“የ/ኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት የሁለተኛውን ቀን ውሎ” ጉዳያችን ዛውያ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ግንቦት 9/2014

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 215

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 2 ปีที่แล้ว +6

    ዛውያን እና ሌሎች የሙስሊም ሚድያዎችን እባካቹ እናግዛቸው። ለዚህ ሙስሊም ኡማ ብዙ እየለፉ ነውና ያለ አግባብ የምናወጣቸውን ወጪዎች ቆጠብ አድርገን ሚድያዎቻችን እናግዝ።

  • @Tube-py6lb
    @Tube-py6lb 2 ปีที่แล้ว +11

    ኡሥታዜ መሀመድ ሙሥጠፋ ወላሂ ንግግሩ ሁሉ ከልብነዉ ዳአዋዋ አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዜ አላህ የተሻለመሪ ይምረጥልን ለሙሥሊሙ ኡማ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 ปีที่แล้ว +13

    የአላህ ወላሂ ትግስታቸው ግን
    አላህ ሆይ ለኡማ አዛኝ አላህን ፈሪ ለኢስላም ሰሪ መሪ ስጠን አንተው ምረጥልን ያረቢ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 ปีที่แล้ว +29

    «ከትዕግስት ጋር (የአላህ) እርዳታ አለ፣ ከጭንቅ ጋር ፈረጃ አለ፣ ከችግር ጋር ምቾት አለ።»
    ውዱ ነቢይ ﷺ

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 ปีที่แล้ว +23

    ዲኑ አሊ ቃል ያጥረኛል አንተንና አብዱሮሂም አህመድ አላህ ሽ ያድርጋችሁ ከጠላቶቻችሁ አይን ይሰውራችሁ የሀፊዙ😭🤲

  • @Lulula-b9u
    @Lulula-b9u 2 ปีที่แล้ว +15

    እኔማ. በመጠበቅ. ጦሽ. ልል. ነው. አላህ. የተሻለውን. ኸይሩን. ያውርድል ሙስሊሙን. አንድ. የሚያደርግ. የሚበጅ. የሚጠቅም. ያድርግልን. ሁላችንም. በዱአ. እንበርታ. በቀንም. በሌትም. ከውጭም. ከውስጥም ሆናችሁ ለምትለፉ. ለምትደክሙ. በሙሉ. ጀዛኩሙሏሁ. ኸይረንንን

  • @yassinnurye1900
    @yassinnurye1900 2 ปีที่แล้ว +1

    የቢስነስ ስልክ ነው አውነት ነው ዛውያ ቲቪ ሁሌም የቢስነስ ስራ ነው የሚሰራው ።

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 2 ปีที่แล้ว +7

    ሽህ ኡመርእና ግብራቦረቻቸውን አላህ ልብ ይስጣቸው አላህ ያስተካክላቸው ዱአ እናርግ ሁላችንም

  • @ሱሱቢንትባባ-ዀ5ቸ
    @ሱሱቢንትባባ-ዀ5ቸ 2 ปีที่แล้ว +5

    መጂልሱን ለማስተካከል. እነቃሲንም እስከ ዘር ምዝራቸው መቀል ያስፈልጋል
    አሏህ ያስተካክልልን ያረብ መጂልሳችንን

  • @kamilaymiftawa5546
    @kamilaymiftawa5546 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ ኸይራትህን በሁሉም ነገራችን ላይ ምረጥልን ሁሉን አዋቂ ነህና

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 ปีที่แล้ว +3

    ድኑ ጀግናችንን አላህ ለኡማው
    የሚጠቅመውን ይስጠን

  • @eliasmesfin
    @eliasmesfin 2 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያ ተናጋሪው በጣም በሳል ሰው ነው አላህ ይጨምርልት። የመጀመሪያ ቀን ላይ የተናገረው ልጅ ግን የማይረባ ሀሳብ ነው ያነሳው።

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ዛውያ ቲቪ አላህ ከይር ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ 2 ปีที่แล้ว

    አለህ የተሸለዉን ነገር የሚበጀንን ነገር የምጠልን

  • @sitezemdya2463
    @sitezemdya2463 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፋ፣ኡስታዝ ነስሩ ኸድር አላህ ይጠብቃቹ ንግግራቹ ደስ ይላል

  • @bintlemma4402
    @bintlemma4402 2 ปีที่แล้ว

    የብሀሪ ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅክ

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ዛውያ ቲቪ

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 2 ปีที่แล้ว +22

    አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ፍቅር ላገራችን ኢትዮጵያ አላህ በጥበቡ ፈረጃውን ያቅርብልን ያረብ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 2 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

    • @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
      @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው 2 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱሁ
      አሚንንንንን ያረብ!!

    • @vip6526
      @vip6526 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 2 ปีที่แล้ว +17

    አላህ ለኛ የሚበጀውን አሚር ሙስሊሙን በተውሂድ የሚመራ አሚር ያስቀምጥልን ያረብ ያአላህ ያረህማን

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅቸው ኡለማዎቻቸን ተስማምተው ለህዝብ ሙስሊሙ ጠቃሚ የሚወነውን አላህ የምርጥልን

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አለህ አለህ መጨረሻችንንያሰምረን

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ከክፍዎች ጠብቀን በአጠቃላይ ትክክለኛ ሙስሊሞችን።

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 ปีที่แล้ว +6

    ከከከከ ተወደደምተጠላ መጂሊስ በህዝብ ምረጫነው አለቀ በተለይ ቃሲምየመሳሰሎ መወገድ አለባቸው በየቦታው መሰጂዳችን እየፈረሰ ወገኖቻችን እየሞቱ ቁረአን እየተቃጠለ ተቆማችን በጠካራ ሙሁራን ነው መመራትያለበት ኡለማ ወደመሰጂድ ያሰተምሩ አለቀ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡመተል ሙሀመድን አንድ አድርጉ በሰለፉያ መንገድ የሚመራ ቢደአንና ሽርክን የሚቃወም
    አሚር ይወፍቀን

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ አንተ በሀቅ ላይ አፅንተህ ሀቀኛ መሪ ምረጥልን አንተ የበለጠ አዋቂ ነህ እና ያረብ!!

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ ጀግኖች በርቱ

  • @akmalsharfa7669
    @akmalsharfa7669 2 ปีที่แล้ว +1

    የረብ አሏሆ ለህዝበ ሙስሊማችን ሰላም አውርድልን ነው

  • @mousman22
    @mousman22 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኡስታዝ ነስሩ ❤

  • @qwertqwery8599
    @qwertqwery8599 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢቢቢለኢትዬጲያሙስሊሞችምወኪልፉጠርለትያረቢቢያአሏህ

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 2 ปีที่แล้ว +1

    Ahbashochin Allah yansachew inshaallah yarab ameeeen

  • @sakina361
    @sakina361 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛውያዎቻችን ጀዛኩሙላህ ኸይር ስራቀረባችሁልን ጉዳዩከባድ ነው አላህ ነላያምጣ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 ปีที่แล้ว +10

    ላይከና ሸር ማድረግ ምን ይከፍልበታል ኢስላማዊ ሚዲያወቻችንንነ እናጠናክር

  • @mohammedabdisalhe9968
    @mohammedabdisalhe9968 2 ปีที่แล้ว +4

    ቀይ ጥምጣም ያደርጉት አላህ ይጨምርላቼው በአቂዳ ያለን ልዪነት እናጥብ ማለታቸውን

  • @bintlemma4402
    @bintlemma4402 2 ปีที่แล้ว

    ኡሰታዛዬ አላህ ይጠብቅሸ ያ አላህ

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع 2 ปีที่แล้ว +7

    አዎ ሰለፍያ የሚለዉ ሁሉንም ስለሚያካትት በሰለፍያ መነሀጅ ይመራ።

    • @bintlemma4402
      @bintlemma4402 2 ปีที่แล้ว

      በምን እድላችን እሱማ

  • @ሰኢይዳአህመድ
    @ሰኢይዳአህመድ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሏህ ይጠብቃቹሁ ጀግኑቻችን

  • @madena1330
    @madena1330 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በጥበቡ ያስተካክልልን

  • @ኡሙለያን
    @ኡሙለያን 2 ปีที่แล้ว

    የአለሕ መጅሊሡ እንዳይሥተካከል የሚያደርጉትን ከምድረ ገፅ አንሳቸው ያረብ

  • @ፋፊነኝሰለምቴዋ
    @ፋፊነኝሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ የሚበጀዉን አምጣልን ያረቢቢ

  • @ሉባባነኝወሎየዋ
    @ሉባባነኝወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና ኢስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፍ ትክክል

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 2 ปีที่แล้ว +1

    አለህ ይጠብቅህ ዲኑ

  • @californa6827
    @californa6827 2 ปีที่แล้ว

    Thank brother አይብ ደራባቸዉ ትክክል ብለሀል እንደዚህ ካልተሰራ መንጎተት ነዉ ሚሆነዉ ሌላ እባካቹሁ የሙሰሊም ኢትዮፐሮች በራሳችን በዉጥ የሚፈታ ነገር ሜዳ ላይ ማዉጣት ለሌላ አይማኖት ተከታይ በራ መክፈት ነዉ አላህ ፍሩ

  • @madinaedres8740
    @madinaedres8740 2 ปีที่แล้ว

    Key temtam yaserew masha allah tebarekelah allah yichemreleh anbesa

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 2 ปีที่แล้ว +7

    ውስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፍ የተናገረው ትክክል 100% ሌሎቹም፡አሉ ግን ስማቸውን አላውቀውም #እንደ ጥቅል አላህ ኽይሩን ይሻልን #በጣም እንደ ሸረሪት ድር ነው የተጓተተው #መጅሊሱ በጣም #መአበል ላይ ያለች #ጀልባ ሆኗል መሪውን አላህ ይስጠንና ከመስጠም #ይታደመን ያረቢ

    • @husnahassen4077
      @husnahassen4077 2 ปีที่แล้ว

      Ammeen ye Allah 🤲

    • @fouzal1405
      @fouzal1405 2 ปีที่แล้ว

      አንጀት አርስ ነው መሰለቹን ይብዙልን

    • @ኡሙለያን
      @ኡሙለያን 2 ปีที่แล้ว

      ኤይወ አንጀቴን ነው ያራሠው አለሕ ይጠውል ኡምሩ ያረብ

  • @toyibamuhamad6711
    @toyibamuhamad6711 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያስማማችሁ

  • @azanihsan3308
    @azanihsan3308 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ዲኑ አላህ ይጠብቅህ በርተልን

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ የኛ ምርጦች አላህ የግዛቹ

  • @awelseidabdulkadir9891
    @awelseidabdulkadir9891 2 ปีที่แล้ว

    Mashalh Gen ahunm Kasim yelkek Muslim selam feth

    • @ssuw4570
      @ssuw4570 2 ปีที่แล้ว

      ሙሲለሞቺ ሆይ ቁረአንና ሐደሲ መ የተረደ መንገድነወ እየተረደመንገድነወ አረደደቺ???አረደደቸወ የሰለፎቸ ከለሆነ ጉዞ ወደ ቀጥበሬ ወደ ኑረሁሴን በሌ ከዘሀ በሀለ እየሱሲ ጌተነወ በሉ ከረሲተነ የዙተ50ምሎን

  • @madenaali8809
    @madenaali8809 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክልወላሂ

  • @moradlubaba1991
    @moradlubaba1991 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ አተዉ እዘንልን ያረብ ያረብ ያረህማን ያረሂም እዘንልን

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 ปีที่แล้ว

    አላህለሚሰኪኑ ኡማሲልይረዳን ወላሂ ለሰለጣንብለው ሙሰለ፭ሙን አሰደፈረ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 ปีที่แล้ว

    ዲኑ ጀዛከላህ አላህየጠብቃቹ ሀሩንና አተ አላህጀዛቹንየከፈላቹ በዱኒያምበአሄራ

  • @rahimaitopia3327
    @rahimaitopia3327 2 ปีที่แล้ว

    Westaz mehamde mustefa jzak alahe heyrk nam welahi tkekle new yetnagerw alahe edmey ena afya yewfkek

  • @muhammedtegegne7836
    @muhammedtegegne7836 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ለሙስሊሙ ኡማ የሚጠቅም ጠንካራ አለም አላህይስጠን ያረብ ሙስሊሙን አንድአድርጎ የሚመራ በርቱ በሰከነሁኔታተወያዩ

  • @wanzatube2014
    @wanzatube2014 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላሙን ያሰማን ጀግናችን ዲኑ አሊያችን

  • @ademkemal6777
    @ademkemal6777 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃቹ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 2 ปีที่แล้ว

    ዲኑ አላህ ይጠብቅህ ሌሎቻቹሁንም አላህ ይጠብቃቹ ሁ

  • @leylaahmed6688
    @leylaahmed6688 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅ ወንድም ዲኑ በጉጉት አየጠቅን ነው

  • @dubaidxb6135
    @dubaidxb6135 2 ปีที่แล้ว

    ወአላይኩም አሳላም ወራማቱላህ ወባራከቱሁ

  • @ummohammed1297
    @ummohammed1297 2 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ ጀግኖቻችን

  • @neza6422
    @neza6422 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ጀግናቺን በረቱልን

  • @hassanjamal4605
    @hassanjamal4605 2 ปีที่แล้ว

    jazakAllah Dinuye

  • @abdulazizahmedin2847
    @abdulazizahmedin2847 2 ปีที่แล้ว +3

    ሙሉ ፕሮግራሙን ጊዜው ሳይሄድ በፊት ልቀቁልን

  • @ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል
    @ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ በተውሂድና ሱና የሚመራን መሪ ወፍቀን

  • @aas5438
    @aas5438 2 ปีที่แล้ว

    አለይሒ አሠላቱ ወሠለም

  • @ekramyutb
    @ekramyutb 2 ปีที่แล้ว

    መአሽአላህ አለህ ይጥቢቅልን የርብ ለሙስልሙ የምመችውን አላህ ይምርጥልን

  • @hussainhassen2967
    @hussainhassen2967 2 ปีที่แล้ว

    ውድ ወንድማችን አላህ ያቆይልን ከነመሰሎችህ

  • @muharemmerjani5492
    @muharemmerjani5492 2 ปีที่แล้ว +4

    ጊዜ ማግኛ ቦታውን የያዛችሁ ሰዋች የሚደረግ ለኡማው አይጠቅምም አላህን ፍሩ የምትኖሩት ለተወሰነ ጊዜ ነው።

  • @madinaedres8740
    @madinaedres8740 2 ปีที่แล้ว

    Ya allah ya rehman ante yeteshalewn meretlen

  • @شمسومصطفى-غ1و
    @شمسومصطفى-غ1و 2 ปีที่แล้ว

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ماشاء الله تبارك الرحمن الله يحفظكم ويبارك فيكم ويرزق شعبنا الءمن والسلامة والسعادة ءمين

  • @kedijaabdela5253
    @kedijaabdela5253 2 ปีที่แล้ว

    ya allah wellahi yihe ya dabubu mirt shekh ......mirt nigigir

  • @sadatube686
    @sadatube686 2 ปีที่แล้ว

    አላህ የሚበጀነን ይሰጠን

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 2 ปีที่แล้ว

    Dinu MashaAllah Allah yakiyln kebrln gegnachen neh

  • @leylaahmed6688
    @leylaahmed6688 2 ปีที่แล้ว

    አላሁ አክበረ መሀመድ ሙሰጠፋ

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu2403 2 ปีที่แล้ว

    በርቱልን

  • @ekramyutb
    @ekramyutb 2 ปีที่แล้ว +2

    ለዚህ ቤት አድስንኝ ውድመቺን በርታ

  • @hussainhassen2967
    @hussainhassen2967 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአላይኩም ወሰላም ወራህማቱላሂ ወበረካትሁ

  • @Asma-vu3zw
    @Asma-vu3zw 2 ปีที่แล้ว +3

    አህለን

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩምአሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @bintlemma4402
    @bintlemma4402 2 ปีที่แล้ว

    ያ አላህ ሰለፈይ ቢመራው የት እንደርሰ ነበር ወላሂ ኡሰታዝ ኤልያሰ አላህ ይጠብቅክ

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 ปีที่แล้ว

    Aswrwb aadaa harkiis haqa mootii lubbuu sawsaw Maashaa'Allah biyyeettiis jàalalaa Ramadaan Karim sawsaw

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @madenaali8809
    @madenaali8809 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @seidethio6927
    @seidethio6927 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ዛውያዎች

  • @zekidemisawrara4186
    @zekidemisawrara4186 2 ปีที่แล้ว

    የሆነ ቡድን ጌዜ ሚፈልገው ሸር ለመፈልፈል ይመስለኛል እደበረሮ ፈልፍሎ ያድራሉ አላህ ሀቅ የበላይ ያርገው ባጢል አላህ ያዋርደው

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 ปีที่แล้ว +2

    ወጣቱ እኮ በረ ላይ አሰተካክሉም 5ወክት ሶላትአየሰግዱም ሰራአጥ ወጠጤ ናቸው በረላይ ሊረብሹየሚመጡ

  • @ferdose
    @ferdose 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበሰካቱ አላህ ሙፍት በቃላቸዉ አይቆምሙ እኔ ከአድሙፍቲ ከሚባል ሰልጣን ለማረዘም የሚሀዱበት ምገድ አላህን ባፈሩ ተቁላህ

  • @zinatyesufi2877
    @zinatyesufi2877 2 ปีที่แล้ว +1

    ከሃዲዎች ናችሁ ዛውያዎች አሁን የምትመጳደቅበት ኢልም ደም ገብረው ያስተማሩህን እነዛን የአመሻ ኡለማዎችን የካዳችሁ ነው የእምነት ነጋዴዎች

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 2 ปีที่แล้ว +3

    በጅ አህመድ የሚሉት"አሁን የሚሠራ መጅሊስ አለን"ብሎ የተመቸው ሰውየን ስአት አልቋል ያሉት 7 ደቂቃ ላይ ነወ።በተጨማሪ ገለልተኛ መሆን የሚገባው አስተባባሪ ሸህ ቃሲም "ትክክል ነው"በማለት ድጋፉን አሳየ።ጉድ ነው!!!

  • @hayatlove9551
    @hayatlove9551 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ።

  • @mdpaths9008
    @mdpaths9008 2 ปีที่แล้ว

    ALLA YRDAN

  • @hussainhassen2967
    @hussainhassen2967 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሃምዱሊላህ

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hassanjamal4605
    @hassanjamal4605 2 ปีที่แล้ว

    waalaykum weselam werahmatullahi weberekathu

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 2 ปีที่แล้ว +1

    Ahbashoch indale wore marazem new mnm alama yelachewm ashangulitoch

  • @aishahagos1704
    @aishahagos1704 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ቆፍጣና እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @anwaradem5313
    @anwaradem5313 2 ปีที่แล้ว +6

    የሼህ ኢልያስ አህመድ ንግግርስ?

    • @محمد-ل8ح9ع
      @محمد-ل8ح9ع 2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጉጉት የምጠብቀዉ የእርሳቸዉን ነበር

  • @seidethio6927
    @seidethio6927 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @jmajma2510
    @jmajma2510 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይድረስልን