ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር እኔ ዛሬ ዳግም ተወለድኩ በድንግል ማርያም በእለተ ቀኗ ቀኑና ተቀበልኩ እግዚአብሔር ይመስገን ከተወለድኩ ንስሀ ገብቸ አላውቅም ነበረ ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እመ ብርሀንን አመስግኑልኝ🙏🙏
እልልልልልልልልልል እኳን ደሰ ኣለሽ እህቴ እኛም ዳግም ለመወለድ ያብቃን ወለተ ስላሴ ብላቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ
በሰላም ለመፈፀም ያብቃሽ🙏
እልልልልልል ታድለሽ እህቴ እኔስ መቼ ይሁን ንሳሀ አባት ማገኘው😥😥😢😢
@@tigisttigist9525 አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም መጨከን ነው
@@MeazaTegegn እባክሽ እህቴ የትነው ያለሹ እኔ ዱባይ ነው ያለሁት የንሰሀ አባት አገናኚኝ
ወንድማችን የመለሰ አምላክ እኔም ከሀጢያት ይመልሰኝ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ መስቀል ወልደ ገብርኤል ገብረ ኪዳን ገብረ ስላሴ ገብረ ሚካኤል 2ገብረ መስቀል 2ገብረ መድህን 2ሀይለ ማርያም ወለተ ስላሴ ወለተ ስላሴወለተ ማርያም ሀና ማርያምወለተ ሚካኤልወለተ ዮሐንስወለተ ዮሐንስከነመላ ቤተሰቦች አስቡኝ
መምህር እመብርሃን እቅፍ ድግፉ ታርጎት እዉነት በቶን ተባርክሎት ልጆቾ ይባረኩ
መምህር አተ አትበሳጭ እነሱ እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸው ።
መምህር እማ አምላክ ታስብህ ቅዱስ ምካኤል ይጠብቅህ❤
ብዙ ጊዜ ኮመንት ለመፃፍ እየፈለኩ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እንዳይሰደቡ የቤተክርስቲያን ስም በክፉ እንዳይነሳ እያልኩ ጣቶቼን ከፅሁፍ ሰብስቤ ትምህርቶችን ሳዳምጥ ቆይቻለው ዛሬ ግን ይህ ኮመንት አንድ ሰው ሊለውጥ ይችላል እና በትዕግሥት አንብቡት።ነገሩ እንዲሁ ነው ከዛሬ 6 አመት በፊት ከአንድ ልጅ ጋር ተዋወቅን ከዛም መደዋወል ጀመርን ብዙም ሳንቆይ የሚያምር የብር ቀለበት ስጦታ ሰጠኝ በጣም ደስተኛ ሆንኩኝ ጥሩ ጊዚ ማሳለፍ ጀመርን ነገር ግን ከ ጊዜ ወደጊዜ የሱ ፀባይ በጣም ተቀየረ እኔ ደግሞ ተለማማጭ አልቃሻ ያለ እሱ ሰው የሌለ እስኪመስለኝ ድረስ ተሰቃየው እሱ እየበደለኝ እኔ እያለቀስኩ ይቅርታ እየጠየኩ እየተለማመጥኩ ቆየን የሚገርመው ነገር እኔ የምሄድበት ቦታ ሁሉ እየተከተለ ይመጣል በዙሪያዬ ያሉ የትምህርት ቤት ጓደኞቼ የሱ ፍቅረኛ መሆኔን እንዲያውቁ ይፈለጋል ተመልሶ ደግሞ እኔ እንደማትመጥኚኝ አውቃለሁ የተማርኩ ነኝ ቆንጆ ነኝ ብዙ ሴቶች ይፈልጉኛል ይለኛል እንደዚህ ሲለኝ ምንም አልለውም ማልቀስ እና መለማመጥ ነበር በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለን ተጋብተን አረፍነው ከተጋባን በኋላ ከስምንት ወር በኋላ አንድ የማውቃት ልጅ ባለቤቴ ዲያቆን እንደነበር ነገረችኝ የተደበላለቀ ስሜት ነው የተሰማኝ በአንድ ልቤ ተደሰትኩ ደስታዬን ሳልጨረስ ደግሞ እንዴት ዲቁና የሚያክል ማዕረግ ያለው ሰው በዚህ ልክ ዝሙተኛ እና አስመሳይ ይሆናል እያልኩ የሰማሁትን ነገር እራሱን ጠየኩት እሱም ቀለል አድርጎ አንድ ቀን እነግርሻለሁ ብዬ ነው ብሎኝ እርፍ ቤተሰቦቹ አሁን እድለኛ ነሽ ዲያቆን ባል አለሽ ይልኙል ነገሩ ግን ሌላ ነው። ይህው እሱም ቪዲዮ ላይ እንደተመለከታችሁት ሰው የሚያባርረው ሳይኖር የሴት ልጅ ለቅሶ እና የሰራው ግፍ ሲያሳድደው ይገኛል የተማረው ትምህርት ከአይምሮ ጠፍቶ መባዘን ሆነ። ለመፃፍ የማልፈልጋቸው የሱ ንስሐ አባት ባህርይም አሳፋሪ ንግግሮች ሁሉ አሁን ትዝ እያለኝ መጣ ይህንን የመምህር ተስፋዬን ቻናል ተመልክቼ ፀሎት ቤት አዘጋጅቼ ፀሎት በጀመርኩ ሰአት ያን የሰጠኝን ቀለበት ያደረኩበት ጣቴን እንደሳት ያቃጥለኝ ጀመር ለካስ ድቁናውን ደብቆ የቀረበኝ እና ያገባኝ በመስተፋቅር ሆኗል ይህንንም የቤት ውስጥ ሱባኤ ይዤ የሰራብኝን ግፍ በህልሜ አየሁኝ ነገር ግን ምንም አልነገርኩትም በሱ ቤት ምንም አላወኩም ንሰሐ እንዲገባ ስለምፈልግ ታግሼዋለሁ ስለዚህ ሰው ላይ ክፋት የምታደርጉ ተጠንቀቁ እግዚአብሔር ፈራጅ አምላክ ነው የዘራችሁትን ታጭዳላቹ። አንዳንዴ ምነው ይህ ሁሉ ነገር በህይወቴ ላይ ከመምጣቱ በፊት አውቄ ቢሆን እላለሁ ነገር ለበጎ ነው እግዝያብሔር አልጣለኝም ሊያስተምረኝ የፈለገው ነገር አለ ብዬ እፅናናለሁ በፀሎታቹ አስቡን። እናንተ በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላቹ?
😥😥 enezih tenkuayna debterawoch techawotubn. Enien degmo ke 20 amet befit ye classie lij kelbsua kedjie aemrowan wosjalehu besua aemro new degreem mastersm yeserahut blo siketeket lefelefe. Debtera yedebtera lij! Egziabher yifred😥 yihenin yemtanebu please aemroyen endet endemasmels mkerugn. Hiwotie betam yetemesekakele new
@@marthahagos1762 አይዞሽ የኔ እህት የሰይጣን ሀይል ከ እግዚአብሔር ሀይል አይበልጥም አንቺ በርቺ ፆም ፀሎት ገንዘብሽ ይሁን አስራት አውጪ የፈጠረን አምላክ አለን ።እነሱ የዘሩትን ማጨዳቸው አይቀርም ።
Amesegnalehu🙏
@@marthahagos1762 ትምህርቱን በደንብ የምታድምጪ አይመስለኝም። ጾም ጸሎት ስግደት አብዢ ንስሀ ግቢ ብትችዪ ቁረቢ ሁሉም ይስተካከላል። ፍጣሪ ይርዳሽ
ፈጣሪ ይርዳሽ ውዴ
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ የጸሎት ማህበር ያልከው ውስጥ ብገባ ደስ ይለኛል ጸሎት መጸለይ አልችልም ስጀምር ይጠፋብኛል እባክህ ተባበረኝ
ደቡብ አካቢ የሚኖሩ ስወቺ አብዛኛወቺ መናፍቅ ነቼው ህዝቡ ስለ ሀይማኖት ምንም እውቀት የለውም ብየ ብሄር ብሄርሰቡና በየገጠሩ እስር አይነት መምህር ያስፈልጋቼዋል መምህር ትተን እውቀት ሌሎች አስተምርህ ልክ እዳተ እዲያስተምሩ አድርግ ህዝቡ መንቃት አለበት መምህር በዚህ ክፉ ዘመን እዳተ አይነት መምህሮቺን ፈጣሪ ስላስነሳልን እግዛቤር ይመስገን
Aba memhire hadere Debubi kilil astemiru hizibu iyestefanew
አሉ እንጂ የሰናፍንጭ ቅንጣት ታክል እመነት ይሌላቸው ፈሪዎች ደብተራን እሹሩሩ እያሉ በጉያቸው እቅፈው በጣም ነው የሚያሳዝነው,መምህራችን አይዞህ በርታ አንተ በእግዚአብሔር እምነትህ ሙሉ ነው
እንዃን ለሊቀመ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ምልጃው ከሁላችንም ጋር ይሁን የእውቀት መልአክ ነውና እውቀትን ይግለጽልን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ወይፈተና ብለን ጀምረናል
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🙏
....msmihjr TESFAYE EGZIABHER EDMENA TENA YISTIHE TEBAREK
Amen Amen Amen
ኤፍታህዬ የሥላሴ ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን እማዬ የኔ❤💞
መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ ትምህርት ከስንት ጉድ ያልተመለሰ የለም ላልገባቸውም ሰዎች እግዚአብሔር ልባቸውን ይመልስልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን የኛ እንቁ መምህራችን !!!!
አባታችኝ በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 ለምስክርነት ይብቃኝ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መተት ደፍተራ ዘር ,,,አለ አለ ተቃዋሚዎቹ እነሱ ሳይሆን መንፈሱ ነው የሚገርም መምህር ዮርዳኖስ ጡሩ መምህር ነው ግን ከሚስተምረው የሚሳደበው የሚረግመው ነው የሚበዛው ጭራሽ መፅሓፍ ቅዱስን መዝሙረ ዳዊትን በመጥቀስ የእግዚአብሔር ፍጡር መቅደስ ይፍረስ እያለ የሚራገም ነው እራሱ ላይ ያለውን መንፈስ ቢመረምር ጥሩ ነው ትዕቢትም በራሱላይ አንግሷል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አየተዋህዶ ልጆችን በምሃል ገብቶ ሊበትነን የተዘጋጀውን መንፈስ እግዘብሔርን ያርቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችንንን እንኳን መጣህልን ሰምተን ለንስሀ የምንበቃበት 30 60 100 ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን። እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ አደረሰንን
አሜን፫
አሜን አምላክ የወደደውን ይመልሳል
ዘመንህ የተባረከ ይሁን በዉነት ሰሰማህ ህወቴ እጀግ ትደሰታለች ክሪሰት እናንተን የመሠለ ልጅ ች ሰላላት ተመሠገን
እግዚአብሔር ይመሰገን ፣መምህራችን በእድሜ በጤና በጸጋ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እውነት ነው
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔ ቪዲዮ የሚመስለኝ በፊት የሆነ አሰልቺ ነገር ይመስለኝ ነበር ዝም ብዬ ነበር የማልፈው ግን አንድ እኔን የሚወክል ርዕስ የያዘ ቪዲዮ ዳውሎድ አርጌ ወደ ስራ ቦታ እየሄድኩኝ ነበር የሰማሁት መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሁን ብዙ ነገር እየገባኝ ነው እንድበረታ በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም
ሊቁ ሊቀ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ዘመንህን ይቆጣጠርልህ!!!
የዳቢሎስን ሰራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ።
አፈ ወርቅ መምህሬ አንተ አገልግሎትህን ወገብህን ጠበቅ አድርገህ ቀጥል እግዚአብሔር ገና ብዙ ድንቅ ሰራወችን በአንተ አንደበት ላይ ሆኖ ይሰራል!!!! እኔም በቤቴ የእግዚአብሔርን የቸርነቱን ድህነት በአንተ አንደበት ላይ ሆኖ ወደ ልቤ ገብቶ እያጣጣምኩት አገኛለሁ ለዚህ ቸሩ መድሃኔዓለምን እጅግ አመሰግነዋለሁ!!!!! አፈወርቅ አንተ እግዚአብሔርን አስቀድመህ ወደፊት መመረሽ ብቻ እና የእግዘብሔርን ድምፅ በክቡሩ የሰው ልጅ ጆሮ ውስጥ መርጨት ማስረፅ እግዚአብሔር ደግሞ ልብን ለውጦ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶዊነትን በተግባር ለመኖር የሚያስችለውን ወኔን በልብ ውስጥ ያቀጣጥላል ያበለፅጋል!!!!! keep it up please!!!!
እግዚአብሔርስሙየተመሰገነይሁን፣መምህር፣እኔ፣ብዙበገጠመኑ፣ተምሬለው፣እድሜናጤናይስጥልን።
ውድ መምህር ተስፋየ አበራ እንደምን ሰነበትህ?እኔ አባታችን መምህር ግርማን፤ ሁለቱ ቀሲስ ሄኖኮችንና ሌሎች ከሰይጣን ጋር የሚፋለሙ አባቶችን አስተምህሮ እየተከተልሁ የተጠቀምሁ ምዕመን ነኝ። እነዚህን አባቶች የሚቃወሙ ስዎች (ሰይጣን ሳይረዱት መሳሪያ ያደረጋቸው ሰዎች) ከሚያነሱት ዋና ጥያቄ የአባታችን መምህር ግርማ ና አባ ዮሐንስ የክህነት ጉዳይ ነው። በእኔ ዙሪያ የሉትን ተቃዋሚ ሰዎች በመናፍስቱ አሰራር ሁኔታ አሳምናቸውና መጨረሻ የሚያነሱብኝ ጥያቄ ስለ ክህነታቸው ነው። ስለዚህ መምህር የሚቻል ከሆነ ስለ አባታችን መምህር ግርማ ከድቁና ሹመት ፣ አገልግሎት እና ክህነት ሹመት ና አገልግሎት ባጭሩ የህይወት ውጣ ውረዳቸውን ቪዲዮ ብትሰሩና ለነቃፊዎችና አስነቃፊዎች ብታደርሱልኝ እላለሁ። እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን
እባክህ መምህራችን በጸሎትህ አስበኝ ባፍዝዝ አደንዝዝ እየተጠቃሁ ነኝ ወለተ ብርሃን ብለህ አስበኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በአል መላኩ ቅዱሰ ዑራኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኳን በደህና መጣህ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
💞😍ለሁሉዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ
መምህር ልብን ሰብሮ የሚገባ ትምህርት ፈጣሪ ይባርክልን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሪችንቃለሕይወትንያሰማልንያስለደብታር
ያስለመናፍትንለደብተራእራሱንበፁህፍትለእናዛእንዳቡትቢደረግምርጥነበር
የእግዚአብሄር ስሙ ይክበር ይመስገን::እኔ በምኖርበት አገር ሲያትል ከተማ ወአንድ የማህበረ ቅዱሳን ሊቅ ነዉ የተባሉ ወጣት ቄስ መሪጌታ ባለቤቴ ለነፍስ አባትነት ጠይቃ በአገር ለጅነችት (ምስራቅ ኢትየጵያ) እኔን መለአከ መንክራትን ማንነታቸዉን ሳላዉቅ ሼር አርጌላቸዉ እሱን እንዳትሰማ አስማተኛ ነዉ ሲሉኝ እስቲ ምኑ ላይ አስማታቸዉ ብዬ ስጠይቅ ሰይጣን አለብህ ብሎ ሰደበኝ አሉኝ ያላልኩትን::የማህበረ ቅዱሳን ከዚያ በሁላ ነዉ የስደነገጡኝ::ይህንን ጽሁፌን ካዩት አደራዎን ወደ ልዑል እግዚአብሄር ይመለሱ::መምህርግርነም ሆኑ ሌለሸችንም ቅዱሳን በማወቅ ነዉ ብየ አምናለሁ ይህን የምትፈጽመት ሊቅ,መሪጌታ,,,,,,,አደራዎን ስለሚያስተምሯቸዉ የህፃናት ነፍስ በልዑል እግዚአብሄር ስም እለምንዎታለሁ::
መምህር ደብተራ ስለሚባል ቃል ያስተምሩንምክንያቱም እመቤታችን ደብተራ ድንኳን ትባላለች በቤተክርስትያናችንም ብዙ ትርጎሜ አለው በሌላ አነጋገር ደሞ ጠንቋይ ነው ደብተራ ይላል ስለዛ ግንዛቤ ይኖረን ዘንድ አስተምሩን
አግአዚችምአንገታ❤❤❤🙏🙏🙏🙏ር፣ይመሰገንኡለ
ማሕበረ ቅርሱሳና በላአው ራሳቸው ጠንቋዮች ናው ማህነረ ቕዱሳን እትበላቸው
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
መምምህር ሀዝቡ ስለነቃባቸው እኮ ነው ህዝቡ ነቅቷል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ በአንተ ምክንያት ስንቶቻችን እንደዳንን ብታውቅ የነሱ ነገር አያሳስብህም ነበር
ቃል ሂወቴ ያሳማልን መምህርይ
መምህር እኔ ገናዛሬ እየጀመርኩነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛለወት❤❤❤የኔህይወት በጣም ውጣውረድ የበዛበት ነው እናታችን ባእድ አምልኮ ታመልካለች ቀይ ነጭ ዳቦ ምናምን 😢😢አባታችን ይሄ አያድንም ይላል ሁሌ ለመፋታት ይዘጋጃሉ ልጆች ደግሞ ተዋት እደፍለገች ትሁን ይሉታል ሁሌ ፀብነው ከባድ ነው አሁን ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ብትወጣልኝ ቢቆርቡ እላለሁ ተይ ሲሉአት አልተውም ትላለች
መታደል ነው ይሀው እኔ ሁለት አመት ሙሉ ሰምቼ ምንም ልቀየር አልቻልከም እግዚአብሔር ይቅር እንደለኝ ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፀልየልኝ
እንካን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ።
አይ መምህር ተስፋዩ በመማር እና በመመራመር እኮ አይደለም እወቀት የሚገኘው። እኔም በዚህ ነበር የማምነው። ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር መውደድ እና ማምለክ መጠን ነው እንጅ። እወነተኛይቱ እወቀት ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ ብቻ የሚታደል ነው። እወነት ራሱ ነው እወቀት እና ጠቢብ የሚያደርገው። እወነት ጋር የተጣበቀ ከክርስቶስ ጋር ተጣበቀ ማለት ነው። ከክርስቶስ ጋር የተጣበቀ ደግም ክርስቶስ ራሱ እወቀት ነው። እናም የተጣበቀው ሰው ከአንደበቱ እውቀት ሲፈስ ይወላል ያድራል። ነገር ግን በመማር በመመራመር አደለም እውቀት ጠቢብነት የሚገኘው(ለምሳሌ ሰለሞንን፣ ሄኖክን ማየት ይቻላል)። ይህ በእኔ ህይወት የሆነ ነው። አንድ ቀን ፈጣሪ ቢፈቅድ ይህን ሀቅ ለሕዝቡ እናገራለሁ። እና አትፍረድባቸው ቢሳደቡ ቢሳሳቱ እንደ እውነት እና እምነት ማወቃቸው እና መጣበቃቸው መጠን ሰለሆነ የሚናገሩት እንዲሁም የሚሳደቡ። እወነተኛዋ እወቀት ዘላለማዊ ነች። እሱም ከመንፈስ ቅዱስ ይፈሳል እንጅ። እወቀት ያለው ከመንፈስ ቅዱስ ከሆነ ቃላቸው ኃይል አለው። እነሱም እርኩስ መንፈስ እወነትን የያዙትን ይቃወማቸዋል ይዘለፋሉም ብዙም ወቀሳ ይደርስባቸዋል። ይህ እኮ ስራቸው ነው ሊገርመን ከይገባም። ግን የእወነተኛ ሰዋች ከመንፈስ ቅዱስ ከሆነ እርኩሶች ስራቸውን ለማቆም ኃይል የላቸውም። የእነሱ ቃላቸውም የእወነተኞችን ሰዎች እውነትን እንደማወቃቸው መጠን እና ደረጃ ቢለያይም ወይ ጨርሶ አይጎዳም ወይም በትንሹ በስጋ ይጎዳቸዋል እንጅ። እና መምህር ተስፋዩ ተዋቸው። እንድንኮነን በሚያደርግ ሁኔታ ሁነው ሰለ እነሱ እንድናወራ ያደርጋሉ። ይህም እወነትን በመሀሉ አብረው ጨምረው አብረን ከሀሰቱ ጋር እንድንጨፈልቅ ሰለሚያደርጉ ኩነኔ ውስጥ በስውር እንድንገባ እና ከተውን ያለንን ቀስ በቀስ ያሳጡናል እና እንጠንቀቅ። እውነትን ብቻ ስም ሳንጠራ እንማማር (ፖውሎስ ሲያስተምር ሰለ አርጤስ ጣኦት አንስቷልን?)። ጥበባቸው እኮ እንዲህ ነው ከእወነት ጋር ያሉትን ሰዎች ቀስ በቀስ ወደ ማናወቀው ኩነኔ እንድንገባ እና ከእወቀት የሚያወጡን። እዚህም የደረስነው በእንደዚህ ጥበባቸው እና በእኛ እንዝላልነት ነው። በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው። ትጋ ትጋ ትጋ። ብቻህንም አደለህም። ኤልያስ ብቻውን እንደሆነ አስቦ እኔ ከአባቶቼ አልበልጥም ወሰደኝ ሲል ብቻውን ነበርን? ሌሎች የማያወቃቸው ፈጣራ የሚያወቃቸው 7,000 አልነበሩምን? እንዲሁም አንተም ብቻህን አደለህም።
መምህር ተስፋዬ እባክህን የቴሌቪዥን ስዓት በታገኛ የዓለም ይፈውስ ነበረ።
መምህር እኛ ገብቶናል ነቅተናል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እነሱን ከእንግዲህ የሚሰማቸው የለም ግን ይህንን የመሰለ ንግግር ከምናከብራቸው አባቶች መሆኑ ብቻ ይሰብራል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ገጠመኞችህ ሁሉም እጅግ አስታማሪና የሁላችነን ቤት የሚያኳኳነው ሰምተን ለመቀየር ያብቃን ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስብኝ
ደብተራን፡ከኛ፡በላይየሚያቀውየለም፡እነሱን፡ተዋቸው
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እኔንም መዳሀኒያለም ከዚህ መንፈስ እንዲያወጣኝ ፀልዩልኝ
አንድ ነገር አረጋግጥልሃለኹ!!! ስለ እርኩስ መንፈስ ማለትም ስለ ባዕድ እምልኮ እና ስለ ጠንቋይ እንዲሁም በቤተክርስቲያናችን ውስጥ መተትን እና ክፉ ስራን የሚሰሩ በተለምዶ (ደፍተራ) የሚባሉትን የዲያቢሎስ ባልጀሮችን ክፋት ያውቀን እኛ ፤ ከሁሉም በላይ ደግሞ እጅግ ድንቅ እና ኃያል የሆነውን የእግዚአብሔርን ምህረት ቸርነት እና ፍርድ በተገባ ለተገነዘብን እኛ ፤ በምታስተምረው ትምህርት የተሸፋፈነው ሁሉ ፍንትው ብሎ ለተገለጸልን እኛ ፤ ምንም ስጋት አይግባህ።ሁላችንም የምንወዳቸው መምህራኖቻችን ለምሳሌ፦ዲያቆን ያረጋል፣ ዲያቆን ዮርዳኖስ ፣ ዲያቆን ብርሃን ፣ ዲያቆን አባይነህ ፣ ዲያቆን ዳንኤል ፣ መምህር ነቃዕጥበብ ፣ አባ ገብረ ኪዳን እና ሌሎችም ድንቅ መምህራን ያንተን የምታስተምረውን ትምህርት ቢቃወሙም እናከብራቸዋለን እንወዳቸዋለን ትምህርቶቻቸውን መስማትም ሆነ መጽሐፍቶቻቸውን ማንበባችንን እንቀጥላለን ፤ ***ስለ እርኩስ መንፈስ በተመለከተ ግን ባለየ እናልፋቸዋለን*** :)። ምክንያቱም ፦ አንተ ያየኸውን የህዝበ ክርስትያኑን ችግር ስላላዩት አንቀየማቸውም ። ምናልባትም እነርሱ ህዝበ ክርስቲያኑን ያስቀመጡበት የክርስትና ከፍታ እና በገሃድ ያለው የህዝቡ የክርስትና ሁኔታ ሰማይ እና ምድር ነው ። ገና በባእድ አምልኮ እና በመተት ፣ በመስተፋቅር የዘቀጥን መሆኑን አልተገለጠላቸውም። ***Keep doing what you doing my brother***
Egziabehar yakeberih wendim hasaban new yetsafekew
እውነት ነው ወንድሜ በደምብ ነው የገለፅከው
መምህር እንኳን በሰላም መጡ በእድሜና በጠና ይጠብቅልን
መምህር እኔ ባተትምህርት ሰት ነገር ተማርኩ እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ነይ በደመና =ነይ ለምስጋናየኖህ ዘመን እርግብ የሰላም ነሽናያዲስ ኪዳን እናት የፍቅር ነሽናአዝ=======የብርሃን መውጫ *=ማርያም*ከሞት ማምለጫ *=ማርያም*ከሊባኖስ ነይ *=ማርያም*ከላይ ከሳማይ *=ማርያም*አዝ=======የተስጠሽኝ *=ማርያም*እናት የሆንሽኝ *=ማርያም*መና ያለብሽ *=ማርያም*ህይወት ያስገኘሽ *=ማርያም*አዝ=======በረከቴ ነሽ *=ማርያም*ጉድለቴ ሞልቷል *=ማርያም*በልጅሽ መና *=ማርያም*መንፈሴ ረክቷል *=ማርያም*አዝ=======ከኢያቄም ወልዷል *=ማርያም*ያምላኩን እናት *=ማርያም*ዳግማዊት ሄዋን *=ማርያም*ኪዳነ ምህረት *=ማርያም*የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጄ እመብርሃን ትጠብቅልኝ የኔ ውድ አባትእልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊
እልልልልልልልልልልልልልል
ወይይይይይ።።።መምህር እኔ ደብኛለሁ በያረጋል ተወኝ ይሄናህል የወረደ በመሆኑ ተቃጠለ ጨጓራዬደበነ። አብሮ የተቀመጠውን እንኳን ግለሰብ አለመለየቱወይይይይይ።።።ቅሌት
መምህ ተስፋየ (ተሥፋ ሥላሴ) እደሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ።መምህራችን በእየቤቱ እረ ስንት ጎድ አለ መሰለህ አብዛኛወቻችን ያግነው እደዚህ ባለ የህይወት ተሪክ ነው ለዛርና ለመተት እየተገበረለት እሱን ካላመኑ ከእግዚአብሔ አብለጠው የሚፈሩት በተሰብ ነው የወጣነው አሁን ግን በምታሰተምረን ገጠመኝና ተምክሮወች ሁሉም ለጠላት ደቢሎስ እያመለክን እንደነበር አውቀናል ጸጋውን አብዝቶ አብዘቶ ይሰጥህ ውድ እና ብርቅ ወንድማችን መምህራችን ደቢሎስን እግዚአብሔር አምላክ በቅዱስ መስቀሉ ይሰርልህ አሜን ።
መምህራችን ፈታሪ ይጠብቅህ ለሁሉም ደብተራ ልቦና ይሥጣቸው የመናፍሥት ሤራን ባለማወቃችን ጠቆርን እንደ መላክ ሥናመልከው ቆይተናል አሁን ግን እረጅም እድሜ ለአባታችን ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜንእንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
ስለ መንፈስ ስራ ከልጅነት በቤተክርስቲያን ብንማር ኖሮ ቤተሰቦችንን እናተርፍ ነበረ አሁን ላይ በህይወት የሉም ነፍሳቸውን ይማርልኝ ግን አሁን መዳን ያለበት ነፍስ አለና መምህራችን በርታልን አስካለ ማሪያም በፀሎትህ አስበኝ
በእዉነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ትልቁን ሀይማኖት አጥቆ መያዣ የሆነ ተምህርት ነዉ ለደብተራዎች ልቦና ይስልን ትልቁን ማዕረግ ይዘዉ የወረደ ስራ ከመስራት ያዉጣልን ህዝቡም ግራ ተጋባ በነሡ ምክንያት ሴራቸዉ ሲጋለጥ አትስሙ እያሉ ህዝቡን ያደናብሩታል
መምህር እናንተ አስተምሩን ህዝብ በጣም ያውቃል በየሀገሩ በየደብሩ ደብተራ እዳለ ያውቃል ወድማችን የድሩ ሰበት ተማሪ ነኝ
እኔም በ5አመቴ ነበር 😢በ20ዓመት ወጣት የተደፈርኩት ደብተራ ይሁን አይሁን የማውቀው ነገር የለም በእርግጥ ምናልባት ያ ችግር መሰለኝ እስካሁን ሕይወቴ ምስቅልቅ እንዳለ አለሁ ከ19ዓመት በላይ ሰው ቤት ሰራተኛ ነኝ እግዚአብሔር ቀን ይኖረዋል 🤲🏿ጊዜ ደኛ ነው
ኣይዞሽ ኣምልኮትሽን ኣጠንክሪ
@@bethelephrata7487 እሺ ውዴ አስቢኝ ወለተ ማርያም ብለሽ እህቴ 🤲🏿
አይዞሽ ወለተ ማርያም ከስጋ ነፍስ ይበልጣል ስለዚህ በርቺ ተፍለሚ አግዚአብሔር ካንቺ ካር ይሁን አሜን!
😥😥
አይዞሽ የኔ እህት ሱባየ ጠይቀሽ ስራቱን አስዝው
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእኔ ጎደኛ እርጉዝ ነች እና ጳጉሚ ላይ ጠበል ስትጠመቀ ክፋ መንፈስ ጮኸ ስትለኝ በርትተሽ ተጠበቂ አታቆርጪ ፀልዬ አልኮት ፀበል ጠጪ ብዬ መከርኩ በአካባቢዋ ያለ ቤተክርስቲያን ሄዳ አንድ አባት አማከረች ምን ብላ ፀበል እጠጣሁ ነው ፀበል መፀበል እፈልጋለሁ ስትላቸው ምን ጥሩ ብዙ ፀበል አጠጪ አንድ ትንሽ ኩባዬ ጠጪ ምንያቱም ሆድሽ ውስጥ ያለው ልጅ ሙስሊም ይሁን ኦርቶዶክስ አይታወቅም ፀበል አታብዢ አለ ሁለተኛ ፀበል አትጠመቂ መንፈሱ ይጥልሻል ስለዚህ ህፃኑ ዬሞታል ከወደቅሽ ስትወልጅ ትጠመቂያለሽ ብለው ሀሳብ ሰጡ አሁን እኚህ አባት ደብተራ ናቸው አልኩ እኔ አንተ ምን ትላለህ እናተስ የመምህር ልጆች ምን ትላላችሁ
ኤፍታህ ተከፈት እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህ የኛ እንቁ መምህር 😍😍😍በእውነት እጽብ ድንቅ ነው የእግዚኣብሔር ስራ ስለ ሁሉም እግዚኣብሔር ኣምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን መምህሬ ኣገልግሎት ዘመንህ እግዚኣብሔር ኣምላክ ያብርክልህ ጌታየ ሆይ እኔም ልቦናየ ክፈትልኝ ኣበርታኝ 😥😥😥
መምህርችን ዕድመ ጠኔ ይሰጥልን ፅጋውን ይብዛልን ቃልሂውትን ይሰምልን
ትልቅ ወንድማችነረ በርታልን ሚዲያውን የገለፅክበት መንገድ ትክክል ነው ሌሎች መምህራኖች በየራሳቸው እየከፈቱ ለህዝብ እንዲደርስ የሚያደርጉት ብዙ ምእመናን እንዲያየውና እንዲለወጥ እነሱን የአገልግሎታየውን ለማግኘት አይደል በነመምህር ሲሆን ለምን በሚዲያ ይተላለፋል ለብረሰ ተብሎ ነው ምናምን ይላሉ በሳቸው ሲሆን አጥያት ይሆንባቸዋል በነሱ ግነሰ ፅድቅ ነው የራሳቸውን እየደበቁ ትልቅ አገልጌሎት የሚሰጡትን ግነሰ ይቃወማሉ ጉድ ነው መቼም አባታችንን አምላክ ይጠብቅልን ትልቅ የአምላክ ስጦታችን ኖት የዘመናችን ቅዱስ ጰጥሮስ ናቸው እነጰጥሮስም ከዚህ የተለየ ነገር አልሰሩም በኛ ዘመን ሲሆነሰ አመማየው በአይናቸው እያዮ ሰውወደሰይጣን እየቸቀየረ እያዮ ሰው እንዴት ማመን ያቅተዋል ለሰቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል
ወለተ ገብርኤል ፣ክንፈ ገብርኤል ፣ፀጊ ማርያም፣ክንፈ ሚካኤል ምእመን በፀሉታቹ አስቦን
እግዚኣብሔር ፀጋውና በረከት ያብዛልህ መምህር ❤
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛራቹ የልስዑል እግዚአብሔር ቤተሰቡች እጅግ በጣም ይገርማሉ ፍርድ ገምድል ናቸው እስቲ አቅም ካላቸው ክገመሸፋፈን ማታ ማታ ጠንቋይ ቤት ሲያጋሩ እያደሩ ጠዋት የቤተክርስቲያን የሚሳለሙትን መቀየር በቻሉ የተነካ ያቀዋል ቢችሉ ዝም ቢሉ ውይይውይውይይ?
መምህራች እድሜና ጤና ይስጥህ እነሱ በሱ እየተጠቀሙነው የሰማዩን ሳይሆን የምድሩን ስለዚህ እደነሱ ደዝዘን ርድቀርነው ሊያጠፉን አተግን በርታልን እዳትሰለች
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ እሐዱ እምላክ አሜን ፣🙏🙏🙏
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ ኣምላክ የድንግል ማርያም ልጅ. ክብሩ ይስፋ. እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል ወርሐዊ መታሰብያ በአል. ኣደረሳቹሁ. የተዋህዶ ልጆች
እንኳን ለንሰሃ ሂወት አበቃህ ወንድማችንእሲ በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔ በጣም ነው ክፉ መናፍስትን የምፈራቸው ደብተራማ በጣም ነው የምፈራው ይሄን ሁሉ ገጠመኝ ወይ ፈተና ልዩ ገጠመኝ እየሰማሁ እያወቅሁ ግን በጣም እፈራለሁ ራሱ አስረዬ ማማተብ ነው ስራዬ ስለምፈራእና እሲ ድፍረትና እምነት ፅናት ያድለኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ በናታችሁ አስቡኝ መምህርን በቅርብ የምታገኙት ወይ ንሰሃ አባቱ ስሜን ስጡልኝ የእውነት መጋፈጥ በጣም ነው የምፈራው ወለተ መድህን ብላችሁ አስቡኝ እንዲሁም ወልደ ዮሐንሶ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የሚገርም ፈተና ነውለሁላችንም ማስተዋለ ልቡናንይስጠን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎታችው አስቡኝ ውለተ ስላሴ በላችው
ይገርማል ሁሌ ልከታተልህ አስብ እና እረሳለሁ ዛሬ ተመስጨ አዳመጥኩህ እኔ አባ ግርማን ከመከታተሌ በፊት ማለት ሳይገባይ ሰወች ስለ አስትሮሎጅ ሲወሩ ስመቼ ስልኬ ላይ አውርጀ አይቻለሁ ግን አላምንበትም አልገባኝም ነበ ዝብሎ ፍልስፍና ነበር የመሰለኝ ከጥንቁልና አጋ አላገናኝውትም ነበር ኮኮብ ቆጠራ እኔ የሚመስለኝ በማታ ደብተራወች ውጭ ወተው ሚቆጥሩ ነበር ሚመስለኝ ላካ አስትሮሎጅ ነው እግዚአብሔር ይቀር ይበለኝ😢
ያገልግሉት ዘመነህን ይባርክልክ 🙏 መምህራቺን🌺🌺🌺🌺🌿☘️🌿🌱🌱🌿🌿
መምህር ትምርቱ በጣም ቆንጆ ነው ግንሰ ፊልሙ አልወደድኩትም መምህር ትምርቱን ብቻ አሰተምሩን
ትናንት የነፍስ ማዕድ የሚለው የቅዱስ የውሃንስ ነው ሰሚቸ የተኛሁት በጣም ደስ የሚል ለሊት ሁላችሁም ገብታቹ እዪ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲጠራው በአንዲት ኮሜንት ድህነት ተመስገን እኳን ደስ አለህ ወንድማችን መምህር ማለት እንዲህ ከእግዚአብሔር የተሰጠን የተዋህዶ እቁ ነፍሳትን ከሲኦል ወደ ገነት መመለስ እረጅም እድሜን ያድልልን መምህሬ ለሌሎች መምህር ተብየወች በእግዚአብሔር ሀይል ሰው ሲፈወስ የሚያቃጥላችሁ አባቶችን የምታሳድዱ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ በእውነት መምህር ምንም ሳያዩ እኮ ነው ሚነቅፉት ለቤተክርስቲያናችን ጠንቆች ናቸው እነ ዲያቆን ዮወርዳኖስ ይችን እናውቃታለን የሚሉ ቅጠሏን ለዛ ነው እኮ አባታችንን አባ ዮሐንስ ለጀሮ የሚከብድ ስድብ የሚሳደበው በእውነት ካፉ የሚወጣው ስድብ ይዘገንናል ብቻ ልቦና ይስጣቸው ምእመኑ በልጧቸዋል ሉቃስ 6÷ 41-45ይህን ለነሱ ነው እራሳቸውን ሳያጠሩ አባቶቻችንን ለሚያሳድዱመምህር ያንተ አይነቱን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን አሜእ፫
የእውነት መምህር ነገሮችን የምታስረዳበት መንገድ በጣም እሚገርም ነው ፈጣሪ ይባርክህ
መምህርችን እድሜና ፀጋ ይብዝለህ ምናላ ሁሉም እዳት ቤስተምራ ስቱ በዳና የኚ ንቁ መምህር
መምህር ተስፍየ. አበራ. ተስፋ ስላሴ. የተዋህዶ እቁ. የኔ የማንቂያ ድወል. ከምኝታየ የቀሰቀስከኝ. ውድ እና የተከበርክ. መምህሬ በድሜ በጤና በፀጋ. ይባርክልን በምኒን ሳምልኝ መምህር. አመሰግናለሁ
በጣም ሜአሣዝነዉ የሠይጣን ሥራ እናተን ሠለምከታተል ብቻ በሠዉ አድሮ ዋይፋይ እዳልጠቀም ሆኛለሁ 😭😭😭ከዚህ ትምህርት መለየት ከባድ ነዉ 😭
ይገርምሀል መምህር በቲክታክ ላቪ ላይ እየገቡ የሚሳደቡ ቅጠል በጣሽ ስር ማሾችን ብትሰማ በጣም ያሳዝናል ትዉልዳችን አልቋል በመናፍስቱ ተጠላልፎ ብቻ የምህረት አምላክ ይማረን🙏
መምህር እንኳን ደናመጣህልን ቅዱስኡራኤል አምላክ ሆይ አምሮአችንን በጎነገር እምናስብበት ስጠን
በቅድስት ሥላሴ ስም የሚሮጡት ሰዎች ሲያስቁ 😂ወንድማችን እንኳን ተመለስህ በቤቱ ያፅናህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿ነይ በደመና ነይ ለምስጋና የኖህ ዘመን እርግብ የሰላም ነሽና የአዲስ ኪዳን እናት የፍቅር ነሽና🌿💚💛❤
እረአያስቅምእህቴ።የሀጤያታችንውጤትነው።
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ አህት ወንድምቼ የክርስቶስ ቤተሰቦች ቃሉን የምታዳምጡ ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ አህቴ በአጥንት ካንሰር አየተሰቃየች ነው ከእኔ የበረታችሁ 🙏🙏🙏
እግዚያቤር ይማርልሽ
መምህር የአገልግሎት ዘመንህንህን ይባርክ ፅናቱን ብርታቱን ጥበብን እግዚአብሔር ዘውትር እጥፍ ድርብ አርጎ ይስጥክ። እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እንዳንተ አይነት መምህሮችን እግዚአብሔር ያብዛልን። የፀበልን ነገር በተመለከተ ግን እኔ ችግር እንዳለብኝ ከማወቄ በፊት ፀበል ስጠመቅ ልክ ህፃን ልጅ የሆምኩ ያህል ሰለሚሰማኝ እና ደስ ስለሚለኝ ሰላምን ስለሚሰጠኝ ነበር የምጠመቀውና የምጠጣው።
ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ መምህር ተስፋዬ እንደዚህ መልስልንማ።።።።።እኔ እነ አዳል ሞቲ ጠቋር የምትላቸው ሁሉ ሲያጓሩ በደንብ አውቃለሁ አድጌበታለሁ እና ዝም ብለው ነው የሚያወሩት: ለዚህ ነው ህይወታችኝ የተበላሸው
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አይዞህ ግራ የምያገባ ነገር ነው ምናገሩት ግን ቀድመን ሰለ ተማሪነዉ ምንም ብመጣዉ አንሰማም የሄንን ነገር ኮ በታችን ዉሰጥ ያለ ነገር ነው ምንም ጥያቄ አያሰፈልግም እግዚአብሔር አምላክ ከአሰመሳይ ነገር ይሰዉረን 💓💐
በጣም ደስ ይላል ለወንድማችን የደረሰ አምላክ አጥፍተዉ ጠፊ የሆኑ እርኩስ መንፈስ የተጠናወታቸዉ ሰዎችንም ይድረስልን🤲ስንት የሚሰማ ጉድ አለ አይነ ልቦናችንን ያብራልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መምህር ትምህርትህ በጣም ነው የሚጠቅመው ካለብኝ ችግር ለመገላገል እየጣርኩ ነው በአንተ ትምሕርት ። እግዚአብሔር ይጠብቅሕ እኝም እግዚአብሔር ይርዳን ፣ይጠብቀን አሜን
ወገኖቼ እግዚአብሔር ምንያህል እንደሚፈልገንአያቹ ከብዙ ሀጥያት መሃል በጥቂት ነገር ይቅር እንደሚለን የ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ይሁን ! ወንድማችን እንኳ በደና መጣህ።
እውነእት ነእው እግዚአብሔር ይወደእናውል ሥላሴወእች ፀጋአ እውን ያብዛልእህ መምህር በዛሬእው እለት የሥላሴኤ ሥማቸእእውን እየሰመእው የሚአስጨንቀእኝ መንፈስ ታሰእረእልእኝ -----ክብር ለአጋአይት ሥላሴወች.....
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ስለ መዝሙሩ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
መምህር ይህ ትምህርት እንደኔ ሀሳብ በሁሉም ዘንድ መታወቅ እና ሁላችንም ነቅተን እራሳችንን ቤተሰባችንን እንዲሁም ሀገራችንን አድነን ወደ ቀደመው ቅድስናችን እንመለስ ነበር በተለይ በሀገር ደረጃ። እኔ እስከ ቤተሰቤ እና ትዳሬ የደብተራ እና የመተት ሰለባ ነኝ በዚህ ሰአት፥ ህይወቴ ተደበላልቆ ለዚህ የደረስኩት የለም በሚባለው ድብትርና በተለይ ከሀገር ውጪ በማይታመንና በሚዘገንን ሁኔታ ነው ድብትርናቸውን በኩራት እየተገለገሉበት የስንቱ ትዳር የፈረሰው፣ እረ በስንቶቻችን ቤት ያለውን ቤቱ ይቁጠረው።
ደብተራ በየቤታችን የተከለውን መርዝ የምናውቀው እኛ ነን ።በእኛ ቤት በኮከብ ቆጠራ የሁላችንንም ስም ቀይሮ ይሄው በረከት አልባ ህይወትን እየኖርን ነው።
አወእድላችንንሁሉእየወሰዱ።እኛበሰውሀገርእንከራተታለን።እግዛብሄርቀንአለው።።ስደትመጥቸእግዛብሄርንአወኩት።ጠላቴንእደውቅእግዛብሄርየልቤንአይንአበራልኝተመስገን።እህቴበርችበፀሎትበስግደት🙏🙏💒💒💒❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@@ወለተሥላሴ-ተ6ዸእውነት ነው እኔማ እያንከራተተ ልገለኝ ነበር እና ስደት መጥቸ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ብሄርን አውቄ እየፀለይኩ ነው 😢😢😢
ይሄ Video በፍቅር ያጠመዳቸዉ እና የወሻቸዉ ሴቶች አውቀውት ተሰባስበዉ ሲያሯሯጡት ነዉ። ፊልሙ እንደዛ ነዉ። እና ከ ነጠመኙ ይገናኛል። ጥሩ ነዉ ያመሳሰልከዉ መምህራችን።
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል በርታልን መምህራችን እኳን ተመለስክ ደብተራ የነበርከውም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ለሰወች የምተርፍ ያርግህ
ሰላም መምህረ እንኳን ሰላም መጣህልን እንኳን ለቅድስት እናታችን እመብረሀን ወላዲተ አምላክ የአምላክ እናት ወረሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ የመምህረ ፋሬዎች
ወለተ ኪዳን/ ብርሃነ ትንሳኤ/ እህተ ማሪያም/ ገብረ መስቀል በፀሎት አስቡን
ሰላም ቤተሰቦች ናመምህራችን ቅዱስ አማኑኤል ይክበር ይመስገን
የመንፈስ ቅናት ነዉ መምህርርየ ህዝቡ በጣም ስለምንወዳቹ እ ዉነት እናንተ ጋር ነች ለምሳሌ መምህር ግርማ፣መምህርተስፋየ፣ዲያቆን ሄኖክ ተፈራ ፣ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ፣ ቀሲስ ሀይለመሎኮት ግርማእነዚህ እንቁዎቻችን ናቹ።እግዚአቢሄር ፀጋዉ ያብዛላቹ አሜን አሜን አሜን
እንካን ደህና መጣህ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ቃል ህይወት ዩየስመዐልና መምህር ተስፋ
እግዛብሔር ይጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ🙏🙏🙏በየቤተክርስቲያን የተሰገሰጉትን ክፉዎች ቢነገራቸዉ ደንዝዘዉ ጥፋታቸዉ በዛ እንቢ አሉ !!ቅዱስ ገብርኤል ጠራርጎ ያስወጣቸዉ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ለነደብተራ የልቦናቸውን ልብ ያብራላቸው አሜን አሜን አሜን
መምህር ተስፋዬ እና መምህር ግርማን ለልጅ ልጆቻችን የሚደርስ እድሜ ይስጥልን የዚን ያህል ታስፈልጉናላችሁ እግዚአብሔር ከነቤተሰባችሁ ይጠብቃችሁ በክፉ አይን የተመለከታችሁ ሶስቱ ስላሴ ሥሉስ ቅዱስ ሰይጣንን ወደ ሲዎል ይጣልልን
ጥበብ መስሎአችሁ በክፉ በድብትርና ህይወት ውስጥ ያላችሁ ቅጠል በጥሳችሁ ስር ምሳችሁ ከዛም ደግማችሁበት ገቢርፈጽማችሁ ሰዎችን በሰይጣን የውሸት ፍቅር አፋቅራችሁ: በሰይጣን አሰራር የገበያ መሳቢያ መተት ሰርታችሁ ገንዘብ የሰበሰባችሁ: እስቲ ራሳችሁን ተመልከቱት: ልጆቻችሁ በህይወት የወደቁ በዝሙት የረከሱ: የናንትም ጤንነትና ሰላም የተቃወሰ: መሆኑን ተረድታችሁ በንስሀ በጸሎት በስግደት በቁዱስ ቁርባን ተመለሱ: እውነተኛው ጥብብ እግዚአብሔር ነው: የቅጽን ጥበብን ለኬሚስትሪ ጥበብባለሙያዎች ተውት: እናንተም ታውቁታላችሁ የእናንተ አሰራር ቤተክርስቲያን የምታወግዘው የሰይጣን መጽሀፍ ተጠቅሞ በመድገም ነው::
ማርሚያ: የእጽን
መምህር እኔ ዛሬ ዳግም ተወለድኩ በድንግል ማርያም በእለተ ቀኗ ቀኑና ተቀበልኩ እግዚአብሔር ይመስገን ከተወለድኩ ንስሀ ገብቸ አላውቅም ነበረ ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እመ ብርሀንን አመስግኑልኝ🙏🙏
እልልልልልልልልልል እኳን ደሰ ኣለሽ እህቴ እኛም ዳግም ለመወለድ ያብቃን ወለተ ስላሴ ብላቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ
በሰላም ለመፈፀም ያብቃሽ🙏
እልልልልልል ታድለሽ እህቴ እኔስ መቼ ይሁን ንሳሀ አባት ማገኘው😥😥😢😢
@@tigisttigist9525 አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም መጨከን ነው
@@MeazaTegegn እባክሽ እህቴ የትነው ያለሹ እኔ ዱባይ ነው ያለሁት የንሰሀ አባት አገናኚኝ
ወንድማችን የመለሰ አምላክ እኔም ከሀጢያት ይመልሰኝ በፆለታችሁ አስቡኝ
ወለተ መስቀል
ወልደ ገብርኤል
ገብረ ኪዳን
ገብረ ስላሴ
ገብረ ሚካኤል 2
ገብረ መስቀል 2
ገብረ መድህን 2
ሀይለ ማርያም
ወለተ ስላሴ
ወለተ ስላሴ
ወለተ ማርያም
ሀና ማርያም
ወለተ ሚካኤል
ወለተ ዮሐንስ
ወለተ ዮሐንስ
ከነመላ ቤተሰቦች አስቡኝ
መምህር እመብርሃን እቅፍ ድግፉ ታርጎት እዉነት በቶን ተባርክሎት ልጆቾ ይባረኩ
መምህር አተ አትበሳጭ እነሱ እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸው ።
መምህር እማ አምላክ ታስብህ ቅዱስ ምካኤል ይጠብቅህ❤
ብዙ ጊዜ ኮመንት ለመፃፍ እየፈለኩ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እንዳይሰደቡ የቤተክርስቲያን ስም በክፉ እንዳይነሳ እያልኩ ጣቶቼን ከፅሁፍ ሰብስቤ ትምህርቶችን ሳዳምጥ ቆይቻለው ዛሬ ግን ይህ ኮመንት አንድ ሰው ሊለውጥ ይችላል እና በትዕግሥት አንብቡት።ነገሩ እንዲሁ ነው ከዛሬ 6 አመት በፊት ከአንድ ልጅ ጋር ተዋወቅን ከዛም መደዋወል ጀመርን ብዙም ሳንቆይ የሚያምር የብር ቀለበት ስጦታ ሰጠኝ በጣም ደስተኛ ሆንኩኝ ጥሩ ጊዚ ማሳለፍ ጀመርን ነገር ግን ከ ጊዜ ወደጊዜ የሱ ፀባይ በጣም ተቀየረ እኔ ደግሞ ተለማማጭ አልቃሻ ያለ እሱ ሰው የሌለ እስኪመስለኝ ድረስ ተሰቃየው እሱ እየበደለኝ እኔ እያለቀስኩ ይቅርታ እየጠየኩ እየተለማመጥኩ ቆየን የሚገርመው ነገር እኔ የምሄድበት ቦታ ሁሉ እየተከተለ ይመጣል በዙሪያዬ ያሉ የትምህርት ቤት ጓደኞቼ የሱ ፍቅረኛ መሆኔን እንዲያውቁ ይፈለጋል ተመልሶ ደግሞ እኔ እንደማትመጥኚኝ አውቃለሁ የተማርኩ ነኝ ቆንጆ ነኝ ብዙ ሴቶች ይፈልጉኛል ይለኛል እንደዚህ ሲለኝ ምንም አልለውም ማልቀስ እና መለማመጥ ነበር በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለን ተጋብተን አረፍነው ከተጋባን በኋላ ከስምንት ወር በኋላ አንድ የማውቃት ልጅ ባለቤቴ ዲያቆን እንደነበር ነገረችኝ የተደበላለቀ ስሜት ነው የተሰማኝ በአንድ ልቤ ተደሰትኩ ደስታዬን ሳልጨረስ ደግሞ እንዴት ዲቁና የሚያክል ማዕረግ ያለው ሰው በዚህ ልክ ዝሙተኛ እና አስመሳይ ይሆናል እያልኩ የሰማሁትን ነገር እራሱን ጠየኩት እሱም ቀለል አድርጎ አንድ ቀን እነግርሻለሁ ብዬ ነው ብሎኝ እርፍ ቤተሰቦቹ አሁን እድለኛ ነሽ ዲያቆን ባል አለሽ ይልኙል ነገሩ ግን ሌላ ነው። ይህው እሱም ቪዲዮ ላይ እንደተመለከታችሁት ሰው የሚያባርረው ሳይኖር የሴት ልጅ ለቅሶ እና የሰራው ግፍ ሲያሳድደው ይገኛል የተማረው ትምህርት ከአይምሮ ጠፍቶ መባዘን ሆነ። ለመፃፍ የማልፈልጋቸው የሱ ንስሐ አባት ባህርይም አሳፋሪ ንግግሮች ሁሉ አሁን ትዝ እያለኝ መጣ ይህንን የመምህር ተስፋዬን ቻናል ተመልክቼ ፀሎት ቤት አዘጋጅቼ ፀሎት በጀመርኩ ሰአት ያን የሰጠኝን ቀለበት ያደረኩበት ጣቴን እንደሳት ያቃጥለኝ ጀመር ለካስ ድቁናውን ደብቆ የቀረበኝ እና ያገባኝ በመስተፋቅር ሆኗል ይህንንም የቤት ውስጥ ሱባኤ ይዤ የሰራብኝን ግፍ በህልሜ አየሁኝ ነገር ግን ምንም አልነገርኩትም በሱ ቤት ምንም አላወኩም ንሰሐ እንዲገባ ስለምፈልግ ታግሼዋለሁ ስለዚህ ሰው ላይ ክፋት የምታደርጉ ተጠንቀቁ እግዚአብሔር ፈራጅ አምላክ ነው የዘራችሁትን ታጭዳላቹ። አንዳንዴ ምነው ይህ ሁሉ ነገር በህይወቴ ላይ ከመምጣቱ በፊት አውቄ ቢሆን እላለሁ ነገር ለበጎ ነው እግዝያብሔር አልጣለኝም ሊያስተምረኝ የፈለገው ነገር አለ ብዬ እፅናናለሁ በፀሎታቹ አስቡን። እናንተ በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላቹ?
😥😥 enezih tenkuayna debterawoch techawotubn. Enien degmo ke 20 amet befit ye classie lij kelbsua kedjie aemrowan wosjalehu besua aemro new degreem mastersm yeserahut blo siketeket lefelefe. Debtera yedebtera lij! Egziabher yifred😥 yihenin yemtanebu please aemroyen endet endemasmels mkerugn. Hiwotie betam yetemesekakele new
@@marthahagos1762 አይዞሽ የኔ እህት የሰይጣን ሀይል ከ እግዚአብሔር ሀይል አይበልጥም አንቺ በርቺ ፆም ፀሎት ገንዘብሽ ይሁን አስራት አውጪ የፈጠረን አምላክ አለን ።እነሱ የዘሩትን ማጨዳቸው አይቀርም ።
Amesegnalehu🙏
@@marthahagos1762 ትምህርቱን በደንብ የምታድምጪ አይመስለኝም። ጾም ጸሎት ስግደት አብዢ ንስሀ ግቢ ብትችዪ ቁረቢ ሁሉም ይስተካከላል። ፍጣሪ ይርዳሽ
ፈጣሪ ይርዳሽ ውዴ
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ የጸሎት ማህበር ያልከው ውስጥ ብገባ ደስ ይለኛል ጸሎት መጸለይ አልችልም ስጀምር ይጠፋብኛል እባክህ ተባበረኝ
ደቡብ አካቢ የሚኖሩ ስወቺ አብዛኛወቺ መናፍቅ ነቼው ህዝቡ ስለ ሀይማኖት ምንም እውቀት የለውም ብየ ብሄር ብሄርሰቡና በየገጠሩ እስር አይነት መምህር ያስፈልጋቼዋል መምህር ትተን እውቀት ሌሎች አስተምርህ ልክ እዳተ እዲያስተምሩ አድርግ ህዝቡ መንቃት አለበት መምህር በዚህ ክፉ ዘመን እዳተ አይነት መምህሮቺን ፈጣሪ ስላስነሳልን እግዛቤር ይመስገን
Aba memhire hadere Debubi kilil astemiru hizibu iyestefanew
አሉ እንጂ የሰናፍንጭ ቅንጣት ታክል እመነት ይሌላቸው ፈሪዎች ደብተራን እሹሩሩ እያሉ በጉያቸው እቅፈው በጣም ነው የሚያሳዝነው,መምህራችን አይዞህ በርታ አንተ በእግዚአብሔር እምነትህ ሙሉ ነው
እንዃን ለሊቀመ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ምልጃው ከሁላችንም ጋር ይሁን የእውቀት መልአክ ነውና እውቀትን ይግለጽልን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ወይፈተና ብለን ጀምረናል
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🙏
....msmihjr TESFAYE EGZIABHER EDMENA TENA YISTIHE TEBAREK
Amen Amen Amen
ኤፍታህዬ የሥላሴ ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን እማዬ የኔ❤💞
መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ ትምህርት ከስንት ጉድ ያልተመለሰ የለም ላልገባቸውም ሰዎች እግዚአብሔር ልባቸውን ይመልስልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን የኛ እንቁ መምህራችን !!!!
አባታችኝ በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 ለምስክርነት ይብቃኝ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መተት ደፍተራ ዘር ,,,አለ አለ ተቃዋሚዎቹ እነሱ ሳይሆን መንፈሱ ነው የሚገርም መምህር ዮርዳኖስ ጡሩ መምህር ነው ግን ከሚስተምረው የሚሳደበው የሚረግመው ነው የሚበዛው ጭራሽ መፅሓፍ ቅዱስን መዝሙረ ዳዊትን በመጥቀስ የእግዚአብሔር ፍጡር መቅደስ ይፍረስ እያለ የሚራገም ነው እራሱ ላይ ያለውን መንፈስ ቢመረምር ጥሩ ነው ትዕቢትም በራሱላይ አንግሷል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አየተዋህዶ ልጆችን በምሃል ገብቶ ሊበትነን የተዘጋጀውን መንፈስ እግዘብሔርን ያርቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችንንን እንኳን መጣህልን ሰምተን ለንስሀ የምንበቃበት 30 60 100 ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን። እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ አደረሰንን
አሜን፫
አሜን አሜን አሜን
አሜን አምላክ የወደደውን ይመልሳል
ዘመንህ የተባረከ ይሁን በዉነት ሰሰማህ ህወቴ እጀግ ትደሰታለች ክሪሰት እናንተን የመሠለ ልጅ ች ሰላላት ተመሠገን
እግዚአብሔር ይመሰገን ፣መምህራችን በእድሜ በጤና በጸጋ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እውነት ነው
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
እኔ ቪዲዮ የሚመስለኝ በፊት የሆነ አሰልቺ ነገር ይመስለኝ ነበር ዝም ብዬ ነበር የማልፈው ግን አንድ እኔን የሚወክል ርዕስ የያዘ ቪዲዮ ዳውሎድ አርጌ ወደ ስራ ቦታ እየሄድኩኝ ነበር የሰማሁት መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሁን ብዙ ነገር እየገባኝ ነው እንድበረታ በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም
ሊቁ ሊቀ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ዘመንህን ይቆጣጠርልህ!!!
የዳቢሎስን ሰራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ።
አፈ ወርቅ መምህሬ አንተ አገልግሎትህን ወገብህን ጠበቅ አድርገህ ቀጥል እግዚአብሔር ገና ብዙ ድንቅ ሰራወችን በአንተ አንደበት ላይ ሆኖ ይሰራል!!!! እኔም በቤቴ የእግዚአብሔርን የቸርነቱን ድህነት በአንተ አንደበት ላይ ሆኖ ወደ ልቤ ገብቶ እያጣጣምኩት አገኛለሁ ለዚህ ቸሩ መድሃኔዓለምን እጅግ አመሰግነዋለሁ!!!!! አፈወርቅ አንተ እግዚአብሔርን አስቀድመህ ወደፊት መመረሽ ብቻ እና የእግዘብሔርን ድምፅ በክቡሩ የሰው ልጅ ጆሮ ውስጥ መርጨት ማስረፅ እግዚአብሔር ደግሞ ልብን ለውጦ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶዊነትን በተግባር ለመኖር የሚያስችለውን ወኔን በልብ ውስጥ ያቀጣጥላል ያበለፅጋል!!!!! keep it up please!!!!
እግዚአብሔርስሙየተመሰገነይሁን፣መምህር፣እኔ፣ብዙበገጠመኑ፣ተምሬለው፣እድሜናጤናይስጥልን።
ውድ መምህር ተስፋየ አበራ እንደምን ሰነበትህ?
እኔ አባታችን መምህር ግርማን፤ ሁለቱ ቀሲስ ሄኖኮችንና ሌሎች ከሰይጣን ጋር የሚፋለሙ አባቶችን አስተምህሮ እየተከተልሁ የተጠቀምሁ ምዕመን ነኝ። እነዚህን አባቶች የሚቃወሙ ስዎች (ሰይጣን ሳይረዱት መሳሪያ ያደረጋቸው ሰዎች) ከሚያነሱት ዋና ጥያቄ የአባታችን መምህር ግርማ ና አባ ዮሐንስ የክህነት ጉዳይ ነው። በእኔ ዙሪያ የሉትን ተቃዋሚ ሰዎች በመናፍስቱ አሰራር ሁኔታ አሳምናቸውና መጨረሻ የሚያነሱብኝ ጥያቄ ስለ ክህነታቸው ነው። ስለዚህ መምህር የሚቻል ከሆነ ስለ አባታችን መምህር ግርማ ከድቁና ሹመት ፣ አገልግሎት እና ክህነት ሹመት ና አገልግሎት ባጭሩ የህይወት ውጣ ውረዳቸውን ቪዲዮ ብትሰሩና ለነቃፊዎችና አስነቃፊዎች ብታደርሱልኝ እላለሁ። እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን
እባክህ መምህራችን በጸሎትህ አስበኝ ባፍዝዝ አደንዝዝ እየተጠቃሁ ነኝ ወለተ ብርሃን ብለህ አስበኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በአል መላኩ ቅዱሰ ዑራኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኳን በደህና መጣህ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
💞😍ለሁሉዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ
መምህር ልብን ሰብሮ የሚገባ ትምህርት ፈጣሪ ይባርክልን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሪችንቃለሕይወትንያሰማልንያስለደብታር
ያስለመናፍትንለደብተራእራሱንበፁህፍትለእናዛእንዳቡትቢደረግምርጥነበር
የእግዚአብሄር ስሙ ይክበር ይመስገን::እኔ በምኖርበት አገር ሲያትል ከተማ ወ
አንድ የማህበረ ቅዱሳን ሊቅ ነዉ የተባሉ ወጣት ቄስ መሪጌታ ባለቤቴ ለነፍስ አባትነት ጠይቃ በአገር ለጅነች
ት (ምስራቅ ኢትየጵያ) እኔን መለአከ መንክራትን ማንነታቸዉን ሳላዉቅ ሼር አርጌላቸዉ እሱን እንዳትሰማ አስማተኛ ነዉ ሲሉኝ እስቲ ምኑ ላይ አስማታቸዉ ብዬ ስጠይቅ ሰይጣን አለብህ ብሎ ሰደበኝ አሉኝ ያላልኩትን::የማህበረ ቅዱሳን ከዚያ በሁላ ነዉ የስደነገጡኝ::ይህንን ጽሁፌን ካዩት አደራዎን ወደ ልዑል እግዚአብሄር ይመለሱ::መምህርግርነም ሆኑ ሌለሸችንም ቅዱሳን በማወቅ ነዉ ብየ አምናለሁ ይህን የምትፈጽመት ሊቅ,መሪጌታ,,,,,,,አደራዎን ስለሚያስተምሯቸዉ የህፃናት ነፍስ በልዑል እግዚአብሄር ስም እለምንዎታለሁ::
መምህር ደብተራ ስለሚባል ቃል ያስተምሩን
ምክንያቱም እመቤታችን ደብተራ ድንኳን ትባላለች በቤተክርስትያናችንም ብዙ ትርጎሜ አለው በሌላ አነጋገር ደሞ ጠንቋይ ነው ደብተራ ይላል ስለዛ ግንዛቤ ይኖረን ዘንድ አስተምሩን
አግአዚችምአንገታ❤❤❤🙏🙏🙏🙏ር፣ይመሰገንኡለ
ማሕበረ ቅርሱሳና በላአው ራሳቸው ጠንቋዮች ናው ማህነረ ቕዱሳን እትበላቸው
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
መምምህር ሀዝቡ ስለነቃባቸው እኮ ነው ህዝቡ ነቅቷል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ በአንተ ምክንያት ስንቶቻችን እንደዳንን ብታውቅ የነሱ ነገር አያሳስብህም ነበር
ቃል ሂወቴ ያሳማልን መምህርይ
መምህር እኔ ገናዛሬ እየጀመርኩነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛለወት❤❤❤የኔህይወት በጣም ውጣውረድ የበዛበት ነው እናታችን ባእድ አምልኮ ታመልካለች ቀይ ነጭ ዳቦ ምናምን 😢😢አባታችን ይሄ አያድንም ይላል ሁሌ ለመፋታት ይዘጋጃሉ ልጆች ደግሞ ተዋት እደፍለገች ትሁን ይሉታል ሁሌ ፀብነው ከባድ ነው አሁን ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ብትወጣልኝ ቢቆርቡ እላለሁ ተይ ሲሉአት አልተውም ትላለች
መታደል ነው ይሀው እኔ ሁለት አመት ሙሉ ሰምቼ ምንም ልቀየር አልቻልከም እግዚአብሔር ይቅር እንደለኝ ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፀልየልኝ
እንካን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ።
አይ መምህር ተስፋዩ በመማር እና በመመራመር እኮ አይደለም እወቀት የሚገኘው። እኔም በዚህ ነበር የማምነው። ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር መውደድ እና ማምለክ መጠን ነው እንጅ። እወነተኛይቱ እወቀት ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ ብቻ የሚታደል ነው። እወነት ራሱ ነው እወቀት እና ጠቢብ የሚያደርገው። እወነት ጋር የተጣበቀ ከክርስቶስ ጋር ተጣበቀ ማለት ነው። ከክርስቶስ ጋር የተጣበቀ ደግም ክርስቶስ ራሱ እወቀት ነው። እናም የተጣበቀው ሰው ከአንደበቱ እውቀት ሲፈስ ይወላል ያድራል። ነገር ግን በመማር በመመራመር አደለም እውቀት ጠቢብነት የሚገኘው(ለምሳሌ ሰለሞንን፣ ሄኖክን ማየት ይቻላል)። ይህ በእኔ ህይወት የሆነ ነው። አንድ ቀን ፈጣሪ ቢፈቅድ ይህን ሀቅ ለሕዝቡ እናገራለሁ። እና አትፍረድባቸው ቢሳደቡ ቢሳሳቱ እንደ እውነት እና እምነት ማወቃቸው እና መጣበቃቸው መጠን ሰለሆነ የሚናገሩት እንዲሁም የሚሳደቡ። እወነተኛዋ እወቀት ዘላለማዊ ነች። እሱም ከመንፈስ ቅዱስ ይፈሳል እንጅ። እወቀት ያለው ከመንፈስ ቅዱስ ከሆነ ቃላቸው ኃይል አለው። እነሱም እርኩስ መንፈስ እወነትን የያዙትን ይቃወማቸዋል ይዘለፋሉም ብዙም ወቀሳ ይደርስባቸዋል። ይህ እኮ ስራቸው ነው ሊገርመን ከይገባም። ግን የእወነተኛ ሰዋች ከመንፈስ ቅዱስ ከሆነ እርኩሶች ስራቸውን ለማቆም ኃይል የላቸውም። የእነሱ ቃላቸውም የእወነተኞችን ሰዎች እውነትን እንደማወቃቸው መጠን እና ደረጃ ቢለያይም ወይ ጨርሶ አይጎዳም ወይም በትንሹ በስጋ ይጎዳቸዋል እንጅ። እና መምህር ተስፋዩ ተዋቸው። እንድንኮነን በሚያደርግ ሁኔታ ሁነው ሰለ እነሱ እንድናወራ ያደርጋሉ። ይህም እወነትን በመሀሉ አብረው ጨምረው አብረን ከሀሰቱ ጋር እንድንጨፈልቅ ሰለሚያደርጉ ኩነኔ ውስጥ በስውር እንድንገባ እና ከተውን ያለንን ቀስ በቀስ ያሳጡናል እና እንጠንቀቅ። እውነትን ብቻ ስም ሳንጠራ እንማማር (ፖውሎስ ሲያስተምር ሰለ አርጤስ ጣኦት አንስቷልን?)። ጥበባቸው እኮ እንዲህ ነው ከእወነት ጋር ያሉትን ሰዎች ቀስ በቀስ ወደ ማናወቀው ኩነኔ እንድንገባ እና ከእወቀት የሚያወጡን። እዚህም የደረስነው በእንደዚህ ጥበባቸው እና በእኛ እንዝላልነት ነው።
በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው። ትጋ ትጋ ትጋ። ብቻህንም አደለህም። ኤልያስ ብቻውን እንደሆነ አስቦ እኔ ከአባቶቼ አልበልጥም ወሰደኝ ሲል ብቻውን ነበርን? ሌሎች የማያወቃቸው ፈጣራ የሚያወቃቸው 7,000 አልነበሩምን? እንዲሁም አንተም ብቻህን አደለህም።
መምህር ተስፋዬ እባክህን የቴሌቪዥን ስዓት በታገኛ የዓለም ይፈውስ ነበረ።
መምህር እኛ ገብቶናል ነቅተናል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እነሱን ከእንግዲህ የሚሰማቸው የለም ግን ይህንን የመሰለ ንግግር ከምናከብራቸው አባቶች መሆኑ ብቻ ይሰብራል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ገጠመኞችህ ሁሉም እጅግ አስታማሪና የሁላችነን ቤት የሚያኳኳነው ሰምተን ለመቀየር ያብቃን ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስብኝ
ደብተራን፡ከኛ፡በላይየሚያቀውየለም፡እነሱን፡ተዋቸው
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት
እኔንም መዳሀኒያለም ከዚህ መንፈስ እንዲያወጣኝ ፀልዩልኝ
አንድ ነገር አረጋግጥልሃለኹ!!! ስለ እርኩስ መንፈስ ማለትም ስለ ባዕድ እምልኮ እና ስለ ጠንቋይ እንዲሁም በቤተክርስቲያናችን ውስጥ መተትን እና ክፉ ስራን የሚሰሩ በተለምዶ (ደፍተራ) የሚባሉትን የዲያቢሎስ ባልጀሮችን ክፋት ያውቀን እኛ ፤ ከሁሉም በላይ ደግሞ እጅግ ድንቅ እና ኃያል የሆነውን የእግዚአብሔርን ምህረት ቸርነት እና ፍርድ በተገባ ለተገነዘብን እኛ ፤ በምታስተምረው ትምህርት የተሸፋፈነው ሁሉ ፍንትው ብሎ ለተገለጸልን እኛ ፤ ምንም ስጋት አይግባህ።ሁላችንም የምንወዳቸው መምህራኖቻችን ለምሳሌ፦ዲያቆን ያረጋል፣ ዲያቆን ዮርዳኖስ ፣ ዲያቆን ብርሃን ፣ ዲያቆን አባይነህ ፣ ዲያቆን ዳንኤል ፣ መምህር ነቃዕጥበብ ፣ አባ ገብረ ኪዳን እና ሌሎችም ድንቅ መምህራን ያንተን የምታስተምረውን ትምህርት ቢቃወሙም እናከብራቸዋለን እንወዳቸዋለን ትምህርቶቻቸውን መስማትም ሆነ መጽሐፍቶቻቸውን ማንበባችንን እንቀጥላለን ፤ ***ስለ እርኩስ መንፈስ በተመለከተ ግን ባለየ እናልፋቸዋለን*** :)። ምክንያቱም ፦ አንተ ያየኸውን የህዝበ ክርስትያኑን ችግር ስላላዩት አንቀየማቸውም ። ምናልባትም እነርሱ ህዝበ ክርስቲያኑን ያስቀመጡበት የክርስትና ከፍታ እና በገሃድ ያለው የህዝቡ የክርስትና ሁኔታ ሰማይ እና ምድር ነው ። ገና በባእድ አምልኮ እና በመተት ፣ በመስተፋቅር የዘቀጥን መሆኑን አልተገለጠላቸውም።
***Keep doing what you doing my brother***
Egziabehar yakeberih wendim hasaban new yetsafekew
እውነት ነው ወንድሜ በደምብ ነው የገለፅከው
መምህር እንኳን በሰላም መጡ በእድሜና በጠና ይጠብቅልን
መምህር እኔ ባተትምህርት ሰት ነገር ተማርኩ እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ነይ በደመና =ነይ ለምስጋና
የኖህ ዘመን እርግብ የሰላም ነሽና
ያዲስ ኪዳን እናት የፍቅር ነሽና
አዝ=======
የብርሃን መውጫ *=ማርያም*
ከሞት ማምለጫ *=ማርያም*
ከሊባኖስ ነይ *=ማርያም*
ከላይ ከሳማይ *=ማርያም*
አዝ=======
የተስጠሽኝ *=ማርያም*
እናት የሆንሽኝ *=ማርያም*
መና ያለብሽ *=ማርያም*
ህይወት ያስገኘሽ *=ማርያም*
አዝ=======
በረከቴ ነሽ *=ማርያም*
ጉድለቴ ሞልቷል *=ማርያም*
በልጅሽ መና *=ማርያም*
መንፈሴ ረክቷል *=ማርያም*
አዝ=======
ከኢያቄም ወልዷል *=ማርያም*
ያምላኩን እናት *=ማርያም*
ዳግማዊት ሄዋን *=ማርያም*
ኪዳነ ምህረት *=ማርያም*
የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጄ እመብርሃን ትጠብቅልኝ የኔ ውድ አባት
እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊
እልልልልልልልልልልልልልል
ወይይይይይ።።።መምህር እኔ ደብኛለሁ በያረጋል ተወኝ ይሄናህል የወረደ በመሆኑ ተቃጠለ ጨጓራዬ
ደበነ። አብሮ የተቀመጠውን እንኳን ግለሰብ አለመለየቱወይይይይይ።።።ቅሌት
መምህ ተስፋየ (ተሥፋ ሥላሴ) እደሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ።
መምህራችን በእየቤቱ እረ ስንት ጎድ አለ መሰለህ አብዛኛወቻችን ያግነው እደዚህ ባለ የህይወት ተሪክ ነው ለዛርና ለመተት እየተገበረለት እሱን ካላመኑ ከእግዚአብሔ አብለጠው የሚፈሩት በተሰብ ነው የወጣነው አሁን ግን በምታሰተምረን ገጠመኝና ተምክሮወች ሁሉም ለጠላት ደቢሎስ እያመለክን እንደነበር አውቀናል ጸጋውን አብዝቶ አብዘቶ ይሰጥህ ውድ እና ብርቅ ወንድማችን መምህራችን ደቢሎስን እግዚአብሔር አምላክ በቅዱስ መስቀሉ ይሰርልህ አሜን ።
መምህራችን ፈታሪ ይጠብቅህ ለሁሉም ደብተራ ልቦና ይሥጣቸው የመናፍሥት ሤራን ባለማወቃችን ጠቆርን እንደ መላክ ሥናመልከው ቆይተናል አሁን ግን እረጅም እድሜ ለአባታችን ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
ስለ መንፈስ ስራ ከልጅነት በቤተክርስቲያን ብንማር ኖሮ ቤተሰቦችንን እናተርፍ ነበረ አሁን ላይ በህይወት የሉም ነፍሳቸውን ይማርልኝ ግን አሁን መዳን ያለበት ነፍስ አለና መምህራችን በርታልን አስካለ ማሪያም በፀሎትህ አስበኝ
በእዉነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ትልቁን ሀይማኖት አጥቆ መያዣ የሆነ ተምህርት ነዉ ለደብተራዎች ልቦና ይስልን ትልቁን ማዕረግ ይዘዉ የወረደ ስራ ከመስራት ያዉጣልን ህዝቡም ግራ ተጋባ በነሡ ምክንያት ሴራቸዉ ሲጋለጥ አትስሙ እያሉ ህዝቡን ያደናብሩታል
መምህር እናንተ አስተምሩን ህዝብ በጣም ያውቃል በየሀገሩ በየደብሩ ደብተራ እዳለ ያውቃል ወድማችን የድሩ ሰበት ተማሪ ነኝ
እኔም በ5አመቴ ነበር 😢በ20ዓመት ወጣት የተደፈርኩት ደብተራ ይሁን አይሁን የማውቀው ነገር የለም በእርግጥ ምናልባት ያ ችግር መሰለኝ እስካሁን ሕይወቴ ምስቅልቅ እንዳለ አለሁ ከ19ዓመት በላይ ሰው ቤት ሰራተኛ ነኝ እግዚአብሔር ቀን ይኖረዋል 🤲🏿ጊዜ ደኛ ነው
ኣይዞሽ ኣምልኮትሽን ኣጠንክሪ
@@bethelephrata7487 እሺ ውዴ አስቢኝ ወለተ ማርያም ብለሽ እህቴ 🤲🏿
አይዞሽ ወለተ ማርያም ከስጋ ነፍስ ይበልጣል ስለዚህ በርቺ ተፍለሚ አግዚአብሔር ካንቺ ካር ይሁን አሜን!
😥😥
አይዞሽ የኔ እህት ሱባየ ጠይቀሽ ስራቱን አስዝው
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእኔ ጎደኛ እርጉዝ ነች እና ጳጉሚ ላይ ጠበል ስትጠመቀ ክፋ መንፈስ ጮኸ ስትለኝ በርትተሽ ተጠበቂ አታቆርጪ ፀልዬ አልኮት ፀበል ጠጪ ብዬ መከርኩ በአካባቢዋ ያለ ቤተክርስቲያን ሄዳ አንድ አባት አማከረች ምን ብላ ፀበል እጠጣሁ ነው ፀበል መፀበል እፈልጋለሁ ስትላቸው ምን ጥሩ ብዙ ፀበል አጠጪ አንድ ትንሽ ኩባዬ ጠጪ ምንያቱም ሆድሽ ውስጥ ያለው ልጅ ሙስሊም ይሁን ኦርቶዶክስ አይታወቅም ፀበል አታብዢ አለ ሁለተኛ ፀበል አትጠመቂ መንፈሱ ይጥልሻል ስለዚህ ህፃኑ ዬሞታል ከወደቅሽ ስትወልጅ ትጠመቂያለሽ ብለው ሀሳብ ሰጡ አሁን እኚህ አባት ደብተራ ናቸው አልኩ እኔ አንተ ምን ትላለህ እናተስ የመምህር ልጆች ምን ትላላችሁ
ኤፍታህ ተከፈት እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህ የኛ እንቁ መምህር 😍😍😍
በእውነት እጽብ ድንቅ ነው የእግዚኣብሔር ስራ ስለ ሁሉም እግዚኣብሔር ኣምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን መምህሬ ኣገልግሎት ዘመንህ እግዚኣብሔር ኣምላክ ያብርክልህ ጌታየ ሆይ እኔም ልቦናየ ክፈትልኝ ኣበርታኝ 😥😥😥
መምህርችን ዕድመ ጠኔ ይሰጥልን ፅጋውን ይብዛልን ቃልሂውትን ይሰምልን
ትልቅ ወንድማችነረ በርታልን ሚዲያውን የገለፅክበት መንገድ ትክክል ነው ሌሎች መምህራኖች በየራሳቸው እየከፈቱ ለህዝብ እንዲደርስ የሚያደርጉት ብዙ ምእመናን እንዲያየውና እንዲለወጥ እነሱን የአገልግሎታየውን ለማግኘት አይደል በነመምህር ሲሆን ለምን በሚዲያ ይተላለፋል ለብረሰ ተብሎ ነው ምናምን ይላሉ በሳቸው ሲሆን አጥያት ይሆንባቸዋል በነሱ ግነሰ ፅድቅ ነው የራሳቸውን እየደበቁ ትልቅ አገልጌሎት የሚሰጡትን ግነሰ ይቃወማሉ ጉድ ነው መቼም አባታችንን አምላክ ይጠብቅልን ትልቅ የአምላክ ስጦታችን ኖት የዘመናችን ቅዱስ ጰጥሮስ ናቸው እነጰጥሮስም ከዚህ የተለየ ነገር አልሰሩም በኛ ዘመን ሲሆነሰ አመማየው በአይናቸው እያዮ ሰውወደሰይጣን እየቸቀየረ እያዮ ሰው እንዴት ማመን ያቅተዋል ለሰቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል
ወለተ ገብርኤል ፣ክንፈ ገብርኤል ፣ፀጊ ማርያም፣ክንፈ ሚካኤል ምእመን በፀሉታቹ አስቦን
እግዚኣብሔር ፀጋውና በረከት ያብዛልህ መምህር ❤
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛራቹ የልስዑል እግዚአብሔር ቤተሰቡች እጅግ በጣም ይገርማሉ ፍርድ ገምድል ናቸው እስቲ አቅም ካላቸው ክገመሸፋፈን ማታ ማታ ጠንቋይ ቤት ሲያጋሩ እያደሩ ጠዋት የቤተክርስቲያን የሚሳለሙትን መቀየር በቻሉ የተነካ ያቀዋል ቢችሉ ዝም ቢሉ ውይይውይውይይ?
መምህራች እድሜና ጤና ይስጥህ እነሱ በሱ እየተጠቀሙነው የሰማዩን ሳይሆን የምድሩን ስለዚህ እደነሱ ደዝዘን ርድቀርነው ሊያጠፉን አተግን በርታልን እዳትሰለች
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ እሐዱ እምላክ አሜን ፣🙏🙏🙏
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ ኣምላክ የድንግል ማርያም ልጅ. ክብሩ ይስፋ. እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል ወርሐዊ መታሰብያ በአል. ኣደረሳቹሁ. የተዋህዶ ልጆች
እንኳን ለንሰሃ ሂወት አበቃህ ወንድማችን
እሲ በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔ በጣም ነው ክፉ መናፍስትን የምፈራቸው ደብተራማ በጣም ነው የምፈራው ይሄን ሁሉ ገጠመኝ ወይ ፈተና ልዩ ገጠመኝ እየሰማሁ እያወቅሁ ግን በጣም እፈራለሁ ራሱ አስረዬ ማማተብ ነው ስራዬ ስለምፈራ
እና እሲ ድፍረትና እምነት ፅናት ያድለኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ በናታችሁ አስቡኝ መምህርን በቅርብ የምታገኙት ወይ ንሰሃ አባቱ ስሜን ስጡልኝ የእውነት መጋፈጥ በጣም ነው የምፈራው ወለተ መድህን ብላችሁ አስቡኝ እንዲሁም ወልደ ዮሐንሶ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የሚገርም ፈተና ነውለሁላችንም ማስተዋለ ልቡናንይስጠን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎታችው አስቡኝ ውለተ ስላሴ በላችው
ይገርማል ሁሌ ልከታተልህ አስብ እና እረሳለሁ ዛሬ ተመስጨ አዳመጥኩህ እኔ አባ ግርማን ከመከታተሌ በፊት ማለት ሳይገባይ ሰወች ስለ አስትሮሎጅ ሲወሩ ስመቼ ስልኬ ላይ አውርጀ አይቻለሁ ግን አላምንበትም አልገባኝም ነበ ዝብሎ ፍልስፍና ነበር የመሰለኝ ከጥንቁልና አጋ አላገናኝውትም ነበር ኮኮብ ቆጠራ እኔ የሚመስለኝ በማታ ደብተራወች ውጭ ወተው ሚቆጥሩ ነበር ሚመስለኝ ላካ አስትሮሎጅ ነው እግዚአብሔር ይቀር ይበለኝ😢
ያገልግሉት ዘመነህን ይባርክልክ 🙏 መምህራቺን🌺🌺🌺🌺🌿☘️🌿🌱🌱🌿🌿
መምህር ትምርቱ በጣም ቆንጆ ነው ግንሰ ፊልሙ አልወደድኩትም መምህር ትምርቱን ብቻ አሰተምሩን
ትናንት የነፍስ ማዕድ የሚለው የቅዱስ የውሃንስ ነው ሰሚቸ የተኛሁት በጣም ደስ የሚል ለሊት ሁላችሁም ገብታቹ እዪ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲጠራው በአንዲት ኮሜንት ድህነት ተመስገን እኳን ደስ አለህ ወንድማችን
መምህር ማለት እንዲህ ከእግዚአብሔር የተሰጠን የተዋህዶ እቁ ነፍሳትን ከሲኦል ወደ ገነት መመለስ እረጅም እድሜን ያድልልን መምህሬ
ለሌሎች መምህር ተብየወች በእግዚአብሔር ሀይል ሰው ሲፈወስ የሚያቃጥላችሁ አባቶችን የምታሳድዱ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
በእውነት መምህር ምንም ሳያዩ እኮ ነው ሚነቅፉት ለቤተክርስቲያናችን ጠንቆች ናቸው
እነ ዲያቆን ዮወርዳኖስ ይችን እናውቃታለን የሚሉ ቅጠሏን ለዛ ነው እኮ አባታችንን አባ ዮሐንስ ለጀሮ የሚከብድ ስድብ የሚሳደበው በእውነት ካፉ የሚወጣው ስድብ ይዘገንናል
ብቻ ልቦና ይስጣቸው ምእመኑ በልጧቸዋል
ሉቃስ 6÷ 41-45
ይህን ለነሱ ነው እራሳቸውን ሳያጠሩ አባቶቻችንን ለሚያሳድዱ
መምህር ያንተ አይነቱን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን አሜእ፫
የእውነት መምህር ነገሮችን የምታስረዳበት መንገድ በጣም እሚገርም ነው ፈጣሪ ይባርክህ
መምህርችን እድሜና ፀጋ ይብዝለህ ምናላ ሁሉም እዳት ቤስተምራ ስቱ በዳና የኚ ንቁ መምህር
መምህር ተስፍየ. አበራ. ተስፋ ስላሴ. የተዋህዶ እቁ. የኔ የማንቂያ ድወል. ከምኝታየ የቀሰቀስከኝ. ውድ እና የተከበርክ. መምህሬ በድሜ በጤና በፀጋ. ይባርክልን በምኒን ሳምልኝ መምህር. አመሰግናለሁ
በጣም ሜአሣዝነዉ የሠይጣን ሥራ እናተን ሠለምከታተል ብቻ በሠዉ አድሮ ዋይፋይ እዳልጠቀም ሆኛለሁ 😭😭😭ከዚህ ትምህርት መለየት ከባድ ነዉ 😭
ይገርምሀል መምህር በቲክታክ ላቪ ላይ እየገቡ የሚሳደቡ ቅጠል በጣሽ ስር ማሾችን ብትሰማ በጣም ያሳዝናል ትዉልዳችን አልቋል በመናፍስቱ ተጠላልፎ ብቻ የምህረት አምላክ ይማረን🙏
መምህር እንኳን ደናመጣህልን
ቅዱስኡራኤል አምላክ ሆይ አምሮአችንን በጎነገር እምናስብበት ስጠን
አሜን፫
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
በቅድስት ሥላሴ ስም የሚሮጡት ሰዎች ሲያስቁ 😂ወንድማችን እንኳን ተመለስህ በቤቱ ያፅናህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿ነይ በደመና ነይ ለምስጋና የኖህ ዘመን እርግብ የሰላም ነሽና የአዲስ ኪዳን እናት የፍቅር ነሽና🌿💚💛❤
እረአያስቅምእህቴ።የሀጤያታችንውጤትነው።
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ አህት ወንድምቼ የክርስቶስ ቤተሰቦች ቃሉን የምታዳምጡ ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ አህቴ በአጥንት ካንሰር አየተሰቃየች ነው ከእኔ የበረታችሁ 🙏🙏🙏
እግዚያቤር ይማርልሽ
መምህር የአገልግሎት ዘመንህንህን ይባርክ ፅናቱን ብርታቱን ጥበብን እግዚአብሔር ዘውትር እጥፍ ድርብ አርጎ ይስጥክ። እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እንዳንተ አይነት መምህሮችን እግዚአብሔር ያብዛልን። የፀበልን ነገር በተመለከተ ግን እኔ ችግር እንዳለብኝ ከማወቄ በፊት ፀበል ስጠመቅ ልክ ህፃን ልጅ የሆምኩ ያህል ሰለሚሰማኝ እና ደስ ስለሚለኝ ሰላምን ስለሚሰጠኝ ነበር የምጠመቀውና የምጠጣው።
ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ መምህር ተስፋዬ እንደዚህ መልስልንማ።።።።።እኔ እነ አዳል ሞቲ ጠቋር የምትላቸው ሁሉ ሲያጓሩ በደንብ አውቃለሁ አድጌበታለሁ እና ዝም ብለው ነው የሚያወሩት: ለዚህ ነው ህይወታችኝ የተበላሸው
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አይዞህ ግራ የምያገባ ነገር ነው ምናገሩት ግን ቀድመን ሰለ ተማሪነዉ ምንም ብመጣዉ አንሰማም የሄንን ነገር ኮ በታችን ዉሰጥ ያለ ነገር ነው ምንም ጥያቄ አያሰፈልግም እግዚአብሔር አምላክ ከአሰመሳይ ነገር ይሰዉረን 💓💐
በጣም ደስ ይላል ለወንድማችን የደረሰ አምላክ አጥፍተዉ ጠፊ የሆኑ እርኩስ መንፈስ የተጠናወታቸዉ ሰዎችንም ይድረስልን🤲ስንት የሚሰማ ጉድ አለ አይነ ልቦናችንን ያብራልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መምህር ትምህርትህ በጣም ነው የሚጠቅመው ካለብኝ ችግር ለመገላገል እየጣርኩ ነው በአንተ ትምሕርት ። እግዚአብሔር ይጠብቅሕ እኝም እግዚአብሔር ይርዳን ፣ይጠብቀን አሜን
ወገኖቼ እግዚአብሔር ምንያህል እንደሚፈልገንአያቹ ከብዙ ሀጥያት መሃል በጥቂት ነገር ይቅር እንደሚለን የ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ይሁን ! ወንድማችን እንኳ በደና መጣህ።
እውነእት ነእው እግዚአብሔር ይወደእናውል ሥላሴወእች ፀጋአ እውን ያብዛልእህ መምህር በዛሬእው እለት የሥላሴኤ ሥማቸእእውን እየሰመእው የሚአስጨንቀእኝ መንፈስ ታሰእረእልእኝ -----ክብር ለአጋአይት ሥላሴወች.....
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ስለ መዝሙሩ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
መምህር ይህ ትምህርት እንደኔ ሀሳብ በሁሉም ዘንድ መታወቅ እና ሁላችንም ነቅተን እራሳችንን ቤተሰባችንን እንዲሁም ሀገራችንን አድነን ወደ ቀደመው ቅድስናችን እንመለስ ነበር በተለይ በሀገር ደረጃ። እኔ እስከ ቤተሰቤ እና ትዳሬ የደብተራ እና የመተት ሰለባ ነኝ በዚህ ሰአት፥ ህይወቴ ተደበላልቆ ለዚህ የደረስኩት የለም በሚባለው ድብትርና በተለይ ከሀገር ውጪ በማይታመንና በሚዘገንን ሁኔታ ነው ድብትርናቸውን በኩራት እየተገለገሉበት የስንቱ ትዳር የፈረሰው፣ እረ በስንቶቻችን ቤት ያለውን ቤቱ ይቁጠረው።
ደብተራ በየቤታችን የተከለውን መርዝ የምናውቀው እኛ ነን ።በእኛ ቤት በኮከብ ቆጠራ የሁላችንንም ስም ቀይሮ ይሄው በረከት አልባ ህይወትን እየኖርን ነው።
አወእድላችንንሁሉእየወሰዱ።እኛበሰውሀገርእንከራተታለን።እግዛብሄርቀንአለው።።ስደትመጥቸእግዛብሄርንአወኩት።ጠላቴንእደውቅእግዛብሄርየልቤንአይንአበራልኝተመስገን።እህቴበርችበፀሎትበስግደት🙏🙏💒💒💒❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@@ወለተሥላሴ-ተ6ዸእውነት ነው እኔማ እያንከራተተ ልገለኝ ነበር እና ስደት መጥቸ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ብሄርን አውቄ እየፀለይኩ ነው 😢😢😢
ይሄ Video በፍቅር ያጠመዳቸዉ እና የወሻቸዉ ሴቶች አውቀውት ተሰባስበዉ ሲያሯሯጡት ነዉ። ፊልሙ እንደዛ ነዉ። እና ከ ነጠመኙ ይገናኛል። ጥሩ ነዉ ያመሳሰልከዉ መምህራችን።
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል በርታልን መምህራችን እኳን ተመለስክ ደብተራ የነበርከውም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ለሰወች የምተርፍ ያርግህ
ሰላም መምህረ እንኳን ሰላም መጣህልን እንኳን ለቅድስት እናታችን እመብረሀን ወላዲተ አምላክ የአምላክ እናት ወረሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ የመምህረ ፋሬዎች
ወለተ ኪዳን/ ብርሃነ ትንሳኤ/ እህተ ማሪያም/ ገብረ መስቀል በፀሎት አስቡን
ሰላም ቤተሰቦች ናመምህራችን ቅዱስ አማኑኤል ይክበር ይመስገን
የመንፈስ ቅናት ነዉ መምህርርየ ህዝቡ በጣም ስለምንወዳቹ እ ዉነት እናንተ ጋር ነች ለምሳሌ መምህር ግርማ፣መምህርተስፋየ፣ዲያቆን ሄኖክ ተፈራ ፣ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ፣ ቀሲስ ሀይለመሎኮት ግርማእነዚህ እንቁዎቻችን ናቹ።እግዚአቢሄር ፀጋዉ ያብዛላቹ አሜን አሜን አሜን
እንካን ደህና መጣህ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ቃል ህይወት ዩየስመዐልና መምህር ተስፋ
እግዛብሔር ይጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ🙏🙏🙏
በየቤተክርስቲያን የተሰገሰጉትን ክፉዎች ቢነገራቸዉ ደንዝዘዉ ጥፋታቸዉ በዛ እንቢ አሉ !!ቅዱስ ገብርኤል ጠራርጎ ያስወጣቸዉ!!!