በ 5 ደቂቃ ያለምንም ሜካፕ ፊቴን አበባ የማደርግበት ሚስጥር 📌በትክክል ይሰራል 📌በእረፍት ቀናቹ ሞክሩት በጣም ትወዱታላችው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 403

  • @zemenawit
    @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +23

    ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ፣ እቺን ውህድ በእረፍት ቀናችው እንድትሞክሩት እመክራችዋለው ውጤቱ የሚገርም ነው ፣ እንደሁሌው ለምትሰጡኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ❤🥰🥰🥰🙏🙏
    አርጋን ዘይት
    www.amazon.com/dp/B004Z209HS/ref=cm_sw_r_sms_awdb_imm_t1_Vt5ZFbCBY3RQB

    • @fkerfker3845
      @fkerfker3845 4 ปีที่แล้ว +1

      ዘይቱ ከሌለንሥ

    • @fkerfker3845
      @fkerfker3845 4 ปีที่แล้ว

      እባክሽ ቆጆነዉ የምትይዉን የፀጉሩ መተኩሻ ንገሬኝ ካማዙን

    • @fkerfker3845
      @fkerfker3845 4 ปีที่แล้ว

      ሌኩን ላኬልኝ

    • @kiddylife5162
      @kiddylife5162 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ቆንጆ ነው የኔ ቆንጆ። እባክሽ ወደእኔም ጎራ በይ። ተባረኪ

    • @shalomagape5457
      @shalomagape5457 4 ปีที่แล้ว

      Can you please share the name of your cream?

  • @ferehiwotmekonnen9745
    @ferehiwotmekonnen9745 4 ปีที่แล้ว

    Betam amesegenalehu ahun serech etekemewalehu tebareki konegiye

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 ปีที่แล้ว

    በርቺ የልጆች እናት ዘመናዊት ከይቅርታ ጋር እናመሰግናለን ።

  • @hane4012
    @hane4012 4 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ለፊት የሚሆኑ ቅባቶች ንገሪን እህቴዋ በተረፈ በርቺ

  • @genetchala6713
    @genetchala6713 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ታመርያለሽ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነገር ነው እያሳየሽን ያለሽው ተባረኪልኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo

  • @enumar8811
    @enumar8811 4 ปีที่แล้ว

    gobez nesh kaliye...enkuan metashln yene medhanit melunm betam new ywedat wub family nachu 😘 💋 💋

  • @naemaadem7329
    @naemaadem7329 4 ปีที่แล้ว

    በርች ጥሩ ነግር ነው እህት

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse9777 4 ปีที่แล้ว

    berchi betam konjo new thank you !!!!!

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 ปีที่แล้ว +1

    Kal so, it’s okay not to wash the Miser ??
    Thank you, you are awesome 👏

  • @myponibeauty5416
    @myponibeauty5416 4 ปีที่แล้ว +1

    Kaliye betam tiru new olay magnet alichalkum

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      የት ሀገር ነሽ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ውህድ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ቃልዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo ❤❤

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 4 ปีที่แล้ว

    Kalibye ewunetim abeba asmesloshal thank you for sharing 🙏😘

  • @lawayayalew3155
    @lawayayalew3155 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @hiruttsehaye4610
    @hiruttsehaye4610 4 ปีที่แล้ว

    Luyu nesh ane konijo.thankyou .Ane ke TH-cam buzu temarku .Amharic awikewalew.

  • @sophia-kn4rz
    @sophia-kn4rz 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቃልዬ በጣም አመሰግንሻለሁ፣፣ ልጆችሽን ይባርክልሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo

  • @yetemegnetessema4179
    @yetemegnetessema4179 3 ปีที่แล้ว

    እኞም እናመሰግናለን

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ ነው ኬሚካል የሌለው መሆኑ ተመችቶኛል እናመሰግናለን ቃል😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you so much yene konjo 😍 😘

    • @hindiayacob6271
      @hindiayacob6271 4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም ቆንጆ ነው በርቺ

    • @beefasmeefas5952
      @beefasmeefas5952 4 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit የላሽ መድሐኒት ንገሪኝ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቃልዬ እጅግ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው እሞክረዋለሁ በርች

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @samranegash8454
    @samranegash8454 4 ปีที่แล้ว

    Kaley betame enamesghenalen lemesechen temerte

  • @shewalemayteko5301
    @shewalemayteko5301 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽን ይባርክ የኔ ልጅ እኔ ባልጠቀም ለሌላው ሼር አረጋለሁ

  • @zeytunaaman5032
    @zeytunaaman5032 2 ปีที่แล้ว

    hi zemey betme adnaqish nge and teyaqe letyqsh eflgalew tsgure betam mesbaber ena bmergf aschgrongal fetan lewt ymagengbet treatment yetu new?

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 4 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ስወድሽ የምትሰሪው ሁሉ ያማረ ነው 👌🏾

  • @mj3797
    @mj3797 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ቆዳ ነዉ ያለሽ በስንት ጊዜ ነዉ የምትቀቢዉ በቀን በቀን ቆዳን ይጎዳል

  • @ወሎፍቅር-ጸ4ፈ
    @ወሎፍቅር-ጸ4ፈ 3 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 4 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ቆንጆ ሁሌም የምታሳይን ነገር ጠቃሚ እና ውጤታማ ነው እናመስግናለን በርችልን

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 4 ปีที่แล้ว +1

    I was waiting my order Argan oil and I got yesterday . I was so exciting to do this amazing cleaning and scrub. . Wow seriously , your skin like a baby , it was so good . I guarantee you . You will be thankful . I can't thank you enough❤️❤️❤️❤️

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 ปีที่แล้ว

    betam konjo wuhid serashilin wude ye misir be aja ke mar gar yalewun wuhid metekem ejemeralhu enameseginaln yene konjo

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Eshi yene konjo thank you so much

  • @YoutubeSkylxzz
    @YoutubeSkylxzz 4 ปีที่แล้ว

    You are good teacher 👍❤️

  • @hanamelese5539
    @hanamelese5539 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ቆንጆ በጣም ነው አመሰግናለሁ ዘመንሽ ይባረክ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo ❤🥰🥰

  • @እየሱስያድናል-ዸ8መ
    @እየሱስያድናል-ዸ8መ 4 ปีที่แล้ว

    Tebareki Thanks!

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo

  • @rozi2958
    @rozi2958 4 ปีที่แล้ว

    Betame enimesigenale ehetache
    Yene fete betame begore neberibeni ahuni atitefa beguru yetefabe tekure honibeni meni lelakeni please give advice Thank you

  • @hindiayacob6271
    @hindiayacob6271 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዘመናዊት መከታተል ከጀመርኩኝ ገና 2 ሳምንት ሆነኝ በጣም ቆንጆ ለውጥ ነው ያገኘሁት በጣም ደስ ይላል ምትሰሪያቸው ሁሉ ነገር
    እናግን ከቻልሽ ስለ ቴ ትሬ እና የተለያዮ የዘይት አይነቶች አጠቃቀማቸውን ብትነግሪን ደስ ይለኛል እናም ስለ ልጆች የጸጉር ቅባት እና ሻንቦ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Eshi yene konjo

  • @emuroba3171
    @emuroba3171 4 ปีที่แล้ว

    Yeny werk ejeshi yebarek

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ቃልዬ መለኛ እኮ ነሽ ምስርን ለፊታችን ዛሬውኑ ነው የምመሞክረው ዋዉ በጣም ጤነኛ የሆነ የተፈጥሮ ፊት ማስክ ነው በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ መልካም ሰው ፈገግታሽን ያብዛልሽ👌👌👍👍🥰🥰🥰❤️❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo ❤❤❤

  • @bitaniaabate7541
    @bitaniaabate7541 4 ปีที่แล้ว

    kechalish eski sle ayin (eye) care bitakafiyin

  • @bitaniaabate7541
    @bitaniaabate7541 4 ปีที่แล้ว

    gobez tatari nesh hule new yemiketatelish

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 4 ปีที่แล้ว

    Please if you can explain for me. First you yous Aregn oil, after did you wash with soap? After stim did you wash with water or with soap?

  • @nejatmohamed1230
    @nejatmohamed1230 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobez nesh 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጥሩ ውህድ ይመስላል እሞክረዋለሁ ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @Bነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
    @Bነኝየቤተሰቦቸናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    አጃ መዳንቤትሁኔ የታባቴ አገኛለሁ እናመስግናለንውዴ

  • @cintyacinta6823
    @cintyacinta6823 4 ปีที่แล้ว

    ቃል መናገር አልችልም ግን ካንቺ ማገኝውን እያንዳንድዋን ነገር ስምክር የምር እውነት ልክነው አብሶ የዚ ውሕድ ይለያል በጣም እእናመሰግናለን ተባረኪ

  • @tjj269
    @tjj269 4 ปีที่แล้ว

    Wow gerami

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን እንደሁሌው ኣመሰግናለሁ ቃልዬ👍👍🥰🥰❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you my dear 😘❤

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 4 ปีที่แล้ว

    አንቺ ፊትሽ ያምራል ማር እናመሰግናለን

  • @kemf5410
    @kemf5410 3 ปีที่แล้ว

    የፊት ክሬሙ ምን ይባላል እህትኣለም☺??

  • @beziyemaryamlji4833
    @beziyemaryamlji4833 4 ปีที่แล้ว

    Kalye Bnatshi Gibare Tesebesebe Men Litekem

  • @judjud4209
    @judjud4209 4 ปีที่แล้ว +2

    Enkan dena metash kalya 🙏🙏🙏🙏😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ውሁድ ነው እናመሰግናለን ቃልዬ👍👍👍👍👍👍👌

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 4 ปีที่แล้ว

    Kaley arif zede new yasayeshen enamesegenalen

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @kemermusema3555
    @kemermusema3555 3 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ምትጠቀሚው የፍትህና ክሪም ስሙን እና ከቻልሽ አድራሻውን

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 4 ปีที่แล้ว

    Yane web siwadacu ancinam malunm betam betam naw miwadacu....

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ቆነጆ በጣም እነመሰግነለን የኔ ዉድ ሁሌ ጥሩ ነገር ነዉ የምታሳይን ❤️🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @asterabera7618
    @asterabera7618 4 ปีที่แล้ว

    Great! ! Dear

  • @meronkebede4429
    @meronkebede4429 4 ปีที่แล้ว

    I love it i will try it.🥰

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    ይሄማ ለሁሉም ሰው በቀላሉ የሚገኝ ትሪትመንት ነው በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ በርቺ የኔ ውድ 👌❤ሼር

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @freytube2731
    @freytube2731 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing busy mama👌👌

  • @iyobetadele5491
    @iyobetadele5491 4 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ

  • @alembelay491
    @alembelay491 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቃልየ 🙏🙏ሁሉም ተፈጥሮአዊ ውህድ ናቸው ያደግሞ ተመራጭ ያደርገዋል🥰🥰🥰 ሁሌም ቆንጆ ቃልየ🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @mamemame1608
    @mamemame1608 4 ปีที่แล้ว

    ስራሸ ደሰ ይላል በረቺ ቆነጆ

  • @mettimar66
    @mettimar66 4 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ እንዴት ነሽ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ በኃላ በጣም ደስተኛ አርገሽኛል አመሰግናለው ውዴ የእኔ ፊት ደረቅ ፊት ነው ኦሌ ያልሽው ምን አይነት ክሬም ነው ከታጠብቁጥ በኃላ ለደረቅ ፊት የሚሆን የቀን ቅባት ንገሪኝ እባክሽ

  • @bezinadebebe6699
    @bezinadebebe6699 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ቆዳሽ በጣም ነው የሚያምረው ኢትዮጵያ ለምንኖር አንቺ የምትጠቀሚያቸውን የፊት oil ,cream የመሳሰሉትን የት ማግኘት እንችላለን?

  • @merimashifa6084
    @merimashifa6084 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይ ቃልዬ ማሻ አላህ
    ፊትሽ እንዴት እንዳበራ ስታምሪኮ እረ በደምብ ይሞከራል ምንም የሚቀር የለም። ቃልዬ አንድ ጥያቄ ነበረኝ አብዛኞቻችን የፊታችንንም ሆነ የፀጉራችንን ለውጥ ማየት የምንፈልገው ወዲያው ወይም በጥቂት ቀናት ውስጥ ነው ወዲያውኑ ተስፋ በመቁረጥ እስቲል የገዙትን ቅባት እንኳን በትክክል ተቀብተው ሳይጨርሱ ምንም ለውጥ የለውም በማለት ያቆሙታል እናም አንድ ሰው የተጎዳ ፊቱን ሆነ ፀጉሩን ለመመለስ ምን ያህል ጊዜ እንደሚወስድ በመግለፅ እባክሽን እንዲታገሱ ንገሪልን አብዛኞቹ ጓደኞቼ ይህ ለኛ አይሆንም የኛ አንዴ ተበላሽቶአል ይሉኛል እኔ ደግሞ በጣም እናደዳለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      ጥሩ ሀሳብ ነው የኔ ውድ በሚቀጥለው ሳምንት አቀርባለው ስለሱ እሺ በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing kaliya 👌it’s perfect 👌 I will try it🥰🥰🥰👌👌🤚🏼

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቃልዬ ተባረኪ እስቲ እሞክረዋለሁ እኔ ብዙም ትኩረት አልሰጥም ለፊቴ ተባረኪ ስለመልካምነትሽ

  • @serawittesefaye1355
    @serawittesefaye1355 4 ปีที่แล้ว

    Yena konjo betamenwe yewdedkute yemetakrbychiwe n ngerwich hule

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 5 หลายเดือนก่อน

    በርቺልኝበጣምጥሩነገርነውእምታቀርቢው

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว

    Thank u for sharing kali I will definitely will try it.❤️❤️🥰🥰

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ🌹💕👏👏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 ปีที่แล้ว

    Just I'm watching 👍
    በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ በርቺ ጎበዝ ♥️

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you my dear 😘❤

  • @hgffhgg6204
    @hgffhgg6204 4 ปีที่แล้ว

    Wowo wowo sweet

  • @sarabiratu6872
    @sarabiratu6872 4 ปีที่แล้ว +1

    Well well, I have just tried this mask without the argan oil and it's amazing. Ladies what are you waiting for. Thanks Kal, another superb work.😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you saryee ❤❤❤

  • @themorningstar9458
    @themorningstar9458 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing!

  • @ዳኒቦይ-ቀ2ዸ
    @ዳኒቦይ-ቀ2ዸ 4 ปีที่แล้ว

    አብሽ እና እርጎ እንዴት ነው?

  • @mhiretalemu1316
    @mhiretalemu1316 4 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን 🙏 😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @rahwateame1029
    @rahwateame1029 4 ปีที่แล้ว

    Thanks Kaliye yene enat 👑👑🙏🏻🙏🏻🙏🏻💖🦚🌷

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear

  • @woinalemu8537
    @woinalemu8537 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 4 ปีที่แล้ว +2

    ከኬሚካል ነፃ የሆነ ውህድ ነው ያዘጋጀሽው
    እሞክረዋለሁ። እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @mahletwoldemichael5463
    @mahletwoldemichael5463 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing Kaliye ♥ can't wait to try it.

  • @selamawitteferi3334
    @selamawitteferi3334 4 ปีที่แล้ว

    beargen oil fanta yeweyra zeyt ayhonm?

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 4 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏🏽 for sharing.. got jobs.

  • @hellaaddis8797
    @hellaaddis8797 4 ปีที่แล้ว

    ስላም ቃል ስለ cerave crame ምን ትያለሽ ?

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ጥሩ ነው የኔ ውድ

    • @hellaaddis8797
      @hellaaddis8797 4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ በቃ እጠቀማለሁ ስለማምንሽ ነው ያስቸገርኩሽ ተባረኪ

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 4 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing God bless you and your family🙏🙏🙏💖💖💖💚💛❤

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ 💓

  • @kiroskiflesus1203
    @kiroskiflesus1203 4 ปีที่แล้ว

    አጃ ምንድነዉ በትግርኛ

  • @merrgazeee3323
    @merrgazeee3323 4 ปีที่แล้ว +1

    Kaliye yane kimem enameseginalen!❤❤❤

  • @luliya6032
    @luliya6032 4 ปีที่แล้ว

    Betam arif whd new gn be argen oil bota almond oil bntekem chigr alew ejish ybarek yene konjo 🙏🙏😘😘😍😍

  • @elsabeyene6445
    @elsabeyene6445 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ የምትቀቢው ኦሌ ምን አይነት እንደሆነ በደንብ አሳይን በተረፈ የምታሳይውን ሁሉ በጣም ነው የምወደው ተባረኪ በርቺ

  • @kahsafitsum5258
    @kahsafitsum5258 4 ปีที่แล้ว

    Aja min malet new ykir tgray slekonku new alawkewm

  • @Amina12_-
    @Amina12_- 4 ปีที่แล้ว

    Finished the video without skipping the ad and tried oat and honey mask love it love it thank you kal ye youtube dimeketachin 💕💕

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @sheshamaeantabo9467
    @sheshamaeantabo9467 4 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing konjo please link ye argon oil Shar arglen

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      I did my dear you can find it on the first comment and description box eshi

  • @marrymarriam6936
    @marrymarriam6936 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing us beauty tips. How often better to use face mask?

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      You can use it every week

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 4 ปีที่แล้ว +1

    Lemjemria gize semau meser le fit wowww. I wll try it and will let you know . Thank you so much for sharing yene konjo 😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing Kalye! Easy to make 👍🏽

  • @zebibogbazghi4494
    @zebibogbazghi4494 4 ปีที่แล้ว

    Thank so much my dear

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 4 ปีที่แล้ว

    በለው እንደጉድ ይሞከራል😋
    😘😘😘thanks mamaye

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing ❤ 👌

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you my dear 😘❤

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow new thing thanks for sharing never know lentil can be for skin care🥰 honestly ur videos r helpful👌

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 4 ปีที่แล้ว +1

    Great Job thank you for sharing yene konjo

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

    • @romanghebremedhin3979
      @romanghebremedhin3979 4 ปีที่แล้ว

      Bio oil እና steam ማድረጊያውን ከከየት አንደገዛሽው ሊንኩን ላኪልን አባክሽ ተባረኪ