ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የድግል ልጅ ይክብር ይመስገን እመብርሀን ክብራ የስደቡሽን ሁሉም ያዋርዱሽን ሁሉም ከግርሽን በታች ይወድቃሉ
ኑ ወደ ኢስላም ሰላም ታገኛላችሁ
ትክክል ወላህ☝️ ኑ ወደ ኢስላም ሰላም ታገኛላቺሁ.....
صححح والله
ክሀደታቸውንና ሀሴትነታቸውን ትተው እውነተኛ የሠላሙ ጌታ ያለባትን የእውነተኛይቱን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ቢከተሉ ከዚህ ሊላ ሠላም የለም ነበር።ነገር ግን እነሱ ለስጋቸውን ምቿትእጅ ለነፍሳቸው እርፍት ስለማይኖሩ ሁሊም እደካዱ እደዋሹ እደተዋረዱና ሠላም እዳጡ ይኖራሉ።ህዝቡንም ወደጨለማ ይየመሩ ከእግዚአብሔር እየራቁ እራሳቸውን ፈጣሬና ፈራጅ እያሰመሰሉ በሀሴት ይኖራሉ። እውነቴ ነው እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የትግስት የሠላም የፍቅር የእውነተኛ የትህትህና የክርሲትያን ሀይማኖት የለም።💚💒💛💒❤💒🙏🙏🙏
ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ነው! ገና እየሱስ ነን የሚሉ ይመጣሉ:: እግዚኦ ነው!!!🙏🙏🙏
Kalu hasteyochn tekawemu yelal enji zm blachu eyu aylm
👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹
ፈታ ላታ እድሜና ጤና ይስጤልን
በሀይማኖት ባትገቡ መልካም ነው ይህ የእምነት ጉዳይ ነው መከባበር መልካም ነው ባንድ ሰው ችግር ብዙ ህዝብ ባታሳዝኑ ይሻላል!!!
ዘም በለ እሰላምን እያታለላችሁ እዘጋቤር ብርጣለልን እያላችሁ እንደገና ደካማውን ህዝብ በብር እያታለላችሁ እርስ በስህም እንድህ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት
አላህ ያዋርዳቹህ
አልሓምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ
እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ ይፍረድችሁየሰውን ልጅ እንደህ እያሰቃያችሁ
አግ /በምጠቀምባቸዉ ሰዎች ላይ ፈተና ይበል ተጠንቅቆ ማለፍ ነዉ
ይህን ሰምቶ የማይታቀብ በእውነት አእምሮ ማሰብ ያቆመ ነው ንቁ
እፎይይይይመቸነዉአራችንሰላምእሚወረድላት
ማናናታ ማናናታ ጌታሆይ እባክህና ታሳርፈናለህና😥
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎና?🙏🙏🙏😭😭😭
እዴ ተሰቅሎ እንዴት ይምጣ የተሰቀለ ደገሞ የሞታል ሰለዚህ እቃቃ ጨዋታነው እምነታቹሁ የፈርሳል
እግዚአብሔር ምስተዋልንያደላቱ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸውአድሳ ምንድ እንመስግናለን
ፈጣሪ የሚያጋልጥበት ግዜ ቅርብ ነው
ለምንድን ነው ዳውንሎድ እንዳይደረግ የዘጋችሁት? What is the reason behind the lock of download?
እውነት ነው ልብ ይስጣችሁ ሀይማኖታቸውን እረስተው ለሚሄዱ
ፈታ ደይል እውነኛ ዘጋቢ ነች ነገር ግን እነዝህ ወንገላዉያንን የከሠሱ ከሣሾች እውነትኛ እግዝአብሔርን የምጠሉ በጨለማ የምጓዙ የሉሥፈር መሀበርተኞች እግዝአብሔር ይቅር ይበላቸው ።
እውነት ጌታ ነው ነፍሥን ማዳን ሠው የሚፈልገው ሠጋን እንጂለነፍሡ ፀሎት አይደለም እሡም ከሱስ ተቆጥቦ ገንዘብ ማግኘት የሠገን ቁሦል ህመም መዳን በቃ ምን ይባላል የበግለምድ ለበሦ ማጭበርበር በብዛተ ወጣት መሆናቸው ሁሌም በዘመናዊው ጥንቁልና ገልፅ የሆነ ጠንቋይ ሠው ደሞ ልቡ የተደፈነ ትውልድ ሁለም ተፀፎ አንዳያዩ እነዳያሦተውሉ ተፅፉዋል ማሠተዋልን አብዝቶ ይስጠን ከእንሥሣ ፀባይ ይለየን ጌታ አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ ።
ብጣም እናምስግናለን ኣዲስ ማለዳ ብነካ እጅህ ድሞ ብኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ስላሉ ቄስ እና መሪጌታ ጠንቋዮች ; ደብተራዎች ኣስማተኞች ; ባለዉቃቢ ;እና ቃልቻዎች እንደምትነግረን ትስፋ ኣደርጋለሁ ::
አጋሜዎች ለምንድነዉ ተዉሓዶን የምትቃዘሙት ምክንያት የላቹም ኦርቶዶክስ መጀመሪያ ኢትዮጵያን ዉስጥ የተቀበላቹ እናንተ ናቹ እናንተ ሳሕሳሓት ቆንዳፋት ሓሰዉቲ ሓሹላት ሰረቅቲ የገዳምኹም ምዝራፍ ድህር ዘይትብሉ ስለዝኾንኹም ነዉሪ ባሕልኹም ስለዝኾነ ኢዬ
Betkkl hule pente pente ylalu kezi yebase snt gud eyale.
ለሁሉም እንድ ቀን እግዚአብሔር መልስ አለው 😓 ቀኑም እሁን ነው ሁሉም ከያሉበት ይለቀማሉ ነበያት ነን እያሉ የሚያወናብዱ ሁሉ ፍርዳቸውን ያገኛሉ 😭😭😭😭
ፈጣሪዬ ሆይ የኔነው ባልከው ሀይማኖቴ አጽንተህ አኑረኝ
ባለጊዜ ናቸው ይመቻቸው
💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀የመናፍቃን ነብያቶች እነዚህ ናቸው መናፍቃን መናፍቃን መናፍቃን አበቃላቹ እናንተ የሰው አውሬዎች
ጌታ በቀባዉ ላይ አፉአቻዉን አትክፈቱ እባካቻዉ ወደጌታ እንመለሲጌታ ሜህረት ይድሪግላቻዉ
Ewnet new
ነብይ ሱራፌል ሰለዚህ ጉዳይ መልሰ ትሰጣለህ ብለን እንጠብቃለን
ማነኝ እኔ ምንስ ነኝ!!!ብለን እራሳችንን ብንጠይቅስ ምን ይመስላችዋል👉 እነሆ በቶሎ እመጣለው ለእያንዳዱም እንደ ስራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ ራእይ 22፥12
ሌባነሽ እንዴ ሌባን ማጋለጥ የሞራልም በህግም ግዴታው ስለሆነነው
የሰይጣን ተከታይ እየሱስ ክርስቶስ መቀለጃ አደለም
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3 : 10 - ፤ ሕይወትን ሊወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚፈልግ ሰው፥ መላሱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኰልን ከመናገር ይከልክል፤
ዝምብለይ ዜና ዘግብ አያገባይም
ይህ ነው እግዝያብህር እልታረቅም ያለን
ሞኝ እና ያልተማረ ያልሠለጠነ ማህበረሰብ የወሮበሎች ቡድን መቀለጃ መሆኑ አይቀርም።
ማንም ለሚበዳት ኢትዮጵያ ህዝብ ምን አለበት እነኚህ ወንድሞቻችን ጮካዎች ነብያቶች ፕሮፌሽናል በሆነ መልኩ ቢዘርፉ? ይሄ ህዝብ ማለት ደግሞ ከሰዉ ያነሰ የተናቀ ከብት ነዉ ለከብቶቹ ምን አስጨነቀህ ቅቅቅቅቅ ይልቅስ እኔ ነብይ መሆን እፈልጋለሁ!!! ቅቅቅቅቅቅ
Surafelen teut ebakachu🙏🙏
ፈታ. እንኳን ዴህናመጣህ. እኳንም. ሊገሰፁ. ተሼላሚ. ሆነዋል. በአብይ. እንጂ. ተሼልሞየለምእዴ. መሪተብየው።
የጨለማን ስራ ግለጡ ይላል የእግዚአብሄር ቃል!!!ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ! አረ እባካችሁ ሌሎቻችሁም ሃሰተኛ ነቢያቶች ሁሉ በደንብ ስሙ የእግዚአብሄር እውነት እንደሆን ተደፍና አትቀር !!!! You all will be EXPOSED one by one.
አቦ ተዋቸዉ አንተ ድያብሎስ!!ቢዝነስ ይስሩበት ቤተሰቦቻቸዉን ይደግፉበት አገሪቱኣ በነቀዞች ተወራለች!!! እነኚህም ምስኪኖች ነብያቶች ፕሮፌሽናል ሃስለርስ ቢሆኑ ምን አባክንስ አገባህ!! እነኚህ ሌቦች አጭበርባሪዎች ሳይሆኑ ስራ ፈጣሪዎች ናቸዉና!!! ጎበዝ እኔም ነብይ መሆን እፈልጋለሁ ምን ላድርግ ወንድሜ ድያብሎስ ምን ትመክረኛለህ? ቅቅቅቅቅቅ ለማንኛዉም ቁማር ማለት ይሄ ነዉ! በዛ ላይ ኢትዮጵያ ማንም እየበዳት ነዉ እነኚህም ነብያቶች የኢትዮጵያን ህዝብ ቢግጡት የድርሻቸዉን ቢያገኙ ምን አገባችሁ?
እኔ የአማኞች ችግር👉 እንጂ የአታላይ ነብይ ችግር አይታየኝም እነሱ👍 አንዴ ኢየሱስን ክደው በእየሱስ ሥም👉 ገንዘብ ለመስራት አንዴ ደፍረው ገብተውበታል ኢየሱስ እኔን ያመነ ይድናል አለ እንጂ ነብያትን ና ፓስተርን ያመነልኝ ይድናል አላለም 👍👉✌️👈
እውነት ነው
ችግሩ የአታልዮች በየውሃው ህዝብ ልብ የውሃ ገብተው የሚጫወቱበት።ከመቶ ሺ ሚሊዮን 5/% መጸሐፍ ቅድስ ያለው ሠው ሲሆን 95%መጸሐፍ ቅዱስ የለውም።እኔ በበጉሌ የዛረ23አመት በወላይታ ኮንፈራስ ከመሳተፍ ባሻገር እንደሁኑ መጸሐፉን ቅዱስ ገዝቼ ለማንበብ አለመቻሌ በጣም ይቆጨኝ ነበረ ሆኖሞ ግን ሁሌም ጥያቄ ያድርብኝ ነበረ ለምን ቸርችፐየለው ሠው በሙሉ መጸሐፍ ቅዱስ ቡዙዋቹ አለመኖራው ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበረ፥ሆኖሞ ገን ኧራሱ እኔ በኮይር ዝማሪ ለመሳተፍ በጣም ሞኞት ነበረኝ ሆኖም ገን ፖስተሮች የአስራት ገንዘብ የሚወጣው ገንዘብ እንዳይጋለጥባቸው ሲሉ ዘመድ አዝመዱ እሰከ አመች የሚያወርሱት የነበረ ።በእኛ በአድቪንቲስ ሀይማኖት ለለው ከአሥራትፐየሚዋጣው ገንዘብ እርዳታ መለገሰ ሲቺል ለራሳቸው በለሐፍት በህዝቡ ገንዘብ በእግዛብሔር አሥራት እራሳቸው ይከብሩበታል። በአሁኑፐግዜ ግን ሀግር አድጓል መጸሐፍ ቅዱስም ነጻ ው ህዝቡ ማጥናት አለበት መሞኘት የለበትም እያዳዱ ፖሥተርጠነኝ የሚለው ችርች የከፈተው ሁሉ በአመት አሥራት የሚወጣ አለ በየቀኑ የሚወጣ አሥራት አለ ምን ያሃል ወጣ ለየትኛው ህብ እርዳታ ሆነ በነገራችን ዘርፐቤሔር ሳይለዩ የእግዛአብሔር አሥራት የወደቁትን አስቶ ማብላት መርዳት በግብርና የሚስተዳደር ከሆ በሩ ተገዝቶለት የሠጠዋል የመግሥት ሠራተኛ አሥተማራጠከሔነ ቸርቹ በለቸው የእግዛአሔብር አሥራት መለገሰ አለበት።የሁኑ ፖሥተሮች ሆዳቸውን ሞልተው መጉንበስ አሰኪያቅታቸው ድረስ በእግ/ር አሥራት የጫወቱበታል እህዝቡም ይታለላል።
Let the lord open the people of Ethiopia 😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏Egzio Maharene kirisyosKiralayso
በለው!! በለው!!ሱራፌልም የማፊያው ቡድን ነዉ?? ምን ጉድ ነው። ለማንኛውም ንብረታቸው ተወርሶ ለልማት ይዋል እነሱም ካልታሰሩ መሰደዳቸው አይቀሬ ነው።
እነዚህን ሌቦች ለዘላለም እስከወዲያኛው ማሰናበት ነው
እነዚህን ብሎ ነቢያት ። የጭቃ ረጋጭ ልጅ ሁሉ ምድረ ደንቆሮ ነቢይ. ነኝ እያለ ሲአታልል ዝም ብሎ የሚአይ ሰው ምን ሰው ነው? በፍልጥ ማገላበጥ ሲገባ ይሄ መንፈሰ ደካማ ሕዝብ ዝም ብሎ ያያቸዋል።
ይሄ የሰይጣን ወሬ ነው
ስም አጥፊ መንፈስ ጌታ ይገስፅህ
ይሄ ህዝብ መቼም አይናቅም ጎረምሳ እየሄደ ይቀልባል ከዛ ይደበደባል 😂😂
አጀብ አጀብ የሌባ ክምችት እኔ ይቺን ቀን በጉጉት ነበር የምጠብቁወ ነብይ እየተባለ ማጭበርበር
እግዜር በቀባው ላይ እጅሕን አታንሳ
እባካቹ ጌታፍቅር ሊላምናቹ ካነየት ዛላፈ እረሳቹ ቆጥቡ የቢየት ዬጌታ አፊ ነቾ ስለዚ ታጣቃቁ ጌታ ስላልጆቹ ይፈደል
×#
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4 : 29 - ፤ ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።
እናውቃችዋለን ሌቦች ወንበዴዎች ናቸው
እውነት አገልጋዬቹ ይህን ካደረጉ አመፀኞች ናቸው። ከጌታ አያመልጡም።
GOOD MAN @ min agelgay medre leba nebei nen belew tenestewal😎
ሱራፌል አቤልን ከዳው!! 😂😂😂
አንደኔ በሀይማኖት ጉዳይ ባገባ ጥሩ ነው ማለት በነዚህ ጉዳይ አያምርብህም ስለ ሀገር ሁኔታ ብታወራ ይሻላል
ከነብዩ ሙሃመድ ስአወ ቡሃላ ነብይ አይመጣም
S.A.W
ይገርማል ግን
እግዚአብሔር ይፊረድያቸው
27 ዓመት ወያኔ ዘረፈ ተባለ አዲሱ መንግስት ደግሞ ህግ ስለማያስከብር በነብዮች ያዘርፋል ባንክ ያዘርፋል የእማራንና የደቡቦችን ህይወት ያዘርፋል
መፅሀፍ ቅዱስን አያስተምሩም በቃ ወሬ ብቻ ፎጣቸውን ይዘው ህዝቡን መዝረፍ እና ማታለል ያሳዝናል ለምድሪቱእና ለህዝቦቹ እግዚአብሄር ይድረስላቸው
ሲሞናውያን ሆይለተግሳጽ፣ ለምክር፣ ልብንም ለማቅናትበቅዱስ ቃሉ ውስጥ ተጽፎልን ሳለ ምክረ ሐዋርያትእጅግ የከበረን የክርስቶስ ጸጋልትገበያዩት ሽታችኋልና በምድራዊው ነዋይ በረከሰው ዋጋምንም እንኳን ጌታ ቢበዛም ምህረቱከክፉ ስራችሁ ካልተመለሳች እንደየደርዛችሁ አይቀርም መቅጣቱ፡፡ፍቅረ አምላክ የሌለው አጉል እንዳትሆኑ ባለ እምነት ከንቱ ገሰጽናችሁ በቃልለማይገባው ሰው የተሰጠ ጸጋን በነጻ ማደል ነው ህገ ስርዓቱ፡፡
በጣም እጅግ በጣም እግዚአብሄር ይስጣችሁ እውነትን በማውጣታችሁ ደግሞም ትጸድቃላችሁ።
በእግዚአብሔር ሥራ ላይ በሚነሳ ሥራውንም ሊያስተጓጉል በሚፈልግ ሁሉ እግዚአብሔር ከማደሪያው ምን ሊያደርግ እንዳለ ያውቃል፣፡ በዕውነት አዲስ ማለዳ ይህን ሲዘግብ እግዚአብሔር በእነዚህ ነብያት እየሠራ ባለው ሥራ እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር መሆኑን ተረድታችሁ በትንሹ እንኳን እግዚአብሔርን መፍራት ነበረበባችሁ፡፡ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር የሆነውን ማን ይቃወመዋል? እግዚአብሔር በእነዚህ ነብያት እየተጠቀመ ከአጋንንት እስራት የሚፈታ፣ ከተለያዩ በሽታዎች የሚፈውስ እና ኑሮ ታሪክን የሚቀይር የሰው ብልጠት እና ብልሃት ማታለልም ሳይሆን የዚህ ዓለም ገዢ ሰይጣን ዲያቢሎስን ላይነሳ አንኮታኩቶ የረታው ያሸነፈው የጌታ ኢየሱስ ስም፣ የወንጌል እና የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ኃይል ነው፡፡ እናንተ ለቢዝነባችሁ ስትሉ ያቀባችኋቸው በነብያቶች ላይ የተነሳው ወሬኛ የሀሰት ምስክር ሁሉ የትኛውም ነብይ በገመድ ጐትቶ ኘሮግራሙን እንዲካፈል አላስገደደውም፡፡ ተዘረፍኩ ተዛተብኝ እንዲህና እንደዛ የሚለው ሁሉ ከሁሉ የሚበልጠውን የዘለዓለም ሕይወት ጌታ ኢየሱስን ፈልጐ ሳይሆን አንድ ነገር እንደሚሆንለት ታርጌት አድርጐ ወደ ነቢያቶች ሄደ እግዚአብሔር የሚሰራው ደግሞ በዕምነታችን ልክ ስለሆነ አልሆነለትም የሚፈልገውን ስለአጣ ነቢያቶችን ሀሰተኞች ማለት ጀመረ፡፡ መጀመሪያ የእግዚአብሔርን ጽድቅ መንግሥቱንም እንድንፈልግ ሌላው እንደሚጨመርልን ቃሉ ነግሮናል፡፡ የእግዚአብሔር ደስታና ጽድቅ፣ ሕይወት፣ ዕውነት፣ መንገድ፣ የሆነውን ኢየሱስን ባገኝ ባላገኝ ልሸውዳቸው ብሎ መሄድ ነቢያት ጋ አይደለም የመለየት መንፈሱን የሰጠን እኛ ጋም አይቻልም፡፡ ምክንያቱ ደግሞ በየዋህነት እንዳንታለልበት፣ ጊዜ ሰጥተን አዳምጠን ከታዘዝነው ሁሉን የሚገልጥልን መንፈስ እግዚአብሔር በአገነነልን ምህረት ቸርነቱ ሰጥቶናል፡፡ ሥለዚህ ወደ ዕውነት ሁሉ እንዲመራን የተሰጠንን መንፈስ ቅዱስን በነገራችን ሁሉ ካስቀደምን በማንም አንሸወድም፡፡ አዲስ ማለዳዎች በአሁኑ ወቅት ወገን እና ሀገር ያለችበትን ሁኔታ እያወቃችሁ ወገንን ልታንፁ ልታስተምሩ የምትችሉበትን ሚዲያ ከዘገባችሁ እንደተረዳሁት የሃይማኖት ጦርነት በማጫጫስ ፀብና ጥላቻን ለማቀጣጠል ፍላጐት ያላችሁ ይመስላል፡፡ ስለዚህም የሥራው ባለቤት ልዕለ ኃያሉ እግዚአብሔር ለሁሉም እንደሥራው ሊሰጥ ዋጋው በእጁ ስለሆነ ቀናተኛው ሰይጣን ሲቃጠል ሲንጨረጨር ይኖራል እንጂ የእግዚአብሔር ሥራ ለሥራው በመረጣቸው እና በአስነሳቸው ነብያት ይሰራል፡፡ ወሬያሙ ዲያቢሎስ የዋጠውን ይተፋል የያዘውንም በኢየሱስ ስም ሥልጣን ተቃጥሎ ተንገብግቦ ሂሳቡን እያወራረደ ወደ ሥፍራው ጥልቅ እየተወረወረ ነው አሁንም የያዘውን ነፍስ ሁሉ ለቆ ብቻውን በገሃነመ ዕሳት ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ይንጨረጨራል፡፡
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ የናትናባቴ
ስው እንዴት ነው ይህን ያህል ደንቁርዋል በጣም ያሳዝናል
መንግሥት የፈቀደላቸው ወሮ በላ ሌቦች !!!
Lloyd ' @ @ @ @ @ - - -
ኢህዲግ የፈለፈላቸው ሌቦች ዘራፊዎች።
እንደነዚህ እየተዋረዱ በሀሴተኛ ነብይነት ህዝቡን እያበላሹ እውነተኛውን እግዚአብሔር እየካዱ ጌታችንመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን መከራውን ስቃዩን ለነሱ ሲል ከከበረው ዙፋኑ ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ እደኛ እንዳ አንዱ አምላከ ሰው ሁኖ መቶ በመሰቀል ላይ ተሠቅሎ ሙቶ መነሳቱን እውነተኛውን ጌታ ክርስቶስን የረሱ የካዱ ካሀድዎች ነብይ ነኝ ሲሉ አያፍሩም እራሳቸውንኮን ችለው የማይኖሩ የሊላ ሀይማኖቶ የሚሳደቡ የሚያቆሽሹ ሀይማኖቶ አለን ነብይ ነ ን ብለው እውነተኛይቱን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የሚነቅፉ መናፍቅ ናቸው። እነዚህን ለህግ ለፍርድ ማቅረብነው።ነገር ግን ኢትዩጵያ ምን ህግ ምንስ ፍርድ አለ ፈረዱን ለእግዚአብሔር እንተውጅ።💚💒💛💒❤💒🙏🙏🙏
ያተን መረጃ ለማዳመጥ በጉጉት ነው የምጠብቀው
Eyu
እግ/ር በቀባው ሰው ላይ ጣትህን አትቀስር መጥፎም ይስራ ክፉም ፈራጅ እግ/ር ነውበነገራችን ላይ ጌታ አየሱስ ክርስቶስን የማታውቁ ሰዎች ኢየሱስ ክረስቶስን እንደግል አዳኝ አርጋችሁ መቀበል አለባችሁ መምጫው ጊዜው አሁን ቢዘገይ እነኳን ብንሞት ለዘላለም ነፍሳችን የምታርፈው በክርስቶስ ብቻ ነው መዳን በሌላ በማንም የለም
አይሆንም ጭንገፋእርግማን ይሉት ክፉ ጭንገፋ፣የቅዱሳንን ተስፋ ያጠፋ፣ፍሬያማነትን ያመካከነ፣የጠላት ስራ የገነገነ፣በነውር እና በእርኩሰቱ፣የዘር ሀረግን የሚያደርግ ከንቱ፣አጋንንታዊ ክፉ እስራት፣የጨለማው ኃይል ግብረ ስብራት፣በነብያዊ እምነት ካልሆነ፣አይነቀልም እንደው በዋዛ፣በህያው አምላክ ላይ ባላመነ፡፡የእግዚአብሔር ሰው ነብዩ ኤልሳ፣የኢያሪኮን መርገም ያነሳ፣በህያው አምላክ አቅም ጀግኖ፣ጸንቶ ቆሞ ነው አምኖና ታምኖ፡፡እምነታችንን በእግዚአብሔር ቃል፣በደንብ አጽንተን በቅዱስ ችካል፣በብርሀን ውስጥ ስንኖር ብቻ፣የሚያስተማምን ኃይል ይኖረናል፣በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ስም፣እርግማን እና ጭንገፋን መርቻ፡፡
ክፉኦች ናቸው
ሽውት ነው ጌታ ይቅር ይበልቹ አልይሃማ
እኔ የሰዉ ጂልነት ነዉ የሚገርመኚ ሆ እዴት ሰዉ ገዘብን ግዜዉን እዴት ይሰጣል ለማንም ወሮ በላ
አይ የኢትዮጵያ ህዝብ እስከመቸ ነው የሚታለለው
እኔ ባጣም ስል ደክምኝ እንዲና እንዲያ ማለትን አለፍገም ሕዝቡ ግን ክዚ ሞኚነቱ ለነቃ ይገባዋል ስውን ከምክትል ጌታን ራሱ መክትል ክትነቢት ይለቅ ቃሉን መሞላልትም እንዳለብት በእዉነት የክርስትናሁን ወጋ ሊርዳ ይገባል ። ብቃ እንዲ ያሉት ክማን እንድሆኑ እሁቆ መሽሽ ነው አብሮ ክምጥፋት በቶሎ እግዚአብሔር ስጥነን አይምሮ ተጠቅምን ለናመለጥ ይገባናል ወንጌልን ክሚያጣምሙ ሀስትኞች መራቅም ምለየትም ያለብን እኛ ራሳችን ነን
Ante keft afe nehe wereagna zem beleh atekebater 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
እግዚአብሔር ካቃበቸው ፍቱን አያነሳም ዝም ብላ አትላፍ ልፍ ዝም ባል አፋ ክፍት ቅጥል ባል ግና ምዕርፍቻው ይጨመርል ይህን ታያልህ የእግዝአብሔርን ስዋች ስም የምያጣፍ ላዘላላም ይቅባዛባዛል
Ebakachu mareyamen yeker beyen belu yeseyetan machawecha atehunu
በአገር ውስጥ በውጪ አገር ውስጥ አይናቸውን ገልጠው ሰብከው ዋሽተው እነዚ በጣም በጣም አይን የበላቸው ናቸው ::
አቤት ቅሌት ቤንጤ የሚባል ሀይማኖት ይገርማል
geta yesrchewen yestchew enzehe leboche hola
kkkkkkk ጥሩ ቢዝነስ ነው 😁😂👅😜
ምንአይነት ጎድ ነዉ የሚሰማዉ ታዳ ጌታ ሰመጣ ማንን ያገኝ ይሆን? ወይ ወይ ጌታ አሁን ብመጣ መልስ አላቸዉ ዳሃ የሚበድሉ?
ተበደልን የሚሉም ሆነ አናንተ አቅራቢዎች በመረጃ የተደገፈ ብታወሩ መልካም ነው ምክኒያቱም ብዙዎች በሀኪም ማስረጃ እግዚአብሔር እንደፈወሳቸው ሲመሰክሩ እናያለን ሁሉንም በደፈነናው አትቃወሙ ይልቁንም የተሰጣቸውን ጸጋ እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው ምክር ያስፈልጋቸዋል
Jil
Let the Almighty God give his judgement,and it's true we will see soon.
ደፋር ነብይ የሰው ነብይ ምንያህል ድንጋይ ደደብ ጭንቅላት ነው ያላቸው አጭበርባሪ ፖስተር እያሉ ያጭበረብራሉ ሞኝ ካገኙ አይምሩም ።
ጠንቋዩ ታምራት ያደረገው ነገር ከዚህ የተለየ አይደለም ታዲያ እነዚህንም ወደ ህግ አይወስዷቸውም
ሐሰተኛ ኔብይ ::
ከ ሐሰተኛ ነብዮች ተጠንቀቁ ::" ቀኑ ቀርቧልና"
አያገባይም
እስይ ድብደባውም ሲያስ ነው
😂🙄😂🙄😂🙄😂🙄😂🙄😂🙄😂😂🙄😂 Wey eminet ete. . . . .
እነዚህ ጠንቋዮች ለህግ ይቅረቡልን
እግዚሐብሔር ይመሥገን አንኳን ተበላችሁ ።ለድሀ አምሥት ሳንቲም የማይደማህ ሁሉ ምድር ሰፍሳፈ። አኔ ድሮ የማውቃቸው ፔንጤ ይሻሉ ነበር ።ያሁኖቹ ፔንጤ የተደራጁ ሌቦች ናቸው ማለት ይቻላል ።
አቦ ስራ ፈጣሪዎች ናቸዉ!! በዛ ላይ ማንም አይደለም እንዴ ኢትዮጵያን የሚበዳት!!!! ይልቅስ እንዴት ነብይ መሆን እንደምችል ምክር ስጡኝ ቅቅቅቅቅ
እንዲህ አለ፣ አሉ፣ ተባለ፣ ተብሏል እንጂ እንዲህ ተብያለሁ ወይም ተብለናል የሚል የለም፡፡ የሁለችሁም ልበ-ወለድ መሆኑን ሁሉም ሰው ይረዳል፡፡
Men aynat denaz nake gen antem ahune temrak and fidel kotrkale ways ya leba tekbaye nake
Enezih tenkuayoch medegefeh new. Antem kenesu yebask neh. Chenkelateh asseraw.
Adekachewu
Hmmmmmmm
ሰሞኑን፣ስለፖለቲካ፣ጋብ፣አለ፣መሰለኝ፣ሚዲያው፣ሁሉ፣ስለሐይማኖት፣ግብግብ፣ይዘዋል፣ቅብብሎሽ፣😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
Kkkkkkkk 👅👅👅👅👅👅
Suraflin. Eyaxalki. Tamirati tifalgalki worana sirafti gana. Tadalki
woinshet degef @ medre leba megalet alenachew
ክክክክክክክ
በእውነት: እግዚአብሔር: በሚይውቀው:ሃይማኖቱን እቃወም:አለሁ:እውነት: ሃይማኖት: አይደለም:ኪሚሉት:አንዷ:ነኝ: ሀይማኖቴ:ኦርቶዶክስ: ነኝሁሌም:ተቃዋሚ: ነበርኩ:አሁን:ግን: ለእህቶቼ:እና:ለወንድሞቼ:አዘንኩ:ሁሌም:እፈርድባቸው:ነበር:አሁን:ግን:አዘንኩላቸው:መቼም:አምላካችን:ለፍጥረቱ:ስለሚራራ:እጸልይላቸዋለሁ:ቸሩ:እግዚአብሔር: ይርዳችሁ።
Liyer Liyer Liyer feta
ያልተማረውን ህዝብ በዘበዙት። ይበላቸው።። ልክ እንደ ጃዋር በየ ገጠር እየዞረ ይፍግራቸዋል።
ውሸታም ሌቦች እግዚአብሔር ይቀጣችኋል በቅርቡ ጠብቁ ።
እግዚአብሔር የምህረት ባለጸጋ ነው ቢቀጣማ እነዚህ ነብይ ነን ባዮችን በቀጣ ነበር
ይህንን ለማመን ከብዶኛል
መከና ልብሬ አለው በየመቱ በሎ የደረገል አዳል እነ አነዴት ነው ሱረፌል መከነ የዋሰደው
እእእእእእእርርር የመንግስት ያለ ወንድ ጠፈ
ወይኔ ውርደት ነው😱😱😱😭😭😭😭😭
የድግል ልጅ ይክብር ይመስገን እመብርሀን ክብራ የስደቡሽን ሁሉም ያዋርዱሽን ሁሉም ከግርሽን በታች ይወድቃሉ
ኑ ወደ ኢስላም ሰላም ታገኛላችሁ
ትክክል ወላህ☝️ ኑ ወደ ኢስላም ሰላም ታገኛላቺሁ.....
صححح والله
ክሀደታቸውንና ሀሴትነታቸውን ትተው እውነተኛ የሠላሙ ጌታ ያለባትን የእውነተኛይቱን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ቢከተሉ ከዚህ ሊላ ሠላም የለም ነበር።ነገር ግን እነሱ ለስጋቸውን ምቿትእጅ ለነፍሳቸው እርፍት ስለማይኖሩ ሁሊም እደካዱ እደዋሹ እደተዋረዱና ሠላም እዳጡ ይኖራሉ።ህዝቡንም ወደጨለማ ይየመሩ ከእግዚአብሔር እየራቁ እራሳቸውን ፈጣሬና ፈራጅ እያሰመሰሉ በሀሴት ይኖራሉ።
እውነቴ ነው እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የትግስት የሠላም የፍቅር የእውነተኛ የትህትህና የክርሲትያን ሀይማኖት የለም።💚💒💛💒❤💒🙏🙏🙏
ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ነው! ገና እየሱስ ነን የሚሉ ይመጣሉ:: እግዚኦ ነው!!!🙏🙏🙏
Kalu hasteyochn tekawemu yelal enji zm blachu eyu aylm
👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹
ፈታ ላታ እድሜና ጤና ይስጤልን
በሀይማኖት ባትገቡ መልካም ነው ይህ የእምነት ጉዳይ ነው መከባበር መልካም ነው ባንድ ሰው ችግር ብዙ ህዝብ ባታሳዝኑ ይሻላል!!!
ዘም በለ እሰላምን እያታለላችሁ እዘጋቤር ብርጣለልን እያላችሁ እንደገና ደካማውን ህዝብ በብር እያታለላችሁ እርስ በስህም እንድህ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት
አላህ ያዋርዳቹህ
አልሓምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ
እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ ይፍረድችሁ
የሰውን ልጅ እንደህ እያሰቃያችሁ
አግ /በምጠቀምባቸዉ ሰዎች ላይ ፈተና ይበል ተጠንቅቆ ማለፍ ነዉ
ይህን ሰምቶ የማይታቀብ በእውነት አእምሮ ማሰብ ያቆመ ነው ንቁ
እፎይይይይመቸነዉአራችንሰላምእሚወረድላት
ማናናታ ማናናታ ጌታሆይ እባክህና ታሳርፈናለህና😥
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎና?🙏🙏🙏😭😭😭
እዴ ተሰቅሎ እንዴት ይምጣ የተሰቀለ ደገሞ የሞታል ሰለዚህ እቃቃ ጨዋታነው እምነታቹሁ የፈርሳል
እግዚአብሔር ምስተዋልን
ያደላቱ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
አድሳ ምንድ እንመስግናለን
ፈጣሪ የሚያጋልጥበት ግዜ ቅርብ ነው
ለምንድን ነው ዳውንሎድ እንዳይደረግ የዘጋችሁት? What is the reason behind the lock of download?
እውነት ነው ልብ ይስጣችሁ ሀይማኖታቸውን እረስተው ለሚሄዱ
ፈታ ደይል እውነኛ ዘጋቢ ነች ነገር ግን እነዝህ ወንገላዉያንን የከሠሱ ከሣሾች እውነትኛ እግዝአብሔርን የምጠሉ በጨለማ የምጓዙ የሉሥፈር መሀበርተኞች እግዝአብሔር ይቅር ይበላቸው ።
እውነት ጌታ ነው ነፍሥን ማዳን ሠው የሚፈልገው ሠጋን እንጂለነፍሡ ፀሎት አይደለም እሡም ከሱስ ተቆጥቦ ገንዘብ ማግኘት የሠገን ቁሦል ህመም መዳን በቃ ምን ይባላል የበግለምድ ለበሦ ማጭበርበር በብዛተ ወጣት መሆናቸው ሁሌም በዘመናዊው ጥንቁልና ገልፅ የሆነ ጠንቋይ ሠው ደሞ ልቡ የተደፈነ ትውልድ ሁለም ተፀፎ አንዳያዩ እነዳያሦተውሉ ተፅፉዋል ማሠተዋልን አብዝቶ ይስጠን ከእንሥሣ ፀባይ ይለየን ጌታ አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ ።
ብጣም እናምስግናለን ኣዲስ ማለዳ ብነካ እጅህ ድሞ ብኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ስላሉ ቄስ እና መሪጌታ ጠንቋዮች ; ደብተራዎች ኣስማተኞች ; ባለዉቃቢ ;እና ቃልቻዎች እንደምትነግረን ትስፋ ኣደርጋለሁ ::
አጋሜዎች ለምንድነዉ ተዉሓዶን የምትቃዘሙት ምክንያት የላቹም ኦርቶዶክስ መጀመሪያ ኢትዮጵያን ዉስጥ የተቀበላቹ እናንተ ናቹ እናንተ ሳሕሳሓት ቆንዳፋት ሓሰዉቲ ሓሹላት ሰረቅቲ የገዳምኹም ምዝራፍ ድህር ዘይትብሉ ስለዝኾንኹም ነዉሪ ባሕልኹም ስለዝኾነ ኢዬ
Betkkl hule pente pente ylalu kezi yebase snt gud eyale.
ለሁሉም እንድ ቀን እግዚአብሔር መልስ አለው 😓 ቀኑም እሁን ነው ሁሉም ከያሉበት ይለቀማሉ ነበያት ነን እያሉ የሚያወናብዱ ሁሉ ፍርዳቸውን ያገኛሉ 😭😭😭😭
ፈጣሪዬ ሆይ የኔነው ባልከው ሀይማኖቴ አጽንተህ አኑረኝ
ባለጊዜ ናቸው ይመቻቸው
💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀የመናፍቃን ነብያቶች እነዚህ ናቸው መናፍቃን መናፍቃን መናፍቃን አበቃላቹ እናንተ የሰው አውሬዎች
ጌታ በቀባዉ ላይ አፉአቻዉን አትክፈቱ እባካቻዉ ወደጌታ እንመለሲጌታ ሜህረት ይድሪግላቻዉ
Ewnet new
ነብይ ሱራፌል ሰለዚህ ጉዳይ መልሰ ትሰጣለህ ብለን እንጠብቃለን
ማነኝ እኔ ምንስ ነኝ!!!ብለን እራሳችንን ብንጠይቅስ ምን ይመስላችዋል👉 እነሆ በቶሎ እመጣለው ለእያንዳዱም እንደ ስራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ ራእይ 22፥12
ሌባነሽ እንዴ ሌባን ማጋለጥ የሞራልም በህግም ግዴታው ስለሆነነው
የሰይጣን ተከታይ እየሱስ ክርስቶስ መቀለጃ አደለም
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3 : 10 - ፤ ሕይወትን ሊወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚፈልግ ሰው፥ መላሱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኰልን ከመናገር ይከልክል፤
ዝምብለይ ዜና ዘግብ አያገባይም
ይህ ነው እግዝያብህር እልታረቅም ያለን
ሞኝ እና ያልተማረ ያልሠለጠነ ማህበረሰብ የወሮበሎች ቡድን መቀለጃ መሆኑ አይቀርም።
ማንም ለሚበዳት ኢትዮጵያ ህዝብ ምን አለበት እነኚህ ወንድሞቻችን ጮካዎች ነብያቶች ፕሮፌሽናል በሆነ መልኩ ቢዘርፉ? ይሄ ህዝብ ማለት ደግሞ ከሰዉ ያነሰ የተናቀ ከብት ነዉ ለከብቶቹ ምን አስጨነቀህ ቅቅቅቅቅ ይልቅስ እኔ ነብይ መሆን እፈልጋለሁ!!! ቅቅቅቅቅቅ
Surafelen teut ebakachu🙏🙏
ፈታ. እንኳን ዴህናመጣህ. እኳንም. ሊገሰፁ. ተሼላሚ. ሆነዋል. በአብይ. እንጂ. ተሼልሞየለምእዴ. መሪተብየው።
የጨለማን ስራ ግለጡ ይላል የእግዚአብሄር ቃል!!!ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ! አረ እባካችሁ ሌሎቻችሁም ሃሰተኛ ነቢያቶች ሁሉ በደንብ ስሙ የእግዚአብሄር እውነት እንደሆን ተደፍና አትቀር !!!! You all will be EXPOSED one by one.
አቦ ተዋቸዉ አንተ ድያብሎስ!!ቢዝነስ ይስሩበት ቤተሰቦቻቸዉን ይደግፉበት አገሪቱኣ በነቀዞች ተወራለች!!! እነኚህም ምስኪኖች ነብያቶች ፕሮፌሽናል ሃስለርስ ቢሆኑ ምን አባክንስ አገባህ!! እነኚህ ሌቦች አጭበርባሪዎች ሳይሆኑ ስራ ፈጣሪዎች ናቸዉና!!! ጎበዝ እኔም ነብይ መሆን እፈልጋለሁ ምን ላድርግ ወንድሜ ድያብሎስ ምን ትመክረኛለህ? ቅቅቅቅቅቅ ለማንኛዉም ቁማር ማለት ይሄ ነዉ! በዛ ላይ ኢትዮጵያ ማንም እየበዳት ነዉ እነኚህም ነብያቶች የኢትዮጵያን ህዝብ ቢግጡት የድርሻቸዉን ቢያገኙ ምን አገባችሁ?
እኔ የአማኞች ችግር👉 እንጂ የአታላይ ነብይ ችግር አይታየኝም እነሱ👍 አንዴ ኢየሱስን ክደው በእየሱስ ሥም👉 ገንዘብ ለመስራት አንዴ ደፍረው ገብተውበታል ኢየሱስ እኔን ያመነ ይድናል አለ እንጂ ነብያትን ና ፓስተርን ያመነልኝ ይድናል አላለም 👍👉✌️👈
እውነት ነው
ችግሩ የአታልዮች በየውሃው ህዝብ ልብ የውሃ ገብተው የሚጫወቱበት።ከመቶ ሺ ሚሊዮን 5/% መጸሐፍ ቅድስ ያለው ሠው ሲሆን 95%መጸሐፍ ቅዱስ የለውም።እኔ በበጉሌ የዛረ23አመት በወላይታ ኮንፈራስ ከመሳተፍ ባሻገር እንደሁኑ መጸሐፉን ቅዱስ ገዝቼ ለማንበብ አለመቻሌ በጣም ይቆጨኝ ነበረ ሆኖሞ ግን ሁሌም ጥያቄ ያድርብኝ ነበረ ለምን ቸርችፐየለው ሠው በሙሉ መጸሐፍ ቅዱስ ቡዙዋቹ አለመኖራው ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበረ፥ሆኖሞ ገን ኧራሱ እኔ በኮይር ዝማሪ ለመሳተፍ በጣም ሞኞት ነበረኝ ሆኖም ገን ፖስተሮች የአስራት ገንዘብ የሚወጣው ገንዘብ እንዳይጋለጥባቸው ሲሉ ዘመድ አዝመዱ እሰከ አመች የሚያወርሱት የነበረ ።በእኛ በአድቪንቲስ ሀይማኖት ለለው ከአሥራትፐየሚዋጣው ገንዘብ እርዳታ መለገሰ ሲቺል ለራሳቸው በለሐፍት በህዝቡ ገንዘብ በእግዛብሔር አሥራት እራሳቸው ይከብሩበታል። በአሁኑፐግዜ ግን ሀግር አድጓል መጸሐፍ ቅዱስም ነጻ ው ህዝቡ ማጥናት አለበት መሞኘት የለበትም እያዳዱ ፖሥተርጠነኝ የሚለው ችርች የከፈተው ሁሉ በአመት አሥራት የሚወጣ አለ በየቀኑ የሚወጣ አሥራት አለ ምን ያሃል ወጣ ለየትኛው ህብ እርዳታ ሆነ በነገራችን ዘርፐቤሔር ሳይለዩ የእግዛአብሔር አሥራት የወደቁትን አስቶ ማብላት መርዳት በግብርና የሚስተዳደር ከሆ በሩ ተገዝቶለት የሠጠዋል የመግሥት ሠራተኛ አሥተማራጠከሔነ ቸርቹ በለቸው የእግዛአሔብር አሥራት መለገሰ አለበት።የሁኑ ፖሥተሮች ሆዳቸውን ሞልተው መጉንበስ አሰኪያቅታቸው ድረስ በእግ/ር አሥራት የጫወቱበታል እህዝቡም ይታለላል።
Let the lord open the people of Ethiopia 😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏
Egzio Maharene kirisyos
Kiralayso
በለው!! በለው!!ሱራፌልም የማፊያው ቡድን ነዉ?? ምን ጉድ ነው። ለማንኛውም ንብረታቸው ተወርሶ ለልማት ይዋል እነሱም ካልታሰሩ መሰደዳቸው አይቀሬ ነው።
እነዚህን ሌቦች ለዘላለም እስከወዲያኛው ማሰናበት ነው
እነዚህን ብሎ ነቢያት ። የጭቃ ረጋጭ ልጅ ሁሉ ምድረ ደንቆሮ ነቢይ. ነኝ እያለ ሲአታልል ዝም ብሎ የሚአይ ሰው ምን ሰው ነው? በፍልጥ ማገላበጥ ሲገባ ይሄ መንፈሰ ደካማ ሕዝብ ዝም ብሎ ያያቸዋል።
ይሄ የሰይጣን ወሬ ነው
ስም አጥፊ መንፈስ ጌታ ይገስፅህ
ይሄ ህዝብ መቼም አይናቅም ጎረምሳ እየሄደ ይቀልባል ከዛ ይደበደባል 😂😂
አጀብ አጀብ የሌባ ክምችት እኔ ይቺን ቀን በጉጉት ነበር የምጠብቁወ ነብይ እየተባለ ማጭበርበር
እግዜር በቀባው ላይ እጅሕን አታንሳ
እባካቹ ጌታፍቅር ሊላምናቹ ካነየት ዛላፈ እረሳቹ ቆጥቡ የቢየት ዬጌታ አፊ ነቾ ስለዚ ታጣቃቁ ጌታ ስላልጆቹ ይፈደል
×#
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4 : 29 - ፤ ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።
እናውቃችዋለን ሌቦች ወንበዴዎች ናቸው
እውነት አገልጋዬቹ ይህን ካደረጉ አመፀኞች ናቸው። ከጌታ አያመልጡም።
GOOD MAN @ min agelgay medre leba nebei nen belew tenestewal😎
ሱራፌል አቤልን ከዳው!! 😂😂😂
አንደኔ በሀይማኖት ጉዳይ ባገባ ጥሩ ነው ማለት በነዚህ ጉዳይ አያምርብህም ስለ ሀገር ሁኔታ ብታወራ ይሻላል
ከነብዩ ሙሃመድ ስአወ ቡሃላ ነብይ አይመጣም
S.A.W
ይገርማል ግን
እግዚአብሔር ይፊረድያቸው
27 ዓመት ወያኔ ዘረፈ ተባለ አዲሱ መንግስት ደግሞ ህግ ስለማያስከብር በነብዮች ያዘርፋል ባንክ ያዘርፋል የእማራንና የደቡቦችን ህይወት ያዘርፋል
መፅሀፍ ቅዱስን አያስተምሩም በቃ ወሬ ብቻ ፎጣቸውን ይዘው ህዝቡን መዝረፍ እና ማታለል ያሳዝናል ለምድሪቱእና ለህዝቦቹ እግዚአብሄር ይድረስላቸው
ሲሞናውያን ሆይ
ለተግሳጽ፣ ለምክር፣ ልብንም ለማቅናት
በቅዱስ ቃሉ ውስጥ ተጽፎልን ሳለ ምክረ ሐዋርያት
እጅግ የከበረን የክርስቶስ ጸጋ
ልትገበያዩት ሽታችኋልና በምድራዊው ነዋይ በረከሰው ዋጋ
ምንም እንኳን ጌታ ቢበዛም ምህረቱ
ከክፉ ስራችሁ ካልተመለሳች እንደየደርዛችሁ አይቀርም መቅጣቱ፡፡
ፍቅረ አምላክ የሌለው አጉል እንዳትሆኑ ባለ እምነት ከንቱ
ገሰጽናችሁ በቃል
ለማይገባው ሰው የተሰጠ ጸጋን በነጻ ማደል ነው ህገ ስርዓቱ፡፡
በጣም እጅግ በጣም እግዚአብሄር ይስጣችሁ እውነትን በማውጣታችሁ ደግሞም ትጸድቃላችሁ።
በእግዚአብሔር ሥራ ላይ በሚነሳ ሥራውንም ሊያስተጓጉል በሚፈልግ ሁሉ እግዚአብሔር ከማደሪያው ምን ሊያደርግ እንዳለ ያውቃል፣፡ በዕውነት አዲስ ማለዳ ይህን ሲዘግብ እግዚአብሔር በእነዚህ ነብያት እየሠራ ባለው ሥራ እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር መሆኑን ተረድታችሁ በትንሹ እንኳን እግዚአብሔርን መፍራት ነበረበባችሁ፡፡ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር የሆነውን ማን ይቃወመዋል? እግዚአብሔር በእነዚህ ነብያት እየተጠቀመ ከአጋንንት እስራት የሚፈታ፣ ከተለያዩ በሽታዎች የሚፈውስ እና ኑሮ ታሪክን የሚቀይር የሰው ብልጠት እና ብልሃት ማታለልም ሳይሆን የዚህ ዓለም ገዢ ሰይጣን ዲያቢሎስን ላይነሳ አንኮታኩቶ የረታው ያሸነፈው የጌታ ኢየሱስ ስም፣ የወንጌል እና የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ኃይል ነው፡፡ እናንተ ለቢዝነባችሁ ስትሉ ያቀባችኋቸው በነብያቶች ላይ የተነሳው ወሬኛ የሀሰት ምስክር ሁሉ የትኛውም ነብይ በገመድ ጐትቶ ኘሮግራሙን እንዲካፈል አላስገደደውም፡፡ ተዘረፍኩ ተዛተብኝ እንዲህና እንደዛ የሚለው ሁሉ ከሁሉ የሚበልጠውን የዘለዓለም ሕይወት ጌታ ኢየሱስን ፈልጐ ሳይሆን አንድ ነገር እንደሚሆንለት ታርጌት አድርጐ ወደ ነቢያቶች ሄደ እግዚአብሔር የሚሰራው ደግሞ በዕምነታችን ልክ ስለሆነ አልሆነለትም የሚፈልገውን ስለአጣ ነቢያቶችን ሀሰተኞች ማለት ጀመረ፡፡ መጀመሪያ የእግዚአብሔርን ጽድቅ መንግሥቱንም እንድንፈልግ ሌላው እንደሚጨመርልን ቃሉ ነግሮናል፡፡ የእግዚአብሔር ደስታና ጽድቅ፣ ሕይወት፣ ዕውነት፣ መንገድ፣ የሆነውን ኢየሱስን ባገኝ ባላገኝ ልሸውዳቸው ብሎ መሄድ ነቢያት ጋ አይደለም የመለየት መንፈሱን የሰጠን እኛ ጋም አይቻልም፡፡ ምክንያቱ ደግሞ በየዋህነት እንዳንታለልበት፣ ጊዜ ሰጥተን አዳምጠን ከታዘዝነው ሁሉን የሚገልጥልን መንፈስ እግዚአብሔር በአገነነልን ምህረት ቸርነቱ ሰጥቶናል፡፡ ሥለዚህ ወደ ዕውነት ሁሉ እንዲመራን የተሰጠንን መንፈስ ቅዱስን በነገራችን ሁሉ ካስቀደምን በማንም አንሸወድም፡፡
አዲስ ማለዳዎች በአሁኑ ወቅት ወገን እና ሀገር ያለችበትን ሁኔታ እያወቃችሁ ወገንን ልታንፁ ልታስተምሩ የምትችሉበትን ሚዲያ ከዘገባችሁ እንደተረዳሁት የሃይማኖት ጦርነት በማጫጫስ ፀብና ጥላቻን ለማቀጣጠል ፍላጐት ያላችሁ ይመስላል፡፡
ስለዚህም የሥራው ባለቤት ልዕለ ኃያሉ እግዚአብሔር ለሁሉም እንደሥራው ሊሰጥ ዋጋው በእጁ ስለሆነ ቀናተኛው ሰይጣን ሲቃጠል ሲንጨረጨር ይኖራል እንጂ የእግዚአብሔር ሥራ ለሥራው በመረጣቸው እና በአስነሳቸው ነብያት ይሰራል፡፡ ወሬያሙ ዲያቢሎስ የዋጠውን ይተፋል የያዘውንም በኢየሱስ ስም ሥልጣን ተቃጥሎ ተንገብግቦ ሂሳቡን እያወራረደ ወደ ሥፍራው ጥልቅ እየተወረወረ ነው አሁንም የያዘውን ነፍስ ሁሉ ለቆ ብቻውን በገሃነመ ዕሳት ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ይንጨረጨራል፡፡
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ የናትናባቴ
ስው እንዴት ነው ይህን ያህል ደንቁርዋል በጣም ያሳዝናል
መንግሥት የፈቀደላቸው ወሮ በላ ሌቦች !!!
Lloyd ' @ @ @ @ @ - - -
ኢህዲግ የፈለፈላቸው ሌቦች ዘራፊዎች።
እንደነዚህ እየተዋረዱ በሀሴተኛ ነብይነት ህዝቡን እያበላሹ እውነተኛውን እግዚአብሔር እየካዱ ጌታችንመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን መከራውን ስቃዩን ለነሱ ሲል ከከበረው ዙፋኑ ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ እደኛ እንዳ አንዱ አምላከ ሰው ሁኖ መቶ በመሰቀል ላይ ተሠቅሎ ሙቶ መነሳቱን እውነተኛውን ጌታ ክርስቶስን የረሱ የካዱ ካሀድዎች ነብይ ነኝ ሲሉ አያፍሩም እራሳቸውንኮን ችለው የማይኖሩ የሊላ ሀይማኖቶ የሚሳደቡ የሚያቆሽሹ ሀይማኖቶ አለን ነብይ ነ ን ብለው እውነተኛይቱን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የሚነቅፉ መናፍቅ ናቸው። እነዚህን ለህግ ለፍርድ ማቅረብነው።ነገር ግን ኢትዩጵያ ምን ህግ ምንስ ፍርድ አለ ፈረዱን ለእግዚአብሔር እንተውጅ።💚💒💛💒❤💒🙏🙏🙏
ያተን መረጃ ለማዳመጥ በጉጉት ነው የምጠብቀው
Eyu
እግ/ር በቀባው ሰው ላይ ጣትህን አትቀስር መጥፎም ይስራ ክፉም ፈራጅ እግ/ር ነው
በነገራችን ላይ ጌታ አየሱስ ክርስቶስን የማታውቁ ሰዎች ኢየሱስ ክረስቶስን እንደግል አዳኝ አርጋችሁ መቀበል አለባችሁ መምጫው ጊዜው አሁን ቢዘገይ እነኳን ብንሞት ለዘላለም ነፍሳችን የምታርፈው በክርስቶስ ብቻ ነው መዳን በሌላ በማንም የለም
አይሆንም ጭንገፋ
እርግማን ይሉት ክፉ ጭንገፋ፣
የቅዱሳንን ተስፋ ያጠፋ፣
ፍሬያማነትን ያመካከነ፣
የጠላት ስራ የገነገነ፣
በነውር እና በእርኩሰቱ፣
የዘር ሀረግን የሚያደርግ ከንቱ፣
አጋንንታዊ ክፉ እስራት፣
የጨለማው ኃይል ግብረ ስብራት፣
በነብያዊ እምነት ካልሆነ፣
አይነቀልም እንደው በዋዛ፣
በህያው አምላክ ላይ ባላመነ፡፡
የእግዚአብሔር ሰው ነብዩ ኤልሳ፣
የኢያሪኮን መርገም ያነሳ፣
በህያው አምላክ አቅም ጀግኖ፣
ጸንቶ ቆሞ ነው አምኖና ታምኖ፡፡
እምነታችንን በእግዚአብሔር ቃል፣
በደንብ አጽንተን በቅዱስ ችካል፣
በብርሀን ውስጥ ስንኖር ብቻ፣
የሚያስተማምን ኃይል ይኖረናል፣
በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ስም፣
እርግማን እና ጭንገፋን መርቻ፡፡
ክፉኦች ናቸው
ሽውት ነው ጌታ ይቅር ይበልቹ
አልይሃማ
እኔ የሰዉ ጂልነት ነዉ የሚገርመኚ ሆ እዴት ሰዉ ገዘብን ግዜዉን እዴት ይሰጣል ለማንም ወሮ በላ
አይ የኢትዮጵያ ህዝብ እስከመቸ ነው የሚታለለው
እኔ ባጣም ስል ደክምኝ እንዲና እንዲያ ማለትን አለፍገም ሕዝቡ ግን ክዚ ሞኚነቱ ለነቃ ይገባዋል ስውን ከምክትል ጌታን ራሱ መክትል ክትነቢት ይለቅ ቃሉን መሞላልትም እንዳለብት በእዉነት የክርስትናሁን ወጋ ሊርዳ ይገባል ። ብቃ እንዲ ያሉት ክማን እንድሆኑ እሁቆ መሽሽ ነው አብሮ ክምጥፋት በቶሎ እግዚአብሔር ስጥነን አይምሮ ተጠቅምን ለናመለጥ ይገባናል ወንጌልን ክሚያጣምሙ ሀስትኞች መራቅም ምለየትም ያለብን እኛ ራሳችን ነን
Ante keft afe nehe wereagna zem beleh atekebater 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
እግዚአብሔር ካቃበቸው ፍቱን አያነሳም
ዝም ብላ አትላፍ ልፍ ዝም ባል አፋ ክፍት
ቅጥል ባል
ግና ምዕርፍቻው ይጨመርል
ይህን ታያልህ የእግዝአብሔርን ስዋች ስም የምያጣፍ ላዘላላም ይቅባዛባዛል
Ebakachu mareyamen yeker beyen belu yeseyetan machawecha atehunu
በአገር ውስጥ በውጪ አገር ውስጥ አይናቸውን ገልጠው ሰብከው ዋሽተው እነዚ በጣም በጣም አይን የበላቸው ናቸው ::
አቤት ቅሌት ቤንጤ የሚባል ሀይማኖት ይገርማል
geta yesrchewen yestchew enzehe leboche hola
kkkkkkk ጥሩ ቢዝነስ ነው 😁😂👅😜
ምንአይነት ጎድ ነዉ የሚሰማዉ ታዳ ጌታ ሰመጣ ማንን ያገኝ ይሆን? ወይ ወይ ጌታ አሁን ብመጣ መልስ አላቸዉ ዳሃ የሚበድሉ?
ተበደልን የሚሉም ሆነ አናንተ አቅራቢዎች በመረጃ የተደገፈ ብታወሩ መልካም ነው ምክኒያቱም ብዙዎች በሀኪም ማስረጃ እግዚአብሔር እንደፈወሳቸው ሲመሰክሩ እናያለን ሁሉንም በደፈነናው አትቃወሙ ይልቁንም የተሰጣቸውን ጸጋ እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው ምክር ያስፈልጋቸዋል
Jil
Let the Almighty God give his judgement,and it's true we will see soon.
ደፋር ነብይ የሰው ነብይ ምንያህል ድንጋይ ደደብ ጭንቅላት ነው ያላቸው አጭበርባሪ ፖስተር እያሉ ያጭበረብራሉ ሞኝ ካገኙ አይምሩም ።
ጠንቋዩ ታምራት ያደረገው ነገር ከዚህ የተለየ አይደለም ታዲያ እነዚህንም ወደ ህግ አይወስዷቸውም
ሐሰተኛ ኔብይ ::
ከ ሐሰተኛ ነብዮች ተጠንቀቁ ::" ቀኑ ቀርቧልና"
አያገባይም
እስይ ድብደባውም ሲያስ ነው
😂🙄😂🙄😂🙄😂🙄😂🙄😂🙄😂😂🙄😂 Wey eminet ete. . . . .
እነዚህ ጠንቋዮች ለህግ ይቅረቡልን
እግዚሐብሔር ይመሥገን አንኳን ተበላችሁ ።ለድሀ አምሥት ሳንቲም የማይደማህ ሁሉ ምድር ሰፍሳፈ። አኔ ድሮ የማውቃቸው ፔንጤ ይሻሉ ነበር ።ያሁኖቹ ፔንጤ የተደራጁ ሌቦች ናቸው ማለት ይቻላል ።
አቦ ስራ ፈጣሪዎች ናቸዉ!! በዛ ላይ ማንም አይደለም እንዴ ኢትዮጵያን የሚበዳት!!!! ይልቅስ እንዴት ነብይ መሆን እንደምችል ምክር ስጡኝ ቅቅቅቅቅ
እንዲህ አለ፣ አሉ፣ ተባለ፣ ተብሏል እንጂ እንዲህ ተብያለሁ ወይም ተብለናል የሚል የለም፡፡ የሁለችሁም ልበ-ወለድ መሆኑን ሁሉም ሰው ይረዳል፡፡
Men aynat denaz nake gen antem ahune temrak and fidel kotrkale ways ya leba tekbaye nake
Enezih tenkuayoch medegefeh new. Antem kenesu yebask neh. Chenkelateh asseraw.
Adekachewu
Hmmmmmmm
ሰሞኑን፣ስለፖለቲካ፣ጋብ፣አለ፣መሰለኝ፣ሚዲያው፣ሁሉ፣ስለሐይማኖት፣ግብግብ፣ይዘዋል፣ቅብብሎሽ፣😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
Kkkkkkkk 👅👅👅👅👅👅
Suraflin. Eyaxalki. Tamirati tifalgalki worana sirafti gana. Tadalki
woinshet degef @ medre leba megalet alenachew
ክክክክክክክ
በእውነት: እግዚአብሔር: በሚይውቀው:ሃይማኖቱን እቃወም:አለሁ:እውነት: ሃይማኖት: አይደለም:ኪሚሉት:አንዷ:ነኝ: ሀይማኖቴ:ኦርቶዶክስ: ነኝሁሌም:ተቃዋሚ: ነበርኩ:አሁን:ግን: ለእህቶቼ:እና:ለወንድሞቼ:አዘንኩ:ሁሌም:እፈርድባቸው:ነበር:አሁን:ግን:አዘንኩላቸው:መቼም:አምላካችን:ለፍጥረቱ:ስለሚራራ:እጸልይላቸዋለሁ:ቸሩ:እግዚአብሔር: ይርዳችሁ።
Liyer Liyer Liyer feta
ያልተማረውን ህዝብ በዘበዙት። ይበላቸው።። ልክ እንደ ጃዋር በየ ገጠር እየዞረ ይፍግራቸዋል።
ውሸታም ሌቦች እግዚአብሔር ይቀጣችኋል በቅርቡ ጠብቁ ።
እግዚአብሔር የምህረት ባለጸጋ ነው ቢቀጣማ እነዚህ ነብይ ነን ባዮችን በቀጣ ነበር
ይህንን ለማመን ከብዶኛል
መከና ልብሬ አለው በየመቱ በሎ የደረገል አዳል እነ አነዴት ነው ሱረፌል መከነ የዋሰደው
እእእእእእእርርር የመንግስት ያለ ወንድ ጠፈ
ወይኔ ውርደት ነው
😱😱😱😭😭😭😭😭