//ስለጤናዎ// የሁለቱም ወላጆች የምሳ እቃ ተፈትኖ ወድቋል ... እንዴት? ጤናማ የልጆች የምሳእቃ እንቋጥር /በእሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 58

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 ปีที่แล้ว +28

    ደሀስ ከየት አጥቶ ይስራ ለልጁ ሽሮ እየበላን የተማርነው ይሀን አያሳጣን ሀገራችን ሰላም በሆነ

    • @senitube5125
      @senitube5125 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏

    • @Biruh-s2h
      @Biruh-s2h 7 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @mesiaba2433
    @mesiaba2433 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ትምህርት ነዉ ባለን ጤናማ ነገር ማዱረግ እንችላለን ቀጣይነት ይኑረዉ

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 ปีที่แล้ว +13

    ጉድ እኮ ነው የድሀ ልጅ እንደት ይኖር ይሄን ማርግ የማይችሉ ትምህር አይማሩም

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd ปีที่แล้ว +11

    እረአታካብዱ እኛ በሽሮ ነው የተማርንው ሲጀመር ይዘንም አንሄድም ነበር የደሀው ልጅ ይህን እያየ ይሳቀቅ

  • @etyety7760
    @etyety7760 ปีที่แล้ว +4

    ስራ ፍት ናችሁ

  • @حسينسعيد-ق7ح
    @حسينسعيد-ق7ح ปีที่แล้ว +2

    እኛ ቁርስ በልተን እንሄዳለን ስንመጣ ምሳ እንበላለን ከሳአትም ከሆነ እንደዛው አራት ሰአት ተኩል በልተን ማታ እራት

  • @serkeserke2786
    @serkeserke2786 ปีที่แล้ว +11

    አየ ጊዜ በኛ ጊዜ እጀራ በበርበሬ ነስንሰን ነበር በልተን እምንማረው😂

  • @حسينسعيد-ق7ح
    @حسينسعيد-ق7ح ปีที่แล้ว +1

    አረጓዴውነገር ማሾ ይባላል እኛ ሀገር እናመርታዋለን

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 ปีที่แล้ว +4

    የምሯን ነው ቁርስም ምሳም እንቁላል??

  • @haymiyitagesu1770
    @haymiyitagesu1770 ปีที่แล้ว +1

    ዝባዝንኪ

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب ปีที่แล้ว +1

    የደሀ ልጅ አለ ሸሮ ቀልል ባል መልኩ አማራ ክልል የጥይት ድምጰ እየሰም ተሳቀዋል አላህ አግራቸን ሰላም ያድርግልን

  • @hiwotbaykedagn117
    @hiwotbaykedagn117 ปีที่แล้ว +1

    Nardiye❤

  • @Happyhapppyb21Happy-yc8pl
    @Happyhapppyb21Happy-yc8pl ปีที่แล้ว +1

    ላዳነች አበቤ ንገሩልን ስለ ማሾ ፓንኬኩ እንካን ቢቀር በንፎሮ መልክ ተቀቅሎ እንዲሰጣቸው ለመንግስት ትምህርት ቤት ተማሪዎች😂

  • @elda554
    @elda554 ปีที่แล้ว

    ጨጨብሳ አላውቅም በኛ ቂጣ ፍርፍር በገጠር ደግሞ ጭብጦ ይባላል በተልባ ና በኑግ ና በጤፍ የሚሰራ

  • @የማታአራት
    @የማታአራት ปีที่แล้ว

    በጣም ልክ ነሽ❤❤

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd ปีที่แล้ว +1

    ማሾ ይበላል እደ ግን ??

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب ปีที่แล้ว

    በዚህ ኑሮ ዉድነት ተዉ ግን

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ልኬ ናቹ ለኔ በተለይ ተማርኩበት ልጄ በድዬዋለሁ

  • @SelinasSelinas-hw3cd
    @SelinasSelinas-hw3cd ปีที่แล้ว

    Kezi hulu tata frafre bet bibelus koy?

  • @birtukanmengiste776
    @birtukanmengiste776 ปีที่แล้ว +1

    አታውሪ ይድአልጅች ያክይኝትን ይምንበላው

  • @fekadeaweke7494
    @fekadeaweke7494 ปีที่แล้ว

    Mahi ena Nardi siwedachihu❤❤❤

  • @seadaali7253
    @seadaali7253 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ስማር ጡአት ተነስቸ ቂጣየን ደብተሬጋ ይዠበጀ 50 ደቂቃ መገድ በግሬ ያችንቂጣእየበላሁ እጉአዛለሁ ስመለስም በባዶ ሆደ ያሁሉ መገድ እኩአትናለሁ 😢7ሰአት ተተለቀቅ 8ሰአት ቤትእደርሳለሁ ተዛም ያችሹሮ በላ

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r ปีที่แล้ว

      ልክ እንደህ እኔ እንግዲህ ምን ታረጊው ጊዜው ነው

    • @kideszone
      @kideszone ปีที่แล้ว +1

      Tadiyako ante yetemarekewu lijeh endante endaynkeratete newu 🤔yanten hiwot gedeta medegem yelebetemiko😏

    • @هقهقتبنب
      @هقهقتبنب ปีที่แล้ว

      በቀሎ ቆልቼ ነበር መንግድን እየበላሁ የምሄደዉ

    • @hiwotaklilu8784
      @hiwotaklilu8784 2 หลายเดือนก่อน

      Ena be be sebawochu yasalefachutn zarem ydegem new mtltu hoooo

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 ปีที่แล้ว

    አረንጕዴ የእህል ዘር ምንድነው ነው ሰሙ

    • @yamrotharegewoin8547
      @yamrotharegewoin8547 ปีที่แล้ว

      ማሾ

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 ปีที่แล้ว

      @@yamrotharegewoin8547 አመሰግናለሁ

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 ปีที่แล้ว

      ​@@yamrotharegewoin8547 ማሾ እንግሊዘኛ ትራስሌተር ላይ አላገኝሁት ፕሊስ ንገሪኝ አምሰግናለሁ

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 ปีที่แล้ว

    የትፈጨው ስም የለውም ድፎይሆናል ፖኬክም ይሆናል ተብሏል ስሙን ግን አልሰማውምን በተረፈ አሪፍ ነውን

  • @alemneshgobeze6713
    @alemneshgobeze6713 ปีที่แล้ว

    Betam arfe temer new

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 ปีที่แล้ว +5

    አካባጅ ምነው የድሀ ልጅ እደት ይኑር እኛ ምንም ይዘን አንሄድም ነበር መንግስት ነበር ብስኩት በሶ ሾርባ እሚመግበን

    • @fenetihailu4082
      @fenetihailu4082 ปีที่แล้ว +4

      እሱኮ በጣም ምርጥና የተመጣነ ነው።የደሃ እናት ድንች ጎመን፣ካሮት፣ሰላጣ የመሳሰሉትን ከጉሊት መግዛት ትችላለች፣ቤቷ ገብስና ቀይጤፍ፣ሽሮ፣የበቆሎ ዱቄት ቢኖራት እነዚህን አቀናጅታ ልጇን መመገብ ትችላለች።ግዴታ መራቀቅ የለበትም።

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 ปีที่แล้ว +1

    only for the rich ..... children....

  • @Hableelias
    @Hableelias ปีที่แล้ว

    የምንኖረው ኢትጵያ ውስጥ ነው አታሽቃብጡ

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @MebratMeb
    @MebratMeb ปีที่แล้ว

    Betam des yemil pogram new
    Beachekalay yemimekerew kefabrica yetemeretu migboch wuchi yeethiopia yemgb sirat bntekem .gn and tiyake alen tashigew yemiwetut migboch ayekerum ybalal>>>> ene yemiferaw nege argiten yemiredan tiwuld endanata betam eferalehugn ena ljoch betam beteleyayu letena chigr eyetegaletu new. ltasebibet turu new bay negn amesegnalehugn!!!!!!!

  • @meserattamare4301
    @meserattamare4301 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @mihretdagne
    @mihretdagne ปีที่แล้ว +1

    Am the first

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว +5

    ይሄማ ለሀብታም ልጆ ነው ለደሀው አይሆንም።

  • @sete6826
    @sete6826 ปีที่แล้ว

    Egna meni agabani ye daha liji meni honu menunmi menunmi balito yemimaruti

  • @ያአላህሶብርስጠኝ
    @ያአላህሶብርስጠኝ ปีที่แล้ว

    አይ መሰልጠን ይንንም ባላጣነው

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 ปีที่แล้ว

    Machoi yebalel

  • @sete6826
    @sete6826 ปีที่แล้ว

    Ehe ye kintoti new ye habetami 🤣🤣

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fasiktesfa7282
    @fasiktesfa7282 ปีที่แล้ว +1

    Habtam des sil. Kkkkkkkk wey memolakek. Eferu ..,.....ethiopia endezihi adelechim.

  • @inourasha7121
    @inourasha7121 ปีที่แล้ว

    የማዳም be

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤