የሩዝ እና ቴምር ጠላ የሚገርም ጠላ ሞክሩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ค. 2024
  • የሩዝ እና ቴምር ጠላ የሚገርም በላ ሞክሩት
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 49

  • @Mesibante6383
    @Mesibante6383 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂ጎበዝ ሮሚ በአልን እንደዚህ አስታውሶ መዋል እራሱ ትልቅ ነገር ነው በርቺ የኔ ጎራዲት

  • @hanichotube
    @hanichotube หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም የሚገርም ነው መልኩ የደጋ ኮረፌ ይመስላል እጅግ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የስራሽው ከሩዝ እንዲህ ከስራሽ የገብስ ጠላማ ስው ያጋድላል ማለት ነው 😂በርችልኝ ሼርር❤❤❤

  • @Tsegi
    @Tsegi หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዋው ምርጥ ጠላ ነው አረፋው ብቻ ይበቃል ጎበዝ ቀጥይበት ልዩ ስራ ነው😍😍

  • @astubtube
    @astubtube หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚ በእሩዝ እንደሚዘጋጅ አላቅም ነበር የምር ገርሞኛል አረፋው ሲያምር እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ግን አረቦችን ታ ጠጫቸዋለሽ 😅 እንዳይሰክሩ

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሮምዬ እንዲህ አይነት ያማረ ጠላ ከሩዝ ማዘጋጀት መቻል. የምር ባለሞያ ነሽ ጎበዝ እጅሽ ይባርክ ❤❤❤

  • @giandithonque1838
    @giandithonque1838 หลายเดือนก่อน +1

    Ban chia sẻ video hay ❤🎉rất tuyệt vời ❤🎉

  • @hayatuu
    @hayatuu หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ ጠላ ደሰ ይላል ላኪልኝ ባለሞያ 👍👍👍👍

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው ጎበዝ❤❤❤❤❤

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሮሚቲሻ እንኳን ሰላም መጣሽ እንዴ ያች ጠላ አሰራር ለየት ያለ ነው በሩዝ ግን ጣእሙ እንዴት ነው ሲታይ ሲያምር💓👌👌

  • @user-ys2fp5lh2e
    @user-ys2fp5lh2e หลายเดือนก่อน +1

    놀라운 작업으로 맛있는 좋은 비법으로 만드는 과정을 영상으로 공유해주셔서 감사합니다.
    맛있는 음료~~* 좋아요!!

  • @nostalgiatimemachine90
    @nostalgiatimemachine90 หลายเดือนก่อน +1

    ያ ጣፋጭ መጠጥ ነው።

  • @Yamansef520
    @Yamansef520 หลายเดือนก่อน

    Merhaba kardeşim ellerine sağlık çok nefis görünüyor

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሮማየ ዋው የነኮማሪ ጠጁንም ብርዙንም እንጠብቃለን እጅሽን አይቆርጣምሽ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሮሚ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የሩዝና የቴምር ጠላ ነው ጠምቀሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሳስበው ሀይለኛ ጠላ ይመስለኛል መልኩም ያምራል ጠጅ ነው የሚመስለው የተባረከ ይሁን

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውው ልዩነው በጣም ጠላ ነው ወይስ ቀሪቦ 😊የኔ ባለሙያ

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እንድ እያደረግን እራሳችንን እየሸወድን እንስራ ኢትዮጵያ እስግንገባ😂😂አምሮታችን እንወጣሀ

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube หลายเดือนก่อน

    በርች ጥሩ አሰራር ነዉ 👍

  • @saratube8487
    @saratube8487 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ቅመሜ የሩዝ ጠላ እያልሽ መጣሽ እደውም ሕዝባችን ሳይጠጣ ሰክሯል ጭራሽ ይሄነን ሰርታችው. ጠምቃችው ጠጡ ስከሩ ከዛ በስካር መንፈስ ብራችውን እያወጣችው ለወበዴ ስጡብለሽነ ነውዴ በቃ ሳጠጣ ሰክረናል😅😅😅😅 ምናለበት የማያሰክር ነገር ብታሳይን ሮማኔ 😅😅 በይ እጅሽን ይባርከው ነውጅ. የማትሰክሩ ብራችውን አውጥታችው ለሰው የማትሰጡ ይሄነን ጠላ ጠምቃችው ጠጡ 😄💚💛❤😄😄😘

  • @Azzistyle
    @Azzistyle หลายเดือนก่อน

    ሰላምሸ ይብዛ ምርጥ ጠላ ነዉ የሰራሸዉ እናመሰግናለን ሰላካፈልሸ

  • @TottyKitchen
    @TottyKitchen หลายเดือนก่อน

    فيديو رائع بالتوفيق

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 หลายเดือนก่อน

    እንካን ደና መጣፕልን ዋዉዋዉ በጣ የሚያምር የሩዝ ጠላ ነው እናመስግናለን ስላጋራሽን❤❤❤

  • @aklilnews
    @aklilnews หลายเดือนก่อน +1

    ሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ🙏

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ ዋውውውውው ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤ማሬ

  • @Umu_m
    @Umu_m หลายเดือนก่อน

    አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንኳንሠላምመጣሸ❤❤❤

  • @Hana_tube
    @Hana_tube หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ ሮሚዬ በጣም ደስ የሚል ጠላ ነው እኔ ግን አልጠጣም 😅

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ምርጥ ጠላነው የጠመቅሽው
    እጂሽ ይባርክ የኔ ተወዳጂ❤❤❤

  • @user-rw5hd3cw7f
    @user-rw5hd3cw7f หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ያምራል

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለምያ አንደኛ ነው❤❤❤

  • @user-yf2is9jw9v
    @user-yf2is9jw9v หลายเดือนก่อน

    አሰሌማሊኩም ማሻኣላህ መጣመ ደሰይላለ ዋዉ❤❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሮምዬ እኳን ደህና መጣሽ ዋው የኔ ሴት ወይዘሮ ❤❤❤

  • @user-cv8nr9rz2o
    @user-cv8nr9rz2o 27 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውውው ጠላችን 😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DXNTaraPoudel
    @DXNTaraPoudel หลายเดือนก่อน

    Salam 🙏👌yuuuuuumy full suppory

  • @user-if1or3zv6p
    @user-if1or3zv6p หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለሙያ አሮምየ ዋውውውው❤❤❤❤

  • @wheelchairmanbugle181
    @wheelchairmanbugle181 หลายเดือนก่อน

    반갑습니다 멋진 요리솜씨 아름다운 영상 멋지네요 🎉❤

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube หลายเดือนก่อน

    Welcome my sister wwwwww nice gobz ገበዝ ነሸ ማሬ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘አንካን አድረሰሸ😘😘😘😘😘😘😘

  • @zeritutube
    @zeritutube หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉ ሮሚዬ ምርጥ የጠላ አሰራርነወ ያሳየሽን የተምር የሩዝ❤ እርሾ ለብዘነገር እንጠቀማለን ጉዳቱ ምዲነወ ያወፍራል ብለሽነወ ዉደ

  • @HARLIEBROTHER
    @HARLIEBROTHER หลายเดือนก่อน

    Let's go to Ethiopia.
    Selamat pagi semua sukses selalu buat saudaraku semua dimanapun engkau berada

  • @obselove1156
    @obselove1156 หลายเดือนก่อน

    Welcome romiyee 😲 good jobs like you okay

  • @user-hk6uy9ek7x
    @user-hk6uy9ek7x หลายเดือนก่อน

    ስላም ውጅይይይይይይ👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-cv8nr9rz2o
    @user-cv8nr9rz2o 27 วันที่ผ่านมา

    በእኔ ወተሽ ነው😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 หลายเดือนก่อน

    selam.ekan.dena.mitashi.l8k❤

  • @mekedestube
    @mekedestube หลายเดือนก่อน

    Wawww yen wude yemaseryew yelshem yen balmoya enamsgnaln endezih ayena ye Ruz tela selasayeshen enamsgnalen gen tamnawe endat new😍😍😅

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ ማሻአላላ❤❤❤😂

  • @Dbora1
    @Dbora1 หลายเดือนก่อน

    Salam batasb ekon basalm maxash waw xala edat yamiral ejish ebarki

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 หลายเดือนก่อน

    selam romi enkuwan dehna metashi haref sra new balemuya eko neshi

  • @melatbekale
    @melatbekale หลายเดือนก่อน

    እየጣፈጠ ገብቶ አጋድላል😂😂😂😂😂😂 አንዴ ጠጥቼዋለው

  • @user-cv8nr9rz2o
    @user-cv8nr9rz2o 27 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂