ለልጆች ምሳእቃ ማዘጋጀት | ጣፋጭ ኩኪስ| lunch box | Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @jirruhabte
    @jirruhabte ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሙያ በርቺልኝ ጎበዝ እድሜ ከጤና የስጥልኝ እ/ር

  • @weynshettessema7701
    @weynshettessema7701 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ የኩኪሱን መስሪያ በጣም ወድጄው ነበር እንዳገኘው አምላክ ይርዳኝ አሜን!!!! በጣም አመሰግናለሁ!!

  • @betelseid3398
    @betelseid3398 2 ปีที่แล้ว +2

    አቀራብሽ ልጆች እንደሚወዱት ነው ያምራል እጅሽ ይባረክ እኔም ተምሬበታለሁ 🙏

  • @rihanaahmed83
    @rihanaahmed83 2 ปีที่แล้ว +7

    መሺኑን የት ነው ምናገኘው sister?

  • @yoditbereket5534
    @yoditbereket5534 17 วันที่ผ่านมา

    እጅሽ ይባረክ

  • @tsion573
    @tsion573 2 ปีที่แล้ว +2

    You’re doing a great job👌🏾 it’s will be much better to give your kids healthy snacks like fruits instead of sweets like cookies and muffins.

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @Relaxetionsoul22
    @Relaxetionsoul22 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much! that is nice of you!

  • @tigistjember1420
    @tigistjember1420 2 ปีที่แล้ว

    Tichiyalesh ayigelitsewum ejish yibarek

  • @emebetabebe5737
    @emebetabebe5737 22 วันที่ผ่านมา

    Wetu sega wete sihone ayichemelalakeme?

  • @mossadgashaw-sj2nf
    @mossadgashaw-sj2nf ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው አዳስ ነገርም የጨመር

  • @yoditbereket5534
    @yoditbereket5534 17 วันที่ผ่านมา

    Cake yegagershibet give name please

  • @YemariyamTesfaye-v7o
    @YemariyamTesfaye-v7o 23 วันที่ผ่านมา

    Bro are they going to eat all day

  • @tgstgzemu9150
    @tgstgzemu9150 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፋ ነው በጣም

  • @hayatmohamed8152
    @hayatmohamed8152 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing my. Can please tell me What is the name of the cookie maker

    • @nigistnigussefamily
      @nigistnigussefamily  2 ปีที่แล้ว +1

      ከላይ የሚታየው ፅሁፍ ብቻ ነው ያለው ካርቶኑ ተጥሏል ግን እቃ መሸጫ ውስጥ ወይ ሱ.ማርኬት ታገኚዋለሽ

  • @kidhgs717
    @kidhgs717 2 ปีที่แล้ว

    Muya ke ergata gar tichiyalesh betam gobez berchi

  • @eyuchristian3981
    @eyuchristian3981 ปีที่แล้ว

    Betam gobeze ❤

  • @kassahunabate9558
    @kassahunabate9558 ปีที่แล้ว

    ወተት ኒዶ ማረግ ይቻላል

  • @aminaseid6821
    @aminaseid6821 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashalllah

  • @umifaruk67
    @umifaruk67 2 ปีที่แล้ว

    thanks berchq

  • @hamelmalmoges8953
    @hamelmalmoges8953 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ

  • @antshanteneh
    @antshanteneh 20 วันที่ผ่านมา

    ኩኪስ መስሪያው ከሌለ ሌላ አማራጭ የለም

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 ปีที่แล้ว

    በርች ጎበዝ

  • @TmTs-k9d
    @TmTs-k9d 11 วันที่ผ่านมา

    Selamnewenat

  • @emanyesuf8766
    @emanyesuf8766 2 ปีที่แล้ว

    Keep it coming good job

  • @ashenafikabeda7917
    @ashenafikabeda7917 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ወድጄዋለው

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 2 ปีที่แล้ว

    Looks delicious 😋

  • @ayalneshgetahun355
    @ayalneshgetahun355 6 วันที่ผ่านมา

    ቀሽም ለትምህርት ቤት ይደርሳል

  • @selamawitniguse4453
    @selamawitniguse4453 2 ปีที่แล้ว

    Good Job 👏

  • @beshadabikila8956
    @beshadabikila8956 9 หลายเดือนก่อน

  • @zebibamudesir9631
    @zebibamudesir9631 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሀገርቤነሽ

  • @hannasolomon2086
    @hannasolomon2086 2 ปีที่แล้ว

    💗😍

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 2 ปีที่แล้ว

    selam lanche yehun ye cookies megageryawen yete nwe yegezashew wagawes please asawekegne thanks

    • @nigistnigussefamily
      @nigistnigussefamily  2 ปีที่แล้ว

      ሙሉውን ቪዲዮ ካየሽው ተናግሬ ነበር እኮ እህቴ

  • @hiwetfekerfeker7316
    @hiwetfekerfeker7316 2 ปีที่แล้ว

    Bi mitbisha migagire aychalme wedaa kukesune

    • @nigistnigussefamily
      @nigistnigussefamily  2 ปีที่แล้ว

      ይቻላል ሊጡን ወፈር አርገሽ መዳመጥ ቅርፅ አውጥተሽ በዘይት መጥበስ ወይም መጥበሻ ላይ ማብሰያ ወረቀት(wax paper) አርገሽ ባነስተኛ ሙቀት ማብሰል ትችያለሽ

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 2 ปีที่แล้ว

    ጋበዝ ልጅ

  • @behailuderjachew6277
    @behailuderjachew6277 2 ปีที่แล้ว

    mirt👏👏👏

  • @kassahunabate9558
    @kassahunabate9558 ปีที่แล้ว

    ለምስሩ ቲማቲም ቢገባስ

  • @hiwothagos5922
    @hiwothagos5922 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👌

  • @weynshettessema7701
    @weynshettessema7701 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ የኩኪሱን መስሪያ በጣም ወድጄው ነበር እንዳገኘው አምላክ ይርዳኝ አሜን!!!! በጣም አመሰግናለሁ!!

    • @ElsiFiker
      @ElsiFiker 21 วันที่ผ่านมา

      ye kukise mesriyawen agegneshew mama felege nbr