ህዝብን ያስቆጣው ድርጊት! የሽማግሌዎችን ትዕዛዝ አላከበርሽም ተብላ በልጆቿ ፊት የተገረፈችው እናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 157

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ሰው ዝም ሲል ሁልጊዜም እግዚአብሔር እንዳለ ማወቅ አለብን 🙏ጌታ የላከው ሰው ነው ፎተግራፉን ያነሳው። ክብር ለሱ ይሆን🙏🙏🙏

  • @Ethioኢትዮ-g6p
    @Ethioኢትዮ-g6p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +64

    መልካም ነገር አትስሙ ተብሏል ጆሮአችን😢😢😢

    • @TsegaTube-hj9px
      @TsegaTube-hj9px 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እግዚአብሔር በጣም 😢😢😢😢

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ተረግመን ተፈጥረን ነው መሰለኝ አሁን አሁንማ አይን የሚያየው ጆሮ የሚሰማው ሁሉ ይሰቀጥጣል ይዘገንናል አምላክ ሆይ ይቅር ባይ ነውና ይቅር ይበለን 😭😭😭😭💔

    • @Hindiya-tl2pe
      @Hindiya-tl2pe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ተረግመን እኮ ነው

    • @usergt5sn8zg3o
      @usergt5sn8zg3o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሳህወላሂ

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Mareyamn betam

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ክብር ለእናቶች 😢

  • @saadaaragaomohe
    @saadaaragaomohe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    😢😢😢😢😢😢 የሴት ልጅ በደል ይብቃ😢😢😢😢 አት ጫወቱብን ፍትህ ለኛ ለሴቶች😢😢😢😢

  • @ዑስሚ
    @ዑስሚ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    የጀሮ ደግነቱ አለመሙላቱ አሉ

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    አረ ምን ጉድ ነው ሥታሣዝን😭

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እረ ምን ጉድ ነው ዘድሮ በኢትዮጵያ ግፍ እና መከራው በዛ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢

  • @ethio-1985
    @ethio-1985 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ውይ ለልጆቻ የእድሜልክ ጠባሳ!!! 😢😢😢

    • @Alahwaki
      @Alahwaki 28 นาทีที่ผ่านมา

      Betammmm wellahi Kim yizalu😢😢

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ምን ክፉ መንፈስ ነው የገባው እዛ ሃገር ደና ነገር ናፈቀን 😢😢😢😢😢😢

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም አረ የማንሰማው ና የማናያው ጉድ አሳዛኝ ነገር የለም ያሳዝናል መልካም ነገር አትስሙ ተብላል ጆሮችን😭😭😭💔💔💔

  • @hasbeslife1033
    @hasbeslife1033 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ከየት የመጣ ክፍት ነው ግን የሰው ልጅ እንደገና ወደ አውሬተቀይሯል 😭😭😭😭

  • @ttww9470
    @ttww9470 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    😢😢 ያአላህ መከራን በቃ በለን

  • @MuluMulu-w9d
    @MuluMulu-w9d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ያልተሰማጂ ያልተደረገ የለም😢😢😢

  • @fouziehsafre7940
    @fouziehsafre7940 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ሁሌ ፈትህ ፈትህ እንላለን ለማነው ፈትህ የምንጠይቀው ኢትዮጲያ ፈትህ ዬለም ፈትህ ቢኖር ሴቶች በግፍ አይገደሉም ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት አምላክ እና የዘላለም ህይወት ነው።።!!!

  • @Sara-eu4oj
    @Sara-eu4oj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    የጉድ ዘመን🤔🙆

  • @DagiG-ed1tr
    @DagiG-ed1tr 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሁሉም ተይዘው ለህግ መቅረብ አለባቸው እነዚህ ሽማግሌዎች አይደሉም ተባባሪ እንጂ እስከ መቼ ነው እንደዚህ የምንቀጥለው

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ ባሁኑ ሰአት ሽማግሌ መች በሀቅ መች ይፈርዳሉ

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አረ አሁንስ በዛ ኢትዮጵያ ውስጥ እሚሰማው ዘግናኝ ነገር እግዚዋ መሀረነ ክርቶስ😢

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ገራፊዎቹም ሆነ ሽማግሌዎቹ በሙሉ ይገረፉ ፍትህ ለሴቶች እና ህፃናት !

  • @AdushaKassa
    @AdushaKassa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አረ እግዚኦ.....

  • @tisi3500
    @tisi3500 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወይ ጉድ ሚዲያ ስለሚያሰማን ነው ወይስ ዱሮም አለ??? ሃገሬን በዚህ መልክ አላውቃትም ነበር???

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ታዲያ ለምን ሽማግሌዎቹ ተለቀቁ ምክንያቱም ትእዛዙና ፍርዱ የእነሱ ስለሆነ። ለነገሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ ፍርድ የለም።

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም ባሁኑ ጊዜ ሽማግሌም ይሁን ፍርድ ቤት በትክክል በሀቅ መች ይፈርዳሉ ፍርዱን ከፈጣረ መጠበቅነውጅ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ህዝቤ ምን ነካው😢😢😢😢😢😢😢😢 ይኔናት😢😢😢

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚኦ 😢

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሀገሬ ገብቼ ከሶሻል ሚዲያ ሰቆቃ የምላቀቅበት ቀን ነው የናፈቀኝ!

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኢትዮጵያ ላይ ጉድ ነው እኩ😢😢😢😢

  • @tube6676
    @tube6676 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ አንች ሀገሬ ስንት ጉድ ተሰራ
    ስንትስ ተሰማ
    ስንትስ አየን
    ባል ተብየው እሱም ታስሮ ይደብደብ
    ክብር ለእናቶች
    ፍትህ #ለህጻናት አረ ብቸኝነት ምናለበት

  • @helenehelene4564
    @helenehelene4564 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    😢😢አይ ሰው

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 20 นาทีที่ผ่านมา

    መልካም ነገር ከሰማን ቆዬን ሁልጊዜ መርዶ !!

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች
    @Dream32663የህልምፍቺዎች ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኢትዮጵያን ስልጣኔ መጠበቅ ትልቅ ሞኝነት ነው 😢አሁን ከሌሎች እየተማርን ጥቂቶች ብቻ ትንሽ እርህራሄ ስልጣኔ ገብቷቸዋል በቀረውስ ዝም ይሻላል ከአለም መጨረሻ መሆን ቢያሸልም ኢትዮጵያውያን ማንም አይበልጣትም😢

  • @AynlmeAbebe
    @AynlmeAbebe 58 นาทีที่ผ่านมา +1

    በየሱስም የተረገመ ሀገር የረገመ ህዝብ ዉይይይይይይይ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 36 นาทีที่ผ่านมา

    ኣይ የኢትዮጵያ ህዝብ መች ነዉ የሚሰለጥነዉ😢🤗😇

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔ. የሚገርመኝ.ይሄ.ሁሉ.ግፍ.በሴቶችና.በህፃናት.ላይ.ሲደርስ.መንግስት.ዝም.ማለቱ..አይከብድም😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @Mehretwondimu
    @Mehretwondimu ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፋትህ ለሴቶች ለህፃናት😢😢😢

  • @AynlmeAbebe
    @AynlmeAbebe ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልካም ነገር አትስም ተብላ ይሁን እናት ኢትዮጵያ አመመኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GezanaPony
    @GezanaPony 57 นาทีที่ผ่านมา +1

    ለካስ እንስሶች ነን ለካ አውሬ የጋርዮሽ ዘመን ላይ ነን የአይምሮ ውስንነት ዘገምተኞች ነን እኛን ብሎ ቀደምት መሪዎቻችንም ምንም የማይመስላቸው እነሱም እንደዛው ስለሆኑ ነው

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ የጉድ አገር 😳😢😢😢…. አረ በተሰቀለው አገራችን የማይሰማ የማይደረግ የለምና ያሳዝናል 😢😢😢…. እግዚአብሔርን የማትፈሩ እንግዲ በስራችሁ በርቱ ....

  • @aster8918
    @aster8918 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጉድጉድ😢😢😢😢

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያሳዝናል

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኧረ የማንሰማውና የማናያው ጉድና አሳዛኝነገርየለም ያሳዝናል😢

  • @FjRu-ci5bm
    @FjRu-ci5bm 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያልተማረ ህዝብ መጀመሪ ይማሩ

  • @KamesayHirut
    @KamesayHirut ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አናቱ ይፍረስ ይሄ አራዊት ሁሉም መለቀቅ የለባቸዉም እነዚህ እንሰሶች

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሴት ሆኖ መፈጠር ሐጥያት የሆነበት ዘመን 😭😭😭😭😭

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Astuworku atisasachi set hono mefeter lela ager kibir new Ethiopian wist ena afirca new.

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይ ጉድ ዘንደሮ የማይሰማ ጉድ የለም

  • @ethio-1985
    @ethio-1985 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኡኡ ኧረ ፍትህ 😭😭😭 አምላክ ለኢትዮጵያ ድረስ 😭😭😭

  • @ZizueyayaEyaya
    @ZizueyayaEyaya ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔኮ ልሄድ ነው ሀገሬን ዱሐ አድርጉልኝ ስል ኡኡኡአ እንዲች ብለሽ እግርሽን እንዳታነሽው ይሉኛል እኔስ ወላሂ ድንግርግር ብሎኛል😢

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ አገሬ ስት ጉድ እያሳየሽን እስማሽነው😢😢😢

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መጀመሪያ እሱንም ህዝብ ባለበት መግረፍ ነው ከዛ ይለያዩ

  • @EdenWorku-hb8zr
    @EdenWorku-hb8zr 41 นาทีที่ผ่านมา

    የሚዘገንን ጊዜ ላይ ነን 😢😢😢😢

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውይይይዘንድሮስ ቸር ናፈቀኝ😭😭😭🇪🇹😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭

  • @TsegaTube-hj9px
    @TsegaTube-hj9px 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምን ጉድ ሀገር ነው ደግሞ ይህ 😢😢😢😢

  • @AberashBh
    @AberashBh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጉድ ፈላ

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጉድጉድ😢😢

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይህ ስይጣን ስርአት😳
    ምን ቀረን ሁሉን የግፍ አይነት ስማን🥱

  • @tsionmengistu1389
    @tsionmengistu1389 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤት ግን የኛ ሀገር ባህል አየተባለ ህዝቡ አለቀ በተለይ ሴት እናት እህት ወይኔ አምላኬ ሆይ ድረስልን😢😢😢

  • @የማሜእህትየማሜእህት
    @የማሜእህትየማሜእህት 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እር ፍትህ ለሴቶች ለህፃናት ያአላህ ምን ጉድ ነው የሀገሬቱ ህግ ህዝብ ማስጠበቅ አይችልም እንዴ ወደ የት እንሂድ 😴

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እና ግርፋቱ አዲስ ባህል ሊያመጡ ነው ወንድም እህት የላትም ዝም የሚባሉት

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንደው ግርም ይለኛል በየጊዜው የምንሰማው ጀሮ ጭው የሚያደርግ ነው ።😢😢😢

  • @solomonbelay3273
    @solomonbelay3273 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጉድ ሀገር በጣም በጣም ነው የገረመኝ

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሡብሀን አላህ ተሠምቶ ታይቶእማይታውቅ እውነት በጣም አሣፋሪ ተግባር እኔ እኮ ህዝብ እደት አሥቻላቸውእደዛ እየተገረፈች አጂብ እኮነው

  • @ferd-family
    @ferd-family 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጉድ የኢትዮ ወንዶች ከብት ሆኑብንሳ😢😢😢

  • @gebeyaneshgashaw2602
    @gebeyaneshgashaw2602 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kalehiwet yasemaln memhr❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምን አይነት መፈስ ነው ኢትዮጰያ ግን መቸም የማሰማው የለም

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ምለው መቼ ነው ግን መልካም ነገር በሚዲያ የሚሰማው በተለይ እኛ አገር😢 ግታ ሆይ ለምድራችን ሰላምን ስጠን

  • @TheGirlGroup
    @TheGirlGroup ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egziabher yemelketat engi min yibalal, kifu!

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሽማግሌዎችን አስሮ መግረፍ ነው ከብቶች

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም እነሱንም አሰሮ መግርፍ ነው የምን ሸማግሌ ቅሌታም ናቸው እሳ ሰው አይደለችም 😢😢😢😢እግዛብሄር ይርዳሸ እህቴ

  • @demlietesfaye2143
    @demlietesfaye2143 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከዚህ ጋር ተቆጥረን ነው 120 የደረስንው

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሞተው ሁሉ ሴቷ ላይ ነው የሚነሳው እንዴ እረ አላህዬ ወዴት እንሂድ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የማይሰለጥኑ ህዝቦች

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 2 นาทีที่ผ่านมา

    ሠላም ብዙዬ ❤ ደሞ ምን ይዘሽ መጣሽ ?

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ😢😢😢😢ምን ፍርጃ ነው

  • @ShibireSasaw
    @ShibireSasaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤💔💔💔💘💘💘😭😭😭😭😭

  • @saratekle7627
    @saratekle7627 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እማየ እኔ ልቀጥቀጥ አችን እኮን ግርፋት ግልመጫው እኔን ያደማኛን ለእናቶች እረጅም እድሜ ሰብስክራይብ አደርጎኘ እመልሳለሁ

  • @jdcell63
    @jdcell63 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😭😭😭😭 መቼ ነው የሴት መከራ የሚቆመው ከወሬ የዘለለ ምንም አናመጣም😭😭😭

  • @marthamekonnen1643
    @marthamekonnen1643 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ህ ቪዲዬውን አይቼው ነበር 😢በስመአብ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ኢትዬ ውስጥ አይደለም ብዬ እራሴን አሳምኜው ነበር እኔ እኰ እባልዋ ላይ ሄዳ ነው ምንድነው እማይገላግሉት ሽማግሌዎቹ ቁጭ ብለው እያስገረፉአት ነበር በገዛ መጥፎ አመሉ እሷን? ከልጆችዋ ፊት ?? ሀይ እነኚህ ልጆች ያድጋሉ ይሄንን ድርጊትህን ይረሳሉ ማለት እንክዋንያንተን ቁጭ ብሎ ጥርሱን እሚፍቀውን ሽማግሌ አአይረሱም : ድሮ ቀረ ሽማግሌ ኤድያ እነሱንም ባል ተብየውንም አስሮ መግረፍ ነበር

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 20 นาทีที่ผ่านมา

    የሰዉ ልጅ የገዛ ጥላት አና ገዳዩን አቅፎ መተኛት መዉለድ መጨረሻዉ ስቃይ አና ምት ሆነ መጨረሻዉ😢

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay5198 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መንግስት ከሌለ ሁሉም በራሱ ፈቃድ እርምጃ መውሰድ ይጀምራል !!!!

  • @Botros-f5m
    @Botros-f5m ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በመረጃ ቲቭ አይተነዋል

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ነው እንግዲህ የምትበለፅገው. 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን አጥፋት ነው ምን ብትበድል ነው ከእንደዚኽ ከእንደዚኽ አይነቱ ችግርና ሰቆቃ ማውጣት ሲገባን ባልሆነ ዝባዝንኬ ፖለቲካ እንዋዥቃለን ይሄ ሁሉ ችግር የሀገራችን ችግር ነው!!!

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 32 นาทีที่ผ่านมา

    We don’t hear this kind of thing anywhere but Ethiopia, I wonder why?

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ara men gaba etyopa😢😢😢😢😢😢

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይሄ ግፍ ኦሮሚያ ክልል ብቻ ነው የሚፈፀመው የዓብይ አህመድ መንፍስ ግፍ ነው

  • @imalemi9650
    @imalemi9650 28 นาทีที่ผ่านมา

    fatariy yeserachun yestachu fithe fithe fithe 😢😢😢😢

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሴቶች ኢትዮጵያ ዉስጥ መኖር. ወንጀል ሁኖብናል በመለስ ጊዜ በህግ አምላክ ይባላል እኔ ልጅ ሁኜ በህግ አምላክ ከተባለ አይንቀሳቀስም ባፉ ብቻ ይቦተረፋል የኛ መብት እመለስ ዜና ጋር ተቀብራለች መብታችንን የምናስከብረዉ እራሳችን መሆን አለበት ክፋት ካሰብን ማንም አያህለንም!!

  • @asiyaebrahim7097
    @asiyaebrahim7097 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ine lageba nabar beqagni hooo 😭😭

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AmiraBedru
    @AmiraBedru 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    frist Coment Like Aregugn

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 4 นาทีที่ผ่านมา

    የሴት ልጂ ስቃይ በኢትዮ 😭😭😭

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 32 นาทีที่ผ่านมา

    Ethiopia is going crazy, all I hear is crazy.

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሕፃናትነ የገደሉትን ለምን አትገርፉም

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተያዙ አልተያዙ ምን ፋይዳ አለዉ ፍትህ ተገቢ ቅጣት የለዉ የኢትዮጵያ ህግ ሁሌ በቁጥጥር ስር ዋሉ ይሉናል ሲቀጡ አንሰማ ድጋሜ ሌላ ወጀለኛ ወንጀል ሲሰራ እንጂ 😢

  • @Lxliya
    @Lxliya 30 นาทีที่ผ่านมา

    Wey gud min iynet hager new ethiopia

  • @hiwotworkununu1477
    @hiwotworkununu1477 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enzin belo shemagele edmiyashun seqoqa yehunbachu kenbala denzoche

  • @Fifi-q6d
    @Fifi-q6d 34 นาทีที่ผ่านมา

    ይሄ የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ዝም ብሎ ነው እንዴ የተጎለተው ?

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ይህ ኦሮሞ የተባለ ሀገር የምንሰማው ሁሉ የጭካኔ የግፍ ሞልቶ የፈሰሰበት ሀገር ሁኖል

  • @Yeshume
    @Yeshume 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝም ብለህ አንድ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ኦሮሞ ኦሮሞ አትበል ራስህን ችለህ ተነናገር የኦሮሞ ህዝብ ጨዋ እዝብና ያለውን አካፍሎ የሚኖር ህዝብ ነው ቃላቶችህን እየመረጥክ ተናገር ከሁሉም ብኤር ሰህተት አይጠፋምና ጠንቀቅ በል❤❤❤❤

    • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
      @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 40 นาทีที่ผ่านมา

      ኣሁን ማን ኦሮሞ ኣለ🤔🤔የድድብና ስራ የእናንተ ስለሆነ ሳትጠሩ ኣቤት ትላላችሁ😂