ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ አዲስ አበባ ከከተምኩኝ ድፍን ሰላሳ አመት አለፈኝ ግን የአንተን ፕሮግራም እንደማየት የሚያስደስተኝ የለም በተለይ ሀገሬ ሳይንት ሲናፍቀኝ ልጆቼ ሙድ ይይዙብኛል ማንነት አይለቅም የሚገርመኝ ከሀገሬ በአስራ ሁለት አመቴ ነበር የወጣሁት ግን ህልም እንኳን የማየው የተወለድኩበት ሳይንት መሆኑ ያስገርመኛል እግዜር ያበርታህ ጀሙ ጠንክር ጥሩ ፕሮግራም ነው ::
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
እኔም እንዳንቺ ነኝ ባሌ ያሾፍል እኔ ግን ከልቤ ተመስጨ ነው እማየው ስው የተውለደበትን ይዞ ነው እሚያዲገው ብቻየን አይደለሁም ማለት ነው ❤
ሣይት የት
❤❤❤❤አገሬ ምርጧ
አሚንንንንን
ጫት የወሎን ወጣት ያደነዘዘ ጥላት ነው ወሎ ላይ ጫት ይጥፋልን
በትክክል✅
@@zizu584 በጣም ስቱን አሰለቀሰ
እረ ወሎ ላይ ብቻ አይደለም ማማየ ሁሉም ቦታ ነዉ ያደነዘዛቸዉ ጎጃምምም እንደዛዉ ናቸዉ ደንዝዘዉ ነዉ ያለዉ አሚን አላህ ያጥፋዉ
@@خديجهه-و1ز ኤረ ያአላህ
@@zizu584 ኣወ በተለይ ሙስሊሙና ወያላውች ጫታም ናቸው ይሄው ደንዝዘው በጦርነት ማንም ይጠቀምባቸዋል በራሳቸው ኣቋም የለላቸው ወላዋይ በሀገራቸው በህብረት ከመስራት ይልቅ ተሳዳጅ ለትዳርም ክብር የለላቸው እሯጮች ናቸው።
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀኝ ❤
አሚንንንንያረብ
አሚንአሚን
አሚንንን❤❤❤❤
አሚን ያረብ
አሚንንንን ያረብ
አሁን እንግሊዝ አገር ማንቸስተር ከተማ ነው እም ኖረው ይሄን ፕሮግራም ሳየው በጣም ደስ አለኝ ምክንያቱም የደሴ ልጅ ነኝ ድግሞም እነዚህ ቦታዎች ለአራት አመት አስተምሪበታለሁ እናም በጣም ደስ አለኝ እምባየ መጥቶም ነበር ብዙ ያሳለፍኩበት ቦታ ነበር አንድ ቀን ሂጄ አየዋለሁ አሁንማ ባጃጅ ሁሉ ገብቶበታል በእኔ ግዜ የእቃ አይሱዙ ላይ እስከ 80 ሰማንያ ሰው ከእህል ላይ ተጭነን ለዛው እድለኛ ከሆንን ነው በእግር እኔ እም ስራው ቀጥጠያ ይባላል 2 ሰዓት በላይ ይፈጅ ነበር።
አማራ ቲቪ ስትሰራ ለራሱ ገጠር ነበር ብዙ ጊዜ የምትሄደው ያንኑ ስላስቀጠልክ ጀግና ነህ ጀም
❤❤❤❤❤
እደዘበኛ ቁጭ ብየ እየጠበኩ ነበር ክክክክክክ የ 1ሰው አልቀደመኝም
😅ጎበዝ ሁለየም አደኛ ሁኒ ክክክ
እስኪ መሀመድ ካወካቸዉ ሰዉ ልጠይቅህ አህመድ እብራሂም ሰይድ እብራሂም እሚባሉ ያዳሜ ልጆች ማገኘት እፈልጋለሁ
😂😂😂ወላሂ እኔም እህህህ
@@VjVpoአለን❤ ምን እንታዘዝ❤😂
እኳን ደስ አለሽ
በሰላም ጊቢ በሉኚ እስኪ እህት ወድሞቼ ከ ،7አመት መከራተት ብሀላ ከ2ወር ቡሀላ እናት ሀገሬ ኢንሻ አላህ❤❤❤❤አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ይጠብቃን
አላህ ያሳካልሽ በሠላም ግቢ
አሚንንን❤አላህ ሰላም ያስገባሺ ❤❤
አልሀምዱሊላህ በይ እኔ 11 አመት አሥቆጠርኩ አንደም አልሄድኩም አላህ አላለዉም አልሀምዱሊላህ ብቻ በሆደ ሥንት ቁሥል አለ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሌሀል
በሠላም ግቢ
አላህ የሠላም የጤና መልካም ኑሮ አገርሽ ላይ ያርግልሽ
ጀዛ ከላህ ኸይር ጀም ቀጣይ ባአሏህ ላይ አፎች መስጅዱን እና ትምህርት ቤቱን አስቃኘን እንዳንተ አይነቱን ያብዛል እሚገርመው የጋዜጠኛውም የጋባዡም አቀራረብ ፅድት ያለ አማረኛ ማሻአሏህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ
ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለምታስጎበኘን እናመሰግናለን ኑርልን
በቅንነት ሰብ ጀማሪነኘ
ቃላት የለኝም ወላሂ በጣም ልዩ ሰው ነህ በርታ ወንድሜ
ላተ መኪና ይገበሀል የጦሳ ትዮብ ቤተሰቦች ቢያስቡበት ለነገሩ የወሎ ሰዉ ለራሱ ሰዉ አይሆንም ለሌላዉ ቢሆን ስንት ላይክና ኮሜት ሌላም ባሽቃበጥን ነበር
Wellahi haqe new ye leben negershlge erse lersachen anhonem
ክክክክ ለቡታጂራ ይሁኑጂ😂😂😂
@@meditube4525እና ለጀማል ሊገዙ ነው እሱ ውሸት ፕራክ የለውም ሁሉም እውነተኛውን የአገሩን ማህበረሰብ እሚያገለግል ነው የቡታጂራ ልጆች ለብር ያገለግላሉ
መሽአላህ. በሥደትያላችሁ. እህትውድሞች. አላህ. በስላም. ላገራችን. ያብቃን ጀዛካላህክይር. የነፍቀንን ሀገር. አሳየሃን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻ አላህ አካባቢ ያምራል ወሎ ምድረገነት ናት አላህ ሰላሟን ይመልስልን ሀገራችንን
ayi sidet uuuufff ate inkowun geta beselam wode agerik temelisk🙏
መሽአላህ እዴተ ያምራል ደሞ የሀገሩ ስም ስሜ ነው መልሱ የዛ አካባቢ ሰዎች ወይም ላይክ አርጉኝ😅😅😅😅
አለን❤😂
እርጎየ ነሽ አችም የኔ ደግ 🌹💕💐
@@MohammedAwoll-r2f በቀላሉ እማ አልመለስም ካሳ ክፈሉኝ
ገደራሜዳንና ሀርድቦ ን አሳየን ቅርብነዉለኮቦልቻ❤
እጅግ ማራኪ የሆነ አቀራረብ ነው በርታ💕
❤❤❤❤❤❤
ውቧ አገሬ
ይሻአላህ ከወር በሆላ አገሬ እገባለሁ እስኪ በሰላም ግባ በሉኝ
አላህ በሠላም ከበተሠቦችሽ ያገናኝሽ
@@MohammedAwoll-r2f አሚን
@@መድናለገሠ አሚን
ቃሎን ስላሳየኸኝ ስላነሳህልኝ በትዝታ ብርቅም ደስ ብሎኛል jm እናመሠግናለን በርታ
አይ አገሬ እኳንም የቃሉልጅሆኩ ማሻላህ ተባረክእረህማን
አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ወይኔ የአንተ ቪዲዮ እሥኪለቀቅ ሱስ የህነብኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን ማርያምን አተ ቤት ሥገባ አሥተዳደጌ ይታወሠኛል ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ ክረምት ሲሆን በረሀ እንውላለን በጋው ሲመጣ ደግሞ ደጋ እንውላለን ክረምት ሲሆን ጭቃው ቢያሥቸግርም ሁሉም ሠው ትምህርት ዘተግቶ ስለሚመጣ ሥለምንሠበሠብ ደሥ ይለኝ ነበር አይ ልጅነት ላይመለሥ በሥደት አለቀ 😢 ወድሜ በርታልን የኔ ብርታት አተን ሣይ ምን ያህል ውሥጤ በሀሴት እደሚሞላ ብታውቅ ማርያምን ደሥ እያለኝ ነው የምከታተልክ ።። ደግሞ ወገኖቸ እባካቹህ 100k እናሥገበው ለአቀመ ሸር የደረሣቹህ ሸር አድርጉለት ❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ልጁ እሚደነቅ ነዉ ደግና ወጣት❤❤❤❤
እዴው ሙዚቃቸው አጀት ሲበላ ሰው ገጠር አይኖርም ያለው ለዛ ይለያል እኮ ማርያምን ❤
ማሻ አላህ ይግብሬ ልጅ ስልሆንኩ ንው ምስል የትፈጥሮ አድናቂ ነኝ እስቲ እዚህ ቦታ የባላባት ልጅ ጅግና ግብሬ ውሃ አጣጭ ፈልግልኝ
👍
100k. መግባት አለበት ማሻ አላህ 🎉🎉
አሏህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን የተፈጥሮ ውበት ያደላት አገሬ ኢትዬጵያ
አብሺር ወንዲማቺን መኪና እገዛልሀለን የማይቻል የለም ከተባበርን ምን ትላላቺሁ የጦሳ ቤተሰቦች ❤❤🌲🌲👍
@@hayatube4721 እናተ ብራችሁ. አስችግሯችህሗል. ማሻአላህ.
ግድ ነው
ወይ ጉድ
ግዛለትአየረአይሻልም😅😅
ማሻ አላህ የኔንም የትዉልዲ ሃገር ደጋን ና ገርባን አይተህልኛል 💘💘💘💘
በቀጣይ ኢንሻ አላህ ወደኛ እንደምትመጣ ተስፍ አለኝ ጀም ሀገር ስገባ አናግርሀለሁ ኢንሻ አላህ የዘመኑ አስተዋይ ሀገር ወዳድ ወጣት በመባል መሸለም አለብህ የምር በርታ ሀገሬን አየሗት አይይይይ
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ጦሳችን ከልብ እናመሰግናለን ማሻአላህ በጣም ያምራል
ቃሉ አያቴ አገር ❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ይላሉ የዋህ ህዝብ ተሞላበት ሀገር ናት
ደቡብ ወሎ ቃሉ ወረዳ 02ቀበሌ አጋምሳ 01 ሀርቡን አሳየን😢😢😢😢
እኔ ከወደ አሶሳ ነኝ ግን የቤተሰቦቻችንን አገር ማየት ደስ ይላል ❤❤❤❤
ሀገራችን ገባህ ጀም ማሻአላህ
ያረቢ የራስህን መኪና ይረዝቅህ አምሮ እኮነው የሚያዲሠው የምናየው
እኔ የአገሬን ጥሩ መሆን ለስራ የገባሁባቸው ሰውየ ነው የኢትዮጵያ መልከ ምድሯን ዙሪያውን ሙሉ በሙሉ የቆዳ ስፌቷን ከምስራቅ እስከ ምእራብ ከደቡቡ እስከ ሰሜን
በጣም ደስ እያለኝ የማየው የዩቱብ ቻናል ቢሆን ጦሳ ቱዩብ❤ተባረክ
ጎንደሮች አላችሕ
በጣምነውየማመሰግነው የኔ ወንድምሀገሬንስላሳየህኝ❤❤😂
አልሀምዱሊላህ ሰፈሪን አየሀ በርታ
ያገሬ ምርጥ ልጅ ጀማልሰዉ ሰይድ ሠዎችን አክባሪ ሀገሩን ወዳድ🎉
በትክክል ወድም ስለ እስር ቤትና ስለ አረቦቺ ስለ ስዴት የተናገርከዉ ልክ ነህ።😢😢😢😢
የምር ማሜን አመስግኑት የሙድቃሉ ልጆች ❤ የኔንስ ሀገር ብታዩት ታለቅሱ ነበር 😢
ማሻአላሕ
የሚገርመው የ77 ሺ 7 ሺ ጨምሯል ዋው ዳይ ኸደ 100,000 የአዳሜ ልጆች ኑማ🎉🎉🎉
ኧረ አለሁ ❤❤
እድሜ ማለት ጉሀ ነውደ ግራ ግብ ትዝብት አለኝኮ
@@EmanSee-ex3rf 025 ነው
የአንተ ፕሮግራም በእርግጠኝነት በኢትዮጵያ አዲስ ፈር ቀዳጅ ይሆናል በርታ
ወንድም ጀማል ለአገር ለወገንህ ያለህ ክብር ለአንተ ብችል እኔብቻ 1000,000 ሰብስክራይብ ባደረኩህ ችግሩአይቻልም😢
ኢሻአላሕ
ሙድቃሉ የተማርኩበትን ት/ቤት ለምን አላሣየኸኝም ለማንኛው እናመሠግናለን በጣም ደሥ ይላል
እብክህ የኔ ወንድም እርጎዬ የነቴ አገር ነውና እናቴ በአባቴ ተጠልፋ ነው ወደ የጁ የገባችው ለብዙ አመታት ከዝርዮቿ ተለያይታ ቀርታለች የነቴ አጎት ሰይድ ቃዲ ይባላል አባቷ ሽኩሬ ቃዲ ይባል ነበር እናቴ ሐድራ ሽኩሩ ትባላለች አባቷ በህይወት የለም የአጎቷ የልጅልጆቸ እንኳ ካሉ እባክህ አጠያይቅልኝ አሁን ሳውዲ ነኝ እናቴ ሐይቅ ከተማ ነው ያለችው
እና እናትሽ በሂወት ካለች ተወልዳ ያደገችበትን ሀገር አታዉቅም እንደ ለምን ሄዳ አጠይቅም???
ይገርማል የእኔን እክስት ለመግለፅ ትንሽ ፐርሰት የቀረው ታሪክ ነው ለማለት የፈለኩት አያቴ ቃሉ ናት አክስቴ ለብዙ አመታት ጠፍታ በቅርብ ሰአት የጁ የሚባል ሀገር ሰው አግብታ ወልዳ ትልቅ ሰው ሆና ተገኘች አያቴም ጋር ተገናኙ አልሀምዱሊላህ
ሠላም ለዚህ ቤተሠብ በጣምነው ደስ ያለኝ አገሬን ስላየሁኝ ግደሞ ሠፈሬን ሳላየው ስላለፍ ቅርብሎኛል😍😘👍
አላህ ሠላም ያርግን አገራችንን ወላሂ ሳሩም ቅጠሉም ነው የናፈቀኝ አሁንሥ እሄ እማይማላ ሥደትአገሬናፍቆኛልወላሂ 😢😢😢😢
እኔም
@@መድናለገሠ እኔም
የናፈቀኝን ሀገሬን ስላቀረብክልኝ እናመሠግናለን በርታልን❤
Wow yene wondime bart dasi yilale🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦
ወሏሂ ለአዚም የኔናፍቅት ሀገር የኔ ሙድቃሉ የኔ አዳሜ የኔ ገርባዬ እርጎዬ የኔ ውድሀገር ሙድየ የኔውድ ሀገር ኢሻአሏህ እደናቅሽኝ አልቀርም በአሏህ ፍቃድ💚💛❤️🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢
አይይይይይይይአፎች
ኢትዮጵያዊያን በጣም ታምራላችሁ ተፈጥሮም ውብ ነገር ለግሶላችኋል ፤ በዓለም ፈጣሪ ቸርነት ከዓለም ስልጣኔ ለመድረስ ያብቃችሁ ። 🙏🙏
ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ አንተ ኢትዮጲያዊ አይደለህም ነው ኤርትራዊ ወገናችን ነህ ለአይስተያየትህ እናመሰግናለን
@@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ እንደት ኣውቅሽ ኤርትራዊ መሆኑን? እኔ ፍይሉን ስጫን ቤተ እስራኤል መስሎኛል ስሙም ኣማረኛ ነው ኣማራ ወዴ እስራኤል ፈልሶ ማለቁ ነው ክክክ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ካነጋገር ከእውቀት ትችላለህ ብሮ❤❤
ጀማል ማስጠንቂያ !በዚህ ሳምት አይየን ካላቀረብክ እኛ ኮማተሮች ክስ እንመሰርታለን 😂 ዛሬ ይመጣሉብየ ጠብቄ ነበር አልተሳካም ቀጣይ እጠብቃለንኢሻ አላህ ናፍቀውናል
ገጠርና ዉበት❤❤❤❤❤❤❤
እርርርርርር ገደራ ሂድ በኮምቦልቻ ቅርብ ነው በዛውም ሀድቦን አሳየን ገደራ ትልቁን ሜዳ እንድሁም አትክልቶቹን ማየት ናፍቆኛል
እኔም እያልኩኝ ነበር ባሳየን እደት እደናፈቀኝ ሀገሬ
😂😂😂ኣረ አረሳውም አርድቦን ጅን አሲዞኝ ያውቃል ጉብኝት ሄጄ😅 ወይኔ ሲያስፈራ
@@SHA-gk8op እኔም 1ቀን ሂጃለሁ ገና ኮረፍቲት ሁኘ ሳየው ሰማይና ምድር ተደበላለቀብኝ እየተጠጋን ስንሄድ 018ድልሞ ትምህርት ቤት ለውድድር ነበር የሄድኩት በውስጤ ውድ ውሃው እየተጠጋን ማአበል ገፍቶ እንዳያፍነን እያልኩ አያልቅ የለም ውድድሩ አልቆ ወደ ባህር እንሂድ ብለው ሂደን በእጀ ውሃውን ሳልነካ ተመለስኩ ፈርቸ በዛ ላይ ወደ ውስጥ ጥልቀት አለው ሲሉ ደግሞ ወየውው
የምር ወሎ ሁሉ የተስጠው ልዩ ሀገር ነው
እኔኮ ኮቦልቻ ተምሬአለው እና በጣም ነበር የምወዳት ከባህርዳርም ትበልጣለች ብዙ ፋብሪካዎች አሏት ሰው የነቃ ነው
ጥንብ ፓለቲካ አወደማት አሁንማ ያ ሁሉ ልማት በጅምር ቀርቷል 😢😢
@@temaratube አላህ በአዲሱ አመት የሰላም ባንዲራ ያምጣምነ ያረብ
መቼ አመተ ምህረት ነው የተማርሺው /ከው..??
የጦሳ ቲዩብ አዘጋጅ እጅግ አከብርሃለሁ እወድሃላሁ ለሶስት አመት በማስተማር የተመላለስኩባትን ጀረጀሮን በምንብ እንዳስታውሳት አደረከኝ እድሜና ጤና ይስጥህ
የዋሽንቱነገር እደኔኣንጀቱንየበላውማነው
ማሻአሏህ ደስሲል 😢😢😢😢😢አይይይይይሰላሟን ያብዛልን ሀገራችንንያረብ
ሙድቃሉውች እጅአውጡ
አለን
ይቅርታ ዚነት አደም ደማሞ ነሺ
ውይ አንት በጣም ጎበዝ ነህ አላህ ይጠብቅህ
መቸ ነው ግን ወደ ሰሜን ወሎ እምትሂደው 😌
ሰሜን ውሎ የትኛው ነው
እዛ አሁላይ ሠላም አቷል ገበሬው እየተዘረፍ ነው አንችው
ይሄዳል ኢንሻአላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ
ደስስይላል ዋው ድምፅ ለጋዜጠኛ ንግግር. የተወጣለት ነው ወንድማችን አበረታታው
አረብ አገር ጅዳ ሆኘ ነው የማይህ አድናቂህ ነኝ እንዳንተ ደጋግ የሆኑ መምህሮቸን አንተን ሳይ አስታውሳቸዋለሁ. ደጋን. ያስተማሩኝን
@@Tossatube. Merhaba
ገርባ ጎጃም ወደጆ ነው እጂ
ላይክ አድርጉ አትከፍሉበት
ጎበዝ ልጅ አስተዋይ
ዉይ አገሬ ስወድሽ
ጀማል።የቦርናን።ብሀልአሠየኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ሀገሬ❤
ማሻአላህ. ወድማችን
ይመችህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርየ እድሜህ ይርዘምልን ዘርህ ይለምልም ከልብ እናመሰግናለን ስለምታሳየን ሁሉ❤❤
ጀምዋ እሰኪ ሳልመኔን አሳየን የምትሉ ላይክ😢😢
😅😅😅😍😍😍😍❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ያሰላምምምም እንዴት ደስስስስ ይላል ፕሊስ ያጄማአ ወድማችንን አበረታቱት
ማሻ አላህ ሀገራችን ደስ ሲል ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ በርታ ወንድሜ ጀማል
ውይሀገሬንሠፈሬአየሁት😍😍😍😍
ቴመልከቱ ሌማቱን ሌም ሌም ነው ሰላም ካለ ሁሉም አሌ።።ለፋኖ ቦታም አንሴጥም።
ያአገራችን ሰላም አላህ ይመልሥልን እናመሰግናለን jem
አይይይይ ትዝታ ሀገራችን😢❤❤❤
በረታልን ወድማቺን
ደጋን የምወዳቸው ጓደኞች ነበሩኝ አሚና ሰይድ እናቷ ጎሳ ሙሀመድ ትባላለች የእናቷ ወንድም አብዱ ሙሀመድ ይባላል አንዷ ደግሞ ሶፍያ አደም ትባላለች ናፍቃችሁኛል😢😢😢😢
ፋኖ አማራን እየገደለ ስለሱ አታወራም
ኧረ ሰፈሬን አሳየኝ አፎችን ❤❤❤
ማሻአላህ ተበረካላህ ትዝታየ😢😢😢🎉🎉❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ልክነህ አረብ ሀገር ስንመጣ የምንበላው የምንጠጣው ያጣን ይመስላቸዋልእንኳን ላገርህ በሰላም በቃህ😢😢😢❤❤❤
ወይኔ አገሬዋ አዳሜ ሠፈሬ ያደኩበት ደገሐን የወንድሞቸ የአባቴ መኖሪያ መንገዱን ሳየው አለቀስኩኝ😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉በጣም የሠኡድን ታሪኮ ያየህው አተን❤ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ❤
በቀጣይ ወረባቦን እጠብቃለን ዉድም ጀማል
በጣም ነዉ የምከታተልህ ያገሬን ናፎቆት ይቀንስልኛል
አይ ባህል ባህላችነን ኢቶጳዬ ተባረክ
ሙጢቃሉገደሮ አዳሜሙካሊ አርድቦጎሮወራበይቲ ወዘተአገረሬን አሰታወሳችሁኝ
ወላሂ ሀገሬ ናፈቀኝ ትዝታ ብቻ

እብክህ የኔ ወንድም እርጎዬ የነቴ አገር ነውና እናቴ በአባቴ ተጠልፋ ነው ወደ የጁ የገባችው ለብዙ አመታት ከዝርዮቿ ተለያይታ ቀርታለች የነቴ አጎት ሰይድ ቃዲ ይባላል አባቷ ሽኩሬ ቃዲ ይባል ነበር እናቴ ሐድራ ሽኩሩ ትባላለች
አባቷ በህይወት የለም የአጎቷ የልጅልጆቸ እንኳ ካሉ እባክህ አጠያይቅልኝ አሁን ሳውዲ ነኝ እናቴ ሐይቅ ከተማ ነው ያለችው

በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ልክነህ አረብ ሀገር ስንመጣ የምንበላው የምንጠጣው ያጣን ይመስላቸዋል
እንኳን ላገርህ በሰላም በቃህ😢😢😢❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
ወይኔ አገሬዋ አዳሜ ሠፈሬ ያደኩበት ደገሐን የወንድሞቸ የአባቴ መኖሪያ መንገዱን ሳየው አለቀስኩኝ😢😢😢😢😢😢
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉በጣም የሠኡድን ታሪኮ ያየህው አተን❤ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
በቀጣይ ወረባቦን እጠብቃለን ዉድም ጀማል
በጣም ነዉ የምከታተልህ ያገሬን ናፎቆት ይቀንስልኛል
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
አይ ባህል ባህላችነን ኢቶጳዬ ተባረክ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ሙጢቃሉ
ገደሮ
አዳሜ
ሙካሊ
አርድቦ
ጎሮ
ወራበይቲ ወዘተ
አገረሬን አሰታወሳችሁኝ
ወላሂ ሀገሬ ናፈቀኝ ትዝታ ብቻ