ዮአዳን (ክፍል 58)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2K

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 13 วันที่ผ่านมา +507

    እደኔ ይህ ድራማ አጀማመሩ ተመችቶት አሁላይ በጣም ያስጠላዉ ብቻ 🤗🤗

    • @SggfCnvfg
      @SggfCnvfg 13 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ 😫😫

    • @Fathrma-v4z
      @Fathrma-v4z 13 วันที่ผ่านมา +4

      ባይለቀቅም ደስታየነው

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 13 วันที่ผ่านมา

      ደሙሩኝ በማርያም😢🎉

    • @HelenYrga
      @HelenYrga 13 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ዝብርቅርቁ ወጣ

    • @SamaMoli-h3u
      @SamaMoli-h3u 13 วันที่ผ่านมา

      እኔ😤😤😤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 14 วันที่ผ่านมา +1486

    ችርስ 🥂 በሰው አገር ሆናቹ ከራሳቹ ደስታ ይልቅ ለሰው ደስታ አብዝታቹ የምትጨነቁ ደከመን ሰለቸን ሳትሉ አንገታቹን ደፍታቹ ለምትሰሩ ጀግናዎች 😢😢❤️❤️❤️

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 14 วันที่ผ่านมา +15

    • @HsbsvHdbd-eo1xw
      @HsbsvHdbd-eo1xw 14 วันที่ผ่านมา +6

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @yedichaliji
      @yedichaliji 14 วันที่ผ่านมา +9

      ችርስ🥂

    • @zed9651
      @zed9651 13 วันที่ผ่านมา +27

      ችርስ 🥂 ግን ለራሳችነ ድስታ መች ይሆን የምንጨነቀዉ

    • @Bezabeza45
      @Bezabeza45 13 วันที่ผ่านมา +12

      ዎንድሜ thank 🤌🥹🥹

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 13 วันที่ผ่านมา +1041

    ይህ ድራማ እጅ እጅ ያለው እጁን ያውጣ🙌🙌🙌🙌🙌

    • @TegestWorku
      @TegestWorku 13 วันที่ผ่านมา +10

      እኔ እንደት እንዳስጠላኝ 😤😤😤😤

    • @BayushBay-o2z
      @BayushBay-o2z 13 วันที่ผ่านมา +3

      Ine😅

    • @SamriMange-l7b
      @SamriMange-l7b 13 วันที่ผ่านมา +5

      እኔ

    • @MeskeremAynsa
      @MeskeremAynsa 13 วันที่ผ่านมา

      🤮🤮🤮🤮🤮

    • @naelahalsalman8227
      @naelahalsalman8227 13 วันที่ผ่านมา +1

  • @adeyabate-u5z
    @adeyabate-u5z 13 วันที่ผ่านมา +717

    ይህ ድራማ ዝብርቅርቅ ያለባችው አላችው ነው ለኔ ብቻነው ወገን😢😢

    • @zaherazahera4243
      @zaherazahera4243 13 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም

    • @Hamdansafrani
      @Hamdansafrani 13 วันที่ผ่านมา +6

      Betam enji edit seyaregu yehun ye zegejit guday yehun becha zebrekrek yale new

    • @Hamdansafrani
      @Hamdansafrani 13 วันที่ผ่านมา +2

      Leza woch comment metanebu kehone zebrekrek belowal deramaw astekeklu ane ke mejamerayw kefel sekatatel nebr

    • @Habetetame
      @Habetetame 13 วันที่ผ่านมา +1

      Awo baxam

    • @NardosAlqahtani-s8m
      @NardosAlqahtani-s8m 13 วันที่ผ่านมา

      እኔ

  • @hayatoumer7966
    @hayatoumer7966 13 วันที่ผ่านมา +135

    ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @AhmadAlhasam
      @AhmadAlhasam 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤❤

    • @ፍጡማ-ሐ9ቀ
      @ፍጡማ-ሐ9ቀ 13 วันที่ผ่านมา

      አሚን

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 13 วันที่ผ่านมา

      ደሙሩኝ በማርያም😢🎉

    • @ZizZix-om1dq
      @ZizZix-om1dq 12 วันที่ผ่านมา

      me to😅😂

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 14 วันที่ผ่านมา +436

    የሊዲያ ተንኮል ይጋለጥ ዮኣዳን ሳሚና ማህሌት ስቃይ ይብቃቸው የምትሉ ብቻ👍👍

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 14 วันที่ผ่านมา +3

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

    • @HayatHayat-zu6vk
      @HayatHayat-zu6vk 13 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂አበጄሽ ሳሚን እያዴር ልታፈቅረውነው😅😅😅😅😅 አስቀዲማ ጠላችዎ

    • @SeniYallew
      @SeniYallew 13 วันที่ผ่านมา

      አሁንማ ዘጋኝ ይሄ ድራማ ኤጭጭጭጭጭጭጭ እቃቃ እየመሠለኝ ነው😢​@@HayatHayat-zu6vk

    • @FesesuTadesse
      @FesesuTadesse 13 วันที่ผ่านมา +1

      Demrugni wudochi

    • @Aisha-u1l
      @Aisha-u1l 13 วันที่ผ่านมา

      ዝብርቅርቁ፡ወቷል፡አሑንስ፡አስጠልቷል

  • @samerahabd
    @samerahabd 13 วันที่ผ่านมา +223

    ይሄ ድራማ ያስጠላው ላይክ

    • @SerkalemGetnet-lz9pp
      @SerkalemGetnet-lz9pp 13 วันที่ผ่านมา

      አለን በጣም ነው እሚያስጠላው

    • @User-bu8mt
      @User-bu8mt 9 วันที่ผ่านมา

      እድህ አይባልም😢😢😢

  • @sadamu
    @sadamu 14 วันที่ผ่านมา +1230

    ሊድያ ተንኮሏ መጋለጥ አለበት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 😢

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 14 วันที่ผ่านมา +6

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤

    • @ፍቅርቢራቢሮ
      @ፍቅርቢራቢሮ 14 วันที่ผ่านมา +23

      የሷ ተንኮል ስልችት ነው ያለኝ ወላሂ 😂😢

    • @nborenamekanselam4395
      @nborenamekanselam4395 14 วันที่ผ่านมา +13

      እናቶን ተክታለች

    • @EninurBatnii
      @EninurBatnii 14 วันที่ผ่านมา +1

      Unet asxelachiny

    • @saddasadda9000
      @saddasadda9000 13 วันที่ผ่านมา +2

      አቃጠለችን እኮ ቱ😂😂😂😂😂😂

  • @FableTeller-r1c
    @FableTeller-r1c 13 วันที่ผ่านมา +117

    በሊድያ ላይ የደረሰው ነገር ሲያንስባት ነው የምትሉ ብቻ👍👍👍👍አድርጉ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 13 วันที่ผ่านมา +71

    የነገው አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @نوالالقحطاني-ن5ز
      @نوالالقحطاني-ن5ز 13 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 13 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Also-b4i
      @Also-b4i 13 วันที่ผ่านมา +2

      𝓪𝓶𝓮𝓷 𝓪𝓶𝓮𝓷 𝓪𝓶𝓮𝓷🙏🙏🙏🙏

    • @Tesfaye-pm5hk
      @Tesfaye-pm5hk 13 วันที่ผ่านมา +1

      Amen Amen Amen ❤❤❤

    • @ggggggfg9183
      @ggggggfg9183 13 วันที่ผ่านมา +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏❤❤

  • @mdmudser1943
    @mdmudser1943 13 วันที่ผ่านมา +343

    የኡማት ሙሀማድ ሰሉ አላ ራሱል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gashawendirie
      @gashawendirie 13 วันที่ผ่านมา +1

      saw saw❤❤❤❤

    • @LULU-ሚድያ
      @LULU-ሚድያ 13 วันที่ผ่านมา +1

      ሰለላ አለይሒ ወሰለም

    • @yarbi-q5r
      @yarbi-q5r 13 วันที่ผ่านมา

      S,a,w,❤s,a,w,❤s,a,w❤s,a,w❤,s,a,w❤❤❤

    • @fatumaail8266
      @fatumaail8266 13 วันที่ผ่านมา +1

      ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

    • @ኢክራም-r7wtub
      @ኢክራም-r7wtub 13 วันที่ผ่านมา

      s,a,w❤❤

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg9183 13 วันที่ผ่านมา +95

    የነገው ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀጋ በረከቱ ኣማላጅነቱ ኣይለየን👏❤❤

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 13 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

    • @Tshay667
      @Tshay667 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን🙏🙏🙏❤❤

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 13 วันที่ผ่านมา

      ደሙሩኝ በማርያም😢🎉

    • @KominaKaloniti
      @KominaKaloniti 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @حسبياللهونعملوكل
    @حسبياللهونعملوكل 14 วันที่ผ่านมา +293

    ይህ ድረመ እንደኔ እጅ እጅ የለው መነው

    • @FicChv-un6km
      @FicChv-un6km 14 วันที่ผ่านมา +2

      አር ሌያስታውክኝነው

    • @SonySony-s4v
      @SonySony-s4v 14 วันที่ผ่านมา

      እኔ ወላሂ😅😅

    • @ማሂ
      @ማሂ 13 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ ግማሹ ነው እማየው 😂😂😂😂😂

    • @KdejaAdem
      @KdejaAdem 13 วันที่ผ่านมา +5

      አረ ከጅም አልፎ እግር እግር ብሎኛል😅😅

    • @FtimaMohammed
      @FtimaMohammed 13 วันที่ผ่านมา

      እኔ አለሁ

  • @BayushBedasso
    @BayushBedasso 13 วันที่ผ่านมา +7

    ለዛዎች የምታቀርቡትን ፊልም መጀመሪያ እናንተ በደብ ብታዩት እርእሱና ወይም ጅማሬው ያምርእና መሐላይ ብዙነገር ትረሳላቹ የማህሌት ወንድም ስንት ናቸው ሁለት ግማሽ ወይስ ስንት መጀመሪያ አካባቢ ወንድሟ በጣም ስርአት ያለው ጎበዝ ተማሪ በአጋጣሚ ከነዮአዳን ጋር ይማር የነበረ እሱ ዮአዳንን የሚያፈቅር ሊዲያ ደግሞ በቅናት ይሁን በእልህ እምታፈቅረው ልጅ ነበር ከግማሽ በኋላ ዮአዳንም ሊዲያም የማያውቁት ዱርዬ ልጅ ሆኖ መጣ የሊዲያ አፍቃሪ የነበረውን ወጀለኞቹ ሲፈልጉት ዮአዳን እና የማህሌት ወንድም ጎበዙ ነበሩ ሲፈልጉት የነበረው

  • @MofnDnjdjd
    @MofnDnjdjd 13 วันที่ผ่านมา +18

    አሁንስ ይሄ ድራማ በጣም አስጠላበት ምኑም አይመስጥም. ለማንኛዉም ንቁ እንደ በፊቱ ስሩ. ደግሞ ደጋግማችሁ ስለ ህዎት ታሪካችሁ አትተርቱልን. ያስተካክሉ የምትሉት በ like አሳዩኝ 👍

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 14 วันที่ผ่านมา +300

    ሂሩት የእብደቱን ትወና እንደ ዮአዳን ምንም አልቻለችበትም የምትቀለድ ነው የምትመስለው እስኪ እንደ እኔ የመሰላቹ 👍👍

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 14 วันที่ผ่านมา +3

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

    • @SifanAlemayehu-s7z
      @SifanAlemayehu-s7z 14 วันที่ผ่านมา +1

      Endene gin bedenb new yetechawetechiw 🤔

    • @GhGh-d3q6r
      @GhGh-d3q6r 14 วันที่ผ่านมา +5

      እሷ የክፋት ነዉ የምችልበት

    • @RahimaRahima-is9od
      @RahimaRahima-is9od 14 วันที่ผ่านมา +3

      ሲጀመረ ቀልድማነዉ ድራማ ማቸቀን እዉነትሆኖያቅና 3ሰታቸዉአላወቁም ማህሊት ኢዋዳን ሳሚ ሁነዉ ፈዘዋል 😢😢 ምርጥጫወታነበረ እጃቸዉላይያለ ታዳምንይደረጋል😂😂😂

    • @ልጅሰያያባቱ
      @ልጅሰያያባቱ 14 วันที่ผ่านมา +2

      እስኪ አንተ አብደህ አሳየን😂😂😂

  • @LuLuSee-u6d
    @LuLuSee-u6d 13 วันที่ผ่านมา +119

    ሱበሀን አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    አላሁ አክበር
    ላኢላሀኢል አንተ ሱበሀኒክ ኢኒ ኩቱ ሚንል ዟሊሚን 🥰🥰

    • @Sulamu-u7g
      @Sulamu-u7g 13 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤😂

    • @FirdosYimam-x4y
      @FirdosYimam-x4y 13 วันที่ผ่านมา +2

      ረታውለፊልምእነዚህንቃልአትጠቀም😠

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 13 วันที่ผ่านมา

      ደሙሩኝ በማርያም😢🎉

    • @ሀቢባ-ከ2አ
      @ሀቢባ-ከ2አ 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@FirdosYimam-x4y❤❤❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 14 วันที่ผ่านมา +93

    እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 14 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

    • @AlmazJeddah
      @AlmazJeddah 13 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amen amen ❤❤❤❤❤

    • @ZemenYibrah
      @ZemenYibrah 13 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ6ፈ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ6ፈ 13 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን ያደረሰን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በእውነት

    • @alazaryonas2049
      @alazaryonas2049 13 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 egziabher yimesgen enkuwan abro aderesen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsSa-tg9bf
    @AsSa-tg9bf 12 วันที่ผ่านมา +7

    ያበጀሽና የሳሚ መልክ እንደኔ የሚመሳሰልበት ላይክ❤

  • @كميلهوسين-ق6ق
    @كميلهوسين-ق6ق 12 วันที่ผ่านมา +5

    ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁአክበር አላሁማሶሊወሰሊም አለነብይነሙሀመድ

    • @samira6797
      @samira6797 11 วันที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለይሂወሰለም

  • @SALOMONASSEFA
    @SALOMONASSEFA 14 วันที่ผ่านมา +79

    “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥21

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 14 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

    • @ሳምሪወላይ
      @ሳምሪወላይ 13 วันที่ผ่านมา

      ደመረኝ ያባቲ ብሩክ🎉

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 13 วันที่ผ่านมา

      ደሙሩኝ በማርያም😢🎉

    • @HayteGatew
      @HayteGatew 9 วันที่ผ่านมา

      tebrekhee..bysusemheee..

  • @rewuda87
    @rewuda87 13 วันที่ผ่านมา +86

    ሊድያ ልክ እደናቷ ተኮለኛ 🥺 የዋዳንን ለመጣል እናትና ልጅ የማይጠነስስት ተኮል የለም እንደኔ ተኮላቸው የሰለቸው በ👍አሳዩኝ

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 13 วันที่ผ่านมา

      ደምረኝእመልሳለሁ

  • @MiliTdf15
    @MiliTdf15 14 วันที่ผ่านมา +140

    ዛሬ ላይክ ኣምሮብኛል ቀሞሞቼ 🥹🫶❤️

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 14 วันที่ผ่านมา +4

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

    • @melakudese-tp7fs
      @melakudese-tp7fs 13 วันที่ผ่านมา +2

      😢😢😢​@@Genzeb-m8u

    • @HiymanotTasew
      @HiymanotTasew 13 วันที่ผ่านมา

      ገጨሁሽ ወለላይ😂❤

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 13 วันที่ผ่านมา

      ደሙሩኝ በማርያም😢🎉

    • @HawaAl-n3g
      @HawaAl-n3g 11 วันที่ผ่านมา

  • @HayatDemeke-p2d
    @HayatDemeke-p2d 13 วันที่ผ่านมา +23

    አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀኝ አገራችንንም ሰላም ያርግልን ያረብ እህት ወንድሞች ጉሉ አሚንንንንን

    • @MnmnmMokm
      @MnmnmMokm 11 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንን❤❤❤❤

  • @ልጂሀኒየእናቷ
    @ልጂሀኒየእናቷ 13 วันที่ผ่านมา +19

    እሲ ሙሥሊሞችም ክርሥትያኖችም በፀሎትና በዱአ አግዙኝ የሆነ የተውሠበሠበብኝ ነገር አለ 😢😢😢😢😢

    • @ሱሱየማሪምልጅ
      @ሱሱየማሪምልጅ 13 วันที่ผ่านมา

      እማምላክ. የተዉሰበሰብሽንትፍታልሽ❤❤❤❤

    • @Emuuser-cz7qs7pv3v
      @Emuuser-cz7qs7pv3v 13 วันที่ผ่านมา

      አላህ ሀሳብሽን ያቅልልሽ

    • @nono-fg5pq
      @nono-fg5pq 13 วันที่ผ่านมา

      ስትይ ምን አላህ ይገዝሽ

    • @nono-fg5pq
      @nono-fg5pq 13 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ሀቢበቲ ጭቀት ሀሳብ እሁሉም ጋ ነዉ❤❤❤❤😊😊😊

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 13 วันที่ผ่านมา

      ደሙሩኝ በማርያም😢🎉

  • @MeseretWorku-w9k
    @MeseretWorku-w9k 13 วันที่ผ่านมา +24

    የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው❤🎉

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 14 วันที่ผ่านมา +137

    ሳሚ እና ዮአዳን የምትዎዱ ላይክ 😂😂ሳታረጉ ብታልፉ ዋ 😂

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 14 วันที่ผ่านมา +3

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk 14 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 13 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂

    • @وعدالوعود-ك6ك
      @وعدالوعود-ك6ك 13 วันที่ผ่านมา +2

      አስፈራሽኝ😢😢 ላባቴ ነው እምናገረው😊

    • @رهفا-ص8د
      @رهفا-ص8د 13 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ምን አገባኝ ደሞ ለፊልም ማሽቃበጥ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @BetelhemMoges-n7y
    @BetelhemMoges-n7y 13 วันที่ผ่านมา +7

    Psalms 17 አማ - መዝሙር
    13: አቤቱ፥ ተነሥ፤ ቀድመህ ወደ ታች ጣለው፤
    ነፍሴን ከኃጢአተኛ በሰይፍህ አድናት።
    14: አቤቱ፥ ከሰዎች፥
    እድል ፈንታቸው በሕይወታቸው ከሆነች፡
    ከዚህ ዓለም ሰዎች በእጅህ አድነኝ፤
    ከሰወርኸው መዝገብህ ሆዳቸውን አጠገብህ፤
    ልጆቻቸው ብዙ ናቸው፡
    የተረፋቸውንም ለሕፃናቶቻቸው ያተርፋሉ።
    15: እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤
    ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ።❤❤❤❤

  • @danielgetachew9271
    @danielgetachew9271 11 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደብሮኛል ያስጠላል፡፡

  • @BetyLidya
    @BetyLidya 14 วันที่ผ่านมา +73

    ችርስ 🍻🥂 በጣም ለደከመን ለማዳም ቅማሞች😢 ሊድያ ክፋት እየበዛ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 14 วันที่ผ่านมา +4

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 13 วันที่ผ่านมา +3

      አሁን ከመድከም ያለፈ ላብድ ነዉ 24 ሰአት ካልሰራችሁ ከምትል እዝነት ያልፈጠረባት አረመኔ ጋ ዝለናል 4 ሰራተኞች😢

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 13 วันที่ผ่านมา +1

      ደሙሩኝ በማርያም😢🎉

    • @BetyLidya
      @BetyLidya 13 วันที่ผ่านมา

      @@destakeremela3591 አይዞሽ ማማዬ ሁላችንም ነኝ ያልፋል

    • @Mathina-fw7dp
      @Mathina-fw7dp 13 วันที่ผ่านมา +1

      ችርስ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sweet-g9n
    @Sweet-g9n 14 วันที่ผ่านมา +77

    ማነው እደኔ ኢሄ ፊልም ያስጠላው😢😢😂😂😂😂😂😂😂

  • @Rcc-l2u
    @Rcc-l2u 14 วันที่ผ่านมา +86

    ሱበሀን አላህ
    ወልሀምዱሊሏህ
    ወላኢላሀኢለላሁ
    አላሁአክበር🎉❤

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 13 วันที่ผ่านมา +47

    ችርሥ ለ2 አመት ብለን 6 አመት ላሥቆጠርን ሥደተኞች😢ደከመኝ ወገኖቸ😢

    • @የእግዚአብሔርልጄነኝ
      @የእግዚአብሔርልጄነኝ 13 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

    • @ነቢሀትሙሀመድ
      @ነቢሀትሙሀመድ 13 วันที่ผ่านมา

      ሀምሌ 26 ሥድሥተኛየን ጨርሸ ሰባተኛየን ልይዝነው🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢የመጣሁት ለሁለትአመት ነበር😢😢😢

    • @tsegaBerhane-i7n
      @tsegaBerhane-i7n 13 วันที่ผ่านมา

      Me😢

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 13 วันที่ผ่านมา +1

      ደሙሩኝ በማርያም😢🎉

    • @user-pc9gm7or7c
      @user-pc9gm7or7c 13 วันที่ผ่านมา +1

      @seni-z1f እሺ ሁቢ😘😘

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 13 วันที่ผ่านมา +17

    ይህንን አቋርጡትና ሀረግን ብቻ አስተላልፉልን ይህ ቀዝቅዟል አንደኛ በየቀኑ መለቀቁን ስላቆማችሁ ዝብርቅርቅ ብሏል ማጓጓቱን ትቶ ወደ መሸላቸት ተቀይሯል

  • @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ
    @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ 13 วันที่ผ่านมา +28

    እነ ፅናት ቤት ከፋኝ ብየ ኮምቸ ሁላችሁም አይዞሽ አይዞሽ ያላችሁኝ ሁሉ አመሰግናለሁ❤❤❤ከጎኔ ያላችሁ ያክል ነዉ የተሰማኝ😢😢😢❤❤❤❤

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 14 วันที่ผ่านมา +8

    Ephesians 2 አማ - ኤፌሶን
    8: ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    9: ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 14 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

  • @Haymitutbe2
    @Haymitutbe2 14 วันที่ผ่านมา +50

    ተዛዛእሳ እውነት ሊዲያመጋለጥ አለባት የምትሉ👍😥😥😥😥😥

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 14 วันที่ผ่านมา +2

      ደምሪኝዉዴ

  • @burteKueen
    @burteKueen 13 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም እያዛዛችሁት ነው እረ ቶሎ ፍቱት ቀዝቅዟል 😊

  • @tigstemelkammelkam9583
    @tigstemelkammelkam9583 14 วันที่ผ่านมา +19

    ይዘገያል እንጅ በእውነቱ አለም ቢሆንም ሁሉም የጁን ነው የሚያገኘው😢😢

  • @EmanJ-q2l
    @EmanJ-q2l 13 วันที่ผ่านมา +21

    ማን እንደ ሀረግ የምር ሀረግ ድራማነው የበለጠዉ❤❤❤❤❤

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 13 วันที่ผ่านมา

      እረ ያነም በጣም ነው ያስጠላው😢

  • @AbduMerecho
    @AbduMerecho 13 วันที่ผ่านมา +5

    ይሄ ድራማ በጣም ነው የስጠላኝ

  • @HiwotHiwi-h5i
    @HiwotHiwi-h5i 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉም ተዋናይዎች ያሳዝናሉ በጣም አመሰግናን በዚሁ ቀጥሉ

  • @ZemzemAbdi-f7z
    @ZemzemAbdi-f7z 11 วันที่ผ่านมา +2

    እሮመዳን የናፈቃችሁ 👍👍👍👍👍

  • @Hfgft-l3k
    @Hfgft-l3k 14 วันที่ผ่านมา +34

    ሊዲያን በጣም እጠላታለሁ ዩአዳን ሳሚ ማሂ በጣም ወዳቹሀለሁ❤❤❤❤

  • @Susu-d3d7g
    @Susu-d3d7g 12 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ በጣም አስጠላኝ ሲደብረኝ ብቻ ነው እማየው

  • @SabawiFilms
    @SabawiFilms 14 วันที่ผ่านมา +44

    በስደት ያላችሁ ወገኖች ፈጣሪ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ❤❤አሜን❤❤ እስኪ ደምሩኝ🎉❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 14 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

    • @SabawiFilms
      @SabawiFilms 14 วันที่ผ่านมา

      @ ታድያ ለማን ብዬው❤️😂🥰

    • @MekdesTadese-i5i
      @MekdesTadese-i5i 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን

    • @AseWoru
      @AseWoru 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 13 วันที่ผ่านมา +1

      ደሙሩኝ በማርያም😢🎉

  • @እሙቢላልቻናል
    @እሙቢላልቻናል 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሰወዳችሁዮዋዳኔን የምታዩ በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ ወቶከመቅረት ከድገት ሞት አላህ ይጠበቀን አሚንበሉ

  • @Tady-p8e
    @Tady-p8e 12 วันที่ผ่านมา

    በርሱ የታመኑ ሁሉ የተመሠገኑ ናቸው መ.ዝ2፥12 ክብር ለማርያም ልጅ

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 13 วันที่ผ่านมา +22

    ይሄ ድራማ እጅ እጅ አለኝ የምር ስያሻቸው ቶሎ ቶሎ ይለቃሉ ስያሸቸው ያዘገዩታልቨ🙄

    • @HayutiTubeሀዩቲቲዩብ
      @HayutiTubeሀዩቲቲዩብ 13 วันที่ผ่านมา

      ውስጤ ነው አትኩብኝ እሄንን ድራመ

    • @MisraMisra-d8f
      @MisraMisra-d8f 13 วันที่ผ่านมา

      @HayutiTubeሀዩቲቲዩብ 😂😂🤣ቱ በኢሞ አልበቃ ብሎሽ ዩቱብ ድረስ እኔን ተከታትለሽኝ ትችይዋለሽ 🤣🤣አይ ሲስቱ

    • @MisraMisra-d8f
      @MisraMisra-d8f 13 วันที่ผ่านมา

      @HayutiTubeሀዩቲቲዩብ 😂😂🤣ቱ በኢሞ አልበቃ ብሎሽ ዩቱብ ድረስ እኔን ተከታትለሽኝ ትችይዋለሽ 🤣🤣አይ ሲስቱ

    • @HayutiTubeሀዩቲቲዩብ
      @HayutiTubeሀዩቲቲዩብ 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂​@@MisraMisra-d8f

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 13 วันที่ผ่านมา

      ደሙሩኝ በማርያም😢🎉

  • @firemoges7985
    @firemoges7985 13 วันที่ผ่านมา +6

    አዬ መግማት መግማማት ይሄ ድራማ እያስጠላ መጣ ያለምንም ነገር ተጀምሮ ያልቃል የህፃን ልጅ ጨዋታ ነው

  • @Sawuda-b1s
    @Sawuda-b1s 13 วันที่ผ่านมา +22

    ጽናትን አይቶ የማጣ

  • @TamiratDeneke-p6o
    @TamiratDeneke-p6o 10 วันที่ผ่านมา +1

    ካስተዋላቹ ዮአዳ፣ ሀረግ እና ሊሊ ድራማዎች የተለያየ ርዕስ አላቸው እንጂ ተመሳሳይ መቸት ተመሳሳይ ታሪክ ሌላው ቀርቶ ተመሳሳይ ገፀባህሪ ያላች ናቸው። ማንን የሸወዱ እየመሰላቸው ነው ግን ????

  • @HannahHannah-l5q
    @HannahHannah-l5q 13 วันที่ผ่านมา +1

    ዮ አዳም ድራማ በጣም ያስጠላል መጀመሪያ ግን የአመራር ለምንድ ነው ሁሉ የሚተሰቃየው አንዴ ደስታ አሳዩ ❤❤❤❤

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 13 วันที่ผ่านมา +23

    ይሄ ድራማ እያስጠላ መጣ ቻው 🙌

    • @ፈዲላአብደላአህመድ
      @ፈዲላአብደላአህመድ 13 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም እጅ እጅ አለ እኮ😂

    • @Semir71166
      @Semir71166 13 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም

    • @retareta8675
      @retareta8675 13 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም ቻዉ አለፍ አለፍ አድርጌ ነዉ ያየሁት

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 13 วันที่ผ่านมา +23

    ኢየሱስም እኔ መንገድ እውነት ሕይውትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ዮሐ14:6 በክርስቶስ ኢየሱስ የዘለለም ሕይውት አለ

    • @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ
      @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ 13 วันที่ผ่านมา +1

      ታድያ ወደ አብ የሚመጣ የለም ካለ እየሱስ እንደት አምላክ ሊሆን ይችላል አብ ካለ እሱን የፈጠረ ጌታ አለ ማለት ነው ???

    • @SaraLebanon-u1i
      @SaraLebanon-u1i 13 วันที่ผ่านมา

      ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ስለ እኛ የምመልደው

    • @SaraLebanon-u1i
      @SaraLebanon-u1i 13 วันที่ผ่านมา

      @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ ማጠየቅ የምትፈልጊውን ጠይቅኝ

    • @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ
      @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ 13 วันที่ผ่านมา +1

      @@SaraLebanon-u1i እየሱስ ሰው ነው እዝግያቤሔር ማነው ምኑም አልገባኝ

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 13 วันที่ผ่านมา

      አወ ግልጥ ነዉ እነሡ ታዉረዋል ይሄ አምላክነትን ሳይሆን ነብይ መሆኑን ነዉ እሚያመለክተዉ አዕምሮ ካላቸዉ​@@Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ

  • @ቲጂራያ-ጘ9ጐ
    @ቲጂራያ-ጘ9ጐ 14 วันที่ผ่านมา +33

    የሊዲያ ተኮል በተጋለጠባት ብላችሁ የምትመኙ ብቻ ላይክ😢😢😡
    ዩአዳን ሳሚ ፍቅር ብቻ🎉🎉

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 14 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

  • @Hajsittiew-gl1fi
    @Hajsittiew-gl1fi 8 วันที่ผ่านมา +1

    ስሚ ዮአድን ማሂ እወዱቸውለው ልድ የይች ክፍት ከናትሽ አትማርም

  • @mengistukebede707
    @mengistukebede707 13 วันที่ผ่านมา

    ይመስለኛል ይዘቱ በጣም ተንቦርቆቅባችኆል የምትይዙ የምትጨብጡትን አጥታችኇል!

  • @ErahmetYmare
    @ErahmetYmare 13 วันที่ผ่านมา +3

    የመዳም ቅመሞች ወቶ ተመቅረት አላህ ይጠብቀን ረመዳንም መጣ በዴህና እምንቀበለው ያርግልን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @rahima-uy7vs
      @rahima-uy7vs 13 วันที่ผ่านมา

      𝐀𝐦𝐢𝐧🤲🤲🤲

  • @FableTeller-r1c
    @FableTeller-r1c 13 วันที่ผ่านมา +17

    ሂሩት በማበዷ ደስ ያላቹ ላይክ አድርጉ

  • @hayuuwallaga
    @hayuuwallaga 13 วันที่ผ่านมา +13

    Mee warii oro tatanii dhokatanii ilaltanii sababaa amarenyaa dubisuf baressu hin dandenyee anii comenti oromefaa dhabee dhokatee ilalu mee likes oroo koo jiraa jedhaa😊

    • @Sinanmidiyya
      @Sinanmidiyya 13 วันที่ผ่านมา

      😂ani jirraa

    • @mesraarsiimesra9767
      @mesraarsiimesra9767 13 วันที่ผ่านมา

      Maal baasii gootaa

    • @FatemahAdm
      @FatemahAdm 13 วันที่ผ่านมา

      Atilee Akuma Anatii

    • @enatualemu
      @enatualemu 13 วันที่ผ่านมา

      Anisii jiraa

    • @Makiyaalamacha
      @Makiyaalamacha 13 วันที่ผ่านมา

      Anuu sii jiraa kunoo😂😂😂😂

  • @Giuguf-mi8ww
    @Giuguf-mi8ww 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሀረግ ድራማ አይቼ ይሄ ዘጋኝ 👈አይባልም ነበር ግን😂😂😂😂😂😂😂

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube 13 วันที่ผ่านมา +10

    የሊዲያ ተንኮል በዚህ ችግር ዉስጥ ሁናም አታርፍም 😢

  • @LalemhuluTesfaye-f2t
    @LalemhuluTesfaye-f2t 14 วันที่ผ่านมา +9

    Zare betam were lebzu seat eyaweru new yemtlu eski

  • @ሱለይመን
    @ሱለይመን 13 วันที่ผ่านมา +3

    ሰሚ ወዮልህ አበጁዋን ስተያት አይቸለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴ-ጠ7ለ
    @እናቴ-ጠ7ለ 14 วันที่ผ่านมา +21

    ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ማነው ሽንት ቤት ወድቃ ህይ ወቷ ባለፈው እህታችን ልቡ የተሰበረ ስራው ሁሉ አስጠላኝ😢

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 14 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

    • @halimahuseen-z3k
      @halimahuseen-z3k 14 วันที่ผ่านมา

      እኔስ ብትይ ዉዴ ኡፍፍፍ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

    • @Samera-rb3vp
      @Samera-rb3vp 13 วันที่ผ่านมา

      እደት እደጨነቀኝ ሁላችንንም ወቶ ተመቅረት አላህ ይጠብቀን

    • @SofyaMouhammad
      @SofyaMouhammad 13 วันที่ผ่านมา

      በጣም ታሳዝናለች ወላሂ አላህ ይራህማት እኛንም አላህ ይሁነን ያረብ😢😢😢😢

  • @LubabaAbdi-nu7zk
    @LubabaAbdi-nu7zk 11 วันที่ผ่านมา

    እሄ ድራማ እነዚ ክፉዎቹ ተጋልጠዉ የሚቋጭበት ቀን ነዉ የናፈቀኝ እደዉ እደኔ ስልችት ያለዉ እስቲ ላይክ

  • @barkotTarekegn
    @barkotTarekegn 14 วันที่ผ่านมา +8

    የሊዲሰ ሰራ ሁሌም ተንኮል ነው😅😅
    ሳሚ አሳዘነኝ 😢

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 14 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

  • @ዶka
    @ዶka 13 วันที่ผ่านมา +14

    Family በዚ ሰዓት እሄን ፊልም የሚታዩ ካላችሁበት ሁኔት እግዚአብሔር ያዉጠችሁ አሜን ባሉ. ደሞ ለ youtub አዲስ ነኝ ዳምሩኝ ደስ ይበለኝ. አመሳግናሎ

    • @ሳምሪወላይ
      @ሳምሪወላይ 13 วันที่ผ่านมา

      ደመርኩሽ መልሽይ

    • @ዶka
      @ዶka 13 วันที่ผ่านมา

      አሺ 👍

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 14 วันที่ผ่านมา +22

    አበጀሽ በሳቅ ገደለችኝ እኔና አንጎን ነን ስንወላከፍ ስንወላከፍ ሳናገባ ቆመን የቀረነዉ አላለችም😂😂😂😂እኔም በስደት ይሄዉ ስራ ስራ ስል ሳላገባ ቆሚያለሁ አይዞን አበጀሽዬ❤😂😂😂

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun 13 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😅😅😅

    • @HdhHr-ph3mu
      @HdhHr-ph3mu 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 13 วันที่ผ่านมา

      @SemiraGetahun 😂😂😂😂

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 13 วันที่ผ่านมา

      ልክብለሻል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 13 วันที่ผ่านมา +1

      ደሙሩኝ በማርያም😢🎉

  • @BnpBnp-e5w
    @BnpBnp-e5w 12 วันที่ผ่านมา

    ወቶ ተመቅረት ፈጣሪይጠብቃችሁ😢😢

  • @TigstAbraham
    @TigstAbraham 13 วันที่ผ่านมา +1

    ዮአዳንን እና ሳሚን ማሂንበጣም ነዉ የምወዳቸዉ የኔ ዉዶች

  • @Degnesh-km7kd
    @Degnesh-km7kd 13 วันที่ผ่านมา +8

    ሳላም ላጋራቺን ኢትዮጵያ ይሁን

  • @Sedai-k2f
    @Sedai-k2f 13 วันที่ผ่านมา +3

    Yihe film zegagi 😂😂😂😂😂edewu samin lemayet newu yemmetawu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @QwZx-ys1zj
    @QwZx-ys1zj 13 วันที่ผ่านมา +8

    ይህ ድራማ የልጆች እቃቃ ጨዋታ መስሏል😩😩😂😂😂😂😂

  • @HabeshHabesh-v5f
    @HabeshHabesh-v5f 11 วันที่ผ่านมา

    ማሂ በጣም ታሳዝነኛለች የኒ ህይወት ማለት ነው አይይይ 😢😢😢😢

  • @ዘቢባዩቲብ
    @ዘቢባዩቲብ 13 วันที่ผ่านมา +8

    ፅናትንጨርሶየመጣበላይክ👍👍👍

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 13 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሬሻለሁመልሺውደ

  • @MihretNore
    @MihretNore 13 วันที่ผ่านมา +3

    ሳሚ ለዮአዳን ያለው ፍቅር ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @MaisyeGobeze
    @MaisyeGobeze 14 วันที่ผ่านมา +35

    ማነውዴኔ ሀረግንበጉጉት እሚጠብቅ ዮዋዳንን እዴዲሮው አልጠብቅም

  • @user-uf3ql1gb2b
    @user-uf3ql1gb2b 13 วันที่ผ่านมา +4

    ይሄን ድራማ እንደኔ ማየት የሰለቸው ከሆነ ፓርት በኋላ ዮአዳንን ሳይሆን ሌላ ድራማ የማይ አየመሰለኝ ነው

  • @joniman3992
    @joniman3992 10 วันที่ผ่านมา

    አባትዬዉን ገለዉ እናትየውን አጨልለዉ የህፃን መጫወቻ አረጉት ሳሚና ዮዳን እየፃፉት ይሁን

  • @netsanetdinsa9332
    @netsanetdinsa9332 11 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩም ከምተ በኋላ ድራማዉ አሰጠልቶኛል የምስቱን ተንኮል ሳያዉቅ መሞት አልነበረበትም

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 13 วันที่ผ่านมา +6

    ይሄ ድራማ እጂ እጂ ብሎኛል እና ሀረግን ልቀቁልኝ😂😂😂ወንጀል ይሰራል ወይንም አይጋለጥ ምን እንማር እሺ😊😊😊

  • @barkotTarekegn
    @barkotTarekegn 14 วันที่ผ่านมา +8

    ዮአዳንና ሳሚ ፍቅረ ኛሞች ቢሆኑ ደስ ይለኛል

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 14 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

  • @ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ
    @ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ 14 วันที่ผ่านมา +11

    የማዳም ቅመሞችየ ያሰባችሁትን አላህ ያሳካላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 14 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

  • @BekiMan-g1d
    @BekiMan-g1d 13 วันที่ผ่านมา

    ይህ ፊልም ያስጠላዉ ❤❤❤❤ ምሪጥ ፊልም ማየት የምፈልግ ካለ የተራቡ አይኖች ቢለዉ ሰሪች ያድሪጉ

  • @ERAHMETALIErahmetali
    @ERAHMETALIErahmetali 13 วันที่ผ่านมา

    እዴኔ ማነው ያስጠላው በጣም ይህ ድራማ እየደበረኝነው😢😢😢

  • @TgMo-p7s
    @TgMo-p7s 14 วันที่ผ่านมา +7

    ሀረግን ብቻ ይለቀቅ❤❤❤❤❤

  • @NigistMengstu-h8g
    @NigistMengstu-h8g 13 วันที่ผ่านมา +10

    ብዙ እንጨት እንጨት ሚል ድራማ አውቃለሁ የዚህ ግን ከፋ😏

    • @EbsbsvVabsbshs
      @EbsbsvVabsbshs 13 วันที่ผ่านมา +3

      በጣም ከምር እጅ እጅ ብሎኛን 😤😤😤🤑🤑

    • @ashleyalemu8454
      @ashleyalemu8454 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @EdenErmiyas-v5o
    @EdenErmiyas-v5o 13 วันที่ผ่านมา +16

    አረ እንደኔ ግራ የገባው ምንድነው ነገሩ ሂሩት ፖሊስ እየፈለጋት ነው አልተባለም እንዴ ሳሚም ሊደፍረኝ ነው ብላ ነበር እኮ ኬት ወዴት እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም የገባው ወይ እንደኔ ግራ የገባው like 👍

    • @UtdvhHgcx
      @UtdvhHgcx 13 วันที่ผ่านมา

      ግራየገባዉ አለን

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b 13 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ እዉነትሽነዉ

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 13 วันที่ผ่านมา

      ህልምነው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @yeneneshbirhanemeskel8414
      @yeneneshbirhanemeskel8414 13 วันที่ผ่านมา

      ማህሌት ከዳጊ ጋር ስለ አበጀሽ ቀድማ አውርታ በኋላ ደሞ ከሳሚ እንደ አዲስ ስትሰማስ?

    • @HhgfJhff
      @HhgfJhff 13 วันที่ผ่านมา

      አረ የተዘበራረቀ ነው😂

  • @Sanya-f1c
    @Sanya-f1c 13 วันที่ผ่านมา +1

    የማሂ እና ዩአዳን እና የሳሚ አድናቂ ነኝ ይቺ ከንሰሲ ሊዲያ አልወዳትም😂😂❤❤❤❤❤

  • @yayuyi6292
    @yayuyi6292 12 วันที่ผ่านมา

    አበጀች የያዘቹ ቦርሳ የ ከተማ ልጅ እራሱ የለዉም 🤩🤩

  • @seadaMussa-u2z
    @seadaMussa-u2z 14 วันที่ผ่านมา +10

    ከምንም በላይ ያናደደኝ ነገር ለዚህ ፊልም የተቃጠለው ሰአት ወይኔ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 14 วันที่ผ่านมา +2

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

    • @friayemaryam
      @friayemaryam 13 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ ራሱ አንገበገበኝ😰

  • @BascalBas
    @BascalBas 13 วันที่ผ่านมา +8

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ያላሰባችሁትን. ደስታ ይስጣችሁ ጉሉ(3)❤🙏

  • @muna-u5i
    @muna-u5i 13 วันที่ผ่านมา +4

    የፈሪሀን እና የኢምርን ፊልም ካየሁ በኋላ ይሄ ምንም አይመስለኝም 😢😢

  • @YordanosEndegena
    @YordanosEndegena 5 วันที่ผ่านมา

    በናታቹህ ፊልሙ እጅጅ ብሏል ከክፋል 30 በላይ

  • @Minite-e5s
    @Minite-e5s 13 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ ጀማርነቱ ብሆን እየ ፍልም የት በደረሰ ነበር ተሳሳኩ ዉዶቼ

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 14 วันที่ผ่านมา +11

    የ አበጀሽ አነጋገር 😂😂😂😂 ችሎታ አላት 😂😂😂

  • @AbdoMesala
    @AbdoMesala 14 วันที่ผ่านมา +7

    Jabadha hojii Addunyaa irratti Fakkeenyummaa qabu hojjadha

  • @KalyeKalye-l2f
    @KalyeKalye-l2f 12 วันที่ผ่านมา +1

    አበጀሽ ስታምር❤❤❤❤❤