የፋኖ መሪዎችን ሳይቀር ከመቀመጫቸው ያሰነሳችው ድንቅ ድምፃዊት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 919

  • @marwasemaw4042
    @marwasemaw4042 ปีที่แล้ว +32

    እምዬ ኢትዮጵያ አይዞሽ የቁርጥ ቀን ልጆች ፍኖዎች አሉልሽ አማራዎች አሉልሽ!!!

  • @adidaeam-xh7xp
    @adidaeam-xh7xp ปีที่แล้ว +14

    ዋዉ በጣም ያምራል አንጀት አርስነው ድል ለፋኖ ድል ለተገፋውህዝብ በቅርብ ቀን አራትኪሎ ፡እንጠብቃለን

  • @zedraya8818
    @zedraya8818 2 ปีที่แล้ว +47

    ይች ልጅ አለማድነቅ ንፍቅ ነት ነው አቤት ወኒ ሁሉም ነገር ከልቧ ነው የኔ ሴት በርች ከዚህ በላይ ጥሩ ነገር እንደምትስራ ተስፉ አለኝ እየገባችሁ አበረታቷት የእውነት ጅግና ናት

    • @bektalk8783
      @bektalk8783  2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው

    • @zaynabaaden1163
      @zaynabaaden1163 2 ปีที่แล้ว +2

      የአማራህዝብ ለዘላለም ኑር እኖዳችኋለን የምር አቦይስጥሽ ጨምሮ ኑሪበት

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ሃሃሃ እንንተም ሠው ሆነቹ ነብሰ ገዳይ እንስሣ ሰው ልታታልሉ አውሬዎች አንድ ቦታ የምትታጎሩበትጊዜ እርቁ አይደለም
      ለሥራ መታቹ ስትበዙ ሰው ክልል መታቹ ባአማርኛ እንማር ብላቹ ጠየቃቹ ከዛ አሽሙር ዘፈን መዝፈን ጀመራቹ ቀን የሠጣቹ ሲመሥላቹ አብይ ሲመጣ ወልቃይት እራያ የኛ ነው ብላቹ በፈጣጣ በመከላከያ በሻብያ ታዝላቹ ገብታቹ በየቤቱ እየገባቹ ገደላቹ ሠው በቁም አቃጠላቹ የትግራይን መሬት ለመውረር ማይካድራ ካአንድ ቤት አምሥት ሥድሥት ሠው ገደላቹ የትግራይን እሬሣ ሰብሥባቹ የኛ ነው ብላቹ ድራማ ሰራቹ እህላቸውን አቃጠላቹ ስንዴ ጤፍ እዳይበሉት ካአሸዋ ቀላቀላቹ አቃጠላቹ ከማንኪ ጀምሮ በየቤቱ እየዞራቹ ዘረፉቹት በግ ፍየል በሬ የቻላቹትን ወሠዳቹ ያልቻላቹትን ገደላቹት ፍራፍሬ አትክልት በየገበሬው ቤት ዞራቹ ነቃቀላቹት የትግራይ እዝብ ትንሽ ነው ጨፍጭፈን መሬት እንውርር ብላቹ አሥባቹ ነበር ግን እግዛቤር እረድቶት ደብረ ሲና ድረስ አሣደዳቹ እናተ ሀይማኖት እሊና አላቹ ከናተም ብሦ

    • @Mነኝየሶሊናፋቂ
      @Mነኝየሶሊናፋቂ ปีที่แล้ว +2

      ​@@HELEN1P12ሀይህም መጥተሀል የነቅማላም ዘር

    • @RahmatRa-yy7sh
      @RahmatRa-yy7sh 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@HELEN1P12ቅማጅራም

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +19

    የኔ ጀግና ዋው ትችያለሽ 👌👌አንድ አማራ ድል ለፋኖ 💪💪

  • @meseretworku9449
    @meseretworku9449 ปีที่แล้ว +19

    እኛስ ስንሰማሽ በለቅሶ ሞትን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የእውነት አምላክ ከተገፉት ጎን ይቆማል ። ወገኖቼ እግዚአብሔር ይርዳችሁ !

  • @Selam-c5x
    @Selam-c5x 10 หลายเดือนก่อน +6

    የኔውድ በርችልን አማራሁሉምእዳችበሆነ

  • @haregkitaw865
    @haregkitaw865 2 ปีที่แล้ว +35

    አይዞአችሁ አንድ ሁኑ ጌታ የተገፋን ያውቃል እና አማራን ከወደቀበት ያነሳል ሁሉም ያልፋል 💚💛❤💚💛❤

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj ปีที่แล้ว +15

    ጀግኒት አቤት ምን አይነት ጀግንነት ነው❤❤❤❤

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 2 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ያብዛን አማራ ክፉ አይንካቹ 💚💛❤️ፋኖ ዉስጤ ነዉ

  • @keepsome5832
    @keepsome5832 2 ปีที่แล้ว +33

    አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች

  • @natmukera7955
    @natmukera7955 ปีที่แล้ว +6

    አብሽሩ የኔ ጀግኖችዬ አላህ ያግዝችሁ ያረብ የሴት ጀግና ናት እናት ወልዳለች አንችን

  • @alemashmeles6630
    @alemashmeles6630 ปีที่แล้ว +20

    የኔ ጀግኖች ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @MamushZinabu
    @MamushZinabu 11 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለተገፈዉ ለአማራ ህዝብ ደል ለፋኖ

  • @ሳይንስናማሕበረሰብ
    @ሳይንስናማሕበረሰብ 2 ปีที่แล้ว +5

    ደጋግሜ ደጋግሜ ደጋግሜ አዳመጥኩት!! ከነባር ሃሰቤ ጋር ደምሬ አስብኩት!! አማራ በፍፁም ለእርስበርስ ጦርነት አይሆንም!!!

  • @Shishige
    @Shishige 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስሙኝማግን ❤የአማራ ተስጦ መብዛቱ ቆንጅና ሙህርና ጀግና ስብእና ❤❤❤ዘርዝሬም አልጨርሰው ያወቀ ያውቀዋል ❤❤❤❤አማራወች በርቱልኝ እበርታ

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 ปีที่แล้ว +18

    አይዞአችሁ አንድ ሁኑ ጌታ የተገፋን ያውቃል እና አማራን ከወደቀበት ያነሳል ሁሉም ያልፋል 💚💛❤️💚💛❤️

    • @fatimahali7295
      @fatimahali7295 2 ปีที่แล้ว +1

      Selm

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ሃሃሃ እንንተም ሠው ሆነቹ ነብሰ ገዳይ እንስሣ ሰው ልታታልሉ አውሬዎች አንድ ቦታ የምትታጎሩበትጊዜ እርቁ አይደለም
      ለሥራ መታቹ ስትበዙ ሰው ክልል መታቹ ባአማርኛ እንማር ብላቹ ጠየቃቹ ከዛ አሽሙር ዘፈን መዝፈን ጀመራቹ ቀን የሠጣቹ ሲመሥላቹ አብይ ሲመጣ ወልቃይት እራያ የኛ ነው ብላቹ በፈጣጣ በመከላከያ በሻብያ ታዝላቹ ገብታቹ በየቤቱ እየገባቹ ገደላቹ ሠው በቁም አቃጠላቹ የትግራይን መሬት ለመውረር ማይካድራ ካአንድ ቤት አምሥት ሥድሥት ሠው ገደላቹ የትግራይን እሬሣ ሰብሥባቹ የኛ ነው ብላቹ ድራማ ሰራቹ እህላቸውን አቃጠላቹ ስንዴ ጤፍ እዳይበሉት ካአሸዋ ቀላቀላቹ አቃጠላቹ ከማንኪ ጀምሮ በየቤቱ እየዞራቹ ዘረፉቹት በግ ፍየል በሬ የቻላቹትን ወሠዳቹ ያልቻላቹትን ገደላቹት ፍራፍሬ አትክልት በየገበሬው ቤት ዞራቹ ነቃቀላቹት የትግራይ እዝብ ትንሽ ነው ጨፍጭፈን መሬት እንውርር ብላቹ አሥባቹ ነበር ግን እግዛቤር እረድቶት ደብረ ሲና ድረስ አሣደዳቹ እናተ ሀይማኖት እሊና አላቹ ከናተም ብሦ

  • @DubaiJ-u2u
    @DubaiJ-u2u หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ይመችሽ ትችያሽ ያልፍል ሁሉምምምም❤❤❤❤❤

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 2 ปีที่แล้ว +8

    የአማራ ልጆች አይዞአችሁ ነገ ንፁህ አይር የምንተነፍስበት ቀን ቅርብ ነው እኛ ብቻ የራሳችን አገር መመስረት ነው ያለብን የራሳችን ባንዲራ የራሳችን ካርታ ፡ የራሳችን ቋንቋን ፡ በቃ ለኢትዮጵያ የሚባል ነገር ከዚህ ሰአት በኋላ ማቆም አለብን የአማራ ልጆች ፡ ለአማራ ልጆች ብቻ እና ብቻ ነው መሰራት ያለበት ከማንም በላይ የተፈጥሮ ሀፍትአለን እኛ ጠንክረን አገራችንን እናት አገር አማራ መመስረት አለብን ።

    • @ExactEthio
      @ExactEthio 2 ปีที่แล้ว

      JUNTA AYE JUNTA

    • @sameeraahmed5481
      @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ኢንሻአላህ

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ሃሃሃ እንንተም ሠው ሆነቹ ነብሰ ገዳይ እንስሣ ሰው ልታታልሉ አውሬዎች አንድ ቦታ የምትታጎሩበትጊዜ እርቁ አይደለም
      ለሥራ መታቹ ስትበዙ ሰው ክልል መታቹ ባአማርኛ እንማር ብላቹ ጠየቃቹ ከዛ አሽሙር ዘፈን መዝፈን ጀመራቹ ቀን የሠጣቹ ሲመሥላቹ አብይ ሲመጣ ወልቃይት እራያ የኛ ነው ብላቹ በፈጣጣ በመከላከያ በሻብያ ታዝላቹ ገብታቹ በየቤቱ እየገባቹ ገደላቹ ሠው በቁም አቃጠላቹ የትግራይን መሬት ለመውረር ማይካድራ ካአንድ ቤት አምሥት ሥድሥት ሠው ገደላቹ የትግራይን እሬሣ ሰብሥባቹ የኛ ነው ብላቹ ድራማ ሰራቹ እህላቸውን አቃጠላቹ ስንዴ ጤፍ እዳይበሉት ካአሸዋ ቀላቀላቹ አቃጠላቹ ከማንኪ ጀምሮ በየቤቱ እየዞራቹ ዘረፉቹት በግ ፍየል በሬ የቻላቹትን ወሠዳቹ ያልቻላቹትን ገደላቹት ፍራፍሬ አትክልት በየገበሬው ቤት ዞራቹ ነቃቀላቹት የትግራይ እዝብ ትንሽ ነው ጨፍጭፈን መሬት እንውርር ብላቹ አሥባቹ ነበር ግን እግዛቤር እረድቶት ደብረ ሲና ድረስ አሣደዳቹ እናተ ሀይማኖት እሊና አላቹ ከናተም ብሦ

  • @zinabumengesha7607
    @zinabumengesha7607 13 วันที่ผ่านมา +2

    ስወዲሽ

  • @solomonjemberie7770
    @solomonjemberie7770 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በህይወት ዘመኔ ቁጭ ብድግ ያደረገችኝ ጀግኒት የጀግና ልጅ

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ሃሃሃ እንንተም ሠው ሆነቹ ነብሰ ገዳይ እንስሣ ሰው ልታታልሉ አውሬዎች አንድ ቦታ የምትታጎሩበትጊዜ እርቁ አይደለም
      ለሥራ መታቹ ስትበዙ ሰው ክልል መታቹ ባአማርኛ እንማር ብላቹ ጠየቃቹ ከዛ አሽሙር ዘፈን መዝፈን ጀመራቹ ቀን የሠጣቹ ሲመሥላቹ አብይ ሲመጣ ወልቃይት እራያ የኛ ነው ብላቹ በፈጣጣ በመከላከያ በሻብያ ታዝላቹ ገብታቹ በየቤቱ እየገባቹ ገደላቹ ሠው በቁም አቃጠላቹ የትግራይን መሬት ለመውረር ማይካድራ ካአንድ ቤት አምሥት ሥድሥት ሠው ገደላቹ የትግራይን እሬሣ ሰብሥባቹ የኛ ነው ብላቹ ድራማ ሰራቹ እህላቸውን አቃጠላቹ ስንዴ ጤፍ እዳይበሉት ካአሸዋ ቀላቀላቹ አቃጠላቹ ከማንኪ ጀምሮ በየቤቱ እየዞራቹ ዘረፉቹት በግ ፍየል በሬ የቻላቹትን ወሠዳቹ ያልቻላቹትን ገደላቹት ፍራፍሬ አትክልት በየገበሬው ቤት ዞራቹ ነቃቀላቹት የትግራይ እዝብ ትንሽ ነው ጨፍጭፈን መሬት እንውርር ብላቹ አሥባቹ ነበር ግን እግዛቤር እረድቶት ደብረ ሲና ድረስ አሣደዳቹ እናተ ሀይማኖት እሊና አላቹ ከናተም ብሦ

  • @asbiketbwriy9
    @asbiketbwriy9 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ብየ በምን ቃላት ልግለፅሽ ጀግና ማለት አንች ነሽ ያገር አለኝታ እዉነት ለመናገር በጣም ኮራሁብሽ በርቺ እህቴ የተገፋዉ የአማራ ህዝብ አንድ ቀን ድል ያደርጋል እድሜ ለጀግኖቻችን እድሜና ጤና የእግዚአብሔር ጥበቃና ፀጋ እንድሁም በረከት ከናንተጋ ይሁንላችሁ እወዳችኋለሁ ከወደ ወሎ የመዳም ቅመም ነኝ እንደኔ ለመግለፅ ቃላት ያጠራችሁ ላይክ ግጩኝ

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 2 ปีที่แล้ว +3

    አገሬ ኢትዮጵያ የገደለሽ በላ
    ምረር አማራ አትዋጥ ለማንም
    ተዉ አንተ ጠላቴ አትለፍ በደጀ አትለፍ💚💛❤

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኒት ህህህህ አበጀሽ እውነት ነው😢😢😢

  • @Mነኝየሶሊናፋቂ
    @Mነኝየሶሊናፋቂ ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪየ አተ ታቃለህ የተገፋውን አተ ፍረድ ድል ለፋኖ💚💛❤️🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @adgddfdsaa4479
    @adgddfdsaa4479 ปีที่แล้ว +1

    አማራ እጅ አይሰጥም እውነት ነው ተሰጦ አለሽ ጌታሽን አመስግኝው ደስ ትያለሽ

  • @UmerMahmud-n6x
    @UmerMahmud-n6x 10 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @SayedAhmada-hr1mg
    @SayedAhmada-hr1mg 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ዉድ አይዝሽ በርችልን የአማራ ጀግና ❤❤❤❤

  • @fatimaa2958
    @fatimaa2958 2 ปีที่แล้ว +9

    ሳላስበው እባየፈሰሰ ጀግናነሽእህታችን

  • @muluterfePvrjg
    @muluterfePvrjg 22 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ ተስፍ አለን ወለጋ ላይ ላለዉ አማራ እደምትደርሱል በርቱልን ❤❤

  • @HermelaZegey
    @HermelaZegey ปีที่แล้ว +10

    የኛ ጄግናዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አማራዊያን ፍኖቻችን ድሉ ለእናንተ ይሁን

  • @ZediZed-h4m
    @ZediZed-h4m หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና በርችልኝ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

    • @GetaEthio
      @GetaEthio หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Amanawitazezewaderawt
    @Amanawitazezewaderawt ปีที่แล้ว +4

    የአማራዋ፣የነፍጠኛዎች፣እህት፣ፍቅሯ፣አይዞሽ፣የእኔ፣ውድ፣❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰

  • @yotaggy261
    @yotaggy261 ปีที่แล้ว +2

    በስማም አቤት ችሎሏታ የኔ ጀግና በጣም ደስ የምትይ ልጅ ፈጣሪ ካች ጋር ይሁን ደሜዋ💪💪💪💪💪💪💞💞💞💞💞

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 ปีที่แล้ว +4

    በምን ቃል ላድንቅሺ የኔ ጀግና አማራየ ደሜዋ 💚💛❤🌹💚💛❤🌹💚💛❤🌹💪💪💪💪💪

  • @mulunehtemesgen2540
    @mulunehtemesgen2540 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ጀግና እራስ ወዳድ አይደለም እኩልነት ከራሱ በላይ ለኢትዮጵያ የሚሞት አጥንቱነ የሚከሰክስ እዉነተኛ ሐዝብ ነዉ መገለጫዉ ሲደሰትም እምነቱንም ሲያከብር ሲያዝንም እንደጠባቦች እንደ ዘረኛች የክልሉን ባንዲራ ይዞ አይወጣም

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ሃሃሃ እንንተም ሠው ሆነቹ ነብሰ ገዳይ እንስሣ ሰው ልታታልሉ አውሬዎች አንድ ቦታ የምትታጎሩበትጊዜ እርቁ አይደለም
      ለሥራ መታቹ ስትበዙ ሰው ክልል መታቹ ባአማርኛ እንማር ብላቹ ጠየቃቹ ከዛ አሽሙር ዘፈን መዝፈን ጀመራቹ ቀን የሠጣቹ ሲመሥላቹ አብይ ሲመጣ ወልቃይት እራያ የኛ ነው ብላቹ በፈጣጣ በመከላከያ በሻብያ ታዝላቹ ገብታቹ በየቤቱ እየገባቹ ገደላቹ ሠው በቁም አቃጠላቹ የትግራይን መሬት ለመውረር ማይካድራ ካአንድ ቤት አምሥት ሥድሥት ሠው ገደላቹ የትግራይን እሬሣ ሰብሥባቹ የኛ ነው ብላቹ ድራማ ሰራቹ እህላቸውን አቃጠላቹ ስንዴ ጤፍ እዳይበሉት ካአሸዋ ቀላቀላቹ አቃጠላቹ ከማንኪ ጀምሮ በየቤቱ እየዞራቹ ዘረፉቹት በግ ፍየል በሬ የቻላቹትን ወሠዳቹ ያልቻላቹትን ገደላቹት ፍራፍሬ አትክልት በየገበሬው ቤት ዞራቹ ነቃቀላቹት የትግራይ እዝብ ትንሽ ነው ጨፍጭፈን መሬት እንውርር ብላቹ አሥባቹ ነበር ግን እግዛቤር እረድቶት ደብረ ሲና ድረስ አሣደዳቹ እናተ ሀይማኖት እሊና አላቹ ከናተም ብሦ

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 2 ปีที่แล้ว +4

    የአማራ ሴቶች እየጠነከሩ ነው በጣም ደስ ብሎኛል በርቱልኝ ይሄን እንቅልፋም ብአዴንን ቀንድ ቀንድን በሉት የአማራው ህዝብ እያስጨረሰ ያለው ብአዴን ነው ዋናው ጠላታችን ብአዴን ነው በቀል መጀመር ካለበት ከቤት ነው ።

    • @hsdujddj5735
      @hsdujddj5735 2 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤♥♥💕❤♥💔

  • @zumra-j5j
    @zumra-j5j 28 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው አማራ እጅ አይሰጥም ድል ለአማራ ፋኖ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 ปีที่แล้ว +74

    ፈጣሪ ሆይ ይህንን የተገፋ ህዝብ አስበው ሃገሬ ኢትዮጵያ በማለቱ መከራ የበዛበትን አማራን አስብ ፈጣሪዬ አሜን ::

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ሃሃሃ እንንተም ሠው ሆነቹ ነብሰ ገዳይ እንስሣ ሰው ልታታልሉ አውሬዎች አንድ ቦታ የምትታጎሩበትጊዜ እርቁ አይደለም
      ለሥራ መታቹ ስትበዙ ሰው ክልል መታቹ ባአማርኛ እንማር ብላቹ ጠየቃቹ ከዛ አሽሙር ዘፈን መዝፈን ጀመራቹ ቀን የሠጣቹ ሲመሥላቹ አብይ ሲመጣ ወልቃይት እራያ የኛ ነው ብላቹ በፈጣጣ በመከላከያ በሻብያ ታዝላቹ ገብታቹ በየቤቱ እየገባቹ ገደላቹ ሠው በቁም አቃጠላቹ የትግራይን መሬት ለመውረር ማይካድራ ካአንድ ቤት አምሥት ሥድሥት ሠው ገደላቹ የትግራይን እሬሣ ሰብሥባቹ የኛ ነው ብላቹ ድራማ ሰራቹ እህላቸውን አቃጠላቹ ስንዴ ጤፍ እዳይበሉት ካአሸዋ ቀላቀላቹ አቃጠላቹ ከማንኪ ጀምሮ በየቤቱ እየዞራቹ ዘረፉቹት በግ ፍየል በሬ የቻላቹትን ወሠዳቹ ያልቻላቹትን ገደላቹት ፍራፍሬ አትክልት በየገበሬው ቤት ዞራቹ ነቃቀላቹት የትግራይ እዝብ ትንሽ ነው ጨፍጭፈን መሬት እንውርር ብላቹ አሥባቹ ነበር ግን እግዛቤር እረድቶት ደብረ ሲና ድረስ አሣደዳቹ እናተ ሀይማኖት እሊና አላቹ ከናተም ብሦ

    • @azebyeheis6762
      @azebyeheis6762 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም

    • @fayele730
      @fayele730 ปีที่แล้ว

      P

    • @CggvvGgghh
      @CggvvGgghh ปีที่แล้ว

      🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👀👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @NahomFkadu-s7n
      @NahomFkadu-s7n ปีที่แล้ว

      እናንተ ሰለ ኢትዮጵያ ምን እግር ጣላቹ ታድያ ትግራይ ኢትዮጵያ አልነበረም ማለት ነው?

  • @MdEt-yz7mv
    @MdEt-yz7mv หลายเดือนก่อน

    💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድልለፍኖ

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀግና ነሺ ልዩ ወሎእራያ አማራ

  • @need1286
    @need1286 ปีที่แล้ว +1

    ነገ ማንቁርቷ የደፈናል በአገሬ ቀልድ የለም ፋኖዬ ገጠሬ ጎጠኛ አማራ መራራ

  • @eyerusalemabch7725
    @eyerusalemabch7725 ปีที่แล้ว +3

    ጀግናዬ አማራ ድል ለፍኖ❤❤❤❤,,,,,

  • @KidistGetachew-xt3vw
    @KidistGetachew-xt3vw ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ከአንተነ ነው አይዞህ የሀገሬ ጀግና አምላክህ ክፊትህ ነውና አንተ የአማራጀግና እይዞህህህ በርታልኝ የኔጀግና እህቴ እንዲህ ነው የአገርን ጀግና የምታነሳሺው በርችልኝ እውነት

  • @RabieahaQt
    @RabieahaQt ปีที่แล้ว +3

    ሁሉምአማራፋኖነውአላህይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Atsede-db2ru
    @Atsede-db2ru 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪየ ሆይ አማራየን ጠብቅልኚ የኔ ጀግና እህት የምትለይብኚ ጀግኒት💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤በርችልኚ እማ

  • @monamona2283
    @monamona2283 5 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለተገፋው ወገኔ የአማራ ህዝብ💚💛❤️

  • @SolomonBalcha-wx6kb
    @SolomonBalcha-wx6kb 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ህህቴ እጅግ ይመራል
    ሀገሬ አይዞሽ እግዜር ቀን አለው
    ከፋኖ ጋር ወደ ፊት

  • @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ
    @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግና ይመችሺ አቦ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች ሰላም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @NadiNadi-ee7rf
    @NadiNadi-ee7rf 27 วันที่ผ่านมา

    እንደው ማነው እንደኔ ጂስሙ ስብርብር ያለው ሲሰማት ድምጿን የኔ ውድ አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት❤❤❤❤❤

  • @birkegulu1179
    @birkegulu1179 2 ปีที่แล้ว +11

    ልዩ ነሽ የኔ የኢትዮጵያን እንቁ💚💛❤👌🥰🥰🥰🥰🥰

    • @sdfsdf5515
      @sdfsdf5515 2 ปีที่แล้ว

      ልዩነሸየኔየኢትዮጽያንእንቁ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م ปีที่แล้ว +2

    አቤት ጀግንነት ወኔ የኔሴት አይዞን አማራዬ ነገሌላቀንነዊያልፋል💔💔💔

  • @minyaheldemelash6383
    @minyaheldemelash6383 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን አይነት ድንቅ ተፈጥሮ ነው እንዲህ አይነት ድምጽ መኖሩንም ያለ ዛሬ. አላውቀውም ነበር እውነት ለምልሚ፡

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርች እንድህ ነው ለሃገር ሲቆሙ በርችልን

  • @የሸዋልጅነኝ-ጸ3ቨ
    @የሸዋልጅነኝ-ጸ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +9

    ፍቅርተዬ በምንቃላት ልግለፅሽ💪❤️❤️

    • @Fnegnyedessiewa
      @Fnegnyedessiewa 2 ปีที่แล้ว

      ሽ ላይክ ቢደረግ አደርግ ነበር የምትገርም የምትደንቅ ናት የእውነት

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ሃሃሃ እንንተም ሠው ሆነቹ ነብሰ ገዳይ እንስሣ ሰው ልታታልሉ አውሬዎች አንድ ቦታ የምትታጎሩበትጊዜ እርቁ አይደለም
      ለሥራ መታቹ ስትበዙ ሰው ክልል መታቹ ባአማርኛ እንማር ብላቹ ጠየቃቹ ከዛ አሽሙር ዘፈን መዝፈን ጀመራቹ ቀን የሠጣቹ ሲመሥላቹ አብይ ሲመጣ ወልቃይት እራያ የኛ ነው ብላቹ በፈጣጣ በመከላከያ በሻብያ ታዝላቹ ገብታቹ በየቤቱ እየገባቹ ገደላቹ ሠው በቁም አቃጠላቹ የትግራይን መሬት ለመውረር ማይካድራ ካአንድ ቤት አምሥት ሥድሥት ሠው ገደላቹ የትግራይን እሬሣ ሰብሥባቹ የኛ ነው ብላቹ ድራማ ሰራቹ እህላቸውን አቃጠላቹ ስንዴ ጤፍ እዳይበሉት ካአሸዋ ቀላቀላቹ አቃጠላቹ ከማንኪ ጀምሮ በየቤቱ እየዞራቹ ዘረፉቹት በግ ፍየል በሬ የቻላቹትን ወሠዳቹ ያልቻላቹትን ገደላቹት ፍራፍሬ አትክልት በየገበሬው ቤት ዞራቹ ነቃቀላቹት የትግራይ እዝብ ትንሽ ነው ጨፍጭፈን መሬት እንውርር ብላቹ አሥባቹ ነበር ግን እግዛቤር እረድቶት ደብረ ሲና ድረስ አሣደዳቹ እናተ ሀይማኖት እሊና አላቹ ከናተም ብሦ

    • @saraass1202
      @saraass1202 ปีที่แล้ว

      ገና ብዙ ሂሳብ አለው የአማራ ያልተመለስ እናም አንድ ሀገር መደገፍ ይሻላል አማራ ሳይሆን ጥጋባችሁ ነው እንደዚያ ያደርጋችሁ ለህዝባችሁ የማታስቡ የትግሬ ካድሬ

    • @FirehiwotGirma-h5q
      @FirehiwotGirma-h5q ปีที่แล้ว

      Enanete.awerewoche.afe.alengn.belehe.taweralehe.fetary.lesanehen.yezegawena.yezer.poletikengnawe.melese.zenawen.teyekew.serachehu.new.lezih.yabecachehu.yezerachehuten.gena.tachedalachehu😢😢😢😢😢

  • @uthvgf7814
    @uthvgf7814 ปีที่แล้ว +1

    ይመችሽ አቦ

  • @hueteder4396
    @hueteder4396 ปีที่แล้ว +8

    ድልለአማራፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LawayAdugna
    @LawayAdugna 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ይርዳን ምን እላለሁ ምንም ቃል የለኝም ዋጋን ድካምን ግፍን የሚመለከት ፈጣሪ ብቻ ነው

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪይጠብቅልኝየአማራፋኖ❤❤❤

  • @HabasiHurna-l1b
    @HabasiHurna-l1b ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤ ይሄን እየሰማ ያለቀ ማነው እደኔ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @abebuabe3784
    @abebuabe3784 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የአማራ ኩራቶች❤

  • @GfFe-s6o
    @GfFe-s6o หลายเดือนก่อน +1

    የኔውድ በርችልኝትለያለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድልለፋኖ

  • @DhgfSggdd
    @DhgfSggdd ปีที่แล้ว +4

    ድል ለጀግና አማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @Fef-w4t
    @Fef-w4t 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና ትችያለሽ ❤❤ደል ለአማራ ፊኖ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @anthonysolomon9492
    @anthonysolomon9492 2 ปีที่แล้ว +14

    I feel it in my soul....Long Live Ethiopia.

  • @SenayetSenayet-m4j
    @SenayetSenayet-m4j ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ ትለያለሽ የኔዉድ እግዚሀብሄር ይጠብቃችሁ

  • @manalosahalo5335
    @manalosahalo5335 ปีที่แล้ว +13

    የኛ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖቻችን አንድ አማራ❤❤

    • @Yabsira-dq4iu
      @Yabsira-dq4iu ปีที่แล้ว

      Aamaara❤❤❤❤❤nurlny❤❤❤❤❤

  • @KalkidanFkr-g2o
    @KalkidanFkr-g2o หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለተገፋው አማራ ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @selamselam5551
    @selamselam5551 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅርተ ካሣሁን ጀግናዋ💋💋

  • @leylaendris3525
    @leylaendris3525 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @TemesgenRaya
    @TemesgenRaya 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ጄግና አማራ ፋኖ ያሸንፋል
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaMohammd-fx8lj
    @FatumaMohammd-fx8lj ปีที่แล้ว +2

    አይይይ ደጉ አማራየ በአገሬ ናፊቆት ልሞነዉ አቤት ድምፅ❤

  • @mulusewtemesgen419
    @mulusewtemesgen419 2 ปีที่แล้ว +3

    መቼም ታመን ታመን አንገት ደፍተን አንቀር

  • @samrawitgetaneh7638
    @samrawitgetaneh7638 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔቆጆ እግዝያብሔርይጠብሽ አማራመሆንመታደልነዉ

  • @Samsung-dw9bk
    @Samsung-dw9bk 2 ปีที่แล้ว +31

    ይመችሽ ጀግናዋ ያገር አለይታ ሰላም ላገራችን ይወርዲ

  • @hhht597
    @hhht597 4 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ያችን ልጂ በምን ቃል ልገለፃት ከምር ትለያለች ስወዲሽ ዲል ለተገፉት አማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 ปีที่แล้ว +3

    ጀግኒት የአማራ ኩራቷ እህታለው ድምፀ መረዋዋ አስደመምሺው ❤❤❤❤❤የነ አባ ኮስትሬ ልጅ ፣፣

  • @Senait-gu4nz
    @Senait-gu4nz ปีที่แล้ว +1

    እሰይ አማራዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bezuayehugashu6901
    @bezuayehugashu6901 2 ปีที่แล้ว +3

    እናትሽ አደኛ ልጅ ወልደዋል ጀግናችን እሥኪ የተኙት ቢነቁ ንገሬአቸዉ

  • @you-dw5eo
    @you-dw5eo 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወረረኝ በጌታ እንባየ ሁላ ነዉ የመጣዉ የኔ ጀግና 💪💪💪

  • @SamuelgasheKabato-hf9jh
    @SamuelgasheKabato-hf9jh ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔወርቅ ክፉአይካይሽ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪

  • @motherland1510
    @motherland1510 ปีที่แล้ว +3

    GOD WILL BE WITH YOU! GUYS! I'M SURE YOU WILL WIN 🙏🙏🙏

  • @حواءحواء-خ9ي
    @حواءحواء-خ9ي หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና እናት ወልዳለች ፈጣሪይጠብቅሽ ጀግነዋ እህታችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💝💝💝

  • @alembeletesona7040
    @alembeletesona7040 ปีที่แล้ว +9

    ፍጣሪ ሆይ እነዚህ ልጆችህን ጠብቅልን

  • @MeseretEshetu-d8v
    @MeseretEshetu-d8v 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞችሁ ወድሞቸ በርቱ ከጎናችሁነን❤

  • @nattynhatty8163
    @nattynhatty8163 2 ปีที่แล้ว +9

    Stay strong my dear brothers and sisters love from oromia region we must stand together against these bandas traitors!!!
    Ethiopia will rise !!!!

  • @ServalmGnzeb
    @ServalmGnzeb ปีที่แล้ว

    እናንተ አማራ ወልዶ አማራ ያሳደጋችሁ ያማራ ደሞች ለእውነት ነውና የምትታገሉት የእውነት አምላክ ይከተላችሁ ድል ለፋኖ ለጀግናው አማራ ኑሩልኝ ደሞቼ

  • @HayatHayat-fy6ni
    @HayatHayat-fy6ni 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው አማራ ከየዋህነቱ በስተቀር እጅ አይሰጥም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች እህቴ ቀጥይበት አላህ ይርዳን ምነው ባገራችን ላይ ሆነን ከዚህ ሀሳብና ጭንቀት ከፋኖ ጋር እና ከኢትዮጵያ ልጆች ጎን ሆነን ብሆን ነበር ምንም አላህ እንደሚራዳችሁ ተስፋ አደርጋለሁ አላህ ከጎናችሁ ይሁን ለኢትዮጵያ ልጆች

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ሃሃሃ እንንተም ሠው ሆነቹ ነብሰ ገዳይ እንስሣ ሰው ልታታልሉ አውሬዎች አንድ ቦታ የምትታጎሩበትጊዜ እርቁ አይደለም
      ለሥራ መታቹ ስትበዙ ሰው ክልል መታቹ ባአማርኛ እንማር ብላቹ ጠየቃቹ ከዛ አሽሙር ዘፈን መዝፈን ጀመራቹ ቀን የሠጣቹ ሲመሥላቹ አብይ ሲመጣ ወልቃይት እራያ የኛ ነው ብላቹ በፈጣጣ በመከላከያ በሻብያ ታዝላቹ ገብታቹ በየቤቱ እየገባቹ ገደላቹ ሠው በቁም አቃጠላቹ የትግራይን መሬት ለመውረር ማይካድራ ካአንድ ቤት አምሥት ሥድሥት ሠው ገደላቹ የትግራይን እሬሣ ሰብሥባቹ የኛ ነው ብላቹ ድራማ ሰራቹ እህላቸውን አቃጠላቹ ስንዴ ጤፍ እዳይበሉት ካአሸዋ ቀላቀላቹ አቃጠላቹ ከማንኪ ጀምሮ በየቤቱ እየዞራቹ ዘረፉቹት በግ ፍየል በሬ የቻላቹትን ወሠዳቹ ያልቻላቹትን ገደላቹት ፍራፍሬ አትክልት በየገበሬው ቤት ዞራቹ ነቃቀላቹት የትግራይ እዝብ ትንሽ ነው ጨፍጭፈን መሬት እንውርር ብላቹ አሥባቹ ነበር ግን እግዛቤር እረድቶት ደብረ ሲና ድረስ አሣደዳቹ እናተ ሀይማኖት እሊና አላቹ ከናተም ብሦ

  • @zabeebazabeeba-iw4cj
    @zabeebazabeeba-iw4cj ปีที่แล้ว +1

    ጀግነሽ አልህ ይጠብቅሽ አላህ ነስሩን ያቅርብልን ሀይልም ብላሀትም ባላህነው ስበቡን እናዲርስ

  • @ኢስላማዊዮቱበረ
    @ኢስላማዊዮቱበረ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኑሬልኝ አገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️የኔጅግና እህት እዳንች አይነተ ይበዛልን የኔ ልህል

    • @meskermeadbaru2764
      @meskermeadbaru2764 2 ปีที่แล้ว

      አማራ ዘራችሁ ይጥፍ በናተ ምክንያት ነዉ አገር እሚታመሰዉ

    • @ኢስላማዊዮቱበረ
      @ኢስላማዊዮቱበረ 2 ปีที่แล้ว

      @@meskermeadbaru2764 ልቦና ይስጥሽ

  • @MariamAhmad-uz3je
    @MariamAhmad-uz3je 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪይጠብቅሺ እህታቺን በርቺልን❤❤❤❤❤

  • @hawaali-rj9we
    @hawaali-rj9we ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤መሻአላህአላህይጠብቅልንአማራን

  • @የዉርጌሳዋነኝየፋኖዋችዘር
    @የዉርጌሳዋነኝየፋኖዋችዘር 5 หลายเดือนก่อน

    ጀቅናነሽ አቦ ፋጣሪ ይጠብቅሽ ምርጥ ጀግኖች የአማራ ፋኖ ድሉ ለናተ ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ውዳሴTube
    @ውዳሴTube 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣክ ቤክዬ በርታልኝ

    • @bektalk8783
      @bektalk8783  2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና ቆየሺኝ ሪችየ

  • @AELEMwORKHEBTAMU
    @AELEMwORKHEBTAMU 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ አይዛችሁ ወድሞቸ በናተ ነዉ ነብሳችን ያለ

  • @hannagebremichel8906
    @hannagebremichel8906 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ድምፅ መረዋ ቆንጂት ጀግና ይመችሽ።

  • @JfdgjJfddj
    @JfdgjJfddj 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አማራየ ምላድርገችሁ

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 2 ปีที่แล้ว +3

    አሁን ለአማራው ልጆች ተስፋችን ፋኖ ነው ፋኖ ግፋ ፡ የእራስ አገር መመስረት አለብን ፡ ቤታችንን እንስራ ፡ ብአዴን የሚባል ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ከአማራ ክፍል አገር ሙሉ ለሙሉ ማፅዳት አለብን ዋናው ጠላታችን ብአዴን እና ብአዴን ነው ።

    • @zinetabdurezak5495
      @zinetabdurezak5495 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጠብቃችሁ የኒ ጀግና ያገሬልጅ

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ሃሃሃ እንንተም ሠው ሆነቹ ነብሰ ገዳይ እንስሣ ሰው ልታታልሉ አውሬዎች አንድ ቦታ የምትታጎሩበትጊዜ እርቁ አይደለም
      ለሥራ መታቹ ስትበዙ ሰው ክልል መታቹ ባአማርኛ እንማር ብላቹ ጠየቃቹ ከዛ አሽሙር ዘፈን መዝፈን ጀመራቹ ቀን የሠጣቹ ሲመሥላቹ አብይ ሲመጣ ወልቃይት እራያ የኛ ነው ብላቹ በፈጣጣ በመከላከያ በሻብያ ታዝላቹ ገብታቹ በየቤቱ እየገባቹ ገደላቹ ሠው በቁም አቃጠላቹ የትግራይን መሬት ለመውረር ማይካድራ ካአንድ ቤት አምሥት ሥድሥት ሠው ገደላቹ የትግራይን እሬሣ ሰብሥባቹ የኛ ነው ብላቹ ድራማ ሰራቹ እህላቸውን አቃጠላቹ ስንዴ ጤፍ እዳይበሉት ካአሸዋ ቀላቀላቹ አቃጠላቹ ከማንኪ ጀምሮ በየቤቱ እየዞራቹ ዘረፉቹት በግ ፍየል በሬ የቻላቹትን ወሠዳቹ ያልቻላቹትን ገደላቹት ፍራፍሬ አትክልት በየገበሬው ቤት ዞራቹ ነቃቀላቹት የትግራይ እዝብ ትንሽ ነው ጨፍጭፈን መሬት እንውርር ብላቹ አሥባቹ ነበር ግን እግዛቤር እረድቶት ደብረ ሲና ድረስ አሣደዳቹ እናተ ሀይማኖት እሊና አላቹ ከናተም ብሦ

  • @mekaa5021
    @mekaa5021 ปีที่แล้ว +1

    ይመችሺ ሀገሬ ክብሬነች የአሏህ ሰላም ለሀገራችን

  • @asmerina02
    @asmerina02 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዬዸየን አሞቡኝ እነቴን አሞቡኝ ከታቸ መርገጭወን ከላይ እራሶን ቅጫማም ልጀ ወልዳ የማይጠቅማትን❤️