ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
th-cam.com/video/mqc_lRJZTjE/w-d-xo.html ይሔንን ሊንክ በመጫን የፀጉር ቆንጆ አለ
Sereat yilshe seat wedd
😘😘😘😘😘
@@munabh5858 y
ጥያቄዬን ስለመለሽልኝ ከልቤ አመሰግናለው የኔቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ
@@munabh5858 ameseginalehu
አቤት ስራአት እግዚአብሔር ይጠብቅሺ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም የምወዳችሁ ቤተሰቦቼ ስለመጣችሁ በጣም አመሰግናለሁ ላይክ ታብ ታብ አርጉ እሺ
ዛሬ ነዉ ያገኘሁሽ ኤልሲ ሰብ እና ላይክ አድርጌሻለሁ 100k በቅርቡ እንጠብቃለን ኢንሻአላህ
ቤተሰብ ሆኛለሁ ዛሬ ነው የገባሁት አንችም demrign
አሺ
@@ethiomert1114 የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
የተሸበሸበ ያስለቅቃል እህታችን
ተባረኪ እህታችን እንደዚ አይነት ምክር በጣም አስፈላጊ ነው በርቺ እውነትሽን ነው ያለ ሜካፕ ፊትሽ ሲያምር እሞክረዋለው ቀለል ያለ ዘዴ
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
በጣም የምትገርሚ እሴት ነሽ !!! የአነጋነርሽ እርጋታ ከልብሽ ማስተማሩን ጨምሮ በጣም ደስ ትያለሽ ። ተባረኪ።
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
ውድ ነሽ ልበልሽ ? በጣም ስርአት ያለሽ ቅን እና ጨዋ ነሽ ፡፡ክብር ያለኝ ለትሁት ሰው ነው እግዚአብሔር ባርኮ ያኑርሽ ስራሽን ሁሉ ይባርክልሽ የኔ ውድ
ምርቃቴን አሜን ብዬ እፍስ አርጌአለሁ አቤት መታደል የሚመርቁ ሁሉ ይባረኩ ተባረኪ አምላክ ይውደድሽ በጣም አመሰግናለሁ
ውይ እህታችን እናመሰግናለን ንግግርሸ ለዛሸ ለሰው ያለሸ ክብር ደሞ አትጮሂም እህታችን በርች እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪ
በጣም እናመሰግናለን እህቴ. ደስ ትያለሽ በጣም አነጋገርሽ እርጋታሽ 1ኛ 😘
የኔ ቆንጆ አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ከልብ ቅንነትና ጋር የምትሰጪው ምክር በጣም ደስ ይላል።
ዋው ምርጥ አገላለፅ ረጋ ባለ መልኩ እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
Like all ur videos keep it but which soap is good plz tell me my face is something oily
cocoa butter soap
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ለመጀመሪያ ግዜዬ ነው ያየሁሽ በጣም ደስ ትያለሽ ተባረኪ::
አሜን እህቴ ተባረኪልኝ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም አመስግናለሁ። እረስቼው ነበር አሁን ዛሬ እጀምራለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪልኝ።
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አንቺንም ይባርክልኝ
ኤልሲ ስወድሽ መልካም ነሽ ባንቺ ቪድዮ ለውጥ አምጥቻለሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ኮኮስ ለፊታችን የምንቀባው ለፀጉር የምንጠቀመውን ነው ወይስለ ሌላ አለ እባክሽ ንገሪኝ
አዎ ኮኮስ አንድ ነው እሺ በጣም አመሰግናለሁ
እህታችን ተባረኪ
እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ኤልሳየ በጣም እናመሰግናለን ዋውውው ነው ሰላምለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ሀገራችን ካለችበት መከራ ፈጣሪ ያውጣት አሜን 🙏🙏🙏
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲ በጣም ጠቃሚ የፊት ውህድ ነው ነው አመሰግናለሁ
የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ
Wow very peaceful and polite Thanks 😊
Thank you dear
Thank you yene konjo geta eyesus zemensh yibarkew 😍
AMEN, Thank you dear.anchim tebareki
ሰላም ኤልሳዬ ሰላምሽ ይብዛየፊት ትሪትመንት በነገራችን ላይ በተፈጥሮ የምናገኘው ትሪትመንትና የቤት ውስጥ በራስ እጂ የሚዘጋጂ ከኬሚካል ነፃ ነው ስለዚህ የፊት ጥራትና ማሸብሸብ ለመቆጣጣር የኤልሳን ያዘጋጀችውን ትሪትመንት ይጠቀሙ🖋✅🖋Thank for sharing
Menbiዬ እንደምነሽ በጣም አመሰግናለሁ
@@elsabeautynt እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ🙏🙏
I can now believe this simple, natural self care treat for old skin. ❤
Mimi it works perfectly, very amazing. Thank you የኔዋ አንቺማ ተይ እስቲ
የኔ ማር አላህ ይባርክሽ ደግሞም የምታስረጅበት መንግድ ደስ በሚል ሁኔታ ነው ስለዚህ ወድጄልሻለሁ አላህ ይጠብቅሽ አመሰግንሻለሁ ተባረኪ ቻው
አሜን እህቴ አንቺም ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን የምንወድሽ ኤልሱዬ የኔ መልካም እህት በዉነት እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትሪመንት ነዉ
ዋው እንዴት ደስ የምትይ ወገን ነሽ እባክሽ?ተባረኪልን።
አሜን ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
E/yebarekeshe betame mew yemetemechege ene gen tetkeme alawekem lemen endehone alawekem gen esefalehu
እርጋታሽ ደስ ትያለሽ ተባረኪ የቤተስብ ውጤት ነሽ
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
selam lanchi yihin wow yena jegna berchilgni tichiyalshi bewnt atekakemeshi erasu setaberari betam des yilal ergatashi enam zara new mijemerew silametashiln enamesgnaln
betam ameseginalehi amen tebareki.
ኤልሲ እናመሰግናለን ልዩ ነሽ
ገንዬ የኔ ቆንጆ ደህና ነሽ
ኤልሲ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ፍቅር ነሽ
የኔ ቆጂ መልሺልኝ ጥቅል ጎመኑን ልጠቀመዉ ሀሪፍነዉ ልጀምር ብየነበር❤❤❤❤❤❤❤❤
ይኸው መሲ ጋ አይቼሽ ነው ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ካንቺ ብዙ ትምህርት እንደማገኝ ተስፋ አለኝ
ከEthioinfo new ብቅ ያልኩት፡ በርቺ እህታችን
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ደግ ተባረኪ አመሰግናለሁ
Hulu negershi dese yelal zena eyadergeshi nw yemetasetemeriw betam new yewededekhushi tebareki
betam ameseginalehu
በጣምምንልበል የሴቶችል❤ነሸ ውዴ ትግሰተኞዋ
በጣም ቆንጆ ነገር በተለይ ናቹራል መሆኑ ኤግዚያብሔር ሰላም አቦ❤
በጣም አመሰግናለሁ
ውድና የተከበራችሁ የኤልሲ ታዳሚያን በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ ዋው ገራሚ ነው ኤልሥዬ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ቸር ይግጠመን 💚💛❤😍😍
Wow betam enamesgnalen zare new yemtawt👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
Tebareki betam ameseginalehu
ኤልሲዬ የኔ ውድ ትህትናሽ ደስሲል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይጨምርልሽ ስላጋራሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ ዋዉ በጣም ግሩም ነው እናመሰግናለን🙏👍❤️
Lulitዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
Wow thanku 😊 🙏 💓
ከፈገግታሽ ጋር ንግግርሽ እንዴት ያምራል ውብ ሴት ቆንጅዬ ወደድኩሽ
hirutዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አሜን እህቴ
ልዩ እኮ ነሽ ኤልሲዬ ❤😘
ተባረኪ እህታችን❤
አሜን የኔ ደግ
Thanks a lot sis E
Thank you too
በጣም ጎበዝ እህቴ በርች
ሰላም ኤልሲ በርቺ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው 👍
Am glad I found you Elsi beauty
Ownerዬ እንዴት ደስ አለኝ በጣም አመሰግናለሁ
ያኔ ቆንጆ ❤❤❤እነመሰግነለን እኔ የለእድሜ ግምበሬ ተሸብሾብኛል እናም ጡቀቅር ነጥቦች ዋቶብኛል እበቅሽን ወዳመጀማሪያው ፍቴ እዲማለስ ፍቱን መፍቴውን ምድነው በሰምንት ስንት ግዜ ልጠቀማው የምትሰጪን ተቀሚ ትምርት በጠም አነመሰግነል የኔ ቆንጆ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆጆ ውህድ ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን👌ሸር
ፀሐዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
እናመስግናለን! ባለፈዉ video ወተት ለቆዳ መጥፍኑዉ ቡለሽ almond milk ነዉ ጥሩ ቡለሽን ነበር አሁን ደግሞ ወተት አልሽ እንዲት ነዉ?
ወተት ለቆዳ መጥፎ ነው ብዬ አላውቅም የአልመንድ ሚልክ ለመጠጣት ከሆነ የላም ወተት አሁን ጥናታቸው ላይ በተለይ this days አትጠጡ እያሉ ነው እሱን ከሆነ
በጣም ነው የተስማማኝ አመሰግናለሁ
ጎሽ በጣም ደስ አለኝ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
WOW AMAZING TREATENT.THANKS!
THANK YOU DEAR, GOD BLESS YOU
ኤልስዬ የኔ መልካም እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ስለምታካፍይን መልካም ነገር ሁሉ እናመሰግናለን
Gelatin powder malet vaila malet newu
የኔ ቆጆ በጣም ነው ደስ የምቲዬው እርጋታሽ ደስ ይላል አመሰግናለው ስላሳየሽን ቲሪትመንት ኮኮናቱ የተለየ ምርት አይደለም አደል የፀጉሩ የሚቀባው ነው ?
የፀጉር አንድ አይነት ነው በጣም አመሰግናለሁ
Thank you for sharing , Is it your natural hair? What’s the brand you colored it ????
Thank you dear, i use REVLON,
ረጋ ያልሽ ደስ ትያለሽ ጥሩ ጠቃሚ ነው ያለምንም ኬሚካል ዋው
Elsaye, This is from me, Mimi. i subscribed, shared and Liked your channel. Best tutorial!! Thank you!
Mimiዬ my dear sister you made my day, all this because of you. Thank you so much GOD BLESS YOU AND FAMILY.
ኤልሲ ተባረኪልኝ
አሜን የኔ ቆንጅ ተባረኪ
ይመችሽ በእውነት ትትናሽ በጣም ተመቸኝ
አሜን
Yene konijo, I am new for your home but I believe you what you doing may God bless you my dear sister
Thanks and welcome, GOD bless you dear
ሰላም ኤልሰዩ በጣም ቆንጆ ትርቲመንት ነዉ ያሳየሸን አዊ ቆዳችንን መከባከብ ግድ ነዉ❤
አዚቲዬ ትክክል በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን እህቴ ለእጅ የሚሆን ትሪትመንት ብትነግሪን?
እሺ ሰራለሁ ታዛዥ ነኝ በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ
እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ
ሰላም ኤል ስዬ እህቴ በጣም አሪፍነው እውነት ነው ሜካብ ለፊት አደጋ አለው እናመሰግናለን
ዝኑዬ ትክክል በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ ስላለሽ ምክር በጣም ሳላመሰግን ማለፍ እልፈልግም በተለይ ለፊት የምትሰሪአቸው ውህዷች በጣም የሚገርሙ እና ቀላ ይህንን ፅጋ ጌታ አብዝቶ ያብዛልሽ ሰላም ሁኝልን❤
ስላምመጀመርያ በማንኪያ ያረግሽው ከእንቁላል በፊት ምንነበር??
እርድ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክሮስቶስ ይብዛልኝ ኤልሲዬ ዋውውው በጣም ሀሪፍ ነው ኤልሴ እሞክራለሁ ግን ኤልሴ ፊቴ በጣም ቅባት አለው እንዴት እንደማደርግ ግራ ገባኝ እስኪ መፍትሄ ካለሽ
ባጠቃላይ ቅባት ላለው ቆዳ የሚሆን ነው ተጠቀሚበት
ምርጥ ነሽ ፀጉርሽ አምሮበታል በምንድነው ፊሪዝ ያደረግሺው?
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ በቪዲዮ መጣለሁ
እህቴ እናመሰግናለን በየቀኑ ብንጠቀመወ ችግር አለወ ?
በሳምንት ሶስት ቀን በቂ ነው አመሰግናለሁ
Enem yemejemeriyaye new chewa nesh degmo thanku
AMEN enquan dehina metashi betam ameseginalehu
የኔቆንጆ የዋህ
ተባረኪ
I love your program, I try to look for the face cream that you show, but it was to fast to see it. My question is, what is coco's? is it coconut? Thank you
yes it is coconut oil, i use a lot also almond oil is great for skin. don't forget sunscreen specially summer is coming soon. Thank you
@elsabeautynt Thank you for replaying. You are so sweet !
Wow!!! Thank you, so much, Dear
Always welcome, dear sister God bless you.
የኔ ቆንጆ ተባርክልን❤
ሰላም ኤልስዬ የኔ ልዩ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ እውነት በጣም ጉበዝ ነሽ የምታቀርቢልን ሁሉ ጠቃሚ ናቸው የፀጉሩን እየሞከርጉ ነው ይከንም እሞክራለሁ 👌👌👌👌
ኤልስዬ እባክሽ ፀጉሬ ከፊት ተመለጠ ኤልስዬ ማልጠቀመዉ ነገር የለም እስቲ መላ አታጪም የኔ ዉድ በቅርቡ ነዉ የተቀላቀልኩሽ የዉፉረቱንም እየተጠቀምኩ ነዉ
እሺ እህቴ ታዛዥ ነኝ ሰራለሁ አመሰግናለሁ
ኤሊሳዬ ቆንጆ በጣም አድናቅሽ ና አክባርሽ ኔኝ ይመችሽ እህቴ በርቺ
Natiዬ የኔ ደግ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
ተባረኪልን እህት ኤልሲ 🙏🙏🙏
አሜን አህቴ አንቺም ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
Selam ehtachn enamesgnalen . Yetsgrsh friz yamral mndnew yemtitkmi asayn .
selam ehite eshi betam ameseginalehu
Wow Elsyeeee love your hair & beautiful color too. Good Job sis❤️🌹
BETH S MY HERO Thank you so so much
ኤልሲዬ በጣም እናመሰግናለን የፀጉር ከርልሽና ቀለሙ በጣም ያምራል
ለመጀመሪያ ነው ያየሁሽ በጣም ደስ የሚል እና ቀላል ዘዴ ነው እናመሰግናለን ደሞ የፀጉርሽ ከርል እና ከለሩም ሲያምር እስቲ ስለሱም ስሪልን
በጣም አመሰግናለሁ እሺ
እርድ ግን የምግብ ነው ወይ ሌ ላ አለ ንገሪኝ እስቲ ውዴ
እርድ የፊት ለብቻ ነው ኢትዮጵያ አለ በጣም አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ እንዴት ደስ ትያለሽ ኢትዮጵያዊ ና ኤርትራውያን ስትይ አፈ ጣፋጭ ❤
በጣም አመሰግናለሁ የምወድሽ እህቴ ተባረኪ
Elsiye endet nesh wehdu betam des yemil nw yene fit betam yetechemadede nw yehonegnal wey leteqemw?
betam yihonishal tetekemew
@@elsabeautynt amesegenalew elsiye leseteshign teru lehone melashish eteqemewena wetetun enegereshalew berchilen fetari edme zemenshin yebarkew🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረኪ ወዴ ስነምግባርሽ ደስ ሲል
የኔ ቆንጆ ሞክሼዬ አመሰግናለሁ አሜን
ተባረክ እህቴ እድሜዬ በ20ዎቹ ነው ግን ፊቴ አሪጅቷል ያልሞከሪኩት የለም ግን እርዱ ለምግብ የምንጠቀመው ነው ????
እርዱ የምግቡ አይደለም ይለያል እሺ ፊትሽ ይመለሳል ተጠቀሚ ብዙ ሰርቻለሁ እሺ
@@elsabeautynt እሽ እህቴ አመሰግናለው
Waw betam enamesegnalen gobz set neshe merci
eshi betam ameseginalehu AMEN
Thank you dear for the remedy. Do you wash your face daily? Or do you have skin care routine daily? Your face is glowing
Thank you dear, i wash my face daily yes, but skin care i use three or four times per week depend on what i use.
@@elsabeautynt Thank you!!
አሰላምዋአሌኩም ከመቀባቴ በፊት በምን ሳሙና መታጠብ አለብኝ?የኔ ሳሙና Revitol+ Vitamin C ነው ችግር አለው?
cocoa butter
ኤልሲ የፀጉርሽ ፍሪዝ ይምራል በምንድነው ያርግሽው ያምራል❤ እባክሽ
ቪዲዮ ሰራሁ እኮ እይው
እባክሽ ሊንኩን ላኪልኝ የፍሪዝን ኤልሲ።
ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ እንኳንደህናመጣሺ ኤልሲየ በጣም እናመሰግናለን ቆንጆትምርትነው
Rabyዬ የምወድሽ አመሰግናለሁ
ማሬ ደምሪኝ
ቆንጅዬ ከነ አነጋገርሽ ተባረኪ
በጣም ጥሩ ነው በሪቺ ውዴ
Thanks for sharing 👍 Gene eko ergenme blessing newe my dear.
I just joined you seemed great show thanks
Thank you dear AMEN
ተባብረን 100k ማ እናስገባሻለን ምርጥዋ
ያንቺ አይነት ደግ እንደ አሸዋ ይብዛ ዘርሽ ይባረክ ሀሳብሽ ብቻ ይበቃኛል አመሰግናለሁ
ኤልሳዬ እጅግ ጠቃሚ ቭዲዬ ነው ያወቁትን ማሳውቅ መልካምነት ነው
ኤልስዬ የምታሰይን ሁሉ ነገር ለኛ ተሰማሚ ነዉ ከልብ እናመሰግናለን ሼር ላይክ
ንጋትዬ የኔዋ ውይ ዛሬም መጣሽ ጠፍቼብሽ አመሰግናለሁ
th-cam.com/video/mqc_lRJZTjE/w-d-xo.html ይሔንን ሊንክ በመጫን የፀጉር ቆንጆ አለ
Sereat yilshe seat wedd
😘😘😘😘😘
@@munabh5858 y
ጥያቄዬን ስለመለሽልኝ ከልቤ አመሰግናለው የኔቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ
@@munabh5858 ameseginalehu
አቤት ስራአት እግዚአብሔር ይጠብቅሺ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም የምወዳችሁ ቤተሰቦቼ ስለመጣችሁ በጣም አመሰግናለሁ ላይክ ታብ ታብ አርጉ እሺ
ዛሬ ነዉ ያገኘሁሽ ኤልሲ ሰብ እና ላይክ አድርጌሻለሁ 100k በቅርቡ እንጠብቃለን ኢንሻአላህ
ቤተሰብ ሆኛለሁ ዛሬ ነው የገባሁት አንችም demrign
አሺ
@@ethiomert1114 የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
የተሸበሸበ ያስለቅቃል እህታችን
ተባረኪ እህታችን እንደዚ አይነት ምክር በጣም አስፈላጊ ነው በርቺ እውነትሽን ነው ያለ ሜካፕ ፊትሽ ሲያምር እሞክረዋለው ቀለል ያለ ዘዴ
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
በጣም የምትገርሚ እሴት ነሽ !!! የአነጋነርሽ እርጋታ ከልብሽ ማስተማሩን ጨምሮ በጣም ደስ ትያለሽ ። ተባረኪ።
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
ውድ ነሽ ልበልሽ ? በጣም ስርአት ያለሽ ቅን እና ጨዋ ነሽ ፡፡ክብር ያለኝ ለትሁት ሰው ነው እግዚአብሔር ባርኮ ያኑርሽ ስራሽን ሁሉ ይባርክልሽ የኔ ውድ
ምርቃቴን አሜን ብዬ እፍስ አርጌአለሁ አቤት መታደል የሚመርቁ ሁሉ ይባረኩ ተባረኪ አምላክ ይውደድሽ በጣም አመሰግናለሁ
ውይ እህታችን እናመሰግናለን ንግግርሸ ለዛሸ ለሰው ያለሸ ክብር ደሞ አትጮሂም እህታችን በርች እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪ
በጣም እናመሰግናለን እህቴ. ደስ ትያለሽ በጣም አነጋገርሽ እርጋታሽ 1ኛ 😘
የኔ ቆንጆ አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ከልብ ቅንነትና ጋር የምትሰጪው ምክር በጣም ደስ ይላል።
ዋው ምርጥ አገላለፅ ረጋ ባለ መልኩ እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
Like all ur videos keep it but which soap is good plz tell me my face is something oily
cocoa butter soap
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ለመጀመሪያ ግዜዬ ነው ያየሁሽ በጣም ደስ ትያለሽ ተባረኪ::
አሜን እህቴ ተባረኪልኝ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም አመስግናለሁ። እረስቼው ነበር አሁን ዛሬ እጀምራለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪልኝ።
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አንቺንም ይባርክልኝ
ኤልሲ ስወድሽ መልካም ነሽ ባንቺ ቪድዮ ለውጥ አምጥቻለሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ኮኮስ ለፊታችን የምንቀባው ለፀጉር የምንጠቀመውን ነው ወይስለ ሌላ አለ እባክሽ ንገሪኝ
አዎ ኮኮስ አንድ ነው እሺ በጣም አመሰግናለሁ
እህታችን ተባረኪ
እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ኤልሳየ በጣም እናመሰግናለን ዋውውው ነው ሰላምለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ሀገራችን ካለችበት መከራ ፈጣሪ ያውጣት አሜን 🙏🙏🙏
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲ በጣም ጠቃሚ የፊት ውህድ ነው ነው አመሰግናለሁ
የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ
Wow very peaceful and polite
Thanks 😊
Thank you dear
Thank you yene konjo geta eyesus zemensh yibarkew 😍
AMEN, Thank you dear.anchim tebareki
ሰላም ኤልሳዬ ሰላምሽ ይብዛ
የፊት ትሪትመንት በነገራችን ላይ በተፈጥሮ የምናገኘው ትሪትመንትና የቤት ውስጥ በራስ እጂ የሚዘጋጂ ከኬሚካል ነፃ ነው ስለዚህ የፊት ጥራትና ማሸብሸብ ለመቆጣጣር የኤልሳን ያዘጋጀችውን ትሪትመንት ይጠቀሙ🖋✅🖋Thank for sharing
Menbiዬ እንደምነሽ በጣም አመሰግናለሁ
@@elsabeautynt እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ🙏🙏
I can now believe this simple, natural self care treat for old skin. ❤
Mimi it works perfectly, very amazing. Thank you የኔዋ አንቺማ ተይ እስቲ
የኔ ማር አላህ ይባርክሽ ደግሞም የምታስረጅበት መንግድ ደስ በሚል ሁኔታ ነው ስለዚህ ወድጄልሻለሁ አላህ ይጠብቅሽ አመሰግንሻለሁ ተባረኪ ቻው
አሜን እህቴ አንቺም ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን የምንወድሽ ኤልሱዬ የኔ መልካም እህት በዉነት እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትሪመንት ነዉ
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
ዋው እንዴት ደስ የምትይ ወገን ነሽ እባክሽ?ተባረኪልን።
አሜን ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
E/yebarekeshe betame mew yemetemechege ene gen tetkeme alawekem lemen endehone alawekem gen esefalehu
እርጋታሽ ደስ ትያለሽ ተባረኪ የቤተስብ ውጤት ነሽ
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
selam lanchi yihin wow yena jegna berchilgni tichiyalshi bewnt atekakemeshi erasu setaberari betam des yilal ergatashi enam zara new mijemerew silametashiln enamesgnaln
betam ameseginalehi amen tebareki.
ኤልሲ እናመሰግናለን ልዩ ነሽ
ገንዬ የኔ ቆንጆ ደህና ነሽ
ኤልሲ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ፍቅር ነሽ
የኔ ቆንጆ አሜን በጣም አመሰግናለሁ
የኔ ቆጂ መልሺልኝ ጥቅል ጎመኑን ልጠቀመዉ ሀሪፍነዉ ልጀምር ብየነበር❤❤❤❤❤❤❤❤
ይኸው መሲ ጋ አይቼሽ ነው ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ካንቺ ብዙ ትምህርት እንደማገኝ ተስፋ አለኝ
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
ከEthioinfo new ብቅ ያልኩት፡ በርቺ እህታችን
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ደግ ተባረኪ አመሰግናለሁ
Hulu negershi dese yelal zena eyadergeshi nw yemetasetemeriw betam new yewededekhushi tebareki
betam ameseginalehu
በጣምምንልበል የሴቶችል❤ነሸ ውዴ ትግሰተኞዋ
በጣም ቆንጆ ነገር በተለይ ናቹራል መሆኑ ኤግዚያብሔር ሰላም አቦ❤
በጣም አመሰግናለሁ
ውድና የተከበራችሁ የኤልሲ ታዳሚያን በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ ዋው ገራሚ ነው ኤልሥዬ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ቸር ይግጠመን 💚💛❤😍😍
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
Wow betam enamesgnalen zare new yemtawt👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
Tebareki betam ameseginalehu
ኤልሲዬ የኔ ውድ ትህትናሽ ደስሲል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይጨምርልሽ ስላጋራሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ ዋዉ በጣም ግሩም ነው እናመሰግናለን🙏👍❤️
Lulitዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
Wow thanku 😊 🙏 💓
Thank you dear
ከፈገግታሽ ጋር ንግግርሽ እንዴት ያምራል ውብ ሴት ቆንጅዬ ወደድኩሽ
hirutዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አሜን እህቴ
ልዩ እኮ ነሽ ኤልሲዬ ❤😘
ተባረኪ እህታችን❤
አሜን የኔ ደግ
Thanks a lot sis E
Thank you too
በጣም ጎበዝ እህቴ በርች
በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ኤልሲ በርቺ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው 👍
በጣም አመሰግናለሁ
Am glad I found you Elsi beauty
Ownerዬ እንዴት ደስ አለኝ በጣም አመሰግናለሁ
ያኔ ቆንጆ ❤❤❤እነመሰግነለን እኔ የለእድሜ ግምበሬ ተሸብሾብኛል እናም ጡቀቅር ነጥቦች ዋቶብኛል እበቅሽን ወዳመጀማሪያው ፍቴ እዲማለስ ፍቱን መፍቴውን ምድነው በሰምንት ስንት ግዜ ልጠቀማው የምትሰጪን ተቀሚ ትምርት በጠም አነመሰግነል የኔ ቆንጆ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆጆ ውህድ ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን👌ሸር
ፀሐዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
እናመስግናለን! ባለፈዉ video ወተት ለቆዳ መጥፍኑዉ ቡለሽ almond milk ነዉ ጥሩ ቡለሽን ነበር አሁን ደግሞ ወተት አልሽ እንዲት ነዉ?
ወተት ለቆዳ መጥፎ ነው ብዬ አላውቅም የአልመንድ ሚልክ ለመጠጣት ከሆነ የላም ወተት አሁን ጥናታቸው ላይ በተለይ this days አትጠጡ እያሉ ነው እሱን ከሆነ
በጣም ነው የተስማማኝ አመሰግናለሁ
ጎሽ በጣም ደስ አለኝ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
WOW AMAZING TREATENT.THANKS!
THANK YOU DEAR, GOD BLESS YOU
ኤልስዬ የኔ መልካም እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ስለምታካፍይን መልካም ነገር ሁሉ እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ
Gelatin powder malet vaila malet newu
የኔ ቆጆ በጣም ነው ደስ የምቲዬው እርጋታሽ ደስ ይላል አመሰግናለው ስላሳየሽን ቲሪትመንት ኮኮናቱ የተለየ ምርት አይደለም አደል የፀጉሩ የሚቀባው ነው ?
የፀጉር አንድ አይነት ነው በጣም አመሰግናለሁ
Thank you for sharing , Is it your natural hair? What’s the brand you colored it ????
Thank you dear, i use REVLON,
ረጋ ያልሽ ደስ ትያለሽ ጥሩ ጠቃሚ ነው ያለምንም ኬሚካል ዋው
በጣም አመሰግናለሁ
Elsaye, This is from me, Mimi. i subscribed, shared and Liked your channel. Best tutorial!! Thank you!
Mimiዬ my dear sister you made my day, all this because of you. Thank you so much GOD BLESS YOU AND FAMILY.
ኤልሲ ተባረኪልኝ
አሜን የኔ ቆንጅ ተባረኪ
ይመችሽ በእውነት ትትናሽ በጣም ተመቸኝ
አሜን
Yene konijo, I am new for your home but I believe you what you doing may God bless you my dear sister
Thanks and welcome, GOD bless you dear
ሰላም ኤልሰዩ በጣም ቆንጆ ትርቲመንት ነዉ ያሳየሸን አዊ ቆዳችንን መከባከብ ግድ ነዉ❤
አዚቲዬ ትክክል በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን እህቴ ለእጅ የሚሆን ትሪትመንት ብትነግሪን?
እሺ ሰራለሁ ታዛዥ ነኝ በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ
እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ
ሰላም ኤል ስዬ እህቴ በጣም አሪፍነው እውነት ነው ሜካብ ለፊት አደጋ አለው እናመሰግናለን
ዝኑዬ ትክክል በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ ስላለሽ ምክር በጣም ሳላመሰግን ማለፍ እልፈልግም በተለይ ለፊት የምትሰሪአቸው ውህዷች በጣም የሚገርሙ እና ቀላ ይህንን ፅጋ ጌታ አብዝቶ ያብዛልሽ ሰላም ሁኝልን❤
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
ስላም
መጀመርያ በማንኪያ ያረግሽው ከእንቁላል በፊት ምንነበር??
እርድ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክሮስቶስ ይብዛልኝ ኤልሲዬ ዋውውው በጣም ሀሪፍ ነው ኤልሴ እሞክራለሁ ግን ኤልሴ ፊቴ በጣም ቅባት አለው እንዴት እንደማደርግ ግራ ገባኝ እስኪ መፍትሄ ካለሽ
ባጠቃላይ ቅባት ላለው ቆዳ የሚሆን ነው ተጠቀሚበት
ምርጥ ነሽ ፀጉርሽ አምሮበታል በምንድነው ፊሪዝ ያደረግሺው?
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ በቪዲዮ መጣለሁ
እህቴ እናመሰግናለን በየቀኑ ብንጠቀመወ ችግር አለወ ?
በሳምንት ሶስት ቀን በቂ ነው አመሰግናለሁ
Enem yemejemeriyaye new chewa nesh degmo thanku
AMEN enquan dehina metashi betam ameseginalehu
የኔቆንጆ የዋህ
ተባረኪ
I love your program, I try to look for the face cream that you show, but it was to fast to see it. My question is, what is coco's? is it coconut? Thank you
yes it is coconut oil, i use a lot also almond oil is great for skin. don't forget sunscreen specially summer is coming soon. Thank you
@elsabeautynt
Thank you for replaying. You are so sweet !
Wow!!! Thank you, so much, Dear
Always welcome, dear sister God bless you.
የኔ ቆንጆ ተባርክልን❤
አሜን የኔ ደግ
ሰላም ኤልስዬ የኔ ልዩ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ እውነት በጣም ጉበዝ ነሽ የምታቀርቢልን ሁሉ ጠቃሚ ናቸው የፀጉሩን እየሞከርጉ ነው ይከንም እሞክራለሁ 👌👌👌👌
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልስዬ እባክሽ ፀጉሬ ከፊት ተመለጠ ኤልስዬ ማልጠቀመዉ ነገር የለም እስቲ መላ አታጪም የኔ ዉድ በቅርቡ ነዉ የተቀላቀልኩሽ የዉፉረቱንም እየተጠቀምኩ ነዉ
እሺ እህቴ ታዛዥ ነኝ ሰራለሁ አመሰግናለሁ
ኤሊሳዬ ቆንጆ በጣም አድናቅሽ ና አክባርሽ ኔኝ ይመችሽ እህቴ በርቺ
Natiዬ የኔ ደግ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
ተባረኪልን እህት ኤልሲ 🙏🙏🙏
አሜን አህቴ አንቺም ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
Selam ehtachn enamesgnalen . Yetsgrsh friz yamral mndnew yemtitkmi asayn .
selam ehite eshi betam ameseginalehu
Wow Elsyeeee love your hair & beautiful color too. Good Job sis❤️🌹
BETH S MY HERO Thank you so so much
ኤልሲዬ በጣም እናመሰግናለን የፀጉር ከርልሽና ቀለሙ በጣም ያምራል
በጣም አመሰግናለሁ
ለመጀመሪያ ነው ያየሁሽ በጣም ደስ የሚል እና ቀላል ዘዴ ነው እናመሰግናለን ደሞ የፀጉርሽ ከርል እና ከለሩም ሲያምር እስቲ ስለሱም ስሪልን
በጣም አመሰግናለሁ እሺ
እርድ ግን የምግብ ነው ወይ ሌ ላ አለ ንገሪኝ እስቲ ውዴ
እርድ የፊት ለብቻ ነው ኢትዮጵያ አለ በጣም አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ እንዴት ደስ ትያለሽ ኢትዮጵያዊ ና ኤርትራውያን ስትይ አፈ ጣፋጭ ❤
በጣም አመሰግናለሁ የምወድሽ እህቴ ተባረኪ
Elsiye endet nesh wehdu betam des yemil nw yene fit betam yetechemadede nw yehonegnal wey leteqemw?
betam yihonishal tetekemew
@@elsabeautynt amesegenalew elsiye leseteshign teru lehone melashish eteqemewena wetetun enegereshalew berchilen fetari edme zemenshin yebarkew🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረኪ ወዴ ስነምግባርሽ ደስ ሲል
የኔ ቆንጆ ሞክሼዬ አመሰግናለሁ አሜን
ተባረክ እህቴ እድሜዬ በ20ዎቹ ነው ግን ፊቴ አሪጅቷል ያልሞከሪኩት የለም ግን እርዱ ለምግብ የምንጠቀመው ነው ????
እርዱ የምግቡ አይደለም ይለያል እሺ ፊትሽ ይመለሳል ተጠቀሚ ብዙ ሰርቻለሁ እሺ
@@elsabeautynt እሽ እህቴ አመሰግናለው
Waw betam enamesegnalen gobz set neshe merci
eshi betam ameseginalehu AMEN
Thank you dear for the remedy. Do you wash your face daily? Or do you have skin care routine daily? Your face is glowing
Thank you dear, i wash my face daily yes, but skin care i use three or four times per week depend on what i use.
@@elsabeautynt Thank you!!
አሰላምዋአሌኩም ከመቀባቴ በፊት በምን ሳሙና መታጠብ አለብኝ?የኔ ሳሙና
Revitol+
Vitamin C ነው ችግር አለው?
cocoa butter
ኤልሲ የፀጉርሽ ፍሪዝ ይምራል በምንድነው ያርግሽው ያምራል❤ እባክሽ
ቪዲዮ ሰራሁ እኮ እይው
እባክሽ ሊንኩን ላኪልኝ የፍሪዝን ኤልሲ።
ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ እንኳንደህናመጣሺ ኤልሲየ በጣም እናመሰግናለን ቆንጆትምርትነው
Rabyዬ የምወድሽ አመሰግናለሁ
ማሬ ደምሪኝ
ቆንጅዬ ከነ አነጋገርሽ ተባረኪ
በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ጥሩ ነው በሪቺ ውዴ
Thanks for sharing 👍
Gene eko ergenme blessing newe my dear.