#የገንየ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • የገንየ
    የገንየ ከድሮ ከጥንትም በኛ ማህበረሰብ ሲከበር የኖረ ውብ ባህላችን ነው !!
    ከቅርብ ጊዜ ወዲ ከውጭ የመጣ እስኪመስል ድረስ ብራይደን ሻወር በመባል እየተከበረ እያየን ነው ይህ ግን የራሳችን አያቶቻችን እናቶቻችን እና ታላላቅ እህቶቻችን ሲያከብሩት የኖረ በአሁን ሰአት ግን በጣም እየጠፋ ካሉት ባህሎቻችን አንደኛው ነው

ความคิดเห็น • 22

  • @ye_abam
    @ye_abam  2 ปีที่แล้ว

    የገንየ
    የገንየ ከድሮ ከጥንትም በኛ ማህበረሰብ ሲከበር የኖረ ውብ ባህላችን ነው !!
    ከቅርብ ጊዜ ወዲ ከውጭ የመጣ እስኪመስል ድረስ ብራይደን ሻወር በመባል እየተከበረ እያየን ነው ይህ ግን የራሳችን አያቶቻችን እናቶቻችን እና ታላላቅ እህቶቻችን ሲያከብሩት የኖረ በአሁን ሰአት ግን በጣም እየጠፋ ካሉት ባህሎቻችን አንደኛው ነው

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሄር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው ዋው እንዴት ደስ ይላል

  • @selamseifu21tube29
    @selamseifu21tube29 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለእዚቤት ተከታዮች ሰላማቹ ይብዛልኝ ማማዪ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነዉ ዋዉዉዉ ስቲምሩ ሰለአካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በረችልኝ

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋውው ይህ በጉራጌ ማሀበረ ሰብ አንዲት ሴት ልጅ ልታገባ ሳምታት ሲቀሯት በየ እህቶቿ ወይም አክስቶችዋ ቤት እንዲሁም በወዳች ዘመዶቿ ቤት በመጋበዝ ከምዜዎቿ ጋ በመሆን የራት ግብዣ ፀጉራቸው ቅቤ በመቀባት የሚያሳልፉት ግዜ ነው እየተጨፈረ ከሰርግ በፊት የሚካሄድ ውቡ ባህላችን ነው አቦ ጉራጌ 💃💃💃👌😋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @zedkasim4483
    @zedkasim4483 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow MashaAllah well done 👍❤️❤️❤️

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሀሮትዬ የኔጀግነ አሬፈ ቆይታነወ ባህላችን

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ የታለሽ ካሮት ማሻአላህ አቤት ባህላችን ሲያምርርር አለባበሱ ቢባል ምግቡ👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ሰልስም መጣሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ሀሮትየ ዋውው ሲያምር እግዚጠብሔር አምላክ ለሀገራቸን ሰላሙን ለህዝባቸን ፍቅራቸውን እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛልን ለታሰሩት ፍትህን ያሰጥልን ለተራቡት ለተጠሙት ፈጣሪይ ይድረስላቸው የእግዚአብሔር ሰላም በያለንበት ለሁላቸን ይሁን

  • @fre6233
    @fre6233 2 ปีที่แล้ว +3

    ያምራል!!! ነገር ግን የልጃገረዶች ሸሽ አስተሳሰር ማስተካከያ ይደረግበት።እናመሰግናለን ሀሮት

  • @user-jx2jc5qn2x
    @user-jx2jc5qn2x 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው አቦ ጎራጌ የተንቢ💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃😍😍😍😍😍😍

  • @awraclick
    @awraclick 2 ปีที่แล้ว +2

    Abo Gurage

  • @dahlakknife9609
    @dahlakknife9609 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam tameralachu

  • @cintayo9997
    @cintayo9997 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅድሰት እሽሽ ገረ ያርዋና የህረ በግሬድ በግሬዴ ኤነቃረ ባይሺ አተወጠር።

  • @zeyada12
    @zeyada12 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም ለ ሀገራችን ሰላም ለሰው ለጆች ሁሉ አሜንንንንን
    ጉራጌ በውነቱ በዓሉን በጠበቀ መልኩ ነው የሚያከብሩ እንወዳችኋለን😍😍😍😍

  • @alubaltatube3944
    @alubaltatube3944 2 ปีที่แล้ว +2

    እስት አቅምሽኝ ምንድነው ደርድሮ ማጓጓት ሰላም ላንቺ ይሁን

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት

  • @zeyada12
    @zeyada12 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙለኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ እዴትነሸልኝ ደናነሻ

  • @haroni2982
    @haroni2982 ปีที่แล้ว

    Selaml Lezih Bedt Selamsh Ybza kashy Ekot benahum

  • @tahsin2397
    @tahsin2397 ปีที่แล้ว

    türkiyeden kucak dolusu sevgiler 🇹🇷,,emeğinize sağlık güzel paylaşım için beğenerek izliyorum👍💫

  • @user-mg9hm5fp4v
    @user-mg9hm5fp4v 10 หลายเดือนก่อน

    Des.ylal

  • @Selest369
    @Selest369 2 ปีที่แล้ว +2

    የተንቢ ሦሬሳአ🍎🍎🍎