ለሙሽሪት ትዝታ “የገንየ”ልዩ የጉራጌ ባህል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 มี.ค. 2021
  • “የገንየ”፡- በጉራጌ ባህል ለመሞሸር የተዘጋጀችን ሴት፤ ከሰርጓ አንድ ሁለት ሳምንት ቀደም ብሎ በሚዜዎቿ እና በጓደኞቿ አዘጋጅነት እየበሉ፣ እየጠጡ፣ እጨፈሩ፣ አብረው እያደሩና እዋሉ ሙሽሪትነቷን የሚያላምዱበት እና ለሰርጓም ዕለት አምሮባት እንድትታይ በእንክብካቤ የሚጠብቁበት ልዩ ባህል ነው፡፡
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 178

  • @sosialex6922
    @sosialex6922 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ሲል እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን ባሌ ጉራጌ ነው በጣም ነው ደስ ኢሚል

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 3 ปีที่แล้ว +26

    እኔ ወሎየ ነኝ ግን ሁሉንም ባህል እወዳለሁ የጉራጌ ግን ይለያል ዉቦች ሁላችሁም ታምራላችሁ

    • @user-ly5ci8yd9u
      @user-ly5ci8yd9u 2 ปีที่แล้ว +1

      እኛም ውድድድድድ እናመሰግናለን 🙏❤🇪🇹

    • @rahmaa9002
      @rahmaa9002 2 ปีที่แล้ว +1

      እኛም ውድድድ የኔ ውድ

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k 2 ปีที่แล้ว +1

      እኛም በማያልቀው ውድድድድ የኔ ልዩ

    • @kabodyihun1386
      @kabodyihun1386 2 ปีที่แล้ว +1

      amahara =guraghe betam yikerarebalu

  • @user-wm6ry6km6m
    @user-wm6ry6km6m 3 ปีที่แล้ว +23

    አቤት ባህላችን እንዴት ደስ ይላል የእናንተ ወገ ማረግ ለእኔም ይድረሰኝ አሜን፫ እስኪ መርቁኝ

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደሰ ይላል ደምሪኝ የኔ ውዲ

    • @user-yo4dc5br7u
      @user-yo4dc5br7u 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አይቀርም አድ ቀን አይዞሽ

  • @worldwide8668
    @worldwide8668 2 ปีที่แล้ว +10

    ጉራጌ ጀግና ነው ሙሽሪት ውስጥሽን የጎዳው ነገር እንዳለ ተሰምቶኛል እንደዛም ሆነሽ ደስተኛ ነሽ ሰውን በማክበር
    እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው

    • @user-io3jj9ib3o
      @user-io3jj9ib3o 11 หลายเดือนก่อน

      ከቤትሰብ ተለይታ ካናዳ ነው የምትሂደው ለዛ ነው❤👈🌹🌹😘"ባሎ ዲዪስቦራ የው

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว +18

    እህት ያማረ የሰመረ የዘላለም ደስታ ምታገኚበት ትዳር ፈጣሪ ያርግልሽ ወላሂ እንመና እኪ እራስ እራሰና ብንመስር የጉራጌ ባህል ተሟንም የበዛ እኧነ ባነ አበሮስ ያሁቱ እንመና የዚ ከነ ያስላነ😍😍😍👏👏👏🙏🙏🙏

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 ปีที่แล้ว +18

    ወሎየ ነኝ ግን ጉራጌ ዉስጤ ነዉ

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว +1

      wedddd😍

    • @hananahmed2113
      @hananahmed2113 3 ปีที่แล้ว +1

      😘😘😘

    • @citynaser239
      @citynaser239 2 ปีที่แล้ว +2

      አናመሰግናለን ወሎ የፍቅር ሰው 😘

    • @user-ly5ci8yd9u
      @user-ly5ci8yd9u 2 ปีที่แล้ว +1

      እኛም እንወዳቹአለን ወሎ 😘😘😘😘

    • @rahmaa9002
      @rahmaa9002 2 ปีที่แล้ว

      እኛም ውድድድድ የኔ ወሎዬ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ታምራላቹሁ ሙሺሪትና ሚዜዋች የትንቢ እንኮንም የጉራጌ ተውላጀ ሆንኩኛ ባህሌ ኩራቴ

    • @user-xz8bf2mr6l
      @user-xz8bf2mr6l 3 ปีที่แล้ว +2

      ያኺሜ አዥበነ ያስራን እትሞ ነርኺ

  • @abduarebo909
    @abduarebo909 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም የሚገርም ማንነት ያለን ህዝብነን ጉራጌ ማለት እራሣችንን ማሣደግ ክልል ሆነን ተጠናክረን ሀገራችንን እናሥውብ

  • @daniteshale8095
    @daniteshale8095 ปีที่แล้ว +5

    am proud to be Gurage, from emdiber ethiopia.
    Gurage sebena trefoni.

  • @user-gy9kx6zo5p
    @user-gy9kx6zo5p 3 ปีที่แล้ว +22

    አባ ጊራጊ አባ ጉራጊ ጉራጊ ባልሁን ይቁጨኝ ነበር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷

    • @kabodyihun1386
      @kabodyihun1386 2 ปีที่แล้ว

      ere besmam guraghe balhon yemiren betam enaded neber

  • @embatsarlo6970
    @embatsarlo6970 3 ปีที่แล้ว +16

    ዊዉ በጣም ዬሚምር ዉብ በሀል ጎጃሜ ነኝ ባሀሌን አክባሪ

  • @fawzeyamohamad2807
    @fawzeyamohamad2807 3 ปีที่แล้ว +39

    ጥሎብኝ ጉራጌውችን ደስ ይሉኛል እኔ ወሎየ ነኝ

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e 3 ปีที่แล้ว +1

      የኛም ባህል ውብ ነው ደምሪኝ ያገሬ ልጂ

    • @fawzeyamohamad2807
      @fawzeyamohamad2807 3 ปีที่แล้ว

      @@user-km9rd9vr9e እሺ

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว

      እኛም ከልብ ውድድድድ😍😍💝

    • @user-we1cl7yk5y
      @user-we1cl7yk5y 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ

    • @mekiamekonen9517
      @mekiamekonen9517 3 ปีที่แล้ว +4

      ጉራጌ ውስጤ ናችሁ እኔ ግን ወሎ ነኝ

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 ปีที่แล้ว +7

    ኧጉራጌ ባህል በቃር ይጐልጪዬ ፤ በዋጋ ይፙዝርዬ አይቻል ቃሩ!! ጔታ ያመንረ ዝህ ንቅነት፤ሜና ፡ፍቅር ንመዶተንራ ንቅየንሬ አስፈላጊዩ ። ጔት እን ግዝየ ቲናው!!!

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 ปีที่แล้ว +12

    የተንቢ በላለዴ ይምጣ አቦ ጉራጌ መልካም ሸባል

  • @user-iw8mc1ti8x
    @user-iw8mc1ti8x 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ዘፈን ሰስማ አለቀሳለው ሰረጋም ይናፈቀኛል ባሌ ነይ ሲለኝ አለመጣም ሰለው ይህ ዘፈን ያሰማኛል😭😭😭😭😍😘😘🌹🌹❤❤ወላሂ አለቀስኩኝ እናቶ አቀፋት ስታለቅስ

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 ปีที่แล้ว +6

    ውብ ባህል አለን❤

  • @neima8641
    @neima8641 3 ปีที่แล้ว +10

    የተቢ አቦ ጉራጌ

  • @iprocell8054
    @iprocell8054 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ነው የሚለው ይአብራም እና የሳራ ጋብቻ ይርገው

  • @saada1195
    @saada1195 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጉራጌ💚💚💚💚💚💃💃💃💃

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia 3 ปีที่แล้ว +28

    የተባረከ ጋብቻ ይሁን ባህላችን ውብ ሙሽሪትና ሚዞዎቹ ውቦች 💕

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 2 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ጉራጌ እንዴ አበሩስ ህረማን❤❤❤❤❤

  • @beauty968
    @beauty968 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ያምራል መልካም ጋብቻ ይሁን አሜን

  • @eritreanfan2773
    @eritreanfan2773 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ተባረኩ

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-xs8er8og1t
    @user-xs8er8og1t 7 หลายเดือนก่อน +1

    .ዋዉ፣ያምራል፡ቤተሰብ

  • @globalfuj5097
    @globalfuj5097 3 ปีที่แล้ว +12

    የታላቹ ጉራጌዎች

  • @nejmunursha5521
    @nejmunursha5521 ปีที่แล้ว +3

    Its great celebration, I enjoyed it. thank you a lot
    why did she cried looking at G. mam
    I felt sad and cried as well. it seems that she has lost somebody close family ?

  • @user-ng7oy7ts5o
    @user-ng7oy7ts5o 2 ปีที่แล้ว +2

    ቸርዬ ይመችህ በጣም ደስ ይላል ባህላችን

  • @Asd-xq4wu
    @Asd-xq4wu 3 ปีที่แล้ว +9

    የተንቢ ትሽረማኸማ

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 3 ปีที่แล้ว +13

    ሙሽሪት ትዳርሽን እመብረሀን ትባርክልኝ የደስታ እባ እዴት ደስይላል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @Yunusdino-tv4zb
    @Yunusdino-tv4zb หลายเดือนก่อน +1

    Waw waw

  • @andintshwo4115
    @andintshwo4115 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋህምና ሁልማም ጉራጌዎች ከጎረቤት ከ ስልጤ

  • @meryemmeryem.tesema8174
    @meryemmeryem.tesema8174 10 หลายเดือนก่อน +1

    Abo gurage ❤🎉

  • @saada1195
    @saada1195 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጉራጌ ሁሌም ፍ በሉሉኝ💃💃💃💃💃

  • @user-yo8wv3wv8i
    @user-yo8wv3wv8i 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ውዴ

  • @elizabethabebe9735
    @elizabethabebe9735 3 ปีที่แล้ว +7

    I love the culture..congrats . God bless you.. God bless Ethiopia 😘

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 3 ปีที่แล้ว +4

    ሙሽሪት እዴት ታምራለች ዉብ ዉድድድ

  • @fikert2915
    @fikert2915 3 ปีที่แล้ว +5

    Wowwwwwww stamru

  • @tigitigi6152
    @tigitigi6152 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው በጣም ታምራላቹ

  • @yenebettube
    @yenebettube 3 ปีที่แล้ว +3

    Betam new desi mitilut ,👏👏👏❤️❤️❤️

  • @sebsibtenkir4718
    @sebsibtenkir4718 2 ปีที่แล้ว +1

    yetebaek gabica yihunilachu. betam tamiralachu yinaha seb.

  • @yeshikirosifromethiopianmu5103
    @yeshikirosifromethiopianmu5103 2 ปีที่แล้ว +2

    Yetnbi merkamon ❤❤❤

  • @demisselamboro4894
    @demisselamboro4894 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow 🤩 wboche merte 👌

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +1

    ስርዓት አችሁ ባህላችሁ ያምራል❤❤❤

  • @abg7789
    @abg7789 2 ปีที่แล้ว +1

    what a culture 😯😍😍😍😍😍😍

  • @rahwatekle6656
    @rahwatekle6656 3 ปีที่แล้ว +6

    Tezuye yene Konjo enkan Des alesh

  • @hayata1545
    @hayata1545 3 ปีที่แล้ว +7

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @user-kp9tp2qm1e
    @user-kp9tp2qm1e 3 ปีที่แล้ว +6

    የተንቢ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @andintshwo4115
    @andintshwo4115 3 ปีที่แล้ว +2

    ሆሴ ባሰ 👌

  • @hanaenusha2878
    @hanaenusha2878 5 วันที่ผ่านมา

    መልካማ

  • @tadutadesse2823
    @tadutadesse2823 3 ปีที่แล้ว +3

    ታዝወኛ አጉነታሸ ጎይታ ኸባርክናሸ

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው

  • @newphone7597
    @newphone7597 3 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም፡ጉራጌ፡ዉድድድድድድ

  • @tarekegnmulu6792
    @tarekegnmulu6792 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen. Emeke yehonewene bahelachene lealem bedenebe masayet aleben. manenete malet bahel selehone.

  • @hananahmed2113
    @hananahmed2113 3 ปีที่แล้ว +1

    Love you ♥️

  • @maylii3452
    @maylii3452 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam des telalachu elelelelele enquan adereseh

  • @aishagodjem5808
    @aishagodjem5808 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow

  • @mikiyasteshome3265
    @mikiyasteshome3265 ปีที่แล้ว +1

    ወኑይአ

  • @elizezeidan8789
    @elizezeidan8789 3 ปีที่แล้ว +1

    Waow🤗

  • @mariamrj8827
    @mariamrj8827 2 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @kabodyihun1386
    @kabodyihun1386 2 ปีที่แล้ว

    guraghe balhon be kinat emot neber am proud to be a guraghe

  • @nigatwabade1014
    @nigatwabade1014 3 ปีที่แล้ว

    Setaseknu. Betam dess telalchu. Merkama gerde. 😘😘😘😘

  • @zekiyanegash4674
    @zekiyanegash4674 3 ปีที่แล้ว +1

    ይና የዋሪ እንም ይሽር የሳርብኹ

  • @user-pt4di9ck5o
    @user-pt4di9ck5o 3 ปีที่แล้ว

    Yena fkl ❤❤❤🥰🥰🥰😘😘😘😘

  • @user-fb9hc1cp8e
    @user-fb9hc1cp8e 3 ปีที่แล้ว +7

    አቦ ጉራጌ

  • @Mella341
    @Mella341 7 หลายเดือนก่อน +1

  • @webikebru4130
    @webikebru4130 ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @geteneshanbese2050
    @geteneshanbese2050 ปีที่แล้ว

    መርካሞ ጌታ ትዳራኺ የባርክንኺ ባህለንዳ ንቃር ይሽር ንቀየኔ!!

  • @ZebibaNegash
    @ZebibaNegash 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላምጉንችሬ

  • @andintshwo4115
    @andintshwo4115 3 ปีที่แล้ว +3

    ምራቾቴ ቤሄልትከይ

  • @cherewudma6242
    @cherewudma6242  3 ปีที่แล้ว +5

    👌

  • @rihanselman5264
    @rihanselman5264 2 ปีที่แล้ว

    Wawww

  • @user-oy7mj6du4w
    @user-oy7mj6du4w 3 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ጋብቻ ሰርጉም ማየት እንፈልጋለን

    • @user-io3jj9ib3o
      @user-io3jj9ib3o 11 หลายเดือนก่อน +1

      በካናዳ አረጉት ባሎ ዳያስቦራ ጉራጌ ነው😘🌹👈❤

  • @derradegaza2060
    @derradegaza2060 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉው ነዉ በጣም ደስ ይላል ግን ሻሽ እኳን ያላገባች ያገቡ እናቶቻችን ካላርጅ በስትቀር እንደዚ አያሱሩም እና ሻሹ ብቻ ይስተካከል

    • @user-io3jj9ib3o
      @user-io3jj9ib3o 11 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ የሁሌም ሀሳቤነው ብፅፍ በፅፍ የማይደክመኝ በሻሹ ጉዳይ

    • @nefisa70
      @nefisa70 10 หลายเดือนก่อน

      በጉራጌ ምግብ ሥትሠራ ሆነ ቡና ሥታፈላ ሆነ አለባበሥ በተጠበቀ መንገድ ነው የምታፈላውም የምትሠራውም ግድ ነው

  • @user-ff6wk2hd6d
    @user-ff6wk2hd6d 3 ปีที่แล้ว +5

    ላይክ ዉዶች ኑ እደማመር

  • @emuticheru8347
    @emuticheru8347 3 ปีที่แล้ว +1

    Yena webochhhh

  • @yenebettube
    @yenebettube 3 ปีที่แล้ว +4

    Ye abreham ye Sara gabicha yihunilachew

  • @zadeyoutube8963
    @zadeyoutube8963 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍

  • @zedkasim4483
    @zedkasim4483 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️

  • @getachewhailemichaelseyfu3002
    @getachewhailemichaelseyfu3002 2 ปีที่แล้ว

    Eremdihu nekar(I love you too much.

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 ปีที่แล้ว +2

    በዝ ፍቍር ዘርማ ኤቴ ወሮም???መሴት የረሰብኸና ንችኔ ኤትፈቀድ!!!

  • @user-yt6kc4wm7u
    @user-yt6kc4wm7u ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @sadamurad5042
    @sadamurad5042 3 ปีที่แล้ว +2

    👌🥰🥰🥰😍

  • @hanamelaku1555
    @hanamelaku1555 3 ปีที่แล้ว +3

    🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kelemtube
    @kelemtube 3 ปีที่แล้ว +1

    👌👍btesabugalu

    • @kelemtube
      @kelemtube 3 ปีที่แล้ว

      Malkam gabachia🙏

  • @hananahmed2113
    @hananahmed2113 3 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘

  • @abebenurga4583
    @abebenurga4583 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l 3 ปีที่แล้ว +7

    የሙደስር ―እና ያናኢም ―― የሀላል ፍቅር ጨዋታ በግጥም
    የዝህ አይነት ህይወት አቤት ሲናፍቅ ለሁለቹም አላህ ይወፍቀቹ
    ሙደስር
    "
    አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ
    ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ
    ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ
    ሁነሽ
    ናኢም ―
    አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ
    ፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ
    ወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነክ
    ፍቅርከን መግበኝ ካጠገቤ ሁነክ።
    ሙደስር:―
    የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት
    ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ነች
    ጌታየ ይመስገን እሷን አድሎኛል
    ውዴን የመሰለ ከቶ የት ይገኛል
    ነኢም :―
    የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር
    ተስፋዬ ብሩህ እስካለሁ ካንተ ጋር
    መኖርክ መኖሬ መጥፋትክ መጥፋቴ
    ሳጣክ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ
    ሙደስር ―
    የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ
    ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ
    ጣፈጭ ነገር ሁሉ አንቺን ይመስሉኛል
    ብቻ ምን ልበልሽ… ቃላቶች ያጥሩኛል!
    ናኢም :―
    የዐይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ
    የፊትክ ብርሃን ይበልጣል ከፀሐይ
    የረህማን ፅጦታ የጀሊሉ ኒዕማ
    አንጀቴ ይርሳል ድምፅክን ስሰማ
    ሙደስር ―
    ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን
    የፍቅር አይደለም ሳስበው ነገሩን
    ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር
    አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር
    ነኢም :―
    እኔ እንክትክት ልበል እኔ ልሰባበር
    እሾክ አይውጋብኝ እንኳንስ መሰበር
    የፍቅር አርበኛ ፊትአውራሪ ጀግና
    አንተ መውድድ እንጂ ዱላ መች ታውቅና
    ሙደስር ፵
    እኔ እዚህ ጎራ አንቺ ወዲያ ማዶ
    ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ
    የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ
    ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ
    ናኢም :―
    ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስ
    በርሬ እንዳልመጣ ያለክበት ድረስ
    ውዱ ባለቤቴ ፍቅርክ ለበለበኝ
    አሁንስ ከብዶኛል በዱአክ አስበኝ
    M&N ከወደደቹት ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ ቡዙ ትምህርት ተገኛለቹ በተለይ ስለትደር ስለፍቅር ስለምርጥ ሴቶች ወዘተ !!!!!!

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm ปีที่แล้ว

    😘😘😘😍👏🥰

  • @fatmahaulolo1934
    @fatmahaulolo1934 3 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙአሊኩም

  • @rihanselman5264
    @rihanselman5264 2 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @emu477
    @emu477 3 ปีที่แล้ว +1

    ወሄቃሩ

  • @uouo441
    @uouo441 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @matchi3336
    @matchi3336 3 ปีที่แล้ว +17

    አቤትውበት፡ጉራጌዎች፡ሚስኪን፡ሙሽሪት፡አለቀስች፡ቲና ማን ይስራ

  • @mustefabadru5092
    @mustefabadru5092 3 ปีที่แล้ว +1

    Betamyamralwububahilachin.melkamgabichamalkamoAgranaAferbohekar!!!

  • @andintshwo4115
    @andintshwo4115 3 ปีที่แล้ว

    ሼብሎን👍

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HannaHnan-vd1sg
    @HannaHnan-vd1sg ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hayutube3111
    @hayutube3111 3 ปีที่แล้ว +2

    የተንቢ

  • @miskore7228
    @miskore7228 ปีที่แล้ว +1

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥