መዳም ቤት ለሁለት የምሰሩ ተጠንቃቁ 7ሺ ብር ተሰረኩኝ😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ዉድና የተከበረቹ እህት ዎድሞቼ youtube ቻናሌ ቤተሰብ ከልሆናቹሁ #sheta_tube#like #share#Subscribe# አድርጉ አዳድስ የምለቀቸዉ video እደርሰቹ በትህትና ጠይቀው ዉድ የጋሬ ልጆች በየለቹበት አለህ ይጠቢቀቹ / @shetatube12340

ความคิดเห็น • 30

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 5 หลายเดือนก่อน +6

    አንቺ ግን ብርሽን የምትጨርሺው. ሺኢን ላይ ነው እንዴ ? አረጋጊው አረ ብርሽን ያዢ

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሀራም አለይኩም የሰው ብር ሀቃ ያቀጠቅጠኛል እንኳን ላነሳና ጓድኛየ ሸረጣነን ብለው ሳኡድ ሰውች ወርቋን ብሯን ወሰድባት ከከሁለቱ አሞረጭ ብለወኝ አለች ሳኡድወችም ሌላ ሁነዋል ባካችሁ አታሰቀምጡ ብላችሁን 😢😢😢😢😢😢

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 5 หลายเดือนก่อน +8

    በነገራችን ላይ በሰራተኞቹ ሙሉ በሙሉ አትፍረዱ ካ እረቦቹም ልጆች የሚሰርቁ አጋጥሞኛል ካንድም ሁለት የተለያየ ቤት

  • @fathimafathima8148
    @fathimafathima8148 3 หลายเดือนก่อน

    እመዳሜ እናት ቤት የምሰራው ጎደኛየ አምስመቶ ድርሀም ሰርቃወታል የሕድ ሰራተኞች ነበሩ አብረው

  • @youtube4525
    @youtube4525 5 หลายเดือนก่อน +3

    እሰኪ አሰረጅኝ ሸኢን የመልሰብኛል እሳ

    • @ZemezemeMohamada
      @ZemezemeMohamada 5 หลายเดือนก่อน

      ምዲነውየሚመልሰብሺ

  • @emutube818
    @emutube818 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰው በሰው ገንዘብ ተወጥሯል አላህ ይጠብቀን ከሰው ሀቅ ሲቀጥል የኔዋ አንቺም ተጠንቀቂ ብር አታጠራቅሚ አረቤት

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 5 หลายเดือนก่อน +2

    አላሁመ እስታአን አላህ ይአውደሀ ያረብ ሀቋን ያውጣላች😢😢

    • @reemsaif7236
      @reemsaif7236 5 หลายเดือนก่อน

      ውድ እህቶች ለአሏህ ብላቺሁ ቸባበሩኝ እኔ ጆርዳን ነኝ ወደ ዱባይ መጣት ፈልጌነው ሀገር እዳልገባ በጣም ከበደኝ የምታው ቁት ሠው ካለ አገናኙኝ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 หลายเดือนก่อน

      አለህ ይጠብቃን ደሚርኝ

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሰላም አሌኩም ሸታዬ እባክሽ ፊዲዮ ሸርትልኝ

  • @fanostube15
    @fanostube15 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላሙአለይኩም ሽቱየ በርችልኝ ውደ

  • @meron7667
    @meron7667 5 หลายเดือนก่อน +2

    ካሜራ አለ አደል

  • @fatmaTaSam-ux9tl
    @fatmaTaSam-ux9tl 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እኔ እህቴን ሰርቀዋታል ከምር

  • @fatimaseid2571
    @fatimaseid2571 5 หลายเดือนก่อน +1

    አኔም ከዚህ በፊት የሁለት ወር ደመወዜን 3400 ሪያል ጠፍቶብኛል ግን አልሀምዱ ሊላህ

    • @fatma6629
      @fatma6629 5 หลายเดือนก่อน +1

      😢 እኔም ሰውየው ሰርቆኛል ሱዳኔነው

    • @khadijasharjah3146
      @khadijasharjah3146 5 หลายเดือนก่อน +1

      ያረብ አላህ ይጠብቀን

  • @fatma6629
    @fatma6629 5 หลายเดือนก่อน +2

    አረቦችም ይሰርቃሉ ተጠንቀቁ

  • @كفيكن-ب7ع
    @كفيكن-ب7ع 5 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሠላምወረህመቱሏሂወበረካትሁ በርችልንእህት

  • @Nardos-z5t
    @Nardos-z5t 5 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ሺኤን እንደት እንደሚጠለብ ንገርኝ

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ3ትጊዜ ጠልቤአለሁ ካሁንበኀላ አልጠልብም ጨረስኝ ብሬኝ። ስሲታጠብ ነጭነዉ የሚሆነዉ የቻይና ምርት አይደል ማፍ ጥራት ። የዚሀገር ልብስ ለኛ አይሆን ብርይዟሀገርይገዛ። ካሁን በኀላ አልጠልብም ።

  • @LAMAAlHamdan-yx6no
    @LAMAAlHamdan-yx6no 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለነኔአሳይኝመአላህ

  • @fatmaTaSam-ux9tl
    @fatmaTaSam-ux9tl 5 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮

  • @ZAINbZ-qn1dt
    @ZAINbZ-qn1dt 5 หลายเดือนก่อน

    የኣላህኣላሂሱትረና

  • @AdissAssefa
    @AdissAssefa 5 หลายเดือนก่อน

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ሀያትዩቱብ-ቸ2ዀ
    @ሀያትዩቱብ-ቸ2ዀ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደምሪኚ