ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሠህ ወንድሚ ትምህርት ስማር ያልገባኝ አሁን ገባኝ ተባረክ ወድሜ
ወንድማችን እነደው ተባረክ እንክዋን ለብረሐነ ልደቱ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ አማኑኤል ጊታ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶል አገራችንን እንደው ሰላምዋን ያሳየን አሜን 🤲
❤Amen
እንደኛ በደልና ሀጢዓት ሳይሆን እንደ አምላካችን እግዚዓብሔር ቸርነትና ምሕረት ይቅርታዉን እንድናገኝ በጾምና በጸሎት እንዲሁም በዕንባችን ጭምርበማልቀስ በቅድሥት ድንግል ማርያም አማላጅነት ይቅርታውን ለማግኘት ያብቃን ዓሜን !!!
ድንቅ እይታ ነው ያለህ ወንድሜ እናመሰግናለን💚💛❤🙏👏👏👏👏
ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን እውቀቱን ያብዛልህ ይግለጥልህ።
እንኳን አደረሰህ ሻምበል ጥሩ ፕሮግራም ነው ጊዜውን የተመለከተ ነው እናመሰግናለን መልካም በዓል ።
ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱሰ ክርሰቶሰ የልደት በአል አደረሰህ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቀን መጨረሻው ሰአት ላይ ነው ያለነውና ተባረክ በርታ እኛንም መሰማት ብቻ ሳይሆን እንድናሰተውልም ይርዳን አሜን❤
እንካን አብሮ አደረሰን! በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው በርታ።
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እንኻን አብሮ አደረሰን
እግዚሐብሔርን ስሙን የሚጠራ እና የሚያመሰግን ሁሉ ህያው መሲሁን ያውቃልና ልቦናህንም አይቀይረው። አሜን።
የማይረባ ኮመንት አታንብብ ተጎልቶ አቃቂር ማውጣት ይወዳል የእኛ ሰዉ
👍🙏
Enqun Adrsen 🙏 ❤ kale hiwte Yasmalen Amen 🙏 ❤
ሰላም ሻምበል እናመሰግናለል እማናውቀውን ስላሳወከ ስላስረዳህን ተባረክ መልካም የገና በአል ይሁንልን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ተባረክ ወንድሜ ሁሌም የምትናገረው 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
እንካ አብሮ አደርሰን ሻምበል እግዛብሄር በቃ ይበለን
Eyetake batame dase yelale egezabehare yebarekehe
የልፋትህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ::ዘመንህ የተባረከ ይሁን ::
አሜን
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
ወድማችን እኳን አብሮ አደረ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
God bless you .Keep going.
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አሜን 🤲🏼 እንኳን አደረሰህ አደረሳቹ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ አሜን 🤲🏼
ሁሉም ክርስቲያን አግዚአብሐር አለ ብቻ ብሎ ማመን ብቻ ሳይሆን መዋጋት የሚችለው ባላንጣ ባለጋራ አንዳለበትም ሲያምን ነዉ
በእርግጥ የፀሐይ አምላክ ፈጣሪ እግዚ አብሔር ነው ፀሐይ ከተመለከ ግን ጣዖ ት ነው ስህተት ነው፤ የዛፍ ፈጣሪ እግ ዚአብሔር ነው ዛፍ ግን አምላክ አይደ ለም ዛፍ ከተመለከ ጣዖት ነው። የላም ፈጣሪዋ እግዚአብሔር ነው ላም ከተ መለከች ግን ጣዖት ነው። . . . ወዘተ አባቶች እንዳስተማሩን አብርሃም አባታ ችን የፈጠረውን አምላክ ለማወቅ በሥነ-ፍጥረት ተመራመረ እሳትን አየ እሳትን ውሃ ሲያጠፋው ተመለከተ፤ ውሃን አየ ውሃን መሬት ስትገድበው አየ፤ ዛፍን ተመለከተ ዛፍን ሰው ሲቆርጠው አየ፤ ጨለማውን ተመለከተ ብርሃን ሲያ ሸንፈው ተመለከተ፤ . . .ወዘተ እያለ ከሁሉ በላይ ፀሐይን ከፍጥረት ሁሉ በላይ ልቃ ተመለከተ ምድር የምትን ቀሳቀሰው ፍጥረታት ሁሉ በፀሐይ ኃይል እገዛ እንደሚንቀሳቀሱ ተመለከተ ከፍጥረት ዓለም ከፀሐይ የበለጠ እንደሌለ አስተዋለ ነገር ግን ይህች ታላቋ ፀሐይን ደመና ሲጋርዳት ተመለ ከተ ይህች ድንቅ ፀሐይ ፈጣሪ እንዳልሆነች ተመለከተና አብርሃም በመጨረሻም የፀሐይ አምላክ ተናበበኒ/አናግረኝ ብሎ ጮኸ። ስለዚህ ከአብረሃም አባታችን እንደተማርነው የፀሐይ አምላክ እግዚአብሔር ነው።
🙏🏻🙏🏻🙏🏻📖👈⛪⛪
Thank you what is the movie title
We love u men tell us more
ዘርህ ይባረክ ወንድማችን
የሳተርን ሪንግ የተሰራዉ ከበረዶብናኝ ነዉ የሚል መረጃ አነበብኩ የአንተን መረጃ አጋራኝ
ምን አለበት የክርስቶስ ተከታዮችን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ብትል?
Betam Enamesegenalen wendemachen
❤❤❤❤❤❤
Tebarek
imagine mama told us already before long time about that aifrca got spilited already it's happened
betam tikikil enamesgnalen
ፋክት እየተናገርክ የሚቃወም ካለ አትበል ላልገባዉ የሟታውቁ ካላችሁ ብትል ይሻላል ተቀዋሚማ በሀሷብ ይሞግታል
ENKOO YE KEDESTE TEWAHEDO LEGE ENKONE ABEROO ADERESENE ...CHEROO MEDHANIYALEME HAGERENE KEDESTE ETHIOPIA YETEBEKELEGE AMÈNE
Rebirth አትጠቀም ምክንያቱም ቃሉን የማይረዱ እንዳሉ እያሰብክ እባክህ እንደገና ተመልሶ መደገሙን በሌላ ገላጭ አማርኛ ተካው
እንዴት ነው ይኸስ
የዚህ ሁሉ መሪ ጳጳሱ የካቶሊክ (ባቲካን ነች)
ወንድማችን ሻምበል አትጨነቅ ካንተ በላይ ትሁት ማን ሊመጣ ነዉ በዚሁ ቀጥል ሰዉ የሚለዉ አያጣም
🙏
የቲቤቱ መሬት መንቀጥቀጥ የመሀበረሰቡን ዳይሜንሽን መለወጫ ነዉ ወይስ የ ፈንታሌዉን ፕሮጀክታቸዉን መሸፈኛ
Be meret ena be saturn mekakel Mars ena Jupiter nachew
Saturn is black cube , Cube have 6 side and black is carbon,Carbon has 6 atom Staurn 6 planet .Satan word come from Saturn name, Saturday word come from Saturn.
Wandema rodase manegado gera nawo anda tenekolena anda hayemanote
ወንድሜ 2025(9) የቻይና የአሜሪካን ሰደድ እሳት የኛም ቮልካኖ ገና ነገምን እንደሚሆን ባላቅም ጅምሩ ከባድ እንደሆነ ተረድቻለሁ ክበርልኝ
Siwadik🫶🫶🫶
ሀኪም አበበች አሁኑስ ምን ተየሽ ዛጎል ምን እያሐ ነው
ምነው አበበችን ብቻ ጠቀስክ።ብዙ ጂኦሎጂስቶች እኮ ሰለዚህ ክስተት አውርተዋል
ልብዙ ሰው እንዲደርስ እባካቹህን ለሌላሰው ብታጋሩ ጽድቅ ነው
አትዘላብድ ወንድሜ!!!!
endew teqededu
ወይ አንብባችሁ አትረዱ ወይ ያነበበ ሰዉ ሲነግራችሁ አትሰሙ ፣ ብቻ ስድብ ጭምልቅ ያለ ተራ ስድብ
❤❤❤

የልፋትህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ::
ዘመንህ የተባረከ ይሁን ::