18 ሴቶች ያጀቡበት ልዩ ዝግጅት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • #love #together #wedding #family #happy

ความคิดเห็น • 738

  • @yonatan7920
    @yonatan7920  3 ปีที่แล้ว +347

    ቪድዬን ስላያቹት አመሰግናለሁ ❤ ቤተሰብ +

    • @banchu3147
      @banchu3147 3 ปีที่แล้ว +3

      ቃልየ እንደዚህ ጨፉሪ ናት መች ተችላ የኔ ደርባባ ስወዳት ሁሉም በጣም ነው የሚያምሩት መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው

    • @munafkr9639
      @munafkr9639 3 ปีที่แล้ว +1

      ቃልዬ ጭፈራ አንደኛ

    • @user-yp4uk9wd2b
      @user-yp4uk9wd2b 3 ปีที่แล้ว

      እረ፡ቃልዬ፡አሥነካሽው

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว

      ምርጦች ቃል ማኛ ፀባየ ሠናይ👍👍👍

    • @TUBE-fd3kv
      @TUBE-fd3kv 3 ปีที่แล้ว +1

      የ ዬኔ ቤተሰቦች ደምሩኝ አድስ ዩቶበር ነኝ ፕሊስ

  • @fozi.youtube513
    @fozi.youtube513 3 ปีที่แล้ว +253

    የተንቢ ጉራጌ ፍቅር እኮ ነን የት ናቹ ላይክ አሳዩን የጉራጌ አፍቃሪ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 3 ปีที่แล้ว +197

    እንደኔ ግን ጉራጌዎችን በፍቅር የሚወዳቸው አለ???በጣም ነው የምታምሩከምር❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว +3

      እኛም ውድድድድ

    • @fekirethiopia7082
      @fekirethiopia7082 3 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን 💚ነፍሴ

    • @tube-kx6wq
      @tube-kx6wq 3 ปีที่แล้ว +1

      @@fekirethiopia7082 egnam enodeshaln

    • @user-re8hf5yf2x
      @user-re8hf5yf2x 3 ปีที่แล้ว +1

      እኛም በጣም ነው የምንወዳቹ ውዶቼ

    • @AsadAsad-me4wm
      @AsadAsad-me4wm 3 ปีที่แล้ว

      እደጉራጌ ፍቅር ማን አለ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +219

    ጉራጌወች ዉስጤ ናችሁ
    እስኪ ጉራጌወች የት ናችሁ።።። ።።

    • @neima8641
      @neima8641 3 ปีที่แล้ว +3

      መተናል የኔ ውድ

    • @hanabintahmedin5409
      @hanabintahmedin5409 3 ปีที่แล้ว +2

      አለሑ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว +2

      ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን...
      እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

    • @user-zl8gu8dy6b
      @user-zl8gu8dy6b 3 ปีที่แล้ว

      @@ELMIZZZ አመልሣለሑ እንደማመር

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว +1

      አለን😍😍😍

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +55

    ማን ነዉ
    የዩናታን ቤተሰብ
    እንደኔ የምትወዷቸዉ
    እጂ ወደላይ።።።

  • @rhmassss3977
    @rhmassss3977 3 ปีที่แล้ว +31

    ጉራጌዎች ፍቅር ናቸው እኔ ወሎ ነኘ ግን ሥወዳችሁ ባህላችሁም ልዪ ነው💖💖💖

  • @user-rv3dm6xo7g
    @user-rv3dm6xo7g 3 ปีที่แล้ว +56

    ሙሽራዋን አለማድነቅ አይቻልም ባህሏን አክባሪ ነች

  • @HanaHana-lh2nt
    @HanaHana-lh2nt 3 ปีที่แล้ว +36

    አንደኛ ነኝ ዮና ካየው በዓል ድጋሜ ኮምታለው❤️ ዋው ዮና እዴት አባታቸው እደሚያምሩ ሙሽሬት ትዳርሽን ቅዱስ ሚካኤል ይባርከው 🙏 ቃልዬ አገባሁኝ እንጂ ለሰርጌ ትጨፍሬልኝ ነበር ❤️

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว

      😘😘😘😘😗😘😘😗😘😘😘😗😗😘😘😗😗😗

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 3 ปีที่แล้ว +143

    ጉራጌ መሆን በፍቃድ ቢሆን ጉራጌ ነበርኩ እንደጉራጌና ጋሞ የምወደው ማንን ይሆን ጉራጌና ጋሞ ውስጤነው

    • @keyihte4966
      @keyihte4966 3 ปีที่แล้ว +6

      ነይ እንቀበልሻለሁ የትም ያንቺ ነዉ

    • @RK-rd9nb
      @RK-rd9nb 3 ปีที่แล้ว +3

      Me too 😭

    • @tube5725
      @tube5725 3 ปีที่แล้ว +2

      ጉራጌ አግቢ

    • @keyihte4966
      @keyihte4966 3 ปีที่แล้ว +1

      @@RK-rd9nb የእምነት ነይ ሀገር ከገባሽ አድሬስ ላስቀምጥልሽ

    • @foreverinmyheartalwaysonmy732
      @foreverinmyheartalwaysonmy732 3 ปีที่แล้ว +2

      እናመሰግናለን የኔ ውድድድድድ

  • @user-lu8lo8sy5z
    @user-lu8lo8sy5z 3 ปีที่แล้ว +40

    ጉራጌን እደኔ ሚወዳቸዉ 👍

  • @berekethailu7667
    @berekethailu7667 3 ปีที่แล้ว +184

    ኡፍፍፍፍ ጉራጌ ፍቅር ብቻ💕💕

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว +1

      🤔🤔😍😍

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว +1

      ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን...
      እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 3 ปีที่แล้ว +1

      Yup

    • @deboraasiyuom7163
      @deboraasiyuom7163 3 ปีที่แล้ว +1

      Yesssss it's Truuuuu& u😄😄😄

  • @tinasaron2728
    @tinasaron2728 3 ปีที่แล้ว +49

    አረ ቃልዬ አንደኛ ነሽ 🤩🤩🤩🥰🥰🥰👍👍👍

  • @user-dk4nb7yw5x
    @user-dk4nb7yw5x 3 ปีที่แล้ว +86

    ወይ ስታምሩ 1000 ግዜ ላይክ ማረግ ቢቻሌ ኖሮ ባረኩላቹ ንቃር ታዝወነማ

  • @astu4737
    @astu4737 3 ปีที่แล้ว +112

    የኔ ቆንጆዎች በጉራጌ የባህል ልብስ እንዴት እንደምታምሩ ዋዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว +1

      ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን...
      እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

    • @kaneki3660
      @kaneki3660 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ELMIZZZ bbnbh,

    • @kaneki3660
      @kaneki3660 3 ปีที่แล้ว

      vfxexno

  • @fekirethiopia7082
    @fekirethiopia7082 3 ปีที่แล้ว +12

    የጉራጌ ባህል ለፎቶ ብቻ ሳይሆነ በተፈጥሮም ውብ የሆነ ባኸል ነው ከዘረኝነት እና ከጥላቻ የፀዳ ባህል የጉራጌ ባህል ብቻ ነው ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ዝ አቦ ጉራጌ መረካማ ንቃር ታዝወነማ 🙏 💚💛❤💚💚

  • @genet6181
    @genet6181 3 ปีที่แล้ว +33

    እረ ቃልይ ጎበዝ ነሽ አቦ ጉራጌ

  • @cheramlakgizaw3135
    @cheramlakgizaw3135 3 ปีที่แล้ว +36

    እንኳን ደሥ ባረናኽም ነው ሚባለው ወሄ አዠመነ የህንሁ.....የገንያ ሣይሆን የገንየ ነው ሚባለው ንቃር ትሽረማ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 ปีที่แล้ว +5

    ጉራጌዎች ለሄ ... የ ፍቅር ኦክስጅኖች ናችው.... ጉራጌዎች ከስራ ውጭ
    ወደ ውጭ ናችው ... ማልካም
    ጋብቻ... ብጣም ውብ ዝግጅት
    ስታምሩ ደሞ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hanawubayehu8079
    @hanawubayehu8079 3 ปีที่แล้ว +35

    የሀገሬ ባህል እንዴት ደስ ይላል

  • @Hana-em2qv
    @Hana-em2qv 3 ปีที่แล้ว +46

    ውበታችን እኮ ጉራጊዎች

  • @selamhabesha7864
    @selamhabesha7864 3 ปีที่แล้ว +6

    ጉራጌ ስወቹ ባህላቸው ሁሉ ነገራቸው ፍቅር በእውነት ነው የምወድስችሁ ከጎንደር

  • @samsamsung1911
    @samsamsung1911 3 ปีที่แล้ว +22

    ሥታምሩ ዋዉ በኖርኩ ብየተመኜሁ ወሎዬነኝ ግን ሁሉ ባህል ዉሥጤነዉ 😘👌♥

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን...
      እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

  • @Hana-em2qv
    @Hana-em2qv 3 ปีที่แล้ว +77

    ዋውውውው የተቢ የብሳቢ የንጣቢ የት ናቹ ውድ ጉራጊዎች

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 3 ปีที่แล้ว +64

    ጉራጌወች እባካችሁ ልብሱን ግዙልኝ ኡፍፍፍፍ እንደት እንደምወደው ደሞ ውስጤ ናችሁ ውድድድድድድድድ ❤❤❤

    • @Games-ei8pj
      @Games-ei8pj 3 ปีที่แล้ว

      INM INWDSHALN😍😘😘😘😘😘😘😘😘❤👍

    • @richonasr6907
      @richonasr6907 3 ปีที่แล้ว

      Yet nesh?

    • @user-sj8iz4qf5f
      @user-sj8iz4qf5f 3 ปีที่แล้ว

      @@richonasr6907 ዱባይ ነኝ

  • @user-gg3iu6mb7z
    @user-gg3iu6mb7z 3 ปีที่แล้ว +42

    ማማራቸው💜💜❤ጥሎብኝ ጉራጌ እወዳለሁ እኔ የወሎ ልጅ ነኝ😘😘መልካም ትዳር

    • @SamiraSamira-qp7jy
      @SamiraSamira-qp7jy 3 ปีที่แล้ว +1

      አቦ ጉራጌ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว +1

      ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን...
      እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

    • @najmia1934
      @najmia1934 3 ปีที่แล้ว +1

      እኛም ውድድድድድ

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 3 ปีที่แล้ว +45

    አቦ ጉራጌ❤ የተንቢ አሽቃሩ😍 ዋው ስታምሩ እኛ ጉራጌዎች ባህላችን ውብ ነው ኢትዮጵያ ብቻ no ዘረኝነት no ጭቅጭቅ በቃ jest ፈታ ጉራጌ ፍቅር ብቻ❤

  • @user-nq1qg5dq8z
    @user-nq1qg5dq8z 3 ปีที่แล้ว +5

    እፍ ጉራጌዎች ስወዳቸዉ በፍቅር ጌታን 😘😘❤😍😍😍😍😍

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 3 ปีที่แล้ว +50

    ዝ አቦ ጉራጌ ❤

  • @temesgenredae5382
    @temesgenredae5382 3 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ደስ ይሚል ባህል ነው ደስ ትላላችሁ I'm from Eritrea we love you guy's

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 3 ปีที่แล้ว +30

    በነገራች ላይ ይሄ የጥት ባህል ነው ፈረጆች ሻወር ቢቢ የሚለት ነው መሽራዋ ከመሞሸርዋ በፊት የሚደረግ ዝግጅት ቅድመ ሰርግ ነው ባህላችን የገኒ ይባላል ሴቶችና ወጣቶች ናቸው የሚገኙት 🙏🙏🙏❤❤

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y 3 ปีที่แล้ว +1

      ቤቢ ሻወር ለህፃን ነው ከመውለዷ በፊት ነው በኛ ወፍ አይስማሽ የሚባለው ነው

    • @ekram2626
      @ekram2626 3 ปีที่แล้ว +3

      ልክ ነሽ የጥንት ባህላችን ነው የፈረንጆቹ ብራይዳል ሻወር ሳይመጣ በፊት እናቶቻችን ሲተገብሩት የኖሩት ልማድ ነው እኛ አካባቢ ደግሞ ሴጦ ይባላል።

  • @terrytube1366
    @terrytube1366 3 ปีที่แล้ว +13

    ዋዉ ጉራጌ ባልሆን ጉራጌ በሆነው ሰው እቀናበት ነበር ያበደ ነው ይመቻቹ ❤❤

  • @shakurtehusssn5727
    @shakurtehusssn5727 3 ปีที่แล้ว +10

    ስታምሩ እኛ ጉራጌች ከፍቅር ውጭ ምንም አያስፈልገንም

  • @user-pr3ep9wg1m
    @user-pr3ep9wg1m 3 ปีที่แล้ว +24

    ጉራጌ ፍቅር ብቻ😍😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @muhibamuhiba3552
    @muhibamuhiba3552 3 ปีที่แล้ว +13

    ጉራጌ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ደሞ በቃ ከደስታም በላይ ነኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @hawa3569
      @hawa3569 3 ปีที่แล้ว

      የኔማር ታምራላችሁ እኔም ወሎየ ነኝ በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 3 ปีที่แล้ว +30

    አቤት ስወዳችሁ ድንግል ትጠብቃችሁ💞💕💞💕💞💕💖💖💖

    • @fasikaLifetube1118
      @fasikaLifetube1118 3 ปีที่แล้ว

      ማሬ ደምሪኝ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን...
      እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

  • @user-wk7yx2xt9w
    @user-wk7yx2xt9w 3 ปีที่แล้ว +5

    እሰይ በማንነቱ የሚኮራ ሰው ስወድ በጣም ነው ምታምሩት ጉራጌዎች እወዳችሗላው !!

  • @neimasefa4298
    @neimasefa4298 3 ปีที่แล้ว +19

    ባህላችን ውበታችን ስታምሩ wow

    • @fasikaLifetube1118
      @fasikaLifetube1118 3 ปีที่แล้ว

      ማሬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว +1

      ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን...
      እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

  • @rabeyakemal4873
    @rabeyakemal4873 3 ปีที่แล้ว +28

    ኢትዮጵያዊት ጉራጌ ነኝ ዘረኝነት የማላቅ ለፍቶ አዳሪ ነኝ ጉራጌ + ፍቅር መከባበር በአጠቃለይ ውብ

    • @user-el4ul5lj9l
      @user-el4ul5lj9l 3 ปีที่แล้ว +1

      ዘረኝነትን፡የሚጠየፍ፡ሰው፡በዕውቀቱና፡በችሎታው፡ሰርቶ፡እንደሚለወጥ፡የሚያምን፡ሌብነትን፡የሚፀየፍ፡ሰውን፡መርዳት፡የሚወድ፡ከየትኛውም፡ኢትዮጵያውያን፡ወገኖቹ፡ጋር፡ተጋብቶ፡እና፡ተዋልዶ፡በፍቅር፡የሚኖር፡ ከዚህ፡ሁሉ፡በላይ፡በኢዮጵያ፡አንድነት፡የማይደራደር፡ህዝብ፡ነው።

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ግን ታድለው አባታቸው እራሱ ወንድማቸው እጂ አባት አይመስልም እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ 😍❤

  • @yordanoswerku6162
    @yordanoswerku6162 3 ปีที่แล้ว +18

    ናፈቀኝ አገሬ ጉራጌ። ዘርህ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕

  • @user-qq5ki1xz4i
    @user-qq5ki1xz4i 3 ปีที่แล้ว +51

    ኮሮና እዞኛል ዱአ አድርጉልኝ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @seadaseada5780
      @seadaseada5780 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሽርሽ የኔ እህት

    • @SUNSHINE-hg5oz
      @SUNSHINE-hg5oz 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ የሎሚ ሻይ ጠጪ በሚቅ ውሀ ቶሎ ቶሎ ታጠቢ ጓደኛዬ

    • @drawingbynati
      @drawingbynati 3 ปีที่แล้ว

      Eat and get enough sleep, drink milk and water..then

    • @neima8641
      @neima8641 3 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ አላህ አፊያ ያርግሽ ያረብ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን...
      እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

  • @HananRomo
    @HananRomo 3 ปีที่แล้ว +16

    ዝዝዝዝ አቦ ጉራጌ ትረፎማ ንቃር ትሽሮ💃💃💃💃💃

  • @zuzuhabeshawit3519
    @zuzuhabeshawit3519 3 ปีที่แล้ว +14

    ጉራጌ መሆን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @shiloveyoumom3121
    @shiloveyoumom3121 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ደስ ሲል እኛ ኢትዮጵያዊ ፍቅር ብቻ በትለይ እኛ ጉራጌወች ዝዝዝዝ የተንቢ

  • @tsehaykaill1473
    @tsehaykaill1473 3 ปีที่แล้ว +6

    ባህላችን እኮ ያምራል ደስ ስትሉ የወናታ ፀጉርህን አጠር አድርገው ዉበቱ ይጎላል

  • @user-tx4wm8dk1q
    @user-tx4wm8dk1q 3 ปีที่แล้ว +27

    ጉራጌ ተብሎ ዝም።❤

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 3 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ ቃል ቀውጥሽው ኦኮ በለው ተወጄ ያቺን ያህል ከበሮ አልመታም የዛሬን አያርገውና የ አመቱ እመላለስ ነበር ገጠር ወፍ የለም አቺን አለ ማድነቅ አይቻልም በጣም ታምራላችሁ ሁላችም😘😘😘

  • @mareamn3537
    @mareamn3537 3 ปีที่แล้ว +11

    ደስትላላችሀ ጉራጌ እወዳለሁ

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ባአላህ እንዴት ዴስ ይላል አይ እማማ ሀገሬ እድህ አይነት ብዙ ባህል ያለሽ ነበርሽ

  • @semiratube8648
    @semiratube8648 3 ปีที่แล้ว +5

    የቡታጅራ ጉራጌዎች እጅ ወደላይ መልካም ትዳር ይሁንልሽ

  • @diribhaile403
    @diribhaile403 3 ปีที่แล้ว +13

    ጉራጌዎች ስወዳቹህ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว +1

      እኛም ውድድድ

  • @beimniyealemlij7228
    @beimniyealemlij7228 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝ ጉራጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 😍😍😍

  • @rutamuze
    @rutamuze 3 ปีที่แล้ว +5

    Migerim kemir serg ayichalewu yalem mariyamin 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰

  • @mahermahr2099
    @mahermahr2099 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ያዝ ዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ ኡፍ ስታምሩ ቆንጆ ፕሮግራም ያዝ ዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ አቦ ጉራጌ አገር ብኖር ድካን ሰብሬ ነበር ምገባው ሙሽሪት አንደኛ ቃልዬን ያላቹ አላየንም ባካቹ ዋው ስታምሩ የመጨረሻ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-jp9tl8di3r
    @user-jp9tl8di3r 3 ปีที่แล้ว +20

    በቃ ጉራጌ ነው እማገባው የት ነህ አዳሜ🙈🙈

  • @user-nv9fw4im9b
    @user-nv9fw4im9b 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ቃልየ ድምቅ አርግሽው እኮ💋💋💋💋💋💖💖💖💖💕💕

  • @astu4737
    @astu4737 3 ปีที่แล้ว +5

    ዮኒ እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @etenuamare8229
    @etenuamare8229 3 ปีที่แล้ว

    Yene wedoch setameru kaliyee betam nw yemewodesh yene konjo 💚💛❤

  • @helenberihun3082
    @helenberihun3082 3 ปีที่แล้ว +2

    We love you guys....am proud Ethiopian Guragie....long live together

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz 3 ปีที่แล้ว +13

    ኢትዮጵያዊያዊ ብራይዳል ሻወር💚💛❤️

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
    @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ምታምሩት በጌታ ሴቶችዬ እኮ ፍቅር ነን😁😘😘ሙሽሪት እንኳን ዴስ አለሽ ያብረሀምና የሳራ🥰💙 አምሐራ ወሎዬ ነኝ ግን ጉራጌኛ ጭፈራ የሚችለኝ የለም🙂😉

  • @wossentadesse8639
    @wossentadesse8639 3 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful and awesome my people; may the marriage and the future be a blessed one! AMEN!

  • @nahommiku4038
    @nahommiku4038 3 ปีที่แล้ว +1

    Abo gurage sodo weste naw yemchachu..❤❤❤👌USA/MN

  • @rahelyegetaleje3609
    @rahelyegetaleje3609 3 ปีที่แล้ว +4

    አረ ቃልዬ የኔ 1ኛ ስወድሽ እኮ።።

  • @mahlatedegemu2037
    @mahlatedegemu2037 3 ปีที่แล้ว +6

    አቦ ጉራጌ ዘራሁ የትባረክ

  • @fetiyatoutube6895
    @fetiyatoutube6895 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም መጣቹ ሰወዳቹው

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว +6

    ዝዝዝዝዝዝ እስስስስስስል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💋💕💋💕💕💕💕💕

  • @almazkede9183
    @almazkede9183 3 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ ቃልዬ አልተቻልሽም ቀወጥሺው

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃልየ ጎበዝ❤❤❤❤😍😍😍😍🥰🥰🥰

  • @Tube-rl5ir
    @Tube-rl5ir 3 ปีที่แล้ว +5

    የገኒያ😃 ሳይሆን የገኒየ ነዉ ሚባለዉ
    አቦ ጉራጌ መስፈርታችን ፍቅር ቢቻ አግኑታሁ ሸህ ይቅራ

  • @zz3042
    @zz3042 3 ปีที่แล้ว +2

    Amazing people amazing culture long live Ethiopia 💚💛❤️

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ኡ ኡ ይደገም ኣገር ቤት ያለሁ አክል ነው የተሰማኝ አለመደነቅ አይቻልም ግን የባህሉ ልብስ ኣይቼ ነበር የመጣሁት በጣም የሚያምር ዝግጅት ነበር

  • @HabibaBiba-qr9ce
    @HabibaBiba-qr9ce 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawwww betam yamiral 💖💖💖💖

  • @user-bm6iv1om2v
    @user-bm6iv1om2v 3 ปีที่แล้ว +7

    እካዉ በንኸሬ አቦ ግሬድ አጅረት ቦሄ አሸናናሂም ኧተሞች

  • @kljsitijemalopl4561
    @kljsitijemalopl4561 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ ይህን ውብ ባህላችንን ስላሳየህን ከልብ እናመሰግናለን ዝህ አቦ ጉራጌ🙏💕💕💕

  • @sweet8326
    @sweet8326 3 ปีที่แล้ว

    Betam tamralachu etuya wow amrobachuwal guraga fike❤❤❤😘😘😘

  • @zddd5746
    @zddd5746 3 ปีที่แล้ว +20

    ኧሯ ሲያምሩ እናንተው ካይን
    ያውጣችሁ ያገሬ ቆነጃጅቶች🤗

    • @fasikaLifetube1118
      @fasikaLifetube1118 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😍😘😗😗😗😗😗😗😗❤❤❤❤❤❤

  • @alemalem864
    @alemalem864 3 ปีที่แล้ว +11

    መተናል ተናፍቃቺኋል ምርጦቺዬ 😍😍

  • @yemisrachworkusibhatu4820
    @yemisrachworkusibhatu4820 2 ปีที่แล้ว +1

    ጉራጌ የጀግና፤የስራና የፍቅር ማህበረሰብ ነው !!! በንጹህ ልፋትና ላቡን አፍስሶ ሀገር ያለማ ፍጹም ለህብረተሰብና ለሀገር ፍቅር ያለው አምላክን የሚፈራ ከተንኮል ከምቀኝነት የጸዳ የዋህ ግፍን የሚጠየፍ ማህበረሰብ ነው ፡፡ትሁትና መልካም ልብ ያለው ፤ደከመኝ ሳይል በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ለፍቶ በጥረት የሚሰራ ታታሪ፤ በለጥኩ ተበለጥኩ ብሎ ኡኡ የማይል ፤ እራሱን ከሁሉም ማህበረሰብ ጋር በፍቅር የሚኖር ፍቅር ማህበረሰብ ነው ፡፡ፈጣሪ የልቡንና ልፋቱን አይቶ ይባርከው ፤ ከሀገር ፍትሀዊነት ሲጠፋ መልሱ ከፈጣሪ ነውና 💚💛❤ ባልቻ አባ ነፍሶ 💚💛❤Dejazmach Balcha Safo (1863 - 6 November 1936), popularly referred to by his horse-name Balcha Aba Nefso, was an Ethiopian military commander and lord protector of the crown, who served in both the First and Second Italo-Ethiopian Wars.[citation needed]
    Originally of humble birth from gurage he was made a dejazmach.[further explanation needed] Balcha also became a provincial Governor (Shum), and was a renowned warrior under Emperor Menelik II, famously becoming one of the leaders in the Battle of Adwa.en.wikipedia.org/wiki/Balcha_Safo

  • @user-ok6fu9kg6w
    @user-ok6fu9kg6w 3 ปีที่แล้ว +3

    እኛ ጉራጌዎች ምናችንም ይጥማል የፍቅር ተምሳሌት አድርጎ ፈጥሮናልበማያልቀዉ ዉድድድድድድ ጉራጌ ♥️♥️♥️♥️♥️💗💗💗💞💞💞💞

  • @nigatofficial16
    @nigatofficial16 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ይላል ደስ ይላል....

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል

  • @Lulu-nk7nu
    @Lulu-nk7nu 3 ปีที่แล้ว +5

    Gurage merkama 💚💛💚💛

  • @munameki6556
    @munameki6556 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃልዬ አልተቻልሽም ዋው!

  • @uae1023
    @uae1023 3 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ሀኒዬ አባታቹ ደስ ሲል

  • @sasi849
    @sasi849 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazinggggg....kaleye so cute wededkush

  • @mesfinabebe231
    @mesfinabebe231 3 ปีที่แล้ว +1

    sema kahun behuala camerawn endatiz hani teyaze

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ በጣም ታምራላቹ መልካም ጋብቻ ግን ሆዳችንን አጮሀቹት በክትፎ ክክክክ

  • @azizanesro1740
    @azizanesro1740 3 ปีที่แล้ว

    beaye yene konjo endet endmitamru😘😘😘😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 ปีที่แล้ว +1

    ጉራጌወች በጣም ነው እምውዳችሁ እኔ ግን አማራነኝ ወሎየ

  • @smerb2978
    @smerb2978 3 ปีที่แล้ว +1

    wow ❤❤❤ በጣም ደስ የሚል ባህል ሁሉም ሲያምሩ🤩🤩🤩🥰

  • @hikmaok9524
    @hikmaok9524 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላቹ እፉ እንዴት እንደ ምወዳቹ ደሞ ጉራጌ ናቸዉ እንዴ ጦሳሁ ንህር ዛብራዉኒ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንድ ምታምሩ በክርስቶስ ጉራጌ እኮ የአለም ኩራት ነው እንኮንም ጉራጌ ሆንኩኛ ወይ ስታምሩ ቀናሁኛ

  • @dubai1813
    @dubai1813 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝዝ አቦ ጉራጌ 😍😍😍😍😍

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t 3 ปีที่แล้ว +5

    ጉራጌ እኮ ፍቅር ነው

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ጉራጌ ባህላችን በጣም ነው የሚያምረው የተቢ

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 3 ปีที่แล้ว

    yetebi Yetebi Feqereoche Ekonene Guraweche😘😘😘😘😘😘

  • @emusade4912
    @emusade4912 3 ปีที่แล้ว +3

    እሾሽላ ያጉጅልች ጎ አቦ ያዮ ቤለ ማነው በዚ ያገባው ውቦች ይመቻቹ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን...
      እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

  • @sebledear42
    @sebledear42 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow uufff I miss ethiopian weye sedet

  • @amirebrihm4668
    @amirebrihm4668 3 ปีที่แล้ว

    Masalla eidat dese telalcu mirt yager lijoce aman