‪@Ethiopianfood‬

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ค. 2024
  • እስከዛሬ ተሸውደናል ለፆም አማራጭ ከሩዝ ምስር እና ድንች የተሰራ ትወዱታላችሁ ሰርታችሁ ቅመሱት👌#ethiopian food
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 69

  • @Emebettube
    @Emebettube 6 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ አስራርሽ ምርጥ ነዉ ቀላል ተሽዉደናል ብዙ አይነት አስራር አለ ሙያ ከጎርቤት የተባለዉ ልክ እኮ ነዉ

  • @hanichotube
    @hanichotube 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ሮሚ ዋውው በጣም አሪፍ አስራር ነው እጅሽ ይባርክ በርች❤❤❤

  • @ደሴ
    @ደሴ 2 วันที่ผ่านมา

    Wow Like Share Good Vides ዬኔ በለሙያ እጂሽ ይበረክ

  • @nostalgiatimemachine90
    @nostalgiatimemachine90 5 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ምግቦች ጣፋጭ ይመስላሉ

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 วันที่ผ่านมา

    ዋዉዉዉዉዉ ገና ሲታይ ያስጎመዣል የኔ ባለሞያ ሮሚዬ ምርጥ ሩዝ ባትክልት በምስር👌👌እጅሽ ይባረክ#ሸር

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሮዚ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ሰሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👌

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ እውነት ደስ የሚል ሙያ ስላሳየሽን እናመሠግናለን❤🎉❤

  • @user-ti5nb9yb9u
    @user-ti5nb9yb9u 6 วันที่ผ่านมา +1

    🌻🌻🌻🌻👍

  • @DEVRANFIRTINA
    @DEVRANFIRTINA 5 วันที่ผ่านมา

    👍. Selam selam. Food very nice. You have uploaded a very nice video. Awesome sharing. I wish you happiness. Nice thank you for sharing. 👍 👍 👍 👍 👍 💚💛❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የፆም አማራጭ ግብአቶቹ ደግሞ ጤናማ እሩዙን ለብቻ አብስለሽ ድፍን ምስሩንመ ቀቅለሽ ድንች ጠብሰሽ ሽንኩርት ካሮቱን ቅመማ ቅመም አድርሽ ጠብሰሽ ዋው አንድ ላይ ስታቀላቅይው የሚያምር ከለር ሰቶታል ይህንን ከሰላጣ ጋር አቀራረብሽ ሀሪፍ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏👍

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ ና ቀለል ያለ አሠራር ነው በርቺ ተባረኪ

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw 5 วันที่ผ่านมา

    ሁለቱንም በር ጭርስ አርጌ አይቻለሁ።።ምግብሽም እንደተለመደው ምራቄን ምጥጥጥጥጥጥ አርጎብኛልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርችልኝ።።የኔ አበሻዊት ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምእንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆጆ አሰራር ነው ያሰላም እጅሽ ይባረክ ይመችሽ እናመሰግናለን

  • @Eminetn
    @Eminetn 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለዚህ ቤት ዋው ሲያምር ግን እኔ ምስር አልበላም ሀይለኛ ጨጓራ አለብኝ ያምራል ላይክ 👍

  • @azadehshalgooni8919
    @azadehshalgooni8919 3 วันที่ผ่านมา

    Thanks for sharing and your nice efforts.
    Very Delicious new Food. 👍👍👏👏😋😋🌹🌹

  • @user-pq2iw5ux9l
    @user-pq2iw5ux9l 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ የኔ ባለሞያ የሰሩ እጆችሽ ይባርክ👌👌😍😍😍

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 6 วันที่ผ่านมา

    ላሳየሽን ሁሌም ለምታሳይን ሙያ ሁሉ እናመሠግናለን ሮሚየ በርች

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሮምዬ የኔ ባለሟያ እናመሰግናለን ውዴ በርችልኝ🎉🎉🎉🎉

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላመሽ ይብዛልን ዋውውውው ምርጥ ሙያነው ቡርችልን💚💛❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 6 วันที่ผ่านมา

    ሮማንዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ዋዉ በጣም ያምራል ድንች በጣም ወዳለሁ ያሳደገኝ እሱ ስለሆነ ማለት ነዉ ግን ከሩዙ ካሩት አትክልት ሰላጣ በጣም ልዩ ቆንጆ የሆነ የምግብ አሰራር ነዉ ያጋራሽን እህታችን እጅሽ ይባረክ በደንብ ባልገልፅም ምግቡ ከሩቅ ይጠራል ጎበዝ በርቺልኝ ወድጄአለሁ ለሰዉነት ቀላል ነዉ በጣም 👍👌😍❤🙏

  • @emantube19
    @emantube19 5 วันที่ผ่านมา

    ሰለም ሰለም ኢንከን ሰለም መጠሽ ሮሚ ቆንጆ አሰረር ናዉ ከሊጅ ኢስከ አዋቂ ሚመገበዉ👌👌

  • @Mamalegabo
    @Mamalegabo 4 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም እንኳን መጣሽ ጥሩ ነዉ በርች

  • @Selamawit
    @Selamawit 5 วันที่ผ่านมา

    ሮምዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ አቤት አንቺ እኮ የፈጠራ ምግቦችሽ ልዩ ናቸው ምስሩ ድፍን ስለሆነ ጥሩ ነው ውዴ እኔም ልስራው መሰል እረፍት ቦታ ነኝ ሁሉም ግብአቶች አሉኝ ግን ከሙን የተፈጨው ሲሆን እወዳለሁ እኔ ምን ቀረሽ ካሮት ድንች ቱማቲም ምስር ሩዝ ዋውው ሼርር

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን በጣም ደስ የሚልና ለየት የለ ደስ የሚል ምግብ ነው በተለይ አሁን ላይ ያስፈልገናል ለጻም እጂሽ ይባረክ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ትርጉ በሌለኝ በጣም አሪፍ እና ምርጥ የሩዝ አሰራር ነው ይዘሽ ነው የመጣሽው እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ የምወድሽ የማከብርሽ እጅሽ አምባር ሮምዬ ❤️❤️❤️ጎበዝ በርች ልኝ ❤️

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ብያለሁ ዋውውውው ❤🥀🥀🥀🥀🥀🥰🌹🥰🥀

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 6 วันที่ผ่านมา

    0:56 0:57 0:57 0:57 0:57 0:58 0:58 0:58

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ወው

  • @Tube-ym3xr
    @Tube-ym3xr 6 วันที่ผ่านมา

    Selam selam weda selames yebza weda woowwo bexam arif weda ❤🎉bexam arif baw ❤🎉🎉🎉

  • @tedyyayesh670
    @tedyyayesh670 5 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ሙያ አለሽ ግን ይህ ሁሉ ነገር በዚህ ዘመን ይግኝ ብለሽ ነው 😂😂

  • @마음명상
    @마음명상 5 วันที่ผ่านมา

    Thank you for your hard work this week~
    I hope your Sunday is filled with happiness! Like~67

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ቆንጆ አሰራር ነው አመሰግናለሁ💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤🌻🌼

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 6 วันที่ผ่านมา

    ሰለምሽ ይብዛልኝ የምወድሽ ስያምር ማሻአላህ ዋውውውውውው እጅሽ ይባረክ 😘❤❤❤❤❤❤

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ እንካን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ያምራል 🎉🌹🌹ይህን የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ የኔቆንጆ

  • @woynitube315
    @woynitube315 6 วันที่ผ่านมา

    ሮሚ እጅሽን ይባርከው ገራሚ ነዉ

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 6 วันที่ผ่านมา

    ሮማንየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውው ነው አሰራርሽ የኔ ባለሙያ ክበሪልኝ

  • @Mehlat
    @Mehlat 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳንም በሰላም መጣሺልን አሪፍ ቆይቶ ነበር ዋውውው
    በጣም ባለሙያ ነሺ 🎉🎉❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 6 วันที่ผ่านมา

    እኳን ሠላም መጣሽ ሮማንዬ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዋውውው በጣም ምርጥ ሩዝ በአትክልት ነው የሠራሺው እጅሽ ይባረክ የኔጰባለሙያ

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላምሺ ብዝት ይበል ማማየ ዋዋዋ በጣም አሪፍነው በርቺልኝ ማማየ

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቅመም ባለሙያ ልባም ሴት በጣም አሪፍ በአትክልት የፆም ሩዝ አሰራር ስፒሻሊ ምግብ ነው ክብሪልን❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሮሚ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ለፆም አማራጭ የሚሆነን ከወትሮ ለየት ያለ ሩዝ በድንችና በምስር አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ድንችና ምስር ከሩዝ ጋር ሲዋሃድ ጣእሙ ታየኝ የኔ ቆንጆ የተባረከ ይሁን

  • @silwubet2
    @silwubet2 6 วันที่ผ่านมา

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo ena leyet yale yeruz batiklet aserar new yeserashiwu ejish yibarek yene balemoya enamesgnalen waw byalehu ❤

  • @azioumer
    @azioumer 6 วันที่ผ่านมา

    ስላም ስላም እንኳንንን ስላም መጣሽ ሮሚየ ማሻ አላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ብል አፊያ አላይኩም እህቴ በርች በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ማማ🌹🌹🌹👌

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g 6 วันที่ผ่านมา

    ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር የኔዋ ጅግና የኔ ድንቅ የኔ ባለሙያ ውዋ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሽ ይብዛ ሮማዬ የኔ ሴት ዋውውውው እረንደት ያስጎመጃል በፈጣሪ እጅ ሽ ይባረክ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @GeniEthio-
    @GeniEthio- 6 วันที่ผ่านมา

    ሮሚዬ ሁሌም አዲስ ነገር ዋው ልዩ ነው በርቺልኝ የኔ አንደኛ❤❤❤🎉🎉

  • @hanoomod24
    @hanoomod24 6 วันที่ผ่านมา

    Great recipe ❤❤
    Looks so delicious and tasty 😋 😍

  • @Mesibante6383
    @Mesibante6383 6 วันที่ผ่านมา

    ዋው ሮሚ ሞያ እማ አለ 😊መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከሮሚ እማራለሁ 😂 በርቺ የኔዋ❤

  • @boneefyesusjiraa3751
    @boneefyesusjiraa3751 5 วันที่ผ่านมา

    Well come ❤
    Wow best food 🎉

  • @meseret5
    @meseret5 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሠግን ሮማን ውድ እንኳ ደና መጣሽ ዋውውውውውው የእኔ ባለሞያ እህቴ እጅሽ ይባርክ እህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 6 วันที่ผ่านมา

    ወይይይይ የኔ እንቁ ሰላምሺ ይብዛልኝ ውዷ ሮሚየ እጅሺን ይባርክልኝኝኝ ውደ ❤❤❤❤ጎበዝዝዝዝ

  • @emukal
    @emukal 6 วันที่ผ่านมา

    ሮሚዬ የኔ ባለሞያ ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል እኔም አሁኑኑ ሰርቼ አሳይሻለው 😂😂

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ እንደት ነሽ ዋውውውውውውውው ሮማየ የኔ ባለሞያ እህት

  • @tigistaberew
    @tigistaberew 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሮምዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ በጣም የሚያስጎመጅ ልዬ የሆነብእሩዝ በምስጢር ዋዉ አለመደነቅ አይቻልም የኔ ባለሙያ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh 6 วันที่ผ่านมา

    ስላም ስላምሽ ይብዛ ሮሚዬ የኔ ባለሞያ እጅግ በጣም ለየትያለ አስራር ነው የስራሽው የተጠቀምሻቸው ግባቶች ካሮት ድንች ድፍን ምስር ሩዝ ገና ሲያዩት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ውዴ ❤❤

  • @Mirqansashow
    @Mirqansashow 5 วันที่ผ่านมา

    An haa dhufu baga nagayan dhufte

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur 6 วันที่ผ่านมา

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ ዉደማሻላህማማየ❤❤❤

  • @Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ
    @Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ 6 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣሺ ዋዉ እናመሰግናለን በርች

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 5 วันที่ผ่านมา

    Wwwwww ynea mar wwwww aGood job keeep up❤❤❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉዉ ባለሞያ ነሸ🎉🎉

  • @hawawussen
    @hawawussen 6 วันที่ผ่านมา

    ዋዉዉዉዉዉዊዉጎበዝ❤❤❤ነሺየኔባለሙያ❤❤️

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 6 วันที่ผ่านมา

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ❤❤🎉

  • @TesfaMlaku
    @TesfaMlaku 5 วันที่ผ่านมา

    ዋውው እጂሽ ይባረክ

  • @OmWaleed-kn9fy
    @OmWaleed-kn9fy 5 วันที่ผ่านมา

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته يعطيك العافيه حبيبتي وصفاتك هايله❤❤❤ صحتين وهنا❤❤

  • @saratube1538
    @saratube1538 5 วันที่ผ่านมา

    ባለ ሞያ እጅሽ ያባርክ እሮምየ❤❤

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ሮሚ❤

  • @Fiker976
    @Fiker976 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ🎉🎉

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሮሜ ሰላምሽ ይብዛ
    የሩዝ በአትክልትና ምስር አስራር ነው ግብአትሽ የቀረ የለም
    ድንችሽን ጠባበሽ ለብ ለብ ሽንኩርቱንም ለብ ለብ ነጭ ሽንኩእትና ዝንጅብል ከላይ ተማቲም የተለያዩ ቅመሞችና ጨው እና ፍሬውን ሄልና ፍሬውን ክሙል ካሮት የጠበሽውን ድንች ምርጥ ነው ውሀ ሳታደርጊ ጥብስብስ አድርገሽ ነው የሰራሽው ቁሊቱን ከላይ ሩዝ እና የቀቁልሽውን ምስር አድርገሽ አቀላቀልሽው ለተወሰነ ደቂቃ እሳቱን በመቀነስ አበሰልሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሴት ከለሩም አበሳሰሉምርጥ ነው ❤❤❤❤ትንሽ ድንቹና ካሮቱ ከሁሉም በላይ ስሉበዛ ነው እጅ ባይበዛ ደሞ ልክ ስታቀርቢው ፍርፍር ያለ ይሆናል ልይይት ይላል አይያያዝም ደሞ አንች በምትፈልጊውና በምትወጅው ሙያሽን ሰለጣ ጤናማ ምግብ ነው ስላጋራሽም እናመሰግናለን❤❤❤❤