ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶክተር እናመሰግናለን እውነት ነው በተለይ ተምር አሪፍነው እኔ ሰላም ወልጃለሁ አልሀምዱሊላህ እርጉዞች ሁሉ ወልዳችሁ ሳሙ
አሜን አሜን አሜን እማ
አሚን
amin yareb
አሜን አሜን አሜን
ሁሉም ዶክተሮች አይቻለሁ እንዳንተ መልካም ዶክተር አላጋጠመኝም ሌሎቹኮ ጥያቄ ጥጠይቀናቸው አይመልሱልን ተጨንቀን እንካ አንተ ግን በቻልከው መጠን ትመልስልናለህ እናመሰግናለን❤❤❤❤
ከብዙ ሰዎች እንደዚህ ደስ ሚል አስተያየት ስለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ። አንዳንዶቹ ደግሞ እኔንም አትመልስም ስለሚሉኝ ነው። እግዚአብሔር ያክብርልኝ,🙏
ዶክተር አላህ ይጨምርልህ በጣም እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን docter
እናመሰግናለን ዶ/ር
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
መች ነዉ መጠቀም ምንጀምረዉ?
tanks dr
9 gebchalhu gn liju be agedem new yetekemet yisetekakel yihon docter ?
ከ ዘጠኝ ወር በኋላ ይሄንን አቀማመጥ ይቀይራል ማለት አይቻልም። ሀኪሙ አቅጣጫውን ለመቀየር ሙከራ ያደርጋል። headdown postion እንዲሆን ለማድረግ። ነገር ግን ይህ ካልሰራ c sec ነው መፍትሄው። አንቺ ግን እንቅስቃሴ አድርጊ ወክ ማድረግ ተለማመጂ
@dr.amanuel- amesegnalhu betam
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
Selam doctor endet nek lemawled sent gize sekaran new enazehn megeb mawsed yaleben??
ከ 9 ወር ጀምራችሁ
እረ አናናስ በጣም አሪፍ ነው እኔ ገና በወሬ ነው የጀመርኩት ምንም አልሆንኩም
eshi dr enamesagenalanege beteme gene setena were segaba biwesade yamishale yahunale??????
ከ 9 ወር ጀምረሾ
በ36 ሳምንት የእንሽርት ዉሀ ይፈሳል ቢፈስስ ምን ጉዳት አለው
እናመሰግናል
ማሽአላህእካንበሠላምየወለድሽ
ebakh doc melslgn 9wer lchers new ena liju altegelebetem tebalkugn gn bemt tweljalesh tebyalehu ychalal ende
መች ነው መብላት ምንጀምረው?
እናመሰግንአለን
ተልባ እዴት ተደርጎ ነው
ቆልተሽ ወቅተሽ በፈላ ውሃ እያደረክሽ ተጠቀሚ። ጥሬውን አይደለም።
@@dr.amanuel-በእንጀራ መመገብ ለምጥ ያግዛል ? እንድህም ትልባውን ምንጠቀመው 9 ወር ዉስጥ ነው ወይስ እንዳለቀ ነው
ዶር እመሰግናለን. ሴት ልጅ. 9ወርን ተጨርሳለች ወይስ እደተጀረ ነው የምትወለደው ❤ እዳታልፈኝ❤❤
ትጨርሳለች
❤🙏❤
Tahasasi 28 new yemecheresha wori abebayen yayewuti mechi new miwolidewu
th-cam.com/video/fTL2IjqWxug/w-d-xo.html ይህ ቪድዮ ይጠቅምሻል
ከስንት ወር ጀምረን ነው መመገብ ያለብን
ከ 9 ወር ጀምሮ
@@dr.amanuel-9 ወስጥ ወይስ 9 ሲይልቅ ነው ተልባ የምንጠቀመው በእንጀራ ፈትፍተን መብላትስ ለምጥ ያግዛል እባክህ መልስልኝ
እሺ ዶክተር አመሠግናለሁ ከልብ
ቴምር ከስንት ወር ጀምሮ ነው ሚበላው እኔ አሁን አራተኛ ላይ ነኝ
በየትኛውም ወር ላይ ችግር የለውም መብላት ይቻላል። ለምጥ ግን ከ 9 ወር ጀምሮ በቀን 6 ፍሬ በትመገቢ ጠቃሚ ነው።
እናመሰግናል ዶክተር ግን ጥያቄ ነበረኝ አልመለስክልኝም አሁንም ልጠይቅህ የመጨረሻ ፔሬደ የመጣዉ መጋቢት 16 ነዉ ከባሌጋ የተገናኘሁት ሚያዚያ 22 ነዉእና አሁን የስትወር እርጉዝነኝሰዉ ብዙይሉኛል ግራገባኝ በትክክለኛዉ አቆጣጠር ንገረኝ??
7 ወር ከ 3 ሳምንት አካባቢ ነው የምትሆኚው። የጳጉሜ ቀናቶችም ስላሉ። እርግዝና ስትቆጥሪ የሚቆጠረው የመጨረሻውን የወር አበባ ካየሽበት ቀን ጀምሮ ነው። ያ ማለት ከ መጋቢት 16 ማለት ነው።
@@dr.amanuel- በጣም አመሰግናለሁ ዶክተርጥያቄዎችን አይተህ ትመልሳለህ በጣም ጡሩሰዉነህ አላህ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
ሰላም ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ነፍሰ ጥሩ ነኝ እና ቴምር የምበላው በባዶ ሆድ ነው ወይስ ምግብ ተበልቶ ነው የምበላው ለምጥ ጥሩ የምሆነው የትኛው ነው
ቴምር በባዶ ሆድም ከምግብ በኋላም መመገብ ይቻላል። ምንም የሚያመጣው ችግር የለም።
እሺ ዶክተር አመሰግናለሁ ጥያቄዬ ስለመለስክልኝ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከምን ያህል ጊዜ በኃላ መጠቀም እንደምንችል ብትነግረን?
እናመሠግናለን ዶክተር 9 ጠነኛ ወር ልጀምር ነው የፅንሱ እንቅስቃሴ ቀነሰብኝ ኖርማል ነው ወይ ያልካቸውን ምግብ ልጀምር ከአሁኑ
በርግጥ ዘጠነኛ ወር ላይ እንቅስቃሴ ከወትሮ መጠኑ ይቀንሳል ቢሆንም ግን ዝም ማለት የለብሽም። ለምን አልሄድሽም ለቼክአፕ??ሌላው አዎ ቴምር ብትመገቢ ጥሩ ነው በቀን 6 ፍሬ ያህል
@@dr.amanuel- እሄዳለሁ እሽ አመሠግናለሁ👍
❤
ዶ/ር እኔ አምስት ወሬን ጨርሻለሁ እና ቴምር እየበላሁ ነበር ላቁመዉ እዴ? እባክህ ንገረኝ
ሰላም ዶኩተር ጥያቄ ነበርኝ በአላህ መልሠልኝ በጣም ጨቁኛል ከወለድኩ ገና 10ወሬ ነው በኡፕራስን ነው የወለድኩት አሁን አራት ወሬ ነው ምን ለድርግ ችግር አለው
በርግጥ መቆየት የሚመከረውን ያህል ቆይተሻል። በቀጥታ ችግር ይፈጠራል ለማለት አይቻልም። ግን ክትትል አይለይሽ። ከሀኪምሽ ጋርም ስለ አወላለድሽ መመካከር ይኖርብሻል። በምጥም ልትወልጂ ትችያለሽ። ያንቺ የእርግዝና ሁኔታ ይወስነዋል።
ዶክተርየ መልስልኝ አስርወሬ ያለሁት ሰዉ ሀገርነኝ😢 ግን ምጥ አልመጣም
Docototye smasagalwu lsmasatn maraja ine yemacrsha pereden yeyehuta ganabota 28 samt nwu kabalegr ytsgangnewu sante 10 nwu ahuna yesat wora nagni
እናመሰግናለን ዶክተር ተልባውን ስንወስዲ አፋልተን ነው ወይስ በቀዝቃዛ ውሀ በጥብጠን ነው መውሰዲ ያለብን???
ውሃውን አሙቃችሁ ቢሆን ይመረጣልደ
@@dr.amanuel- እሺ አመሰግናለሁ እዲሜ ከጤናጋ አላህ ይስጥህ ከመጀመሪያ ጀምሬ እከታተለሀለሁ አሁን ስምንት ወሬን ልጨርስ ነው ዱአ አዲርጉልኝ
እናመሰግናለን ደክተር እኔ አሁን 6 ኛ ወሬን ጀምሬአለሁ ስለዚህ እነዚህን ምግቦች መመገብ ልጀምር
አይደለም ከ 9 ወር ጀምሪ
@@dr.amanuel- እሺ ዶ/ር ዬ አመሰግናለሁ
5 war neny gin temir hitakamalo
ቴምር ችግር የለውም። ግን አታብዢ ስኳር ስለሆነ ። ከ6ፍሬ ባታሳልፊ መልካም ነው።
ስንት ወር ስንገባ ነው ምንመገበዉ
9
ዶከትረ ጥያቂንበረኝ
እባክህ እባክህ ዶ/ር ማቅለሺለሺለሺ የሚጠፋ ክኒን ሆነ ሌላ ነገር ንገረኝ😢😢
ሰርቻለው ስለማቅለሽለሽ እና ቃር
8ወሬ ገብቶል ዱአ አርጉልኝ
እረአስርወሬ ገብቶ ምጤ አልመጣም በዱ አችሁ አትርሡኝ ያለሁት ሳዉዲ ነኝ ሰዉም የለኝ አይመከራየ😢
ሰላም ወለድሽ እማ? ብዙ ጊዜ ወንድ ሲሆን እስከ 10 ችግር የለውም እህት
እባክህ ዶክተር እርዳታህን አትንፈገኝ ኢትዮጲያ የአኦስቴዝም እፃን ልጆች ትምህርት ቤት አለ ካለ የተት ይገኛል
ደክተርየ በናትህ ልጂ በምጥ ለመዉለዲ ስንት ኪሎ ዲርስ ነዉ
3.5-4 kg ,,,ግን የፅንሱ ክብደት ብቻ አይደለም ባንቺ በኩልም የሚታዩ ነገሮች አሉ።
@@dr.amanuel- አመሰግናልሁ
መሻላ
Selam d.r ene yemejemeria ljen be cs new yeweledkut ahun be mt yemewled edl alegn????
ቪድዮ ሰርቻለሁ ስለሱ
ዶክተር ተው ጥያቄየን መልስልኝ
ጥያቄሽን እኮ መልሼልሽ ነበረ ።7ወር ላይ ነሽ አይደል። አሁን በዚህ ጊዜ ፅንሱ አይዞርም። ፅንስ የሚዞረው ከ 32_36 ሳምንታት ውስጥ ነው። ማለትም የ8 ወር ማለቂያ አካባቢና ዘጠኝ ወር መግቢያ ላይ። አሳሳቢ የሚሆነው እስከ36 እና 37 ሳምንት ድረስ ካልዞረ ነው። አንቺ ገና ነሽ።
@@dr.amanuel- አመሰግናለሁ ዶክተር እውነት ለመናገር ነገ ሆስፓታል ልሄድነበር ስለጨነቀኝ በቃ ቀረው
ተልባ በጣም ያፈጥናል
ድር ተምር መብላት አይቻልም 2 አርግዝ ነኝ
ትችያለሽ በቀን ሁለት ፍሬ
ቴምር ከ ስንት ወር ጀምሮ እኔ 4ኛ ወር ላይ ነኝ ግን እየበላው ነው ችግር አለው?
የለውም። ግን አብዘተሽ አትብይ።
ሰላም ዶክተር እኔ ፔሬደ የመጠዉ ሀምሌ 25 ነዉ እና ስንት ወር ሁነኝ ማለት ነዉ
2 ወር ከ 3 ሳምንት ነሽ ዛሬ ቀን 17/2/2017 Cheak adrgii
38 ሳምትነይ ልጀምር
አዎ ጥሩ ነው
@@dr.amanuel-39 ውስጥ ብጅምርስ ተልባውን
9""ወሬነው
ዶክተር እናመሰግናለን እውነት ነው በተለይ ተምር አሪፍነው እኔ ሰላም ወልጃለሁ አልሀምዱሊላህ እርጉዞች ሁሉ ወልዳችሁ ሳሙ
አሜን አሜን አሜን እማ
አሚን
አሚን
amin yareb
አሜን አሜን አሜን
ሁሉም ዶክተሮች አይቻለሁ እንዳንተ መልካም ዶክተር አላጋጠመኝም ሌሎቹኮ ጥያቄ ጥጠይቀናቸው አይመልሱልን ተጨንቀን እንካ አንተ ግን በቻልከው መጠን ትመልስልናለህ እናመሰግናለን❤❤❤❤
ከብዙ ሰዎች እንደዚህ ደስ ሚል አስተያየት ስለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ።
አንዳንዶቹ ደግሞ እኔንም አትመልስም ስለሚሉኝ ነው። እግዚአብሔር ያክብርልኝ,🙏
ዶክተር አላህ ይጨምርልህ በጣም እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን docter
እናመሰግናለን ዶ/ር
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
መች ነዉ መጠቀም ምንጀምረዉ?
tanks dr
9 gebchalhu gn liju be agedem new yetekemet yisetekakel yihon docter ?
ከ ዘጠኝ ወር በኋላ ይሄንን አቀማመጥ ይቀይራል ማለት አይቻልም። ሀኪሙ አቅጣጫውን ለመቀየር ሙከራ ያደርጋል። headdown postion እንዲሆን ለማድረግ። ነገር ግን ይህ ካልሰራ c sec ነው መፍትሄው።
አንቺ ግን እንቅስቃሴ አድርጊ ወክ ማድረግ ተለማመጂ
@dr.amanuel- amesegnalhu betam
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
Selam doctor endet nek lemawled sent gize sekaran new enazehn megeb mawsed yaleben??
ከ 9 ወር ጀምራችሁ
እረ አናናስ በጣም አሪፍ ነው እኔ ገና በወሬ ነው የጀመርኩት ምንም አልሆንኩም
eshi dr enamesagenalanege beteme gene setena were segaba biwesade yamishale yahunale??????
ከ 9 ወር ጀምረሾ
በ36 ሳምንት የእንሽርት ዉሀ ይፈሳል ቢፈስስ ምን ጉዳት አለው
እናመሰግናል
ማሽአላህእካንበሠላምየወለድሽ
ebakh doc melslgn 9wer lchers new ena liju altegelebetem tebalkugn gn bemt tweljalesh tebyalehu ychalal ende
መች ነው መብላት ምንጀምረው?
እናመሰግንአለን
ተልባ እዴት ተደርጎ ነው
ቆልተሽ ወቅተሽ በፈላ ውሃ እያደረክሽ ተጠቀሚ። ጥሬውን አይደለም።
@@dr.amanuel-በእንጀራ መመገብ ለምጥ ያግዛል ? እንድህም ትልባውን ምንጠቀመው 9 ወር ዉስጥ ነው ወይስ እንዳለቀ ነው
ዶር እመሰግናለን. ሴት ልጅ. 9ወርን ተጨርሳለች ወይስ እደተጀረ ነው የምትወለደው ❤ እዳታልፈኝ❤❤
ትጨርሳለች
❤🙏❤
Tahasasi 28 new yemecheresha wori abebayen yayewuti mechi new miwolidewu
th-cam.com/video/fTL2IjqWxug/w-d-xo.html ይህ ቪድዮ ይጠቅምሻል
ከስንት ወር ጀምረን ነው መመገብ ያለብን
ከ 9 ወር ጀምሮ
@@dr.amanuel-9 ወስጥ ወይስ 9 ሲይልቅ ነው ተልባ የምንጠቀመው በእንጀራ ፈትፍተን መብላትስ ለምጥ ያግዛል እባክህ መልስልኝ
እሺ ዶክተር አመሠግናለሁ ከልብ
ቴምር ከስንት ወር ጀምሮ ነው ሚበላው እኔ አሁን አራተኛ ላይ ነኝ
በየትኛውም ወር ላይ ችግር የለውም መብላት ይቻላል። ለምጥ ግን ከ 9 ወር ጀምሮ በቀን 6 ፍሬ በትመገቢ ጠቃሚ ነው።
እናመሰግናል ዶክተር ግን ጥያቄ ነበረኝ አልመለስክልኝም
አሁንም ልጠይቅህ የመጨረሻ ፔሬደ የመጣዉ መጋቢት 16 ነዉ ከባሌጋ የተገናኘሁት ሚያዚያ 22 ነዉ
እና አሁን የስትወር እርጉዝነኝ
ሰዉ ብዙይሉኛል ግራገባኝ በትክክለኛዉ አቆጣጠር ንገረኝ??
7 ወር ከ 3 ሳምንት አካባቢ ነው የምትሆኚው። የጳጉሜ ቀናቶችም ስላሉ።
እርግዝና ስትቆጥሪ የሚቆጠረው የመጨረሻውን የወር አበባ ካየሽበት ቀን ጀምሮ ነው። ያ ማለት ከ መጋቢት 16 ማለት ነው።
@@dr.amanuel- በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
ጥያቄዎችን አይተህ ትመልሳለህ በጣም ጡሩሰዉነህ አላህ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
ሰላም ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ነፍሰ ጥሩ ነኝ እና ቴምር የምበላው በባዶ ሆድ ነው ወይስ ምግብ ተበልቶ ነው የምበላው ለምጥ ጥሩ የምሆነው የትኛው ነው
ቴምር በባዶ ሆድም ከምግብ በኋላም መመገብ ይቻላል። ምንም የሚያመጣው ችግር የለም።
እሺ ዶክተር አመሰግናለሁ ጥያቄዬ ስለመለስክልኝ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከምን ያህል ጊዜ በኃላ መጠቀም እንደምንችል ብትነግረን?
ከ 9 ወር ጀምሮ
እናመሠግናለን ዶክተር 9 ጠነኛ ወር ልጀምር ነው የፅንሱ እንቅስቃሴ ቀነሰብኝ ኖርማል ነው ወይ ያልካቸውን ምግብ ልጀምር ከአሁኑ
በርግጥ ዘጠነኛ ወር ላይ እንቅስቃሴ ከወትሮ መጠኑ ይቀንሳል ቢሆንም ግን ዝም ማለት የለብሽም። ለምን አልሄድሽም ለቼክአፕ??
ሌላው አዎ ቴምር ብትመገቢ ጥሩ ነው በቀን 6 ፍሬ ያህል