ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከሁሉ ከሁሉ እኛ የምንፈልገዉ ወይ መጨረሻችሁን ወይ መጨረሻችንን ማየት ነዉ የእይወትን ተዉኔት መድረክ ላይ እሰራለዉ ስትል ስንብት ላይ አስብበት wow ፍራሽ አዳሽ 💚💛❤
ተስፍሽ ኢትዮጵያን እኮ ባንተ ውስጥ እናያታለን ፡ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለው!!!
ጌታ ሆይ ለዘረኞች እና ለክፋዎች ልቦና ስጥልን ሀገራችንን ሰላም አርግልን 🙏
አሚን
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ልንዘረኝነት ጐሰኝነትያ ጥፍልንአሸና።
ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁🦁🦁💪💪💪💪All Amahara people si Fano 🦁🦁🦁🦁🦁🔥🔥🔥✊✊✊✊በርታ ወንድማችን ✌️✌️✌️
ከዘመነ 1966 ወደ ዘመነ 2015 ተንቀሳቀስ!
❤ፍራሽ አዳሽ ተስፍሽ ጦቢያዎች ልፋታችሁን አይቶ ፈጣሪ የደነደነልባችንን ያራራው የታወረ ሕሊናችንን ያብራልን🙌🙌
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
ይጭውቭ በኋላች@@yewediyaneshabebe7120
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጲያዊነት🇪🇹
ሆኘ
Iam fano 💪💪እኔም ፋኖ ነኝ💪💪ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💪💪
Ethiopia for everyone not for Amara Tsenfeghna zereghna only
@@husseinibrahim1367ማንበብ ሳትችል የብልፅግናን ቃል ለመጠቀም ምን አስቸኮለህ? እስኪ እንደገና ሞክር ኢትዮጵያ የአማራ ብቻ ነች የሚል ተፅፎ እንደሆነ
1:33 😂😂😂
I said Amara Tsenfeghna zereghna
@@husseinibrahim1367 ayizosh gelete
Tesfahun እውነትም ተስፋ ነህስንቱን አስተማርከው በአይጠገብ ቀልድህአይደለም አይደለም ቀልድህ ቀልድ አይደለም የሚማር ጠፋ እንጅ እየሰማ አይሰማም! ኑርልን!
This guy never ceases to amaze me, intelligent articulate and very powerful message.
הם
ፍራሽ አዳሽ❤❤❤ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
Del amhara❤❤❤❤❤❤
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏾❤️ ትችላለህ👍
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን !!
ኢትዮጵያ ክብሬ መመኪያዬ! ሰላም ለውዷ ሐገሬ ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ታደጋት አሜን።
የታላያዩ ሰዎች የምኖሩት ነዉ ልክ ነህ።ነገረ ግን ሀገር የኛ፣እኛ ነን ሀገር ለምሉት መልስ ይሆናል።
ፍራሽ አዳሽ እናመሰግናለን🙏
ያማል ቅኔው❤❤
ሰውየውኮ ታሟል 😮😮😮 አቤት አገላለጽ 🎉🎉🎉
😢😢ገልፆታል በደንብ😢😢
ጥበብ ስትገለጥ እንደዚህ ነው👌
የአዲስ አበባ ወጣቶች በተለይ የአማራ ወጣቶች በከተማዋ የሞት ድግስ ቀርቦላቸዋል😱😱😱ራሳችሁን ለማዳን ምን አይነት ዝግጀት እና ትግል መደራጀት አለባችሁ። በአስቸኳይ።።።። ሞት ከመጣ የጀግንነት ሞት👍👍💪💪💪💪
Yet huneh new ante...sewn wede mot emtaweraw
Dedeb
ሰብስባህ ወደ ሀገረቸው ወስደህ ከተማው በማጽደት ተባበረን አንተ ዘረኛ የዘረኞች ዕድርተኛ ።
አምበሳው ፋኖ ወሮበላውን አብይ አሀመድ እያራወጠው ነውመግቢያ መወተፊያ ቀዳዳ ጠፍቶታል ፋኖ ፋኖ ፋኖ .....ወንድ የወንድነት ጥግ
Wendime TLIK NEHI TLIKIWA ETHIOPIA 💚 💛 ❤ Addis Abeba TLIK NAT KEMENIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN YEGETACHIN ENAT ENATACHIN MELAKITOCH HULEMENACHIN NACHEW KENE BETESEBOCHI YITEBKU YISMUN AMEN ❤
ፋኖነት ይለምልም ለሀገር አንድነት
ምን ሌትኛው ሀገር ነው እናተ ለምታስቡዋት ነው
Fennnnnn yadergeh abo
ፋኖነት ይውደም አራጅና ገዳይ ነው
Fando
እናንተ እስከምትበስሉ እኛ አረርን እግዚአብሔር ያሳርራችሁ 😢
Tesfish, l am proud of you ❤❤❤keep good job
ቅኔህ ግን የሚገባቸው አይመስለኝም እኮ አመራሮቹ 😄😄🤔🤔👌
ፍራሽ አዳሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልብ አውቃ እኮ ነህ ለማነኛውም ከእግዚአብሔር ገ
Fetari yetebikih. Tasfeligenaleh.
መታደል ነዉ አቤት ታድለህ ተስፋሁን
ዋዉ ድንቅ መልእክት 💔💔👍👍🥰
😢😢😢ትለያለህ ዛሬማ ማሽላ እያረረ አሰኘኸን።በርታ እስኪ ጆሮ ቢሠጡህና ቢያሥተውሉን።።እግዜር ናፈቀኝ።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Fano fano fano wedefit❤
ክክክክክ ትክክል ብለሀል ሰሚካለ
ተስፋ የሚገርም አባባሎች የሚገርም ድንቅ የሆኑ ቅኔዎች ነው የሰማነው ሰሚሰማ ከተገኘ እውነትንና ቅኔዎችን ይማራል
ተስፍሽዬ💖💖
አገር ማለት የተለያዩ ብሄሮች የሚኖርባት ማለት ነው በትክክል ። እኛ ግን አገር የኔ የኔ በሚል ጠኔ ተለከፈ ሁሉም አንድነትን የሚያመጣ ትውልድ ናፈቀን
እኔ'ኮ ኣንተን ለማየት ነኝ ዩቱብ የምከፍተው፡ በጣም ታዝናናኝ ኣለህ።
ድል ለ ጀግኖቻችን ፋኖ ሀይላችን ከ እግዚአብሔር በታች በ እግዚያብሔር እርዳታ 😢
ድል ለፋኖ💪💪💪
ፍራሺ እውነት ጥበብን ስታከብራት ህዝቦም ያከብርሀን ተባርክ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ስትገልጥ እንዲህ ነው❤
7:44 7:45 ፤ሀ
Wow! Your show was fantastic as usual!❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
Tesfiye, tichilaleh eko. Wow! 👏👏👏👏👏👏👏Nice. to see you wendme! 👍👌💚💛❤️🙏🏼
Betam new Yemadenkehe Bewenet Medhanyalem ke chululewochu Yetebikelen 🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ከአየዎቸዉ የመነን ልጆች ይለያሉ አንደኛ
ወይ መጨረሻችሁን ወይ መጨረሻችንን ወቅቱን የጠበቀ መነባንብ እናመሰግናለን❤🙏👍👍
Tesfuye ye Hager jegina❤❤❤
lemigebaw kebeki belay yehone melikit new tesfishe yastelalefikew tebareki
Is this play really taking place in Ethiopia 🇪🇹?!
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ህዝባዊ ግንባር❤❤❤❤❤❤❤አዲስ አበቤ ተደራጁ❤❤❤❤ፋኖ እየመጣ ነው::ፋኖን በልልታ ተቀበሉ:: ኢትዮጵያውያን ነፃ ለማውጣት ነው:: ፋኖ የነፃነት ታጋይ ነው❤❤❤❤❤❤❤
I love this guy❤❤
ያማል ቅኔው ተስፍሽ ፍራሽ አዳሽ ጆሮ ያለው ይስማ ።በል ዘመኑ ክፉ ነውና እራስህን ጠብቅ ወዳልታወቀበት ቦታ እንዳይጨርፉክ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Big appreciation.Bro.
.....ሀገሬን ስፈልግ ሰው ስላጎበጠኝ
ተስፍሽ የአዲስ አበባ እድሮች ነፋስ ይማር የሚዘጋጅ ፀበል ፃዲ እንዳይደረግ ህግ ወጣ አልገባኝ ተስፍሽ
ዛሬ ከአማራው ኢትዮጵያዊ ጋር መቆም ነገ ያስከብራል ፤እመነኝ!!!
ከእውነት እና ከሃገር ጎን መቆም ነው የሚበጀው
@@dejenieabebayehu7359 😄😄😄 እኛስ ምናልን ? ኢትዮጵያ አይደለችም ሀገር ማለት? እውነትስ ቢሆን አማራው እሱን ይዞ አይደለም የተነሳው ፤በል ነቃ በልና ውሸትን ከእውነት ለይ😃
@@gelaadaz2515 ከአማራ ጎን አትበለና! ለሆነ ብሄር ወግኖ መቆም የጠቀመን ነገር የለም....ብዙ ቦታ ቆምን እኮ? ምን አገኘን? ለኔ መንቃት ማለት በአካባቢያዊ ማንነት እራስን አጥሮ እኔ ያልቀደስኩበት መቅደስ ይርከስ ከማለት ወጥቶ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ማሰብ እና በዝያ ማእቀፍ ውስጥ የእኔም መልክ ይታያል ወደሚል ከፍታ መውጣት ነው። ዘራፍ ባይነት የሚችለኝ የለም ባይነት መጨረሻው ምን እንደሆነ ከትግራይ መማር ይገባናል።
@@dejenieabebayehu7359 ምንና ምን ነው ምታነፃፅረው? ትህነግ በትዕቢት ጦርነት ለኛ ባህላዊ መጫወቻ ነው ብሎ ገፍቶ ሰራዊቱን በመደምሰስ ጦርነት የጀመረ ነው።አማራውን ምን አድርግ እንደሚሉት ነው ያልገባን?? ትህነግም ወራ ጨፈጨፈችው ኦነግም ለ30 አመት ከሚበልጥ ጊዜ ግን በፅንስ ያለውን ሕፃን እንኳ እየገደሉ ቀጥለዋል፤እና ስንገላቹህ ዝም ብላቹህ ሙቱልን ካልሆነ አሁን ይህ ሌላኛው ኦነግ ደሞ ዘመተበት ፤'ከአማራ ኢትዮጵያዊ ' ሚለውን ለምን ማንበብ እንዳልቻልክ ገርሞኛል መቸም በአማራው ላይ አይንን መጨፈን የዘመኑ ፋሽን ለማድረግ ቢሞከርም ሚቻል አይሆንም።
ከሆነ ብሄር ጋር አትበል ከእውነትጋ በልይሄም ሲመጣ ሙሴ ነው ኢትዮጵያን የሚያሻግር ተብሎ ነበር ስለዛ ከብሄር ወጥተን ከእውነት ጋ እንቁም ወድቀን አንወድቅም እውነትን ከያዝን
ይህ ሰወየ ካልተጠነቀቀ ሳይቀፈደድ አይቀርም።
Men adsa nagera ala gemshu ya Ethiopia hezeb esera beta naw hulum tasrowal,,
ቅኔው ምክርም ዛቻም ማስፈራርያም አለው
አምዬ አምሀራ ይበልሽ ዳግም
ጀግና ምንድን ነው ?ጅግናህ ማን ነው ?ለሰው ይሞታል !ሃገርን ያስከብራል !ለሃገር ክብር ይሞታል !ሃገርን ወገንን ያስከብራል !ሃገርን ያሳድጋል ! ወራሪዎችን ይቀጣል !
መቀበዣዠርህ በዝታል የጤና ያድርግልህ
አንተ ብትበላውም ባትበላውም መበላቱ አይቀርም😂🔥
😂😂😂😂😂😂😂ፍራሽ ኣዳሽ😂😂😂😂😂
Fano ❤❤❤❤❤
The good Lord protect you from any evil eye.
I am watching second time. You are very true!❤❤❤❤
ትክክል 👍👍👍👍😭😭😭☝
ተሰፋሁን ከበደ ማለት 😁💖👏😁💖👏😁
I never meet you tube guy haw naw you I respect you
ያብይአገዛዝወጨረሻውያተላጉድጒድይሁን
ዋው
❤❤❤❤❤❤❤❤
Pls እንዴት ነው መታደም የሚቻለው የምታውቁ አትለፉኝ 🙏
ብሄራዊትያትር ቀደምብለህ ቦታትይዛለህ ትንሽክፍያኣለዉ300ካልተሣሣትኩኝ በቤተሠብ ሥለገባን ዌጋዉን እረሣሁት በጣም ደሥ የሚል ጊዜነዉ የምታሣልፉት
እማማ ልታይሽ💪🙏
ምስራቅዬ አዉቅሻለሁ እናም አከብርሻለሁሀመሮች አዊቃችኋለሁ ከራሴም ብሔር የበለጠ ከልቤ የማከብራችሁ የምወዳችሁ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊያን ናችሁ ተማርን አወቅን የምትሉ ካልተማረዉ ነገር ግን ከአዋቂዉ ከዚህ ክቡር ብሄር ተማሩ!!
አቦ ይመችህ ፣ ግን ሰውየው ያየዋል ?
Of course ይሄ ስራ ፈት እንኳን ይህንን ቦንብ የመንደር ወሬ ሲለቃቅም በየሶሻል መዲያው
ዳንአል ክብረት ሥራዉ እሄነዉ መረጃ እየሠበሠበ መሥጠት ያየዋልየሁሉንም ሚዲያ ወሬ
እኔም ፋኖ ነኝ
አገር አግዳሚ ወንበር ሁሉም በአንድነት በአግደሚ ወንበር ተቀምጦ ፍራሽአዳሽን ገምግሞ ስህተቱን አርሞ የወደፊቱን ምንማድረግ እንደሚገባው መንገር እንጂ ፍራሽ አዳሽ ከፍለህ በፈቃድ ምን ልስማ ብለህ የመጣህ ከሆነ ተሸውደሀል "ቅኔ ነው"😊😊😊
You are the best one
የምር ምትጠጣው ጠጅ ነው እኔ አንዱ ከጠጣሁ አይደለም መናገር መራመድ አልችልም ሠማይ በሙሉ ይዞርብኛል አንተ ቻልከው😮😮
ህዝቡ ግን ፍርቶል ፓርላማ ቢሆን ሳሰማው ሁሉ ታጨበጭቡ ነበር ወይም የነ እስራል ቸርች መገን ወንድሜ እዳይገልህ አብይ😢
You are wonderful
Today is the best dialogue 👏👏👏
እነወድካለን
ተሰፍሽ ምርጥ እይታ ነው🙏
Wait, you will see❤
ያማል ቅኔውፈጣሪ አብዝቶ ጥበቡን ይስጥህ
Abate betam telyalh fetari edmehen yarzemew
wow wow wooow
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያማልቅኔውማለትአሁነው ጥሩአድርገህ ነገርክልኝ አይገባቸውምእጅ
You are amazing
GOOD!
ሀገር ላይ ሁሉም ነው መሮጥ ያለበት!
ትምህርት ቤቴ ብዬካለው
ቅኔው ይገርማል
💚💛❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣️
❤
እንብላ? ምንን??? ወይም ማንን???
ከሁሉ ከሁሉ እኛ የምንፈልገዉ ወይ መጨረሻችሁን ወይ መጨረሻችንን ማየት ነዉ የእይወትን ተዉኔት መድረክ ላይ እሰራለዉ ስትል ስንብት ላይ አስብበት wow ፍራሽ አዳሽ 💚💛❤
ተስፍሽ ኢትዮጵያን እኮ ባንተ ውስጥ እናያታለን ፡ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለው!!!
ጌታ ሆይ ለዘረኞች እና ለክፋዎች ልቦና ስጥልን ሀገራችንን ሰላም አርግልን 🙏
አሚን
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ልንዘረኝነት ጐሰኝነትያ ጥፍልንአሸና።
ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁🦁🦁💪💪💪💪
All Amahara people si Fano 🦁🦁🦁🦁🦁🔥🔥🔥✊✊✊✊በርታ ወንድማችን ✌️✌️✌️
ከዘመነ 1966 ወደ ዘመነ 2015 ተንቀሳቀስ!
❤ፍራሽ አዳሽ ተስፍሽ ጦቢያዎች ልፋታችሁን አይቶ ፈጣሪ የደነደነልባችንን ያራራው የታወረ ሕሊናችንን ያብራልን🙌🙌
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
ይጭውቭ በኋላች@@yewediyaneshabebe7120
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጲያዊነት🇪🇹
ሆኘ
Iam fano 💪💪እኔም ፋኖ ነኝ💪💪
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💪💪
Ethiopia for everyone not for Amara Tsenfeghna zereghna only
@@husseinibrahim1367ማንበብ ሳትችል የብልፅግናን ቃል ለመጠቀም ምን አስቸኮለህ? እስኪ እንደገና ሞክር ኢትዮጵያ የአማራ ብቻ ነች የሚል ተፅፎ እንደሆነ
1:33 😂😂😂
I said Amara Tsenfeghna zereghna
@@husseinibrahim1367 ayizosh gelete
Tesfahun እውነትም ተስፋ ነህ
ስንቱን አስተማርከው በአይጠገብ ቀልድህ
አይደለም አይደለም ቀልድህ ቀልድ አይደለም
የሚማር ጠፋ እንጅ እየሰማ አይሰማም!
ኑርልን!
This guy never ceases to amaze me, intelligent articulate and very powerful message.
הם
ፍራሽ አዳሽ❤❤❤ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
Del amhara❤❤❤❤❤❤
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏾❤️ ትችላለህ👍
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን !!
ኢትዮጵያ ክብሬ መመኪያዬ! ሰላም ለውዷ ሐገሬ ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ታደጋት አሜን።
የታላያዩ ሰዎች የምኖሩት ነዉ ልክ ነህ።
ነገረ ግን ሀገር የኛ፣እኛ ነን ሀገር ለምሉት መልስ ይሆናል።
ፍራሽ አዳሽ እናመሰግናለን🙏
ያማል ቅኔው❤❤
ሰውየውኮ ታሟል 😮😮😮 አቤት አገላለጽ 🎉🎉🎉
😢😢ገልፆታል በደንብ😢😢
ጥበብ ስትገለጥ እንደዚህ ነው👌
የአዲስ አበባ ወጣቶች በተለይ የአማራ ወጣቶች በከተማዋ የሞት ድግስ ቀርቦላቸዋል😱😱😱ራሳችሁን ለማዳን ምን አይነት ዝግጀት እና ትግል መደራጀት አለባችሁ። በአስቸኳይ።።።። ሞት ከመጣ የጀግንነት ሞት👍👍💪💪💪💪
Yet huneh new ante...sewn wede mot emtaweraw
Dedeb
ሰብስባህ ወደ ሀገረቸው ወስደህ ከተማው በማጽደት ተባበረን አንተ ዘረኛ የዘረኞች ዕድርተኛ ።
አምበሳው ፋኖ ወሮበላውን አብይ አሀመድ እያራወጠው ነው
መግቢያ መወተፊያ ቀዳዳ ጠፍቶታል
ፋኖ ፋኖ ፋኖ .....ወንድ የወንድነት ጥግ
Wendime TLIK NEHI TLIKIWA ETHIOPIA 💚 💛 ❤ Addis Abeba TLIK NAT KEMENIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN YEGETACHIN ENAT ENATACHIN MELAKITOCH HULEMENACHIN NACHEW KENE BETESEBOCHI YITEBKU YISMUN AMEN ❤
ፋኖነት ይለምልም ለሀገር አንድነት
ምን ሌትኛው ሀገር ነው እናተ ለምታስቡዋት ነው
Fennnnnn yadergeh abo
ፋኖነት ይውደም አራጅና ገዳይ ነው
Fando
እናንተ እስከምትበስሉ እኛ አረርን እግዚአብሔር ያሳርራችሁ 😢
Tesfish, l am proud of you ❤❤❤keep good job
ቅኔህ ግን የሚገባቸው አይመስለኝም እኮ አመራሮቹ 😄😄🤔🤔👌
ፍራሽ አዳሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልብ አውቃ እኮ ነህ ለማነኛውም ከእግዚአብሔር ገ
Fetari yetebikih. Tasfeligenaleh.
መታደል ነዉ አቤት ታድለህ ተስፋሁን
ዋዉ ድንቅ መልእክት 💔💔👍👍🥰
😢😢😢ትለያለህ ዛሬማ ማሽላ እያረረ አሰኘኸን።በርታ እስኪ ጆሮ ቢሠጡህና ቢያሥተውሉን።።እግዜር ናፈቀኝ።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Fano fano fano wedefit❤
ክክክክክ ትክክል ብለሀል ሰሚካለ
ተስፋ የሚገርም አባባሎች የሚገርም ድንቅ የሆኑ ቅኔዎች ነው የሰማነው ሰሚሰማ ከተገኘ እውነትንና ቅኔዎችን ይማራል
ተስፍሽዬ💖💖
አገር ማለት የተለያዩ ብሄሮች የሚኖርባት ማለት ነው በትክክል ። እኛ ግን አገር የኔ የኔ በሚል ጠኔ ተለከፈ ሁሉም አንድነትን የሚያመጣ ትውልድ ናፈቀን
እኔ'ኮ ኣንተን ለማየት ነኝ ዩቱብ የምከፍተው፡ በጣም ታዝናናኝ ኣለህ።
ድል ለ ጀግኖቻችን ፋኖ ሀይላችን ከ እግዚአብሔር በታች በ እግዚያብሔር እርዳታ 😢
ድል ለፋኖ💪💪💪
ፍራሺ እውነት ጥበብን ስታከብራት ህዝቦም ያከብርሀን ተባርክ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ስትገልጥ እንዲህ ነው❤
7:44 7:45 ፤ሀ
Wow! Your show was fantastic as usual!❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
Tesfiye, tichilaleh eko. Wow! 👏👏👏👏👏👏👏Nice. to see you wendme! 👍👌💚💛❤️🙏🏼
Betam new Yemadenkehe Bewenet Medhanyalem ke chululewochu Yetebikelen 🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ከአየዎቸዉ የመነን ልጆች ይለያሉ አንደኛ
ወይ መጨረሻችሁን ወይ መጨረሻችንን ወቅቱን የጠበቀ መነባንብ እናመሰግናለን❤🙏👍👍
Tesfuye ye Hager jegina❤❤❤
lemigebaw kebeki belay yehone melikit new tesfishe yastelalefikew tebareki
Is this play really taking place in Ethiopia 🇪🇹?!
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
ድል ለአማራ ህዝባዊ ግንባር❤❤❤❤❤❤❤
አዲስ አበቤ ተደራጁ❤❤❤❤
ፋኖ እየመጣ ነው::
ፋኖን በልልታ ተቀበሉ:: ኢትዮጵያውያን ነፃ ለማውጣት ነው:: ፋኖ የነፃነት ታጋይ ነው❤❤❤❤❤❤❤
I love this guy❤❤
ያማል ቅኔው ተስፍሽ ፍራሽ አዳሽ ጆሮ ያለው ይስማ ።በል ዘመኑ ክፉ ነውና እራስህን ጠብቅ ወዳልታወቀበት ቦታ እንዳይጨርፉክ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Big appreciation.Bro.
.....ሀገሬን ስፈልግ ሰው ስላጎበጠኝ
ተስፍሽ የአዲስ አበባ እድሮች ነፋስ ይማር የሚዘጋጅ ፀበል ፃዲ እንዳይደረግ ህግ ወጣ አልገባኝ ተስፍሽ
ዛሬ ከአማራው ኢትዮጵያዊ ጋር መቆም ነገ ያስከብራል ፤እመነኝ!!!
ከእውነት እና ከሃገር ጎን መቆም ነው የሚበጀው
@@dejenieabebayehu7359 😄😄😄 እኛስ ምናልን ? ኢትዮጵያ አይደለችም ሀገር ማለት? እውነትስ ቢሆን አማራው እሱን ይዞ አይደለም የተነሳው ፤በል ነቃ በልና ውሸትን ከእውነት ለይ😃
@@gelaadaz2515 ከአማራ ጎን አትበለና! ለሆነ ብሄር ወግኖ መቆም የጠቀመን ነገር የለም....ብዙ ቦታ ቆምን እኮ? ምን አገኘን? ለኔ መንቃት ማለት በአካባቢያዊ ማንነት እራስን አጥሮ እኔ ያልቀደስኩበት መቅደስ ይርከስ ከማለት ወጥቶ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ማሰብ እና በዝያ ማእቀፍ ውስጥ የእኔም መልክ ይታያል ወደሚል ከፍታ መውጣት ነው። ዘራፍ ባይነት የሚችለኝ የለም ባይነት መጨረሻው ምን እንደሆነ ከትግራይ መማር ይገባናል።
@@dejenieabebayehu7359 ምንና ምን ነው ምታነፃፅረው? ትህነግ በትዕቢት ጦርነት ለኛ ባህላዊ መጫወቻ ነው ብሎ ገፍቶ ሰራዊቱን በመደምሰስ ጦርነት የጀመረ ነው።አማራውን ምን አድርግ እንደሚሉት ነው ያልገባን?? ትህነግም ወራ ጨፈጨፈችው ኦነግም ለ30 አመት ከሚበልጥ ጊዜ ግን በፅንስ ያለውን ሕፃን እንኳ እየገደሉ ቀጥለዋል፤እና ስንገላቹህ ዝም ብላቹህ ሙቱልን ካልሆነ አሁን ይህ ሌላኛው ኦነግ ደሞ ዘመተበት ፤'ከአማራ ኢትዮጵያዊ ' ሚለውን ለምን ማንበብ እንዳልቻልክ ገርሞኛል መቸም በአማራው ላይ አይንን መጨፈን የዘመኑ ፋሽን ለማድረግ ቢሞከርም ሚቻል አይሆንም።
ከሆነ ብሄር ጋር አትበል ከእውነትጋ በል
ይሄም ሲመጣ ሙሴ ነው ኢትዮጵያን የሚያሻግር ተብሎ ነበር ስለዛ ከብሄር ወጥተን ከእውነት ጋ እንቁም ወድቀን አንወድቅም እውነትን ከያዝን
ይህ ሰወየ ካልተጠነቀቀ ሳይቀፈደድ አይቀርም።
Men adsa nagera ala gemshu ya Ethiopia hezeb esera beta naw hulum tasrowal,,
ቅኔው ምክርም ዛቻም ማስፈራርያም አለው
አምዬ አምሀራ ይበልሽ ዳግም
ጀግና ምንድን ነው ?
ጅግናህ ማን ነው ?
ለሰው ይሞታል !
ሃገርን ያስከብራል !
ለሃገር ክብር ይሞታል !
ሃገርን ወገንን ያስከብራል !
ሃገርን ያሳድጋል !
ወራሪዎችን ይቀጣል !
መቀበዣዠርህ በዝታል የጤና ያድርግልህ
አንተ ብትበላውም ባትበላውም መበላቱ አይቀርም😂🔥
😂😂😂😂😂😂😂ፍራሽ ኣዳሽ😂😂😂😂😂
Fano ❤❤❤❤❤
The good Lord protect you from any evil eye.
I am watching second time. You are very true!❤❤❤❤
ትክክል 👍👍👍👍😭😭😭☝
ተሰፋሁን ከበደ ማለት 😁💖👏😁💖👏😁
I never meet you tube guy haw naw you I respect you
ያብይአገዛዝወጨረሻውያተላጉድጒድይሁን
ዋው
❤❤❤❤❤❤❤❤
Pls እንዴት ነው መታደም የሚቻለው የምታውቁ አትለፉኝ 🙏
ብሄራዊትያትር ቀደምብለህ ቦታትይዛለህ ትንሽክፍያኣለዉ300ካልተሣሣትኩኝ በቤተሠብ ሥለገባን ዌጋዉን እረሣሁት በጣም ደሥ የሚል ጊዜነዉ የምታሣልፉት
እማማ ልታይሽ💪🙏
ምስራቅዬ አዉቅሻለሁ እናም አከብርሻለሁ
ሀመሮች አዊቃችኋለሁ ከራሴም ብሔር የበለጠ ከልቤ የማከብራችሁ የምወዳችሁ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊያን ናችሁ
ተማርን አወቅን የምትሉ ካልተማረዉ ነገር ግን ከአዋቂዉ ከዚህ ክቡር ብሄር ተማሩ!!
አቦ ይመችህ ፣ ግን ሰውየው ያየዋል ?
Of course ይሄ ስራ ፈት እንኳን ይህንን ቦንብ የመንደር ወሬ ሲለቃቅም በየሶሻል መዲያው
ዳንአል ክብረት ሥራዉ እሄነዉ መረጃ እየሠበሠበ መሥጠት ያየዋልየሁሉንም ሚዲያ ወሬ
እኔም ፋኖ ነኝ
አገር አግዳሚ ወንበር ሁሉም በአንድነት በአግደሚ ወንበር ተቀምጦ ፍራሽአዳሽን ገምግሞ ስህተቱን አርሞ የወደፊቱን ምንማድረግ እንደሚገባው መንገር እንጂ ፍራሽ አዳሽ ከፍለህ በፈቃድ ምን ልስማ ብለህ የመጣህ ከሆነ ተሸውደሀል "ቅኔ ነው"😊😊😊
You are the best one
የምር ምትጠጣው ጠጅ ነው እኔ አንዱ ከጠጣሁ አይደለም መናገር መራመድ አልችልም ሠማይ በሙሉ ይዞርብኛል አንተ ቻልከው😮😮
ህዝቡ ግን ፍርቶል ፓርላማ ቢሆን ሳሰማው ሁሉ ታጨበጭቡ ነበር ወይም የነ እስራል ቸርች መገን ወንድሜ እዳይገልህ አብይ😢
You are wonderful
Today is the best dialogue 👏👏👏
እነወድካለን
ተሰፍሽ ምርጥ እይታ ነው🙏
Wait, you will see❤
ያማል ቅኔው
ፈጣሪ አብዝቶ ጥበቡን ይስጥህ