Chicken Pizza የዶሮ ፒዛ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2024
  • የዶሮ ፒዛውን ለማዘጋጀት የሚስፈልጉ የግብዓት ዓይነት/መጠን ፣ የቅመም ዓይነት/መጠን እና የአበሳሰል መመሪያ
    የፒዛውን ቂጣ ለማዘጋጀት
    1. 1 የቡና ማንኪያ ቤኪንግ ፓውር ከ2 ሲኒ ሙቅ ውሃ ማቀላቀል
    2. በሾርባ ማንኪያ ልኬት 5 የፉርኖ ዱቄት
    3. በቡና ማንኪያ ልኬት 1 ቤኪንግ ፓውደር፣ 1 ጨው እና 1 ስኳር
    4. 1 እንቁላል
    የፒዛ ስልሱ ለማዘጋጀት
    • Pizza Sauce የቲማቲም ስልስ ለፒዛ
    ዶሮውን ለመጥበስ
    1. 300 ግራም የዶሮ ስጋ
    2. ለመቀመም በቡና ማንኪያ ልኬት 1 የነጭ ሽንኩርት ዱቄት ፣ 1 ቁረንዶ በርበሬ፣ 1 ሮዝሜሪ፣ ግማሽ ቀረፋ ፣ ግማሽ ጨው
    3. 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    4.መጥበሻው ላይ ሌላ 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት እና የገበታ ቂቤ
    በተጨማሪ
    1. 300ግራም ሞዞሬላ ቺዝ
    2. የዌራ ፍሬ
    3. 1 የሾርባ ማንኪያ የዌራ ዘይት
    4. 1 የቡና ማንኪያ ደረቅ ጦስኝ

ความคิดเห็น • 34

  • @testisheriff6725
    @testisheriff6725 10 หลายเดือนก่อน +2

    From Canada I injoy ur cooking videos keep it up.

  • @muniraredi6488
    @muniraredi6488 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሼፍ! የሁልጊዜም ተከታታይህ ነኝ ከኳስሜዳ

  • @Teyba197
    @Teyba197 ปีที่แล้ว

    ከሳዉዲ ነዉ የምከታተልህ ከአንተ ብዙ ተምራለሁ በትንሽ ደቂቃ ብዙ ትምህርት🙏🙏🙏

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ በረታ እኔ ከግብፅ ነኝ

  • @OmAmira-ld9yc
    @OmAmira-ld9yc 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከዱባይ ነዉ የምከተታልህ በጣም ዳስ ይለል ዋዉ ❤❤❤

  • @WhazitLuul
    @WhazitLuul 11 หลายเดือนก่อน

    ejih ybarek

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 10 หลายเดือนก่อน

    አጀህ የባርክ የወይራ ፈርይ ያልከው በenglish አሰትይ ነግረኝ?

  • @HayatGhanna
    @HayatGhanna ปีที่แล้ว

    ዳቦ ስጋግር ሰሊጥ ስነሰንሰው ዳቦው በስሎ ሲወጣ ይረግፍል አንድም አይዝም ምን ላርግ ከጋርመት

  • @አርሴማደጓእናቴአርሴማ
    @አርሴማደጓእናቴአርሴማ 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ከድባይ

  • @HalimaAyketa
    @HalimaAyketa 9 หลายเดือนก่อน

    Pls pizza hule sesara ba oven yedarekibgnal men large

  • @HelenAmen-ws4fr
    @HelenAmen-ws4fr 4 หลายเดือนก่อน

    ከመርካቶ እናመሰግናለን

  • @zainadubai6526
    @zainadubai6526 10 หลายเดือนก่อน

    From Dubai bertAln

  • @afeworkbahbla3888
    @afeworkbahbla3888 ปีที่แล้ว

    የሽንኩርት ዱቄት እንዴት ይዘጋጃል

    • @mz-ql6tx
      @mz-ql6tx ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/1J9LOGLxpfY/w-d-xo.html

  • @almazahmed6809
    @almazahmed6809 ปีที่แล้ว

    ከሳውዲ ❤❤❤❤

  • @AxmedJamaal-z9q
    @AxmedJamaal-z9q 11 หลายเดือนก่อน

    Ka jijiga

  • @SelomehailuMolla
    @SelomehailuMolla ปีที่แล้ว

    Addis ababa

  • @RaniYunus
    @RaniYunus 10 หลายเดือนก่อน

    Ersho ayegbm la kitew

  • @TSEGABHABTOM-cp5yt
    @TSEGABHABTOM-cp5yt ปีที่แล้ว

    ከአዲስ አበባ ላፍቶ

  • @hayatyimer2344
    @hayatyimer2344 ปีที่แล้ว

    ከአፋር ሰመራ

  • @ፍሬየምግብስራዎች
    @ፍሬየምግብስራዎች 6 หลายเดือนก่อน

    Berabo

  • @amansintayew5020
    @amansintayew5020 ปีที่แล้ว

    ያለ ቺዝ ቢሰራ አይሆንም? ልጆቼ ቺዝ አይወዱም

    • @liyamekonen6352
      @liyamekonen6352 10 หลายเดือนก่อน

      Ye enqulale nechu adregesh serelachw endyzlesh gbatochu .

  • @sidaalemtsehay5222
    @sidaalemtsehay5222 9 หลายเดือนก่อน

    ከናዙ/ አዳማ

  • @hannaamanuel7410
    @hannaamanuel7410 8 หลายเดือนก่อน

    Ke Holand

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 ปีที่แล้ว

    Arfe new gne tosgne yelgme ke weche gelgelkgne ljocha betame yewdalwu enamsgnalne wedmi ke dubai new

  • @ፍሬየምግብስራዎች
    @ፍሬየምግብስራዎች 6 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia

  • @HermellaWorku
    @HermellaWorku 2 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😊

  • @SeidShafi-d9p
    @SeidShafi-d9p 3 หลายเดือนก่อน

    የኮቼ አሰራር

    • @melegna
      @melegna  2 หลายเดือนก่อน

      እናዘጋጃለን

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 ปีที่แล้ว

    AA KOLFE 18 AKABABI

  • @Teyba197
    @Teyba197 ปีที่แล้ว

    🫶🏻🫶🏻🫶🏻🙏

  • @mahletdebesay4178
    @mahletdebesay4178 ปีที่แล้ว

    M ከላፍቶ

  • @SeidShafi-d9p
    @SeidShafi-d9p 3 หลายเดือนก่อน