ሳያምሽ አይቀርም ምርጥ አዲስ ኢትዮጲያን ድራማ(Sayamish Aykerim) New Best Ethiopian Dirama 2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 164

  • @SelamTarku-p7h
    @SelamTarku-p7h วันที่ผ่านมา +32

    የቅዳሴ ድምፅ የሚሰማ ማነው እንደኔ ነገእኮ የ ገና በዓል ነው እንኳን አደረሳችሁ ወዶችዬ

    • @RMetica
      @RMetica วันที่ผ่านมา +2

      እኔኔኔኔ😢😢😢😢

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 วันที่ผ่านมา

      Enam dess sele🎉🎉🎉

    • @Tmesgne
      @Tmesgne วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን አብሮአደረሰን

  • @AbebechBiset
    @AbebechBiset วันที่ผ่านมา +20

    እኳን ለጌታችን ለየሱስ ክርስቶስ ለልደት በአል አደረሳችሁ ውዶቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @emugashaw6135
      @emugashaw6135 วันที่ผ่านมา

      amen enkuan abero aderesen🙏❤🙏

  • @OpaApoa
    @OpaApoa วันที่ผ่านมา +19

    እንዴት አደራችሁ እንዃን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም የገና ባዓል🌹😥❤

  • @selam7747
    @selam7747 2 วันที่ผ่านมา +35

    አበጀሽዬ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 🙏🏽

    • @WasKan-d9v
      @WasKan-d9v วันที่ผ่านมา

      እደውአበጀሽልጅወለደችደ

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
    @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ 2 วันที่ผ่านมา +14

    የእምዋ ልጅ ሲያምር እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አበጀሽ

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 วันที่ผ่านมา +10

    በናተ ውስጥ አገሬን አያታለሁ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጣችሁ

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 2 วันที่ผ่านมา +16

    2ነኝ እንኳን አደረሳችሁ ✝️🎉አደርሰን💕 ስደት ባይኖር አትሉም😢

  • @የሞኬንግስት
    @የሞኬንግስት 2 วันที่ผ่านมา +15

    የሰውዘርበሞላ እዴት አዴራችሁ አላህከክፉነገር ይጠብቃችሁ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ሀገራችንንሰላምአላህያድርግልን ❤❤❤

  • @ዞብልዩቱብ
    @ዞብልዩቱብ 2 วันที่ผ่านมา +12

    አበጀሽዬ እግዚአብሄር ያሣድግልሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ የኔ ድምቀት ስወድሽኮ❤❤

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 2 วันที่ผ่านมา +12

    እንኳን አደረሳችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @AdanishRealmi
    @AdanishRealmi 2 วันที่ผ่านมา +11

    ሁለታችንም የልጅ እናት ሲያምርባቹ ፈጣር ያሳድግላችሁ

  • @ሀገሬክብሬነሽዜድ
    @ሀገሬክብሬነሽዜድ วันที่ผ่านมา +1

    ባባዬ የምዋ ልጂ ሲያምር አላህ ያሳድግልሽ 😘😘😘😘😘

  • @tesfamariyamlegese2158
    @tesfamariyamlegese2158 2 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን አደረሳችሁ የማዳም ቅመሞች
    እንደ አበጀሽ ልጅ የሚያምር ፍሬ ይስጣችሁ
    ታድሎ ያበጀሽ ልጅ መሆን🎉❤❤

  • @hgg6334
    @hgg6334 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ፣ቀሚሳችሁ፣ሲያምር፣ሠቀነቱጋ

  • @tigestmelke1734
    @tigestmelke1734 วันที่ผ่านมา +5

    ወይኔ አበጀሽ ልጅሽ ሲያምር ካይን ያውጣልሽ አረ አትገላልጭው በጣም የሚያምር ልጅ ነው የተዋናይ ቲቪ ተዋናዬች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በስላም አደረሳችሁ በአሉ የፍቅር የመተሳስብ የስለም የጤና ይሁንላችሁ መልካም በዓል::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be วันที่ผ่านมา +1

    ማነዉ እንደኔ ቅዳሴ ሲሰማ ደስ እሚለዉ👏
    እንኳን ለታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ 🙏🙏❤🎉
    እምየ እናቴ ሃገሬ"ሰላምሽ ይመለስ💚💛❤

  • @Warlatubu
    @Warlatubu วันที่ผ่านมา +6

    የኔ. ውዶች. እንኳን አደረሳችሁ. መልካም. የገና. ብአል. ስወዳችሁ. እኮ

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 2 วันที่ผ่านมา +9

    አበጀሽዬ የእውነት እናት እኮ ነሽ❤❤❤ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @AbebuAdeme
    @AbebuAdeme 2 วันที่ผ่านมา +7

    አበጀሽዬ የኔ እናት እግዚአብሄር ያሳድግልሽ ዉይ በስማም ወይ ልጅ❤❤❤❤

  • @መቅዲግሪስ
    @መቅዲግሪስ 2 วันที่ผ่านมา +8

    ባባዬ የኔ ወለላ እድግ በል ሳምር❤

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 2 วันที่ผ่านมา +9

    አበጀሽዬ አንቺ ስትኖሪ እኮ ማማሩ ግርማ ሞገስ ነሽ ልጅሽ ደሞ ሲያምር

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 วันที่ผ่านมา +5

    አቤት ቅዳሰው እንዴት እደሚምረ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 2 วันที่ผ่านมา +4

    ልዩዎች መጡ አበጀሽ ልጅሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ❤❤❤❤❤

  • @AdanishRealmi
    @AdanishRealmi 2 วันที่ผ่านมา +6

    እመቤቴ ማሪያም ታሳድግልሽ

  • @-ic5zr
    @-ic5zr วันที่ผ่านมา +4

    ወይኔ የቅዳሴ ድምፅ ሰማሁ ልበል💐💐

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ วันที่ผ่านมา +1

    እመዋ የጀመአው ድምቀት

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit วันที่ผ่านมา +5

    ማሻ አላህ የኔኔኔኔኔኔ ማር ልጅ አላህ ያሳድግልሽ አበጀሽ ልጅሽ በጣም ያምራል ከአይን ይጠብቅልሽ😍😍😍😍😍💌💌💌💌💌♥♥♥♥🎉🎉🎉

  • @asuasu-zn7ne
    @asuasu-zn7ne 2 วันที่ผ่านมา +9

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶችዬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 2 วันที่ผ่านมา +6

    ጉድ ሞርኒግ ኮረኮዳይል አለች ያዬሽ😂😂😂 ተባረኩልን አቦ እኔ ግን አበጀሽ ቤት ሂጄ በእጇ ብበላ ደስ ይለኛል❤❤❤

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 วันที่ผ่านมา +5

    የናተን ካሚራአማን አለማድነቅ አይቻልም

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
    @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 2 วันที่ผ่านมา +16

    ማሻ አላህ ተባረክላህ አበጀሺ ልጅሺ ሲምር አላህ ያሳድግልሺ ለቁም ነገረ ያብቃልሺ ውድ የስደት እህቶቸ አላህ እሪዝቃችንን በሀገራችን ያድርግልን ከስደት መልስ ትዳርም ያለን አላህ አሳምሮልን ትዳረር የለላችሁም መልካም ትዳር ወፍቆችሁ አላህ መንታ መንታውን ልጅ ይወፍቀን ያረብ አላህ ሆይ ከስደት መልስ 3 መንታ ልጅች ወፍቀኝ ይወፍቃችሁ 🤲🤲

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl 2 วันที่ผ่านมา +1

      ኢሻአላህ የሁላችንም ህልምነው አብሽሪ ይሠጠናል ያረህማን

    • @زومرامحمد
      @زومرامحمد วันที่ผ่านมา +1

      አላሁመ አሚንንንን

    • @HiwotMulat-y8h
      @HiwotMulat-y8h วันที่ผ่านมา +1

      አሚን ያረብ

    • @SameraS-b3e
      @SameraS-b3e 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 วันที่ผ่านมา +4

    ወይኔ ፈረስ ያረሳልዴ🙄የኔምርጦች ስወዳችሁ❤❤❤

  • @KalkidanYazachew-p6d
    @KalkidanYazachew-p6d วันที่ผ่านมา +1

    የአበጀሽን ልጅ አጊቼ በሳምኩት የኔ እናት ፈጣሪ ያሳድግልሽ ከክፉ አይን ያውጣልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily วันที่ผ่านมา +4

    ታድለሽ አበጀሽ ሲያምር ልጅሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት የእናተ ዉበት 🎉🎉🎉🎉❤

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን አደርሰችው ወግኑች

  • @romansisay4417
    @romansisay4417 2 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን አደረሳቹ ማሮቼ ❤❤❤❤❤ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @KsaKsa-z3v
    @KsaKsa-z3v วันที่ผ่านมา +3

    አበጀሽ ልጂሽን እመብርሀን ታሳድግልሽ

  • @አፁየናቴልጂ
    @አፁየናቴልጂ วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን አደረሰቹ ናጌ ገና ነው❤❤❤❤

  • @afo5830
    @afo5830 2 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ እንኳንም መጣችሁልኝ😅😅😅❤❤

  • @ሀውለትሰይድ-ለ5ኸ
    @ሀውለትሰይድ-ለ5ኸ วันที่ผ่านมา +4

    እማዋ ልጂን አታሰቸግሪው አሰቀምጠሺ ዙሪ ደከመውኮ ❤❤❤

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ አበጀሽ ዛሬ ስታስፈራ 😂😂😂😂😂😂 ልጅሽ ሲያምር 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ያሳድግልሽ 🎉🎉

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 2 วันที่ผ่านมา +5

    አበጀሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ::

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 2 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻ አላህ የበጀሽልጅ ሲምር ጠንክሯል🎉🎉🎉🎉

  • @መቅዲግሪስ
    @መቅዲግሪስ 2 วันที่ผ่านมา +5

    እኳን ለገና በአል አደረሳችሁ❤❤❤

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 วันที่ผ่านมา +1

    አበጀሽ ልጅሽ ያምርል እትፍእትፍ ብያለሁ እወድሻለሁ

  • @helengulilat6486
    @helengulilat6486 วันที่ผ่านมา +2

    Abejesheye yene mahatsene melkam,lejesh btam yameral,ftari yasadegelish!!!

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 2 วันที่ผ่านมา +5

    ቅዳሴ 🙏👏💓

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
    @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 2 วันที่ผ่านมา +6

    የአበጀሺ የወንድሟ ሚስት ነች አይደል ማሻ አላህ እሷም ወልዳ ነው አላህ ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Birkie-n2t
    @Birkie-n2t วันที่ผ่านมา +4

    እረ አበጀሽ ልጅሽ ያምራል ያሳድግልሽ

  • @SamiraTadis
    @SamiraTadis วันที่ผ่านมา +3

    ያበጀሽልጂሳምር ማሽአለህ❤❤❤❤❤❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 วันที่ผ่านมา +1

    abejeshi yena wude ehitam enatem nwyemitmeseyegn lijeshen egizabihare yasadigleshiabusheye 🙏❤🙏

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu วันที่ผ่านมา +1

    ያበጀሽ ስድብ ሲያስቅ ያየሽና ያቺ ማነው ስሟ ስድባቹ 🫤🫤🫤🫤🫤🫤🫤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ วันที่ผ่านมา +3

    የኔውዶች እኳን ለገና አደርሳችው

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr วันที่ผ่านมา +1

    አበጀሽ አንቀልባው ዋውውው የኔ አንበሲት በርችልኝማ

  • @de4xi
    @de4xi วันที่ผ่านมา +1

    ልጁን ግን ባታቀርብት❤❤❤እድግ በል ካይን ያውጣክ❤❤❤

  • @MakiyaEndris-n2q
    @MakiyaEndris-n2q วันที่ผ่านมา +5

    ልጅ መውለድ አማረኝ🧐🧐☹️☹️አበጀሽ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ🤲🤲

    • @MesratMesrat-q5n
      @MesratMesrat-q5n วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @MesratMesrat-q5n
      @MesratMesrat-q5n วันที่ผ่านมา

      አበጀሽ ናያየሽ ስወዳቸው የድራማ ድምቀት 😂😂😂😂😂😂😂

    • @MULUNESH-n9c
      @MULUNESH-n9c วันที่ผ่านมา +1

      ከሲሳይነዉ😂😂😂😂

    • @MakiyaEndris-n2q
      @MakiyaEndris-n2q วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 አወን የኔ ወርቅ🧐🧐☹️☹️​@@MULUNESH-n9c

    • @MakiyaEndris-n2q
      @MakiyaEndris-n2q วันที่ผ่านมา

      ​@@MesratMesrat-q5nእኔም ስወዳቸው😂😂😂

  • @የማሜልእልት
    @የማሜልእልት วันที่ผ่านมา +3

    አረ ጉድ እመዋኮ ወልዳ የጨረሰይ ይመስለኝ ነበር😅😅 ማሻ አላህ❤

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 วันที่ผ่านมา

      ገና ነች ልብሱና ሻሹ ትልቅ ያሥመሥላል ለዚ ነው 😂

  • @almazhana5932
    @almazhana5932 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ አብዋንም ብትጨምሩ ደሞ እንዴት እንደሚደምቅ ❤❤

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 2 วันที่ผ่านมา +4

    ቅዳሴዉ😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @AberaGezawe
      @AberaGezawe วันที่ผ่านมา +1

      ተአምኖ ሚዲያ ላይ አለ በየቀኑ ቅዳሴ❤❤

  • @Mulumulu-m9t
    @Mulumulu-m9t 2 วันที่ผ่านมา +2

    የደስታየ ምንጭ አበጀሽ (መልካም አንለይ )ኑሪልኝ የኔ እመቤት

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 วันที่ผ่านมา

    ማርቆስ የእናትና የአባቴ አገር ነው እኔም ተወልጅ ያደግሁት እዛ ነው አሁን ለማለት የፈለግሁት ለገና ዳቦ ሲጋገር አይቼ አላውቅም ዳቦ የሚጋገረው ለድርቦታቦር ነበር ከአገር ቤት ከወጣሁ ቆየት ስላልሁኝ ነገሮች ሁሉ ተቀያይረዋል ማለት ነው

  • @Heseehedo
    @Heseehedo วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አበጀሽን የሚወድ❤❤❤

  • @Hyah-s3l
    @Hyah-s3l วันที่ผ่านมา +3

    እደ ፈረስ ይጥመዳልደ😊

  • @banchigizedegu7108
    @banchigizedegu7108 2 วันที่ผ่านมา +2

    Wow beautiful. ❤❤❤

  • @zena4992
    @zena4992 วันที่ผ่านมา +2

    አበጀሽ ልጅሽን እግዚአብሄር ያሳድግልሽ

  • @BirtukanSileshi-sl7sc
    @BirtukanSileshi-sl7sc วันที่ผ่านมา +2

    Ayee yayeshi

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 วันที่ผ่านมา +1

    wuoche enkuan dehina metachuh wegenoche❤❤❤❤🎉

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 วันที่ผ่านมา

    Enkuwan abro adrshn adrsachwe🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KaremaEthyobia
    @KaremaEthyobia วันที่ผ่านมา +1

    አቤየ።እግዚአብሔር።ያስደገህ።የኔማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 2 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻ አላህ የእምዋ ልጅ አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alsaialalsai
    @alsaialalsai วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሠላም አደራችሁ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛልኝ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 วันที่ผ่านมา

    ay yayeshi yena konjo tichiyaleshi❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 วันที่ผ่านมา +1

    nisuhena semachew asazenachuhegn enjerewn yizo majet geba❤❤😂😂😂🎉

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda วันที่ผ่านมา +2

    እምዋ ❤❤❤❤❤

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 วันที่ผ่านมา +2

    አበጀሽ አሳዳጊየ አክስቴን ነው የምትመስለኝ የዋህነቷ ቅንነቷ ግልፅነቷ ሰው ወዳድ ለዘመዷ ሟች አንዱን ለአንዱ መዳሯ 7 ሰው ቤቷ የነበሩትን ድራለች ቤት አስዛለች ለሰው ያላትን ስትሰጥ ዶሮ ስጋ ወጥ ሰርተን ከእኛ ተደብቃ ምግባችንን አብልታ ወጡስ ስንላት ያው ስጋ ዶሮ የፈለጋቹሁት ሰርታቹሁ ብሉ ብላ ቆጣ ትላለች እኛ እንዳንኮረፍ 😅 ስንደብቀው ደግሞ ተረስቶ ይቀርና ይሄው ምግብ ከሰው ደብቃቹሁ ተደፍ ትላለች አይ ልጅነት አሁን ነው የገባኝ ሀገሬው ለእሷ ያለው ፍቅር አየሁ ልጅ የላትም ሁሌ ለእኔ የሚያለቅስልን ስሜን የሚያነሳኝ ያበላሁት ነው ተው ላብላበት ትላለች😢😢ስትቆጣ ደግሞ ሀገሬውን ፀጥ ታደርገዋለች መብራቴ ተቆጣለች እዚሂ ጥፉ ይባላል እንዲያም ካለ ባገኘችው ነው የምትማታው መልካም መስራትን ክብሩን በሷ አይቻለሁ መልካም እንስራ ከአፍችን የሚወጣውን እንጠንቀቅ የሰው ልብ የሚሰብር አይሁን ለሰው ሀዘን ምክንያት አንሁን 😊😊❤

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl วันที่ผ่านมา +2

    አረ የስድቡነገር ያየሽ ክክክክ የት ሂጄልሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemgobeze6873
    @alemgobeze6873 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በናትሽ ከምር በውነት ባሀሉን ያረሳሽ ዛጎሉ አንቀልባ ከየት ነው የሚገኘው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا วันที่ผ่านมา +2

    እደታደራችሁ ዉዶችየ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን3

  • @أمعادل-ز2ن
    @أمعادل-ز2ن 2 วันที่ผ่านมา +1

    امين امين يارب❤❤

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
    @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የስድቡ ነገረ የህል ዘር አልቀረም ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ ባካችሁ ዛሬ በሳቅ ልሞት ነው

  • @romanzewdie9841
    @romanzewdie9841 วันที่ผ่านมา

    Wow Wow Wow handsome boy ❤❤❤❤❤

  • @Mastwal-s8h
    @Mastwal-s8h 2 วันที่ผ่านมา

    Abejesh melasesh betam beza tenesh keneshew betam yasetelal yayeshem edezaw sew አላሰዎራ አላቸሁ በጣም ያሰለቻል !!""

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 วันที่ผ่านมา

    muluyem aleshelen yimecheshi❤❤❤🎉

  • @Anshaabdie
    @Anshaabdie วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂ዳቦ ከቤቴ ሞልቶ እሚነካው ጠፍቶ የለም እንዴ

  • @samerah333
    @samerah333 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌

  • @HikemaMekeya
    @HikemaMekeya 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዉድድርልቀቁልንበጉጉትእየጠበኩነዉ

  • @banchigizedegu7108
    @banchigizedegu7108 2 วันที่ผ่านมา +1

    Aibagashe !!!! original Amhara

  • @meserethmariamgurmu2256
    @meserethmariamgurmu2256 วันที่ผ่านมา

    Enquan adresahu🥰🥰🥰❤

  • @SeadaEndris-x9v
    @SeadaEndris-x9v 2 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ቤቢየ ሀቢቢ

  • @lovehearts1221
    @lovehearts1221 2 วันที่ผ่านมา +4

    አበጀሽ እረተይ እሱን የመሰለ ልጅ አታገላችው ምነ ስራ ላይ ስትሆኝ ሰው ብይዝልሽ

  • @SamriSamrii-l2y
    @SamriSamrii-l2y 2 วันที่ผ่านมา +2

    እዴት አደራችሁ ውዶችየ ❤❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 วันที่ผ่านมา

    ጉድ ሞርኒግ ኮረኮዳይ😂😂😂😂

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አበጀሽ ልጅሽ ከሆነ ሕፃኑ ወደ ሚድያ አታውጭው . እባክሽ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda วันที่ผ่านมา +1

    በበቅሎ ይታረሳል እዴ

  • @TemesgenGamtessa
    @TemesgenGamtessa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቁምነገሩን አጣሁት

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ 2 วันที่ผ่านมา

    ማነውእደኔ😂ባሉባድስልክ አስቀምጦ አበጀሽን ባድስልክ የሚከታተል😂😂😂😂አታወሪምዴ🎉ሲለኝቆየአልተመቸኝም እላለሁ😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @hekmahhekmah5823
    @hekmahhekmah5823 วันที่ผ่านมา

    ፈርስ ይታርሳል እዴ እኔ ትወልጄ ባዴኩበት የለም😂