ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Geta yibarkih dr Abrham
አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁመንፈስ ቅድስ ተባረክ🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
አጃኢብ እውነት መገለጥ ማለት ይህ ነው ዶ/ር ዘመንህ ይለምልም አቦ ❤
እውነት ነው ከመገለጥ ወደ መገለጥ ከዮሃንስ 2 እስከ ዮሃንስ ወንጌል ም ዕራፍ 4 ወንጌል ብቻም ሳይሆህን የሆነ ቦታው ላይ ሆኜ ያክል የምሰማው እስኪመስለኝ ድረስ ወስደህኝ ነው የሰማሁት አሁን ለ 4ተኛ ጊዜ የሰማሁት ስብከት ከመድረኩ አትጥፋ አብርሽ ዘርህ ይለምልም
ዶ/ር ትምህርትህ ተሰምቶ የማይጠገብ የሚባርክ ነው አብዝቶ ይባርክህ🎉🎉❤❤ 1:39 1:39
ዳክተር ተባረክ እንዳን ክርስቶስ የሚሰብኩ ዬብዙ
Dr. Abraham thank you and God bless you more and more.
በመገለጥ የተሞላ ስብከት ነው።ተባረክ!!!
መንፈስ ቅዱስ ይበልጥ የልቦናህን ዓይን ያብራ ዶክተር አብርሃም ።
አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ ፓስተር🙏🙏❤❤
አቤት እንዴት የተገለጠልህ የተባረክህ ቃሉ የበራልህ ነህ እንደው አሁንም ይብዛልህ እንወድሀለን
wow አሜን በጣምምም ትልቅ ትምህርት ሂወቴን ነክቶታል እግዚአብሔር ይመስገን
እግ/ር አብዝቶ የቃሉን ፍቺ ይግለጥልህ ተባረክልን
Yetadelachiw isk nu adamitu😢❤🙏 tebareku Dr. Abraham ❤🙏
Amen Amen Eysus Geta newe
Amen Amen Amen Amen 🙏❤️❤️
አቦ ዘመንህ ብርክ ይበልልኝ !! እውነትም ጌተ ሰማኔ አባት ሆይ ብሎ ቃና ላይ እማ ሆይ እንዲል ትጠብቃላችሁ አሪፍ መገለጥ አሪፍ መረዳት ጸጋ ካንተ ጋር ይሁንልኝ ትክክለኛ ትምህርት !!
❤❤geta yibarikkoti d,
Thank you for sharing this with us.
Wow, progressive revelation🤔🤔🤔 Hallelujah!! May we hold on to Jesus to witness this.
Amen Amen Amen 🙏 Jesus is Lord
ዋው
እንዴት ደስ የሚል አሰባበክ ነው ቄስ ትዕግስት ብሉይን ይሕኛው አዲስን ክዳን ደስ ይላሉ የሚጨምር መገለጥ የሚቀጥል የማይደርቅ የማይነጽፍ የህይወት ምንጭ ሞልቶ እንዲህ ለእኛም ይፍሰስ ወንድሜ
My God min ayneti megeleti new God Bless you DR Abraham
GBU Dr. Abraham. Amazing grace🙏
እንዴት ድንቅ መግለፅ ነው ተባረክ።
God bless you more and more
አሜንንንን ,ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ !!!
ዋው እሚገርም መገለጥ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ንደድ ተቀጣጠል ይጨምርልህ
God Bless u Dr.Am Blessed by your preaching.
Amlak yebarkhi Pastor
እግዚአብሄር ይባርክህ!
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
May God bless you blessed 🙏
ኡፍ አብርሽ ግን ምን አይነት የማስተማር የመስበክ ጸጋ ነው ያለህ ?? ሰምቼህ ሰምቼህ አልጠግብህም እኮ !! ለምልም የዮሃንስ ወንጌል የወይንጠጁን ጉዳይ በዚህ መገለጥ ሰምቼው አላውቅም ለጋ የጋኖቹ የመንጻት ጉዳይ ነው ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
Amen Amen 🙏 blessed Dr Abraham soooooo blessed 🙌 😇
🤲🤲🤲🤲🙏🙏
Abrish!!!! Welcome!!!! You are a blessing!! I will definitely follow your preachings! May God bless your ministry 🙏
ቆንጆ ትምህርት ነው። በሀለት ጉዳዮች ላይ ግን ሀሳቤን ከታላቅ አክብሮት ጋር መሰንዘር እፈልጋለሁ። አንደኛወ፣ የክርስቶስ ወደ ሠርግ ቤት መጋበዝ በናትናኤል በኩል ሳይሆኖ በማሪያም በኩል እንደሆነና ቤተኛም እነደሆነች አመልካቾች አሉ፤ ቁጥር 1 ላይ ማሪያም በሠርጉ ቤት ነበረች ይላል እንጂ እነደ ጌታና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ሠርጉ ታደመች አይልም ሌላውም በየትኛውም ባሕል ተጋባዥ ቤተኛ ካልሆነ በቀር የጋባዡ ሰው ጓዳ ዘው ብሎ መግባት ነውር ነው፤ ማሪያምም ቤተሰብ ባትሆን ኖሮ አታደርገውም፣ ደግሞም የሌላ ሰው አገልጋዮችን ማዘዝ ባልተቻላትም ነበር ።ሁለተኛ፣ ኒቆዲሞስ በቂ ጊዜ ለማግኘት ነው በሌሊት የመጣው የተባለው አያስኬድም። ሊሆን የሚችለው ከሀሜት ለመዳን ነው፣ ምክንያቱም ያንን ሁሉ ጊዜ ከጌታ ጋር ከተነጋገረ በኋላ እንኳን ደፍሮ በግልፅ አልመሰከረለትም፤ ምክንያቱ ደግሞ የጌታ ወገን ተደርጎ እንዳይቆጠር ስለ ፈራ ነው።ጌታ ያባርክልኝ
Amen. God bless.
ውድ ወንድሜ ዶክተር አብርሀም ሁሉ ሊያውቀው የሚገባ ድንቅ መገለጥ ነው። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።ከስሜን አጥቢያ ኩዋየር እስከ አለማቀፍ የወንጌል አገልጋይነት። ላገልግሎትህ ማደግ ሚስጢሩ ገና ዛሬ ገባኝ። በጥልቀት መጽሀፍ ቅዱስን መመርመርህ፤ በፍፁም ልብህ፤ በትህትና፤ በእውነት ማገልገልህ እንደሆነ። እግዚያብሔር ከዚህም በሚበልጥ እውቀትና ጥበብ ይሙላህ። ፓስተር ሄኖክ አቤት ስወድህ፤ በዚሁ ቀጥል፤ አገልግሎትህ ይመንድግ። በርታ።
Amennn Amennnn haleluyaa kibr legeta,yihun🙏🙏🙏DR abrish tebarek
God bless you
ምን የተባረከ ስብከት ነው?ጌታ እየሱስ አብዝቶ በብዙ ይባርካችሁ።አሜን ሀሌሉያ የፍጥረት ሁሉ ባለቤት።
Waaqayyoo dachaa isa eebbissuu
Halellujah
Amennnn ewinet new bene hiwet ayichewalehu lemanim.endalhon tebelashew geta yibarek
Esayyyyy tebarek
Ameeen♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏
Tebarek
Amen
ተባረክ
Aboo doctoriyee bexaam newu sibketih libin yemiyaasaarifewu mirx asebaabek temechitognaal tsegaa yibzaalih zemenih yilemilimi
amen amen amen
አንቺ ሴት የሚለው ለአበሻው ህዝብ ነው ለምድል ኢስቱ ህዝብ አሁንም ክብር ነው የሲቲ ማለት አንቺ ሴት ማለት ነው ክብር ነው እነሱም በአረቡ አገር ላይ ስለነበሩ ይጠቀመው ነበር ጌታ የሲቲ አንቺሴት እያለ ይጠራታል አዋርዶአት አይደለም ጥሩባይሆን አይጠቀምም
does anyone know the location of this church
ቁጭ ብላችሁ የሰማችሁ ይቅር ይበላችሁ::
Geta yibarkih dr Abrham
አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
መንፈስ ቅድስ ተባረክ🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
አጃኢብ እውነት መገለጥ ማለት ይህ ነው ዶ/ር ዘመንህ ይለምልም አቦ ❤
እውነት ነው ከመገለጥ ወደ መገለጥ ከዮሃንስ 2 እስከ ዮሃንስ ወንጌል ም ዕራፍ 4 ወንጌል ብቻም ሳይሆህን የሆነ ቦታው ላይ ሆኜ ያክል የምሰማው እስኪመስለኝ ድረስ ወስደህኝ ነው የሰማሁት አሁን ለ 4ተኛ ጊዜ የሰማሁት ስብከት ከመድረኩ አትጥፋ አብርሽ ዘርህ ይለምልም
ዶ/ር ትምህርትህ ተሰምቶ የማይጠገብ የሚባርክ ነው አብዝቶ ይባርክህ🎉🎉❤❤ 1:39 1:39
ዳክተር ተባረክ እንዳን ክርስቶስ የሚሰብኩ ዬብዙ
Dr. Abraham thank you and God bless you more and more.
በመገለጥ የተሞላ ስብከት ነው።ተባረክ!!!
መንፈስ ቅዱስ ይበልጥ የልቦናህን ዓይን ያብራ ዶክተር አብርሃም ።
አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ ፓስተር🙏🙏❤❤
አቤት እንዴት የተገለጠልህ የተባረክህ ቃሉ የበራልህ ነህ እንደው አሁንም ይብዛልህ እንወድሀለን
wow አሜን በጣምምም ትልቅ ትምህርት ሂወቴን ነክቶታል እግዚአብሔር ይመስገን
እግ/ር አብዝቶ የቃሉን ፍቺ ይግለጥልህ ተባረክልን
Yetadelachiw isk nu adamitu😢❤🙏 tebareku Dr. Abraham ❤🙏
Amen Amen Eysus Geta newe
Amen Amen Amen Amen 🙏❤️❤️
አቦ ዘመንህ ብርክ ይበልልኝ !! እውነትም ጌተ ሰማኔ አባት ሆይ ብሎ ቃና ላይ እማ ሆይ እንዲል ትጠብቃላችሁ አሪፍ መገለጥ አሪፍ መረዳት ጸጋ ካንተ ጋር ይሁንልኝ ትክክለኛ ትምህርት !!
❤❤geta yibarikkoti d,
Thank you for sharing this with us.
Wow, progressive revelation🤔🤔🤔 Hallelujah!!
May we hold on to Jesus to witness this.
Amen Amen Amen 🙏 Jesus is Lord
ዋው
እንዴት ደስ የሚል አሰባበክ ነው ቄስ ትዕግስት ብሉይን ይሕኛው አዲስን ክዳን ደስ ይላሉ የሚጨምር መገለጥ የሚቀጥል የማይደርቅ የማይነጽፍ የህይወት ምንጭ ሞልቶ እንዲህ ለእኛም ይፍሰስ ወንድሜ
My God min ayneti megeleti new God Bless you DR Abraham
GBU Dr. Abraham. Amazing grace🙏
እንዴት ድንቅ መግለፅ ነው ተባረክ።
God bless you more and more
አሜንንንን ,ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ !!!
ዋው እሚገርም መገለጥ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ንደድ ተቀጣጠል ይጨምርልህ
God Bless u Dr.
Am Blessed by your preaching.
Amlak yebarkhi Pastor
እግዚአብሄር ይባርክህ!
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
May God bless you blessed 🙏
ኡፍ አብርሽ ግን ምን አይነት የማስተማር የመስበክ ጸጋ ነው ያለህ ?? ሰምቼህ ሰምቼህ አልጠግብህም እኮ !! ለምልም የዮሃንስ ወንጌል የወይንጠጁን ጉዳይ በዚህ መገለጥ ሰምቼው አላውቅም ለጋ የጋኖቹ የመንጻት ጉዳይ ነው ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
Amen Amen 🙏 blessed Dr Abraham soooooo blessed 🙌 😇
🤲🤲🤲🤲🙏🙏
Abrish!!!! Welcome!!!! You are a blessing!! I will definitely follow your preachings! May God bless your ministry 🙏
ቆንጆ ትምህርት ነው። በሀለት ጉዳዮች ላይ ግን ሀሳቤን ከታላቅ አክብሮት ጋር መሰንዘር እፈልጋለሁ። አንደኛወ፣ የክርስቶስ ወደ ሠርግ ቤት መጋበዝ በናትናኤል በኩል ሳይሆኖ በማሪያም በኩል እንደሆነና ቤተኛም እነደሆነች አመልካቾች አሉ፤ ቁጥር 1 ላይ ማሪያም በሠርጉ ቤት ነበረች ይላል እንጂ እነደ ጌታና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ሠርጉ ታደመች አይልም ሌላውም በየትኛውም ባሕል ተጋባዥ ቤተኛ ካልሆነ በቀር የጋባዡ ሰው ጓዳ ዘው ብሎ መግባት ነውር ነው፤ ማሪያምም ቤተሰብ ባትሆን ኖሮ አታደርገውም፣ ደግሞም የሌላ ሰው አገልጋዮችን ማዘዝ ባልተቻላትም ነበር ።
ሁለተኛ፣ ኒቆዲሞስ በቂ ጊዜ ለማግኘት ነው በሌሊት የመጣው የተባለው አያስኬድም። ሊሆን የሚችለው ከሀሜት ለመዳን ነው፣ ምክንያቱም ያንን ሁሉ ጊዜ ከጌታ ጋር ከተነጋገረ በኋላ እንኳን ደፍሮ በግልፅ አልመሰከረለትም፤ ምክንያቱ ደግሞ የጌታ ወገን ተደርጎ እንዳይቆጠር ስለ ፈራ ነው።
ጌታ ያባርክልኝ
Amen. God bless.
ውድ ወንድሜ ዶክተር አብርሀም ሁሉ ሊያውቀው የሚገባ ድንቅ መገለጥ ነው። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።ከስሜን አጥቢያ ኩዋየር እስከ አለማቀፍ የወንጌል አገልጋይነት። ላገልግሎትህ ማደግ ሚስጢሩ ገና ዛሬ ገባኝ። በጥልቀት መጽሀፍ ቅዱስን መመርመርህ፤ በፍፁም ልብህ፤ በትህትና፤ በእውነት ማገልገልህ እንደሆነ። እግዚያብሔር ከዚህም በሚበልጥ እውቀትና ጥበብ ይሙላህ። ፓስተር ሄኖክ አቤት ስወድህ፤ በዚሁ ቀጥል፤ አገልግሎትህ ይመንድግ። በርታ።
Amennn Amennnn haleluyaa kibr legeta,yihun🙏🙏🙏DR abrish tebarek
God bless you
ምን የተባረከ ስብከት ነው?
ጌታ እየሱስ አብዝቶ በብዙ ይባርካችሁ።
አሜን
ሀሌሉያ የፍጥረት ሁሉ ባለቤት።