Ethiopia - በአዲስ አበባ ጉዳይ በፓርላማ የተወሰነው ሚስጥራዊ ሰነድ ወጣ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2023
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 294

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 ปีที่แล้ว +47

    ህዝብን የስለቀሰ መንግስት። እድሜ አይኖረውም። ፈጣሪም። እምባችንን አይቶ ዝም አይለንም።

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 ปีที่แล้ว +11

    አደኛ ነኝ ሰላም ላገራችን እማማ አገሬ ሰላምሽ ይመለስልን አሁንስ ሰለቸን በቃ በለን

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 ปีที่แล้ว +20

    አድስ አበባ የአፍሪካ ኩራትናት አበቃ የሁሉምናት::

  • @astergirma6079
    @astergirma6079 ปีที่แล้ว +6

    ለብሔርተኞች ልቦና ይስጣቸው።

  • @pinpinnewchildrenmusic9464
    @pinpinnewchildrenmusic9464 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ያልገባኝ በአዲሳባ በተለምዶ እንቁላል ፋብሪካ ወይም አዲሳባ ትምርት ቤት በግዚው እልም ያለጫካ ሰው የሌለበት
    እስከ ወንጌት አደባባይ ስው አልፎ አልፎ በጫካማአል ቤቶች
    ይታያሉ መንገድ የለም አንዳድ ሰው በጫካ መአል ሲያልፉ
    የታያሉ አሁን ምትሉት ብሔር አይታይም ባልኖረበት ጫካ በበዛበት የቱጋነው የነበረው እኛ ምናቀው ጫካ በስተቀር ስው
    የለም አልገባንም የቱ ጋነው ኦሮም የለው እስረድን።

  • @aabdo2531
    @aabdo2531 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምሰላምአደናችሁያማራልጆች ድልለአማራህዝብድልለአማራህዝብ

  • @user-og7ld8fr2z
    @user-og7ld8fr2z ปีที่แล้ว +2

    እግዚኣብሔር ይይልህ የንፁሀን አምላክ ዋጋህን

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 ปีที่แล้ว +12

    አዳኘች አቤቤ የአሩሲዋ እመቤ አምላኪ አዲሳባን አመሰቃቀለቻት

    • @shemseiasultan5854
      @shemseiasultan5854 ปีที่แล้ว

      አናትሽ ይመሰቃቀል አንቺ ቆማጣ

    • @abdikush7641
      @abdikush7641 ปีที่แล้ว

      Arsi beyi gimi gimitami

  • @gadisabirbirso4203
    @gadisabirbirso4203 ปีที่แล้ว +16

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    " ከፀሐይ በታች ያየሁት ክፉ ነገር አለ፥ እርሱም ከገዢ የሚወጣ ስሕተት ነው፤ "
    (መጽሐፈ መክብብ 10:5)
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @purpleto6375
    @purpleto6375 ปีที่แล้ว +2

    ልዩነታችንንም አንድነታችንንም በቀና መንፈስ ጠብቀን ስኖር አንዱ ሌላውን መብት ሳይገፋ ተቀባብሎ ቢኖር ፈጣሪ ይወደዋል ያልያ ዞሮዞሮ እዛው ለውጥ የሌለው አዙሪት አታዙሩት እውነትን አይሽፈንም ብዙ ቦታ መድረስ ስንችል እውነትን ገፍተን ዋጋ ከመክፈል የእረትና የስላም ጊዜ ያችንን እናፍጥን ፈጣሪም እውነትን እስንፈፅም እየጠበቀን ነው እውነት ን ስንገፋ ፈጣሪም ለተገፋት ይፈርዳል ከፍርዱ በፊት በሀቅ እናስተካክል

  • @ThafasaFaisa-rm9nk
    @ThafasaFaisa-rm9nk หลายเดือนก่อน +1

    ድል🌻ፋኖ🌻አሐድሕሰሐበሐ🌻ዬቤሄራሕ
    ቤሄሬሄሰሐቡ❤ነዉ❤ለሐኦሮሞ🌻መሐገሐበሐሪሕ🌻አሐያሐሲሕፋሐልሕግሕሚሕ🌻ችሕግሕሪሕ
    ያሐመሐጠሐልሕ❤ሲሕሚሕሚነሐትሕ
    አሐያሐመሐጠሐሚሕ❤መሐገሐበሐሪሕ
    ከሐሆኔ❤በሐአሐድሕሰሐበሐ❤ተሐዎሆልሐዶ❤ያሐደሐገሐ❤መሐነሐኛሐሚሕ❤ተሐዎለሐጂሕነሐ❤ትሕዉሁልሕድሕ❤መሐገሐበሐሪሕ❤አሐለሐበሐትሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 ปีที่แล้ว +4

    እነዚህ ሰዎች ግን የሰው ደም ካልጠጡ ስልጣኑን ያጡታል እንዴ ?? ምድር የፈጣሪ ነው ማንም የሰው ፍጡር የትም ቢኖር ምን ችግር አለው አዲሳባም ለረገጧትና ለተወለዱባት ሁሉ ናት ሁሉን የኛ የኛ ስትሉ የራሳችሁን ፈጣሪ በእሳተ በጎመራ እንዳያሳጣችሁ ስግብግብነትን እንጂ ፈጣሪን ረስታችዃል

  • @user-wc5db3ok7y
    @user-wc5db3ok7y 3 หลายเดือนก่อน +2

    Yes

  • @vhgu1589
    @vhgu1589 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሸገር የፋኖ ነች እናያለን ❤❤❤😂😂😂

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 ปีที่แล้ว +21

    ሁሉ ኬኛ መቼ ነው ግን ሰው የሚሆኑት

    • @shemseiasultan5854
      @shemseiasultan5854 ปีที่แล้ว +2

      ባለ ጊዜ ነው ያልከው ኦሮማዬ ተቀምጠህከጎንደር መጥተህ ስለአዲስአበባ ስታወራ አታፍርም?

    • @hassetassefa242
      @hassetassefa242 ปีที่แล้ว +1

      መቼም አይሆኑም።

    • @legesechala8526
      @legesechala8526 ปีที่แล้ว +1

      መላክ መስለው ታዩክ አትፍራ

    • @yaredyared3305
      @yaredyared3305 ปีที่แล้ว +4

      @@shemseiasultan5854 የተቀመጥኩት አ አ ነው ኦሮሚያ አደለም አንቺም ትላንት መተሽ አላፈርሽም ድፍረት እንደናተ ከሆነ ግን ይቅርብኝ

    • @yaredyared3305
      @yaredyared3305 ปีที่แล้ว +1

      @@legesechala8526 የዱር እንስሳ እና መላክ ይለያያሉ እኮ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te ปีที่แล้ว +2

    አንዱ፡ለሌላው፡ከለዘነለት፡እበውን፡ጠርጎ፡ከለበሰለት፡ታዲያ፡ሰው፡ለሰው፡ምንና፡ምነው፡አለህ፡እዝነቱን፡ሰላሙን፡ይውርደው፡ለምወዳት፡ሀገሬ፡ለምወዳው፡ህዝብ፡ያረብ

  • @user-hi3wz1jz9d
    @user-hi3wz1jz9d 3 หลายเดือนก่อน +2

    👍👍👍👍

  • @wasisalelow4326
    @wasisalelow4326 ปีที่แล้ว +16

    እቺ ሴት ነች ችግርን ፈጣሪ

    • @shemseiasultan5854
      @shemseiasultan5854 ปีที่แล้ว

      እውነታውን ነው የተናገረችው

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 ปีที่แล้ว +2

    አይደለም አዲስ አበባ መላው ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን እንጂ የማንም ጠባብ ሊሆን አይችልም ። የጊዜ ጉዳይ ነው።

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 ปีที่แล้ว +33

    አዲስ አበባ ሸገር አዱ ገነት ሁሉም ኢትዮጵያ ነች አራት ነጥብ 👈

    • @abebeyenenew5795
      @abebeyenenew5795 ปีที่แล้ว

      ተበልተሃል ወዳጀ

    • @danetsehaye5516
      @danetsehaye5516 ปีที่แล้ว +7

      በማን ነው ቁማሩ የተበላነው የግዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና የለም ለወያኔ አልበጀም ነገ አንገቱን ይደፋል እሺ

    • @jemilethio3866
      @jemilethio3866 ปีที่แล้ว +3

      @@danetsehaye5516 ወንድሜ ተዋቸው ምድረ ባላገር አዲስ አበባን ካገኙ ከተሜ የሆኑ ይመስላቸዋል ሰገጤ ሁላ

    • @user-ck9se7vv2f
      @user-ck9se7vv2f ปีที่แล้ว +1

      @@danetsehaye5516 ባክህ የአዲስ አበባ ህዝብ አጉል እየተኮፈሰና አራዳ ነኝ እያለ በከፍቶችና ማሰብ በተሳናቸው መጨቆኑ ያሳዝናል የአ•አ ህዝብ እስክንድርን ከገባበት በእግርና በፐረስ ፈልጋቹ አግንታቹ ከጎኑ ቆማቹ ካልተንቀሳቀሳቹ ገና የወለጋ እጣ ይደርሳቹሀል አትጠራጠሩ!

    • @MawchaWgebriel
      @MawchaWgebriel 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@danetsehaye5516dz see

  • @aberachoro6493
    @aberachoro6493 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና።

  • @tube-yk9ic
    @tube-yk9ic ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም ለሀገራችን ይሁን እንደማመር ወገን

  • @asdfasdf8659
    @asdfasdf8659 ปีที่แล้ว +4

    TIGRAY TPLF YOU PUT OROMO IN POWER THIS IS WHAT WE GET

  • @shoptab0911
    @shoptab0911 ปีที่แล้ว +2

    Enkhun Diss alachu adissababwech ❤️🇪🇹💕

  • @anasir254
    @anasir254 ปีที่แล้ว +23

    አድስ አበባ ያፍሪካ መድና ናት

    • @asterayele8159
      @asterayele8159 ปีที่แล้ว +1

      መሪዎች ከላይ ማስተዋል ይሰጣችሁ ።

  • @tbtg955
    @tbtg955 ปีที่แล้ว +3

    የራሷ የከተማ አስተዳደር ያላት አዲስአበባ _ የሁላችን ናት የሚያስብል የእኔ ናት የሚያስብል ብልጣብልጥነት አይሰራም
    አዲስ አበባ / የነዋሪዎቿ ከተማ ብቻ ናት
    የኢትዮጵያ ም ዋና ከተማ
    የአፍሪካ መዲና
    አለቀ
    ባለ ጊዜ ነኝ ያለ ግን ጊዜው እስኪያልቅ
    ለፈለገው አላማ መንጠቅና ማዋል ይችላል

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 ปีที่แล้ว +3

    አይ ጌዜ ግዜ ደጉ ሠው ይመስለዋል የሠው ጀግና የለም የሠው ጀግና ቢኖር ኢሃድግ ይሆን ነብር ይህው እሱም ወድቆ ተሠባበረ አበር ተገዳላዩም እነዚም ቀን አነሳቸው ቀን ሲጥላቸው መውደቃቸው ምንኞ የከፍ እደሆነ አላወቁትም የፈሠሱት በከንቱ የሠውና የህፃናት ደም የስቱን ንብረት ዳግ አመድ አረጉት በሰፈሩት ቁና ይሠፈራሉ የሠው ጀግና የለም የጌዜ ነው ትምህርት አልወስድ አሉ ከበፍቱ

  • @woldetewolde7029
    @woldetewolde7029 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄው አአ የማን ናት ሳይሆን፣ የነማን ትሆናለች ነው። እኔ የምለው የአሰሮች ነች የምትሆነው።

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 ปีที่แล้ว +9

    The oromo migration and destruction. Oromo came from Madagascar.

    • @shemseiasultan5854
      @shemseiasultan5854 ปีที่แล้ว

      ጥንቦ ማደጋስካርም አልከው ምንም ከጎጃም መጥተህ ስለአዲስ አበባ ማውራት አትችልም ወደድክም ጠላህም ትውጠዋለህ አዲስ አበባ የኦሮሚያ ዋና ከተማ ናት

    • @abrhi98
      @abrhi98 ปีที่แล้ว

      Yes but Ancient Ethiopia Streches from Red sea to Somale Coast to Madagascar To Mauritania ,Nigeria And Ancient Egypt.This includes Ertrea,Djbouti,Sudan,Somalia,Kenya...
      Ethiopian Emperors Know there boundaries snd it has been recorded.
      So they are part of Ancient Ethiopia=Land of Cush=son of Kham.We are all decendent of Kham and Cush.And Only Share History with Sem Decendents.For example Moses wife is Ethiopian.
      Therefore Gala Tribes now called Oromo are Ethiopians.Chigiru yalew Geda gar new.Oromo ke Geda BEFIT yenbere hisb new.Geda Gibrna,Fidel,Mengistawi astedader,Ketemoch mekrkor YELEWUM weym AYAWKM.Yewesdut keAmharaw new.Yih degmo Amhara BeEthiopia Siltane ENDASFAFA MISIKIR ENJI hulum Ethiopiawyan Tewaldew TegamdewcYEMINORU nachew.
      Ebakachun Sidb aybejm.Enastemrachew.
      Silemayawku eko new KEGNA yemilut.

  • @Wondistudio
    @Wondistudio ปีที่แล้ว +4

    Addis Ababa is for people who live, work, invest and be the center for all. Special benefit does'nt help anyone. Please don't play narrow games regarding this international city. Leave Addis alone and fix the politics.

    • @abrhi98
      @abrhi98 ปีที่แล้ว

      Mutual benefit is the way like cities around the world.
      AA benfits AA zurya and they benefit AA.

  • @bekeleendalew6317
    @bekeleendalew6317 ปีที่แล้ว +2

    Then who initiated the idea of AA's being the the capital city of Oromia?

    • @abrhi98
      @abrhi98 ปีที่แล้ว

      Didnt you hear about Greater Oromia,Greater Tigrsy,Greater Somalia Projects?
      It began with Colonialist Invasion of Ethiopia.After that Amhara became target because Menelik was Amhara.They told many lies.But now the people understand the reason for killing each other.
      Know they also have Amhara Republic.Erse berse Eyabalun eko new.The Weyane Regime is Responsible for all this mess.that is why the people hate it.

  • @ashenafinegash1514
    @ashenafinegash1514 3 หลายเดือนก่อน

    መጀመራ ወኒበሬኒ!

  • @amanuelabdisa2468
    @amanuelabdisa2468 ปีที่แล้ว +10

    Justice for the people who are displaced from Addis Ababa farmers

    • @Nigus616
      @Nigus616 ปีที่แล้ว

      There is no justice

    • @dejazmach
      @dejazmach ปีที่แล้ว

      ዘረኝነት የማይድን በሽታ ነው

    • @tesfaberhane6506
      @tesfaberhane6506 3 หลายเดือนก่อน

      N
      XS

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 2 หลายเดือนก่อน +1

    nitIon and nition different eyes lidetshiop
    Education and exsprines verry --------

  • @user-ez4hr8fm3f
    @user-ez4hr8fm3f 3 หลายเดือนก่อน +1

    YHE.HELM.NAW.ADIS.ABABA.IS.AFRKA

  • @abiyzerai1260
    @abiyzerai1260 ปีที่แล้ว +4

    በዚህ ብትሉ በዛ ብትሉም ሃገር አልበጠበጥ አላችሁ አደል ?
    ሆዳሞች

  • @dohaqatar5702
    @dohaqatar5702 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 ปีที่แล้ว +3

    እየመረረ የሚዋጥ ሀቅ❤

    • @shemseiasultan5854
      @shemseiasultan5854 ปีที่แล้ว

      ዋጡት እንግዲህ አዲስ አበበሠ የኦሮሚያ ዋና ከተማ የኢትዮጵያ ዋና ከተማም ናት

    • @anteyeshalom7825
      @anteyeshalom7825 ปีที่แล้ว

      ደነዞች

    • @elsashume9747
      @elsashume9747 ปีที่แล้ว

      @@shemseiasultan5854 እኔ የምለው አዲስ አበበሠ የምትባል ከተማ ደሞ ሳናውቅ ተወለች ይገርማ ዘንድሮ ምድረ ቤሂርተኛ የማታመጡት የለ ፍርድ ፈጣሪ ይስጣቹ

    • @shemseiasultan5854
      @shemseiasultan5854 ปีที่แล้ว

      @@elsashume9747 አዎን አልሰማሽም እንዴ ቸፈጠረ ኮ አዲስ አበባ ሰ የምትባል ለማንኛውም ከተስማማችሁ ትቀመጣላች አይ ካላችሁ ወደ ጎጃም ትላካላችሁ

    • @elsashume9747
      @elsashume9747 ปีที่แล้ว

      @@shemseiasultan5854 አረ ተመቸኝ ጀ
      ጀግና የጀግኖቹ ሀገርበቃ ሂጂ ካሁኑ ልጠይቃቸዋ ይገርማል ቤት ባዶ በእቃ ይሞላል የአስተሳሠብና የጭቅላት ባዶ በምን ይሞላይሁን

  • @jejejeje2594
    @jejejeje2594 ปีที่แล้ว +2

    የፈለገው ሰነድ ብፈረም ለሁልውም ግዜ አለው ይሄሁልው ስግብግብነት ይቀራል እነሱ አርቃቅ እነሱ አፅዳቅ ኢትዮጵያ ከለለችእንኮን ጥቅምየሰረቁትንየምበሉበት ግዜ የለም 4አመት ውስጥ ህውሀት 27 አመት ያላደረገውን የኦሮሞ ብልፅግና ስግብግብነት ቅጥ አጣ

  • @enanutola6486
    @enanutola6486 ปีที่แล้ว +4

    ባንዲራና ሰንደቅዓላማ ትርጉሙ አንድ ነው ማለትም የአገር መታወቂያ ነው:
    የክልሎች መለያ ዓርማ ነው የሚባለውና በሥርዓቱ ብትዘግቡ ይመከራል::

    • @abrhi98
      @abrhi98 ปีที่แล้ว

      Good comment.

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ሰዎች ጭራቅ ሁነዋል

  • @super__star6823
    @super__star6823 ปีที่แล้ว +6

    When people invest their energy and economy in Addis Ababa it is based ion being an Ethiopian citizen why not this Oromo politicians made as if Oromo is another country that own the place

    • @alemseifu1556
      @alemseifu1556 ปีที่แล้ว +1

      Exactly thay are selfish

    • @abrhi98
      @abrhi98 ปีที่แล้ว

      Oromo wededm telam ANDE YeEthiopia biherseb BICHA new.Ethiopiawinetun Amno Tekeblo Tegabto keminorew gar Tekebabro binor min chigir alew??ETHIOPIAN MAFRES YE TELATOCH AGENDA NEW ENJI LE OROMO MINIM AYTEKMEWUM.
      KeIndia, KeKenya, KeNigeria MEMAR YIGEBANAL.
      Agendaw Ethiopian MAFRES Kalhone Beker !!

  • @yh4es
    @yh4es ปีที่แล้ว +2

    አዲስ አበባ የማንም አይደለችም የመሬት ደላላና ከየክልሉ የመጡ ሌቦች መጫወቻ ናት ነገሮች ሲነቃባቸው አማራና ኦሮሞን በማጋጨት ትንሽ ያስታግሱና ከዚያ ወደ ንግዳቸው ይገባሉ የአዲስ አበባ ልጅ የሚባል ወይ ተሰዷል ወይ ወደ ጎን ተጥሏል አብዛኛው ነዋሪ ከአማራ ክልል ከደቡብና ከኦሮሞ ክልል መጤ ነው

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 ปีที่แล้ว +11

    የኦሮሞ መግሰት አሀገር ምራት አይችልም 44

    • @shemseiasultan5854
      @shemseiasultan5854 ปีที่แล้ว

      ተረግጠሽ ትገዣለሽ ካልተስማማሽ ኦሮሚያን አዲስ አበባን ለቀሽ ትወጫለሽ

    • @yeneshmiss8996
      @yeneshmiss8996 ปีที่แล้ว +2

      @@shemseiasultan5854 አናትሸ አናትህ ይረገጥሰ የማታዉቀዉን ሰልጣን ሰለያዝህ መሰሎሀል ቆረቆዳ ጠጃም ማንም እረግጦ ተረግጦ አይኖርም በእዚህ በ21 ክፈለ ዘመን ለነገሩ እናንተ ታሪክን የምሰሙት በግልባጭ ነዉ

    • @azariatemesegen4263
      @azariatemesegen4263 ปีที่แล้ว

      @@shemseiasultan5854 ማነው እረጋጩ በጣም ቸኮላችሁ ልመረገጥ ዝቃጭ አርፈህ ብትቀመጥ ይሻልኃል ታውቀዋለህ ሁሉንም ማን ማን እንደሆነ

    • @shemseiasultan5854
      @shemseiasultan5854 ปีที่แล้ว

      @@azariatemesegen4263 አዎን እናውቃለን አማራ ማለት በትንሽ ብር ተደልሎ ጁንታን ደሴ ያስጠባና እናቱ እህቱ ሚስቱ በወያኔ ለሰባት ስትደፈር ቆሞ ያስደፈረ ሽንታም ነው ስለምን እንደምታወራ የማታውቅ ሽልጥልጥ ጉራ ብቻ ናችሁ ውጡ ከኦሮሚያ ምድረ ድርቅ ለማኝ

    • @tigistgetahun9480
      @tigistgetahun9480 2 หลายเดือนก่อน

      ❤​@@shemseiasultan5854

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yasinyasin9442
    @yasinyasin9442 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ለነዚህ ስውች ምን አይነት ቋንቋ ይፈጠር ስገጤ ማለት ሁሉኬኛ እናተንአየሁ ይድፋችሁ

  • @user-fs4gr4fl3d
    @user-fs4gr4fl3d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግዜ የሰጠዉ ቅል ድንጋይ ይስብራል

  • @jamesali7767
    @jamesali7767 ปีที่แล้ว +1

    ጉዱና ተዳዳሪዎችም እንድሁ ከየትም አልመጡም ወላጀ እናት ይኖራቸዋል የ እከሌ ልጅ ይባላሉ አ አ ታረካዊ አመጣጥ
    ማወቅ ኣውነተንመቀበል ብቻ ነዉ😊

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 ปีที่แล้ว +1

    Tekekle.

  • @birukadmasu2614
    @birukadmasu2614 ปีที่แล้ว +12

    አዳነች አሸበረቀች ማለት አለብን እንዴ 😡
    ድሮም ፋራና ቃሪያ ድሮም እንዳቃጠለን ነው
    ባለ ጊዜው ይሰማል 😎

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 ปีที่แล้ว +1

    ኧ ለአበቤ መዝገበ በሉልኝ???? ኧ

  • @hassentahir2192
    @hassentahir2192 ปีที่แล้ว +2

    በህገ መንግስት የተቀመጠው አንቀጽ 47 መሠረት ደንብ እና መመሪያ መውጣት አለበት !

  • @user-yw8jh1ez1f
    @user-yw8jh1ez1f ปีที่แล้ว +1

    መሬት የእኛ አይባልም መሬት የሁሉም ነው አፈር ነህና ወደ አፈር ምትመለስበት እነ ሁሉ ኬኛዎች ልቦና ይስጣችሁ መቼም ኬኛ እያላችሁ ውድቀታችሁን ታፈጥናላችሁ እንጅይ አዲሳበባ የአዲሳበቢዎችና የመላው ኢትዮጵያ መድና ነች አለቀ ሁሉ የእኛ ኬኛ ከማለት እንድየት ሀገርን በጋራ እናሳድግ ብላችሁ ማሰብ ስትችሉ የኔ የምትሉት የጎጠኝነት መንገዳችሁ ጠልፉ ይጥላችዋል እንጂይ የትም አትደርሱም ኦሮሞ ዘረኛና ጎጠኛ ስለ ሆነ ሀገር መምራት አይችልም ። ለዚህም ውድቀታችሁ በቅርብ ይሆናል ።

  • @Lulu-wc1yl
    @Lulu-wc1yl ปีที่แล้ว +2

    አድስ አበባ የህዝብ ናት የኦሮሞ ብቻ አይደለችም

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 ปีที่แล้ว +2

    ፍራቻ የለም አዲስ አበባ ብትጠብ የኢትዮጵያ ብትሰፋ ለአፍሪካ አልፎም ለዓለም መናኸሪያ ናት።

  • @user-fs4gr4fl3d
    @user-fs4gr4fl3d 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተዋቸዉ ግዜ እራሱ ዳኛ ነዉ

  • @user-ez4hr8fm3f
    @user-ez4hr8fm3f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ADNACH.ABBE.IS.SMOLE.BABEB😢😢😢😢😢

  • @enanutekle2203
    @enanutekle2203 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ድል ድል ለፋኖ ጀግና ሞት ሐጠላቶቻችነ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayenewmulat283
    @ayenewmulat283 ปีที่แล้ว +1

    ነፍጠኛ የሀገር ኩራት ነዉ

  • @ljjalemgetaneh6178
    @ljjalemgetaneh6178 ปีที่แล้ว +13

    ደግሞ ምንም አይነት ሰነድ ቢኖር ለሁሉም እኮ ጊዜ አለው

    • @abrhi98
      @abrhi98 ปีที่แล้ว

      Kasa sayset endet bet yifersal.Ayer karta alew bilew geztew almtew eko new.

    • @yh4es
      @yh4es ปีที่แล้ว

      @@abrhi98 የጨረቃ ቤት ካሳ አይከፈለውም ሰውየው ራሱ ሲሰራው የገዛው መሬት ወይ በህገወጥ መንገድ ያገኘው ስለሆነ መጠየቅም አይችልም

    • @eyerusalemze3872
      @eyerusalemze3872 3 หลายเดือนก่อน

      ❤@@abrhi98you 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @super__star6823
    @super__star6823 ปีที่แล้ว +4

    If we talk about land and history actually Oromo was migrant . When Ethiopian creat a city as Ethiopian it was an empty land and forest. Even the 50 years before most Addis Ababa was forest there was no Oromo

    • @abrhi98
      @abrhi98 ปีที่แล้ว

      True.Amhara Emperors are known for buildng cities not by taking from people but clearing forests.AA is same.Haileselsse built more than 1000 cities.Also Amhara are civilized farmers by clearng forests were ever they went and setting up villages.They always marry and live in peace with others.Amhara Respects Others and never says Kegna.
      There was no Oromo but they were in surroundings.They used Finfine water for cattle but were not living here.They think that Oromo was displaced which is not true.Oromo just like other Ethiopians that came to live here.

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 ปีที่แล้ว +1

    አታድንቁርዉን ይግደላቸዉ እንደወለጋዉንም ህዝብንም አማራም ብልፅግናንም ኦሮሞንም እሽይ የአዲስንም አበባንም ገድሌም ይቀመጥባት ኦሮሞንም አናዉቅላችሁም እኛም ህዝብዎችንም አማራዎችንም እሽይ ይበልዋቸዉ። ይግደልዋቸዉ አናዉቅላችሁም እሽይ ሀሀሀ ብልፅግናንም። አማራም መጥፋትም አለበት ከአዲስንም አበባም እሽይ

  • @getachewsolomon7091
    @getachewsolomon7091 ปีที่แล้ว +2

    አዲስ አበባ 'አስተዳደር' ሳትሆን በሕገመንግስቱ መሠረት ክልል ነች፤ ክልል 14 ትባል እንደነበር እንዴት ይረሳል? አ.አ. ልክ እንደማንኛውም ክልል የራሷ ምክር ቤትና በተወካዮች ምክር ቤት 23 መቀመጫ ያላት ብቸኛ ከተማ/ክልል ነች። የአ.አ. የክልልነት ሥልጣን ይመለስ!!!!

    • @SbelAsrat-tp9vf
      @SbelAsrat-tp9vf หลายเดือนก่อน

      መክርቤትኮ ሠራላይ አይደለም ለተወከለለት እየሠራ አይደለም በአዲስ አበባ ገዳይ መች ጠይቆ የቃል በዚህ ሁላ ችግር ስትበጠበጥ

  • @mergabayssa9235
    @mergabayssa9235 ปีที่แล้ว

    Wushetam!!!!

  • @niguseroba8863
    @niguseroba8863 ปีที่แล้ว

    ፈታ ደይል አትቸገር እኛ ራሳችን እናውቃለን አአ የማን እንደ ሆናችሁ ባይሆን ለቁምጮ አማራዎች ንጌሬው ዴዴብ።

  • @yohannesmekuria4991
    @yohannesmekuria4991 ปีที่แล้ว +1

    የአዲስ አበባ ልዩ ጥቅም ማለት ምን ማለት ነው ? አዲስ አበባ የተመሠረተችው ኢትዮጵያ ውሰጥ ነው መሠለኝ ኬንያ ወይንም ሱዳን ውስጥ አይደለም ። ኦሮሚያ የኢትዮጵያ አካል መሠለኝ አዲስ አባ ሌላ ሃገር ላይ የተቆረቆረች ይመሥል ኪራይ እንድትከፍል ያስፈለገው ። ወይንስ የአዲስ አበባ ነዋሪ ኢትዮጵያዊ አይደለም ? ግራ ያጋባል ።

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 2 หลายเดือนก่อน +1

    All Ethiopian 86 calechre mach even
    This time??????????

  • @user-or7qw2ih8h
    @user-or7qw2ih8h ปีที่แล้ว +3

    10 gize addis addis ababa ati bel fara

    • @abrhi98
      @abrhi98 ปีที่แล้ว

      100 gize enlalen.Sheger is ONLY AA.

  • @jomomamo9464
    @jomomamo9464 ปีที่แล้ว +3

    ኦሮሙማ፣ኦነግ😈😈ትግሬ፡ወያኔ፡አንድ ናቸው።

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg ปีที่แล้ว +1

    ግን እኔ ሚገርመኝ የ ዛሬ 25 ዓመት 25 sq ከነበረ አሁን 52 ኪሜ ካደገ በሰነዱ መሠረት መንግሥት ሲቀየር የሰፋዉ መሬት በኦርጅናል ኦሮሚያ ተመልሶ 25 ኪሎ ሜትሩ ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን መክተሚያ ይቆይ። ንዝንዙ ያብቃ ባጠቃላይ ደግሞ በመረጥነዉ ክልል ብንኖር መልካም ነዉ ትልቁ ክልላችን ኢትዮጵያ ናት።

    • @super__star6823
      @super__star6823 ปีที่แล้ว

      Tell me how many Km was Oromo region before 30 years ? Zero Km . It was never exist before 30 years

    • @super__star6823
      @super__star6823 ปีที่แล้ว

      It amazing people like you and Adanech who came form Arusi explaining the size of Addis Ababa . When infarct forgetting the zero size and Non existing Oromo region before 30 years The region took lamds 11:45 Shewa the land of many ethics . Taken land from Giganm , Gonder and woliso etc

  • @kassahundemise3779
    @kassahundemise3779 ปีที่แล้ว +1

    Tikikil New Endi Ewunetegn

  • @speak_ztruth
    @speak_ztruth ปีที่แล้ว +3

    የወያኔን ህገ-አራዊት ለወያኔና ለዲቃሎቹ!!!

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ መለያየት አይበጃትም እኛ.ኤርትራኖት ተለይተን ምን አገኘን ድር ብያብር.አንበሳ ያስር ኦሮሞ አማራ ብላቹ አትለያዩ

  • @tawfiktofik1377
    @tawfiktofik1377 ปีที่แล้ว +1

    አረ እባካችሁ ኦሮሚያ ክልል ለሚፈናቀላዉ ህዝብ ድምፅ ልትሆኑለት ይገባል የለህዝብ ምንም መድረግ ስለመይቻል ነዉ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 ปีที่แล้ว +1

    የማናባትዉንም ህግም ነዉ የምትለዉ ሀሀሀ ይህንም ጥንብ አማራም ብልፅግናንም። 7በልዉት ከአዲስንም አበባም ሀሀሀ የኦሮሜንም ጥቅም ገድሌም የማራም ብልፅግናንም የመኖርንም አላማዉንም ይፈፅምባት ብለናል አናዉቃትም ክልልም አማራም ከአሁንም ጀምሮንም እሽይ

  • @djsamizema4406
    @djsamizema4406 ปีที่แล้ว +2

    Hulum yalfal yam gize yemetal yane gen hulum selam yehonal

    • @abrhi98
      @abrhi98 ปีที่แล้ว

      Yaschrgerew eko Oromo sayhon Gerba new.
      9 oromo 90 gerba yilal Borena.
      Borema selam new.Bahlun yakebral.Erecha Ayawkm.Geda bicha.Gin Oromo ke Geda befit neber.
      Geda is primitive werera asredader.Geda Gebrna, Fidel ,Mengistaei Serest,Ketmochn megenbsat AYAWKM.
      Gerbawoch ebskachun zerachun felgu.Ethiopian kemafres tekotebu.
      Erasachu werachu Eraschu Sefrachu Erasachu Chefchfachu TIYAKE ALEN Tilalachu.
      Borenan Ayto Oromon yemitela yelem.
      Gerba YeAmharan Tarik Lematfat sayhon yerashn tarik felig.
      GERBA IS THE PROBLEM OF ETHIOPIA NOT OROMO.
      FETARI SELAMUN YAWRDLN.

  • @hundaoleldana6788
    @hundaoleldana6788 ปีที่แล้ว +1

    ችግር የለውም በኦሮሚያ ና በአዲስ አበባ መካከል ወሰን ማበጀቱ ጥሩ ነው በቀጣይ አዲስ አበባ ከኦሮሚያ ክልል ለምትወሰደው ነገር ሁሉ ተገቢውን ክፍያ የሚፈፅሙበት ህግ ማውጣት እና በክልሉ ያለውን ማህበረሰብ መደጎም ግድ ይላል።

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስ፡አበባ የአፍሪካ መዲና፡ ስለሆነች ማንም አያዝባትም፡፡

  • @ThafasaFaisa-rm9nk
    @ThafasaFaisa-rm9nk 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል❤ፋኖ❤ዬአሐቡሕይ❤ቅሕጀሐት
    ዬአሐደሐነሐችሕ❤ቅሕጀሐትሕ
    አሐድሕሲሕ❤አሐበሐበሐ❤ዬኢትሕዮጵያሐ❤ቤሔሪሕ❤ቤሄሬሄሰሐቡ
    ከሐተሐመሐ❤ነሐት❤አሐልሕፎ❤
    ዬአሐፊሕሪሕከሐ❤መሐቀሐመሐጨሐ❤ነሐትሕ❤አሐልሕፎ❤ዬአሐድሕሰሐበሐ❤ኢሕዘሐዉ❤ዬተሐዎለሐደሐ❤ትሕዉሁልሕድሕ❤ነዉ❤
    አሐድሕሰሐበሐ❤ከሐትሕበሐ❤
    መሐሲሕተሐደሐደሐራ❤አሐትሕችሕልሕምሕ❤
    ዬተሐዉለሐደሐ❤በሐአሐድሕሰሐበሐ❤
    ትሕዉልሕድሕ❤ከሐትሕበሐ❤መሐሆንሕ
    ያሐሲሕፋልሕገሐልሕ❤
    አሐደሐነሐችሕ❤ሸሐሼሄመሐኔ❤
    ትሕድሕነሐ❤ኪሁያሐራሐ❤ኢሕጨሐትሕ
    ትሕንሕገሐድሕ❤አሐደሐነሐችሕ
    ዎራሐደሐ❤ቆሪሕቆሬሄ❤አሐደሐነሐችሕ
    አሐድሕሰሐበ❤ኢሕራሐሲሕ❤በሐራሐሲሕ❤መሐተሐደሐደሐሪሕ
    ቆሆንሕጆ❤ነዉ❤አሐደሐነሐችሕ❤ቡሕችሐ❤ትሕጥሕፋሐ❤ትሕራሐሸሐንሕ
    አሐደሐነሐችሕነሐ❤አሐቡሕይሕ❤ይሕራሐሸሐኑሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ይሕራሐሸሐኑሁ❤ይሕራሐሸሐኑሁ❤❤❤❤አሐቡሕይ❤አሐሸሐበሐሪሕ
    አሐደሐነሐችሕ❤አሐሸሐበሐሪሕ
    ሺሕመሐልሕሲሕ❤አሐሸሐበሐሪሕ
    ይሕራሐሸሐኑሁ❤ገሐደሐዮችሕ
    ነሐችሁ❤ዬአሐመሐራሐ❤ጠሐለሐቶችሕ
    ድል❤ፋኖ❤ያሐሸሐንሕፋሐልሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yorsaliembeyene270
    @yorsaliembeyene270 ปีที่แล้ว

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🇪🇹

  • @suratn2975
    @suratn2975 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ህገመንግስት ይመቸኛል ግን ምስኪን ነው!!!ሁሉም ይጠላዋል ከዛ ለራሱ ጥቅም ሲል የጠላው መልሦ ካልወደድኩህ ይለዋል ኢትዮጵያዊ ነን የሚሉት ሰውን ከማስመሰል አልፈው የተፃፈን ነገርንም ደስሲላቸው ያነሱታል ደሞ እንዳላይህ !!

  • @aemeromedia
    @aemeromedia ปีที่แล้ว

    awesome post!
    💪

  • @super__star6823
    @super__star6823 ปีที่แล้ว +1

    When people made their home and invest their lives in Ababa Ababa based on being Ethiopian citizens . They waited all this years after most Ethiopian invest their lives and earning they come Welega and claim it as if it is theirs . Oromo is not another country.They can't claim people earning and land they bought to live as theirs

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 3 หลายเดือนก่อน +1

    በአዲስ አበባ ማንም ብሔር ይኖርበታል ማነም ኢትዬጵያዊ ይኖርበታል ማንም መብት የለውም ለመከልከል በአራት ነጥብ ተዘጋ

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 3 หลายเดือนก่อน +1

    የነ አብይ
    የነ አዳነች
    የነ ደራርቱ

  • @milkyasaragaw
    @milkyasaragaw ปีที่แล้ว +1

    As a media this is what really we need. Look your view and likes from a news like this one.

  • @mela1567
    @mela1567 ปีที่แล้ว +2

    ቲሽ! በፓርላማ የተወሰነ ጉዳይ እንዴት ሚስጥራዊ ሊሆን ይችላል? የመበጥረቅም ልክ አለው እኮ!

  • @user-hf9nm9mh8i
    @user-hf9nm9mh8i หลายเดือนก่อน

    ነፍጠኛ

  • @super__star6823
    @super__star6823 ปีที่แล้ว +3

    In what theory a woman who came from Arusi has right on the people who live in Addis aw Ababa and paid tax and build it with their sweat

    • @mizlalisaac6369
      @mizlalisaac6369 ปีที่แล้ว

      Addis Abeba is to choatic and too many people,it needs to divided in to many regions in order to fight corruption and crime.

  • @birassakelebessa8850
    @birassakelebessa8850 ปีที่แล้ว

    Caution For Oromoos Donot say Addis Ababa from todayonwards Call as finfinnee...

  • @fufulovely2903
    @fufulovely2903 ปีที่แล้ว +1

    እውነትህን ነው? የኦሮሚያ ጥቅም???????!!!!!!!!! ታዲያ ምን ችግር አለው ???? ሁላችንም ተጠቃሚ ነን ። ሁላችንም ኢትዬጵያውያን ነንና ። የሁላችንም ጥቅም ብዬ ስለማስብ።

  • @husseinmohamed2691
    @husseinmohamed2691 ปีที่แล้ว

    Addis Ababa may or may not

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 2 หลายเดือนก่อน +1

    እቺ፣አጋስስ😈👿😡😡😡👿😈😈ይድፋሽ፣መድሀንያለም፣አሜን🙏የነዋሪውን፣ቤት፣እያፈረሱ፣ነውእኮ፣አናታቸውን፣ያፍርሰውና፣እች፣ጉማሬ

  • @abualu8425
    @abualu8425 ปีที่แล้ว +1

    አማራ የሁሉም የኢትዮጵያን ናት የጋራ የሜለዉን አባዜ አሽቀንጥሮ ጥሎ የራሴ ናት አዲስ አበባ ካላለ የማንም ቅራቀቦ እየተነሳ ኬኛ ማለቱ አይቀረም

  • @berhanuabera6330
    @berhanuabera6330 ปีที่แล้ว +1

    ገና ከመምጣታቸው ተስገብግበው ሊሞቱ ነው።አሁንስ ወያኔ ማረኝ ያስብላል።

  • @ashenafifikru6942
    @ashenafifikru6942 ปีที่แล้ว

    Fesam awurte motahal Wededikim telakim tegijiwu Addis abeba newaweri new ...endt end honeh degimo takiwalew ..melsun lehulum yawkal jil

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ና የ85 ቱ ዋና ከተማ ና የአዲስ አበባ ህዝብ ክልል ነች፣እርግጥ ክልል የመጣው ትላንትና ነው አዲስ የጥንት ነች ሽዋ እንኳን የኢትዮጵያ ዋና ክፉለሀገር ነች ደሞ ካስፈለገ አዲስ አበባ ወደ ክልል 14 መመለስ ይቻላል ስለዚህ ህገመንግስት መጣስ ችግር ይፈጥራል። በሀቅ እና በፉቅር አገር መምራት ካቃተህ ትወገዳታለህ።

    • @michaeltesfay4615
      @michaeltesfay4615 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk byyy Amhara

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 ปีที่แล้ว

      @@michaeltesfay4615 ሞኞ 70% ኦሮሞ ተናጋሪ በሞጋሳ የተጨፈለቀ አማራ ነው የጋላ ጎሳ እኮ በጣም አናሳ ነበር አንተ እራስክ dna ቢመረመር አማራ ትሆናለህ አማራ ና ኦሮሞ ተዋህደው ነው ኦሮሞ የተባሉት እርግጥ ጋፋትና አንዳድ የደቡብ ብሄሮች ተጨፉልቀው ኦሮሞ ሆነዋል ኦሮሞ እኮ ንፁህ ጋላ የለበትም ጋላ ጎሳው ከመጥፋት ብሎ በዘረጋው ሞጋሳና ጉዲፈቻ የሌላውን ብሄር እየወጋ አባቶቻቸው ይገደላሉ እናት ሚስት ትሆናለች ልጅ ኦሮምኛ በግድ ይማራል ስም ይሰጠዋል ያድጋል አበደን።

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 ปีที่แล้ว

      ጋላ ስድብ አይደለም የመጀመሪያው የጎሳው ስም ነው

  • @SbelAsrat-tp9vf
    @SbelAsrat-tp9vf หลายเดือนก่อน

    የግሮግዳና የጣሪያ ግብር ሳይታወጅ አይደል በከንቴባዋ አዴስ አበባ ለይ የተሰበሰበው የኮሪደር ተነሽ የት ነው እየተጣልን ያለወ ከአዴስ አበባ ዳር አይደል በአዲስ አበባ የሚርመሠመሠው ቤጫ ሸገር አውቶብሶች ሰራተኝች የት ናቸው አዴስ አበባ አይደል የአ ደስ አበባ ነዋሪ ወደ ዳር የክልል ሰወች ወደ አዴስ አበባ መሀል በአዴሰ አበባ ነዋሪላይ ከበደል በደል አየ ደረሰ በነ ነው

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 ปีที่แล้ว +1

    ከተሟ ዓለምአቀፍ ፣ በቸቴር የሚትተዳደር ፣ ክማንም የበለጠ ለዖሮሚያ የሚትቀርብ በዕድገቷ መጀመሪያ ተጎጂ የዖሮሚያ ሕዝብ ፣ የጥቅም ተካፋይ መሆኑንም መካድ አይገባም ፣ አዲስ አበበ የሁሉም ለሁሉም ትሁን ፣ ወረኞችና አጉል ወገኞች ዝም ይበሉ ።

  • @oroking3170
    @oroking3170 ปีที่แล้ว

    Yemihon yimeslihal