መንፈስ ቅዱስ በአማኝ ሕይወት ውስጥ ድንቅ ትምህርት በዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 69

  • @ghideit5931
    @ghideit5931 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክልኝ የኔ ወንድም! ጌታ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ጸጋውን ይስጥህ! ለብዙዎች ለበረከት ሆነሃልና!!!

  • @tsionmessele1416
    @tsionmessele1416 หลายเดือนก่อน

    Egzihabher hoy sele kalek temesgenligne👐👐👐

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว +2

    ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @Nunu-q8g
    @Nunu-q8g 14 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ ፅጋ ይብዛልህ

  • @BuzeMamo106
    @BuzeMamo106 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ከዚህ በበለጠ መገለጥና መግለጥ ተባረክ።

  • @asnakechmebratu3490
    @asnakechmebratu3490 2 ปีที่แล้ว +4

    እወነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ በጌታችንና በመዳኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለዘለዓለም ተባረክ!!!!!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተር አብርሃም የምንወድህ የቃሉ አገልጋይ ጌታ በአንተ ስለሚናገረኝ ጌታን ሰለአንተ እባርከዋለሁ

  • @danasegamo536
    @danasegamo536 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ትምህርት ሰጪ መልዕክ ነው በተለይም በዕለታዊ የሕይወት ጉዞ ሄደት ላይ በማጉረምረምና በተስፋ መቁረጥ እንዳንወሰድ ያነቃናል። ተባረክ መሳይ!

  • @mrzmrz5650
    @mrzmrz5650 2 ปีที่แล้ว +5

    እንዳንተ ያለውን ጌታ ያብዛልን

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 11 หลายเดือนก่อน

    Minegna yetadale saw new ihenin timirt yadamete😢❤❤ eebbifamaa nama Waaqayyoo Dr. Abraham❤🙏

  • @MekdiChanyalewu
    @MekdiChanyalewu 9 หลายเดือนก่อน

    እ/ር በቃሉ መዶሻ እየጠረበኝ ነው በአንተ ትምህርት ዘመንህ ይባረክ ዶክተር እንደዚህ እያስተማርክ ትውልድ እድትቀይር እ/ር ዘመንህን ያትረፍርፈው።

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ዶክተር እብርሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 2 ปีที่แล้ว +2

    ከምንሰማው እንቆጠብ
    ብዙም ወሬም ያጠወልጋልና
    የእግዚአብሔር ቃል 1000000009999%
    ድንቅ መልክት ለዘመኑ ዐማኞች መስማት ይገባናል ወገኖቼ እግዚአብሔር በወንድማችን አብርሀም 💕

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላኬ ባረካቸው ❤✅🙏

  • @sarabeyene139
    @sarabeyene139 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ።ንፁህ ወንጌል።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @kidaneyegietalij5028
    @kidaneyegietalij5028 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን እየሱስ ጌታ ነው ኣባቴ ፀጋውን ያትረፈርፍልህ ኣሜን፡

  • @ChakaYigezu
    @ChakaYigezu 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tank you D/r እንወዳሃለን ተባረክ!!!!

  • @hiwotayele1559
    @hiwotayele1559 21 วันที่ผ่านมา

    Egzhabher Yerdan

  • @adruadre8784
    @adruadre8784 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል ጌታ. ይባርክህ።

  • @DesalegnDana-zv3rq
    @DesalegnDana-zv3rq 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክልኝ የተወደድክ ወንድሜ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +2

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 2 วันที่ผ่านมา

    Stay blessed!

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ክብር ይሁን ሌላ መንፈስ ይሙላኝ ተባረክ ፓስተር አብርሃም በጣም ደስ የሚል ስብከት

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን
    እግዚአብሔር ይባርክህ 👏

  • @seniyts3287
    @seniyts3287 2 ปีที่แล้ว

    Amenn amenn amenn ameennn lellelllelllellellelellell

  • @lifetime200
    @lifetime200 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ፓስተር አብርሃም
    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ።
    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏❤

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 ปีที่แล้ว

    Amazing preaching! May GBU more and more ❤

  • @tesemagudiso1091
    @tesemagudiso1091 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ፡አብርሀም ፡ ተበረክ

  • @eyobelias9658
    @eyobelias9658 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን ፓስተር አብርሽ

  • @martasila5996
    @martasila5996 ปีที่แล้ว

    I thank God for your service in the Kingdom of God. Keep preaching the gospel.

  • @alemayewkasaye1818
    @alemayewkasaye1818 2 ปีที่แล้ว

    አብርሽዬ ከዚህም በላይ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @yaditube1860
    @yaditube1860 9 หลายเดือนก่อน

    Wow ጌታን የሚባርክ ቃል

  • @ኪዱየሽዋየእግዚአብሔርመገ

    ❤❤❤❤❤

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Anagerumrm

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ 🙏🏿 ✅ 🙌 👏🏻

  • @ErimiyasEliyas-s3i
    @ErimiyasEliyas-s3i ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ ዶክተር

  • @areyoureadyfortherapture7726
    @areyoureadyfortherapture7726 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ፣ በርታ፣ ተከናወን

  • @tekashteklay4961
    @tekashteklay4961 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረክልነኝ

  • @helenteklemariam4359
    @helenteklemariam4359 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ያብዛልህ

  • @senaitkibrom4797
    @senaitkibrom4797 2 ปีที่แล้ว

    Amen GBU pastor

  • @DevoraDanielለአለምህዝብሁሉ
    @DevoraDanielለአለምህዝብሁሉ ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @wedenshderebe6165
    @wedenshderebe6165 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረክ

  • @tesfaneshalemu7569
    @tesfaneshalemu7569 2 ปีที่แล้ว

    Dr. God bless you

  • @mihrettefra2575
    @mihrettefra2575 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Eyese Eyese Eyese Hoye Mareni Yekere baleni

  • @tadessenefso8518
    @tadessenefso8518 2 ปีที่แล้ว +1

    ABRESH , BE BELLESED

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 2 ปีที่แล้ว

    Geta zemenachune yebareke 🙏 ❤️

  • @medinakeder1939
    @medinakeder1939 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ

  • @betsegayosef98
    @betsegayosef98 2 ปีที่แล้ว

    God bless you Dr abrham

  • @alem8640
    @alem8640 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Tebarek Doctor

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 2 ปีที่แล้ว

    my God am amazed

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 2 ปีที่แล้ว

    Dr stay blessed 🙌 my bro

  • @eshetutesfaye8611
    @eshetutesfaye8611 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ!!

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 2 ปีที่แล้ว

    Amen, tebarek

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Thanks so much ✅ 🤝🏽

    • @ElsabethasfawElsabeth
      @ElsabethasfawElsabeth ปีที่แล้ว

      ዶ/ር አብርሃም ጌታ ይባርክህ ጥሩ አስተማሬ ነህ

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @YayehyiradAsemrie-eq2mz
    @YayehyiradAsemrie-eq2mz 7 หลายเดือนก่อน

    Bizza

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt
    @Afari.MadSleuthExportedSalt ปีที่แล้ว

    ዕብድ መናፍቅ ውሻ

    • @tekashteklay4961
      @tekashteklay4961 11 หลายเดือนก่อน +1

      ስድብ የማን?

    • @HOPE-xc3lm
      @HOPE-xc3lm 5 หลายเดือนก่อน

      ከሀይማኖትህ ያተረፍከው ስድብ ነው??

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እድሜና ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedsalemu940
    @mekedsalemu940 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይባርክህ

  • @comceil5762
    @comceil5762 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @Mimi-d7u3v
    @Mimi-d7u3v 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤