብ አብጅለት እኔ ሰው ሲጮህ ከመስማት ይልቅ ይጨቀኛል ገባህ ? 😀😀

  • @sintayehuabeb8556
    @sintayehuabeb8556 2 ปีที่แล้ว +3

    ብዙ ማውራት እንደሚያጫልልህ ታቃለህ ማንዴ አንተ እኮ ኦረዲ ልታብድ ነው

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😄😄😄😁

    • @ፍቅርLOVE
      @ፍቅርLOVE 2 ปีที่แล้ว

      😆😆😆😆😆

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 2 ปีที่แล้ว +1

    It's not worthy watching this guy I'm sorry to said that but not for me ,he is so annoying 😑 😏😏 መንፈሳዊ አይሉት አለማዊ አይሉት hey find your self bro ጩኸት ትምህርት አይሆንም

  • @timotiosayele7719
    @timotiosayele7719 2 ปีที่แล้ว

    ወይ በእንግሊዝኛ ጨርስ ወይ አታውራ ዳፍንታም

  • @leulesahilu1956
    @leulesahilu1956 2 ปีที่แล้ว

    አንተ መቼ ነቃህ እንደተኛህ እኮ ነው ብጥርቅ

  • @josephbayu4457
    @josephbayu4457 2 ปีที่แล้ว

    Nonsense