#ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 6

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሆይ ፋኖ ወገኖቸን አንተ ጠብቅልን ከላይ ሆነው የሚያስበሉንን የአማራ ሆዳሞች ልቦና ስጥልን ለሆዳቸው ሳይሆን ለሕሊናቸው እንዲገዙ አድርግልን

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +2

    እንጀራ ስበላ እንባ ተናነቀኝ ላስታ አይነቡግና መቄት ገረገራ ፍላቂት ናፈቀኝ። መዲቱ ወዳይ የወንዜ ልጅ የመቄቷ ሸጋ ፋኖነት ይለምልም አማራነት ያብብ ። የዋግ ፋኖዎችን እንጠብቃለን ።

  • @ገኒየወልደያዋ..ቀበጥ
    @ገኒየወልደያዋ..ቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +2

    አለን.አለን የኔ ውድ ጀግናይቱ ፍኖ♥♥♥♥♥♥♥

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 2 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰ፍቅርን አድለን እግዚአብሔር ሆይ 🤲🤲🤲በቃ በለን

  • @yengustube
    @yengustube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ጤና ይስጥልን ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁንልን ፍቅር አንድነት ያድለን አሜን ።አቤት ወኒ ዋው ስታምሩ !

  • @ماريج-ط3ق
    @ماريج-ط3ق 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረአመማኝኔ ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አንድአድረገን ከጎደረ