I A M GLOBAL MEDIA PRESENT TIGER WORLD TAEKWONDO

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ሰብስክራይብ በማረግቤተሰብ ይሁኑ
    etio sport ethiopian news today #ethiopianews #ድንቅልጆች ለዜማ ያሬድ ግጥም ገጠምኩላት #ሰብስክራይብ | Doneky Tube | dinqlijoch | Comedian Eshetu Melese
    #ዜማያሬድ #ዜማድንቅልጆች
    #ድንቅልጆች #shorts #ሰብስክራይብ #donkeytube #comedianeshetu
    @Donkey tube
    @Comedian Eshetu- OFFICIAL
    ዜማ ያሬድ እሸቱ መለሰ Donkey Tube dinq lijoch ዶንኪ ትዩብ ድንቅ ልጆች

ความคิดเห็น • 157

  • @emamah4239
    @emamah4239 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ሥላገኘሒሕ በጣም ደሥ ብሎኛል ጅማሪያችሑን ያሣምረው ልጆች እደዚሕ አይነት ቁም ነገር ሣማሩ ደሥ ይላል ግዳፍም ያሥፈልጋቸዋል።

  • @Fatumaomer
    @Fatumaomer 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን በርታልንን

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ናችው አድራ እና ቤተሰቦቹ ሰላምናችው ወድሜ እናመሰግናለን ዋውው በጣም ደስ ይላል ህፃናትን በተለያዬ ነገር ማሳደግ በተለያዬ ነገር ማሰልጠን ጥሩ ነው ሀሚሮአቸው መልካም ነገርን እያሰበ ያድጋሉ የህፃን ልጅ ሀሚኖ ልሙጥ ወረቀት ነው ይባላል እውነት ነው እናም ከፍ ካለ ደረጃ ያድርሳቸው አድጋችው ለአገር ለወገን የምትጠቅሙ ያድርጋችው መልካምነት ለራስ ነው አድራ ወድሜ እናመሰግናለን ወድማችን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ ተባረከላህ ዋው ደስ ይላል እኔ መጥቻለው #ሼር በትልቁ

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 ปีที่แล้ว +1

    ግጥም ስለ ረመዳን بسم الله الرحمان الرحيم ሀያሉ ጌታችን ይገባህ ምስጋና ፀጋህ ለባሮችህ ድርብርብ ነው ና ምስጋና ይገባህ ዛሬም ትናንትና ተቆጥሮ የማያልቅ ውለታህ ለፍጥረት ይህውትናንት አልፎ ዛሬን ደረስንበት የሚያስታውስ ካለ እኮ የዛሬ አመት ያን ሁሉ ጭርታ በመስጅድ መዘጋት መስጅዱ ተዘግቶ ሙሀድ ሲጮህበት ታሪክ አይዘነጋው አይጠፍም ካንደበት መጥቀስ አልፈልግም ስሙን በዚህስአት ደውል ነው እላለሁ ብቻ ለፍጥረታት በተለይ ለነዛ ሞትን ለዘነጉት ቴክኖሎጅን ይዘው አላህን ለረሱት ሀያሉ ጌታችን ይገባህ ምስጋና ለዛሬ አደረስከን ያሁሉ አለፈና አህለን ወመርሀበን ወነህኑ ፈረሀን በቁዱሚ አንተ ያሸህረ ረመዳን የደረቁ ልቦች የሚለዝቡበት እጆችም ከእኩይ የሚታቀቡበት ይህ ወር ውድ ነው የአማኞች ውበት እናም እላለሁኝ እንጠቀምበት ወደ አላህ እንግባ እንፅዳ በተውበት በኢባዳ እንበርታ በዚክር በሶላት ይህ ወር እንዳያልፈን ሳንጠቀምበት ኧረ እንዳንረገም በመለይካ አንደበት ተልኮ በመምጣት ከሰማይ ሰማያት 3 ትን ረገመ ከመሬት ፍጥረታት 3 ት አልዘረዝርም ይሆናል ማንዛዛት ረመዳን መቶ ያልተጠቀመበት በርግጥም ተረግሟል በጅብሪል አንደበት ሷድቀል መስዱቁም አሚን አሚን አሉ በሰማይ ተረግሞ ታዳምን ይበሉ ወደር የሌላቸው አላህን በመፍራት ሰውን ሲያነቃቁ በዚክር በሶላት ዘርዝሬ አልዘልቀውም የሳቸው ማንነት እዝች ላሳርፍት ብእሬን ደከማት ሶላት ሰላም ይሁን በሁሉም ነብያት ብሎም ለሙሀመድ ለአለሙ መብራት አልሀምዱሊላህ ابو عبداللہ حسن بن محمد

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሀድራየ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ለሌሎቹም ተደራሽ እንድሆን ሁላችንም ሸር ላይክ በማድረግ እናበረታታቸው

  • @semintube
    @semintube 2 ปีที่แล้ว +2

    በአለምያላችሁ ሁሉ ለመላው እሥልምና ተከታዮች በሙሉእንኳን ለተከበረው ለረመዶን ፆም አደረሠን አደረሣችሁ አላህ ፆማቸውን ከሚቀበላቸውናፁመው ከሚጨርሡት ያድርገን ያረብ መልካም ረመዶን ይሁንልን

  • @rahmamohemmed
    @rahmamohemmed 2 ปีที่แล้ว +1

    አስላምአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ በጣም ደስ የእሚል ስራ ነው ዋው

  • @tube-gn3mx
    @tube-gn3mx 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሀድራ በርታ እናመሰግናለን አሪፍ ነው በቀጣይም እንመጣለን

  • @merhaba9036
    @merhaba9036 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ዴስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @nesrutubeh7937
    @nesrutubeh7937 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ሃድራ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ናቸው የምትሰራቸው እና በርታልኝ ቤተሰብ ነኝ

  • @emutube345
    @emutube345 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጥልን ሰላሙን ያዉርድልን ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ማማየ እናመሰግናለን 👍👍👍👍

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ብያለሁ ወንድም ሀድራ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቲኳንዶ ባገራችን ያልተለመደ ቢሆንም ልጅን በዚህ መልኩ መቅረዝ መቻል በራሱ ትልቅ ለውጥ ነው አስተማሪዎቹንም ወላጆችንም ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ወንድም ሀድራ ህፃናት ያገር ተረካቢ ባላደራዎች መሆናቸውን ተረድተህ በዚህ መልኩ አሻራህን ስላኖርክ አድናቂህም አክባሪህም ነኝ ሳላመሰግንህ ማለፍ አልፈልግም ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን!!!

  • @mes725
    @mes725 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ለዝህ ቤት ስላማችሁ ይብቃ ዋውውው ደስ ይላል እድህ ህጻናቶቾን እውቅና ማስጨበጥን የመስለ የለም

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ ባላችሁበት ቦታ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ ሀ ገራችንን እግዛብሄር አምላክስላም ያርግልን ከአጭ በር ባሪወችና ከደም አፍ ሳሾች ይጠብቅልን ሙስሊም ክርስቲያን እያሉ ከምሊያዩን አስ መ ሳይውች ፈጣሪ ይጠብቀን ሀገራቺንን ስላም ፍቅርያርግልን የገራቲንፍቅር በጆሯኝን ለመስማት ባይናትን ለማየት ያብቃን እጂግ ለሙስማት በጣምደስ እሚልቆይታነው🙏

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ወንድማችን ሀድራ ጎበዝ በርታ ወንድማችን🙏🙏🙏👍ይገባሀል ጅግናነህ አላህ ይርዳህ ጠክር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emama5979
    @emama5979 2 ปีที่แล้ว

    ሠላመረ ጤና ይሥጥልኝ የዛሬ አባወች የነገ ፍሬወች እድግ በሉልኝ ሀድራ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ያረገው ድጋፍ እደአተ አይነቱን ያብዛልን።

  • @URLzuriyash
    @URLzuriyash 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀድራ ወድማችን ሰላምህ ብዝት ትርፍ ይበል በጣም ደስ የሚል ፍሮግራም ነው ኢትዮጵያ ለዘላም ትኑር የኔውዱች ግድግ በሉ በጥበብ በሞከስ እደጉ

  • @lubotube7819
    @lubotube7819 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰለሙአሌይኩም ወራሀማቱለህ ወበራከአቱ ሰለም ነህ ወንድሜ ወዋ በጣም አሪፊ ቆይታ ናበር በርታልን አብሬን ወዴ ስኬት🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fafitube7677
    @fafitube7677 ปีที่แล้ว

    Waw አሪፍ ነገር ነው በርቱልን ወድማችን እናመሰግናለን🌹

  • @nejbyatube22
    @nejbyatube22 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱሁለሂ ወበረከቱሁ የምወድሸ ኢህቴ ሰለምሽ ሰለም ይብዘልኝ ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ለሀገራችን ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ለህዝበችን በሰኡዲ እስር ቤት ለሚሰቀዩት ወገኖቸችን ፍትህ ፍህት ፍህት ፍህት ፍህት ፍህት ፍህት ፍህት ፍህት ፍህት ፍህት ፍህት በርታ ወንድሜ

  • @Genetwollo
    @Genetwollo 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኚ በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ መርጂ ነው ሽር ላይክ

  • @borenatube2379
    @borenatube2379 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነው ክበሩልኝ ሀሪፍ ትምህረት አለው

  • @tube-dh1fb
    @tube-dh1fb 2 ปีที่แล้ว +1

    6ደቂቃ አይቸ ደምሬሀለሁ በርታልኝ ወንድምየ

  • @SEADA7953Tube
    @SEADA7953Tube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እስፖርት ለጤና ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ነው ሀድራ ወንድሜ ቀጥልበት

  • @user-bw2jd6yi1r
    @user-bw2jd6yi1r 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሸአላህ አሪፍ ትምርት ነው ማሸአላህ ለጆቹ እንዴት ደስ እንደሚሉ አላህ ያሳድጋቸው

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤት በርታልን ወንድማችን በጣም አሪፍ ነው በርታልን😍😍😍

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ሠላም ሀድራ እኳን ሠላም መጣክ በጣም አሪፍ ብሮግራምነው ዋውውው ለወደፊትም ትልቅ ነገር ይዘ እደምትመጣ በተሥፋ እጠብቃለን ወድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Newlifewithyordi
    @Newlifewithyordi 2 ปีที่แล้ว +1

    Very interesting program. Be blessed Hadra

  • @nuriyajemaltubeh9196
    @nuriyajemaltubeh9196 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ለዚህ ቤት ዋው አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ለወደፊቱ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስህ ሰላም ለሀገራችን ድል ለኢትዮጵያ ፍትህ ለወገኖቻችን

  • @Selamawit
    @Selamawit 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላምህ ይብዛ ሀድራ እንካን ደህና መጣህ ዋውውውውው በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው ሰላም ፍቅር ለሀገራችን እና ለህዝባችን ያብዛልን ልጆቹም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር በማስተዋል ያሳድጋቸው

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምክ ይብዛልን ወድማችን ሀድራ እደት ነክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ደናመኝ ዋውውውው ሀሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ብዙ እንጠብቃለን ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ 💚💛❤️✔️

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አላህ ያስድጋቸው ውድ እና ድንቅ የኢትዮጵይ ልጆች

  • @sekinatube5180
    @sekinatube5180 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ሀድራዬ እንኳንም ደህና መጣቹልን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን👍👍👍👍💐💐💐💐

  • @nadewnura1171
    @nadewnura1171 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much , Global media /hadra bet all your excellent partnership and media coverage of the ceremony,am one of the happiest .be strong and stay with us.thank you so much again!!!!

    • @HadraBet
      @HadraBet  2 ปีที่แล้ว

      You welcome

  • @jonimercy
    @jonimercy 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚ ቤት ዋውውውውውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ያሳድጋቸው በርቱ 👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍

  • @1l224
    @1l224 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንኳን ደና መጣህ በጣም አሪፍ ሀሳብ የያዘ ፕሮጀክት ነው ከዚህ የበለጠ ነገር ይዘህ እንደምትመጣ እርግጠኛ ነኝ ወደ ፊት

  • @nuratube118
    @nuratube118 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም ሀድራ ማሻላህ በጣም ደሰ የሚል ዝግጂት ነው እድግ በሉ የወደፊት ሀገር ተረካቢወቸ በጣም ጥሩ ዝግጂት ነው ህዝብ መዝሙሩ ደግሞ ወደኋላ መለሰኝ አይት ትዝታ የትምህርት ቤት ትዝታ እሰፖርት በጣም እወዳለሁ እደጉ ተመንደጉ

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 2 ปีที่แล้ว +1

    SALAMI LA HADRAWOCE💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @halimayoutube3839
    @halimayoutube3839 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማ ሰለማ ሰላማ ሰላማ ሰለማ ለሀጋረቺ ዪሁኒ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪📝📝📝

  • @tenta9017
    @tenta9017 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አሪፍ ፍሮግራም ነው

  • @Seada.Alitube
    @Seada.Alitube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላምሠላምአሪፍነውቀጥልበትመልካም ሠው እንዳተአይነቱንያብዛልን

  • @hayattube5122
    @hayattube5122 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሀግፕሪ ልጂቺ በያላቺሁበት አላህ ይጠብቃቺሁ ላይም ሀሪፍ ፓሩግራም ነው ሀዲራ ወንድማችን

  • @shemistube
    @shemistube 2 ปีที่แล้ว +1

    እዝህቤት እደትናችሁ በጣም አሩፍ ቨደወ ነበር የስውልጂ ቢተዛዘን መልካምን ቢያስብ ማንም ዲሀ አይኖርምነበር ለሁሉም ቅን እናስብ ቅንነት ለሁሉም ስቅነውና መልካሙንሁሉ ይፍጠርልን መልካም ስው

  • @kalkidan
    @kalkidan ปีที่แล้ว

    thanks wow በጣም ገራሚ ልጆች ናቸዉ።🙏🙏🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ይብዛ ሀድራዬ እኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታልን የኛ ጀግና👍👍👍👈🙏🙏

  • @hayattube34
    @hayattube34 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም ፐአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ያምራል የአገራችን ብርቅዬ ልጅች አላህ ያሳድጋችሁ ሰላም ለለገራችን ሰላሙን ያውርድልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹

  • @Eminetn
    @Eminetn ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሀድራና የሀድራ አድማጭ ተመልካቾች ዋው ምረጥ ስራ እየሰራችሁ ነው

  • @zuzutube8614
    @zuzutube8614 ปีที่แล้ว

    Salam Salam Wandme And An Neh Harif. It was a long time. Wow Desailal. Keep it up. Peace, love, unity, togetherness.
    Thanks very much

  • @QgdtyEtetu
    @QgdtyEtetu 11 หลายเดือนก่อน +1

    באימת אלופים 😮😮😮 gobz kamre ❤

  • @BeNetsachannel
    @BeNetsachannel 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እራሴን ለማየት ጉዋጉቼ ነበር በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @kenf490
    @kenf490 2 ปีที่แล้ว +1

    Dhagaafa was also made to have an amazing day on her journey from his hotel and his guests have also in his career as we have a new life for him and her new year in a relationship

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ በጣም ነው ድስ እሚለው እህቴ መሻአላ ብያለሁ የኔ ውድ እህት

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ መልካም ስራነው በርቱ አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረብ በአንድነት በፍቅር አላህ ያኑረንንን

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ በርታ ወንድማችን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube ปีที่แล้ว

    አሰላሙዋአሌይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣቹ ማሻአላህ ቲኳንዶ ምርጥ ነዉ ምርጥ ትዉልድን ለማፍራት ይረዳል በርቱ

  • @nardosehabesawettube1996
    @nardosehabesawettube1996 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ጤና የሀድራ ቤተስቦች ዋውው በጣምም ደስ ይላል

  • @roziEthiotube
    @roziEthiotube ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም በጣም ደስ የሚሉ የተተኪው ትውልዲ ናቸው ደስ የሚል ዝግጅት ነው

  • @tititube9079
    @tititube9079 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሀድራ በጣም አሪፋኘሮግራም ነዉ 👍👍👍👍👍

  • @Imantube4
    @Imantube4 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ውውውው በጣም ዳስ የሚል ክላብ ነዉ ማሻአላህ

  • @Ekramwollotube
    @Ekramwollotube 2 ปีที่แล้ว +1

    Aselemelekem werehemeteleh webereket aihelen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BoLy993
    @BoLy993 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ወላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሽአላህ ማሽአላህ 👍👍👍

  • @Afomiya
    @Afomiya ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣቹ በያላቹበት ሰላማቹ ብዝዝት ይበልልኝ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱልን

  • @20MF766
    @20MF766 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ዋወወወ በርታ ወንድማችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን💐💐💐💐💐

  • @borenatube2379
    @borenatube2379 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም በመላው አለምለምትኖሩ ወገኖቸ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አላህ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ወንድማችን እንኳን ደናመጣ💚❤💛🌹🌹🌹🌹💚❤💛

  • @FskaTube
    @FskaTube ปีที่แล้ว

    Selm tenaa yesxleni tadagiwachin kalbale botaa indaywlu yetleyaye nagrchin indaylmdu betami xiruu naw ♥️ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fikadubalchahailu5504
    @fikadubalchahailu5504 2 ปีที่แล้ว +2

    Well presented Netsi!

  • @zynebtube3600
    @zynebtube3600 2 ปีที่แล้ว +1

    Aselamu.walekum.werahimatulahi. was eberkatuh.selam hadra inqan dena metahi masha allah.betam dessi.ylale berta 😍😍😍

  • @bulloocrazyinlove303
    @bulloocrazyinlove303 2 ปีที่แล้ว +1

    Oh wow that's nice

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም የምወድሽ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሽ አላህ

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube 2 ปีที่แล้ว

    አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እንካን በስላም መጣህልንማሻአላህ የኛ መልካም ቅን በዚሁ ቀጥልበት ሀድራይ

  • @nuryenetube
    @nuryenetube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለታሰሩት ወገኖቻችን ማሻ አላህ ደስ ይላሉ ሰው የለፋበትን ውጤት ሲያገኝ ያስደስታል አላህ ይጠብቃቼው ❤️❤️🥰🥰🥰

  • @waanofiimekitube1140
    @waanofiimekitube1140 ปีที่แล้ว

    Selamachu yebza Hadera media betam melkam Sera eyserahu new fetari yechemirlachu

  • @user-cb8dm2mx8x
    @user-cb8dm2mx8x ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳንስ በሰላም መጣሽልን ማሸአላደስየሚል ቆይታነበር👍👍👍

  • @maketube72272make
    @maketube72272make ปีที่แล้ว

    ሰላምሽይብዛልንውድዬ ዋው በጣምያምራል በቀጣዩቪዲዮእንጠብቃለን

  • @seniy4518
    @seniy4518 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ወድም ሀድራ ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ሀሪፍ አስተማሪ ቪደወነዉ አስተማሪነዉ እናመሰግናለን

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላሙን ያምጣልን ያረብ ባየሁት ነገር ደስስ ብሎኛል ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ ደስ የሚል ስራ ነው ወድማችን በርቱልን ❤❤❤❤

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምፍቅርጤናአብዝቸ ተመኘሁ ወድሜ🌹🌹🌹

  • @ከይረትቲዩብkeyrettube
    @ከይረትቲዩብkeyrettube 2 ปีที่แล้ว +1

    አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁ።ማሻአላህተባርክአላህ።ሀድረ።እቤትህስለመጥሁ።በጥምድስብሉኝል

  • @TekaligneBekele
    @TekaligneBekele 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጅግና እኝገ350ብርነው ሀዋስ

  • @fikrtgermewe
    @fikrtgermewe ปีที่แล้ว

    ሰላም ወድም በርታ በጣም ደስ ይላል

  • @mesietiohtube2258
    @mesietiohtube2258 2 ปีที่แล้ว

    ዎወ በርታልን ወንደማችን❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @umuekramtube
    @umuekramtube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ውድ የሀድራ ቤተስቦችች

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሀድራ ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተዛዘን መከባበር ይስጠን ለህዝባችንም አላህ ይድረስላቸው ደአ አድርጉ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @seidtubee
    @seidtubee 2 ปีที่แล้ว

    wawe thes is good👍

  • @zahranyoutubez1332
    @zahranyoutubez1332 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላዋኩም ወንድሜ እንዴት ነክ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ በጣም አሪፍ ነዉ

  • @zuzu6070
    @zuzu6070 ปีที่แล้ว

    السلام عليكم ورحمته الله وبركاته
    🍃🍃🍃🍃🍃🍃
    ጭንቀትሽን ሁሉ የአላህን ውዴታ
    ማግኘት ሆኖ መኖር በጣም ደስ ይላል!!
    ⇘ ልብሸ በአላህ ፍቅር እየመታ
    ምላስሽ አላህን ማውሳት ሲያዘወትር
    ዱንያ ውስጥ ሆነሽ ሌላ ዓለም ውስጥ
    እንዳለሽ ይሰማሻል ።
    ___________☔___________

  • @sisaygo
    @sisaygo 2 ปีที่แล้ว

    Keep up the good work💪

  • @maketube72272make
    @maketube72272make 2 ปีที่แล้ว

    በጣምአሪፊነው

  • @mesitube1679
    @mesitube1679 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw metchalwu berta

  • @Tube-fc2ts
    @Tube-fc2ts 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህማሻአላህበርቺ፣ዋው

  • @emayoutube65Ema
    @emayoutube65Ema 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድእና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጅች ዘር ሀይማኖት ሲትመረጡ
    እስኪ ጎራ በሉ ፍቅርን እንማር 🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    አንቺ ማለት ለኔ.........
    ቃላቶች ያጥሩኛል
    በቃ ምን ልበልሽ እኮ አንቺ ለኔ
    እንዲያዉ እንዴት ልግለፅ በሰሙ በቅኔ
    የሌለሽ እስኪመስል በአካል በእዉኔ
    ደርሶ ይጠፋኛል ልነግርሽ በወኔ
    የአይኔ ብርሀኔ የፍቅሬ መስታወት
    የሰማይ ዳርዳርታ
    የህብራተ ከዋክብት የፀሀይ መኝታ
    የጨረቃ ድምቀት ሲመሽ ወደማታ
    ለቀስተ ደመና የተነጠፍሽ ምንጣፍ
    ወለባ ሠኪ ነሽ ወይስ ምርግ አጥናፍ?
    አንዳንዴ አልቃሻ ሲያሻሽ አቃጣይ
    ወይ ደግሞ ጯሂ ነሽ ልታይ ልታይ ባይ።
    በኔ ጠባብ አለም በዚ ጭንቅላቴ
    እንዲህ ነሽ አይልም ልጉም አንደበቴ።
    ኢትዮጵያ ናት ለኔ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @luluhabeshawittube
    @luluhabeshawittube ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበከትሁ ሀድራ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበረ

  • @hayu5
    @hayu5 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላመለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንሻአላህ እህታችን ሃድራ ከቤትሽ ትከስቻለው ቴክዋዶም ተምሬለው አሪፍነው እኛም እንማር እንዴ ሀሀሀ ደስ ይላሉ እና እንደማመር ጎራ በይ ከቤት

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዝህ ቤት አድስ በተሰብ ነኝ በርቱ

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሀድራ አህሌን እንኳን ደህና መጤህ

  • @Abeross4574
    @Abeross4574 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሀድራዬ ማሻላ አላህ ይጨምርልህ ማሻላ ማሻላ

  • @misteryoutube
    @misteryoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ ያገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ዋዉ በጣም ነዉ የሚያምሩት ትምርት ቤትን አስታወሱኝ