ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሽሜ, ጆ, እዩ, ፍርሽ የልጅነት ጏደኞቼ ስላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ልጅነትን በደንብ ያሳለፍኩበት ኮከብ ትምህርት ቤቴ በተለይ 5 እና 6 ያሳለፍናቸው ጊዜያት መቼም አይረሱም የኳስ ግጥሚያ, blackboard ለማጥፋት መሯሯጥ የአስተማሪዎቹ ዱላ 😂 specially ከ ሽሜ ጋር ሁል ጊዜ አብረን ከ ክላስ እንደተባረርን 😂 ብቻ በ ትዝታ ወደ ልጅነታችን ስለመለሳችሁን እናመሰግናለን 👍👍👍
😁😁😁😁😁😁 ዋው በጣም ትለያላችሁ ቀጥሉበት 🌷🙏🙏
ብዙ ሰው የዱላውን ታሪክ relate ከማድረጉ የተነሳ የፍርሽን ሴት መርገጥ ከቁብ አልቆጠረውም::
Eden is a snitch 😂
ግሩም ስራ ለትውልዱ የሚያበራግሩም ማዳን የሚያሻገር እስከ ዘመነቋንቋ ስጠኝ ቃላት ስጠኝ ተናግሬ ቢያሳርፈኝ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ሰማይ ልውጣ በህሊናተሳፍፌ በደመናበማይቀርቡት ብርሃን ሰውርሃል ፊትህንስትናፍቀኝ እቃትታለሁበአይኔ ላይ እመኛለሁ እሳት ከቦህ ነበልባልእንዳይበለኛ እፈራለሁ ዳግም መብርር እመኛለሁ ከኪሩብ ጋር ተደምሬ ቅዱስ ሲሉህ አሜን ማለት በለምጻሙ በከንፈሬ ነጩ ቀሚስ ከለበሱ ከበኩራት ጋር ብደመርም ከመድረኩ ነወጽወጽታ ከሸብሰበው ብቆጠርም ልብሴ አድፎ አይዋለሁ እደገና መለስ ብዬ ወንበዶ ነው የሙት በቃ ተፈርዶብኝ ተሰቅዬ ከግራዬ መስቀል ቆሞ ያንን ንጽህ ተሸክሞ ያለ በደል ተፈርዶበት በእኔ ፍቅር ልቡ ታሞ💔 የኔ ጌታ በመንገስትህ አስበኝ መደኃኒቴ በመንግስህ አስበኝ መጠን የለኝ ለመቀደስ ደምህ ይንካኝ ይጠብኝ መሀሪ ነህ ትባላለህ እድፉንም ብትምረኝ::::::::::::::::ተቀብሎ ጩህቴን ገነት ገባሁ በሰላምከፈቱልኝ ኪሩቤል ይዤ ቢየዩኝ ያንን ደምአንተ ማነህ የትኛው አብርሃ ነህ ደጉ ሰውወይስ ዳዊት ሳሙኤል የቀባው በእስራኤል ቢጠይቀኝ ሱራፌል ማንነቴ ቢጠፋውሥም የለኝም በመልካም ወንበዴ ነኝ ምስኪን ሰውየእግዚአብሔር ፀጋ ለእኛ በአንድ ልጁ ተገለጠመጥቻለሁ ኃጢአተኛው ምህረቱን ስለ ሰጠፈፀመልኝ ናፍቆቴን ቀላቀለኝ ከመዝሙሩያያቹሁ ተደነቁ ምህረቱን ተናገሩ ከፍታህን አስባለሁ የሰማዩን ስፋት ሳይ የኔን መጠን እልካለሁ ቁጥር የለኝ በምድር ላይ የስራዬ መዝገብ አለህ እጣዎቼን ታነጣለህ ስበድልክ ደጋግሜ አልተውከኝም በድካሜ ይሄ ሁሉ ጎስቋላ ሰው ሰላም ወጥቶ የሚገባው ወልዶ ስሞ የሚኖረው ዘርቶ ቅሞ የሚጠግበው የሁሉ አባት አሳዳሪ ባንተ ፍቅር መግቦት ነው ደግሞም ገነት የሚገባው ከኃጢአቱ የታጠበው በሞትክለት ባንተ ደም ነው ነጭ ለብሶ የሚቆመው በሞትክለት ባንተ ደም ነው ሀሌ እያለ ሚዘምረው ግሩም ስራ ለትውልዱ የሚያበራ ግሩም ማዳን የሚሻገር እስከ ዘመነ ቋንቋ ስጠኝ ቃላት ስጠኝ ተናግሬ ቢያሳርፈኝዘማሪ ቀሲስ አሸነፊ ገብረማርያም የአገልግሎት ዘመኑን እግዚአብሔር ይባርክልን🥰
Mndnew kelakelsh eko tabya setyo.
eyu sound tnsh yetemeta new ye firish bicha new arif kechalach endefrsh arif argut. good job
Pls do part 2 sele day akebaberachin it was perfect and add some pictures pls and thank you betam new yastawesachugn ❤️❤️
የጋሽ ወርቁ ጥፊ እኮ😋😋
Weyeeee altrefachumaaa bezi Ayelet ye moral kassa Yetebelawe teweled blachu Brehanu Nega. GA amlketu ....
shime besmam i loooove ur humor 😅😅😂😂😂🤣🤣😍😍😍
yene fikroch😙😘😚💕💞❣💟💜💙💝💗❤💓💚💛💚💖❣
abet dessss sitiluuu 😍
Wedocheye dess yelal ketelubet😂😍😘
8:37😂 fresh
Enyi eko andadi abiren yadegen new mimesilegn huffff qelale sakuuu
ክሩዝ የተማረ ይህን video ካይ መምህር አልታሰብን ይስታዉሳል
Ehitenim wendimenim astemralech ene enkuan alastemarechignin
yoo made my day😀😀
ራሴን ከሚገረፉት መሃከል አገኘዋለሁ 🤣😂🤣😂😂😂😂😂
tiztita 👌specially 90wochu filmoch lay react betareguln please
My loves....🥰🥰🥰🥰
😍
በእኔ የደረሰ አይድረስ ነው የምር አንዳንዶቹ ለመማታት ስራዬ ብለው ነው የሚመጡ ት/ቤታችን ውስጥ አንዳች የሚያክል ዛፍ አለ ከሱ ላይ ምርጥ አራት 5 ጨፈቃ ይቆረጣል በእሱ እጃችንን ዘርጉ እንባላለን ዘርግተን ካልዘረጋን ደሞ ወገባችን ላይ
Mertoche🔥🔥🔥
እየተማራችሁ ነበረ ወይስ የመግደል ሙከራ እየተደረገባችሁ ነበረ
Ye zarew Episode 😂😂😂😂😂ገደላቹኝ
Twstashu gn wow
Cathedral nw enda yetemarachut
yegedeya mukera nebere batekalaye
Yooo AWRA
tadlachew stsku klbachew FTA 🤣❤❤❤
Jooooo😃😃😃😃
ምን አፍ አለኝ እና እኮምታለዉ
I’m dead 🤣🤣🤣
The sound is not good. you need one person off camera to control the sound
Video like aderege mejemerew negeres ❤❤❤
አይ ሽሜ እኔ ላይ ማግባት የሕልም እንጀራ በልጅነትህም
አቢሲኒያ 9_10 የተማረ እስቲ 🙌
😂😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️
weyy School life eko 😂😂😂😭😭🙄🙄
Shime gn weba endeyazew sew egrh le bichaw minketeketew be selam nw ......way ye megentel mebt stew na erasun yichal
Guys feta aregachuy 😆😆
ሽሜ ፍርሽ እዩ ጆም ይመቻቹ
mnew betam atere ende biyans 1 seat argut enji 18 min it’s not fair
Sewye sera yelehim ende
ብዙ ትውስታ ፈጠራቹብኝ😂
Ye astemari dulama ayadrs
😂😂😂
Yegna astemarema hon belo yebetun table sebabro nw yezo memetaw tadya andy seyarfeb semay medru nw mezureb Andye anaten besu metewgn Ene eyastmarku enate telefelfalachu belo anatn sefeltegn Zor belo guadegnayen min eyastemarku neber beye melsh belo o2 mendnw selat Bedngate arsenal yalechwen aresawm 😆🤣😂
Voice quality 😡😡
ሞትኩኝ 😂
My drugs
Enante be astemari siletemetachu wedikachu alwedekachihum yezebegna tikur goma agignitachu yakal lik sidewel ende selabi keyet meta sayibal atigebum bilo ende beg yiseneziribinal demo anayewm 😏
enante gen eske ahune derese tesfa atekortum eske ahune drese 6000 subscriber becha new yalachu🤣🤣🤣🤣🤣😆
ሽሜ, ጆ, እዩ, ፍርሽ የልጅነት ጏደኞቼ ስላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ልጅነትን በደንብ ያሳለፍኩበት ኮከብ ትምህርት ቤቴ በተለይ 5 እና 6 ያሳለፍናቸው ጊዜያት መቼም አይረሱም የኳስ ግጥሚያ, blackboard ለማጥፋት መሯሯጥ የአስተማሪዎቹ ዱላ 😂 specially ከ ሽሜ ጋር ሁል ጊዜ አብረን ከ ክላስ እንደተባረርን 😂 ብቻ በ ትዝታ ወደ ልጅነታችን ስለመለሳችሁን እናመሰግናለን 👍👍👍
😁😁😁😁😁😁 ዋው በጣም ትለያላችሁ ቀጥሉበት 🌷🙏🙏
ብዙ ሰው የዱላውን ታሪክ relate ከማድረጉ የተነሳ የፍርሽን ሴት መርገጥ ከቁብ አልቆጠረውም::
Eden is a snitch 😂
ግሩም ስራ ለትውልዱ የሚያበራ
ግሩም ማዳን የሚያሻገር እስከ ዘመነ
ቋንቋ ስጠኝ ቃላት ስጠኝ ተናግሬ ቢያሳርፈኝ
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ሰማይ ልውጣ በህሊና
ተሳፍፌ በደመና
በማይቀርቡት ብርሃን
ሰውርሃል ፊትህን
ስትናፍቀኝ እቃትታለሁ
በአይኔ ላይ እመኛለሁ
እሳት ከቦህ ነበልባል
እንዳይበለኛ እፈራለሁ
ዳግም መብርር እመኛለሁ
ከኪሩብ ጋር ተደምሬ
ቅዱስ ሲሉህ አሜን ማለት በለምጻሙ በከንፈሬ
ነጩ ቀሚስ ከለበሱ ከበኩራት ጋር ብደመርም
ከመድረኩ ነወጽወጽታ ከሸብሰበው ብቆጠርም
ልብሴ አድፎ አይዋለሁ እደገና መለስ ብዬ
ወንበዶ ነው የሙት በቃ ተፈርዶብኝ ተሰቅዬ
ከግራዬ መስቀል ቆሞ ያንን ንጽህ ተሸክሞ
ያለ በደል ተፈርዶበት በእኔ ፍቅር ልቡ ታሞ💔
የኔ ጌታ በመንገስትህ አስበኝ
መደኃኒቴ በመንግስህ አስበኝ
መጠን የለኝ ለመቀደስ ደምህ ይንካኝ ይጠብኝ
መሀሪ ነህ ትባላለህ እድፉንም ብትምረኝ
::::::::::::::::
ተቀብሎ ጩህቴን ገነት ገባሁ በሰላም
ከፈቱልኝ ኪሩቤል ይዤ ቢየዩኝ ያንን ደም
አንተ ማነህ የትኛው አብርሃ ነህ ደጉ ሰው
ወይስ ዳዊት ሳሙኤል የቀባው በእስራኤል
ቢጠይቀኝ ሱራፌል ማንነቴ ቢጠፋው
ሥም የለኝም በመልካም ወንበዴ ነኝ ምስኪን ሰው
የእግዚአብሔር ፀጋ ለእኛ በአንድ ልጁ ተገለጠ
መጥቻለሁ ኃጢአተኛው ምህረቱን ስለ ሰጠ
ፈፀመልኝ ናፍቆቴን ቀላቀለኝ ከመዝሙሩ
ያያቹሁ ተደነቁ ምህረቱን ተናገሩ
ከፍታህን አስባለሁ የሰማዩን ስፋት ሳይ
የኔን መጠን እልካለሁ ቁጥር የለኝ በምድር ላይ
የስራዬ መዝገብ አለህ እጣዎቼን ታነጣለህ
ስበድልክ ደጋግሜ አልተውከኝም በድካሜ
ይሄ ሁሉ ጎስቋላ ሰው ሰላም ወጥቶ የሚገባው
ወልዶ ስሞ የሚኖረው ዘርቶ ቅሞ የሚጠግበው
የሁሉ አባት አሳዳሪ ባንተ ፍቅር መግቦት ነው
ደግሞም ገነት የሚገባው ከኃጢአቱ የታጠበው
በሞትክለት ባንተ ደም ነው ነጭ ለብሶ የሚቆመው
በሞትክለት ባንተ ደም ነው ሀሌ እያለ ሚዘምረው
ግሩም ስራ ለትውልዱ የሚያበራ
ግሩም ማዳን የሚሻገር እስከ ዘመነ
ቋንቋ ስጠኝ ቃላት ስጠኝ
ተናግሬ ቢያሳርፈኝ
ዘማሪ ቀሲስ አሸነፊ ገብረማርያም
የአገልግሎት ዘመኑን እግዚአብሔር ይባርክልን🥰
Mndnew kelakelsh eko tabya setyo.
eyu sound tnsh yetemeta new ye firish bicha new arif kechalach endefrsh arif argut. good job
Pls do part 2 sele day akebaberachin it was perfect and add some pictures pls and thank you betam new yastawesachugn ❤️❤️
የጋሽ ወርቁ ጥፊ እኮ😋😋
Weyeeee altrefachumaaa bezi Ayelet ye moral kassa Yetebelawe teweled blachu Brehanu Nega. GA amlketu ....
shime besmam i loooove ur humor 😅😅😂😂😂🤣🤣😍😍😍
yene fikroch😙😘😚💕💞❣💟💜💙💝💗❤💓💚💛💚💖❣
abet dessss sitiluuu 😍
Wedocheye dess yelal ketelubet😂😍😘
8:37😂 fresh
Enyi eko andadi abiren yadegen new mimesilegn huffff qelale sakuuu
ክሩዝ የተማረ ይህን video ካይ መምህር አልታሰብን ይስታዉሳል
Ehitenim wendimenim astemralech ene enkuan alastemarechignin
yoo made my day😀😀
ራሴን ከሚገረፉት መሃከል አገኘዋለሁ 🤣😂🤣😂😂😂😂😂
tiztita 👌specially 90wochu filmoch lay react betareguln please
My loves....🥰🥰🥰🥰
😍
በእኔ የደረሰ አይድረስ ነው የምር አንዳንዶቹ ለመማታት ስራዬ ብለው ነው የሚመጡ ት/ቤታችን ውስጥ አንዳች የሚያክል ዛፍ አለ ከሱ ላይ ምርጥ አራት 5 ጨፈቃ ይቆረጣል በእሱ እጃችንን ዘርጉ እንባላለን ዘርግተን ካልዘረጋን ደሞ ወገባችን ላይ
Mertoche🔥🔥🔥
እየተማራችሁ ነበረ ወይስ የመግደል ሙከራ እየተደረገባችሁ ነበረ
Ye zarew Episode 😂😂😂😂😂ገደላቹኝ
Twstashu gn wow
Cathedral nw enda yetemarachut
yegedeya mukera nebere batekalaye
Yooo AWRA
tadlachew stsku klbachew FTA 🤣❤❤❤
Jooooo😃😃😃😃
ምን አፍ አለኝ እና እኮምታለዉ
I’m dead 🤣🤣🤣
The sound is not good. you need one person off camera to control the sound
Video like aderege mejemerew negeres ❤❤❤
አይ ሽሜ እኔ ላይ ማግባት የሕልም እንጀራ በልጅነትህም
አቢሲኒያ 9_10
የተማረ እስቲ 🙌
😂😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️
weyy School life eko 😂😂😂😭😭🙄🙄
Shime gn weba endeyazew sew egrh le bichaw minketeketew be selam nw ......way ye megentel mebt stew na erasun yichal
Guys feta aregachuy 😆😆
ሽሜ ፍርሽ እዩ ጆም ይመቻቹ
mnew betam atere ende biyans 1 seat argut enji 18 min it’s not fair
Sewye sera yelehim ende
ብዙ ትውስታ ፈጠራቹብኝ😂
Ye astemari dulama ayadrs
😂😂😂
Yegna astemarema hon belo yebetun table sebabro nw yezo memetaw tadya andy seyarfeb semay medru nw mezureb
Andye anaten besu metewgn
Ene eyastmarku enate telefelfalachu belo anatn sefeltegn
Zor belo guadegnayen min eyastemarku neber beye melsh belo o2 mendnw selat
Bedngate arsenal yalechwen aresawm 😆🤣😂