ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Ajeb new❤ I have a comment to this journalist,we know Wello has multi religious with equally live there,but you only show and interview one religion group always,,,red alarm for your tube???? With all respect and equality to Wello🎉
ወንድማለም ይኼ ሚዲያ የሃይማኖት ፅንፈኝነት ማራመጃ አይደለም። እኔ ሁሌ ባለታሪኮችን የምመርጠው በምክንያት ነው። ለምሳሌ የዛሬዋ ልጅ ተፈናቃይ ካምፕ ሆና የምትማር ከትምህርት ቤቱ የ9ኛ ክፍል አጠቃላይ ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም በትምህርት ውጤቷ 5ኛ ደረጃን መያዝ የቻለች ጎበዝ ተማሪ ናት። ሙስሊምነቷ ሳይሆን ያለችበት ችግርና በዚህ ፈተና ውስጥ ሆና ውጤት ማምጣት መቻሏ ነው በሚዲያው እንድትቀርብ ያደረጋት። ለምስክርነትም ፈቃደኛ የሆኑ ጓደኞቿን እንድታዘጋጅ በነገርኳት መሰረት ራሷ 4 ጓደኞቿን መረጠች። ( 3 ሙስሊም 1 ክርስቲያን ) ይህን በራሷ ያደረገችው እስከሆነ ድረስ እኔ ገና የአንዳንድ ጠባብ እይታ ያላቸውን ተመልካቾች አስተያዬት በመፍራት ክርስቲያን ተማሪ አምጭ ልላት አልችልም። በተጨማሪም በአጋጣሚ የበጎ አድራጎት ክበብ ተጠሪው መምህር ሙስሊም ስለሆነ ለጉዳዩ ቅርበት ያለው እሱ በመሆኑ ቃለ መጠይቅ ተደርጎለታል። የትምህርት ቤቱ ጋይዳንስና ካውንስለሯ ደግሞ እምነቷ ክርስቲያን ብትሆንም ሚዲያ ላይ መውጣት አልፈለገችም። ( ስለ ልጅቱ ለመመስከር ፈቃደኛ ብትሆንም ፣ በቪዲዮ መታዬቱን በራሷ የግል ምክንያት አልመረጠችም። ) በተደጋጋሚም ለመለመንና ለማግባባት ሞክሬያለሁ።ስለዚህ በአጋጣሚ በዚህ ቪዲዮ ላይ ያሉት ሰዎች ብዛት ባታሪኳንና እናቷን ጨምሮ ባጠቃላይ 7 ሲሆኑ 6ቱ ሙስሊም ናቸው። ይሄ ልዩነት ለመፍጠር ሰበብ ለሚፈልግ ሰው ጥሩ መነሻ ይሆናል። እኔ ግን ፈፅሞ ይህ አይነቱ አድሎአዊነት በውስጤ ተዘርቶ አያውቅም። በአጋጣሚ የተፈጠረ እንጅ በእኔ ሃሳብ የሆነ አይደለም።ከዚህ ባሻገር በአብዛሃኛው የምሰራውም በደሴ ዙሪያ ባሉ ቅርብ የገጠር ወረዳዎች በመሆኑ በፕሮግራሜ ላይ ሙስሊሞች ይበዛሉ። ምክንያቱም በነዚህ የገጠር አካባቢዎች የሙስሊም ነዋሪዎች ቁጥር ከ95 በመቶ በላይ ይሆናል።(ደሴ ዙሪያ ፣ ቃሉ ፣ ተሁለደሬ ፣ ኩታበር ፣ አልብኮ ወረዳዎች ፣ ከነዚህም ወረዳዎች ወደ ሩቅ ቀበሌዎች አልሄድም፤ ሁኔታዎች ጥሩ ስላልሆኑ )ለምን ክርስቲያንስ ወደሚበዛባቸው እንዲሁም ሁለቱም አማኞች በብዛት ወደሚገኙባቸው አካባቢዎች አልሄድክም ከተባለ ደግሞ በነዛ አካባቢዎች አሁን ሰላም የለም። ተንቀሳቅሶ መስራትም አይቻልም።በቻልኩት መጠን ፍትሃዊና ሁሉን አቀፍ የሚዲያ ሽፋን ለመስጠት እሞክራለሁ።ፈጣሪ ፈቅዶ ሰላም ሲሆን ወሎ የጠባቦች አፍ መክፈቻ ሳይሆን ፍቅርና አብሮነት በተግባር የሚገለፅበት ድንቅ ምድር መሆኑን በውል አሳያለሁ። ይህን እውነታም በወሬ ሳይሆን በተግባር የሚኖሩ ሙስሊም ፣ ክርስቲያን እንዲሁም የሌሎች እምነት ተከታዮች ድንቅ ያገር ልጆችን በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ አቀርባለሁ።ዋናው ትኩረቴ አስተማሪና ለአዎንታዊ የማህበረሰብ ግንባታ ፋይዳ ያለው ይዘት መረጣ እንጅ፣ የሰዎች እምነትና የአማኞችን ብዛት መቁጠር ላይ አይደለም።የወሎን ህዝብ አንድነትና አብሮነት የሚያሳዩ መሰናዶዎችንም በቻልኩት መጠን አዘጋጅቼ ለማቅረብ እየጣርኩ ነው።🛑 ወዳጄ አንድ ነገር ልንገርህ። በማንነቴ ከምኮራበት ቀዳሚ ነገር አንዱ አድሎኣዊ አለመሆኔን ነው። ያደግኩበት ሁኔታና የመጣሁበት መንገድ ጠባቦች የተጓዙበት አይደለምና።በባህሪዬ ፈፅሞ መስመሰል የምችል ሰውም አይደለሁም።ይሄን ሁሉ አረፍተ ነገር የፃፍኩትም አንተን ለማሳመን ሳይሆን መልካም የሆኑ አንዳንድ ሰዎችም ባንተ ጠማማ እይታ ተሳስተው እንዳይቀየሙብኝ ነው።በሌላ በኩል ደግሞ ሙስሊምም ይሁን ክርስቲያን ፅንፍ ለማራመድ የሚመጣን ሰው ፤ ማንም ይሁን- ሚዲያችን አያስተናግድም!🔴 የጀመርኩት ጉዞም በአንዳንድ የሃይማኖት ፅንፈኞችና በአክራሪ የፖለቲካ አጀንዳ አራማጆች አይገታም።ምክንያቱም እኔ የማቀርባቸው መሰናዶዎች በየቀኑ መከራ ለሚዘንበት የሃገራችን ህዝብ ተጨማሪ የአዕምሮ ጤና ቀውስ የሚፈጥሩ ሳይሆኑ፣ እፎይታንና መረጋጋትን የሚሰጡ ናቸው።በዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ ተዘፍቆ የሚገኘው ህዝብ ደግነቱና መልካም ሰውነቱ ዛሬም እንዳልተለወጠ ለማሳዬት እሞክራለሁ።ምናልባት አንዳንዶች ለህዝቡ በግልፅ ጠላት ሆነው ሌሎች ደግሞ አሳቢ መስለው የሚጫወቱበት እነዚህ ጥቂት የተማሩ ሆዳሞች ማንነቱ ቢገባቸው ፣ እየቀለዱበት እያሴሩበት እንኳን አመሉ የማይቀየር ደግ፣ ሩህሩህና ቻይ መሆኑን ይረዱና ወደ ቀልባቸው ይመለሱ ዘንድ እጥራለሁ።ለኔ ሰው ፣ ሰው መሆኑ ብቻ በቂዬ ነው። የየትኛውም እምነት ተከታይ ፣ የማንኛውም ብሄር አባል ቢሆንና ከዬትም ቢመጣ ግድ አይሰጠኝም።ብቻ ከህይወት መንገዱ የሚያጋራው አንዳች ፋይዳ ያለው ሰውኛ ታሪክ ይኑረው። አለቀ !ሰላም ለሃገራችን ይሁን ! ሰው በሰውነቱ የሚከበርበትን ዘመን ያምጣልን።
በውዱ ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰለዋት አውርዱ
ሠለላህ አለዬሂ ወሰለም
ሰለላሁአለይሂ ሃቢበና ሞሐመድ ፊዳከዑሚይ ያረሱለሏሁ
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
አለይህ ወሰላቱ ወሰላም ነብይና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ሰለም ሀቢቢዋ ሰይድና ሙስጠፋ🎉
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
የወሎየ መሆን እኮ መታደል ነው በተለይ ሙሥሊም ሁኖ አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ክርስቲያን ሁኖ ወሎዬ መሆንሥ!!!አልገባኝምም
ማሻ አላህ ግን ጀም ሙሉውን ብትለቅልን ሀሪፍ ነው 😢
የጀግንነት ወኔ መዝሙራችን እናት አለም ደሴ ❤😊
እኔማ ለምን ትምህርት ቤት እደሚሄድ አላውቅም ወንበር ለማሞቅ ሳይሆን አይቀርም አሁን ሳስበው ስትማሩ አላማ ይኑራችሁ
ወላሒ እንባየ መቆጣጠር አቃተኝ በቃ እማየ ናፈቀችኝ ከተላየየን 6አመት ሆነኝ በጣም ናፍቃኛለች እናቴወይ ለኔ አባትም እህትም ወንድምም ሆና አሣድጋኝ ት/ቤትም እበራፉ ላይ ጠብቃ ነበረ ብር ቁርሥ መብሊያ የምትሠጠኝ እናቴን በጣም አሠቃይቻታለሑ ወላሒ ቆሻሻ መሆኔ እየተሠማኝ በጣም አለቅሳለሑ የኔ ማረግ አሑን በስደት በላጋ እድሜየ ወጥቸ ተሠቃየሑ ድሎት ለምጀ አሑን ምን ይብቃኝ የኔ እናትወይ የአላሕ
የኔናት የኔባ ይፍሠሥልሽ😢😢
ማሻአላህ የልጅቱ ጹሁፍ ሢያምርየመምህሩ ኑሩ ማሻአላህ
ማሻአላህ ደሥሢሉ የኔ የዋሆች አላህ ትቱትብ ቦታ ያድርሳቹሁ አይ ትዝታታ😢😢
አህለን ጀምማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ የኔ እናት ያረብአገርስላምያድርግልን የኔጀግና ለቁምነገርያብቃሽ ደሞሳምሩ
የኔ እናት አታልቅሽ አይይይይ😢😢😢
ሙሉዉን ልቀቀው
የዚህን ቪድዮ ለምን አለቀከውም
እሄ ኢንፎርም አሁንም አለ🙈🙈🙈🙈🙈ሆጤጤጤጤጤ
ሩጬ መ ምጣቴ ተለቋል ብዬ 😂😂😂😂
ምናለ እረዘም ብታደረገው ኑሮ ያአላህ
ነገ ይለቀቃል በረጅሙ ክክክክክ
@@Umufetitube ወላህ ለምንደሆነ አላውቅም የት/ ቤት ላይፍ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በለተይ ወደኋላ መለስስስ በየ ሳስበው አይ የሠው ሀገረ
እንኳን ደህና መጣህልን ጀምየ
ሡለላሁአሊሂወሠለም
በርታ ዉንዱማችን
ማሻአላህ አለባበሳቸው ተመቸኝ
ማንም አልቀደመኝ ለይክ ግጩኝ
ገጨሁሽ😂👊
@@LpppHjj-bj2cc ክክክክክ
በርታልኝ ወንድማችን
የኔማሮችአላህያሳድጋትትምህርቱም አላህያቅልላችሁእናት አትሸገርአታልቅስ
ወይ ትዝታ ፊዚስ መምህራችን
በጣም አመሰግናለሀ😢😢😢 ሆጤን ስለአሳየከኝ ና መዝሙርነም ስለሰማሁ ❤❤❤
ትዝታብቻጀም❤❤❤
የወሎ ህዝብ እንኳን ሙስሊሙ ክርስቲያኑ ሂጃብ እየለበሰ ነው የሚያድገው የኔ ገራገሮች
ወይኔ ትቤቴ ማነው የኤፍሬምን ድምጽ እደኔ የሠማ
አይትዝታ እኔ ሁሌም ትምርትቤቴ ይናፍቀኛል ጎደኞቸስ እደኔ በስደትናቸው
ማሽአላሆ
Weyena hota yetemarekubeshi nafekeshigiiiiiii❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ ጀም እረተዉ መቶሺ እናስገባዉ
ሁለተኛነኝ❤❤❤❤
ኧረ ኡ ይለቀቅ😮
ሙሉውን የት አደረስከው
ክርስቲያኖች አላችሁ ኑ ከወሎ ክርስቲያኖች ተማሩ ምድር ራቁታም ሁላ ወላሒ እኛ የለበስነውን ነው የሚለብሱት በተለይ ገጠር አካባቢ አሁን ላይ በሚድያ ግን አንች ሙሥሊምነሺድ ትባላለች 😂
አህለን ወንድማችን
❤ ወይ በትዝታ ያለትራንስፖር ....ሄድኩ 😢❤
አሁንስ ትምህርት ናፈቀኝ አይይይይ በልጅነት ስደት 😢😢😢ማነው እንደኔ የትምህርት ላይፍ የናፈቀው
ለምን ቆርጠህ አሳያኸን በአላህ ጨርሰህ አቅርብልን እኛም በጊዜው ተምረን ነበር ደሞ አርፋጅ ተማሪ ነበር
ሙሉውነ ልቀቀው ወንድም ለኔጋቲቭ ኮሜንት ደግሞ አትጨነቅ
ትዝአለኝ ሀገሬ👍
እረ ጀምየ በአላህ ሱዛን ወይም ትግስት ሰይድ የምባል ልጅ ፈልግልኝ ዘንድሮ 12ኛ ክፍል ነው የምትሆነው ካልወደቀች 2014አብረን ተምረናል ጓደኛየ ናት
ላይክ አድርጌ ወጣሁ በሗላ ተመልሸ አያለሁ ❤❤የ
አይይይ ትዝታ
ያረቢ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
❤❤❤❤❤❤እጠብቃለን
አጭር ነውሳ
አይ ተመልሶ የማይመጣ ልጂነት አይ ትዝታ
ሠላም ቅዳሜ ገባየ ሂዲ እስኪ ልጂን ልያት
ጀምየ ያንተ ፕሮግራም ሱስ ሆነብኝ አይየን ቶሎ ቶሎ አምጣልን❤❤❤
አራተኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ 🙋♀️🙋♀️🙋♀️
ኧረ በጣም ያስቸግራል የኑሮ ውድነት
እንጠበረቃለን😢😢
ሙሉውን አፍጥነው
ልባችንን አንጠለጠልከው ወላሂ school lif
እንዴ ለምን ዛሬይለቀቅ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚንንንንን ያረብ
❤❤❤አ😊😊ማሻአላህጀሚበሮታ
አህለንጀምእንኳንደሄናመጣክአብሽሩሁሉምነገርለበጎነዉያልፍል😢
ታዛዥ ነን
ተመስገን52 ነኝደስ አይልም
ከ 9 አመት በኋላ ሆጤ ት/ቤትን አየኋት
💞💞💞💞💞
❤❤❤❤❤
ሆጤ😢😢❤❤
6ተኛ ነኝ
የእኔናት ምንሁነሺነው❤❤❤
14ነኝ😂
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
15ኛነኝለይኩኝ❤❤
25tega neg zari😢
በጉጉት እጠብቃለን¡¡¡¡¡
❤❤❤❤
Ajeb new❤ I have a comment to this journalist,we know Wello has multi religious with equally live there,but you only show and interview one religion group always,,,red alarm for your tube???? With all respect and equality to Wello🎉
ወንድማለም ይኼ ሚዲያ የሃይማኖት ፅንፈኝነት ማራመጃ አይደለም። እኔ ሁሌ ባለታሪኮችን የምመርጠው በምክንያት ነው። ለምሳሌ የዛሬዋ ልጅ ተፈናቃይ ካምፕ ሆና የምትማር ከትምህርት ቤቱ የ9ኛ ክፍል አጠቃላይ ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም በትምህርት ውጤቷ 5ኛ ደረጃን መያዝ የቻለች ጎበዝ ተማሪ ናት።
ሙስሊምነቷ ሳይሆን ያለችበት ችግርና በዚህ ፈተና ውስጥ ሆና ውጤት ማምጣት መቻሏ ነው በሚዲያው እንድትቀርብ ያደረጋት። ለምስክርነትም ፈቃደኛ የሆኑ ጓደኞቿን እንድታዘጋጅ በነገርኳት መሰረት ራሷ 4 ጓደኞቿን መረጠች። ( 3 ሙስሊም 1 ክርስቲያን )
ይህን በራሷ ያደረገችው እስከሆነ ድረስ እኔ ገና የአንዳንድ ጠባብ እይታ ያላቸውን ተመልካቾች አስተያዬት በመፍራት ክርስቲያን ተማሪ አምጭ ልላት አልችልም።
በተጨማሪም በአጋጣሚ የበጎ አድራጎት ክበብ ተጠሪው መምህር ሙስሊም ስለሆነ ለጉዳዩ ቅርበት ያለው እሱ በመሆኑ ቃለ መጠይቅ ተደርጎለታል።
የትምህርት ቤቱ ጋይዳንስና ካውንስለሯ ደግሞ እምነቷ ክርስቲያን ብትሆንም ሚዲያ ላይ መውጣት አልፈለገችም። ( ስለ ልጅቱ ለመመስከር ፈቃደኛ ብትሆንም ፣ በቪዲዮ መታዬቱን በራሷ የግል ምክንያት አልመረጠችም። ) በተደጋጋሚም ለመለመንና ለማግባባት ሞክሬያለሁ።
ስለዚህ በአጋጣሚ በዚህ ቪዲዮ ላይ ያሉት ሰዎች ብዛት ባታሪኳንና እናቷን ጨምሮ ባጠቃላይ 7 ሲሆኑ 6ቱ ሙስሊም ናቸው። ይሄ ልዩነት ለመፍጠር ሰበብ ለሚፈልግ ሰው ጥሩ መነሻ ይሆናል። እኔ ግን ፈፅሞ ይህ አይነቱ አድሎአዊነት በውስጤ ተዘርቶ አያውቅም። በአጋጣሚ የተፈጠረ እንጅ በእኔ ሃሳብ የሆነ አይደለም።
ከዚህ ባሻገር በአብዛሃኛው የምሰራውም በደሴ ዙሪያ ባሉ ቅርብ የገጠር ወረዳዎች በመሆኑ በፕሮግራሜ ላይ ሙስሊሞች ይበዛሉ። ምክንያቱም በነዚህ የገጠር አካባቢዎች የሙስሊም ነዋሪዎች ቁጥር ከ95 በመቶ በላይ ይሆናል።
(ደሴ ዙሪያ ፣ ቃሉ ፣ ተሁለደሬ ፣ ኩታበር ፣ አልብኮ ወረዳዎች ፣ ከነዚህም ወረዳዎች ወደ ሩቅ ቀበሌዎች አልሄድም፤ ሁኔታዎች ጥሩ ስላልሆኑ )
ለምን ክርስቲያንስ ወደሚበዛባቸው እንዲሁም ሁለቱም አማኞች በብዛት ወደሚገኙባቸው አካባቢዎች አልሄድክም ከተባለ ደግሞ በነዛ አካባቢዎች አሁን ሰላም የለም። ተንቀሳቅሶ መስራትም አይቻልም።
በቻልኩት መጠን ፍትሃዊና ሁሉን አቀፍ የሚዲያ ሽፋን ለመስጠት እሞክራለሁ።
ፈጣሪ ፈቅዶ ሰላም ሲሆን ወሎ የጠባቦች አፍ መክፈቻ ሳይሆን ፍቅርና አብሮነት በተግባር የሚገለፅበት ድንቅ ምድር መሆኑን በውል አሳያለሁ። ይህን እውነታም በወሬ ሳይሆን በተግባር የሚኖሩ ሙስሊም ፣ ክርስቲያን እንዲሁም የሌሎች እምነት ተከታዮች ድንቅ ያገር ልጆችን በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ አቀርባለሁ።
ዋናው ትኩረቴ አስተማሪና ለአዎንታዊ የማህበረሰብ ግንባታ ፋይዳ ያለው ይዘት መረጣ እንጅ፣ የሰዎች እምነትና የአማኞችን ብዛት መቁጠር ላይ አይደለም።
የወሎን ህዝብ አንድነትና አብሮነት የሚያሳዩ መሰናዶዎችንም በቻልኩት መጠን አዘጋጅቼ ለማቅረብ እየጣርኩ ነው።
🛑 ወዳጄ አንድ ነገር ልንገርህ። በማንነቴ ከምኮራበት ቀዳሚ ነገር አንዱ አድሎኣዊ አለመሆኔን ነው። ያደግኩበት ሁኔታና የመጣሁበት መንገድ ጠባቦች የተጓዙበት አይደለምና።
በባህሪዬ ፈፅሞ መስመሰል የምችል ሰውም አይደለሁም።
ይሄን ሁሉ አረፍተ ነገር የፃፍኩትም አንተን ለማሳመን ሳይሆን መልካም የሆኑ አንዳንድ ሰዎችም ባንተ ጠማማ እይታ ተሳስተው እንዳይቀየሙብኝ ነው።
በሌላ በኩል ደግሞ ሙስሊምም ይሁን ክርስቲያን ፅንፍ ለማራመድ የሚመጣን ሰው ፤ ማንም ይሁን- ሚዲያችን አያስተናግድም!
🔴 የጀመርኩት ጉዞም በአንዳንድ የሃይማኖት ፅንፈኞችና በአክራሪ የፖለቲካ አጀንዳ አራማጆች አይገታም።
ምክንያቱም እኔ የማቀርባቸው መሰናዶዎች በየቀኑ መከራ ለሚዘንበት የሃገራችን ህዝብ ተጨማሪ የአዕምሮ ጤና ቀውስ የሚፈጥሩ ሳይሆኑ፣ እፎይታንና መረጋጋትን የሚሰጡ ናቸው።
በዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ ተዘፍቆ የሚገኘው ህዝብ ደግነቱና መልካም ሰውነቱ ዛሬም እንዳልተለወጠ ለማሳዬት እሞክራለሁ።
ምናልባት አንዳንዶች ለህዝቡ በግልፅ ጠላት ሆነው ሌሎች ደግሞ አሳቢ መስለው የሚጫወቱበት እነዚህ ጥቂት የተማሩ ሆዳሞች ማንነቱ ቢገባቸው ፣ እየቀለዱበት እያሴሩበት እንኳን አመሉ የማይቀየር ደግ፣ ሩህሩህና ቻይ መሆኑን ይረዱና ወደ ቀልባቸው ይመለሱ ዘንድ እጥራለሁ።
ለኔ ሰው ፣ ሰው መሆኑ ብቻ በቂዬ ነው። የየትኛውም እምነት ተከታይ ፣ የማንኛውም ብሄር አባል ቢሆንና ከዬትም ቢመጣ ግድ አይሰጠኝም።
ብቻ ከህይወት መንገዱ የሚያጋራው አንዳች ፋይዳ ያለው ሰውኛ ታሪክ ይኑረው። አለቀ !
ሰላም ለሃገራችን ይሁን ! ሰው በሰውነቱ የሚከበርበትን ዘመን ያምጣልን።
በውዱ ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰለዋት አውርዱ
ሠለላህ አለዬሂ ወሰለም
ሰለላሁአለይሂ ሃቢበና ሞሐመድ ፊዳከዑሚይ ያረሱለሏሁ
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
አለይህ ወሰላቱ ወሰላም ነብይና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ሰለም ሀቢቢዋ ሰይድና ሙስጠፋ🎉
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
የወሎየ መሆን እኮ መታደል ነው በተለይ ሙሥሊም ሁኖ አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ክርስቲያን ሁኖ ወሎዬ መሆንሥ!!!
አልገባኝምም
ማሻ አላህ ግን ጀም ሙሉውን ብትለቅልን ሀሪፍ ነው 😢
የጀግንነት ወኔ መዝሙራችን እናት አለም ደሴ ❤😊
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እኔማ ለምን ትምህርት ቤት እደሚሄድ አላውቅም ወንበር ለማሞቅ ሳይሆን አይቀርም አሁን ሳስበው ስትማሩ አላማ ይኑራችሁ
ወላሒ እንባየ መቆጣጠር አቃተኝ በቃ እማየ ናፈቀችኝ ከተላየየን 6አመት ሆነኝ በጣም ናፍቃኛለች እናቴወይ ለኔ አባትም እህትም ወንድምም ሆና አሣድጋኝ ት/ቤትም እበራፉ ላይ ጠብቃ ነበረ ብር ቁርሥ መብሊያ የምትሠጠኝ እናቴን በጣም አሠቃይቻታለሑ ወላሒ ቆሻሻ መሆኔ እየተሠማኝ በጣም አለቅሳለሑ የኔ ማረግ አሑን በስደት በላጋ እድሜየ ወጥቸ ተሠቃየሑ
ድሎት ለምጀ አሑን ምን ይብቃኝ የኔ እናትወይ የአላሕ
የኔናት የኔባ ይፍሠሥልሽ😢😢
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ የልጅቱ ጹሁፍ ሢያምር
የመምህሩ ኑሩ ማሻአላህ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ ደሥሢሉ የኔ የዋሆች አላህ ትቱትብ ቦታ ያድርሳቹሁ አይ ትዝታታ😢😢
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አህለን ጀምማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ የኔ እናት ያረብአገርስላምያድርግልን የኔጀግና ለቁምነገርያብቃሽ ደሞሳምሩ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የኔ እናት አታልቅሽ አይይይይ😢😢😢
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ሙሉዉን ልቀቀው
የዚህን ቪድዮ ለምን አለቀከውም
እሄ ኢንፎርም አሁንም አለ🙈🙈🙈🙈🙈ሆጤጤጤጤጤ
ሩጬ መ ምጣቴ ተለቋል ብዬ 😂😂😂😂
ምናለ እረዘም ብታደረገው ኑሮ ያአላህ
ነገ ይለቀቃል
በረጅሙ ክክክክክ
@@Umufetitube ወላህ ለምንደሆነ አላውቅም የት/ ቤት ላይፍ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በለተይ ወደኋላ መለስስስ በየ ሳስበው አይ የሠው ሀገረ
እንኳን ደህና መጣህልን ጀምየ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ሡለላሁአሊሂወሠለም
በርታ ዉንዱማችን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ አለባበሳቸው ተመቸኝ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማንም አልቀደመኝ ለይክ ግጩኝ
ገጨሁሽ😂👊
@@LpppHjj-bj2cc ክክክክክ
በርታልኝ ወንድማችን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የኔማሮችአላህያሳድጋት
ትምህርቱም አላህያቅልላችሁ
እናት አትሸገርአታልቅስ