''ፍራሽ ሁን ሀገር እንድታሳርፍ ...'' - ፍራሽ አዳሽ ታዳሚውን በሳቅ😂😂 | ተስፋሁን ከበደ | ጦቢያ | Tobiya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    #ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #ሙዚቃ #music #liveperformance #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ግጥም #poem #ኢትዮጽያ #የመዝናኛ_ዝግጅት #ትወና #ቴአትር #ሳቅ #ኮሜዲ #አስቂኝ #ኮሜዲያን #ተስፋሁን_ከበደ #tesfahun_kebede
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 192

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 ปีที่แล้ว +15

    ወይ የቅኔው አባት ተስፍሽ ያማል ቅኔው !ጆሮ ያላው ይስማ ከዚህ ምን እንማራለን ሰላምህ ይብዛ 🎉🎉

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 ปีที่แล้ว +51

    በእውነት ይኸ ልጅ በዚህ ዘመን የሚያስተላልፈው መልእክት እጅ ጠቃሚና ያለውን እውነታ የሚገልጽ ታላቅ የጥበብ ሰው ነው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!!

  • @nur-selamkarate1704
    @nur-selamkarate1704 ปีที่แล้ว +23

    የጥበብ ሰው ሳትሆን
    ጥበብ ራሱ አንተ ነህ!!!!!
    ትልቅ መልዕክት 👏👏👏

  • @assefawoldeselassie2625
    @assefawoldeselassie2625 ปีที่แล้ว +13

    ሁሉ ነገርህ አስተማሪ፡ መካሪ፡ ዘዋሪ ነው ፈጣሪ እውቀት ይጨምርልህ።

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 ปีที่แล้ว +28

    ❤❤❤❤❤❤ በቻልከው እየመከርክ እየዘከርክ እየገፀስክ ነው እድሜ ይስጥክ ተስፍሽ

    • @fifiaddis
      @fifiaddis ปีที่แล้ว +3

      Yeah, that's right!! 😅

    • @kidestw5992
      @kidestw5992 11 หลายเดือนก่อน

      Wey ant hulem tasgermgnaleh

  • @samwell8593
    @samwell8593 ปีที่แล้ว +60

    ይድረስ ለአንተ …
    እራስ ሁን ስንልህ ሆድ ለሆንከው ፣ አገር ሁን ስንልህ ጎሰኛ ለሆነከው ፣ ፍቅር ሁን ስንልህ ቂመኛ ለሆነከው ፣ አሻጋሪ ነህ ስንልህ አሸባሪ ለሆነከው፣ ይቅር ባይ ነህ ስንልህ ደም አፍሳሽ ለሆነከው ፣
    ይድረስ ለአንተ …
    ንጉስ ሁን ስልህ ወንበዴ ለሆነከው …🥹

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ፈጣሪን የምለምነው ያንተን እድሜ እደ ማቱሳላ እረጅም ከሙሉ ጤና ጋር እዲሰጥህ ነው😍😍

  • @kelem6952
    @kelem6952 ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ የዘመናችን ሊቅ የሆነ ሰው ።ተባረክ የሚሰማ የሚያዳምጥ ትውልድ ካለ?

  • @user-bx3tz2zc7v
    @user-bx3tz2zc7v ปีที่แล้ว +7

    ጥበብ እደዚህ ሲገለጥ በእውነት የሚያሥመሠግን ነው በርታ ወንድም ለእውነት መኖር ነው

  • @tewodroszegeye6631
    @tewodroszegeye6631 ปีที่แล้ว +14

    አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ። እነዚህ አውሬዎች ድራሻቸው ጠፍቶ ኢትዮጽያ ህይወታቸውን በሚሠውላት ውድ ልጆቿ ወደ ነበረ ክብሯ እንድትመለሥ እንዲያሣየን አምላክ ይርዳን።

  • @kassech61
    @kassech61 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ!አቤት ተሰጥዖ!!!!

  • @gebeyehubtessema7763
    @gebeyehubtessema7763 ปีที่แล้ว +9

    I have been following it for very long periods of time but this one is amazing and super.

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 5 หลายเดือนก่อน

    ተስፍሽ ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፅ እንደው የድሮውንም ጭምርነው ደጋግሜ ነው የማዳምጠው ባለምጡቅ አእምሮ ጀግና ባለቅኔ የልጅ አዋቂ ተስፍሽ የወለደችህ ማህፀን የተባረከች ትሁን ክፉ አይንካህ የኔ ማር❤በርታ🥰👌❤👍😍💪

  • @luchia686
    @luchia686 ปีที่แล้ว +1

    👍💚💛❤️ 💕 ተስፍሽ በጣም ልዩ ነህ ስልህ 💕🙏💚💛❤️👍👍🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍💪💪💪💪👍👍👏👏👏🙏🙏🙏👍👍💪💪

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 ปีที่แล้ว +2

    Outstanding!!
    ይለያል!!!

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 ปีที่แล้ว +5

    ተስፍሽ እድሜ ይስጥልን ባይገባቸውም ንገራቸው💚💛❤

  • @zuriyashseifeyared1897
    @zuriyashseifeyared1897 ปีที่แล้ว +2

    Ha ha ha ha ha very intelligent very smart very wise MAY GOD protect you!!

  • @naomiendale9010
    @naomiendale9010 ปีที่แล้ว +4

    "ድመትዬ ተንጋላ አይጥ ታጠባለች"😂😂😂

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ከአውሬው ስርአት

  • @tigistkidanemariam6566
    @tigistkidanemariam6566 ปีที่แล้ว +7

    አንድ ቀን በአካል ቁጭ ብዬ እንደማደምጥህ አምናለሁ በርታ ወንድማችን❤❤

  • @hyeuzolifa748
    @hyeuzolifa748 ปีที่แล้ว +6

    አንተ ተለያልህ እኮ ብሮ ❤❤❤❤❤

  • @hailua174
    @hailua174 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ሰው አንደኛ

  • @utopia-bestversion5101
    @utopia-bestversion5101 ปีที่แล้ว +3

    ውውውውውው የሚገርም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤣🤣👏🛌🛌🛌🛌🛌🛌🛌🛌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስራህንም ይባርክ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 ปีที่แล้ว +36

    አቤት እውቀት ! አቤት ጭንቅላት የአምላክ ስራ ይገርማል! አቦ እደግ!
    አእምሮ ከሌላቸው አምላክ ይጠብቅህ እጅ እግራቸውንም ሽባ ያድርግልህ አምላክ!!!የጦቢያ ልዩ ቅመም!እነ ምስራቅንና ተባባሪዎችዋን ሳንዘነጋ!!!

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 ปีที่แล้ว +17

    የዛሬው በጣም ልዩ ነው ተስፊሺ ለሚረዳህ ተባርክ ላመሰግንህ ቃል የለኝም ወንድም🙏

  • @user-ey9kd5qe6f
    @user-ey9kd5qe6f ปีที่แล้ว +9

    This young artist is amazing talent .It's beyond my capacity to expect from this age God bless him .

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l ปีที่แล้ว +2

    ምን ልበል ምንም በቃ ይሄንን ብቻ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 ปีที่แล้ว +1

    ተሰፋሁን ከበደ ፣ በድንቃዊ የጥበብ ዕውቀት ሰጦታው ፣ በአገራችን በትክክለኛ የሚፈፀመውንና የሚደረገውን አሰተማሪና ምክር ሰጪን መልዕክትን አሰተላላፊ በመሆኑ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅሕ በእውነት ገልፀኸዋል ያለውን ችግር ኢትዮጵያ ሐገራችንን እግዚአብሔር ከፋሽት መንግስት ይታደጋት ሕዝቡን ይጠብቅልን የታፈኑትን ባሉበት እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቃቸው አሜን🤲🤲🤲💒💒💒😥

  • @FatiMak-lj3ck
    @FatiMak-lj3ck ปีที่แล้ว +3

    ምናይነት ድንቅ ልጅነህ በማርያም አውነት እድሜዘመንክ ይበረክ ለነዚህለጉግማንጉጓች ተሩመልክትነው አብሦ መሪነኝ ለሚለውሠውዬ.....

  • @Mamite926
    @Mamite926 ปีที่แล้ว +5

    Proud!❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i ปีที่แล้ว

    ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) ቃላት ያንሰኛል በምን ቃል ላመስግንህ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ የኢትዬጵያ እንቁ የቁርጥ ቀን ልጅ ጆሮ ያለው ይስማ ላልሰማ ያሰማ ትራስ ሆነን ከማነስ ፍራሽ ሆነን የጋራ ሀገራችንን ኢትዬጵያን እናድን እናመሰግናለን እውነት ያሸንፋል🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @MaledeAgegnaw
    @MaledeAgegnaw ปีที่แล้ว +4

    አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ።ልቡና ይስጠን

  • @habid848
    @habid848 ปีที่แล้ว +2

    This is guy is the one N only sane person in Ethiopia 😂😂

  • @asgeberhane9809
    @asgeberhane9809 ปีที่แล้ว +1

    ህዝቡን እየመከርከው ነው ግን ማን ይስማ ጆሮ ዳባ ነው።ልቦና ይስጠን።ዘመኑ ከፍተዋል።

  • @samuelakalewold4870
    @samuelakalewold4870 ปีที่แล้ว +1

    ፈላስፋው ብሎታል!
    ምርጫ እንዳለ
    በግል እያንዳንዳችን መወሰን ያለብን
    ሃላፊነት እንዳለብን
    ተበጣጥስን የሶፋ ማጫወቻ ከመሆን
    አንድ ሆነን ፍራሽ የመሆን ጥበብ
    አድናቆትና ምስጋና ከተገባቸው አንዱ ለሆንከው
    ማህበራዊ ሃላፊነትህን ሳትነፍግ በትጋት ለሞገትከን
    ውድ ልጅ
    ልክ እንደ በፊቱ
    በአክብሮት ከመቀመጫዮ ተነስቸ ጎንበስ ብያለሁ

  • @gelaadaz2515
    @gelaadaz2515 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዩጽያ አንተን ድንቅ ልጅ ወለደች!!

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 ปีที่แล้ว +2

    Tesfahun Kebede! Tesfahun! Kebede! Tesfahun Kebede!! Now, I Seem To Have, _ Simply, Run Out of Words To Express My ADMIRATION Of his "Insanely" HILARIOUS, Sharply SARCASTIC Comedy: He Is Simply SUPER Witty; SUPER Funny!!!!! WHAT a TALENT 😁👍👍👍👍👍!!!!! EGZIABEHARE BLESS You With the BEST IN LIFE, Tesfahun Kebede !!!!!What More else Could I possibly say!!!!! AMAZING, AMAZING Talent; and, Of Course REMARKABLY INTELLIGENT 👍👍👍👍👍!!!!

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw ปีที่แล้ว +7

    በቁማችን የሞትን አንሶ በቁም እንቀበር እንዴ።።።ተመቸኸኝ ሓሓሓሓ😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢እያረሩ መሳቅ ሆንን።።።😢😢😢😢😢😢😢

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 ปีที่แล้ว +2

    ዘበኛው የለም ሌላ ጊዜ እናመልጣለን😂😂😂

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ😂😂😂😂

  • @siragmohammed7334
    @siragmohammed7334 ปีที่แล้ว +3

    ምን ንግግር የለውም አንደኛ 10000%%%

  • @GenetShewa-ir1fy
    @GenetShewa-ir1fy ปีที่แล้ว +2

    አቦ እግዚሐብሔር ይባርክህ

  • @betelhemzeru603
    @betelhemzeru603 ปีที่แล้ว +6

    💯 Respect ❤

  • @negussebeyenearedo4727
    @negussebeyenearedo4727 ปีที่แล้ว +3

    Werklich du bist einmalig.
    Blieb so wie du bist.
    Der Liebe Gott Schutz dich.

  • @saleamelaktesfay106
    @saleamelaktesfay106 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጀግና እግዛብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @smdn13
    @smdn13 ปีที่แล้ว +1

    ተባኣረክ

  • @_tsinukaltube
    @_tsinukaltube ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂 ባለቅኔው ተስፍሽ😆

  • @yasinmekonnen1589
    @yasinmekonnen1589 ปีที่แล้ว +4

    ለገባው ጥሩ መልክት ነበር ግን እነሱ አይገባቸውም እንጅ ተስፍሽ ተባርክ

  • @eniyewasmare243
    @eniyewasmare243 ปีที่แล้ว +4

    ብልፅግና በለፀገብን

  • @esubalewfikadu4052
    @esubalewfikadu4052 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mekebebechikssafershamekeb1040
    @mekebebechikssafershamekeb1040 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 ปีที่แล้ว +2

    Wow 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-st9yi2lv2j
    @user-st9yi2lv2j ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደምወድህ ምን አይነት ጥበብ ነዉ ምን አይነት ዝግጅት ነዉ አቦ ፈጠሪ ይረደህ

  • @nabiljamal5757
    @nabiljamal5757 ปีที่แล้ว +1

    ohhh great man

  • @samuelgirma4260
    @samuelgirma4260 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ አበባ ላይ የሆነው ይሄነው ግዜ ይፈታዋ የሚያሳዝነው የተረኞች መጨረሻ ነው

  • @margirma6
    @margirma6 ปีที่แล้ว +3

    😅 ሊስቅ የመጣ ህዝብ
    ታገል ስትለው ይስቅብሃል

  • @ziwatube2525
    @ziwatube2525 ปีที่แล้ว

    ራስህን ያደራጀህ ትልቅ ፓርቲ የሆንህ ትክክለኛዉ የሰፊዉ ህዝብ ልጅ ነህ ፡፡ አንተ ጀግና ነህ

  • @tesfayeberhe8198
    @tesfayeberhe8198 ปีที่แล้ว +3

    ለጥበብ ብቻ የተፈጠረ ሰው

  • @AmareGetnet-vh3kg
    @AmareGetnet-vh3kg ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ስንት ሰዐት ላይ ነው ቀጥታ እሚታየው

    • @tesfayeberhe8198
      @tesfayeberhe8198 ปีที่แล้ว

      ሁሉ ጊዜ 8-9 ሰዓት በአርትስ ቲቪ መከታተል ይቻላል።

  • @BereketMayshole-jn1xb
    @BereketMayshole-jn1xb ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነህ ሁለም

  • @menbermotbaynor
    @menbermotbaynor ปีที่แล้ว +2

    የምድራችን ባለተሰጥኦ እወቀትን ይጨምርልህ

  • @dkidane870
    @dkidane870 ปีที่แล้ว +5

    ልክልካቸውን ንገራቸው ሌለው እያዮ ፈንገሰ ሁነህልናል

  • @tarikumitiku1923
    @tarikumitiku1923 ปีที่แล้ว +1

    My number one

  • @hirut4901
    @hirut4901 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ያለውን ተንኮል በደንብ ያሳያል ተባረኩ

  • @tigabuteferi2040
    @tigabuteferi2040 ปีที่แล้ว +1

    እኔኮ የሚገርመኝ አብረው ቁጭ ብለው ሰምተው በነጋታው ሌላ ታሪክ ይሰሩና የተስፍሽን የተረብ አቅም ይለኩታል ።ፉክክር የገቡ ነው የሚመስለኝ።

  • @user-fn6cm6gw2v
    @user-fn6cm6gw2v ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውውውው😂😂😂😂👏👏👏👍👍👍✌✌✌

  • @ermias1553
    @ermias1553 ปีที่แล้ว +8

    ነፍስ የሆንክ ልጂ ስወድህ አርትስት ቲቪ በርቱልን

  • @tsedeke7
    @tsedeke7 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Tesfahun.

  • @dessalegntemie3782
    @dessalegntemie3782 ปีที่แล้ว

    smart man, gentle man

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 ปีที่แล้ว +1

    አቦ አምላክ ይጠብቅሀ!
    ለ3ኛ ጊዜ ሰማሁካ!ለዘመኑ የተፈጠረ መምህር እንጂ ፍራሽ እንዴት ሆኖ?!

  • @user-pk9sz1ky9o
    @user-pk9sz1ky9o ปีที่แล้ว +1

    , okay 👌👌👌❤❤

  • @henokhagos5144
    @henokhagos5144 ปีที่แล้ว +1

    Creative man

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u ปีที่แล้ว +4

    መች ጆሯቸው ትሰማል!!

  • @antyworrk3051
    @antyworrk3051 ปีที่แล้ว +2

    I can’t wait till started

  • @meron7563
    @meron7563 ปีที่แล้ว +2

    እረረባክህ እንዳይገሉህ ኡፍፍፍፍፍፍ ተሠቃየን😢

  • @ermiasali6695
    @ermiasali6695 10 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው ይለያል። ሀገሬን ነው ያየዋት። ማሰተዋልን ይሰጠን

  • @solomongoshe1733
    @solomongoshe1733 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @workeneshayalew4013
    @workeneshayalew4013 ปีที่แล้ว +2

    ያማል ቅኔው❤❤❤

  • @wondifrawworkneh2041
    @wondifrawworkneh2041 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም የማያልቅ ፀጋና ብቃት ነው። ምን አይነት ብቃት ነው።

  • @fitsumfekadu320
    @fitsumfekadu320 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግን

  • @ephrem224
    @ephrem224 ปีที่แล้ว +1

    Amazing

  • @zinashalemu9187
    @zinashalemu9187 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ከዓይን ያውጣህ

  • @kamilseffa1363
    @kamilseffa1363 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ

  • @toibaseid4623
    @toibaseid4623 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምህ ብዝት ይበል ከተኩላዎች ይጠብቅህ

  • @smilesmile2096
    @smilesmile2096 ปีที่แล้ว

    GOD BLESSED YOU are very special ❤ 🎉 ❤ 😅 😅 ❤ ❤ 🎉 .

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 11 หลายเดือนก่อน

    TNX Tobia

  • @kamilseffa1363
    @kamilseffa1363 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ

  • @tigabuteferi2040
    @tigabuteferi2040 ปีที่แล้ว +3

    ታዳሚዎች ራሱ ይገርሙኛል ሲተረጉምላቸው ነው የሚያጨበጭቡት

  • @danielendale6894
    @danielendale6894 ปีที่แล้ว +3

    በራሱ ላይ የሚስቅ ብቸኛ ህዝብ አዘንኩ

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 ปีที่แล้ว

      "ማሽላ ሲያር ይስቃል" ወንድሜ።

  • @mekechasirak9711
    @mekechasirak9711 ปีที่แล้ว +1

    nice.God bless you.

  • @user-iy5fo6yg7g
    @user-iy5fo6yg7g ปีที่แล้ว +1

    Fetari yebarkhh wendema

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @abdulmujibomer1006
    @abdulmujibomer1006 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ይብዛ

  • @elsabethabtgiorgis527
    @elsabethabtgiorgis527 ปีที่แล้ว +2

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 ปีที่แล้ว

    ብርክ በልልኝ🙏🥀 ድንቅ ችሎታ....... በርታልን❤🌺

  • @abilaethio
    @abilaethio ปีที่แล้ว +1

    ebakachu tewedugn endehon yehen program gabezugn pls

  • @MrMark0428
    @MrMark0428 ปีที่แล้ว +1

    ፍራሽ አዳሽ! ፍራሽ አዳሽ!! ፍራሽ አዳዳዳሽሽሽ!!!! የ120m ልሳን!!
    .... ፍራሽ አዳሽ !!! የሐቅ ፖውዛ !!

  • @king_savage5755
    @king_savage5755 ปีที่แล้ว +1

    ከንቱ ድካም የሚሰማና የሚገባው ሲኖር አይደል??????