A❤ 93ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የድንግልናዋን ደም ወስዶ ለስልብና የተጠቀመባት እህት የህይወት ምስቅልቅል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 176

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 ለምስክርነት ኣብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +34

    እንኳን ደና መጣች መምህረዬ#ለ23 ሰው A share አረጊ መጣሁ#እህቴ ታሪክሸን ሥላካፈልሽን ክብረ ያድልልን የመቤታችን ረዲኤት ይደረብን ታአምሯ እሚገረም ነው#

    • @NathanJe4
      @NathanJe4 ปีที่แล้ว

      ቴሌግራም ግሩፕ ካላቹ አስገቡኝ እባካችሁ

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 ปีที่แล้ว +1

      @@NathanJe4 ቤተ ጉባኤ ብለሽ ይቱብ ሰረች አረጊው ይወጣልሻል በኩሚንት አድሜየሰችን

    • @NathanJe4
      @NathanJe4 ปีที่แล้ว

      @@saniatube2360 eshi ameseginalehu

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 ปีที่แล้ว +12

    መምህር በርታ እጅግ እጅግ በጣም ብዙ ሰዉ እያወራ ነዉ ስላንተ ትምህርት እኛም ፈጣሪ በፈቀደዉ መሠረት ላላወቁ እያሳወቅን ነዉ

  • @tesfahunayenew7290
    @tesfahunayenew7290 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚገርም ነው መምህር እኔ 11ኛ ክፍል እያለሁ ከየት መጣ ሳልለው በጣም ከበዳና ዘግናኝ የሆነ ቅማል ያስቸግረኝ ነበር ጥዋት ተነስቼ ዩኒፎርሜን ልጅቷ እንዳለቸው ለቅሜ አስተካክዬ እሄዳለሁ ክላስ ቁጭ ብዬ የማስበው ካሁን አሁን ልብሴ ላይ ወጠው ያዋርዱኝ ይሆን ብዬ በጣም እጨነቅ ነበር የሚገርመው ሙሉ ቁምጣዬን ይዞት አውልቄ በወራጅ ውሀ እስከምጥል ድረስ ደርሻለሁ ያም ሁኖ ሊለቀኝ አልቻለም ነበር በጣም የተፈተንሁበትና ተስፋ የቆረጥሁበት አመት ቢኖር 11 እና 12 ክፍል ተማሪ እያለሁ ነበር በጣም ጎበዝና የደረጃ ተማሪ ነበርሁ ከዚያ በኋላ ትምህርት እያስጠላኝ በትግል ነበር የምማረው ግቢ እራሱ በጣም እያስጠላኝና መማር ስላለብኝ እንዲሁም ሌላ አማራጭ ስሌለኝ ነበር የተማርሁት እንደዚያ ያደርጉኝ የነበሩት ቅማሎች ግቢ ከገባሁ በኋላ በመጠኑ እየቀነሱና እንዴት እንደጠፉ ሳላውቅ ጠፍተዋል የሚገርመው እኔ ልብስ በየቀኑ ነው የምቀይረው እንዴት ቅማል ይይዘኛል እያልሁ አስብ ነበር ለካስ እንዲህም አለ ለካን ያሰብሁት ሁሉ የማይሳካውና የት ይደርሳል የተባልሁ ተማሪ እንዲህ ሁኜ የቀረሁት የሆነ ነገር አለ ማለት ነው መምህር እግዚአብሔር ያክብርህ ገብረ ጻዲቅ ነኝ እንባና ጸሎታችሁ አይለየን

    • @adislasti4907
      @adislasti4907 ปีที่แล้ว

      Yene Telaka wandim endezi neber lebesu mulu nwu neber kemal mehonwu leka menfes nwu be fela wuha wust lebesun be Ajekas eske mefelt dersenal leka menfes Egziahber Le neseha yabekachwu sewochun egna le resachen deha nen felgawu yehon Ahunem wendomche bekun yehonut lezi nwu ende leka be tselotachu Tsege Mariam ena betesbochwa bilachu asbugn

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል አስተማሪ ታሪክ ነው መምህር እግዛቤር እድሜን ከ ጤና ይስጥልን

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደና መጣህ ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ

  • @GhayathiNice
    @GhayathiNice 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል አይሰው ልቦና ይስጠን መምህር እረዥም እድሜ ይስጥክ❤❤❤❤❤❤

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ታድለን በአንዴ ክፍል አንድ እና ሁለት ተለቀቀልን
    ❤🙏❤️ ምን ይሁን ቀጣይ ክፍል ሳንል ልናዳምጥ ነው እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @vshjd9898
    @vshjd9898 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ድምፂ ጥራቱ በጣም ኣስተካክለዋሃል መሰለኝ ሁሌ ገጠመኝ እዳምጣለሁ እየሰራሁ ኣዳምጣለሁ እና እየተማርኩበት ነዉ ሁሌ እንደዚህ ጥሩ ድምፅ ኣልሰማሁም

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን አደረሳችሁ ለወርሀዊ ክብረ በዓል ጻድቁ እሰትንፋሰ ክርሰቶሰ መምህር ሁለቱ ባንድ ግዜ ነው የለቀቅከው እግዚአብሔር ልቦናችን ይኽፈተልን

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ ปีที่แล้ว

    ❤❤በእውነት ትልቅትምህርትነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በርታ❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +2

    አግዚአብሔር በአህታችን የህይወት ተምከሮ።ያጋጠማትን የህይወት ገጠመኝ ስላካፈለችን በአዉነት አራሴን አንድ መለከት አርጎኛል አመብርሀን ከዛ ሁሉ ፈተና ጠብቃሻለች አግዚአብሔር ይመስገን

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም ปีที่แล้ว +17

    *_እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን_*

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሠላም ዋልክልን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🤲🤲🤲

  • @mesertdeme9882
    @mesertdeme9882 ปีที่แล้ว +3

    ይገረማል በጣም የሚያስተምር ትምህርት ነው እናመሰግናለን በእውነት👏👏❤❤

  • @fera7834
    @fera7834 ปีที่แล้ว +14

    እንደው ግን እግዚአብሔር ይለመነን የማይሰማ የማይታይ ነገር የለም መምህር እባክህን እራስህን ጠብቅ እመቤቴ ትጠብቅህ እንጂ ብዙ ነገር እየተጋፈጥክ ነው ሁሌም ፀሎቴ አንተን አያሳጣን ፃዲቁ እስትንፋሰ ክርስቶስ ይጠብቁህ

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 ปีที่แล้ว +2

    ታሪኩ ሳያልቅ ብዙ ጥያቄ ባታበዛ ጥሩ ነበረ መምህር

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +6

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲🙏

  • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
    @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ ปีที่แล้ว +4

    መምህር እንኳን በሰላም መጣክ

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ሠላምምምምም ለሁላችን ይሁይን 😢

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว +4

    ሰላም እግዚአብሔር አምላክ ከሁሉም ጋር ይሁን ሰላማቸውን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ሰላም ሰላም

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን እንካን ደና መጣህ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ መምህርን ባወራቸው ደስ ይለኛል

  • @helenwassie8995
    @helenwassie8995 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @maretagaredew6867
    @maretagaredew6867 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ የዘችልጅ ታሪክ የኔ ግልባጭ እየመሰለኝ ነዉ

  • @ኤፍታህተክፍት
    @ኤፍታህተክፍት ปีที่แล้ว +6

    አግዚአብሔር ይመስገን 💕💕💕💕

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 5 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የእህታችን ታሪክ የኔ ታሪክ ነው በተለይ አጎንብሶ መሄድ 😢

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 ปีที่แล้ว +4

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +20

    መምህር እና እንግዶችን እህታችን እንኩዋን ሰላም መጣችሁ 👏
    እንከን ለደብረዘይት፣ ለመስቀለ ክርስቶስ አደረሳችሁ 👏
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን👏በሉ እናዳምጥ ...

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu memirhachin egzabher ermena xena yesxachu selam la betasabk selam la Ethiopian selam la tewahedo

  • @ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
    @ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ ปีที่แล้ว +4

    እንደምን አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህር እንኳን ደና መጣክ ኤፍታአ

  • @TigiTemsgen
    @TigiTemsgen ปีที่แล้ว

    መምህር ይሄታሪክ ይመለከተኛል ጸሎት አርግልኚ እባክህ

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
    @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛእቁ መምህር ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤ግን ስለድግልና ሲነሳ ሁሌም አለቅሳለሁ😢😢😢😢😢😢😢ብቻ ይሁን ለበጎነው ምነው ቀደም ብየ አውቄህበነበር😢😢

    • @ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ
      @ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ ปีที่แล้ว

      😢😢

    • @ዶንኪ
      @ዶንኪ ปีที่แล้ว +1

      እኔም😥😥😥💔

    • @smoorrttt87
      @smoorrttt87 ปีที่แล้ว

      😢😢😢

    • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
      @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ ปีที่แล้ว +2

      @@ዶንኪ አይዞኝ ውዴ እደኛ እዳይጎዱ ለጓደኞችሺ ሽርአርጊላቸው ማርያም ቀድሜ ባውቀው ያሁሉ ባልሆነ አሁንም ይደርሳን ውዴእርስበርስ መጸናናትነው

    • @ዶንኪ
      @ዶንኪ ปีที่แล้ว +1

      @@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ እሺ እህቴ😥😍

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመሰገን💞🙏

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እኳን በሰላም መጣችሁልን

  • @edenhagos9591
    @edenhagos9591 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @emuyeemu4841
    @emuyeemu4841 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም ይገርማል የኔ ታሪክ ነው የሚመስለው እኔ ደግሞ የኔ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ከበታቼ ሦስት ወንዶች አሉ ዘመኑም አንድ ነዉ እኔን ግን ትምህርቴንም አላስጨረሰኝም ተምረሽም ብጨርሺ አረብ አገር ነው ምትሄጂው ብሎ አስመስክሮ ትምህርት ትቼ ነው ፓስፖርት አውጥቼ ከአንድም አራት አውጥቼ እስካሁን አልሄድኩም አላገባሁ አልወለድኩ የወንድሜ ልጆች ነው እንያሳደግኩ ተቀምጫለሁ ተክሊል የለ ቁሩባን የለ ጸሎት አድርጉልኝ ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ አደራ እህት ወንድሞቼ

  • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ
    @እግዚአብሔርይመስገንወለተ ปีที่แล้ว +2

    ያማን እህቴ አይዞሽ እመቤቴ እንኳንም በሰላም አዉጣያቹሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር🙏❤🙏

  • @alfnasheandale5197
    @alfnasheandale5197 ปีที่แล้ว +2

    አሜንእአሜንአሜን

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምራችን❤🎉የእኞ እንቁ መምህር🎉❤

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว +2

    መምህራችንእንኮንደናመጣህልን❤❤❤

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

    • @meniliktayetu7987
      @meniliktayetu7987 ปีที่แล้ว +1

      ጤና ይስጥልኝ ብንተዋወቅስ

    • @meniliktayetu7987
      @meniliktayetu7987 ปีที่แล้ว

      መነጋገር እንችላለን ስልከ ወይንም email accoint ካለሽ

    • @meniliktayetu7987
      @meniliktayetu7987 ปีที่แล้ว

      Emai address ወይንም ስልክ ይኖርሻል

    • @meniliktayetu7987
      @meniliktayetu7987 ปีที่แล้ว

      ሁለት ተከታታይ live ፕሮግራም ደውለሽ ገብተሽ ነበር ።ግን ተቋረጠብሽ ፣መደወልሽን አታቁሚ ታሪክሽ አስተማሪ ስለሆነ ደጋግመሽ ሞክሪ፣፣email ልላክልሽ ትፅፊልኛለሽ ::

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴነህ መምህር በጸሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ እያለችሁ

  • @sjsjdjs8537
    @sjsjdjs8537 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እዴነክ አረ መቼነው የኔን ታሪክ የምናገረው ብዙ ጊዜ ነው ላይቨላይ የምሞክርልህ አልሳካ አለኝ

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  ปีที่แล้ว +3

      እሺ ማን ብዬ ልደውልና ላግኝሽ

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 ปีที่แล้ว

      ​@@eftahtesfasilase4230 መምህር. የኔንም አትመልስልኝም አራት ወሬ. ሆነ. ስትገባ. ሁል ግዜ. እሞክራለሁ. ተራ. አይደረሰኝም

    • @meniliktayetu7987
      @meniliktayetu7987 ปีที่แล้ว

      ዛሬ ላይቭ ላይ ደውለሽ ሳትጨርሽ የተቋረጠብሽ አንቺ ነሽ

    • @mariyamawit747
      @mariyamawit747 ปีที่แล้ว

      @@messimessi7609 tselyesh dewiyiket

    • @YtagesMekonn
      @YtagesMekonn 8 หลายเดือนก่อน

      መምህር ሠላም ነህ እኔ በጣም ነበር የምፈልግህ በመስመር እራሱ በቀን በቀን ነው የምደውልልህ 😢አንሳልኝ​@@meniliktayetu7987

  • @fuff9372
    @fuff9372 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንም ደህና መጣህ መምህራችን የህታችን ሂወት ትልቅ ትምህርት አለው ምእመናን አድምጡት በደብ በማስተዋል

  • @abinezerteshome1820
    @abinezerteshome1820 ปีที่แล้ว

    መምህር ስላም ነውየ እኛ ቤተስብ መተት ነው ተብለን በጣም እየተስቃየን ነው አንድ ወንድሜ ሞታል አንድ አእምሮውን ያመዋል የቀረነው በህይወት ስላለን እንጁ እንደሞት ቁጠረን ቤት ውስጥ ምንም ስምምነት የለም ሴቶቹ ትዳራችን ፈርሳል ወንዶቹ አላገቡም መከራ ላይ ነን እባክህ በመቤቴ እርዳታህን ፈልጋለሁ በተለይ እኔ እራስሽን አጥፌ ይለኛል በኪዳነምህረት እርዳኝ

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py ปีที่แล้ว +4

    ሰላም መምህር እንንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 ปีที่แล้ว

    እናታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይደረሳት ድንቅ ነው ልጇ ሥራ አቤቱ አምላክ እኔንስ ከዛ አሰከፊ አዳጋ ያደነክኝ አምላክ እንዴት እገልጸዋለሁ ቅዱስ ስምህ ተዘለዓለም ነተመሰገነ ይሁን እህታችን እንኳን ለዚህ ተረፍሽ አሰሪዎችም

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ተስፋዬ ወደ ቲክ ቶኩ አለም ብትቀላቀል እና ያሉህን ሀሳቦች አንተው ብታስረዳ እና መስመር እድታሲዝ በትህትና እጠይቃለሁ ። ሰሞኑን ስምህ ተነስቶ ስለ ነበር ነው እንደ ገና ደግሞ አንተም እንደምታውቀው እነ አክሊል፣ አቡ ፣ መዝሙር ያሬድ እና ሌሎችም በጣም ድንቅ ስራ እየሰሩ መሆኑን ታውቃለህ ብዬ ነው። እኔ ያንተን የምታስተምረውን በደንብ ተረድቼአለሁ። የተደበላለቀባቸው ስላሉ ገባ ብለህ ገለጻ ብታደርግ ጥሩ ስለመሰለኝ ነው። ይህ የ TH-cam አገልግሎት ግን ተጠናክሮ መቀጠል አለበት።

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  ปีที่แล้ว +1

      ዘመድኩን ስላነሳኝ ነው ?
      ወይስ አንተ ተደባልቆብሀል ?
      ወይስ የምሰራው ነገር በቂ አይመስልም ?

    • @saraT22
      @saraT22 ปีที่แล้ว +3

      መምህር እኮ ቲክቶክ አካውንት አለው መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ሚለቃቸውን ማየት ትችላለህ እንደሌሎቹ በየጊዜው ባይለቅልንም የyoutuben እራሱ ሰአቱ እንዴት እንደሚብቃቃለት ፈጣሪ ነው ሚያቀው እሱ እኛን ማንቃት ላይ ስለሆነ ደንብሮ ለጮሀው ሁሉ መልስ ስለማይሰጥ ተዋቸው ወንድሜ ❤

    • @marthahagos1762
      @marthahagos1762 ปีที่แล้ว +2

      Lechohew hulu lemn yimelsal?! Tmhrtu yegeban eyetemarn new telewutenbetalm. He doesn't need to explain to anyone. He is doing GREAT!!! And we love him.

    • @abeyewoubeshet9857
      @abeyewoubeshet9857 ปีที่แล้ว +4

      @@eftahtesfasilase4230 ወንድሜ መምህር ተስፋዬ ፦
      -ዘመድኩንን በተመለከተ ፦ የአንተን ስም ስላነሳ አይደለም። ምንም እኮ አዲስ ነገር የለም ከጥንት ጀምሮ ተቃዋሚ ነው። የተለመደ ስለሆነ ለእሱ ጸሎት ነው የሚያስፈልገው።
      - እኔን በተመለከት ደግሞ፦ የቅዱስ ሩፋኤል እና የአባታችን ቅዱስ ሀብተ ማርያም አምላክ እግዚአብሔር ክብር እና ምስጋና ይግባው ፤ በአንተ የእርኩስ መንፈስ አስተምህሮ ፥ መንፈሳዊው ህይወታችንን በምን ያህል ደረጀ እንደሚጎዳን ብቻ ሳይሆን እንዴት መከላከል እንዳለብን ጭምር ግልጥግልጥ አድርገህ ስላስተማርክ የተደበላለቀብኝ ነገር የለም። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
      - የምሰራው ስራ በቂ አይመስህም ወይ? ያልከኝን በተመለከተ፦ በyoutube ላይ ጠንካራ ስራ እየሰሩ ካሉ ጥቂት መምህራን አንዱ ነህ በተለይ ደግሞ የእርኩስ መንፈስን አሰራር ማጋለጥ ብቻ ሳይሆን መፍትሄውንም ጭምር የሚያስተምር ፣ ምእመናንን የሚያሳትፍ እና እጅግ የሚናፈቅ ስራ እየሰራህ ነው። በርታልን ወንድም ዓለም። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛል።
      ***እኔ ለማለት የፈለኩት ቲክቶክ ላይ በlive ብትመጣ እና መረብህን የቲክቶክ ባህር ላይ ብትጥል ብዙ ነፍሳትን ታጠምዳለህ ብዬ ስላሰብኩኝ ነው። እኔ እንደ ተመለከትኩ በርከት ያሉ ሰዎች አያውቁህም ፣ አንዳንዶች ሳያውቁህ በወሬ ብቻ ተዘናግተው ዘመናቸውን ያቃጠሉ አሉ ( ይህቺ እኔንም ታጠቃልላለች) እግዚአብሔርን ይመስገን በጣም ስምህ ሲነሳ ለምን በራሴ find out አላደርግም ብዬ ቁጭ ብዬ youtubeህን አየሁ የሚጠቅም ነው ሆኖ ያገኘሁት ። ተጠቀምኩ።
      የእኔ ዋና ጉዳይ ቲክቶክን በlive እድትጀምር ሀሳብ ያቀረብኩልህ በዚች የእኔ ***ገጠመኝ*** ነው :)
      1. በአለፈው ሳምንት በቲክቶክ live ላይ በመጋቢ ብሉይ አእይምረ አሸብር ወይም user account ( አውደምህረት) በተባሉ የቤተክርስቲያናችን ሊቅ እያስተማሩን ሳለ ፦ ጥያቄ ለመጠየቅ የገባች ልጅ የቲክቶክ account ስሟ ((@የመምህር ተስፋዬ ተማሪ የሚል)) አስደንጋጭ ነገርን ተናገረች live እየሰማናት፦
      ልጅቱ፦ በጥያቂዋ መካከል....ደብተራ ማለት የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል ማለት ነው። ስትል
      እኔ፦ ሽምቅቅ ማለት።
      መጋቢ ፦ እንዴ!!! ምን ማለትሽ ነው? ማነው ያለሽ? መምህር ተስፋዬ ነው ይህንን ያለሽ? እኔ አላውቀውም? የቤተክርስቲያን መምህር ነው?
      ልጅቱ፦ እኔ እማውቀው ደብተራ ማለት የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል መሆኑን ነው ብላ ድርቅ።
      መጋቢ፦ ማነው ይህ መምህር ? እኔ ስለማላውቀው ምንም አስተያየት መስጠት አልፈልግም መጀመርያ ትምህርቶቹን ማየት አለብኝ።
      ብለውን ዘለግ ያለ ትምህርት ስለ ደብተራ ትርጉም ማለትም የቤተክርስቲያን የተከበረ ስም ስለ መሆኑን በሊቃውንት ወግ ገለጻ ከተደረገላት በኃላ ይቅርታ ጠይቃ ወጣች።
      ወዲያ ሌላ ጎበዝ ልጅ ገብታ እጅግ ድንቅ በሆነ ትህትና ፦ አንተ "ደብተራ" የሚለውን ቃል ልክ እሳቸው እንዳስተማሩት እንዳስተማርክ ነገር ግን በስመ-ደብተራ ጥንቆላን የሚሰሩትን እንደምትቃወም እና ሌሎች ነገሮችን ተንትና ተናግራ ወረደች። እኔም ልቤ ተረጋጋ።
      ***ሌላው ጥሩ ነጥብ ከተናገሩት ውስጥ የማረከኝ፦
      አንድ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ጳጳስ ቢሆን ፣ ቄስ ቢሆን ፣ መሪ ጌታ ቢሆን ፣ ዲያቆን ቢሆን ፣ ደብተራ ቢሆን፦ አጋንንት መጥራት፣ ሞራ መግለጥ ፣ ስር መማስ እና እና ቅጠል መበጠስን ለክፉ ድግምት ማድረግ ከጀመረ *ጠንቋይ* ብላችሁ ጥሩት እንጅ ማንኛውንም የቤተክርስቲያኒቱ የክብር ስም በተለይም *ደብተራ* ብላችሁ መጥራት አቁሙ። *ደብተራ* የሚለውን ቃል እናስከብር ብለዋል ፤ መተተኛውን ጠንቋይ ብላችሁ ጥሩት አሉ።
      "የቤተክርስቲያኒቱን ስም ለቤተክርስቲያን ፤ የአጋንንትን ለአጋንንት" ብለውን ፋይሉ ተዘጋ።***
      በመጨረሻም፦ ብዙ ሰው live ላይ ስለነበረ ብቻ ሳይሆን ፤ ተቃዋሚዎች እና ደጋፊዎች በcomment ሲጨፋጨፉ በመሀል መጋቢ ብሉይ ገብተው ነው ያስቆሙት እናም አንዳንድ ያንተን ትምህርት የሚከተሉ ነገር ግን በጥሞና የማያዳምጡ ነቀፋን እያመጡ ስለሆነ መቆታት ያለብህ ምእመናን አሉህ ለማለት ነው።
      2.የsocial media ተጠቃሚዎች በብዛት ወደዚህ ወደ ቲክቶክ shift እያደረገ ስለሆነ ነው።
      የyoutube ስራህ ግን 100% መቀጠል አለበት።
      -ይቆየን... አሜን

    • @mariyamawit747
      @mariyamawit747 ปีที่แล้ว

      @@abeyewoubeshet9857 Ehite mikirush turu bew megabi tumihirtochin mayet alebign maletachewin degifealehy leloch gin Geba bedenb yaltrnekerachhu yinesilegal 1rua gebta endeneberechuw lij ergit misikiribetush turu new gin jetilo liteyqush michilutin tuyaqe gemitesh atintesh negbat neberebush

  • @يارسيارس-ض2خ
    @يارسيارس-ض2خ ปีที่แล้ว +1

    ወለተ ማርያም በጸሎታችሁ አስብኝ

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ደህና ነን እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልህ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 ปีที่แล้ว +1

    ፀልዩልኝ እኔም 13አመቴ ነው አረብ ሀገር አንድ ብር የለኝም😢😢

  • @ibrahimlmazmi2603
    @ibrahimlmazmi2603 ปีที่แล้ว

    መህምር እኔም አገሬን ሳሀስብ በጣም ያጨቀኛል አበሳጨለው ለረፊት ሂጄ እራሱው ከሙሉው ቤተሰቦች ተደባድቤ ተፈነካክቺ ነው ተመልሼ ምእመጣው😢😢😢😢አውናማ ደከመኝ ባዶነህ ነኝ ከኔ የበረታቹው አስብኝ በፀሎታቹው እባካቹው😢😢😢😢😢

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +72

    ኧረ መምህር ሁለቱ ባንድ ግዜ ነው የለቀቅከው እስኪ መጀመሪያ ይሄንን እናዳምጥና ወደ ቀጣዩ ክፍል እናልፋለን ኤፍታህ ብለን ጀምረናል

    • @HD202v
      @HD202v ปีที่แล้ว +29

      ለመፃፍ ምን አስቸኮለሽ A "ና B ብሎ ከለቀቀ መጀመሪያ A ታዳምጫለሽ ከዛ B ትቀጥያለሽ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +1

      @@HD202v
      🤔🤔🤔🙄

    • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +1

      ​@@HD202v በምናችሁ ነው ምታስቡት በዲማው😑

    • @senaittilahun6706
      @senaittilahun6706 ปีที่แล้ว +4

      ​@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ አይባልም እናት ።

    • @dghhxvhh9131
      @dghhxvhh9131 ปีที่แล้ว +3

      ​@@HD202v ❤❤😂😂😅

  • @skwt8566
    @skwt8566 ปีที่แล้ว +4

    እንደምን ከረማቹ መምህር እንኳንደህና መጣህልን❤

  • @tekleabtube7192
    @tekleabtube7192 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም መምህር እንዃን አደረሰህ ለደብረ ዘይት (እኩለ ጾም ) :መምህር ወደሀገራችን መመለስ እንፈልጋለን : ግን የምንሰማው ነገር ያስፈራል : እዚህም ያለው ሰይጣኒዝም አሰራር: የት እንደምንሔድ ግራ ገብቶናል :መምህር በፀሎትህ አስበን : ከ ኢትዮጵያ ውጭ ያለነውን::

  • @senaittilahun6706
    @senaittilahun6706 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም መምህር ❤

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว +9

    መምህር ሰሞኑን አንድ ነገር በአዕምሮዬ ዝም ብሎ ይመላለሳል በኤልዳና እድሜ እያከልኩ ጎረቤት ልጆች ተሰብስበን የሆነ ዝክር ነገር እየተሰጠን እኔ ግን ፍቅር በሚመስል አቅርቦት ለብቻዬ በልጅ አቅሜ ስድስት ብርጭቆ ጠላ አጠጥተውኝ ነበር ምን አለፋ ተነስቼ ወደቤት ለመድረስ ያውም ብቻዬን ለቀውኝ በዚክዛክ ነው እቤት የደረስኩት እንደደረስኩ ግን ወደላይ ብሎኝ አጣጥበው ምናምን አስተኙኝ ስነሳ ከአንድ ቀን በላይ የተኛው ነው የመሰለኝ አላወኩም ያኔ እንደጨዋታ ተስቆ አለፈ (ከዛ በኋላ እድሜ ሙሉ ስካር የግሌ ነበር ተመስገን እግዚአብሔር የተናቁትን ሲፈልግ እኔን ውዳቂዋን በዚህ ትምህርት ለአንድ አላማ እያሰለጠነኝ ነው አንድ ቀን ሰው እሆንና አስደስተዋለሁ😥🥺)እንደገና ደሞ እዛው ቤት ጉንፋን ይዞቸው ትኩስ ንፍሮ በነጠላ ነገር ተቋጥሮ በአፋቸው እንደ አየር ይስቡት እና ከዛ እነሱ አይበሉትም በሰሀን ተደርጎ ተሰጥቶኝ ስበላ አስታውሳለሁ ምን ይሆን ከ25 አመት በኋላ ልክ እንደ ትላንት ነው ትዝ ሚለኝ ሰሞኑን🥺

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  ปีที่แล้ว +6

      ይገርማል

    • @ፀዲፀዲ-ኸ9ጨ
      @ፀዲፀዲ-ኸ9ጨ ปีที่แล้ว +4

      አይ እኔ ደሞ የዛሬ አምስት አመት አካባቢ 2011 ላይ መሠለኝ ከሳኡዲ ተመልሼ አገር ገብቼ ነበርና የሆነ አዋቂ ተብሎ ሂጂ ብለውኝ ሄጄ ገላዬን ስራስር ነገር በውሀ በጥብጦ ገላየን አጠበኝ እሱ ነገር ጭራሽ ከአእምሮዬ ሊጠፋልኝ አልቻለም አሁን እግዚአብሔር ይመሥገን ተለውጫለሁ ግን አይጠፋም ከአእምሮዬ

    • @saraT22
      @saraT22 ปีที่แล้ว +5

      ​@@ፀዲፀዲ-ኸ9ጨ ድንግል ማርያም በመልካም ትለውጥልን🥺🙏 ወይ ፈተና አለ መምህር የዲያቢሎስ ሴራ በህይወታችን ተረት ሆኖ ይቅር ለንስሀ ለስጋ ወደሙ ያብቃን እንደ ፍቃዱ ይማረን ይቅር ይበለን የእህታችን ታሪክ እራሱ 75% የእኔ እየተናገረች እየመሰለኝ ነው ምሰማት🥺

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +2

      ወይ አግዛአብሔር የማይሰማ ጉድ የለም የመምህርን ትምህርት ከፀሎት ከስግደት መበርታት ከመምህር ጋር ተገናኝተው መወያየት ይኖርብሀል

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገንሰላማችሁ ይብዛ እህት ወክሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን

  • @gitidadi2022
    @gitidadi2022 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 ปีที่แล้ว

    አምላክ እጠበኝ መሐረኝ ቆሸሻ ለሑ እኔጠፍቻለሑ አት ተወኝ 😢

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 ปีที่แล้ว

    Egzho Marnet Kirstyos Abetu Adnen🤲🤲🤲EftaMemr tsfaye Abera

  • @sumeya4562
    @sumeya4562 ปีที่แล้ว

    አረ ከ እኔ ሕይወት ጋ የሚመሳሰል አለው ግን መምህር በጣም ነው የማከብርህ ቆይልን

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይጣብቅ አምላክ ሆይከክፈጣብቅን 😢😢😢ከክፈእ መንፈሰ ጣብቅን 😢😢😢

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 6 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል እኔም እኮ ሀገሪ ለመግባት ሳስብ እንዴት እንደምፈራ ፈጣሪ ሆይ አንተ ጠብቀኝ እባካቹ እስቲ ምከሩኝ እናቴ እኔን ናፍቃለች ለመግባት ሳስብ ችግሮች ይመጣሉ ምን ይሻለኛል😢😢😢

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 ปีที่แล้ว

    Kale hiwoten yasemalen bertalen

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም❤

  • @ኤፍታሕተኸፈት
    @ኤፍታሕተኸፈት ปีที่แล้ว +2

    መምህር እኛ ማለት እኔና እህት ዎንድሞቼ ቅማል ልብሳችን ብስምኣብ እኔም የተወኝ ካኣገር ስወጣነው

  • @eheteyoutube5560
    @eheteyoutube5560 ปีที่แล้ว

    Bewunet lk new yemtelawun aehun eni yalehubet hiwet wuiiiendit lmeles we befit hiweti nafekegni❤❤❤❤

  • @Fif7h
    @Fif7h ปีที่แล้ว

    ወይኔ መምህር ምን ጉድ ነው እኔም እኮ ጓደኛየ የድግልናየ ደም የነካውን ጨርቅ ፎቶ ካላነሳውት ብሎ አነሳው ለምን ታነሳዋለህ ስለው ማስታውሻ ነው አለኝ ግን በፎቶ ምንምን ማሰራት ይችላል እንዴ እደውደው ያደረገኝ እራሱ በመስተፋቅር ነው እኔ ግን አላውቅም ነበር በውነት ካሳዝናል እዴት የሰው ልጅ ለምድራውይ ጥቅም ብሎ ነፍሱን ይሸጣል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @yeshigirma1489
    @yeshigirma1489 ปีที่แล้ว

    Ze tseat 20:1---eski anebew mendenew yehey hulu siel ere asetewlu gobez tawot eko new

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 ปีที่แล้ว

    Egziahber mesegn Enkuwan Be Selam Metachewu Memherachin ❤❤❤

  • @alain647
    @alain647 ปีที่แล้ว

    Egizabehri yimazigen Salem new mamihir ❤❤

  • @ergochanel
    @ergochanel ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች እንኳን ደህና መጣህልን

  • @mariemyebachaye7920
    @mariemyebachaye7920 ปีที่แล้ว

    Wow Betam yemigerum new timhier new azayaishe ehataye

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 ปีที่แล้ว

    የኔም ታሪክ በትንሹ ተመሳሳይ ነዉ. ፀጉሬ በጣም. ከመቀመሉ. የተነሳ. ተቆንጥሮ. ነበር. እሚነሳዉ. ከዛላይ. በጣም ቆስሉ. ነቡር ሀዉ ሰማይ. እሚባለዉ. እያሉ. ቅጠል እያሉ እየቀቡኝ ነበር

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኩዋን ደህና መጣህል ላገኝህ እፈልጋለሁ ባለፈው ቢሮ ሰው ልኬ አይ አሁን የለም ከፋሲካ ዉጭ ተባለ ባለቤቴ እኔ ከሀገር ዉጭ ነኝ ጉዳይ ይቆ እግዚአብሔር እንደፈቀደ ግንትንሽ ልብስ አንተጋ ላሉ መስጠት ፈልገን ነበር ወደ ቢሮ መዉሰድ ይቻላል የኛ ሰፈር ለገዳዴ ነው

  • @helinanegussae7371
    @helinanegussae7371 ปีที่แล้ว

    Memehir eina alfo alfo ayalew gebtognale gen hiweta leke endalhone yetawekegnal esti thlote argulegne welete meskel belachu

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ🤲

  • @weltkidan3750
    @weltkidan3750 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህር እባክህን አናግርኝ ቢሮ መጥጬ ነበር ግን ላገኝ አልቻልኩም ነበር በሙሉ ቤተሰባችን አጎታችን መተት አድርጎ እናታችን ግን አንዴ ትጠላዋላች ሲደውልላት ደሞ ታወራዋላች አትምጣ ብንለውም ግን ይመጣል
    ሃይማኖት የለውም ብቻ ቤንጤ ነኝ ይላል አሁን ደግሞ ሱባኤ ይዛለው ብሎ የእናቴ ቤት አንድ class ዘገቶ 3 ቀኑ አሉ ምግብ ከበላ ከዚ በፊትም እንደዚ አድርጎ ነበር መንፈስም ተጋልጦዋል
    አባታችን ደግሞ ዶሮ አብልቶን አጥንቷን ቀብሮዋል ከእናቴ ጋር ተፋተዋል

  • @HanaHanaa-gn1zo
    @HanaHanaa-gn1zo 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም መምህራችን እና የመምህራችን ተማራዋች እዴት ናቹ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኩዋን ሰላም መጣችሁ

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ

    መምህር ገጠመኝችን ቴሌግራም ላይ ልቀቅልን

  • @Dani65089
    @Dani65089 ปีที่แล้ว

    ለማስታወሻ ? ምስኪን የዋህ እህት

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ወደ አገር ለመግባት ፍራቻ እኔም ተቸገርኩ

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ፆሙ የሰላም የፍቅር የደስታ ያንድነት የመተሳሰብ ይሁን ሰላም የሚሰፍንበት ይሁን

  • @enuye
    @enuye ปีที่แล้ว

    Wey memiher mindnew kesir kesir mawerat keteyek ayibekam😮

  • @betesfadama3145
    @betesfadama3145 ปีที่แล้ว

    Mimhir selk Atan nasam

  • @ethiopialove1435
    @ethiopialove1435 ปีที่แล้ว

    እንደኔ በህልሜ ነው የሚመስለኝ የሰራሁት ስራ ሁሉ??????

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 ปีที่แล้ว

    Besimabie

  • @asutgraweyti4477
    @asutgraweyti4477 ปีที่แล้ว +1

    🙏☦️💙

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 ปีที่แล้ว

    araba agarii ye yeadidi sahuu ida timiti noo buzu wixawaradii alee isuu mishagarii izaberii bichanoo mishagarii ye isuu simenii ye taganehun ye tinigitinatii izaberii kasaxa sawachin gazabii bichanoo miayawii iji midinoo name migaxami mitishi izaberii bichanoo tabrakii hode buzu atamishani
    abate ite izaberii hixachu baxamii hamsaginaloo✝️🤲🤲🤲🙏🙏💛💛💛💚💚💚❤️❤️❤️☝️

  • @bouzouwebouzouwe5763
    @bouzouwebouzouwe5763 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤🤲🤲