ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Don't forget to subscribe and like also share the video 🙏⭕to order zemenawit beauty book 📖 please use our website 🔴 www.zemenawt.com 🔴come join us on Instagram @zemenawtየክሊንዘሩ ሊንክwww.sheamoisture.com/african-black-soap-bamboo-charcoal-detoxifying-gel-cleanser/764302270997.htmlኦሌይ የፊት ቅባትwww.amazon.com/dp/B001F51T3Q/ref=cm_sw_r_cp_apa_i_D7DKFbCSN04B7 ✅ thank you for watching.ዘመናዊት መፅሀፍን ከኢትዮጵያ ሆነው ለማዘዝ👇🔴ጃፋር መጻህፍት መሸጫ መደብር .ሞባይል:- 0911125324 0913844367.🔴ኢማድ መጻሕፍት መሸጫ.ሞባይል:- 0909534625.🔴Ethiobook storeInstagram:- @ethiobookstore.🔴አድራሻ :- አ.አ ኮሜርስ ለገሀር ኖክማደያ አጠገብ ተወልደ ህንፃ
የእህትና የወንድም ፉክክር ማን ያሸንፋል ????????👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇th-cam.com/video/5rX4n5XWZo0/w-d-xo.html
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከአይን ስር የሚቀባ ክሬም አለ እሱን ምን ያህል ጥሩ ነው ምን ያህል መጥፎ ነው ከቻልሽ የሁሉም ችግር ነው ብዬ አምናለው ገለፃ ብታደርጊልን ደስ ይለናል ጥሩ ይሄ ነው የምትይው ካለሽም ብትነግሪን ደስ ይለናል እር ይስጥልን በርቺ።
እሺ የኔ ውድ
Tks for vedio , i try it i s very nice ,but i gdidn,t have the cream,Where shall i get ,the hydrated cream, i am in Ethiopia
ቃል እንዴት ነሽ የምትስሪው ዉህዶች በጣም ጥሩ ናቸው እደ ውህዱ በተፈጥሮ ከውህድ ማለስለሻ ቅባቶችን ስሪልን ።ድንግል ማርያም በሞገስ ታኑርሽ!!!
ውይ እህቴ ውስጠን ያርጋጋል አልሽ የእውነት ውስጥን የሚያርጋጋ ከሆነ እሄ የኢትዮጲያ ጦርነት እስከሚያበቃ ድርስ ልክ አንች እንዳርግሽው አዘጋጅቸ እቀባለሁ ❤🥰❤🥰❤🥰
ለፊት ጥራት ድሬዳዋ መኖር! Honey is the best moisturizer!
በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው ቃል አመሰግናለሁ ቆንጆ 😗🌹🌹💖አይናችሁ ስር ጥቁር የሆነባችሁ አረንጉአዴ ሻይ አፍልታችሁ ሲቀዘቅዝ በበረዶ መስሪያ አድርጋችሁ ፍሮዞን አድርጉት ከዛ አንዱአን እያወጣችሁ ከአይናችሁ ስር ከፈለጋችሁም ፊታችሁ ላይ ማድረግ ትችላላችሁ (በረዶውን ቀጥታ ፊት ላይ ከማድረግ በንፁህ ትንሽዬ ጨርቅ ጠቅልለን ብንይዘው ይመረጣል) ቃልም ካሁን በፊት የአረንጉአዴ ሻይ ጥቅሞችን ነግራናለች ግሩም ለውጥ ታገኛላችሁ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ቆንጆ
በጣም አመሰግናለሁ ሀንዬ የኔ ቆንጆ ፣ አዎ በጣም ቆንጆ ነው ለመጥቆር ብቻ ሳይሆን እርጅናንም ያዘገያል።
Thanks
እናመሰግናለን
ውይ እህት አመሠግናለው እኔ አይኔ ከላይ ያብጥብኛል ከታች ደግሞ መስመር ያወጣለቀ እስኪ እሞክራለው
የምታሳያቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ተመችቶኛል በርቺ ጎበዝ🙏💓
Ingredients1 tbs plain yoghurt 2 teaspoons honey🍯1 tbs avocado 🥑
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ለትብብርሽ
What kind of yogurt?
በጣም ነው የምታምሪው ውበት ከህረጋታ ጋረ አሟልቶ የሰጠሸ በጣም ነው የምናመሰግነው እኔ አይኔ ሰረ ጠቁሮል ፊቴ ጥቋቁረ ሆኖል እሰኪ እሞክረዋለው
በጣም እናመሰግናለን ውዴ አሁኑኑ ነው ምቀባው.ፊት ላይ ለሚወጣ ጥቁር ነጥብጣብ ላይ ብትሰሪልን ጥሩ ነበር ብዙ ሰው ሚቸገርበት ነገር ነው እኔን ጨምሮ
Eshi I will do that thank you 😊 🙏
እናመሠግናለን ቃልየ ኮሜት ማድረግ አሎድም ያችን ግን ዝም ሥለቀ ይደብረኛል በጣም ደሳስ የሚል ነገር ስለምታቀርቢልን እናመሠግናለን ❤
በጣም አመሰግናለሁ ሰብሊዬ
ቃልዬ ይሄ ፀጉርሽ በከፍተኛ ፍጥነት እየሄደ ነው እንዳይጠልፍሽ ፈራሁ በተረፈ በጣም አመሠግናለሁ አድናቂሽ ነኝ በርቺ 😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you my dear 😘❤ 😂😂🙏🙏
😂😂😂😂😂😂
የኔ ቆንጆ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታሳይን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ቆንጆ ቪዲዮ ነው፣ እባክሽ ክሊንሰሩን ስሙን ጻፊልኝ፣ ተባረኪ!
ቃልዬ አይኔ ሰር በጣም እየጠቁረ ተቸገርኩ eye repair ተቀቡት ያልሸውንም ተቀብቼው ብዙም ለውጥ የለውም እባክሸ መላ በይኝ🙏❤
በጣም ኣርፍ ቭድዮ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ ኣንድ ጥያቅየ ልጠይቅሽ የኔ ፍት በጣም ደርቅ ነው ምን ኣይነት ሳምና ልጠቀም
I love this product and we are the same pages. I share your videos all my friends and everyone like it. You are awesome 👏
ሰሊና ነኝ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል በርቺልኝ
Thanks ሁሌም ምርጥ ቀለል ያለ ነገር ይዘሽ ስለምትመጪልን 💚
Definitely I will try this ingredients soon and thank you for sharing ❤ 😊
ለአይናችን ለብቻው ብታሳይን ጥሩ ነው ዘመናዊ የኔ አይን በጣም ስለሚያሳክከኝ እየተሸበሸበ ነው እባክሽ ቤትም ሆነ ሚገዛ ደረቅ ለሆነ አይን
Eshi yene konjo I will
ሀኪም ቤት ሂጂ ቆንጆ ኢንፌክሽን ሊሆን ይችላል
ዬኔ ቆንጆ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ውህድ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ቃልዬ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Thank you my dear 😘❤ 😘
እሞክረዋለው ምንም ነገር ተጠቅሜ አላውቅም ያንቺን ውህድ ግን ወድጄዋለው አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏
ዛሬ ነዉ ያየሁሽ በጣም ደስ ይላል። የክልንዘር ፕክቸር ብትለቂዉ ጥሩ ነበር
በጣም ጥሩ ውህድ ነው እቤታችን ያሉ ነገሮች ናቸው ያስተማርሽን በጣም እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ሁሌም ምርጥ ነገር ነው የምታመጪው እሞክረዋለሁ በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ ማር
Thank you my dear 😘❤
Thank u የኔ ቆንጆ ለምን እንደሆነ ባላውቅም አንቺ ሞክሩት የምትይውን ነገር ያለጥርጥር ነው የምሞክረው በተለይ ለፊቴ love it.
ፊታ ላይ ስለሚመሰክር እኮ ነዉ የኔ ቆንጆ
Thenx konjo ye ered ena kibe wuhed ke steam ga yasayeshiwn tetekimew betam lewut ayichebetalehugn amesegnalehu
እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
የኦሌዩን እቃ ወይም ስሙን ጸፍልን በጣም አርፍ ነው በርቺ❤
ቃልየ እንኳን ደህና መጣህሽ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን 🙏 ስለምታሳይን ነገሮች በሙሉ እጅግ በጣም ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ።ቃልየ እባክሽ እንዳትጠፊብን በዚህ ሳምንት ሜሉየ ስለሌለች አንችን እያየን እንኳን ደስ እንዲለን ግን በጠዋቱ miss አርግያታለሁ ተባረኪልኝ 🙏🙏♥️♥️
Eshi yene konjo altefam may be tomorrow am coming live eza lay enaweralen
@@zemenawit Okay, konjo 😘
thanks god bless you and your family i try on with out stim it’s was very nice 🙏🙏🙏
keliye fite gunchoche lay betam yesekikegnal enam beta keyi yihonbignal, ayne sir damo shishb yilibignal age damo 24 negn
በጣም ያስታውቃል ደስታን እንደሚሰጥ ተባረኪ የኔ ቆንጆ
Betammm😘😘
ቃልዬ የምታስተምሪን ሁሉ ጥሩ ነገር ነው በጣም ጎበዝ ቅን ነሽ የኔ እህት ከቤተሰቦችስ ጋር በሁሉ ተባረኪ
ቃል እንዴት ነሽ በጣም እናመሰግናለን የምትሰሪውን አከታተልሻለሁ በተለይ የተፈጥሮ ውህድ ስታሳይ በጣም ነው ደስ የሚል የምትናገሪው ደሞ ትክክል ነው ፡፡ መፀሐፍሽን ለመግዛት ኢትዩጵያ ክፍለሀገር ማግኘት ወኪሎችሽ ጋር ለጃፋር ደውየ ነበር በተናጥል መላክ ከባድ ነው ሌሎች መፅሐፍትን ከታዘዝን ነው አብረን ነው የምንልክ ነው ያለኝ ፤ኢማድ አጋጣሚ ስልክ አላነሱልኝም መፀሐፍሽ ክፍለሀገር እንዴት ነው ማድረስ የምትችይው ዛሬ ኢትዩጵያ ውስጥ ኢንተርኔት የተስፋፋ ነው ብዙ ቦታ ነው ብዙ ሰው ያይሻል ሊፈልግ ይችላል፡፡በተረፈ ተባረኪ
Thank you my dear 😘❤ እስቲ የሚያከፋፍልልኝ ሰው እፈልጋለው አንቺም መፅሀፍ የሚያከፋፍሉ ካሉ ጠቁሚኝ እሺ
እሽ ችግር የለም እጠይቅልሻለሁ እና እነግርሻለሁ፡፡ @@zemenawit
Thank for sharing my dear 💐💐💐💐🥰
Thank you enatyee😘😘😘
ሰላም ቃል ኪዳን እንደምንድነሽ የዘመናዊት ምፅሀፍ የት ነው እሚገኘው
ቃልዬ እንደ ሁሌው ምርጥ ውህድ ይሞከራል በደንብ thank you for sharing yena konjo 🥰🥰👍👍👍❤️
@@zemenawit selam nesh
Kaliye betam arif new betam ebakishin ye creme photo bedenb video lay ayitayim ena photowin anstesh lakilign betam enameseginalen
You are amazing. Thanks for sharing🙏.I will definitely try this one. I have tried almost of all your recommendations, and they turn out to be very effective.
I wish ለሀገሬ ሰዎች የማድያት ማጥፊያ the best treatment ስላገኛሁ ባካፍላቸው ደስ ባለኛ I think Ethiopia ውስጥ ለሚኖር ሰው ግን it’s quite expensive all the treatment
እባክሽ ምድነው ነገሬኝ።
ምንድነው ንገሪን ከፈጣሪብታገኝዋለሽ
Konjitye thanks beyalehu 😗😗😗
ቃልየ አሁን የተቀባሽው የፊት ቀባትም ካላስቸገርኩሽ ፃፋልኝ
Kalye betam newu yemenwedesh
Tnx a lot for sharing, will try
Eni eko serawochshe bcha sayhon mkrshe erasu endit endemiyasdestegn berchi konjo 😘😘😘
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው። አሁኑኑ አሞክረዋለሁእግዚአብሔር ያክብርል ስላካፈልሽን በርቼ የኔ ቆንጆ።
በጣም አመሠግናለሁ ዉደ እግዜአቤር ይጠብቅሽ እኔ አቮካዶ ማግኜት አልችልም ምን ልተካበት
Kaliye,iwnet lemenager erasen meles biye indayew silanasasashign Betam adrige new lameseginish yemiwedew. Bemitasayinim neger tetakime lewxim aginchebetalehu.
i like it .can you write YAJO where can i find it .thank u
እርጎ በጣም አሪፍነዉ እኔ እጠቀማለዉ እናመሰግናለን
ዶክተርዬ የኔ ጣፋጭ አመሰግናለሁሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ♥♥♥♥♥
የፊት ስቲም ማድረጊያው ስሙ በእንግሊዘኛ ፃፊልኝ
ቀሉየ ያ የፊትሽን ክሬም በፈፎቶ ኣስቀምጭልኝ በናተሽ እየጠበኩሽ ነዉ ዉዴ
ቃልዬ ከቻልሽ ለአይን ስር ለብቻው ብታሳይን መልካም ነበር ከምስጋና ጋር
@Zemenawit አቮካዶው ለቅባታማ ፊት(ለብጉር) ችግር የለውም?
እናመሰግናለን እህቴ🙏💗 እኔ 23 አመቴ ነው ግን ፊቴ ድርቅ ያለ ነው አይኔ ስር ጉድጉድ ብሎብኛል ጥቁርም ብሏል መልኬን አበላሸው ምን ባደርግ ይሻለኛል😔
ቃልዬ እናመሰግናለን
I use the same thing for my hair! It’s wonderful!! ❤️
በጣም አናመሰግናለን
ሰላም እምደምንድነሽ የዘመናዊትን መፅሁፍ ለማዘዝ ፈልጌ ነበር እምኖረው አሜሪካ ነው እንዴት ነው ማግኘት እምችለው
Thank you sweetheart for sharing this kind of lovely face masks. Tbark kongeat.
Enamesegenaleh
ጥሩ ነገር ነዉ እናመሰግናለን
የምታሳይን በጣም ጥሩ ነው ግንብዙ እህቶቻችን የማያገኙትን ለምሳሌ ቅባቶችን እና ፊታችንን የምናፀዳበትን ከአቅም ጋር ያማከለ ቢሆን
kal ILOVEYOU ewed Shalew
በጣም እናመሰግናለን። የግድ cleanser መጠቀም አለብን? ሳሙናው አለኝ እሱ አይበቃም? ውይ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የምገኝበት ቦታ ካለ እባክሽ ጠቁሚን።
ቃልዬ እድሜ ብለሸ አታሰደንግጭን አመሰግናለሁ ቆንጅት
Ayzoshe enam yaw negn
kal thanks berchy
Hi!Iam one of your subscribers and I like to watch your videos but I can't read amharic so I can u write down english thanks 🤩🤩🤩🤩🤩👍👍👍
Olay Moisturizing lotion ነው የገዛሁት አሱ እንዴት ነው
የኔ መጀመሪያ ያደረግሽውና አሁን የተጠቀምሽውን ምንድ ነው ወይ ሳልሰማሽ ቀርች ይሁን ብቻ አላቅም ግን ሁሉም እዝህ ይገኛል ብለሽ ነው በጣም እፈልጋለሁ ማማየ ንገርኝ በቀንና በማታ ነው አጠቃቀሙን ሁሉን ንገርኝ
Eshi my sister tks for sharing but i am here in addis how can i get the cleanser,vitamin E lelochunem yalshachewen yet endemagegn betnegrgn
Wooow betam des yemil new eshi thanks a lot
Hi kojooooo,, Fite lay bererowoch nekeswgn ginbare akababi tinnsh qoslewal ena bemn matfat endalebgn endtmekrign neber please 🙏
And what kind off soap you used?your face looks very clean
I will try it’s looks very interesting Thanks Knojoo
ቃልየ የኔ ቆንጆ አይኔ ስር በጣም እየተሸበሸበ ነው ምን ላድርግ?
እንዴነሽ ቃል ኪዳን ማፅጃ ቅባቶችን በደንብ አሳየን እንድንገዛ አይታይም በደንብ
በረቸ
Thank you konjo🙏 zare mata yemokeral ❤😘
ሚገርምሽ ስፈልገው ነበር
Wede ehite ye seguren lewte kemileseh belaye new yewte yalew jege erege amsegenalhu
Batame naw kinchey bezu nager ytatkmekute 10q berchey❤
betam new des yemtyew enamsgenshalen betam
ልዩ ስራ ነው እናመሰግናለን
Wow ! እሞክረዋለሁ ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን 💓🥰🙏🏻👍👍👍
Selam yene konjo..lemejemeraya new sayesh.. hulu ngeresh ymechechal.keteybat .. lewezama fete yhonal???. Feta wezama new..
Enkuwan selam metash konjo 🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖
Could you please give me the face cream details link. Thank you
www.amazon.com/dp/B001F51T3Q/ref=cm_sw_r_cp_apa_i_GomLFbWNETCMG
ቃልዬ እህቴ በናትሽ እርጅ ፌቴ በጣም ጥቁርጥቁር ነጠብጣብ በጣም ብዙ አለብኝ የተፈጥሩ ነው በፊትም አለብኝ እዴት ላጥፋው ከቻልሽ በውስጥ ልልክልሽ እችላለው
Besamenti seneti enkeba ebakesh negerin
It’s vary helpful thank u so much 😊 😍😍😍
Thank you yene konjo ❤❤😘😘
ቃልየ ቆንጆ ይመስላል እርጎው ምን አይነት ነው ምንጠቀመው? ማለት እሱን ብትነግርኝ ደስ ይለኛል ማነኛውም ብንጠቀም ጉዳት እንዳይነረው
ሰላም የኔ ውድ እርጎው ማንኛውም ይሆናል ግን በምንም አይነት ፍሌቨር የሌለው መሆን አለበት
konjo naw kaly gin fite kibatama naw
Motivation seteshing thank you my dear😘
ቆንጂየ ኣንቺ ምታቅርቢው ሁሉን ተምቺቶኛልእስቲመር ግን እንዴት ማግኘት እችላለውወይም ትልክልኝ ትችይኣለሽ
Kaliye endet nesh enamsgenalen kaliye le tegur wez emreda serlin bakesh kaliye tegur betam amedam naw wez yelewm
Hi yaseyeshwin ye fit enkibkabe wedigewalew. Gin ketatebin buhal be OLAY cream fanta Aveeno bintekemes? አቬኑ ለፊት ከሆነ እባክሽ ንገሪኝ
ላንቺ ቆዳ ከተስማማሽ ችግር የለውም የኔ ውድ
እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ።
ቃልዬ ሞከርኩት በጣም ቆንጆ ነው ወድጄዋለሁ
Ewnet thank you so much yene konjo 😍
Don't forget to subscribe and like also share the video 🙏⭕to order zemenawit beauty book 📖 please use our website 🔴 www.zemenawt.com 🔴come join us on Instagram @zemenawt
የክሊንዘሩ ሊንክ
www.sheamoisture.com/african-black-soap-bamboo-charcoal-detoxifying-gel-cleanser/764302270997.html
ኦሌይ የፊት ቅባት
www.amazon.com/dp/B001F51T3Q/ref=cm_sw_r_cp_apa_i_D7DKFbCSN04B7
✅ thank you for watching
.
ዘመናዊት መፅሀፍን ከኢትዮጵያ ሆነው ለማዘዝ👇
🔴ጃፋር መጻህፍት መሸጫ መደብር
.
ሞባይል:- 0911125324
0913844367
.
🔴ኢማድ መጻሕፍት መሸጫ
.
ሞባይል:- 0909534625
.
🔴Ethiobook store
Instagram:- @ethiobookstore
.
🔴አድራሻ :- አ.አ ኮሜርስ ለገሀር ኖክማደያ አጠገብ ተወልደ ህንፃ
የእህትና የወንድም ፉክክር ማን ያሸንፋል ????????
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
th-cam.com/video/5rX4n5XWZo0/w-d-xo.html
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከአይን ስር የሚቀባ ክሬም አለ እሱን ምን ያህል ጥሩ ነው ምን ያህል መጥፎ ነው ከቻልሽ የሁሉም ችግር ነው ብዬ አምናለው ገለፃ ብታደርጊልን ደስ ይለናል ጥሩ ይሄ ነው የምትይው ካለሽም ብትነግሪን ደስ ይለናል እር ይስጥልን በርቺ።
እሺ የኔ ውድ
Tks for vedio , i try it i s very nice ,but i gdidn,t have the cream,Where shall i get ,the hydrated cream, i am in Ethiopia
Tks for vedio , i try it i s very nice ,but i gdidn,t have the cream,Where shall i get ,the hydrated cream, i am in Ethiopia
ቃል እንዴት ነሽ የምትስሪው ዉህዶች በጣም ጥሩ ናቸው እደ ውህዱ በተፈጥሮ ከውህድ ማለስለሻ ቅባቶችን ስሪልን ።ድንግል ማርያም በሞገስ ታኑርሽ!!!
ውይ እህቴ ውስጠን ያርጋጋል አልሽ የእውነት ውስጥን የሚያርጋጋ ከሆነ እሄ የኢትዮጲያ ጦርነት እስከሚያበቃ ድርስ ልክ አንች እንዳርግሽው አዘጋጅቸ እቀባለሁ ❤🥰❤🥰❤🥰
ለፊት ጥራት ድሬዳዋ መኖር!
Honey is the best moisturizer!
በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው ቃል አመሰግናለሁ ቆንጆ 😗🌹🌹💖
አይናችሁ ስር ጥቁር የሆነባችሁ አረንጉአዴ ሻይ አፍልታችሁ ሲቀዘቅዝ በበረዶ መስሪያ አድርጋችሁ ፍሮዞን አድርጉት ከዛ አንዱአን እያወጣችሁ ከአይናችሁ ስር ከፈለጋችሁም ፊታችሁ ላይ ማድረግ ትችላላችሁ (በረዶውን ቀጥታ ፊት ላይ ከማድረግ በንፁህ ትንሽዬ ጨርቅ ጠቅልለን ብንይዘው ይመረጣል) ቃልም ካሁን በፊት የአረንጉአዴ ሻይ ጥቅሞችን ነግራናለች ግሩም ለውጥ ታገኛላችሁ
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ቆንጆ
በጣም አመሰግናለሁ ሀንዬ የኔ ቆንጆ ፣ አዎ በጣም ቆንጆ ነው ለመጥቆር ብቻ ሳይሆን እርጅናንም ያዘገያል።
Thanks
እናመሰግናለን
ውይ እህት አመሠግናለው እኔ አይኔ ከላይ ያብጥብኛል ከታች ደግሞ መስመር ያወጣለቀ እስኪ እሞክራለው
የምታሳያቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ተመችቶኛል በርቺ ጎበዝ🙏💓
Ingredients
1 tbs plain yoghurt
2 teaspoons honey🍯
1 tbs avocado 🥑
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ለትብብርሽ
What kind of yogurt?
በጣም ነው የምታምሪው ውበት ከህረጋታ ጋረ አሟልቶ የሰጠሸ በጣም ነው የምናመሰግነው እኔ አይኔ ሰረ ጠቁሮል ፊቴ ጥቋቁረ ሆኖል እሰኪ እሞክረዋለው
በጣም እናመሰግናለን ውዴ አሁኑኑ ነው ምቀባው.ፊት ላይ ለሚወጣ ጥቁር ነጥብጣብ ላይ ብትሰሪልን ጥሩ ነበር ብዙ ሰው ሚቸገርበት ነገር ነው እኔን ጨምሮ
Eshi I will do that thank you 😊 🙏
እናመሠግናለን ቃልየ ኮሜት ማድረግ አሎድም ያችን ግን ዝም ሥለቀ ይደብረኛል በጣም ደሳስ የሚል ነገር ስለምታቀርቢልን እናመሠግናለን ❤
በጣም አመሰግናለሁ ሰብሊዬ
ቃልዬ ይሄ ፀጉርሽ በከፍተኛ ፍጥነት እየሄደ ነው እንዳይጠልፍሽ ፈራሁ በተረፈ በጣም አመሠግናለሁ አድናቂሽ ነኝ በርቺ 😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you my dear 😘❤ 😂😂🙏🙏
😂😂😂😂😂😂
የኔ ቆንጆ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታሳይን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ቆንጆ ቪዲዮ ነው፣ እባክሽ ክሊንሰሩን ስሙን ጻፊልኝ፣ ተባረኪ!
ቃልዬ አይኔ ሰር በጣም እየጠቁረ ተቸገርኩ eye repair ተቀቡት ያልሸውንም ተቀብቼው ብዙም ለውጥ የለውም እባክሸ መላ በይኝ🙏❤
በጣም ኣርፍ ቭድዮ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ ኣንድ ጥያቅየ ልጠይቅሽ የኔ ፍት በጣም ደርቅ ነው ምን ኣይነት ሳምና ልጠቀም
I love this product and we are the same pages. I share your videos all my friends and everyone like it. You are awesome 👏
ሰሊና ነኝ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል በርቺልኝ
Thanks ሁሌም ምርጥ ቀለል ያለ ነገር ይዘሽ ስለምትመጪልን 💚
Definitely I will try this ingredients soon and thank you for sharing ❤ 😊
ለአይናችን ለብቻው ብታሳይን ጥሩ ነው ዘመናዊ የኔ አይን በጣም ስለሚያሳክከኝ እየተሸበሸበ ነው እባክሽ ቤትም ሆነ ሚገዛ ደረቅ ለሆነ አይን
Eshi yene konjo I will
ሀኪም ቤት ሂጂ ቆንጆ ኢንፌክሽን ሊሆን ይችላል
ዬኔ ቆንጆ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ውህድ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ቃልዬ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Thank you my dear 😘❤ 😘
እሞክረዋለው ምንም ነገር ተጠቅሜ አላውቅም ያንቺን ውህድ ግን ወድጄዋለው አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏
ዛሬ ነዉ ያየሁሽ በጣም ደስ ይላል። የክልንዘር ፕክቸር ብትለቂዉ ጥሩ ነበር
በጣም ጥሩ ውህድ ነው እቤታችን ያሉ ነገሮች ናቸው ያስተማርሽን በጣም እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ሁሌም ምርጥ ነገር ነው የምታመጪው እሞክረዋለሁ በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ ማር
Thank you my dear 😘❤
Thank u የኔ ቆንጆ ለምን እንደሆነ ባላውቅም አንቺ ሞክሩት የምትይውን ነገር ያለጥርጥር ነው የምሞክረው በተለይ ለፊቴ love it.
ፊታ ላይ ስለሚመሰክር እኮ ነዉ የኔ ቆንጆ
Thenx konjo ye ered ena kibe wuhed ke steam ga yasayeshiwn tetekimew betam lewut ayichebetalehugn amesegnalehu
እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
የኦሌዩን እቃ ወይም ስሙን ጸፍልን በጣም አርፍ ነው በርቺ❤
ቃልየ እንኳን ደህና መጣህሽ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን 🙏 ስለምታሳይን ነገሮች በሙሉ እጅግ በጣም ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ።
ቃልየ እባክሽ እንዳትጠፊብን በዚህ ሳምንት ሜሉየ ስለሌለች አንችን እያየን እንኳን ደስ እንዲለን ግን በጠዋቱ miss አርግያታለሁ
ተባረኪልኝ 🙏🙏♥️♥️
Eshi yene konjo altefam may be tomorrow am coming live eza lay enaweralen
@@zemenawit Okay, konjo 😘
thanks god bless you and your family i try on with out stim it’s was very nice 🙏🙏🙏
keliye fite gunchoche lay betam yesekikegnal enam beta keyi yihonbignal, ayne sir damo shishb yilibignal age damo 24 negn
በጣም ያስታውቃል ደስታን እንደሚሰጥ ተባረኪ የኔ ቆንጆ
Betammm😘😘
ቃልዬ የምታስተምሪን ሁሉ ጥሩ ነገር ነው በጣም ጎበዝ ቅን ነሽ የኔ እህት ከቤተሰቦችስ ጋር በሁሉ ተባረኪ
ቃል እንዴት ነሽ በጣም እናመሰግናለን የምትሰሪውን አከታተልሻለሁ በተለይ የተፈጥሮ ውህድ ስታሳይ በጣም ነው ደስ የሚል የምትናገሪው ደሞ ትክክል ነው ፡፡ መፀሐፍሽን ለመግዛት ኢትዩጵያ ክፍለሀገር ማግኘት ወኪሎችሽ ጋር ለጃፋር ደውየ ነበር በተናጥል መላክ ከባድ ነው ሌሎች መፅሐፍትን ከታዘዝን ነው አብረን ነው የምንልክ ነው ያለኝ ፤ኢማድ አጋጣሚ ስልክ አላነሱልኝም መፀሐፍሽ ክፍለሀገር እንዴት ነው ማድረስ የምትችይው ዛሬ ኢትዩጵያ ውስጥ ኢንተርኔት የተስፋፋ ነው ብዙ ቦታ ነው ብዙ ሰው ያይሻል ሊፈልግ ይችላል፡፡በተረፈ ተባረኪ
Thank you my dear 😘❤ እስቲ የሚያከፋፍልልኝ ሰው እፈልጋለው አንቺም መፅሀፍ የሚያከፋፍሉ ካሉ ጠቁሚኝ እሺ
እሽ ችግር የለም እጠይቅልሻለሁ እና እነግርሻለሁ፡፡ @@zemenawit
Thank for sharing my dear 💐💐💐💐🥰
Thank you enatyee😘😘😘
ሰላም ቃል ኪዳን እንደምንድነሽ የዘመናዊት ምፅሀፍ የት ነው እሚገኘው
ቃልዬ እንደ ሁሌው ምርጥ ውህድ ይሞከራል በደንብ thank you for sharing yena konjo 🥰🥰👍👍👍❤️
Thank you my dear 😘❤
@@zemenawit selam nesh
Kaliye betam arif new betam ebakishin ye creme photo bedenb video lay ayitayim ena photowin anstesh lakilign betam enameseginalen
You are amazing. Thanks for sharing🙏.I will definitely try this one. I have tried almost of all your recommendations, and they turn out to be very effective.
Thank you my dear 😘❤ 😘
I wish ለሀገሬ ሰዎች የማድያት ማጥፊያ the best treatment ስላገኛሁ ባካፍላቸው ደስ ባለኛ I think Ethiopia ውስጥ ለሚኖር ሰው ግን it’s quite expensive all the treatment
እባክሽ ምድነው ነገሬኝ።
ምንድነው ንገሪን ከፈጣሪብታገኝዋለሽ
Konjitye thanks beyalehu 😗😗😗
ቃልየ አሁን የተቀባሽው የፊት ቀባትም ካላስቸገርኩሽ ፃፋልኝ
Kalye betam newu yemenwedesh
Tnx a lot for sharing, will try
Eni eko serawochshe bcha sayhon mkrshe erasu endit endemiyasdestegn berchi konjo 😘😘😘
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው።
አሁኑኑ አሞክረዋለሁ
እግዚአብሔር ያክብርል ስላካፈልሽን በርቼ የኔ ቆንጆ።
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
በጣም አመሠግናለሁ ዉደ እግዜአቤር ይጠብቅሽ እኔ አቮካዶ ማግኜት አልችልም ምን ልተካበት
Kaliye,iwnet lemenager erasen meles biye indayew silanasasashign Betam adrige new lameseginish yemiwedew. Bemitasayinim neger tetakime lewxim aginchebetalehu.
i like it .can you write YAJO where can i find it .thank u
እርጎ በጣም አሪፍነዉ እኔ እጠቀማለዉ እናመሰግናለን
ዶክተርዬ የኔ ጣፋጭ
አመሰግናለሁ
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ♥♥♥♥♥
Thank you my dear 😘❤ 😘
የፊት ስቲም ማድረጊያው ስሙ በእንግሊዘኛ ፃፊልኝ
ቀሉየ ያ የፊትሽን ክሬም በፈፎቶ ኣስቀምጭልኝ በናተሽ እየጠበኩሽ ነዉ ዉዴ
ቃልዬ ከቻልሽ ለአይን ስር ለብቻው ብታሳይን መልካም ነበር ከምስጋና ጋር
@Zemenawit አቮካዶው ለቅባታማ ፊት(ለብጉር) ችግር የለውም?
እናመሰግናለን እህቴ🙏💗
እኔ 23 አመቴ ነው ግን ፊቴ ድርቅ ያለ ነው አይኔ ስር ጉድጉድ ብሎብኛል ጥቁርም ብሏል መልኬን አበላሸው ምን ባደርግ ይሻለኛል😔
ቃልዬ እናመሰግናለን
I use the same thing for my hair! It’s wonderful!! ❤️
በጣም አናመሰግናለን
ሰላም እምደምንድነሽ የዘመናዊትን መፅሁፍ ለማዘዝ ፈልጌ ነበር እምኖረው አሜሪካ ነው እንዴት ነው ማግኘት እምችለው
Thank you sweetheart for sharing this kind of lovely face masks.
Tbark kongeat.
Enamesegenaleh
ጥሩ ነገር ነዉ እናመሰግናለን
የምታሳይን በጣም ጥሩ ነው ግን
ብዙ እህቶቻችን የማያገኙትን ለምሳሌ ቅባቶችን እና ፊታችንን የምናፀዳበትን ከአቅም ጋር ያማከለ ቢሆን
kal ILOVEYOU ewed Shalew
በጣም እናመሰግናለን። የግድ cleanser መጠቀም አለብን? ሳሙናው አለኝ እሱ አይበቃም? ውይ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የምገኝበት ቦታ ካለ እባክሽ ጠቁሚን።
ቃልዬ እድሜ ብለሸ አታሰደንግጭን አመሰግናለሁ ቆንጅት
Ayzoshe enam yaw negn
kal thanks berchy
Hi!
Iam one of your subscribers and I like to watch your videos but I can't read amharic so I can u write down english thanks 🤩🤩🤩🤩🤩👍👍👍
Olay Moisturizing lotion ነው የገዛሁት አሱ እንዴት ነው
የኔ መጀመሪያ ያደረግሽውና አሁን የተጠቀምሽውን ምንድ ነው ወይ ሳልሰማሽ ቀርች ይሁን ብቻ አላቅም ግን ሁሉም እዝህ ይገኛል ብለሽ ነው በጣም እፈልጋለሁ ማማየ ንገርኝ በቀንና በማታ ነው አጠቃቀሙን ሁሉን ንገርኝ
Eshi my sister tks for sharing but i am here in addis how can i get the cleanser,vitamin E lelochunem yalshachewen yet endemagegn betnegrgn
Wooow betam des yemil new eshi thanks a lot
Hi kojooooo,, Fite lay bererowoch nekeswgn ginbare akababi tinnsh qoslewal ena bemn matfat endalebgn endtmekrign neber please 🙏
And what kind off soap you used?your face looks very clean
I will try it’s looks very interesting Thanks Knojoo
ቃልየ የኔ ቆንጆ አይኔ ስር በጣም እየተሸበሸበ ነው ምን ላድርግ?
እንዴነሽ ቃል ኪዳን ማፅጃ ቅባቶችን በደንብ አሳየን እንድንገዛ አይታይም በደንብ
በረቸ
Thank you konjo🙏 zare mata yemokeral ❤😘
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ሚገርምሽ ስፈልገው ነበር
Wede ehite ye seguren lewte kemileseh belaye new yewte yalew jege erege amsegenalhu
Batame naw kinchey bezu nager ytatkmekute 10q berchey❤
betam new des yemtyew enamsgenshalen betam
ልዩ ስራ ነው እናመሰግናለን
Wow ! እሞክረዋለሁ ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን 💓🥰🙏🏻👍👍👍
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Selam yene konjo..lemejemeraya new sayesh.. hulu ngeresh ymechechal.keteybat .. lewezama fete yhonal???. Feta wezama new..
Enkuwan selam metash konjo 🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖
Thank you my dear 😘❤
Could you please give me the face cream details link. Thank you
www.amazon.com/dp/B001F51T3Q/ref=cm_sw_r_cp_apa_i_GomLFbWNETCMG
ቃልዬ እህቴ በናትሽ እርጅ ፌቴ በጣም ጥቁርጥቁር ነጠብጣብ በጣም ብዙ አለብኝ የተፈጥሩ ነው በፊትም አለብኝ እዴት ላጥፋው ከቻልሽ በውስጥ ልልክልሽ እችላለው
Besamenti seneti enkeba ebakesh negerin
It’s vary helpful thank u so much 😊 😍😍😍
Thank you yene konjo ❤❤😘😘
ቃልየ ቆንጆ ይመስላል እርጎው ምን አይነት ነው ምንጠቀመው? ማለት እሱን ብትነግርኝ ደስ ይለኛል ማነኛውም ብንጠቀም ጉዳት እንዳይነረው
ሰላም የኔ ውድ እርጎው ማንኛውም ይሆናል ግን በምንም አይነት ፍሌቨር የሌለው መሆን አለበት
konjo naw kaly gin fite kibatama naw
Motivation seteshing thank you my dear😘
ቆንጂየ ኣንቺ ምታቅርቢው ሁሉን ተምቺቶኛል
እስቲመር ግን እንዴት ማግኘት እችላለው
ወይም ትልክልኝ ትችይኣለሽ