ርዕስ፡-“ ወደውጪ አየው ቀናው ! ወደ ውስጥ አየሁ ፀናው” ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 8

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እድል ፈንታችን እግዚአብሔር ነው!!

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +1

    ...የልቤ አምላክ ሆይ ልቤና ስጋዬ አለቀ እግዚአብሔር ግን የዘላለም እድል ፈንታዬ ነው.....አሜን!!

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚያዋጣኝ ወደ አንተ መቅረብ ነው...ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል መታመኛዬም እግዚአብሔር ነው......

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +4

    .....እኔ ግን ዘወትር ከአንተ ጋር ነኝ ቀኝ እጄንም ያዝኸኝ በአንተ ምክር መራኸኝ ከክብር ጋር ሐቀበልከኝ.....አሜን

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እናፍቃለሁ

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    ሕይወት ጅማሬ ብቻ ሳይሆን ፍጻሜም ነው.....በህልውና ውስጥ ነው መገለጥ ያለው መልስ ያለው....

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    ...እንደዚህ ብዬ ብናገር ኖሮ የልጆችህን ትውልድ በበደልሁ ነበር........ ወደ እግዚአብሔር መቅደስ እስክገባ ፍጻሜያቸውን እስካስተውል ድረስ(የሚያምርብኝ በህልውናህ ውስጥ ነው)

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +1

    ....የኃጢያተኞች ሰላም ደስታ ብልጽግና ጊዜያዊ ነው .........