Ethiopia - የወሎ ነዳጅ ምድሩን ጥሶ ወጣ | ታፍኖ የቀረው በደህንነቱ ነው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 439

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ 2 ปีที่แล้ว +84

    ሰዎችን አትግፋ ብቻ እኔ እንደማቀው አማራ ሰዎችን አልገፋም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ ከመሞት ውጭ 💛❤💚😍😍

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +10

      የኦሮሞ ምድር የሰው ደም ያፈሳል አማራ ክልል ነዳጅ ሞልቶ ይፈሳል ግን ምን ዋጋለው ባአዴን እያለ አማራ ከሞትም ከችግርም አይላቀቅ ይሄ የቁም እሬሳ ድርጅት አሽከርነት እማይሰለቸው

    • @hewan676
      @hewan676 2 ปีที่แล้ว +1

      @@blatob8799 አይዞን እናልፈዋለን

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hewan676 እሽ እህቴ አለ ነገር እድል ታመን ታመን አገት ደፍተን አቀር ቀን አለና ቀና እንላለን

    • @birukabate5455
      @birukabate5455 2 ปีที่แล้ว +1

      EXACTLY!

    • @zedmamyu9027
      @zedmamyu9027 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 ปีที่แล้ว +132

    እንደዚህ ነዳጅ የሀገራችን ሰላም በዝቶ ይፍሰስ 🇪🇹🇪🇹

    • @ነፍጠኛዋከወሎ
      @ነፍጠኛዋከወሎ 2 ปีที่แล้ว +2

      አችንና ኢትዩጽያን ገዳል ያስገባችሁ

    • @raheemakader7352
      @raheemakader7352 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚንንንንንን ያረብብብብብብ

    • @teshomekomo7705
      @teshomekomo7705 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ለጌታችን ምንይሳነዋል ሐናማርያም

    • @melkamubogale2555
      @melkamubogale2555 2 ปีที่แล้ว +6

      @@ነፍጠኛዋከወሎ ምነው ሰይጣን ነኝ አልሽ? ድያብሎስ ካልሆንኩ አልሽሳ? የጋኔሎች አዛዥ ነኝ አልሽ እ? ልጅቷኮ የእትዮጵያ ሰላም እንደ ነዳጁ ሞልቶ ይፍሰስ ነው ያለችው? አንች ግን የሰይጣኖች አለቃ አሪዎስ ነኝ አልሽ።መድሀንያለም አንችንና መሰሎችሽን ከሀገራችን ከስር ነቅሎ ያጥፋልን ልሳንሽን ይዝጋው የሰማዩ ጌታ !!!!! ሆ !!! እንደ ምነው ሸኔ ካልሆንኩ አልሽ ነፍጠኛዋ? ይደብራል እሺ የሰላም አብዮት ካልተመቸሽ እራስሽ ገደል ግቢ እብጂ! ልጅቷ ትኑርልን ቅራቂምቦዋም።ምን አይነቷ ወለፈንዲ ናት በማርያም😨

    • @ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ
      @ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ 2 ปีที่แล้ว +56

    በጣም ደስ ይላላ አማራ ተገፊ ህዝብ ለእራሴ የማይል ህዝብኮ ኢንሽ አላህ በቅርብ አማራ ትለምልማለች💛❤💚 ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወሎየ አማራ ሚስኪኖች ለምን ይገደላሉ

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +7

      ሰው ቢጠላን ሰው ቢገፋን እግዛብሔር ጥሎ አይጥለንም ዋናው መገፋትነው ወተትም ተገፍቶነው ቅቤ የወጣው

    • @zekariasbultum534
      @zekariasbultum534 2 ปีที่แล้ว +1

      ምናለ ነዳጅንም ወሰዳቹ ጥርግግ ብትሉልን

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zekariasbultum534 ተያይዘን እንተላለቃታለን እኳን አማራ እራሱ የሰራት ኢትኖጲያን ወያኔንም ተፍጨርጭሮ አልሳካ ሲለው መልሶ ከእግራችን ስርነው የወደቀው ጫማ ላማ ሆኖ ቁጭ ያለው ኦሮሞም ጠብቅ ቀንህን

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ 2 ปีที่แล้ว

      @@zekariasbultum534 😂😂😂😂 እረ ታይ እንኳን አማራ የኬኒያም ከብቶች አለቀቃች የትም አንሄድልሽም ኢትዮጵያ ማለት አማራ ነው

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ 2 ปีที่แล้ว

      @@zekariasbultum534 አማራኮ ኢትዮጵያ የመሰርተ ኩሩ ሀበሻ ነን አማራ ሀበሻ መሆኑን ታውቃላችሁ ግን😆😆😆

  • @surafielyohans9745
    @surafielyohans9745 2 ปีที่แล้ว +45

    መጀመሪያ ሀገር ሰላም ይሁን ከዛ እንኳን ነዳጅ ሌላ ነገር ይወጣል ኢትዮጵያ ለሁላችን ትበቃለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AAs-ee8hi
    @AAs-ee8hi 2 ปีที่แล้ว +22

    ማሻአላህ ( አማራ) ምድር የአላህ በረክት የፍስስበት ምድር። እነጅሀር ቤታቸው ቢሆን ልዩ ጥቅም ጥቅማጥቅም ይሉ ነበር

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 2 ปีที่แล้ว +5

    ነዳጁ ቀርቶብን የሚስኪን ወገኖችችን ሰላም በመጣ።ወገን እንደ በግ እየታረደ ያለወገን ያለ ሰላም ሁሉ ነገር ባዶ ነው አላህ ነጃ ይበላቸው ምስኪን ወገኖቼ

  • @airseller8514
    @airseller8514 2 ปีที่แล้ว +73

    አቦ እንደዚህ ነዳጅ ሰላማችን ሞልቶ ለ ኢትዮጵያ ይፍሰስ አሜን

  • @basherbasher1074
    @basherbasher1074 2 ปีที่แล้ว

    አማራየ አሁን እውነት ከሆነ ቀደምትነታችን እና ጥንታዊነታችን በአለም ላይሠረዝ ይፃፋል የኔ የዋህ ህዝብ

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 2 ปีที่แล้ว +51

    ወገኔ ቀን ሊወጣለት ነው እግዚያብሄር ይን ህዝብ ይክሰዋል

    • @samiras2322
      @samiras2322 2 ปีที่แล้ว +2

      ቢወጣስ ከተከለ ጉማ አያልፍም ለአማራ ምን ሲያረጉለት ነው አውን እራሱ የማድን ዘረፋው አገሬቷን ዘረፈው ዘረፈው ሊጨረሱት ነው

    • @CIA.W3544
      @CIA.W3544 2 ปีที่แล้ว +2

      amara kegala megntel albt

    • @teshomekomo7705
      @teshomekomo7705 2 ปีที่แล้ว

      አንቺም አብረሽ ነዉ የምትዘርፊዉ ግን ብዙዎች ከመመራት አለን እንጂ አባሉ ብዙዎች ነበር ይቅር ለጌታ ከሐናማርያም

    • @samiras2322
      @samiras2322 2 ปีที่แล้ว +2

      @@teshomekomo7705 በምን እኛ ነው የፀፊሽው እኔ ኦሮሞኛ አልችልም

    • @birukabate5455
      @birukabate5455 2 ปีที่แล้ว

      SURE!

  • @sisaymengiste7425
    @sisaymengiste7425 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ሰወ ከሰው ከሚተላለቅ ተፈጥሮ የሰጠንን የነጃጅ ስጦታ ለአንድ አገር ጥቅም ላይ ከዋለ ትልቅ እድገትን እንደሚፈጥር ጥርጥር የለውም ።
    ልማት ማለት እድገት ማለት ኢኮኖሚ አደገ ማለት ከአለም ጥገኝነት የነፃነት መገለጫ ነውና ቅድሚያ ለአገራችን ጥቅምና እድገት እንስጥ።
    ልማት ካለ እድገት ሠላም ከላ ምንም አይነት ረሃብና ግጭት አይፈጠርም ።
    አገራችንን በጋራ እናበልፅግ ።

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ድስ ይላል አማራ ሰዉ አልገፋም ተገፋ እንጂ ወገኖች ሰዉ አትግፉ ተገፉ እጂ አማራ ለኢትዮጵያ ሲል የሞት ነዉ አማራ የኢት ኩራት ነዉ ፍትህ በአማራነታቸው ለሚጨፈጨፉ ወገኖች 😭😭😭😭

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 2 ปีที่แล้ว +29

    ወሎየን ገድለው ጨፍጭፈው ለመጨረስ የፈለጉት ለነዳጁ ብለው ይሆን እንዴ ? እነዚህ አውሬዎች ቱ

    • @astermelaku8795
      @astermelaku8795 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንደሱ ነው የምለው

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 2 ปีที่แล้ว +33

    ነዳጁ ቀርቶብን በጥይት መንድዳችንን በታደገን ፍትህ በግፍለሚገደሉ የወለጋ ወገኖቻችንንንን

    • @minasseful
      @minasseful 2 ปีที่แล้ว +2

      ነዳጁ እኮ ከድህነት አዘቅት ወጥተህ አንገትህን ቀና የምታደርግበት እግዚአብሔር ያመጣልህ ሲሳይ ነው። ለምን ይቅር ? እግዚአብሔር ሰላማችንን ለሚፈታ ተኑት ልብ ይስጣቸው እንጂ !!!

    • @weldyawollo3091
      @weldyawollo3091 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ያለትግል አይገኝም እንዳውም ደስ ሊልሽ ይገባ ነበር ውስጥሽን አጥሪ ምቀኝነት ካለብሽ ማለቴ ነው

    • @seadajuhar7908
      @seadajuhar7908 2 ปีที่แล้ว

      @@weldyawollo3091 ላንተ ወይምላንች መልስየለኝም ቀሽም

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 2 ปีที่แล้ว +14

    እንደ ወሎ በኢትዮጵያ ላይ ደሙ የፈሰሰ የለም ወሎዬ ደማቸውን ትግሬውም መቶ ኦሮምያ ድሮ ተርበው የሄዱት ወገኖቻችንን ደም አፈሰሱት እንኳን ነዳጅ ብዙ ይገባዋል የወሎ ህዝብ ኢትዮጵያዊነትን ያንፀባረቀ ደግ ህዝብ ነው ይገባዋል አልሀምዱሊላ ❤❤❤❤❤

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 2 ปีที่แล้ว +6

    ለዚህ ነዉ አማራ መከራዉ የበዛዉ

    • @hewan676
      @hewan676 2 ปีที่แล้ว

      አባይጣና ጎርጎራሀይቅ ረስቱግንግንአማራምንአተረፈ መገደልመገፋት መፈናቀልብቻ

  • @yosefermias7841
    @yosefermias7841 2 ปีที่แล้ว +4

    አለም ስንት አለት እና አሽዋ ብሎም ጥልቅ ሃይቅ ሁሉ ሳቀር በከፍተኛ ቁፋሮ ያወጣል እኛ ግን በራሱ ፈልቆ የሚፈሰውን ገፀ በረከት መሰብሰብ ተስኖናል!!

  • @ስደተኛውፋኖ-ዀ3ጨ
    @ስደተኛውፋኖ-ዀ3ጨ 2 ปีที่แล้ว +7

    ጥሩ ነው ሀገራችን ነዳጅ ብቅ ሥላረገች ደሥ ብሎኛል!!ነገርግን /ሆድ ይፍጀው የሚሠራው ሥራ ግዜ ይፍረደን።

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว

      ምንም ደስ የሚል ነገር የለም ይሔ አጀዳ ለማስቀየር የሚያደርጉት ጥረት ነው ወገኖቸ እንደ ቅጠል እየረገፉ ደስ ብሎኛል ትላለህ /ሽ

  • @mhmuddare7463
    @mhmuddare7463 2 ปีที่แล้ว +5

    አለሁ ነደጀ የምየዎጠ መሪ ስጠን ፐረከ የምመሪቅ አዲስ አበባን ለቤሔሩ የምመኘውን አንሰልን🤲🤲🤲

  • @zx9713
    @zx9713 2 ปีที่แล้ว +16

    እኛ ጋዝ ደሞ ደቡብ ጎንደር ወርቅ አለ ቻይኖች ይፈልጉታል ቦታዉን ብዙ ጊዜ የአካባቢዉን ገበሬ ብር እናስጣችዉና እንቆፍር ቢልም ቆራጡ የሀገሬ ሰዉ ግን አልሰጥም ብሎል ሀገራችን ሰላም ሲሆን እራሳችን እናወጣዋለን ሀገር ቀን ይዉጣልሽ😍😍😍

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ 2 ปีที่แล้ว +6

      ዋው ጎንደር ወርቅ ወሎ ነዳጅ ደስ ይላል😍

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +1

      ኦሮሞ የሰው ደም ያፈሲል ግን ባአደንከሞትም ከችግርም አንላቀቅ

    • @zx9713
      @zx9713 2 ปีที่แล้ว +2

      @@blatob8799 ይሄ የዘረኝነት መንፈስ እንጂ ሀገራችን አልጠበበችን በየ ቦታዉ ቢፈተሽ እኮ ሀገራችን የራሷ የሆነ ነገር አላት ግን ያንን ከማየት ይልቅ መርጦ ባልተፈጠረበት ዘር እየተመረጠ አማራዉ ይታረዳል😢😢😢

  • @Nejash-k6i
    @Nejash-k6i 2 ปีที่แล้ว +10

    ወገኖቻችንን ከወለጋ አምጡልን ወሎ ይበቃናል እንኳን ነዳጅ ወጥ ፍቅሩ ብቻ ይበቃናል። እኔ ተወልጀ ያደኩት ከዚህ አካባቢ ነው ለብዙ ጌዜ ታስቦ ያልተሳካ ነው እንጅ

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 2 ปีที่แล้ว

    አማራ እንዲያድግ አይፈለግም አማራ ጀግና መሪ የለውም አምላክ ሆይ ሰው ስጠን

  • @ያረብያረብ-ዘ8በ
    @ያረብያረብ-ዘ8በ 2 ปีที่แล้ว +8

    ምናልባት አላህ ይህን እርዚቅ ለአማራ ህዝብ ሰጠን ደማችን አማራ በመሆናችን በዘራችን አየታረድን አሁን አማራ የራሱን ሀብት ተጠቅሞ በኦሬማ ክልል የሉትን ህዝባችንን እናውጣና እንገጠል እኛ በሄርበት ሁሉ አማራ እየተባል አየተገደልነው አውን መገጠል አለብን ፉትህ በወለጋ ለሚታረዱት 😭😭😭😭

    • @solomonnaher8234
      @solomonnaher8234 2 ปีที่แล้ว

      Jelah yigentel ጅል 😂

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል😭😭😭😭 አማራ ሚስኪን ህዝብ ግን በማንነታችን በየሁሉም ክልል እየተገደል ነው ኢንሻ አላህ አይ ዞን ሊነጋ ሲል ይጨልማል 😭😭😭

    • @panoramacell5665
      @panoramacell5665 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

    • @mohammedahmedmohammedahmed6390
      @mohammedahmedmohammedahmed6390 2 ปีที่แล้ว

      አህያ ማጋጠል ማለት ምን ማለት ነው የነታ እውቃት ይሄነው

    • @bisratabere8077
      @bisratabere8077 2 ปีที่แล้ว

      Awe engnetelalen kenzik galawech garmenor keawera gar sew endat yinoral Amhara bechawen Hager yimesretale

  • @ዘይነባመርሳ
    @ዘይነባመርሳ 2 ปีที่แล้ว +7

    ያረብ አገራችን ከሁሉም ነገር ሠላም ይሁን

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለሀገራችን፣ ድል ለጀግኖቻችን!!!!

  • @ፍንታይቱብ
    @ፍንታይቱብ 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ሰላሟን መልስልን

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 ปีที่แล้ว +19

    አላህ ሆይ ሰላማችንንም እንደዚህ ሙልት አድርግልን አማራ ክልል ህዝቡም ሀብቱም ተገፍቶ ተገፍቶ ገነፈለ እና አረፈ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ እግር መንገዳችሁን ከጉጉፍቱ ለገሂዳ ድረስ አስፓልት አሰሩልን

  • @foursisters3582
    @foursisters3582 2 ปีที่แล้ว +12

    የአማራ ክልል መንግሰት ሆነ የፌድራል መንግሰት ሸጠው ለውሻው ሸኔ የመሳሪያ መግዥ ነው ሰለዚህ ውሎዬውች የምድራችሁን ሀብት ተጠቀሙበት ሰላም እድገት አንድነት ለጨዋው ህዝብ ውሎ ይሁን ው/አ

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 2 ปีที่แล้ว +1

      @Abe Ale The face of WoloThe face of the Oromo is very similar hahaha
      The country of the poor Wolololo Amhara lm Afar ethiopia And Turkey ILOV YOU MY DEAR people waloo ❤😘

  • @sarakhan1061
    @sarakhan1061 2 ปีที่แล้ว +7

    ታከለ ኩማ ቢዚ ነው ወርቁን ዕየቸበቸበ ከቻይኖች ጋራ በዐማራ ክልል ዉስጥ ያለ ነገር ዐይታየዉም ፍኖ ብቻ ነው ይሚታያቸዉ

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 2 ปีที่แล้ว +15

    ነዳጃችነን ይዘን እንገጠል ምን ትላላችሁ 😂😂😂

    • @ጌችነኝወሎቦርና
      @ጌችነኝወሎቦርና 2 ปีที่แล้ว +2

      አይቀርም

    • @AnnaAnna-wy3vy
      @AnnaAnna-wy3vy 2 ปีที่แล้ว +3

      ቢሆን ምርጥ ነበር

    • @sofi8983
      @sofi8983 2 ปีที่แล้ว +1

      ይሻለን ነበረ እነሡም ይህን ፈረተው አይደለሰ እንደ በየስርፋው የሚጨፈጭፉን

    • @hewan676
      @hewan676 2 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭💔💔ይሻለናል የምርደማንወጎኖቻችንአለቁ

    • @fathimafathima1409
      @fathimafathima1409 2 ปีที่แล้ว +3

      እፍፍፍ ብንገነጠልማጥሩነበረ ተሚገሉን ይሻልንነበር እህህህ በዛወላሂ የኛስ ምንአረግንግን ያአላህ 😭😭😭 ሚሥጊኑ ህዝብ ወቶመግባት አልቻለም ብቻ አላህ ይፍረደን ☝️😭😭😭

  • @ሎዛ
    @ሎዛ 2 ปีที่แล้ว

    የተገፋ አማራ ፈጣሪ ያሳየናል!

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 2 ปีที่แล้ว +6

    እም አማራ ሀገር ስለሆን ነው የተዳፈነው ቢሰፋ ኖሮ የኢትዮጲያም ሀብት ነው የክፋት ጥግ

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 2 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚእብሄር ስራ ነው።

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb 2 ปีที่แล้ว

    ቢወጣ ለአማራ ይሆናል ብላችሁ ካሰባችሁ ወደ ሞኝነት ሄዳችኃል ማለት ነው። አማራ በርታ ብለን ክልላችንን መጠበቅ አለብን።

  • @adgddfdsaa4479
    @adgddfdsaa4479 2 ปีที่แล้ว +7

    ነዳታችንን ይዘን እንገጠል አማራወች

    • @adalfilmon2991
      @adalfilmon2991 2 ปีที่แล้ว

      ተላላኺ ኢትዮጵያ ኣንድ ናት ህልምህ መቸም ኣይሳኻም.ኸቻልኽ ሂድ አና የትግራይ ህዝብህ ኣግዝ ሰላም አንድሆን

    • @muluyezelalem8832
      @muluyezelalem8832 2 ปีที่แล้ว

      ይህን አፍራሽና የሰይጣን ሀሳብህን ይዘህ ወደሲኦል

    • @wosilaworkicho858
      @wosilaworkicho858 2 ปีที่แล้ว

      Denzeze

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር እውነት ያድርግልን ይርዳን ።

  • @عمرمحمد-ب6ز
    @عمرمحمد-ب6ز 2 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ድሮ ከወሎ መተን መተከል ስንሰፍር ዳጉሳ ሚባለውን ንፍሮ ቀቅላው አክስቴ አባቴን ንፍሮ ላምጣልህ ብላ ስታቀርበው ዳጉሳውን አሁንም ድረስ ይቀልዱባታል አክስቴን የወሎ ህዝብ ምስኪን ነው ዘይት ነው ብለው በወጥ ሰርተው ደግሞ እዳይሞትብን

    • @mulugetahabteselassie1880
      @mulugetahabteselassie1880 2 ปีที่แล้ว

      Lam aleng besemay. Let's first save the people who're entangled under the torcherous hands of .....shene.

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይጉድ እግዚያብሔር ቀን አለው በቅርብ ታሪክ ይቀየራል

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 2 ปีที่แล้ว

    እሄ ነገር ከሰማሁት ቆይቻለሁ ገራሚ ነው

    • @sureshbalan5195
      @sureshbalan5195 2 ปีที่แล้ว

      አማራይገንጠልእራሡንበራሡያሥተዳደድር

  • @sintayehubelay8912
    @sintayehubelay8912 2 ปีที่แล้ว +4

    አማራ እግዚአብሔር ግፍ ቆጥሮ ትካሳለህ ወሎም ወዳ ክልልህ ገብተህ ትኖራለክ የካሳ ግዜ ይሁንላችሁ

    • @panoramacell5665
      @panoramacell5665 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

    • @samiras2322
      @samiras2322 2 ปีที่แล้ว

      አይ አሁን ቢወጣም ከተከለ ጉማ አያልፍም አሁንስ ማእድን ይሸበሸቡ ነው አገራችን ከአማራ እሰከ ደቡቡ ክልል የሚዘረፈው ማእድን ፈጣሪ ነው የሚያቀው

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያረህማን የአዚዝ ያጀባር ያረዛቅ ኢትዮን አስባት እባክህ

  • @samueltezera6575
    @samueltezera6575 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ በመላ አገሪቱ ተበትኖ እራሱን ለማሻሻል የሚማስነውን እና ግፍ መከራ እየተቀበለ ያለውን ህዝባችን ዝቅ ብለህ ተመልከተው። የማያልፍ ነገር የለም ያልፋል።

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +3

    የኦሮሞ መሬት የሰውደም ያፈሳል የአማራ መሬት እዴ አረብ ሀገራት ነዳጅ ያፈሳል ልዩነቱን እዩ

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ ስላማችንም እንድዚሁ ፍል ይሆንለን አብታችንም ትርፍርፍ ይብል ትናት ስግሎን የቆዩትን ሁሉ ያለምንም ቄም ክኛ የሚፍልጎ እኛም ለንሱ የመነስጠ ያደረግን ያራህማን

  • @abanzergizaw8685
    @abanzergizaw8685 2 ปีที่แล้ว +5

    አማራን የጎዱ እየመሰላቸው ነው ባላየ ዝም የሚሉት ግን ይሁን 1 ቀን ለአማራ ይጥቅማል ይቀመጥ። ይታየኛል የአማራ ከፍታ

  • @workukassaw2880
    @workukassaw2880 2 ปีที่แล้ว +1

    ያርግላት ኢትዮጲያ ገና ገና ትልቅ ትሆናለች ብቻ ሰላም ሰላም የፆሎትና የዱአ የሰላም የፍቅር ሃገርላይ መገኘቱም ለሁሉም ክልል ተጠቃሚ ይሆናል

  • @astermelaku8795
    @astermelaku8795 2 ปีที่แล้ว +1

    የወሎን ሕዝብ ለዚህ ነው የሚገደለው ወደቦታው እንዳይመለስ

  • @mayo5105
    @mayo5105 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ጉድ የንፁሀን ደም ምድርን እያራሰ ስለንዳጅ ለፍልፉ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ወለጋ የሚጨፈጨፉት

  • @wosilaworkicho858
    @wosilaworkicho858 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 yane karetata

  • @louismoges1013
    @louismoges1013 2 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል እምቅ የነዳጅ ሀይል እያለን እንዳይወጣ የመንግስት ድብቅ ተፅህኖ መደረጉ በደሃው የኢትዮጵያ ህዝብ ጉሮሮ ላይ ዳቦ ሳይሆን እንጨት መስደድ ነው ይህን ያደረጉት የፖለቲካ መሪዎች ተጠያቂ የሚሆንበት ጊዜ ሩቅ አይደለም::

  • @eyobtube7372
    @eyobtube7372 2 ปีที่แล้ว +2

    የአማራን ዘር የማጥፋት ዘመቻው አሁን ገባን የፋኖ ትግል እስከመጨረሻው ይቀጥላል ከእንግዲህ መዘናጋት ብሎ ነገር የለም።

  • @roniketema5264
    @roniketema5264 2 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ መንግስት እርስበርስ በዘር በሀይማኖት ህዝብ ያጫርስ እንጂ ስለነዳጅ አያቅም ። ትምህርት እና እውቀት ያስፈልጋል ። መንግስት ከእውቀት ነፃ ነው ።።።።

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 ปีที่แล้ว +9

    The reserve is believed to be by far larger than Saudi Arabia 🇸🇦
    🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 2 ปีที่แล้ว +1

    ወራሪው ፅንፈኛ አክራሪ አራጅ የወሎ አማራን እያረደ ያለው ወሎን የጎመጀባት ለዚህ ነው በለኛ።

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 2 ปีที่แล้ว +7

    የኦነጉ መንግስት አዲስ ነገር ጎንጉኖ ደሞ እንዳይወጣ ያደርገዋል መቼም የአማራ ክልል ማደግ ለነሱ በሽታቸው ነው

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል እኔም የምፈራዉ ይህ ነው 🤔 ነገር ግን ይህ የችግኝ መንግሥት ከስሩ ነቅሎ ያንሳልን እግዚአብሔር አምላክህ 🙏

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ወሎን ዙረው ሲያርዱት የወሎን ስም ለመድረስ ነው

  • @bahrunegash6053
    @bahrunegash6053 2 ปีที่แล้ว

    100%ተረጋግጦየለ የምን ጥናት አመጣኸ

  • @bassalrahma3862
    @bassalrahma3862 2 ปีที่แล้ว +4

    ቅድሚያ ሰላም ለንፁሀን በግፍ ለሚጨፈጨፉ ለሚታረዱ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 ปีที่แล้ว

    አዎ ጊዜ ይፈታዋል እናመሰግናለን

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 ปีที่แล้ว

    የወሎዎች ዱአ ገና ዳይመንድም ያወጣል እንካን ደስ አላቹሁ

  • @felumuluneh5831
    @felumuluneh5831 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሐገራችን

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራዎች፣ተገፍተናል፣ቀን፣ያወጣልናል፣ይሻአላህ

    • @toyba911
      @toyba911 2 ปีที่แล้ว

      ኢሻአላህ ቀን ይውጣልን😥

  • @ሀይቅውስጤነች3542
    @ሀይቅውስጤነች3542 2 ปีที่แล้ว +3

    ነዳጂ ከወጣልን እማ መገጠል ሁልግዜ ከመከደል ምንያሰናል አቦ አማራ

  • @wubeshetmulugetatessema5711
    @wubeshetmulugetatessema5711 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @aboodt1748
    @aboodt1748 2 ปีที่แล้ว +4

    በቃ እኛ ወሎየወች አገር እንሆናለን ማን ኦነግ እና ጁታ ጋር እየተጨቃጨቅን መኖር ሰልችቶናል ደሞ እነ ሁሉ ኬኛ ከሰሙ የኛ ማለታቸው አይቀርም

    • @martac3910
      @martac3910 2 ปีที่แล้ว

      አይቀርም ይህየታወቅነዉ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @sisaymengiste7425
    @sisaymengiste7425 2 ปีที่แล้ว +3

    የትኛውም የመንግስት አካል በአንድ አገር ውስጥ የተፈጥሮ ነዳጅ በራሱ ግፊት ገንፍሎ ወጥቶ ተጠቀሙብኝ እያለ አይን አውጥቶ እየጠየቀን ዝም ብሎ ከመመልከት በአግባቡና በተገቢው መንገድ ጥቅም ላዮ ማዋል ይመረጣል ውይስ ወገንን በረባበረባው የጦር መሣሪያ ይዘው ሰው የሚጨረሱትን ሀይል መንግስት በአስቸኳይ የሰው ልጅ ፍጂትን በማስቆምና ሠላምን የማስፈን ሃላፊነት የመንግስ ት የመጀመሪያና ቀደምት ተግባር በመሆኑ ከጦርነት ይልቅ በማልማት ላይ ብናተኩር ለየትኛውም የወሬ ነጋሪ ሃይል በአገሪቱ ውስጥ በአሁኑ ወቅት ትንሽ እንኳ ለምን ስለልማት የመንግስትና የግል ወረ ነጋሪ ሁሉ መልካም ነገር ቢዘገብ ለአገርምም ለመንግስትም ለሖዝብ ትልቅ መነጋገሪያ ስለሚሆን ቨወሎ አገር ውስጥ ተገኘ የተባለውን የተፈጥሮ ነዳጅ ለምን እንደ ጦርነት በዚህ ይህ ተፈጠረ ብለው ሕዝብ ከማረብሹ ሃይሎች ቢቆጠቡ አገርና ሕዝብ ሠላምና ፍቅር በሥራ ብንገልፐው የተጀመረውን ነልማት ሂደት ያፋጥናል በዚህ አግባብ ብንሠራ ይመረጣል ወገኖቼ።

  • @yordanoskulali3908
    @yordanoskulali3908 2 ปีที่แล้ว +1

    አብይ ምቅኛ ነው ለአማራው ህዝብ

  • @muhammedking1287
    @muhammedking1287 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳይደግስ አይጣላም

  • @እራሔልየድግልጅ
    @እራሔልየድግልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ሐገሬ እማማየ አማራየ ሐብትሕም ሕዝብሕም ተገፍቶ ተገፍቶ ሢጠናበት ገነፍለ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tadallawildeyohannes2409
    @tadallawildeyohannes2409 2 ปีที่แล้ว +3

    ETHIOPIA 🇪🇹🌅

    • @samssm111
      @samssm111 2 ปีที่แล้ว

      Tigrai 👍🥰🫶

  • @alamalaam7500
    @alamalaam7500 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላገራችን

  • @birhanuasfaw9360
    @birhanuasfaw9360 2 ปีที่แล้ว +1

    ሐሳብን ማሰቀየሻ ፈታ ወስላታ ነገር ነው።

  • @zx9713
    @zx9713 2 ปีที่แล้ว

    ሰዉ ካጣ ዝም ብሎ ይፍሰስ እንጂ የማንም አሸባሬ አማራን እያጠፋ ያለዉ ለዚህ ነዋ😢😢😢

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 2 ปีที่แล้ว

    አማራዬ እንደጨለመ አይቀርም ይነጋልሻል።

  • @yenenehyesuneh2366
    @yenenehyesuneh2366 2 ปีที่แล้ว

    የክልሉ ሙሁራን ህዝቡ ተቀናጅትን ነዳጁን መጠቀም አለብን

  • @gisheba7022
    @gisheba7022 2 ปีที่แล้ว

    አማራክልል የሚጠቀሙት አማራሙቶ ካለቀ በሁዋላ ነው አይፈለግም፠፠ በአማራክልል በጣም ብዙ የሚገርሙ የማዕድናት አይነቶች አሉ ፠ግን እነዚህ ሜዕድናት ጥቅምላየሰ እንዲውሉ አይፈለግም

  • @ethio-eritreamotivation9285
    @ethio-eritreamotivation9285 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ነዳጅ ኦሮሚያ ላይ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ትልቅ ስራ ይሰራበት ነበር ነገርግን ቦታው አማራ ክልል ስለሆነ ሚሰራበት ሰው አጣ ። ተጠቀሙብኝ ብሎ እንዲህ ወጥቶ እስኪፈስ ድረስ ምንድን ነው ምንሰራው ግን ???🤔🤔🤔

  • @hadraseid4616
    @hadraseid4616 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬይለፍልሽከሠራተኝነትይለፍልንያረብ🤲🤲🤲🤲

  • @minasseful
    @minasseful 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ተዉ ሰላም ይንገሥ ! አገራችን ትልማ !!!

  • @tsiignehaberra5799
    @tsiignehaberra5799 2 ปีที่แล้ว

    ስለ አንድነት የሚያወራ መንግሥት ስለ አንድነት ካልሠራ በአንድነት እሳቤ መሠራት ያለባቸው ሥራዎች ሥሩኝ ብለው ባፈጠጡ ቁጥር ሊነካቸው አይወድምና ምክንያት ቢፈበርክለትም ሥራው ከምክንያቶቹ በላይ መጮሃቸውን ማስቆም አይችልም ።

  • @gembeification
    @gembeification 2 ปีที่แล้ว

    መፍትሄዉ በጣም ቀላል ነዉ!
    በአዲስ አበባ ያለዉን የባንዴራ ዉጥረት ለማርገብ የሁሉንም ክልሎች ባንዴራዎች ከኢትዮጵያ ባንዴራ ዝቅ አድርጎ መስቀል ነዉ !!!

  • @abby8509
    @abby8509 2 ปีที่แล้ว +2

    ኦሮሞዎች ወሎ ነዳጅ መውጣቱን ካወቁ የኛ ነው ነው የሚሉት እዳይሰሙ እነዚህ አገር ወራሪዎች😂😂😂አያፍሩም

  • @habtamadem4682
    @habtamadem4682 2 ปีที่แล้ว

    አይይይ ኢትዮጵያ

  • @abebeteka787
    @abebeteka787 2 ปีที่แล้ว

    እውቀት እና ማቴሪያል ይጠይቃል ከማውራት ያለፈ ምንም ለውጥ አይመጣም

  • @lifecountinueddontgiveup3233
    @lifecountinueddontgiveup3233 2 ปีที่แล้ว +1

    Let all amhara from welga return back to home save them life for how long they suffer .

  • @hebaahmed6956
    @hebaahmed6956 2 ปีที่แล้ว +20

    የአንድ አምሐራ ንብረት ነው

    • @minasseful
      @minasseful 2 ปีที่แล้ว

      ብቻ የ Heba Ahmed ነው እንዳትል !

    • @muletadiriba7617
      @muletadiriba7617 2 ปีที่แล้ว +1

      እባካችሁ ሰለሰላም ስበኩ

    • @yeshiworkalemu7932
      @yeshiworkalemu7932 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ይህ የአማራ ሀብት ነው እንቁልልጭ ለገተቶች

    • @minasseful
      @minasseful 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yeshiworkalemu7932 ይኸ መቃዠቱ ቢቀርባችሁ ! በየትም ቦታ የተገኘ ነዳጅ፣ወርቅ፣ማዕድን ሁሉ የመላው ኢትዮጵያውያንሐብትና ንብረት ነው።

    • @yeshiworkalemu7932
      @yeshiworkalemu7932 2 ปีที่แล้ว +1

      @@minasseful ቅዥትህን አንተ ያዘው ለዛ ነዋ በአንድ ኢትዮጵያ ስለምታምኑ ነው አማራ በመሆናቸው ከኦሮሚያ ክልል የምታርዷቸው ለዛውም ወሎየወችን ገተት ይህን ሀሳብ ሂደህ ለኦሮሞ ፅንፈኞች ንገራቸው አዎ ነዳጁ የአማራ ነው በአንድ ኢትዮጵያ እስክታምኑ ድረስ ገባህ

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 2 ปีที่แล้ว +1

    በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይሉሀል ይሄ ነው መጀመሪያ ነዳጅ ምናምን ከማለት በፊት ከዘረኝነት የፀዳች ንፁህ ኢትዮጰያን መፍጠር ያስፈልጋል ደሞ በነጃጅ ምክንያት ሰው ሊሞት የተፈጥሮ ሀብት ካለ መዘዙ የበዛ ነው በተለይ በሆዳም ፖለቲከኞች

  • @yonassimegn7701
    @yonassimegn7701 2 ปีที่แล้ว

    አገራችን መሪ ካገኘች ሀብታም ነን።

  • @etagegnmolla8506
    @etagegnmolla8506 2 ปีที่แล้ว +1

    በየ አገሩ የሚገደሉት ወለየዎች ወገኖቸ አይዟችሁ እንደመሸ አይቀርም አገር አልባ ሆነን አንቀርም እ/ር ቀንአለዉ

  • @alemmusa4919
    @alemmusa4919 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህየሰከወ

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠሜን ወሎ ከኛቤት አጠገብ አለ በሀረ ነበረ ግን ይሸታል ጋዝ ጋዝ እጂችንን ሥናሥገባዉ ዘንት መሥሎ ነበረ የሚወጣዉ ህጾን እያለን እረግረግ ነበረ በጨፊ ሐብሦ ነበረ አሁን ግን ሠፈሩ ዘይት ነዋሉ ግን ማንም አላየዉ ከብትም አይገባ አሉኝ አሁን እረግረግ ሥለሆነ በቃ ነዳጁ ይወጣና የወሀጋ ወገኖቻችንን እናሥፍረ ከረዲ የተረፉትን 😢

  • @hussenkasahunhussen1593
    @hussenkasahunhussen1593 2 ปีที่แล้ว

    አባይን የደፈረው መሪ ባይኖረም ነዳጅን የሚደፍር መረአጣንወይ

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 2 ปีที่แล้ว +4

    አንድ ህዝብ ሳንሆንና ከሰውነት በታች የጥንብ ብሄርተኝነት በሽተኛ ሆነን የበለጠ ትርምስና ግጭት ያመጣል።ሰው እስክንሆን ይቆይ።ጭራሽ ወጥቶ ብሄርተኞችን ያፈረጥምብናል

  • @zinabudessie7000
    @zinabudessie7000 2 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል

  • @youtube123miki
    @youtube123miki 2 ปีที่แล้ว

    We believe that 100%

  • @Birhan0121
    @Birhan0121 2 ปีที่แล้ว

    ምዕራባውያን አውጥተን እንዳንጠቀም ይፈልጋሉ ምክኒያቱም ከነሱ ልመና እንዳንወጣ ነው

  • @ኑራላህየቱፕኑራላህ
    @ኑራላህየቱፕኑራላህ 2 ปีที่แล้ว

    አወ እኛም ሰፈር አለ

  • @meazatefera1476
    @meazatefera1476 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀብታምነን እድሜ ለአያቶቻችን እርቦችው ጠምቶችው ያኖሩት ለትውልዶቻችን ነው

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 2 ปีที่แล้ว

    የሰህ የተፈጥሮ ሀብት በኦረሚያ ቢሆን ስንት ይዘመርለት ነበር አምላክ ሁል ጊዜ ከግፉአን ጋር ነዉ።