@@hiwel9209And spend their money to celebrate the holiday and to donate to the village anything they can like helping their brother and sister for school. The bottom line is that this society picks this holiday to show love for others. And they spend their money to enjoy the holiday and to offer anything they can to the village, such as helping their brother and sister with school. The main line is that these people chose this holiday to express love for others. This is what Jesus Christ thought.Ktifo is a well-known dish in the region, making it a popular topic of conversation. Go to the village and learn how the locals celebrate this festival. And you will understand it. Nobody forgot about it. Instead, they are celebrating with love and blessings.
@hiwel9209 A very good question. Gurage people celebrate Meskel as a reward for working a year without a vacation. They return to their birthplace for the new year. They travel to their birthplace with family and friends for a reason. The first reason before the new year is to be blessed by family and express affection for their parents, to forgive each other before the holiday if there has been a disagreement in the previous year, and to make a donation to village development such as schools, roads, and churches. I believe Jesus demonstrated love. You believe people forget the holiday. How about the ceremony in Meskel Square? Do you notice any music concerts?It's similar to Timket, which is a holiday celebrated throughout Ethiopia, but Gonder has its own unique manner of commemorating it. Speaking of Ktifo it is a well-known dish in the region, so people making it a popular topic of conversation because the gurage people feeds you the food like water and it has the best test ever. Go to the village and learn how the locals celebrate this festival. And you will understand it. Nobody forgot about the cross. Instead, they are celebrating with love and blessings. Cheers.
Lucy never disappoint. They don't play with their recipe and always consistent. They use quality meat and vegetable. I only go there when i crave Ethiopian food.
Lucy restaurant
8301 Georgia ave silver spring MD
Tel 301-920-0196
She hair not good in kitchen area
ንቃር Merkama. I wish u were in Dallas. Hope u will open one here too. Good luck. ባህልሽን ማክበርሽ ያስከብርሻል
Very proud. Good luck to her. That is why Gurage people are always successful
@@chebemedia is their any branch in Atalanta?
Not yet in the mean time Piass restaurant in Atlanta serving the good ketefo as well
ትክክለኛ የጎመንና የሥጋ ክትፎ መሆኑን ከለሩን ብቻ በማየት ማወቅ ይቻላል። ዋው ረቂቅ! ስራሽን ይባርከው። አብረውሽ የሚሰሩትም ምስጋና ይገባቸዋል።
እቺን ልጅ ወንዶች ጉዳይ ላይ በጣም እወዳት ነበር የማይሰለች ሙቪ ነው በድራማው የተመኘሽውን አሜሪካንን በውን ማየትሽ ደስ ይላል ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ👍❤️
በሰራቻቸው ስራዎቿ በጣም አድናቂዋ ነበርኩ አሁን ደግሞ የሉሲ የጉራጌ ባህል ምግብ ቤት ባለቤት ሆና ሳያት እጅግ በጣም ጀግና ጎበዝ ጠንካራ ሴት መሆኗን አስመስክራለች ራሷን የሆነች ማንነቷን ያልቀየረች ታታሪ ጠንካራ ሴት ሆና ነው ያገኘሁዋት በርቺልኝ ከዚህ በላይ ከፍ ብለሽ የምትመኘው ደረጃ ላይ እንድትደርሺ እመኝልሻለሁ ።መልካም የመስቀል በዓል ይሁንልሽ አርቲስት ረቂቅ ተሾመ
But the. Way. She is welcoming the costumers. @ her restaurant.is wrong. She is so serious 🧐 No smiling. at all 😅
ይሄ ህዝብ ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው ጭንቀታቸው ሁሉ ሰውን ስለማብላት ስለመጋበዝ ነው ወደፊት የኢተረዮጵያ ህዝብ ሁሉ ወደ ጉራጌ ሀገር ሄዶ ይሄን በዓል ቢያከብር መልካም ነው በቃ ድንቅ ነው ጌታ ፍቅራችሁን ያብዛ ሁሌም በበረከት ይባርካችሁ ቸቤ አናመሰግናለን እረቂቅ በጣም ጎበዝ ልጅ ነች ሉሲ መልካም መስተንግዶ ቆንጆ ክትፎ ንፁሀ ምግብ ቤት ነው በርቱ
እጅግ ቆንጆ ነው የሰራሽው በዚህ ላይ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ ግን ግራ የሚገባኝ የመስቀል በአልና ምግቡን ምንድን ነው የሚያገናኘው???? ዋናው የመስቀሉ ትርጉም ጉራጌ ሀገር ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያ በምግቡ ብዙ የሚረሳ ይመስለኛል በውጭው አለምም የገና በአልን አስመልክቶ ሲከበር ስለክርስመስ ዲኮርና ስለ ስጦታ እንጂ ስለ ክርስቶስ መወለድ ምክንያት እንደሆነ ይዘነጉታል በኛም ሀገር የመስቀል ባህል ከጉራጌ ክትፎ ውጭ ብዙ ትርጉሙን አንሰማምና እንዴት ነው ሊገናኝ የቻለው????
@@hiwel9209And spend their money to celebrate the holiday and to donate to the village anything they can like helping their brother and sister for school. The bottom line is that this society picks this holiday to show love for others. And they spend their money to enjoy the holiday and to offer anything they can to the village, such as helping their brother and sister with school. The main line is that these people chose this holiday to express love for others. This is what Jesus Christ thought.Ktifo is a well-known dish in the region, making it a popular topic of conversation. Go to the village and learn how the locals celebrate this festival. And you will understand it. Nobody forgot about it. Instead, they are celebrating with love and blessings.
@hiwel9209 A very good question. Gurage people celebrate Meskel as a reward for working a year without a vacation. They return to their birthplace for the new year. They travel to their birthplace with family and friends for a reason. The first reason before the new year is to be blessed by family and express affection for their parents, to forgive each other before the holiday if there has been a disagreement in the previous year, and to make a donation to village development such as schools, roads, and churches. I believe Jesus demonstrated love. You believe people forget the holiday. How about the ceremony in Meskel Square? Do you notice any music concerts?It's similar to Timket, which is a holiday celebrated throughout Ethiopia, but Gonder has its own unique manner of commemorating it. Speaking of Ktifo it is a well-known dish in the region, so people making it a popular topic of conversation because the gurage people feeds you the food like water and it has the best test ever. Go to the village and learn how the locals celebrate this festival. And you will understand it. Nobody forgot about the cross. Instead, they are celebrating with love and blessings. Cheers.
Thanks @@hiwel9209
ረቂቅዬ ለመስቀል በዓል በሰላም እንክዋን አደረሰን::
ጸጉርሽን ሻሽ ሸፈን ብታደርጊባት እኛም ዝም ብለን ፕሮግራሙን እንከታተል ነበር ለቀጣይ ይስተካከል !
የአገር ቤትን ጣእም የሚያስታውስ ሞርጥ ክትፎ ከጥሩ መስተንግዶ ጋር። እጂሽ ይባረክ🙏
ረቂቅ የተዋጣላት ተዋናይት ብቻ ሳትሆን የተመሰከረላት ባለሙያም ነች.... በጉራጌ እንዲህ የተሟላ ስብእና ያላት ሴት 'አጅየት' የሚል የክብር ስም ይሰጣታል.... አጅየት ረቂቅ ስትኮሳተርም ሆነ ስትስቅ የምታምር ቆንጆ 👏👏👏
ረቂቅየ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ጀግና ❤
ረቂቅ በርቺ አብዝቶ ይስጥሽ ከጠነከሩ ትልቅ ቦታ ይደረሳል በአይዞሽ መልካም የመስቀል በዓል ይሁንልሽ
ረቂቅ ጸጉርሽን ምግብ ስትሰሪ ማሰር አንብብ ልክ አይደለሽም።❤❤❤
The other girl is sooo good at explaining
ምራቄን ዋጥኩ አቦ ጉራጌ ❤እግዚአብሔር ይባርክልሽ
ወይኔ የወንዶች ጉዳይ ላይ የምንወዳት እረቂቅዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ❤❤
ረቂቅዪ ፎንቃዪ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል!! Good job
ረቂቅ: የኔ ውድ :በጣም: ቆንጆ: አና ሞያሽ: እራሱ: የሚመሰክርልሽ: ነሽ:: የጉራጌ: ቆንጆ: ባህልሽን: ጠንቅቀሽ: ያወቅሽ: ጠንካራ ሴት:: አቦ ዘመንሽን: ሁሉ: ይባረክ:: አምቤቴ ጤና አና ሰላሙን ሁሉ ታብዛልሽ:: አንቺም: ፀጉርሽም በጣም ታምራላችሁ:: መቼስ: ፀጉርሽን: አለማሰሪሽ: ጭንቅላት ያለው ሰው: ያው: ይገባዋል ብዬ ነው::
በመጨርሻም: የ ሉሲ መገብ ያልቀመሰ: አያወራ: በጣም: ግሩም:ነው:: በርቺልን: በፊልም: ስራሽም: እንጠብቅሻለን: love you ❤️❤️❤️
well done!!!
ቸፔ በጣም እምወደው ሜዲያ ነው በዚሁ ቀኘልበት እረቂቅም ጉበዝ አርቴስት ናት ልታይ ልታይ የማትል ለተቸገረ ሰው የምትደርስ ምርኘ ሰው ናት
እጀ-ናፈር የገኔ ሰብ እንኳን ቦሄ አሰናናሂም ❤❤❤
በጣም ቆንጆ! እግዚአብሔር ስራሽን ያሳካልሽ 🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Lucy never disappoint. They don't play with their recipe and always consistent. They use quality meat and vegetable. I only go there when i crave Ethiopian food.
ቸብዬ ምራቅ አስዋጥከን ረቂቅ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርቺ እመጣለሁ
We went there and the food is delicious specially the kitfo.
I've been to their restaurant and the kitfo is to die for. It satiated my craving for Kitfo, and it was beyond enjoyable.❤
ተባረኪ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ት ❤🙏
Astuye ekuan Egzabher redash Afsh erasu sitaft❤❤❤❤
እረቂቅዬ በጣም ነው የምወድሽ ለካ የኔው ነሽ እጀና አፈር ❤❤❤❤❤
አረ ድራማላይ ብቻ አይደለም ያልታወቀባት ጡሪ ነች ❤
ጎበዝ ባህልሽን ማከበረሽ ምግቤትሽንም እግዚብሔር ይባርክልሽ በርቺ ፀጉርሽን ማሰር ነበረብሽ የኔ ውብ❤❤❤❤
ረቂቅ ስወድሽ ድምፅሽ ሀሉ ሳይቀር እኮ ነው የሚያምረው ❤❤❤
የረቀቀ የሙያ ጥግ በ ረቂቅ
ደሞ ልቅም ጥንቅቅ ያለች ቆንጆ
ፀጉሯ ቀረፃ ስላለባት ነው!!!
ቴድሮስ ስዩም እዚህ ፕሮግራም ላይ መጋበዝ ነበረብህ የወንዶች ጉዳይ ላይ በጣሳ አድምታው በዚህ ክትፎ መጠገን ነበረበት በዚህ አጋጣሚ ቴዎድሮስ ስዩም በጣም የሚደነቅ ለጥበብ የዋለው ውለታ ያልተከፈለው አርቲስት ነው።
I'm coming home. Before returning to my home state, I will visit MD areas and stop by the Lucy restaurant.
Ruku 1 gna ,Thank you for representing Gurage and Ethiopia ❤❤❤ bogem asenanahim!!!!
በወጣትነታችን በፊልም ያየናቸውን ሤቶች አንድ አንድ የምንወደው ሠው ይኖራል ።የኔ ደግሞ እረቂቅ ነች
በአካል ሣገኛት ግን አፈርኩ አድናቂሽ ነኝ ለማለት እራሡ እንኳን እወድሻለሁ ልላት
ረቂቃችን በጣም ናፍቀሽናል አንድ ሌላ የወንዶች ጉዳይ ፊልም ስሩልን እንጂ ምንድነው እንዲህ መጥፋት?????
በህይወት እያላችሁ ሁላችሁም አንድ ግዜ ተገናኙና ለትዝታም ቢሆን አንድ ነገር አቅርቡልን ነገ መቆጨት እንዳይመጣ?❤
ኧጅ የትረፍ ጉራጌ ቦረወ መደር የሜና ሰብ ። ረቂቅ ኣጅየት ኣትባቂ !!ወሄ ሽም ኣትጠናህይም
ጔታ ደረግ የድብንህይ።
ካሜራ ማኑ ግን ደነዜ ነው
ረቂቅዬ ስላነሁሽ ደስ ብሎኛል ጠንካራ እና ጀግና ሴት ነሽ ቸቤ ቴዳ ስዩምን ብትጋብዘው ኖሮ ይበልጥ ደስ ይል ነበር።
Yes exactly, hair need to be covered period..
መልካም በአል ቸቤ እንኩዋን አደረሰህ❤❤❤❤
ረቂቅ በጣም የምወዳት አርቲስት🎉🎉🎉🎉
የኔቆንጆ ባለሙያ🎉🎉🎉❤❤❤ ቸቤ በርታ ሀሪፍሰራነው 🎉🎉
I will Thank you
Amazing she is beautiful smart and talented business women.
ቅቤው ግን የቡናው ያሠዋል ሌላው በሙሉ ዋው ነው
Rekik brilliant strong woman
ተባረኪ ጀግና ሴት ነሽ እግዜያብሄር ስራሽን አብዝቶ ይባርከው❤❤🙏
ረቂቅ እጅግ ደስ የምትል የሚስት ማቴሪያል ናት።ያገባት ሻረ።
ዋው አጅየት ይላል ጨቤ ግን ካሜራህን አስተካክል ❤
I will definetly go and check this place. kifo looks yummy ..gobez konjo proud of u !
አሜን 3 ቸቤ እናመሰግናለን ረቂቅ ጎበዝ በርቺ ።
Chebe you are one of the best TH-camr ❤️
Thank you,
ዋው ቸቤ እናመሰግናለን ፍፁም ከካናዳ ካልጋሪ የዘውትር ተከታይህ ነኝ ።
Thank you መልካም በዐል ከነቤተሰብ ይሁንላችሁ
ዋውው የተባርከ ይሁን ምግቡ በንፃህና ነው የተሰራው ያስታውቃል እጃቹ ይባርክ ❤ከይቅርታ ጋር ወጣት ሴቶች በጉራኔ ባህል ሻሽ እደዚ አይደልርም ሚታሰርው እደዚ ሚያስሩት እናቶቻችን ናቸው ባህሉን ማሳየታቸው ካልቀር እያዳዱ ነገር በስራት ማሳየት አለባቸው?
ተባረኪ ጉበዝ ኢትዮጵያዊ ት እራስሽን የሆንሽ ኩሩ ሴት።
የእውነት ቀምሼዋለሁ የሉሲ ክትፎ አንደኛ ነው
ፀጉር ያልሸፈነችው ለካሜራ ብላ ነው የሚሰሩት ሌሎቹ ናቸው ያስታውቃል
በርች🎉
ረቂቅ በጣም ቁም ነገር ፩ኛ
አሜን እንኳን አብሮአደረሰን❤❤❤
So proud of you 👏 🎉❤🎉❤
Another good show! Happy holidays!🙏
እንኳን አረሰን❤️❤️❤️❤️🙏🏾
Chebewe, you lucky man. Gurage bete talek❤
እጅግ በጣም ጎበዝ ነች ቸቤ ይህ ሁሉ ሰው ዲሲ አካባቢ እየኖረ እንዴት subscribe አያደርጉም ዝግጅት በጣም ጥሩ ነው በርታ እቤትህ መስቀለን አድርገህ በጥሩ ሁኔታ አክብረህ እንደነበር አስታውሳለሁ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
ነገ ከወዳጆቻንና ከቤተሰብ ጋር እናከብራለን ቪዲዮ ማክሰኞ ይለቀቃል መልካም በዐል ሰላሚና
በጣም ጎበዝ ሴት❤
Love guraga ❤❤❤❤❤
ረቂቅዬ በጣም ነው የምወድሽ። የእህትነት ውድድ
አረ ፀጉሩ ይሸፈንንን
በግድ ትሰረ🤣 ያለ ባህሏ
የወንዶች ጉዳይ ላይ በጣም ቆንጆ ነበረች በጣም ነበር የምወዳት
Yetem teweled kegurage edege.
Yene meretoch❤❤❤❤
ቃጫም
አጅየት ረቂቅ እጀና አፈር ጡሪ❤❤❤
ረቂቅ የወንዶች ጉዳይ ላይ አይምሮን የፊልሙ መጨረሻ አከባቢ በንዴት የተናገርሽዉ ፓርት ላይ ድምፅሽን ስወድልሽ 🥰🥰
ዋዉ ባለ ሙያ ከመሰርቱ ያስታውቃል በርቺ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
This place is known for their kitfo and doro wet its so good i really recommend going there
ዋው ላያያዝሽ እጅሽ ይባረክ ያሸናኽ የጠቅ
ረቂቅ በጣም ነው ምወዳት❤
ረቂቅ አኮራሽኝ አጀት ንቅ አጀት
የተባረከ ይሁን እረቂቂቅ መልካም ሰው
You go girl good job strong woman one thing I want tell you about kashaye miseraw be gonne amber new besimuare miseraw ye gomen kitfo new
Chebe are you attending the Grand Africa run on October 12?
thank you for introducing us these wonderful restaurants. i will try lucy!
ሰብስክራይብ እያረጋቹ እዩ እንጂ ቸቤ ምርጥ ልጅ በርታ❤❤
Thank you,
የኔ ማር ያኑርሽ። ከፍ በይ!!!
Abo ajeyet rekik ejena afer yene konjo leka gurage nesh ❤❤❤❤❤❤
እረቂቅ በጣም ነው የምንወድሽ ❤❤❤❤❤
Ejishi yibarek🙏❤️!
እንኳን አደረሳችሁ❤
ወገኖች ብዙ ቅባትና ቅመም የበዛበት መመገብ ላልተፈለገየሠዉነት ክብደትና ቀላል ያልተባለ የጤና እክል እያስከተለ ይገኛል አትክልትና ፍራፍሬን በመመገብ የቤተሠቦን ጤና ይጠብቁ
This is once in a year, no one has the luxury to get this in daily basis. But you are right for raising the awareness.
ተባረኩ
❤❤❤❤እንኳን አደረሰሽ ውዷ
ልክ የእኛ ቤተሰብ❤::ክትፎ እንዳይቀዘቅዝ
ረቂቅ ጥርሱዋን ምን ሆና ነው? ተለየብኝ
ረቂቅ አማራ መስላኝ ነበረ 🥰
Good to c u Rekik, I didn't even know she owns a restaurant in DMV.
ቆንጆ ዝግጅት ነው : እህታችን ደሞ ጸጉራን ብታሲዘው ኖሮ 100% 😉😉
ፀጉሯን ማሰር ነበረባት
መቼም ሀበሾች ስንባል ቶሎ ብለን ሰህተት ነው የምንፈልገው
Beka mnm.eken atatum
Exactly @@danieltesfaye4508
I hate human hair
It's beautiful
ዳዒት
=====
ጎመን በጤና ጎመን በጤና
ይሁን ይሁና
ስንኝ ዝፍኝ
I for the gomen 😢😢