የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  5 หลายเดือนก่อน +275

    ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
    ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን !

    • @ተከስተገረንቸ
      @ተከስተገረንቸ 5 หลายเดือนก่อน +4

      😢😢😢😢😢

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 5 หลายเดือนก่อน +1

      ናቲየ አብርሽና እሩታ እሚባሉ ዩትዩበሮች አሉ በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት በፍቅራቸው ብዙ እየተፈተኑ ያሉ ዲንቅ ወጣቶች አሉ እስኪ ቻናላቸውን ቃኘውና እሚአችህ ከሆነ ቃለመጠየቅ አዲርግላቸው ለአንተም በጌታ የተወደደችውን ያዲልህ

    • @SintayehuaberaSintayehu
      @SintayehuaberaSintayehu 5 หลายเดือนก่อน

      Ulum ngr sehon lebego nw mehonew natiye.....amen 🙏🙏🙏

    • @Lore9072
      @Lore9072 5 หลายเดือนก่อน +2

      በስልክህ ከች እንላለን ቁጥርህን አስቀምጥልን😂

    • @TSEDEYTAMIRU-d5s
      @TSEDEYTAMIRU-d5s 5 หลายเดือนก่อน

      betam yigermal semonun sasbachu neber yihenn liyasemagn new ayizon nati

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 5 หลายเดือนก่อน +269

    ስትሄድ እንዳለቀ ገብቶኝ ነበር !! እንደዛ ነው ሁሌም ካገር የወጣው ሰው ይቀየራል በሚያሳዝን ሁኔታ!! እኔም በወጣ ባመቱ ተወኝ ከዛ ግን አይቶ አይቶ እንደኔ ሚሆንለት እንደሌለ ሲያውቅ ቆጨው ከሰርኩሽ ይለኝ ጀመር ከረፈደ በኀላ ካገባሁ ከወለድኩ በኀላ። አሁን እሱ ካለበት የተሻለ የሚባል አገር ነው ያለሁት ፈጣሪ መልካም ትዳርም ሰቶኛል ። ቀን ይለወጣል እና በችግር ግዜ አንተን መስሎ የሄደውን ሰው ሲያልፍልክ መናቅ ደግ አደለም!! ዋጋ ያስከፍላል!! የተናቀ በፈጣሪ ከፍ ከፍ ይላልና

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 5 หลายเดือนก่อน +7

      ያሳዝናል ስው ቃሉን ጠብቁ ታምኖ መገኘት ሲገባው እደሁኔታው ይገለባበጣል

    • @rihantube4338
      @rihantube4338 4 หลายเดือนก่อน +10

      አልሀምዱሊላ እንኳንም የተሻለ አገኘሽ

    • @amalal3376
      @amalal3376 4 หลายเดือนก่อน +2

      ልክ ነሽ የኔቆጆ❤❤

    • @bemi-john
      @bemi-john 4 หลายเดือนก่อน +1

      wow

    • @bluekal9706
      @bluekal9706 4 หลายเดือนก่อน +3

      Hulum sew degimo ande ayedelem yene Bale degimo beweta be hulet ametu temeleso meto agebetogn yehew ahune aberen ye hulet lijoch enate negn 12 hulet amet aberen new yalenew ena sew hulu andayenet ayedelem lemalet new

  • @yabayaba6809
    @yabayaba6809 4 หลายเดือนก่อน +71

    I feel you bro...እኔም ከዛረ 10/11 አመት ገደማ ልክ ያንተ አይነት ነገር ገጥሞኝ ነበር....ህይወት አንተ እንዳልከው ሳይሆን ፈጣሪ እንደጻፈልህ ነው ሚተረከው፡፡ ከ ዛሬ ስድስት አመት በፊት እጅግ የምወዳትን የ ሁለት ልጆቼን እናት ፈጣሪ ሰጥቶኝ ደስ የሚል ህይወት እየኖርኩ ነው፡፡ .LIFE CONTINIOUSE....

    • @ÞhkfvEucr
      @ÞhkfvEucr 4 หลายเดือนก่อน +1

    • @great-full3612
      @great-full3612 4 หลายเดือนก่อน +2

      Well said and long blessed life for you and young family ❤❤

  • @alamir2475
    @alamir2475 5 หลายเดือนก่อน +227

    የብዙ ሰው መለያየት አይገርመኝም የናንተ ግን አስደነገጠኝ በጣም የምታምሩ ጥንዶች ነበራቹ። ግን እንዳልከው ፈጣሪ አልፈቀደም ❤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 5 หลายเดือนก่อน +28

    ጌታ የተሻለ ነገር ሊሰጥህ ይሆናል ሁሉ ለበጎ ነው አንተ የማታየውን ቀድሞ የሚያይልህ ጌታ አለ ይህንን መዝሙር ዘምር
    ያልሆነው ሁሉ እንኳን አልሆነ
    የሄደው ሁሉ እንኳን ሄደ

  • @gashlij2561
    @gashlij2561 5 หลายเดือนก่อน +412

    ናቲ ማንም በምንም ምክንየት ቢገባ ወሳኙ እራሱ ባለቤቱ እንጂ ቤተሰብ አይመስለኝም ነገር ግን ሲወሰድብህ ነገ የተሻለ ያንተ የሆነዉን ሊሰጥህ መሆኑን አትዘንጋ እንወድሀለን በርታ

    • @ziy7130
      @ziy7130 5 หลายเดือนก่อน +5

      የኔም ሀሳብ ነው

    • @ሰውመሆን-ጐ1ሠ
      @ሰውመሆን-ጐ1ሠ 5 หลายเดือนก่อน +2

      Yes, that's right

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@ziy7130ደምረኝ🤲

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@ሰውመሆን-ጐ1ሠደምረኝ🤲

    • @zelalemdesta499
      @zelalemdesta499 5 หลายเดือนก่อน +1

      እርሱ እንደ ሰው ጥንካሬ ይወሰናል እናቱ

  • @abejebelay8537
    @abejebelay8537 หลายเดือนก่อน +23

    ጨዋነትህን አደንቃለሁ ምክንያቱም ስለ ማጊ መልካም ነገር ብቻ በመናገርህ:: እግዚአብሔር የአንተ ብቻ በምትሆን መልካም ሴት ይባርክሃል እርሱን ብቻ ታመን:: የዚህ ዐለም መልክ ተለዋዋጭነውና ብዙ አትዘን የኔ ወንድም:: እግዚእብሔር ከአንተ ጋር ነው::

  • @tadmulu8348
    @tadmulu8348 5 หลายเดือนก่อน +430

    ናቲ አንተ አትበድል እንጂ እግዚአብሄር የበለጠችዋን ነው ያዘጋጀልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 5 หลายเดือนก่อน +42

    አንተ ጀግና ልጅ ነህ ከዛ በላይ በአምላክህ የምትታመን ደሞ ሰው ያለጌታ እንጂ መኖር የማይችለው ጌታ ካለህ ሁሉ ነገር ሁለተኛ ነው እሕቴ ግን ምን ነካት.

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 5 หลายเดือนก่อน +128

    ናትየ እኔ በግሌ አንተን ስከታተል እንደ ታላቅ ወንድሜ ዝም ብየ ነዉ የምሰማዉ ፡እና ምንም ነገር ያለምክንያት አይሆንም ፡አዝኛለሁ ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ ፡አንተ ብዙ ነገር ደርሶብህ አልፈሃዋል ከፈጣሪ ጋር ፡ከዚህ በሃላም ለፈጣሪ ስጠዉ❤

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 5 หลายเดือนก่อน +51

    ብትጋቡም እንኳን ቤተሰብ ጣልቃ የሚገባ ከሆነ ትዳሩም አይዘልቅም እግዚአብሄር አዋቂነው አስቅድሞ አቋረጠው ለበጎ ነው እግዚአብሔር ልአንተ ያዘጋጀልህ አለ እመነኝ

  • @abfele812
    @abfele812 4 หลายเดือนก่อน +32

    ናቲ በጣም ነው ያዘንኩት አይ ይቺ አሜሪካ ስንቱን አለያየች አይዞህ አንተ በጣም ጠንካራ በብዙ ችግሮች ውስጥ ያለፍክ ነክ የቤተሰቦችህ ታሪክ እንደነገርከን ያንን ከባድ ጊዜ እንኳን አልፈካል አይዞህ ወንድሜን!!!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 5 หลายเดือนก่อน +56

    ናቲያችን ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ ጌታ ስለ አንተ ይከበር ሁሌም እርሱ ከአንተ ጋ ነዉ እንኳን ነገርከን እንፀልይልሀለን አይዞህ የአንተን ጌታ ለአንተ ያመጣታል በርታልን

  • @rodasktube2209
    @rodasktube2209 5 หลายเดือนก่อน +26

    ላንተም እግዚአብሄር አለ አንዳንድ ቤተሰብ አስቸጋሪ ነው ከአፍህ ምንም መጥፎ ቃል እንዳይወጣ ተጠንቀቅ በርታ

  • @kidistberhe7500
    @kidistberhe7500 5 หลายเดือนก่อน +120

    የሁለት ሲሆን እንጂ 3ተኛ ወገን ለኢንሹራንስ ብቻ ነው የሚጠቅመው።ሒወት ይቀጥላል 💫

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s 5 หลายเดือนก่อน +23

    ፍቅርና ትዳር የማያረጅ፣ ዘላለማዊና ለሌላው መኖር ነው። በሁኔታዎች የሚወዛወዝ፣ የሚቀያየር ከሆነ ከንቱ ነው። ናቲ እንኳን ነገር አለሙ በጊዜ ለየለት፤ ልጆች ቢኖሩ ኖሮ ሰቆቃው ከባድ ይሆን ነበር።

  • @nigisttellaniisttela8019
    @nigisttellaniisttela8019 5 หลายเดือนก่อน +66

    ናትዬ እንተ እርቆ እሳቢ ወጣት ነህ ፈጣሪ ላንተ ያላት ተቀምጣለች ለሷም ፈጣሪ ይርዳት ሁሉም ለበጎ ነው

  • @Lula124tube
    @Lula124tube 4 หลายเดือนก่อน +12

    አይዞህ ናቲ እኔም እንዳንተ ሆኛለው የኔ ደሞ እኔ ለተሻለ ሂይወት ብዬ ብሰደድ ከወጣው 6ወር እንኳን ሳይሞላኝ ሌላ ፍቅረኛ ያዘ እናም አገባ በቃ ልብ ይሰብራል አለም ላይ እንደመከዳት ያለ ልብ የሚሰብር ነገር የለም 😢😢ግን ለበጎ ነው ማለት ይሻላል😢

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 5 หลายเดือนก่อน +30

    ናትዬ እግዚአብሔር ሁልግዜ ትክክል ነው እሱ የፈቀደው ነው በህወታችን የሚሆነው ውጭ ሀገር በመሄድ የብዙ ሰው ህይወት ይህንን ታሪክ ይፈጠራል የቤተሰቦችህን ሀዘን ያስረሳ አምላክ ይርዳህ

  • @nathanmitiku9240
    @nathanmitiku9240 5 หลายเดือนก่อน +11

    ናቲዬ በሰማሁት ነገር በጣም ደንግጫለሁ አዝኛለሁም ልክ ለመጀመሪያ ሳያቹ በጣም ነበር የወደድኳቹ ነገር ግን ፈጣሪ አልፈቀደውም ይህ በእንዲህ እንዳለ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት እምን ድረስ ነው ሊሆን የሚገባው ? የምር እውነተኛ ፍቅር ካላ እንኳንስ በብዙ ነገር ተመቻችታቹ ይቅርና በዘር ፣ በሃይማኖት ፣ በቀለም ጭራሽ የማይገናኙ ሰዎች በፍቅር ይኖሩ የለም እንዴ ???? እናም ወዳጄ ሴት ልጅ ከልብ ካፈቀረችኸ እንኳንስ እንዳንተ መልከ መልካሙን ይቅርና ካመነችበት ከጉማሬ መለስ ያለውንም አትሰማም አባቴ ቀና በል chin up bro! the good thing's you're fine ! Everything gonna be okay !!!Maybe it's for the best !!!! Tomorrow is another day !!!❤❤❤

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 5 หลายเดือนก่อน +42

    ወይ ናቲሻ
    አብሽር አላህ ላንተ ያላት የትም አለች ግን ግን በፍፁም አልጠበኩም ነበር እይወት❤ይቀጥላል ናቲሻ አንተ ምርጥና አስተዋይ ሰው ነህ ቀረህባት

  • @theverytop10
    @theverytop10 5 หลายเดือนก่อน +17

    ናቲያችን በጣም አዝናለሁ በመለያየታቹ! ነገር ግን ሁሉም ለበጎ ነው!
    Every finish line is the beginning of a new race!

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 5 หลายเดือนก่อน +83

    የእዛን ዕለት የሰጠካት መፅሃፍ ቅዱስ ከፍታ ስታነበው እግዚአብሔር ልቧን አዕምሮዋን ይክፈትላት ባለችበት ሰላም ትሁን ሌላግዜ ግን በእራሷ የመወሰን አቅም ይኑራት ቤተስብ በግድ እኮ የግል ጀት ከሌለው ይላሉ ከእዛ ባሉም ጠፍቶ ምነው ሲንግል ማም በሆንኩ ወልጄ የሚል ሃሳብ ይመጣ በፍቅር መሀል ሶስተኛ ወገን አለመስማት ጭራሽ ምንም ነገር አለማውራ ናቲያችን ፀሎት ብቻ አድርግ ሁሌም እግዚአብሔር ከኛ ጋ ነው የእኛ ያልሆነውን ነው በሆነ ምክንያት ሚያርቅልን ስለዚህ ተመስገን ዋናው ጤና

    • @DereWorako-yo3gm
      @DereWorako-yo3gm 5 หลายเดือนก่อน +4

      ናቲዬ አይዞህ ጌታ ሁሌ መልካም ነው ሙሉ ሀሳብን በሚገባ ነው ያዳመጥኩህ የእውነት ከፋኝ አለቀስኩም ደሞ የእዚ ወንድሜን ኮሜንት ሳነብ ይበልጥ ተሰማኝ እውነት ነው ቃሉ በሁሉ ላይ ሀይል አለው ጠንካራ ሁን ወንድሜ

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 5 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድሜ ናቲ በመሐላችሁ በተፈጠረው ክፍተት እጅግ አዝኛለሁ ተፋቅሮ ተለማምዶ መለያየት ለትንሽ ግዜ ምን ያህል ልብን እና አይምሮን እንደሚጎዳ እገነዘባለሁ በእያንዳንዱ የህይወት እርምጃችን ነገሮች እንዲህና እንዲያ ይሆናሉ አምላክ በጥንካሬ የበረታ ልብ ይሰጥህ ዘንድ እፀልያለሁ። ወንድሜ ከእግዚአብሔር ያልሆነ ፍቃዱ ያልታከለበት እስከ ጥግ ላለው ህይወትህ ጎርባጣ ስለሚሆን በህይወትህ ላይ የእግዚአብሔር ፍቃድ ብቻ የሆነና የሚጠቅም ፍሬው ያማረ የሆነ ወደ ህይወትህ ይምጣ። እግዚአብሔር አይሳሳት አላማ አለው ይህ እንዲሆን የፈቀደበት ይክበር ይመስገን ከማለት ውጪ ከፍቃዱ መውጣት አንችልም፣ በእኛ አካሔድእና እይታ በጊዜው ትክክል ነው የእግዚአብሔር እይታ ምልከታው ግን ልዩ ነው ወንድሜ በሆነው ልብህ አይውደቅብህ ይልቅስ ልብህን አበርታ የእሱ ፍቃድ የሆነው ብቻ በህይወትህ ይከናወናል የተሻለውንም ያመጣል፣ በርታ እህታችንም በአለችበት ቸር የሆነ ሁሉ ይግጠማት።

  • @user-rb2uz8sz2k
    @user-rb2uz8sz2k 5 หลายเดือนก่อน +81

    ናቲ አንተ አትበድል እንጂ ጌታ ሁሉን ለመልካም ያደርገዋል
    በርታ

    • @sarageleta2094
      @sarageleta2094 หลายเดือนก่อน +1

      ✅️✅️✅️

  • @Messi88622
    @Messi88622 5 หลายเดือนก่อน +8

    ቤተሰብ ጣልቃ መግባት ያለባቸው እስከምን ድረስ እንደሆነ ማወቅ አለባቸው ጥንዶቹ መወሰን ባለባቸው ነገር ላይ ባይገቡ ጥሩ ነው ። ናቲዬ አንተ በርታ ሁሉ ለበጎ ነው

  • @TT-ok4in
    @TT-ok4in 5 หลายเดือนก่อน +46

    I remember the gift you gave her before she went to U.S. " Bible " that was the best gift you are so wise ✨️. Let her sit and read her Bible. May God grant you with someone who desre real ❤️

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u 5 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞን ወንድሜ መንፈሰ ቅዱሰ ይሄንን ይረዳል። ያግዛል ደሞ እግዚያብሄር የተሻለ ከፊትህ አለ ብቻ ልብህን አጥብቀህ ጠብቅ ። የካሳ ዘመን ከፊትህ አለ። በርታ ፀንተህ ቁም።

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 5 หลายเดือนก่อน +211

    አይዞህ ናቲ ማጊዬም ባለሽበት ደህና ሁኚ ለሁለታችሁም የማትቆጩበት ወይኔኔኔ... የማትሉበት መልካሙን ህይወት ይግጠማችሁ የቤተሰብ ጣልቃገብነት ምክንያት ከሆነ ግን የተለያያችሁት #ሞኝነት ነው መቀጠል ከቻላችሁ አስቡበት #አንዳንድ ቤተሰብ የራሱን ላይፍ አጣጥሞ ጨርሶ ነው የልጁን ህይወት ለማበላሸት ቀና ደፋ የሚለው በተረፈ ባላችሁበት በርቱ
    #ቢመሽም ይነጋል እንደ ጨለመ አይቀርም እግዚአብሄር ቀን አለው ለሁሉም

    • @redietwondimu8801
      @redietwondimu8801 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤Amen❤❤❤❤

    • @Amazonwill-yt6hd
      @Amazonwill-yt6hd 5 หลายเดือนก่อน +1

      ይደብራል pis ታረቁ በጣም ይደብራል

    • @seada9327
      @seada9327 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ❤

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 5 หลายเดือนก่อน

      Exactly

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz 5 หลายเดือนก่อน +1

      Kelela sew arigizalech

  • @mesayyilma3990
    @mesayyilma3990 5 หลายเดือนก่อน +15

    ብዙ ከባድ የህይወት ፈተና አሳልፈሀል፤ ያውም እንዳሁኑ በዕድሜም በአስተሳሰብም ባልጠነከርክበት ዘመን።
    ይህንንም ታልፈዋለህ። Obviously ቤተሰብ ምክንያት ሊሆን አይችልም (መሆን የለበትም) በዚህ ዘመን... any way keep going.

  • @danyyekiru2
    @danyyekiru2 5 หลายเดือนก่อน +28

    አብሽሮ ናቲ ማን:: እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሆነው:: ሁለታችሁም መልካም እንዲገጥማችሁ እመኛለሁ ሕይወት ይቀጥላል 👍

  • @alemtube12
    @alemtube12 5 หลายเดือนก่อน +8

    ወይ ግን የተማረ የሰለጠነ የምንለዉ ሰዉ በአሁንሰአት ሁሉም የሰለጠነበት ግዜ ቤተብ እኔ አላምንም አንድ እና አንድ እሱዋ ናት ያፈረሰችዉ ቤተሰብ በጭራሽ መጀመሪያ ማን ቀለበት አርጊ አላት አስገድደሀት አይደል ሰወችየ ብር እና ሰዉ ለይተን እንወቅ ናቲዩ ወንድማችን ሁሉም ለበጎነዉ መልካም ይግጠምህ ❤❤❤

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 5 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞህ ናቲዬ ❤ ፈጣሪ አይሳሳትም ሁሉ ለበጎ ነው ላንተ ያላትን ይሰጥሃል ለአባታችን አዳም ሄዋንን ታስፈልገዋለች ብሎ ፈጥሮለታል ላንተም ወንድሜ ይሰጥሃል ቤተሰቦችዋ የፈለገ ቢሏት እስዋ ከወደደችህ መስሚያ የላትም " የወደደ እና ያበደ አንድ ነው " ማጊ ሰው ገደል ግቢ ቢላት ለምን ብላ መጠየቅዋ አይቀርም እዛ ገደል ውስጥ የምትወደው ሰው ቢወድቅ ተይ ብትባል እንኳን አትሰማም የመሰላትን ታደርጋለች አሁንም ፈጣሪ ወደ ቅን ልቦናዋ ይመልሳት ። ስትለያዩ አዝኜ ነበረ እሷም ፌቷ ላይ ሐዘን ይታይ ነበር አይዞህ አደራ እራስህን ጠብቅ አሁን ፈላጊህ ይበዛል በማስተዋል ይሁን ጌታ ይረዳሃል ❤ 🙏 ❤ ✌️😊🕯

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 5 หลายเดือนก่อน +12

    በ አጥር ለ መታጠር አትቸኩል ናቲዬ ብዙ ልትሰራ የምትችል ወጣት ነህ ፅናትህ ይገርማል እግዚአብሔር ትክክል ነው አይሳሳትም ለ ጎደኛህም መልካም ይግጠማት እንተም በርታ እግዚአብሔር ያለው ብቻ በህይወትህ ይሁን ።እሷንም ባርካት በ አንዳች አትጨነቅ ጤና ይበልጣል ተባረክ ።

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 5 หลายเดือนก่อน +17

    አይዞህ ናቲዬ ሕይወት ይቀጥላል ❤❤❤ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ቤተሰብ ለልጂ ማሰብ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ጣልቃ ገብቶ ማለያየት መልካም አይደለም

  • @ziyadnegash1379
    @ziyadnegash1379 5 หลายเดือนก่อน +9

    ወንድም ናቲ ሁሌም ጌታ እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው በርታ ፅና

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 5 หลายเดือนก่อน +38

    እግዚአብሔር ላንተ ያለውን ይሰጥሃል አስተያየት የምትሰጡ ግን የማይሆን አስትያየት አትስጡ በጣም ያሳዝናል ዝም ማለት እየተቻለ::

  • @Wassie12
    @Wassie12 5 หลายเดือนก่อน +3

    Really, Heart broken! ብዙ ይዘልቃል ብለን አስበን ነበር..የተለየ መልካም የፍቅር ግንኙነት እንደነበራችሁ መረዳት ቀላል ነው..ትላንት በሰዓቱ እንዳመሰገንክ ዛሬም ፈጣሪ ስታመሰግን ማየታችን በጣም ይደንቃል..እንደዚህ አይነት ስብዕና እና በሁሉ አመስጋኝ መሆን የሚገርም ነው! በአሜሪካ ምድር መኖር የእውነት ለመናገር ምንም የተለየ ነገር የለውም..ይኸው እያየነው ነው..ለዛውም ጥሩ ስራ እየተስራ..ብዙ ጊዜ ከፍቅረኞች ዙሪያ ያሉ ሰዎች የሚሰጡት ግምት ግን ሌላ ነው..ለማንኛውም ያለፈውን ትቶ ህይወት ይቀጥላልና ከእግዚአብሔር ዘንድ ላንተ የተሻለን መቀበል ነው..አንተ ደግሞ እግዚአብሔርን የምትወድ ነህ..የእርሱ የሆነው የተሻለ ይሆናል! እርሱዋም ባለችበት መልካሙን እንመኝላታለን!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 5 หลายเดือนก่อน +20

    👉 “ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው❗ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል❗”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13

  • @Dior768
    @Dior768 5 หลายเดือนก่อน +13

    ናቲ ያቀረብከው ሳትቀንስ ሳትጨምር ከሆነ የነገርከን ሁሉን ለግዜ ስጠው ግዜ ሁሉን ይፈታል አንተም እስቲ ለራስህ ግዜ ስጥ Good luck bro❤

  • @fikiryibeltal1557
    @fikiryibeltal1557 5 หลายเดือนก่อน +3

    Dignified and matured. This tells a lot about your upbringing. You must had great parents. God bless them. I wish you a wonderful and blessed life.

  • @dagmawisesay6555
    @dagmawisesay6555 4 หลายเดือนก่อน +1

    ናት የማይስተካከል ህይወት የለም መነጋገር የማይቻልበት ሁኔታ ላይ ከተደረሰ ምን ይደረጋል ተራርቆ ፍቅር ከባድ ነው ግልፅነትህ በጣም ደስ ይላል ህይወት ይቀጥላል ጤና ካለ ናት....

  • @Hela259
    @Hela259 4 หลายเดือนก่อน +9

    ስልጡን ያራዳ ልጅ ይግደለኝ የሚባለው ለዚህ እኮ ነው።ሲሆን ይሆናል ሳይሆን ተመራርቀህ ትለያያለህ።አስባችሁታል በናቲ ቦታ ሰገጤ ቢሆን ስትለየው ሊያረግ የሚችለውን? ናቲ ያራዳ ልጅ ውድድድድድድድ❤

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 4 หลายเดือนก่อน +14

    እዚህም የሆነ አስቂኝ ድራማ ሰርተህ የማትወጣ መስሎኝ ነበር😂 ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ አይዞህ ናትዬ!!!❤

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 5 หลายเดือนก่อน +6

    😢😢😢😢😢😢በፈጣሪ ስም እሄን ለማመን ይከብዳል። በጣም ነው የማዝነው። እኔ ገና ስትሄድ ፈርቼ ነበር። ናቲዬ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይሰጥሀል።

  • @babyhabte5611
    @babyhabte5611 4 หลายเดือนก่อน +1

    የቤተሰቦችህን ታሪክ ስታወራ በጣም አስለቅሰኸኝ ነበር ፤ ከዛን ከሷ ጋር የነበረህን ነበር ሳይ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ምክንያቱም ልባም ሴት ከቤተሰብም በላይ ነች ብዬ ስለማምን ግን አልሆነም እ/ር መልካም ብቻ ነው የሷ ቤተሰቦች ግን ዘመናዊነት ይጎላቸዋል።

  • @BekyGodPlans
    @BekyGodPlans 5 หลายเดือนก่อน +7

    እንደሰው ይሄ ባይሆን ምኞታችን ነው ግን አንድ እውነት ልንገርህ ሁሌም ቤተሰብ እድል ካልሰጠኸው ባይፈልግም እንኳን ያንተን ውሳኔ መቀበሉ አይቀርም,እ/ር አልፈቀደውም ወይ የተሻለ አለው ለኔ እናም እሱ ሁሌም ትክክል ነው ብትል ይሻላል ናቲዪ

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 5 หลายเดือนก่อน +14

    ናትዬ አዞህ ተጋብታችሁ ቢሆን ከባድ ይሆን ነበር:: ጌታ መልካም ነው::

  • @dagnuassefa2821
    @dagnuassefa2821 5 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን ሕይወት ይቀጥላል

  • @kidist4624
    @kidist4624 4 หลายเดือนก่อน +3

    ናቲዬ አምላክህ ኤልሻዳይ ነው እንፀልይልኃለን ጌታ ሳያውቅ በአንተ ላይ የሚሆን ምንም ነገር የለም እግዚአብሔር አዋቂ ነው ልብህን ጠብቅ ጌታ ይረዳኃል እኔ በኃላፊነት ነው የምፀልይልህ ጌታ እየሱስ ነገርህን ወደ ከፍታ ይቀይረው በቤትህ እልልታ ይሙላው ተባረክ

    • @mahderk8288
      @mahderk8288 4 หลายเดือนก่อน

      Tebareki!

    • @kidist4624
      @kidist4624 4 หลายเดือนก่อน +1

      AMEN

  • @AdissAdissalemu
    @AdissAdissalemu 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ አንተ ብቻ መልካም ሁን የሰው ልብ መቼና እንዴት እንደሚለወጥ አይታወቅም ነገር ግን ሁሉም ነገር ያልፋል የበለጠ ሊያጠነክርህ ሲፈልግ ይፈትንሀል በርታ እግዚአብሔር ልባሟን ሴት ይስጥህ❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሌላው ደሞ እግዚአብሔር ፈቃዱ ካልሆነ ደሞ ለምን አልሆነም ብሎ መታገል አያስፈልግም ሕይወት ይቀጥላል ነገ የተሻለ ነገር ይዞ ስለሚመጣ በፍቅር መለያየት ደሞ ከምንም በላይ ነው ❤
    የቤተሰብ ጫና ካለ ደሞ በጣም ከባድ ሂደት እሱ ነው ግን ደሞ ለእያንዳንዱ ነገር ወሳኝ እራሳን ብንሆን more የሻለ ነው የምንኖረው እራሳችን እስከሆንን ድረስ
    ለማንኛውም ግን ሁሌም ፈጣሪ አለ አይዞህ ሁሉም በሱ ፍቃድ ነው በምክንያት የሆነው ላንተ ለሷ ያለው ሌላ መንገድ አለና አሁን ላይ ሁሉም ነገር የተለመደ ሆኗልና ናቲዬ ❤

  • @HalimatHassen-p5l
    @HalimatHassen-p5l 5 หลายเดือนก่อน +31

    ጀግና ነህ ስንት ነገር አልፈህ የመጣህ ሰዉ ነህ በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 5 หลายเดือนก่อน +5

    ናቲ እግዚአብሄር መልካም ነው ጌታ የተሻለ ነገር አለው እግዚአብሔር መልካም ያረገልሃል የተሻለ ነገር ይሰጣል

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 5 หลายเดือนก่อน +21

    አግዛበር የተሻለ ነገር ሊሰጥህ ሲፈልግ ነው በዚህ ኣምናለው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetTesfaye-mu1un
    @GenetTesfaye-mu1un 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሂወት እንዲህ ናት ናቲ የጠበቅከው ሳይሆን ያልጠበቅከው ነገር ታስተዋውቅሀለች
    አይዞህ ወንድሜ ስለኛ የሚያቀው አምላካችን አምተ የምትፈልገውን ሳይሆን
    ላንተ የምታስፈልግህን ይሰጥሀል
    በሱዋም አትዘን ስላልተፈቀደ ነው

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 4 หลายเดือนก่อน +4

    አዝኛለሁ ባይሆን ደስ ይለኝ ነበር እኔ አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ የተጣመሩትን ልጆች ፍቀር ካለ ማንም አይለየውም የእውነት መዋደድ ካለ ብዙ በውጭ ያለን ሰወች ሐገራችን ፍቅረኛቸንን ጥለን ነው የወጣነው ሲመቻችልን ተመልሰን እንጋባና እንወስዳላን ለዚህ ምሰከር እኔ ነኝ ሰድስት አመት ተንከራትቼ እሱም ከዛ አይዞሽ እያለኝ ቤተሰብ ለስንቱ ሲያጩኝ እንቢ ብዬ ዛሬ ከፍቅረኛዬ ጋር ተገናኝተን ሁለት ልጆች እግዚሐብሔር ባርኮን ይህ በሰላም አለን ከሁለት አንዳችሁ ጋር ክፍተት ተፈጥሮ ነውጂ ቤተሰብ ጣልቃ ገብነት እውነተኛ ፍቅርን አያሸንፈውም ህፃናቶች አይደላቹ በሰው የምትመሩት

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ 5 หลายเดือนก่อน +5

    የእግዚአብሔር ቃል ገብቶካል ናቲ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ነው !

  • @seifu567
    @seifu567 5 หลายเดือนก่อน +23

    ያን ያክል Bibble Gift share ተደራርጋችሁ, ከባድ ነው, ብቻ አንተ አስተዋይ ነህ በርታ ናቲዬ.

  • @zerihunnegatu-y3c
    @zerihunnegatu-y3c หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ናቲ እግዚአብሔር ለአንተ ያላትን ይስጥህ።ቀላል አይደለም ግን ጠንክረህ በተረጋጋ ሁኔታ መግለፅህ ደግሞ ጥንካሪህን ያሳያልና በርታ።

  • @27abeyana28
    @27abeyana28 5 หลายเดือนก่อน +41

    ለበጎ ነው በርታ የተሻለውን ያዘጋጃልሀል እግዚአብሄር መልካም ነው❤

  • @lidiya727
    @lidiya727 5 หลายเดือนก่อน +44

    የመጨረሻ ብላችሁ መጨረሻ ሆነ ይገርማል የምንናገረውን እንጠንቀቅ

  • @tesfumekitzewde5080
    @tesfumekitzewde5080 5 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም በጣም በጣም አዝኛለሁ!! ሆኖም ግን አይዞህ እግዚአብሄር ከ አንተ ጋር ነው ናቲዬ ወንድሜ!!

  • @mrsa3706
    @mrsa3706 5 หลายเดือนก่อน +2

    ናቲ ገላገለህ በጊዜ እግዛብሄርን ነው ማመስገን ያለብህ. ምክንያቱም ቤተሰብ የገባበት ትዳር በጣም ከባድ ነው ዘላለምህን ሲያቃጥሉህ ነበር የሚኖሩት, እግዛብሄር ስለሚወድህ በጊዜ ገላገለክ. እኔም በቤተሰብ ምክኒያት መከራዬን እየበላሁ ነው

  • @TiberhDemoz
    @TiberhDemoz 5 หลายเดือนก่อน +8

    ናቲዬ እንኳንም ልጆች ሳትወልዱ ሆነ ለበጐ ነው የሆነው። አይዞህ ወንድሜ

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ጎበዝ ነህ ብዙ ነገርን ያለፍክ ነህ ላንተ የተፈጥረችውን እግዚአብሔር እራሱ ይሰጠሀል በርትተሉ ፅልይ ወንድሜ

  • @arsematefera1765
    @arsematefera1765 5 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር መልካም ነው
    በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው ።
    አይዞህ እግዚአብሔር ይጠግንሀል።

  • @HanaMekonen-c4d
    @HanaMekonen-c4d 4 หลายเดือนก่อน +2

    ናቲሻ ሁሌም ፈጣሪ አይሳሳትም እዬብ በዛሁሉ ፈተና እግዚያብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ አደል ያለው ለበጎ ነው የተሻለውን ሊያመጣ ነው❤

  • @wondwsengirma2699
    @wondwsengirma2699 5 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞህህህህህ ናቲሻ ብዙ እህቶች በዙሪያክ አሉ አትጨነቅቅቅቅ አንዷን መርጠህ አግባ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳህህህ

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደሰ ብሎኝ ነበር የፍቅር ህይወታችሁ አሁንም እግዚአብሔር መልካም ነው የቤተሰብ ነገር አሰቸጋሪ ነው ግን ሁለታችሁም የእ/ርን ድምፅ ሰሙ በርቱ ተሰፋ አልቆርጥም::

  • @meto144
    @meto144 5 หลายเดือนก่อน +6

    በፍፁም አትዘን በእግዚአብሔር የተጀመረ ከሆነ የትም አይሄድም ❤❤🙌

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ያዘንኩት ህፃን አይደለችም. ቃልኪዳን ነጥፎ ነው. ግብር ቅድስ ነው መኝታውም መልካም ነው. ይሄን ጋብቻ አፍርሰሽ ሌላ ህይወት መጅፕመርሽ ቀሽም መሆንሽ ያመለክታል አይዞን ባቲ እግዚአብሔር መልካም ነው እርሱ በመልካም ሚስት ይባርክህ. በእውነት አዝኜባታለሁ

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 5 หลายเดือนก่อน +6

    እህቴ ካነበብሽው ካላገባሽ እባክሽ እንደገና ብታስቢበት ቤተሰብ የምትወጂው ሰው አይሰጥሽም ግን ይመክርሻል እንጂ ምክራቸውን መቀበል መልካም ነው ግን ግን ውሳኔው ግን የአንቺ ነው እንደዚህ ኑሮሽን ቀለል የሚያደርግልሽ ሰው ብዙም አይገኝም ስለዚህ ቃልኪዳንሽን አስቢ ፀሎት አርጊ ጌታ ይርዳሽ ብዙም ጥንዶችን አላይም አልከታተልም እናንተ ግን ልዩ ነበራችሁ

  • @romanlemma1683
    @romanlemma1683 5 หลายเดือนก่อน +5

    አይ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ብቻ አይመስለኝም ፍቅር እኮ ከዚ የበለጠ ነገርንያሸንፋል ብቻ ጌታ ያለው ይሆናል የበለጠውን ያዘጋጅልሀል አይዞህ ወንድሜ

  • @LidetuBekele
    @LidetuBekele 5 หลายเดือนก่อน +12

    ጌታ ካንቴ ጋር ይሁን😢❤❤❤
    ሁለታችሁንም ያብርታ

  • @Peter_zgreat
    @Peter_zgreat 5 หลายเดือนก่อน

    ናቲ በጣም ጎበዝ ከቀልዶችህ በበለጠ ቁም ነገርህ እጅግ የበሰለ አመለካከትህን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ ልክ እንዳልከው ትዳር እና ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው እና አሁንም እንደ እሱ ፈቃድ ይሁንልህ but Never say Never brother.

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 5 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤና እግዚአብሔር ታላቅ ነው ናቲ አንተ ጠንካራ ልጅ ነህ አውቃለው ከአይኖችህ ሳይሆን የልብህን እንባ ነው እኔ ያየሁብህ እና እኔ ሁሌም ሚገርመኝ ቤተሰብ የእራሱን እየኖረ ለእኛ ይሄ ይሆናል አይሆንም የሚሉን ነገር አርባ ሚሊዮን ብር ለሽምግልና ከሌለው ምን ያደርጋል ሚሉት ነገር ባካቹሁ እኛ እንኑርበት ማለት አለብን እኛው እራሳችን ወሳኝ እንሁን ያለበለዚያ ሁለት የተለያየ ካልሲ ሚያደርግ ሰውዬ ላይ ነው ቤተስብ ሚጥለን ናቲ ወንድሜ እግዚአብሔርን አመስግን ለበጎ ነው እሷም እንወዳታለን መድኃኒያለም ልቧን አዕምሮዋን የእራሷ ያድርግላት የሆነ ሹል ጫማ ላይ ቆማ ነው ባለችበት ትፀልይ ከልቧ ፍቅር ቢኖራት የትም ማርያምን የትም የማንንም ወሬ ባልሰማች ነበር አንተን በደንብ ታውቃለች ናቲን በደንብ ስለምታውቅ ግን በቃ አልሆነም ለበጎ ነው ባለችበት ሰላም ትሁንልን የሰጠካት መፅሀፍ ቅዱስ እሱን ከፍታ ስታነበው ልቧን ይመልሰው እንወዳቹሃለን

  • @JahAdam
    @JahAdam หลายเดือนก่อน +1

    ናቲዬ ወሬውን ስሰማ በጣም ደንግጬ ነበር ወዳንተ ዩቱብ ቻናል የመጣሁት እና ስለሆነው ነገር አዝኛለሁ በነዛ ጊዜያት ሁሉ አብሬ ፍቅራችሁን ስላየሁ ፍጻሜው በትዳር እንዲሆን ተመኝቼ ነበር ግን እግዚአብሔር ብቻ ያለው ሆነ፤ ያንተ ብርታትና እርጋታ ግን ትልቅ ትልቅ ትምህርት ነው ለእሷም ይመቻት ይቅናት ያንተ ብትሆን ኖሮ የትም አትሄድም ነበር በቃ የሌላ ናት ባንተ በኩል አለፈች እንጂ! ላንተ ደግሞ አጋርህን አምላክ አዘጋጅቶልሃል መልካሙ ሁሉ ይደረግልህ ወንድሜ!

  • @desw6786
    @desw6786 5 หลายเดือนก่อน +7

    Thanks for sharing your story. It is sad that family meddling ended your relationship. Sometimes family can mess up your life if they are not clearly told to mind their own business.

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 5 หลายเดือนก่อน

    ናቲየ ፈጣሪ ኃያል ነው አሁንም የማይቻሉ የሚመስሉ ነገሮችን መቀየር ይችላልና ፈጣሪ አንድ ያድርጋችሁ።አንተ እኛን ለማስደሰት ብዙ አድርገሀል ደስታህ ደስታችን መከፋትህም እንዲሁ ነውና ደስታህ ተመልሶ ለማየት ያብቃን።

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 5 หลายเดือนก่อน +12

    አይዞህ ላተ ያላትን እግዛአብሔር ይስጥህ

  • @izon3614
    @izon3614 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞን ናቲ ወንድማችን ሁሉም የሚሆነው ለበጎ ነው።
    አዲስ ህይወት ሁሌም የተሻለ ነው!
    ላንተ ያላት ሚስት ፈጣሪ ቀድሞ የፃፋት ሴት አለች።
    እና ማንም ትሁን ትመጣለች።
    ግን ስትመጣ ቶሎ አግባ። አንተ በጣም ጨዋ ነህ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ ወንድሜ። ❤

  • @almaznebiyou3992
    @almaznebiyou3992 5 หลายเดือนก่อน +13

    አይዞህ ናቲ በእግዚአብሔር ላይ ባለህ እምነትህ ፅና እርሱ የተሻለ አለውና

  • @kassechshemils9886
    @kassechshemils9886 หลายเดือนก่อน

    ትዳር ከእግዛብሔር ነው100% እግዛብሔር ሁሌም ትክክል ነው ወንድሜ ጌታን ጠብቅ እሱ የተሻለ ነገር አለው❤❤❤

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 5 หลายเดือนก่อน +9

    ውይ በእናትህ አታስለቅሰኝ ውይ ካላገባች ጌታ እግዚአብሄር እንደገና አንድ ቢያደርጋችሁ ትልቅ ምኞቴ ነው አልዋሽህም ልቤ ስብር አለ

  • @zed8788
    @zed8788 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ጌታ መልካም አባት ነው ::ለቀጣይ ሂወት ቀጥታ እግዚአብሔር አንድሰጥህ ፀልይ ፁም ;እግዚአብሔር ይሸልማል እኮ ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    እረፉ እኔም አምላክ አንደሆንክ እወቁ::

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 5 หลายเดือนก่อน +3

    ያጋጥማል እግዚአብሔር ላንተ የተሻለው ይሰጥካል ❤

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለምሄዱት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናምናለን እግዚአብሔር የምጠቅምህን እንጂ የማይጠቅምህን አይስጥህ ገብተህበት በደስታ የሚትኖርበት ሕይወት እንጂ ገብተህበት በጸጸት የምትኖርበት ትዳር አይስትህ እግዚአብሔር ላንተ የተሻለ ነገር አለው ደግሞ ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበልህ❤

  • @fetiyashekure5061
    @fetiyashekure5061 5 หลายเดือนก่อน +13

    አይዞኝ ናቲዬ መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምህ እመኛለው እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 5 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድሜ አይዞን ጌታ በቀጣዩ ሕይወት ውስጥ ይህኛው ፍቅር ለምን እደፈረሰ ይገልጥልሀል
    ለበጎ ነው ያልከው ተመችቶኛል አዋቂ እና በሳል ሰው ነህ በርታ!!

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 5 หลายเดือนก่อน +4

    "የጊዜና የቦታ እርቀት የፍቅር ሌቦች ናቸዉ" የሚባል አባባል አለ::
    እውነት ይሆን እንዴ😢?
    ናቲ ያንተ ነገር !?...ድራማ ነዉ ባልከን😮
    የተዋደደ ሲለያይ አልወድም
    መዋደዱ❤ በሁለታችሁም መሀል ካለ ማንም ሊለያችሁ አይችልም::

  • @BirzafGhanis
    @BirzafGhanis 5 หลายเดือนก่อน +1

    እዝግአብሄር ያጣመረው ማንም አይለየወም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እዝግአብሄር ምን አስቦ እንደሆነ ማንም አያቅም ፈቃዱ ከሆነ ድጋሚ እድል ይኖራል ካልሆነ ለሷም ለአንተም የተሻለ ነገር አስቦ ነው ቤተሰብ ስልጣን የለውም አይዞኝ

  • @SaraReda-z8b
    @SaraReda-z8b 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ያሳዝናል መገናኘታችሁ ስንጠብቅ። ለበጎ ያድርግላች እ/ር መልካሙን ያሳስባችሁ አይዟችሁ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 หลายเดือนก่อน +2

    ናቲዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አክባሪያችን እናመሰግናለን ተከናወን ጌታ የተሻለ አለው

  • @genetkifele8676
    @genetkifele8676 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉ ለበጎ ነው ናቲ እግዚአብሔር ደግሞ በነገሮች ሁሉ መንገድ አለው

  • @tigistgebre5910
    @tigistgebre5910 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ህይወት ይቀጥላል! እግዚአብሔር ሁሌም የተሻለ ነገር አለው! Stay strong and believe🙏የአንተ ሔዋን ከላይ ታዘዛልለ🙌

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው አይዟክ ወንድምአለም❤

  • @Tejeshlteva-x5d
    @Tejeshlteva-x5d หลายเดือนก่อน

    አይዞክ ሼህ ተገፍተነው መገፋት ደሞ መልካም ነው እጅግ መልካምን መገፋትን የመሰለ መልካም ነገር የለም እግዚአብሔር ያለ ያላት ጥሩ ህይወት እግዚአብሔር አምላክ አይዞክና ቀላል ነው ወይ ፍቅር ማለት ውስጥ የሚጣለት ነገር ብቻ አይደለም እኮ በመከራ ውስጥም ማለፍ ግድ ነው ፍቅር ማለት ነው እና እንዴት ሰው ጉዳይ የሚሆን ሰው በቀላሉ ፍቅርን ከባድ ነው ለማለት ያለው እግዚአብሄር እናቴ ስለ አስተላለፍ ክልል

  • @kedyH
    @kedyH 5 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ያሳዝናል። እሳም ወረተኛ ናት ከግዜዉ ጋርና በወሬ የሚቀየር ልብ ስላላት። ፈጣሪ የበለጠ ቆንጆ ይሰጥሃል እመነኝ። እንኳንም ቀረችብህ ለቃሉ ታማኝ ያልሆነ ሰዉ ምን ታረግልሃለች። በፀሎት ካንተ ጋር ነን አይዞህ።

    • @g.t6746
      @g.t6746 4 หลายเดือนก่อน

      ከአንድ ሰው ሰምተሽ መፍረድ አልነበረብሽም ሆኖም ግን ወረኛ የሚለው ቃል ለማጊ ሳይሆን ለንቺ ላንቺ ቢሆን ጥሩ ቃል ነው ( የኔ ወረኛ )

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 5 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ናቲ አንተ ጠንካራ ልጅ ነህ ህይወት ይቀጥል ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ