#እኔ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 453

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 8 หลายเดือนก่อน +126

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሆኖም ግን አንዳንዶቾ እንደሚሉት መዝሙሩ ለዳንስ ሳይሆን አምላኬን እንዳዉቅና እንድወድ ስለረዱኝ መዝሙሮችህ አመሰግናለሁ እንዳለዬ ቤትህ በክርስቶስ መገኘት ይሙላ። becouse i believe Christ is beyond religion or anything ❤ #አልደርቅም አልደርቅም ህያዉ ምንጭ አንተ አለኸኝ ኢየሱስ# ሁፍፍፍፍፍ

    • @sahle7029
      @sahle7029 8 หลายเดือนก่อน +2

      " አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤"
      (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:5)
      ከሃይማኖት በላይ ነው ጌታ የምትባል ፈሊጥ ይገባናል ለምን እንደምትነገር
      ጌታን ከሆነ ነገር ጋር ማወዳደር በራሱ ትልቅ ሀጢአት ነው እሱ አቻ አምሳያ የለውም።
      ስለመዝሙሩ መዝሙር ሲደረስ የሀይማኖቱን አስተምህሮ መሰረት አድርጎ ነው ስለዚህ አግባብ አደለም ለማመሳሰል መሞከር ዘፈን ነው ለሚሉት ግን ዘፈን ለመሆኑ ማስረጃ ከመዝሙሩ ውስጥ አውጡ ቢባሉ ምንም የላቸውም ሃይማኖታዊ ስርአታቸውን መሰረት አድርገው ስለሆነ የሚያወጡት በእርግጥ አቀራራባረባቸው ትልቅ ችግር አለበት በከፊል የወላይትኛ አገውኛ የወሎ የሰላሌ ..ዘፈን ነው የሚመስለው ጭፈራቸው ሲታይ የመዝሙሩን ግጥም ካልታየ።
      እኛ ዛሬ ላይ በክቡር ዙፋኑ የው ያለው አንደ በመስቀል ላይ ከራሱ ጋር የማማለድ ስራውን ፈጽሟል። ቤዛ ሆኖን አርጓል መገ ሊፈርድ እንጂ የሚመጣው ቆሞ ማራቸው እያለ እንደሰው ሊያማልድ አይመጣም እንላለን። ያንን ቤዛነት በሀጢአታችን እንዳናጣው ጠብቀን መኖር አለብን እንላለን ምክንያቱም " እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።"
      (የዮሐንስ ራእይ 22:12)
      "" ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።
      (የያዕቆብ መልእክት 2:26) ለመፅደቅ እኛ ፈፅሙ የተባልነውን መፈፀም አለብን ስራ ያፀድቃል ስለምንል የነሱ ደግሞ እምነት ብቻ ይላሉ መዳንን ቅፅበታዊ ያደርጉታል መፅሀፍ ግን እንደዚያ ብቻ ብሎ አላቆመም ስለዚህ እናከብራቸዋለን ግን አስተምህሯቸው ትክክል አደለም እንላለን በማስረጃ።❤❤

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 8 หลายเดือนก่อน

      @@sahle7029 ከሜንትህ ክርስቶስን ሳይሆን ደረቅ ሀይማኖተኝነትህን ያሳያል anyways ሰዉ በገባዉ መጠን ነዉ የሚኖረዉ good for you

    • @wtmt4038
      @wtmt4038 8 หลายเดือนก่อน +2

      John 3 አማ - ዮሐንስ
      16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
      19: ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።
      20: ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
      21: እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።”

    • @wtmt4038
      @wtmt4038 8 หลายเดือนก่อน +1

      Protestant Ende felage yemihon kemeseleh betem tesasitehal kelegebahe legarih Egna yetsadekenaw ba sirachin sayihon eyesus keristos ba meskale bafesasew demi new yih kire kaleh minem merge ayechalim ewunatu yih new sewu ba hayilu ayeberetam eyesus yelakelin mefesi kidus meberichachin new eyesus yewudihal yewodenal❤

    • @sahle7029
      @sahle7029 8 หลายเดือนก่อน +1

      እምነት ብቻ ነው የሚያድነው የሚል አሳየኝ እስቲ በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ(ወንጌል) ላይ ወንድሜ?

      " በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ ያለውን እናውቃለንና፤ ደግሞም። ጌታ በሕዝቡ ይፈርዳል።"
      (ወደ ዕብራውያን 10:30) ይህስ ምን እያለን ነው?

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 8 หลายเดือนก่อน +11

    ጥሩ ሚስት ነሽ ጥሩ ባል ነህ ባጠቃላይ እግዚአብሔርን ትወዳላችው እግዚአብሔርን ትፈራላችው እግዚአብሔር በቤታችው ከበረ እግዚአብሔር ይክበር

  • @edenkassagebera
    @edenkassagebera 8 หลายเดือนก่อน +6

    እንዱ በጣም የሚገርም በተሰብ እግዚአብሔር ሰጥቶሀል
    ከአንተ ቤተሰብ ብዙ ተምሬአለሁ ተባረክ አወድሀለሁኝ።

  • @MakMa-h5z
    @MakMa-h5z 2 หลายเดือนก่อน +2

    በዕውነት መታደል ነው እንዱዬ ዛሬም ፀጋው ይብዛላችሁ በፍቅሩ ኑሩ። በጣም እንወድሀለን ❤❤❤

  • @aynalemtadesse9760
    @aynalemtadesse9760 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እሁንም እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ መንገድህን ያቅናልህ!!🙏

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እንዳለዬን የመጀመሪያ መዝሙሩ ሲወጣ ድምፁን ሰምቼ ብቻ ነው ማለቴ መዝሙር ቤት ተከፍቶ ዝም ብዬ ሳላውቀው ነው ድንቅ ዘማሪ ነበር ጌታ ይባርከው

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 8 หลายเดือนก่อน +6

    ትውልድህ ሁሉ ጌታን የሚወድና የሚያገለግል ይሁን❤❤❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 8 หลายเดือนก่อน +6

    ደስ ስትሉ በእግዚአብሔር ቃል የታነጸ ቤተሰብ
    ሚስትዬው ደግሞ በእውነት ዋው ነሽ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @TiziteLave
    @TiziteLave 8 หลายเดือนก่อน +6

    ስብከቱም ዝማሬውም በጣም ነው የምባረክበት❤❤❤❤❤❤

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዘማሪ እንዳለ ከነባለቤትህ ልጆችህ ጌታ ይባርክህ። መንፈሳዊ አቆምህ እና ፀባይህ ኳስተራነትህ ዉዱን ባለቤቴን ትመስለኛለህ። አለባበስ እንኳን ይሀዉ 11 ዐመት አሜሪካ ቁጭ ብለን እኔ ካልገዛሁ 😅😅 ብዙ ተምሬያለሁ ❤❤❤

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 8 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ሲነገር የሚያመው አጋንንት ብቻ ነው:: ጌታ ዘመናችሁ ይባርክ🙏🙏

  • @zewditudesta9894
    @zewditudesta9894 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ ቀሪ ዘመናችሁ የባሰ ቅድስና ቤታችሁን እና አገልግሎታችን ይክበብ የጌታ ህልውና ሁሌ..... በመግባት በመውጣታችሁ አይለያችሁ አሜን ..

  • @RuthZee-d8s
    @RuthZee-d8s 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያሉትን ጌታ የበዛልን

  • @meronmeron-mg9nu
    @meronmeron-mg9nu 8 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ቆንጆ ሰብሊ ድምፀዋ አራሱ ሳቅዋ እራሱ ውብ ነው❤❤❤❤❤

  • @eskedartube1816
    @eskedartube1816 8 หลายเดือนก่อน +6

    መዝሙር በጣም ነው የምወደው ግን በጣም የጥቂት ሰዋች ዝማሬ እና መዝሙሮች ናቸው የምነካባቸው ከነዛም መሀል አንዱ የእንዳለ ዝማሬዋች ናቸው። እቤት ውስጥ ካለሁ የእንዳለን መዝሙር ስሰማ ሁሌም ወደፀሎት እና ወደአምልኮ እመራለሁ🙏 ወንድሜ የጌታ ፀጋ ሁሌም ይብዛልህ❤ በረከታችን ነህ❤🙏

  • @ሳሚson
    @ሳሚson 8 หลายเดือนก่อน +5

    ውድ አባቴ ፓስተር እንዱዬ ባጣም ነዉ የምወድህ በትምህርቶችህ እናም በመዝሙሮችህ ባጣም የተበረኩ መንፈሳዊ ልጅህ ነኝ አንተን ሳይህ ሁሌም ትዝ የሚለኝ ሆሳዕና ቤተ ምህራት የነበራኝ ጊዜዬ አሁን ይነፊቁኛል በሁሉም ነገር ትመቸኛለህ እንዱዬ እወድሀለሁ❤❤

  • @medhanitrugato3499
    @medhanitrugato3499 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ ሁላቹም,አንተና ደረጄ ሙላት የማትሸነግሉ ጌታን በእውነት የምታገለግሉ, ለሚማርባቹ ታስተምራላቹ ,ኑሩልን ጌታ ይባርካቹ

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሚስቱ ደስ የምትል ❤❤❤❤ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ መዝመርህን እና ስታገለግል ተግሳፀህን አደንቃለሁ በርታ ጎበዝ❤❤❤❤🎉🎉

  • @tikurfert7665
    @tikurfert7665 8 หลายเดือนก่อน +4

    This is so amazing testimonial እግዚአብሔር ድንቅ ነው ያከበሩትን ያከብራል ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ቀጥ ያለ ወደ ክርስቶስ ሙላት ይሁንላችሁ

  • @almazbizuneh4142
    @almazbizuneh4142 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ የእግዚአብሔር ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 7 หลายเดือนก่อน +3

    ልዩ ሰዉ
    የተቀባ
    የተወደደ
    የወንጌል አርበኛ
    የጽድቅ አገልጋይ ነዉ❤❤❤

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 8 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤ አንች ልዩ የተባረክሽ ሴት ነሽ እኔ ከአንች ብዙ ተምራለሁ ስቀጥል ጋዘጠኛ እንድህ አይነት አስተማርዮችን ክርስትያኖችን አምጭልን አዳለ ጥሩ የወንጌል የተሰጠ ሰዉ ነዉ ተባረክ ዘምር ለኢየሱሲ ክብር ትውልድ ይስማሀል ዘመን ህ ይባረክ💞💞🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 8 หลายเดือนก่อน +2

    በሚስቱ የሚኮራ ድንቅ ባልም አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ♥♥ love u!!!♥♥

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤ ለባልሽ ፀልይ አንች ጀግና የተባረክሽ ሴት ሁለም ስወጣም ስገባም ፀልይለት ዘመናችዉ ይባረክ እድመና ጠና እረጅም እድመ ይስጣችዉ ተባረኩ💕❣️💞💋💋👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TgDiana-dh5rk
    @TgDiana-dh5rk 8 หลายเดือนก่อน +3

    ከነቤተሰብሕ ተባረክ አሁንም በጌታ ሐይል በርታ ጳውሎስ እንደፃፈው አታመቻምች ሚገሰፀውን ገስፅ ጌታን አሳይ ጌታ እስከፍፃሜ ያድርስሕ ተባረኩ

  • @genettechale2783
    @genettechale2783 8 หลายเดือนก่อน +6

    እንዱዬ ዛሬ ላይ ሰኦች ሲያዩክ በምንም አይነት ውኔታ ያለፍክ ላይ ይመስላቸው ይችል ይሆናል በብዙ ችግር ውስጥ ሆነክ ያገለገልከው ጠዋትና ማታ በፊቱ የሆንክለት ጌታ ግን ታማኝ ስለሆነ እሱ አከበረክ ፡፡ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ፑፒዬ ጀግና ሴት ነሽ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ♥♥♥♥፡፡

  • @Tigmekuria
    @Tigmekuria 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር እንዳለ የወንጌል ጀግና በርታልን ዝማሬዎችህን በሙሉ በጣም ነው የምወዳቸው ብሩክ ነህ ከመላው ቤተሰቦችህ 🙏🙏😍😍

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 8 หลายเดือนก่อน +7

    ዋው 😂❤እንባዬን ጨረስኩ😂❤ ተባረኩ😂❤ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤what an interview በጣም ተጠቅሜአለሁ❤!

  • @fekadeselassiesolomon9024
    @fekadeselassiesolomon9024 8 หลายเดือนก่อน +4

    የምሳሌ ሠላሳ አንዷን ጥበበኛ ሴት ነው ያየሁት ባንቺ እህቴ ሰብለ
    ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @yakibeki4037
    @yakibeki4037 8 หลายเดือนก่อน +4

    ከዚህ ቤት ታሪክ በጣም ብዙ ተማርኩ ተባረኩ ሚስትነትን

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 8 หลายเดือนก่อน +3

    እዱዬ እርጋታህን ስወደው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ

  • @yetemworkerga8822
    @yetemworkerga8822 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዱዬ በዘመኔ እንዳንተ አይነት ምርጥ አገልጋይ በማየቴ በጣም ነዉ ደስ የምለኝ ዘመንክ ይባረክ ለምልምልኝ የሰጠህን ፀጋ አይዉሰድብክ❤

  • @امينعدنانابوبكر
    @امينعدنانابوبكر 8 หลายเดือนก่อน +6

    Tebarekio❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astersam5820
    @astersam5820 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ የተባረከ ህይወት ድንቅ ምስክርነት

  • @netasnetyohanis9734
    @netasnetyohanis9734 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባርከው

  • @derejeersedo9224
    @derejeersedo9224 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንዱ❤ በራከችን ነህ በእግዝአብሔርም በሰውም የተወደድክ ነህ!

  • @alem5097
    @alem5097 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆ. ባል ነው. ያለሽ. ቆንጆ. ቁመና. ቆንጆ. ልቦና. ያለው. እድሜና. ጤና. ይሰጠው. ለበረከት. ያርገው

    • @Truth658
      @Truth658 7 หลายเดือนก่อน

      Yesw bal konjo gelmne metelu sewoch gin tinish eferu

  • @gelato942
    @gelato942 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yebarkachu tebareku

  • @SalamSalam-c5j
    @SalamSalam-c5j หลายเดือนก่อน

    የቀረውም ዘመናቹ እዲሁም ይለምልም❤

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 8 หลายเดือนก่อน +2

    እዱዬ በጣም እኮ ነው የምንወድህ ባሌቤቱ ደግሞ የምትገርም ሴት በእውነት እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምሬባታለሁኝ እዱ ሲመሰክርላት ብዙ አስተሳሰቤን ነው እዳስተካክል ያደረገችኝ እዱዬ ፀጋው ይብዛልህ እደፈለክ ብትሆን ያምርብሀል እዱ የተባረክ ሰው ነህ

  • @abrhamteferi2692
    @abrhamteferi2692 8 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ብልህ እናት ጌታ ይባርክሽ

  • @raheleshetu6578
    @raheleshetu6578 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሠላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሣን እህት ወንድሞች ።እንኳን አደረሣችሁ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሡስ ክርስቶስ ትንሣኤ መታሠቢያ በአል።

  • @yoditbemnt812
    @yoditbemnt812 8 หลายเดือนก่อน +4

    በጌታ ይህን አገልጋይ ማለት ያቅተኛል ዘመንህን ይባርክ ከነቤተሰቦቻቸው እየሱስ ይድመቅ 🙏🙏💞💞

  • @destabakela5309
    @destabakela5309 8 หลายเดือนก่อน +6

    እንደ ከአንተ ብዙ መንፈሰዊነትን ተምሬአለሁ እውነትን እውነት ምትል ጀግነ ነህ

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 8 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ መልካም ነው

  • @genettechale2783
    @genettechale2783 8 หลายเดือนก่อน +5

    “እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።”
    - ዕብራውያን 6፥10

  • @ZerituAyele-b9l
    @ZerituAyele-b9l 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር እንዳለ ጌታ ዘመንክን ይባርክክ።እውነት ነው ስንት ደአ አለ ሺቶ ከተቀባው ጎን ለመቀመጥ የሚሳቀቅ።እሸተዋለው ወይስ አልሸተውም እያለ መኖሩን ሁሉ የሚጠላ

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 8 หลายเดือนก่อน +2

    የፓስተር ዘማር እዳለ ተባረኩልኝ❤❤❤
    ሰኒዬ ተባረክልኝ ❤❤❤

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ ቤተሰብ ትንሳኤ የሆነልን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ለስሙ ይሁን ወንድማችን እንዳለ ጌታ ይባርክህ በመዝሙሮችህ እጅግ ተባርኬሃለሁ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 8 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤

  • @atranos2198
    @atranos2198 7 หลายเดือนก่อน +2

    I like pastor endale . True man of God. May God bless your family.❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 8 หลายเดือนก่อน +7

    አነዴት አነደምወድህ በጣም ነው የማክብርህ

  • @Mulugeta-c5q
    @Mulugeta-c5q 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ሆሳዕና ስማር ካተረፍኳቸው ቁምነገሮች መካከል ካንተጋር ጌታን ያመለኩባቸው ጊዜያት ነበሩ፤ በጣም የሚወድህና የማከብርህ ሀላፊነት ከተሞላበት ትምህርትህ በጣም ብዙ ተጠቅሜአለሁ። ደግሞም እንደ አንተ አይነት ቤተሰብ ጌታ እንዲሰጠኝ እመኛለሁ። ሁሉ ነገራችሁን ኢየሱስ ይባርክላችሁ!!

  • @diramudub6413
    @diramudub6413 7 หลายเดือนก่อน +6

    የምትገርሙ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆኑ ባልና ሚስቶች! ጨምሮ አሁንም እየሱስ ይባርካችሁ!

  • @hiwotetadesse9100
    @hiwotetadesse9100 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ደንበል በመምሳ ሰአት ነበር እንዳለን የማውቀው 19 96 በዚህ አመተ ምህረት ነበር የማውቀው ልጆች ነበርን እሱም ልጅ ነበረ እንዳለዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 7 หลายเดือนก่อน +1

    የእንዳሌ ወልደጊዮርጊስ
    ከቁጥር 1-6
    መዝምሮቹ የእግዚአብሔር ቃል
    የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ነዉ
    ሕይወቱ የጽድቅ የቅድስና
    ቆራጥ ነዉ❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወደው አገልጋይ ነዉ እንዳልክ ዘመናችሁ❤❤❤❤❤❤❤💜💜💜ይባረከ 🙏🙏🙏አሜን

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ቤታችሁንኑሮችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክላችው

  • @netsiake687
    @netsiake687 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ድንቅ ግዜ ነበር ፓስተርዬ ጌታ ትዳርህ ልጆችህን ይባርክ እየተዝናናው የተማርኩበት ግዜ😂😂🥰🥰🥰🥰

  • @kebronmihretu
    @kebronmihretu 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንዱዬ የምወድህ ግን ሁለት አይነት ገፅታ ያለህ ሰወ ሰላም ሊልህ እንኳን ፈገግ ማትል ነህ ቁጡ ነው ምትመስለው ሲበዛ

  • @YafetGashaw
    @YafetGashaw 8 หลายเดือนก่อน +1

    wow betam des yemil yebeteseb Amerar New Kante Yetemarkut Ewunet Paster Egizabiher Yibarkeh Astemari Tedar Alachu Setamru Egna Endinmarbet Yihen Pirogram Yazegajeshiw Ehitachin Geta Eyesus Yibarkesh Ewdachihalew❤❤❤❤❤

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ አንች ልባም የተመረጣሽ ሴት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @raheldereje0259
    @raheldereje0259 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow blessing family endesheye kalut agelgayoche betam modek ena makebrek neh korraat, jegna ye wengel arbegna berek bel ahunem lemlem🤚🙏 ❤❤😍😍

  • @jo.111
    @jo.111 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዘምር አስተምር ይጨመርልክ ተባረኩ

  • @GodsgoodGood
    @GodsgoodGood 2 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you and your family

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ መልካም እና አስተማሪ ደስ የሚል ቆይታ ነበር❤❤❤❤😂😂😂

  • @selamtecklu5206
    @selamtecklu5206 8 หลายเดือนก่อน +1

    You have a beautiful family inside and outside! God Bless you and your family. Have a wonderful time.

  • @novacell9751
    @novacell9751 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክከነቤተሰቦችህ ❤❤❤ምርጥዘማሪምርጥሰባኪዘመንህይባረክ

  • @kassahunteferi8007
    @kassahunteferi8007 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ዘመንህ አብዝቶ ይባርክ የተባረከ ቤተሰብ ጌታ በሰጠክ ፀጋ ከአንተ በጣም ብዙ ተምራለሁ አሁንም ያብዛልህ።

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂ዘመናችሁ ይባረክ ልጆቻችሁ ይባረኩ ይህን መከባበራችሁን እግዚአብሄር እስከሽበት ሽምግልናሁ ያፅናላችሁ

  • @kuraweliza6346
    @kuraweliza6346 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ተባረኩ

  • @meronmeron-mg9nu
    @meronmeron-mg9nu 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቃል የለኝም ስለእናንተ ልምልም በሉ ❤❤❤❤

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 8 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው እኔም ሰዎች ጎድቶውኝ ከፍቶኝ ያውቃል: ጌታ ግን ታማኝ ነው🙏🙏

  • @DagimawitEndriyas
    @DagimawitEndriyas 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጌታ እኔ ብቻ ቃል የለኝም ተባረኩ

  • @selamawittariku1905
    @selamawittariku1905 7 หลายเดือนก่อน

    እንዱ የተባረክ ዘመናቹ ይባረክ

  • @Truth658
    @Truth658 7 หลายเดือนก่อน +1

    Endu your song is a sermon not only a song and your wife truly is a gem 💎 so blessed in her work and speech be blessed

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs 8 หลายเดือนก่อน +2

    የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ የአባቴ ብሩክ በሙሉ ውድ የተውደዳክ ፓስተር የእንዳ ቤተሰብ ዘመኖቻችሁ ይለምልም ለበረከት ሆናችውል ብርክ ባሉ ስብልዬ ውድ አንችም ብሩክ ነሽ ብርክ ባይ ቀጠይ አስፈው መለስ ከና ቤተስብ አቅረብለን ❤❤❤⛪⛪⛪⛪❤❤❤

  • @tenasumuro69
    @tenasumuro69 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ በእውነት ❤❤❤❤❤❤

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ እንዴት ደስ ይላል ጨፍኖ መኖር ሰብልየ እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ነው እንድየ ጨፍኖ የሚኖር ሰው ነው በቀረውስ በጌታና በሀይሉ ችሎት የበረታችው ሁኑ

  • @JS-2-12
    @JS-2-12 8 หลายเดือนก่อน +2

    Blessed family, wishing your kid have a fruitful life as you cared to them in Jesus' name

  • @mekdeswolde1616
    @mekdeswolde1616 8 หลายเดือนก่อน +2

    Pastor Endale may the almighty God continues to bless you and your family too❤️!
    Tamagne agelegaye !!

  • @sisayyami7644
    @sisayyami7644 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ብዙ

  • @AdeHaho-jw7wj
    @AdeHaho-jw7wj 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የምትሉ የተባረካቹ ቤተሰብ ናቹ ❤❤ አስተዋይ ሚስት ነሽ ብዙ ተጠቅሜባቹሀለው ገጠመኞችክ 😂😂😂 እወዳችሀለው ። ቤታችን ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥሉ

  • @mrshark3214
    @mrshark3214 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ደስ ይላል።

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ዘመናቹን ይባርክ እንድዬ በጣም ምወደው ዘማሪ ነው እግዚሐብሔር አባቴ ልጆቻቹን ትዳራቹን ይባርክ ተባርኩ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lindaziad3252
    @lindaziad3252 8 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful Family 💕 May The Son Of David continue To Bless abundantly watches over you and keep you safe forever. Amen.

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 7 หลายเดือนก่อน +1

    I don't know his single song,but his speech is invaluable,God bless you brother

    • @Truth658
      @Truth658 7 หลายเดือนก่อน +1

      I recommend you to search his song here it is not just a song but a sermon

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሁላችውንም በሰላም ጌታ ለክህ ድንቅ ቀን በሰላም አደረሰን መጋብ እንዳለና ቤተሰቦቹ ጌታ ዘመናችውን ይባርክ ለበረከት ሁኑ ብዙ ጥሩ ነገር አትሪፌ አለው. ፕሮግራሙን ያቀረብሽልን እህት ዘመንሽ ይባረክ

  • @mekame2023
    @mekame2023 8 หลายเดือนก่อน +2

    You are amazing mother
    Blessed family

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 8 หลายเดือนก่อน

    ❣️💞❣️💞❣️❣️🙏🙏🙏🙏, ድንቅ ነዉ ኢየሱሲ ❣️ አገልግሎትላይ ያሉ ገጠመኞች ሁሉም ግን ለመልካም ናቸዉ ደስ ይላል💞💞❣️💞💕❣️💞❣️

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 8 หลายเดือนก่อน

    መጋቢ እንዳለ ከመላ ቤተሰብህ ጋር እንኳን አደረሳችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @almazmossissa7673
    @almazmossissa7673 8 หลายเดือนก่อน +3

    1996 ደንበል የሰራተኞች ህብረት የምሳ ሰዓት ፕሮግራም ላይ በጣም ወጣት ልጅ ሆኖ ስዘምር ቅባት ያለበት ልብ የምነካ ነበር አገልግሎቱ ተባርካችሁ ቅሩ

  • @MertMert22-fb9nx
    @MertMert22-fb9nx 8 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ከብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ጸጋውን ያብዛለች ከእናንተ ብዙ ተምርነል ተባርኩ በብዙ ጸጋ❤🥰🙏🏻

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 8 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍, ዋዉ ዋዉ ተባረክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fekrett6942
    @fekrett6942 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው ፀጋ ይብዛላቹ ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 8 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉ዋዉ ጌታ ኢየሱሲ ጌታ ነዉ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችዉ ክርስቶስ ፍቅር ነዉ ፍቅር የተግባር ነዉ ግን እኔም በመኖሩ ነዉ በመናገር አይደለም ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርካችዉ አሁንም ውለዱ ልጆቻችዉን በጥበብ ያሳድግላችዉ ተባረኩ ዋዉ ደስ ብሎኝ ብዙ ተምራለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanasolomon3435
    @hanasolomon3435 8 หลายเดือนก่อน +2

    I've known this family very well, specially Aster (astuye)she is a very wise and humble women pupiy it's so great to see you, this family is a very good example for this generation love you all ❤❤❤❤

  • @abebech3154
    @abebech3154 8 หลายเดือนก่อน

    እድሽ ተባረክ የተባረከ ቤተሰብ ናቹ ዘመናቹ ይለምልም ❤❤❤❤

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር እዳለ ጌታ ይባርክህ ከነቤተሰብህ "አገልግሎቴን አስብልኛ የሚለውን ዝማሬ አንተ ገብቶህ ዘመርከው እኛ ስለሰማነው ዘመርነው መንገዱን ሳንሄደው።

  • @darmyeleshbeyene25
    @darmyeleshbeyene25 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ዘመናቹ ይባረክ በጣም በደስታ ነው የሰማሁት