ከአእምሮ በላይ አሳዛኝ ታሪክ || አረብ ሀገር የለፋሁበትን 230,000 ብሬን ጉድ የሆንኩበት ሴራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • A sad story beyond reason. ከአእምሮ በላይ አሳዛኝ ታሪክ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
    Subscribe to our official channel / @erq-maed-tv
    ጋዜጠኛዉን ያስለቀሰችዉ መከረኛዋ ባለታሪክ።
    ምነዉ የኔ መከራ አላልቅ አለ? በልጅነቴ ለቁጥር የሚታክት ጊዜ ተደፍሬያለሁ። ያንን አልፌ ህይወትን ለማሸነፍ ያልወጣሁበት ያልወረድኩበት ጉዳይ የለም።
    ይባስ ብሎ ከሀገሬም ወጥቼ አይቼዋለሁ። ሆኖም በመጨረሻ ቤቴን ሸጬ ከሀገር ወጥቼ ያጠራቀምኩትን ገንዘብ ወደ ሌላ የተሻለ ሀገር እወስድሻለሁ ብላ አንድ እህቴ 230,000 ብሬን ይዛብኝ ጠፋች።
    ምን ላድርግ የኔ መከራ አላልቅ አለ?
    ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
    የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
    #erq_maed_TV
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

ความคิดเห็น • 194

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  4 หลายเดือนก่อน +47

    ጋዜጠኛዉን ያስለቀሰችዉ መከረኛዋ ባለታሪክ።
    ምነዉ የኔ መከራ አላልቅ አለ? በልጅነቴ ለቁጥር የሚታክት ጊዜ ተደፍሬያለሁ። ያንን አልፌ ህይወትን ለማሸነፍ ያልወጣሁበት ያልወረድኩበት ጉዳይ የለም።
    ይባስ ብሎ ከሀገሬም ወጥቼ አይቼዋለሁ። ሆኖም በመጨረሻ ቤቴን ሸጬ ከሀገር ወጥቼ ያጠራቀምኩትን ገንዘብ ወደ ሌላ የተሻለ ሀገር እወስድሻለሁ ብላ አንድ እህቴ 230,000 ብሬን ይዛብኝ ጠፋች።
    ምን ላድርግ የኔ መከራ አላልቅ አለ?

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 4 หลายเดือนก่อน +2

      Yet yetmarew gazetjnet kemtaw mahebheb

    • @HannaHna-u2s
      @HannaHna-u2s 4 หลายเดือนก่อน +2

      አለምየ ትለኛለህ እመቤቴን እኔ እንዳተ ያለ ጋዜጠኛ አይቸ አላቅም ትግስት ፀጥ ብለህ የምታዳምጠዉ ነገር እኔ የርቅ ማድን የማዳምጠዉ አንተ ስታቀርብ ብቻናብቻነዉ ሌሎቹ ሀሳብ አያስጨርሱም ካፍ ካፍ ይነጥቃሉ ፀጥ ብሎ የማዳመጥ ችሎታ የላቸዉም

    • @titimichael6337
      @titimichael6337 4 หลายเดือนก่อน

      9😮😢😢😊😊😊out😊😂[

    • @AlmazGizaw-vt4sp
      @AlmazGizaw-vt4sp 4 หลายเดือนก่อน

      1

    • @samrawittadess1235
      @samrawittadess1235 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 4 หลายเดือนก่อน +27

    ይህ ታሪክ ከዚህ በፊት ሰምተነዋል እና ያማል 💔💔💔 የልጅቷ ስቃይ

  • @lulagirma5395
    @lulagirma5395 4 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ውድ የሄ ሁሉ ፈተና የወላጀ ችግር ነው እንደዚህ አይነት ወላጀ አሁንም አሉ ግን ምንም የማይሰነው ቸሩ መድሀኔ አለም ቀሪ ዘመንሸን የምታርፊበትና የደሰታ ዘመን ያርግልሸ 🙏

  • @MunaBekele-kz2ji
    @MunaBekele-kz2ji 4 หลายเดือนก่อน +16

    አባቷ፣ ፖሊስ፣ ሴቱ ወንዱ ሁሉ ጐድቷታል። ሃገር ማለት ሰውም ነው። እሷ የራሷን ሃሳብ ነው የገለፀችው። ልጅቷን አታሳቋት። እኔ እንኳ ሀገሪቷን ባንቺ አይን ሳያት ታስጠላለች። ፍትህ የሌለበት ሲሆን ይከብዳል። አይዞሽ የኔ እህት። ያልተነካ ግልግል ያውቃል ነው ነገሩ።

    • @wm72852
      @wm72852 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል አንዷ ግን የስጠችው ሀሳብ ያሳዝናል

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 4 หลายเดือนก่อน +14

    በዚ ሁሉ ፈተና ውስጥ ያንቺ ጥንካሬ ይገርማል ። ❤

  • @frelucy9820
    @frelucy9820 4 หลายเดือนก่อน +23

    ይኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉ ይልፍል እግዜሀብህርን እመኚ እግዜሀብህር ሁልጌዜ ከአንች ጋ ነው እግዜሀብህር እመኝው ከማንም ክምንም ይብለጣል እቅፍ ይደርግሽል አይዞሽ

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di 4 หลายเดือนก่อน +4

    አለምየ ይሄ ትትናህ ሰይጣንንም ይገዛል ተባረክ እህቴ አች በጣም ጀግና ሴት ነሽ አይዞ

  • @Haregi849
    @Haregi849 4 หลายเดือนก่อน +16

    አሌክስ መልካም ሰው እንደሆንክ አውቃለሁ ይችን ልጂ እርዳት መርዳት በገንዘብ ብቻ እንዳልሆነ ሁላችንም እናውቃለን ይች ልጂ ሰው ያስፈልጋታል እንደወንድም ጠይቃት ስራ ጎበዝ ናት መቀየት ትችላለች

  • @lemlemsiyom4437
    @lemlemsiyom4437 4 หลายเดือนก่อน +25

    ፀጉር ቤት ከፈለግሽ የጋራ እንስራ አብርን እኔ እቃውን ሁሉ ገዛለሁ አይዞሽ አቺ ጎበዝ ነሽ ጠካራ ነሽ

  • @ManeWo
    @ManeWo 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሀገራችንም ኢትዮጵያ እራሷ እግር ቢኖራት ይህንን ክፉ ሕዝብ ጥላው ትጠፋ ነበር ። እህታችን አይዞሽ ኮንዶሚኒየምም እንኳን ያገኘሺው እኮ ባገር ነው ። እንኳንም ወደ እርቅ ማዕድ መጣሽ እንጂ ታድጊያለሽ ። እምቅ ሰርቶ የመለወጥ አቅምና አልሸነፍ ባይነትን ውስጥሽ እንዳለ አያለሁ ።

  • @munatadesse479
    @munatadesse479 4 หลายเดือนก่อน +7

    የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በነገር ሁሉ ይርዳሽ አይዞሽ እህቴ አሌክሶ ወንድሜ ተባረክ

  • @sarah14252
    @sarah14252 4 หลายเดือนก่อน +8

    አንቺ ሴት እናት አኢትዮዺያ ትፈልግሻለች❤ሁሉ ለበጐ ነው❤ የመጨረሻውን ያሳምርልሽ። ብርቱ ሴት ነሽ👏🏻👏🏻

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 4 หลายเดือนก่อน +11

    ሙሉ ጤናሽን ለሰጠሽ አምላክ አመስግኝ ሁሉም ነገር ለበጎነዉ ፈጣሪ የፈጠረዉን አይረሳም ነገ የተሻለ ሂወት እንደሚገጥምሽ እርግጠኛነኝ

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 4 หลายเดือนก่อน +4

    ከነጭ ዱቄት ነዉ ሚመጣው በተለይ ከስዴ ዱቄት ከነጭ ዳቦዎች መራቅህ አለብን ታይሮይድ በተረፈ በጣም ጎበዝ ነሽ ያንቺ ፈተና እያንዳንዱ ቤት አለ ይህቺን አለም እንዴት እንዳደከመችን ብናገር ቡዙ ነገር አለኝ አገሬን በጣም ነዉ ምወዳት አይዞሽ ያልፋል አላኸ ካንቺ ጋር ይሁን ኡሌም አላአምዲሊላ በይ ወይም እግዚአብሔር ይመስገን በይ ከአመስጋኞች ያአርግሽ አይዞሽ አታልቅሺ ኡሉም ቤት እሳት አለ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሁን ወደ ፀበል ብትሆድ ጥሩ ነው የሆኖ ነገር አለ እባክሽን እህታችን አሁን ሁሉም ነገር ተይውና ፀባል ተጠመቂው አንድ መፊቴ ተገኛለሽ አትዛሽ የድንግል ማርያም ልጅ ከአንች ጋር ይሁን

  • @ephremkato5741
    @ephremkato5741 4 หลายเดือนก่อน +18

    የጌታ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አለን

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ :: በርቺ እስከሚያልፍ ያለፋል ነውና ሁሉም ያልፋል በርቺ :: ካለሽ ተደጋጋሚ ችግርና ብሶት ሃገር መጥላትሽ ሳይሆን በሃገርሽ ባለው ስው በመበደልሽ የገለፅሽው በመሆኑ ማንም የሚቀየምሽ የለም::

  • @DemelashAlemu
    @DemelashAlemu 2 หลายเดือนก่อน

    ወላድ ይፍረደው ይላል ያገራችን ሰው። ጉዳትሽ ጉዳታችን ነው ሁሌም እናስብሻለን። መከራ ከሰው ልጅ አይጠፋምና መጠንከር ወሳኝ ነው።

  • @robelmekonen2174
    @robelmekonen2174 หลายเดือนก่อน

    ወይ ምን ልበል ቃላት አጠረኝ አልቻልኩም ስሰማው አንቺ የምትደርሽበት ህምሽን ሁሉ የሚያስረሳ ይሆናል ኢንሽ አላህ😭😭😭😭😭

  • @Saron-kc5ue
    @Saron-kc5ue 4 หลายเดือนก่อน +6

    ብዙዎቻችን በፈተና ነው ያደግነው 😢😢😢 አሁንም በፈተና ነው ያለነው ግን አምላክ ይመስገን በሂዎት አለን ነገ ነድስ ቀን ነው🎉🎉🎉

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ብዙዎቻችን በውስጣችን የተቀመጡ ብዙ ፈተናዎች አሳልፈናል። በጥይት ከተደበደቡ በኃላ ተርፈው ከነአካላዊና ህሊናዊ ጠባሳቸው የሚኖሩም አሉ።

  • @habtamabawey6127
    @habtamabawey6127 4 หลายเดือนก่อน +9

    Ilove Ethiopia ለሀገርሽ ፍቅርና ክብር ይኑርሽ የትም ሀገር ብትሄጂ እንደኢትዮ አዛኝ ምርጥ ሀገር የትም የለም እንኳን ሌላው ቀርቶ አየሯ ይለያል ማርያምን ኢትዮጵያዊይ መሆን መመረጥ ነው ❤❤❤❤❤ ምናልባት አንች ከደረሰብሽ ነገር ይሆናል ግን ዞሮ ዞሮ ከሀገር ወዴትም አይኬድም ብትታመሚያ ዞሮሽ እምገቢው እምትጠያት ኢትዮጵያ ውስጥነው እና አንች ሳይኮሎጂ ያስፈልግሻል ❤

    • @Mte-k2m
      @Mte-k2m 4 หลายเดือนก่อน

      Your are right❤❤❤

  • @lilitatek8159
    @lilitatek8159 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ እግዚአብሔር ካንቺጋራ ይሑን ሌላ ምለው የለኘም

  • @zenebutadesewoldetsadik5683
    @zenebutadesewoldetsadik5683 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ ያልፋል እመኝኝ እግዜአብሄር አለ አለምሰገድ እርግጠኛ ነኝ ከባለሙያ ጋር ብታገናኛት ደስ ይለኛል

  • @hirutnekonnen7079
    @hirutnekonnen7079 4 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞሽ እእቴ እእቶችክፉ ናቸው ለእግዚአብሔር ስጭው

  • @selamwitkassyefromgonder
    @selamwitkassyefromgonder 4 หลายเดือนก่อน +6

    እረ አመመኝ እኔ ያማል በጣም 💔😭

    • @GanetGanet-ku6ic
      @GanetGanet-ku6ic 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ውዴ ሀገራችን ጌታ ይጠብቅልን አጥፊዎቿን ያጥፋልን😔😔😔😔

  • @አሌክሰ
    @አሌክሰ 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና እጅግ ጠካራ ነሸ አይዞሸ በርቺ

  • @elsakonjo3931
    @elsakonjo3931 4 หลายเดือนก่อน

    የሴት ልጅ ፋተና አይዞሽ እናቴ ነገ ሌላ ቀን ነው በጣም ጀግና ሴት ነሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እግዛቤር በሰከንድ ታሪክ ይቀይራል 😢

  • @Fatima-gr8jc
    @Fatima-gr8jc 4 หลายเดือนก่อน +4

    ግን የጠፋች አክስት ነበርችኝ ከሀያ አመት በፋት ይችን ልጂ ስሰማት ተመሳሳይ ነገር ነው ባገኛትና ባናግራት ደስ ይለኝ ነበር

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞሸ የኔ እህት ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ሰንት ጥሩ ሰውም አለ እንደዛው አረመኔ ሰው አለ be strong 💔

  • @MestawetHaylu
    @MestawetHaylu 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ የምር አስለቀሺኝ ያንቺ ዓይነት ታሪክ ያላቸው ሰዎች ስንቱ እራሱን አጠፋ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በርቺልኝ እግዚአብሄር ካንቺ ይሁን እህቴ😊

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳሽ😪

  • @BelayTadesse-t3l
    @BelayTadesse-t3l 4 หลายเดือนก่อน

    ሰው ሲመቸው እና ትንሽ ጡሩ ነገር ሲያገኝ ነው የሚደሰተው እኔ ተረዳሁሽ ግን ምንም ቢሆን ዞሮ መግቢያ ነው ልክ እንደ እናት ማለት ነው እናም አይዞሽ አምላክ ካንቺ ጋራ ይሁን አንቺ ልበ ንፁህ ነሽ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 หลายเดือนก่อน +2

    አለምዬ 😢😢😢ስለምትረዳን እናመሰግናለን የኔ አባት❤

  • @Fatima-gr8jc
    @Fatima-gr8jc 4 หลายเดือนก่อน +2

    እፍፍፍ አላህ ይርዳሺ ቀሪ ዘመንሺን ይባርክሺ

  • @MeseretHailu-kt8gl
    @MeseretHailu-kt8gl 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ አለምሰገድ ኢትዮጰያ አኮ ትልቅ አምላክ አላት የማገርምህ አንድ ስደተኛ ነበር ከኢትዮጵያ ወጥቶ ሱዳን ላይ ነበር ከአሁን በኋላ ወደ ኢትዮጰያ ፊቴን አንካን አዙሬ ሸንቴን አልሸናም ብሎ ደቂቃ ባልምላ ግዜ ተይዞ ወደ ኢትዮጰያ ተጠረዘ ማለት ነዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr 4 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ ያሣለፍሽው ችግር እና መከራ የሚያሣዝን ቢሆንም እማምዬ ኢትዮጵያን አልፈልጋትም ከማለትሽ በፊት ቆም ብለሽ አሠብ አድርጊ ምክንያቱም እምዬ ኢትዮጵያ ምንም አላደረገችሽም ማማረር የሚቻለው ግን ዘመኑ የፈጠራቸውን ጨካኞች ባለጌዎች ከማማረር በሥተቀር እባክሽን እምዬን ለቀቅ አድርጊያት ለራስዋም ወልዳ ወልዳ የወላድ መሀን😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @yonasberhe6284
      @yonasberhe6284 4 หลายเดือนก่อน +1

      Those who profess Emiye Ethiopia are the one behind the genocide, rape, siege, ethics cleansing that committed in Tigray. I agree with her

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 หลายเดือนก่อน +5

    💚💛🩷 ለሃገርሽ ፍቅር እና ክብር መስጠት ተቀዳሚ ተግባር ነው በደልሽ የበዛ እና የከፋ ቢሆንም

  • @bizunishtasfay761
    @bizunishtasfay761 4 หลายเดือนก่อน +11

    ሀገር ሀገር ነው ስት ጎጂ ዞረሽ የገባሽባት ናት አንዳንድ ሰው የራሱ ሀገር ሲያጥላላ ያናድዳል የሰው የሰው ነው

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 4 หลายเดือนก่อน +11

      ማጥላላት ሳይሆን ከደረሰባት ስቃይ ነው አትፈረድ ነው ነገሩ

  • @azebg7176
    @azebg7176 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት ፀበል ተጠመቂ የሄ የሰጣን ስራ ነወ ዋና ደግሞ እግዛብሔር ውደቂ አይዞዣ አያልቅም እንዳትይ ሰጣን አይለቅሽም ይምረኛል ካልሽ ጠው የሚርቅሽ የሰይጣን ስራ ነወ ።

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ታሪክ ተደግሞ ነው ሰምቼዋለለ

  • @simegnyigizaw
    @simegnyigizaw 4 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ትክክል ነሽ አገር ማለት ሰው ነው ሰው ደሞ ከፉ ነው መፈጠራችን እንድጠላ ያደረጉን ሰዎች አሉ የሰው አገር አደራ አውጭ ነው

  • @semucRuit
    @semucRuit 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት ጥንካሬ እህቴ አይዞሺ እህቴ

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr 4 หลายเดือนก่อน +3

    እኔሥ የሐገሬ ውሻ ይብላኝ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @teibetesfai4182
    @teibetesfai4182 4 หลายเดือนก่อน

    እህቴ አይዞች ኢየሱስ ክርስቶስ አባት ነው ያፈቅርሻል ፍቅሩም ልዩ ነው ሰው ማመን አብዛኛው ጊዜ ጎጂ ነው አይዞች እሱን ብቻ እመኚ

  • @asrathaile1226
    @asrathaile1226 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይሆናል እግብተሽ ወልደሽ ትስሚያለሽ ህመምሽ ህመሜ ነው 💪💪💪🥲🥲🥲

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር መከራሽን እንዳለፈ ውሃ ያስረሳሽ እህቴ❤

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ወንድሜ በጣም በድግነት ንው ልታስተምራት ይቅርታ እድርግልኝ አንተ በጨውነት ስውን በማክበርህ ነው ብዙ ወንዶች አራዊቶች ናቸው ቆሻሾች ይህቺ እህቴ ግን ብዙ ተፈትናለች እግዚአብሔር ይርዳት በጣም ነው ልቤን የነካችው የትም ብትሄጂ አራዊቶች ሞልተዋል እግዚአብሔር ን እየተማፅንሽ ብቻ ነው ያለብሽ አይዞሽ የኔእመት ኃያል አባት አልን የምታስቢው ሁሉ ይሆንልሻል ይሄ የተባረከ ልጅ እያፅናና ነው አሌክስ አብዲ ተባረኩ እግዚአብሄር አምላክ ይቁምላችሁ እግዚአብሄር አምላክ እንቅፋት ይጥረግላችሁ በእናንተ ተፅናናሁ የስውን ቁስል ትጠግናላችሁ ተባረኩ ተባረክ እግዚአብሔር እምላክ ክፉዎችን ከምድረግፅ ያጥፋልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MisrakeMisrake
    @MisrakeMisrake 4 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞሽ እህቴ

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመን በተሻሻለበትና አሜሪካ ያለ ሰው አፍሪካ ካለው ሰው በzoom ሆነ በሌላ መገናኛ ብዙሃን በመገናኘት እየተያየ ጉዳዩን እየፈፀመ ምን ሆነህ ነው ያንተም የእንግዳህም ምስል እንዳይታይ ያደረከው:: ይህ ሁኔታ ከሬዲዮ የተሻለ አልሆነምና አስብበት

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገረ እናትናት።።አስተሳሰብሽአስተካኪ😢❤በመከራ መካከል የማይተወን እግዚአብሔር ብቻነው😢😢😢አይዛሽ እህቴ የማያልፍ ነገረ የለም ነጌም ተሰፋ አድርጌ😢😢😢❤ ነጌ የተሸለነገረ ይገጥምሽ ።ፀሎት አድርጌ😢❤ የበደሉሽ ሁሉም በይቅርታ እለፌው በንሰሀ ታጠቢ😭😭😭ያኔ ጠካራ ጎበዝ ሴት ትሆኛለሽ 😢

    • @Ggghhhjjjjjjfhhxhh
      @Ggghhhjjjjjjfhhxhh 4 หลายเดือนก่อน

      Ahun ye Enjera Enatu honechibennn

  • @tnsucenter4574
    @tnsucenter4574 4 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እህቴ ኧረተው ግን ምን ስራ ኑሮ ነው እኛ ሀገር ?እኔ ለምን አጠቁመኝም

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 3 หลายเดือนก่อน

    እህቴ የምታነቢ ከሆነ ይሄ አይነት ችግር የደረሰብሽ ወደሽ አይደለም ከቤተሰብሽ የመጣ መንፈስ ነው ፤መምህር ተስፋዬ ብለሽ ገብተሽ ገጠመኝ አዳምጭ ፤ፀበል ተጠመቂ ፤የፀሎት ቦታ አዘጋጅተሽ ንስሀ ገብተሽ መፀለይ ጀሞሪ ፤ ፁሚ ፤ፀልይ፤ስገጂ፤ መቁጠሪያ ገዝተሽ አስባርከሽ ከሰገድሽ በኋላ በደንብ ቀጥቅጭ ፤ ሁሉንም የህይወትሽን ዝብርቅርቅ ምክንያቱንም መፍትሄውንም እዛ ላይ ታገኝዋለሽ አይዞሽ።

  • @ነኝየአባቴናፋቂ
    @ነኝየአባቴናፋቂ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ አራተኛ ነኝ እስኪ አሌክስን አድናቂይዮች like 👍 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️ እስኪ እንስማው ❤️

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq 4 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ የምልሽ እትዮጵያ ላይ መስራት የምትፈልጊው ነገር ካለ ብትነግሪን ። መርዳት ከቻልን ብንረዳሽ ወይንም ተሻርከን አብረን መስራት ብንችል ።በጣም ጥሩ ነበር ።

  • @HayatBinhami
    @HayatBinhami 4 หลายเดือนก่อน +1

    በሒወት እሚያስጠለው ነገር መደፈር ነው የደረሰበት ያውቀዋል

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 4 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ እማ

  • @tigistgashaw3655
    @tigistgashaw3655 4 หลายเดือนก่อน +1

    እድል የሚባል ነገር አለ መሰል።ተቀጥሬ ስሰራ ስንት ሽልማት አገኘሁበት ስራ በራሴ ከፍቼው ግን እድሜዬን ሙሉ ያጠራቀምኩትን 250000 አጥፍቶብኝ እንደገና ችግር ውስጥ ገብቼ ተቀጣሪ ነው የሆንኩት።

  • @የምስራችዋኖሬ
    @የምስራችዋኖሬ 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እህት እኔን እሽ 😭😭😭😭😭😭 ያ ሁሉ መከራ ያልፋል እሽ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ማለት ህዝብ ነው . እባካችሁ የኢትዮዽያ ህዝብ /ወንዶች. ሴቶችን አትጉዱ. በአገራችን እንዳንኖር አታድርጉን. /I don't blame you! Be strong!

  • @lemlemsiyom4437
    @lemlemsiyom4437 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኧር እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አይዞሽ

  • @yohannesdesalegn7947
    @yohannesdesalegn7947 3 หลายเดือนก่อน +1

    የደራሲያዎን ስም ብትነግሩን መፅሀፎን እድናነብ

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች
    @Dream32663የህልምፍቺዎች 4 หลายเดือนก่อน

    አይይይ😭 😭😭እባክህ አምላኬ ሆይ የጨካኞችን ልብ አለስልስ

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 3 หลายเดือนก่อน

    የመጽሐፉን ርእስ የሚያወቅ እዚህ ዱቅ ያርጉልን

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr 4 หลายเดือนก่อน +3

    ስደት ውርደት ነው ሐገር ሐገር ነው ያለሽን ብር ወደሽ እና ፈቅደሽ ለሌቦች ካሥረከብሽ በሁዋላ ምንም ቢሆን እኮ ሐገራችን ነች እምዬ ኢትዮጵያ ነች❤❤❤❤❤❤❤ልረዳት እችላለሁኝ ግን እምዬን ለቀቅ ሌቦቹን ጠንቀቅ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

    • @wm72852
      @wm72852 4 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ግን ምን አይነት ፍጥረት ነሽ ?

  • @LiliAssefa-b4k
    @LiliAssefa-b4k 3 หลายเดือนก่อน

    በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ህጻናት የልጅነት ህይወታቸው ተዘርፏል።ፍቅርን ሳያይ ያደገ ልጅ መቼም ፍቅርን ሊስጥ አይችልም።ጥላቻ ጥላቻን ነው የሚወልደው።

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሌሴቶ ኤምባሲ አካባቢ ሰፈሬ ነበር። አንቺ የሰራሽበት ቤት ብቻ ነበር የሚታየው ። አሁን ከብዙ ውጪ ቆይታ በውሀላ ስመጣ ቀውጢ ሆንውል ሰፈሩ ቤቱም አይታይም🙄
    አንቺ ግን ጎበዝ ሴት ነሽ። ከማደጎነት ተነስተሽ የትልቅ ፀጉር ቤት ባለቤት። አሁንም ትችያለሽ እስኪ ወንጌል እያነበብሽ በርሽን ዝግት አርገሽ የሞትክልኘ እየኘ በይው።ጌታ እኮ አለሽ አልገባሽም ከብዙ ዘመድ ይበልጣል እኔ ምስክር ነኘ።

  • @ኢትዮጵያእናትአለሜ
    @ኢትዮጵያእናትአለሜ 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ ስለ ሀገር ሁሉም ሰው የሚለው ነው የተናገርሺው

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ያለፍላጉት መደፈር ከባድ ነው እኔም ያንች አይነት ህይወት አሳልፍያለው በልጅነቴ ተደፈርኩኝ ለወንድ ልጅ ጥሩ ነገር የለኝም እሰው ቤት እየሰራው ፈሬ ነበርኩኝ ደመወዝ ማለት ከልችልም ነበረ በነፃ ብዙ አመት ተሰቃየው አ-አ ውስጥ ምርር ሲለኝ አረብ አገር መጥቸ እዜሁ እድሜየ አለቀ ምንም ተስፋ የለኝም በዜህ ሰዐት እግዚአብሔር ብቻ ነው ተስፋየ ተመስገን አላማርርም ወንዱች የሲት ህይወት አታጨልሞ እባካችው

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህት ጠንካራ ነሽ አሁንም ጠንክሪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
    ያልፋል ሰው ባይኖርሽም የፈጠር ጌታ አለ እሱ ይወድሻል የኔ እህት
    ደግሞም በዚች ምድር ላይ ያልተፈተነ የለም
    ኢትዮጵያ ሀገሬ ዙሮ መግቢያ ቤቴ እናቴ እኔ እወድሻለሁ እስተ ለቴ ሞቴ እማማ ፣
    የጠላሽ ይጠላ ይሰበረሽ ይሙት
    ለማንኛውም ሀገር አይጠላም
    ለምን ትጠላለች ላኖረችን ሀገራችን ምን ባጠፋች እንጥላት እናም ስላገርሽ ያለሽን አስተያየት ቀይሪ ኢትዮጵያን ውደጅ
    እነዚያ ለሴት ልጅ ክብር የሌላቸው ውስን ወንዶች ሀገርሽንም እንድጠይ አድርገውሻል አይዞሽ የነገን ማን ያውቃል
    ነገም ሌላ ቀን ነው አይዞሽ እህት አላህ ይርዳሽ ጠንካራ ሴት ነሽ።

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 4 หลายเดือนก่อน +1

    Weyee gude yeswe lge besedte ngre Weste yalfale 😮 bertateshene ale madenqe aychalme Allhe beqa yemlshe 😢😢😢 mechershawene yasamerlshe

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 4 หลายเดือนก่อน

    መቼም የማያልፍ ነገር የለም እህቴ፡፡ ታይሮይድ የሰራልሽ ሐኪም ግን ማነው የትስ ነው?

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 4 หลายเดือนก่อน +1

    sew new enge hager menaderg ysww kefa ysytan teketay becha hone

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 4 หลายเดือนก่อน +2

    በውሸት አገሬ አገሬ አትበሉ የገማ አገር ይዛችሁ ። ትክክል ነች ሰው እስከነፍሱ ቆዳው የሚገፍፍበት አገር ሰው እንደ በግ የሚታረድበት አገር አገር ብላችሁ ታወራላችሁ አታፍሩም።

    • @yonasberhe6284
      @yonasberhe6284 4 หลายเดือนก่อน +1

      That true they or Ethiopian put human beings alive into fire . They burned him alive and they joke, chant and take videos of their atrocities
      TH-cam.

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 2 หลายเดือนก่อน

      እኮ 😂ሀገሬን ጠላው። ወላሂ

  • @MekdedGetaneh
    @MekdedGetaneh 4 หลายเดือนก่อน +32

    መፍረድ ቀላል ነው ችግርሸን ህመምሽን መረዳት ከባድ ነው ያሳዝናል ግን የመምህርን ተስፋዬ ገጠመኝ ተከታተኝ የሆነ ሀይል ይኖራል

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 4 หลายเดือนก่อน +9

      ከጠዋት እስከ ማታ ሰይጣን ማዳመጥ የሚያመጣው ሁሉንም ነገር ከሰይጣን ሐይል ጋር ነው እራሳችሁን መርምሩ ይሄንን ሰይጣን ጎታች አንዳች ነገር ያንሳው

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 4 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@asegedechanbesso1399ena yesewu lij zimmm bilo kalandach miknyat endezih yibaknall enda ???

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata 4 หลายเดือนก่อน +1

      Temesegn. Enaym. Ye memeher. Tesfay temari negin

    • @MekdedGetaneh
      @MekdedGetaneh 4 หลายเดือนก่อน

      @@asegedechanbesso1399ዝም ብለሽ ድራማሽን እይ አይነጥላ

    • @FgCf-hq9sq
      @FgCf-hq9sq 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ትክክል❤❤❤

  • @misikerfikre6158
    @misikerfikre6158 4 หลายเดือนก่อน

    Tanks hikiminaw miyasifeligew gadegna silalegn..... Tiru new

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞሺ እህቴ 😭

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ወንዶች ሀላፊነት አይሰማችሁም ፣አባቷ እና ፖሊስ ካላገዞአት ይቺ ልጅ ማንን ልታምን ትችላለች።

  • @lemlemsiyom4437
    @lemlemsiyom4437 4 หลายเดือนก่อน +2

    አዞሽ እህቴ 😢😢

  • @BirkehTadrisse
    @BirkehTadrisse 4 หลายเดือนก่อน

    ማንም፡አይኖርቨ፡አምለከ፡አለ፡፡ፀሎት፡ብቻ፡በቂነው፡አይዙሸ፡

  • @amalal3376
    @amalal3376 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ😢😢ግን አገርሽ አገርሽናት❤❤

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 4 หลายเดือนก่อน

    ይህች ልጅ ታሪክ ምን አለበት በፊልም ቢሰራ

  • @geberu899
    @geberu899 3 หลายเดือนก่อน

    የመንግሥት ሠራተኛ በነበርኩ ጊዜ ከእድገት ከሥልጠና ተከልክዬ ነው የኖርኩት አሁን ሳስበው ግን ሽርኩርት ቲማቲም ሸጨ መኖር ስችል እንደዚያ ከማንም ዝቅ ብዬ መኖሬ ያሳለፍኩት ጊዜ ይቆጨኛል። ግን እግዚአብሔር የተገፉትን የሚያነሳ አምላክ ነው አሁን ከእነሱ በላይ የሆነ ኑሮ ላይ ነኝ። ምስጋና ለአምላኬ።

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 4 หลายเดือนก่อน +9

    እሁሁሁሁሁሁሁሁ በመሪትላይ ለኛ ለሴቶች ወንዶች በጣም ጠላቶች ናቸው

  • @aynalemyeka4084
    @aynalemyeka4084 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም እዳች ነኝ እዮጲያ መኖር አልፈልግም አዉን ያለዉት ዉጪ ነኝ ፀጽሞ ወደ እትዮጲያ መመለስ አልፈልግም

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 4 หลายเดือนก่อน

    Selam tenaystilign alexander programih betam libin yanteletilal andi neger liteykih betam mastawekyaw ybezal enwedihalen melkam sirahin eniwedewalen

    • @zewdineshabera4041
      @zewdineshabera4041 4 หลายเดือนก่อน

      Alemseged lemalet new ytaremilign

  • @wardanega4857
    @wardanega4857 4 หลายเดือนก่อน

    Don't worry madder Don't give up we andarsetand ❤❤❤

  • @אאב-מ4ד
    @אאב-מ4ד 4 หลายเดือนก่อน +2

    አገርሽን ውደጅ ታመሽ ርንኮን እግዛብሄር ይማርሽ የሚል ኢትዬጵያ እንጅ ያላዩት ወርቅ ነው አገርሽ አልበደለችሽም አገር እና እናት አይካድም

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሃገርሽን ከጠላሽ ምን ልታረጊ መጣሽ? ችግር ገጥሞሻል አዝናለሁ ግን ሃገሬን አታብጠልጥያት በቃ እድልሽ ነው

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 4 หลายเดือนก่อน

    እህታቸውንስ ቢሆን መች ይምሩና መደፈር ከቤተሰብ አባትን ጨምሮ ኧረ ሥንቱ ; ግራ ይገባኛል የወንዶች አፈጣጠር ግፋቸው ሥፍር ቁጥር የለውም ለወንዶች ያለኝ አመለካከት ከተበላሸባቸው ሰው አንዷነኝ ግን ለምን በዚህ ልክ ግፍ እንደሚሰሩ አይገባኝም ደላላውሥ ቢሆን ወንዶችን አባቴን ጨምሮ የሚያምንና የሚራራ የሚያፈቅር ልብ አሳጥቶኛል

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq 4 หลายเดือนก่อน +2

    ደራሲዋ ሴትዮ በልጅትዋ ገንዘብ ካሳተመችበት ገቢውን ለምን ለልጅትዋ ገንዘቧን እንድትመልስ አትጠየቅም ።

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 3 หลายเดือนก่อน

    አለምሰገድ በፊት በእርቅ ማዕድ ከአፍ ከአፍ ነበር የምትነጥቀው አሁን በኢዮሀ ሚዲያ አድማጭ ሆነሀል ሚስጥሩ ምንድነው??

  • @Tell2025
    @Tell2025 3 หลายเดือนก่อน

    ሀገር ማለት ፍቅር ነው ፤ ፍቅር አላሳዬናት ፤ ሃገር እናት ናት ፤ እናት የላት ፤ ሃገር መከታ ናት እሷ ግን የጉልበተኛ ቆሻሻ ወንዶች ጥቃት ደረሰባት ፤ ስራ እንኳን የምትወደውን ስራ እንዳትሰራ ስሟን አጥፍተው አስመርረው አስወጧት፤ እና እንዴት እንዴት ሆና ነው ሃገሬን እወዳለሁ የምትል ፤ የትኛው ትዝታ ነው ልቧን የሚጎትታት ? እንዴ ፤ አንፍረድባት

  • @RahelA-ob9nc
    @RahelA-ob9nc 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ እህቴ እህህህህ

  • @zenebutadesewoldetsadik5683
    @zenebutadesewoldetsadik5683 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ በየቤቱ ብዙ ችግር አለ ፅናት ይኑርሽ

  • @ZaidBerhane-yj3xe
    @ZaidBerhane-yj3xe 4 หลายเดือนก่อน

    Ayezone yalfale esu yeredash ❤

  • @BelayTadesse-t3l
    @BelayTadesse-t3l 4 หลายเดือนก่อน

    አይይይ ይሄ መሽሩም መሰልጠን ፈልግ ነበር የት ልሂድ እባክሽ

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን ሁሉ ነገር ያውም መጥፎ ነገሮችን እያስታወሰች የአባቶን መልክ አታስታውስም ? ስትደፈርም ህመም የለም? እየመጡ ውሸት ይቀበጣጥራሉ

  • @ZufanZufan-z1s
    @ZufanZufan-z1s 3 หลายเดือนก่อน

    የማል 😢😢😢😢

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 4 หลายเดือนก่อน

    በእዉነቱ እንዳንቺ አይነት ጠንካራ ሴት አይቼ ሰምቼ አላዉቅም መከራ ፈሪ ጨካኝ ተስፋ ቢስ አድርጎሽ ይሆናል አገርሽን ወንዶችን መጥላትሽ ከደረሰብሽ መከራ የተነሳ በመሆኑ እረዳሻለሁ እኔ የምኖረዉ በኖርዌይ ሀገር ነዉ ካገሬ ስወጣ አገሬን ጠልቻት ነበር ዛሬ ግን መቼ ይሆን አገሬ ተመልሼ የምኖረዉ እያልኩ እመኛለሁ በሴትም ተጎድቼ ሴቶችን አጠላ ነበር አሁን አግብቼ የልጆች አባት ነኝ እዉነቴን ነዉ በገኘሁሽ እና ንጽህ ወንድም ብሆንሽ የወንድምን ዋጋ ባወቅሽዉ ነበር ግን አልፈርድብሽም የነስነ ልቦና ቀዉስ ደርሶብሽ ነዉ ግን በህክምና ትድኛለሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ አይዞሽ....

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 4 หลายเดือนก่อน

    ነይና ሀረብ አገር ተጠግረሪ አለቀ ቤትን ያክል ነገር አሁን ቢኖር እመቤት ሆነሽ ትኖሪ ነበር መቸኮልዋጋ ያስከፍላል በርቺ በቃ