ሮቦት አርት ሚኒስትሪ🤗 የመልካሙ ዘመን ትዝታዎቻችን ናችሁ። ችግሩ ባሰ እንጂ ለነቃና በመልህክቶቻችሁ ለተጠቀመ ሁሉ ማምለጫ ሆናችኃል። ቀድማችሁ ብዙ ሰው ሳይነቃ ነቅታችሁ አማኙን ሁሉ ለማንቃት የቻላችሁትን ሁሉ አድርጋችኃል። You guys let me miss the awesome fellowship back in the days which was never of emotion, financial love and a false direction. Thank you all. God bless you.
እኔ በምኖርበት ሀገር መስፍን ቢሹ የሚባል ነብይ ነኝ ባይ ጠንቁዎይ አስማተኛ መጥቶ ነበር እና በጣም ጭንቀት ውስጥ ነበርኩኝ እና ፀልይልኝ ቁጥርህን ስጠኝ ስለው የመለሰልኝ መልስ አገልግሎቱን ከደገፍሽ እፀልይልሻለው ብሎ ስልክ ቁጥሩን ሰጠኝ ከዛም አብረውት ከነበሩት አንዱ አትስጣት ስልክህን ሲለው ችግር የለም አገልግሎቱን ትደግፍለች አለ። ብዙውን ጊዜ ሰወች በከባድ ፈተና ውስጥ ስንሆን ከደሀ የሚቀማ ብዙ ነው። እየሱስ እኮ የደሀና የበሽተኞች አምላክ ነው። በጣም ያሳዝናል ብቻ 😢
Asafariwoch bachew
ሀሰተኛ ነቢይነው። መድሃኒት እያስጣለ የሚገድል እኩይ።
መስፍን'ኮ ሞላጫ ነው ለነገሩ ሁሉም ያው ናቸው ! የዘመኑ ክርስቲያ እራሱ ፀላይ እራሱ ነቢይ አራሱ ፃሚ መሆን አለበት እራሳችንን አሳንሰን ከሌሎች እየጠበቅን ነው መቀለጃ የሆነው ጌታ የንጀራ ልጅ የለውም
አትደግፍ bebtsh ሆንሽ ጸልይ
እኔ አንድ ቀን ለ ነበይ በላይ ደውዬ ነበርና አሱ ሳይሆን ፓስተር ነበር ይንሳዉ እኔ ሄሎ አልኩትን እኔ በላይን አለ alkut😂ከዛ መልሶ አንዴት በስሙ ትጠርያለሽ አለኝና ዘጋው ከዛ አሺ ስሙ ማነው ስለው የ አግዚአብሔር ሰዉ ብለሽ ጥር አለኝ ከዛ end አልኩት አግዚአብሔር አንኩአን በስሙ አይጠራን አይደልም አልኩትና ዘጋውት እኔና ሌባ ናቸው
እውነትና ታራክ ነው ይህ ፍልም ብቻ አይዴሌም ልብህ ብለችሁ ስሙ😢😢ዬነ ዘመን ነብይቶች አንዳዴቸህ እንድ ነው ታጣንቃቂ
ሰላም በእየሱስ ስም ለሁላችሁም ይሁን እስኪ RAM አንደግፍ ሼር ና ላይክ እናድርግ ለብዞች ይድረስ🙏🙏🙏
Eshiii❤❤
ሮቦት አርት ሚኒስትሪ🤗 የመልካሙ ዘመን ትዝታዎቻችን ናችሁ። ችግሩ ባሰ እንጂ ለነቃና በመልህክቶቻችሁ ለተጠቀመ ሁሉ ማምለጫ ሆናችኃል። ቀድማችሁ ብዙ ሰው ሳይነቃ ነቅታችሁ አማኙን ሁሉ ለማንቃት የቻላችሁትን ሁሉ አድርጋችኃል። You guys let me miss the awesome fellowship back in the days which was never of emotion, financial love and a false direction. Thank you all. God bless you.
በ90ዎች ውስጥ በእናንተ ፕሮግራም ብዙ ተባርክያለሁ ዛሬ ደግሞ ከብዙ ቆይታ በኋላ እናንተን በማግኘቴ እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁኝ ፤ ዛሬ ክርስቲያኑ ከገባበት አደገኛ ነገር እግዚአብሔር በእናንተ ይስራ
Tade hulem new mtgermegn astemreh taskaleh tebarek
😢ገንዘብ መንግስተ ሰማያት አያስገባም ለማንኛውም ተባረኩ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቸው ይባረክ 😍😥👍🙏
በጣም ጥሩ ነው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ትንሽ ግን እውነት የማስመሰል ነገር ይቀረዋል ምክንያቱም እየሆነ ያለው እውነት ስለሆነ ነው
ርሆቦት አርት ሚኒስቲሪዎች
እንኳን ደህና መጣችሁ
ለመንግስቱ የሠራችሁትና ወደ ፊትም የምትሰሩት ስራ ብድራት አለውና
ጌታ እጆቻችሁን ያጠንክር፡፡
እውነት እድዝህ አነት ፎሮግራም አጋጥሞኝ ያዉቃል ቼርች ልግባ ብዬ ቀኑ የባለስልጣን ነው ተብዬ ተከልክያለው አዉቃለሁ ያሳዝናል ጌታ እግዚአብሔር ምረቱን ይላክላችው 😭😭😭😭 እናንተን እግዚአብሔር ይባረካችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላም የኔ ወንድም ጌታ ይባርካችሁ ከድራማ ችሁ በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቻለው
ድንቅ ድራማ! ድንቅ መልእክት! በዚህ መልኩ ህዝበ እግዚኣብሄርን ከድንዛዜው ኣንቁት! ተባረኩልኝ!
ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ የሜገርም ነዉ አሁን ያለዉን የምንታለልበትን የዉሸትን ስራዉን እየገለፃቹዉት ነዉ ከወ በበለጠ ፀጋ ይጨመርላቹ ጌታ በደሙ ይሸፍናቹ
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ የተወደዳቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እስከዛሬ የሰራቹት ጥሩ ነው አስተማሪም ምስክርነት አለው ግን አብዛኛውን ጊዜ በተደጋጋሚ የምትሰሩት ዘግናኝና ፌዝ ነው ያውም አማኞች ላይ ይልቅ በዚሁ አካውንት የወንጌል ስርጭት እንድታስተላልፉ በጌታ ፍቅር አሳስባችኋለሁ እወዳችኋለሁ እየሱስ ይመጣል
በእውነት ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችው ወገኖቼ ይሄን ስንመለከት በማስተዋል ይሁን እና የጌታ ልጆች የደም ዋጋ የተከፈለልን ሰዎች ነን ስለዚ የማስተዋል መንፈስ ይሰጠን ለሁላችንም በማስተዋል እንመላለስ። ለትምህርታችን ይሁን🙏🙏🙏❣️❣️
እውነተኛውን ታሪክ በሚገባ ነው የተረካችሁት፣ ጌታ ይባርካችሁ! እንግዲህ ልብ ያለው ልብ ይበል! "የሰረቀም ከእንግዲህ አይስረቅ..."
አንድ በጣም በብዙዎች የተወደደ ነብይ የተባለ አንድ ቀን በፌስ ቡክ ላይፍ አየፀለየ በገንዘባችሁ ከእኛጋር የምትሰሩ በቪአይፒ ልፀልይላችሁ ሲል ሰምቼው በጣም ነበር ያዘንኩት 😢😢 የኔ መንፈስ ቅዱስ የኔ ቪአይፒ ከእኔአትለይ 🙏 ብዬ አልኩ በጊዜው
ጠቅላላ ሞላጮች'ኮ ናቸው! የዘመኑ ክርስቲያ እራሱ ፀላይ እራሱ ነቢይ አራሱ ፃሚ መሆን አለበት እራሳችንን በስንፍና አሳንሰን ከሌሎች እየጠበቅን ነው መቀለጃ የሆነው ጌታ የንጀራ ልጅ የለውም
Rehoboth Art minstry ❤❤❤ egziabiher ybarkachu Demo atitfu byans beye 3wer btmetuln des yelenal ens ❤Bertu xegaw ybzalachu
ዘመናችሁ ይባረክ በእውነት ትልቅ ትምህርት
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ታዴ🙌
Mimiy.. የኔ መልካም እህት አንቺ ሁሌጊዜ በልባችን ነሽ 😢
ታዴ kkkkkkk White Light ዝነኞቹ ገደልከኝ :: የጊዜው ነው ! Blessings
ዋው ዋው ምርጦቼ ሰላም ለእናንተ ይሁን ♥️♥️♥️♥️♥️😭🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ታዱ በጣም ነዉ የምንወዳችሁ ዘመኑ ላይ ያለ ነገር ነዉ አስተማሪም ነዉ ማለፊያ ነዉ
Weynee geta degami tenageregn,geta hoy ayne hulegize tenegna yehun,tebarekulegn RAM
😂አታዴስጦታህይገርመኛል።።።ሁላችሁምትችላላችሁ😢😢😢😢ፈጣሪይርዳን።።።ልብብሎላስተዋለሰውትልቅመልክትነው።ፀጋይብዛላችሁ❤
ሮሆቦት አርት ሚኒስትሮች እንኳን ደና መጣችሁ ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤
Geta eysus yibarkichuu tabarkuu tabarki kibir lgeta yuni ❤❤❤💯✅✅
መግባት መብቴ ነው የአባቴ ቤት ነው ማለትህ በራሱ ልክ ነው አልልም ምክንያቱም አንተን አናስገባም ያሉት ኢየሱስን መች አስገቡትና ኢየሱስ የሌለበት ስብስብ ምን ያደርግልሃል ለማለት ነው
Abet egziabiher hoy 😢😢ykir belen ,endezihm ale ende 😢 ,
እውነት ነው ታዴ ተምርንበታል ዘመንህይባረክ እንወድሀለን ❤
ዘመናችሁ ይባረክ
ከ 20 ዓመት በላይ 🎉
Betam teru tmhert nw tebarku❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት ተባረኩ❤❤❤❤❤
ርሆቦቶች በጣም እወዳችኋለሁ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
Geta yibarcahu mrxoche ❤❤ love you so much & GOD BLESS YOU ❤
የእውነት ሰርታቹታል ተባረኩ ❤❤
Anten bemefrat asadigegn😢😢🙏
Tebareku❤
tebareku bebezu 🙏🙏🙏
ታበረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ብሩኮች ነቹ
ተባረኩ ጌታ መንፈሳዊ እይታችንን ይክፈትልን
Amen amen zamenachu yebark❤❤❤
❤❤❤tebareku Benate tetekime alo tebareku
😭😭😭😭😭ጌታ ይባረካችሁ ቃላት የለም 😭እግዚአብሔር ጥበብ ይጨምራችሁ 😭😭😭ኡፍፍፍ አባቴ ማርሊን መልካም መንገድ ምራን 😭😭😭😭
WOOW! ተባረኩ ።
Good job!God bless you abundantly! 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በጣም ትምህርታዊ ነገር ነው
አቤቱ ጌታ ሆይ ጠብቀኝ አንተ ከምታዝንበት ህይወት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ: ጌታ ከአጭበርባሪዎችና ከአስመሳዮች ይጠብቀን
ጌታ አገልግሎታችሁን ይባርክ !!!
geta yibarikachehu ❤❤❤❤
Welcome back Rehoboth Art Ministry ❤
አሜንንንን 🤲🤲❤❤❤ አንተና መፈራት አሳድገን
ፀጋ ይብዛላችሁ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow btame deslale tebarku❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ተባራኩ በብዙ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
Blessed ❤❤❤
የዘመኑን ዘራፊ የቤታችንን አደገኛ ጉዶች በዚህ ድራማ ይመለሱ ከሆነ በማሰብ ደሕና አድርጋችሁ አሳይታችሁናል እግዚአብሔር ይባርካችሁ።በአገራችን ውስጥ ያሉ አጭቤዎችን ታሪክ በትክክል አድርጋችሁ በዚህ ድራማ ላይ ገልፃችሁታል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ይሔ ድንቅ መልዕክት ነው። በርቱ።
Turu melikit New Tebareku
ጌታ ይባርከችሁ 👏👏👏👏👏👏👏💕💕💕💕💕
Wow geta eysus yebarkachew ❤❤❤❤❤
Wow like 🥰🥰🥰🥰🥰✝️🛐🙏👌🥰✝️👈😍😍
Eyesus bichwu yadinali amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yene wudi yesusi milihun lante yene wudi abati ❤❤❤❤❤❤❤❤
Yene ye ayudi nigusi hoy tolloo naa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta ybarkachuw ye a ate brukannnn
እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤❤❤ እሱን በመፍራት ያሳድገን 🙏🙏🙏😢😢😢😢
Tebarkulen❤❤
ታዴ❤❤እኮ ስትችልበት❤❤❤
ሰላም ቂዶሳን ሸር ላህክ በመረግ ኤኛም
እሺ
ጌታ መንፈሳዊ መንገዳችንን ያስታክል
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ❤❤
TebareKu geta yibarkachu
Good job
ተባረኩ በትክክል መልእክት ነው ለሰው ባሁኑ ጊዜ። አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ይቺ ዘማሪ ሰብለ መዝሙር አላት ወይ በ ዩቱብ በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው።
ተባረኩ በርቱ በጣም አስተማሪ ነው!
Ewunt be'inbe now yeyahut😢😢 geta yirden tebarku ❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በጣም ይገርማል... ጊዜያችንን የሚያሳይ ነው
ተባረኩ ፀጋ ይባዛላች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካቹ በርቱ
Remain blessed!!!! Botachu endatleku❤
geta eyesus yebarkachehu ewnet new
All God bless you more and more 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen
ተባረኩ ኑሩልን ❤❤❤❤
ጌታ ይባረካቹ ታዴ❤
You are blessed. Love you all.
ሰላም ቅዱሳን
በሙሉ ተባርኩ ወልካም ❤❤❤❤❤
Tebareku
Amen Amen eysus 😭😭😭
Tsega yibzalachihu❤🙏🙌
Well come❤❤
ትክክል የሆነ የጊዜው ነው
Omg all of you sweet
Go head!
ታባራኩ🙏🙏🙏🙏❤❤❤
God bless you all
Betam new des yemilew . Tebareku. Tade koy zemariwa mimi behiwot yelechim?
awo yelechim
ይገርማል
በእየሱስም በጣም ነው የምታስደስቱ
Wow amzing
Ygermal tebarku
ጌታ ይባርካቹ በብዙ😮