የሽፎን ቀሚስ ዋጋ ለ2016 አዲስ አመት chiffon dress price |habesha kemis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ  ปีที่แล้ว +4

    አልባሳት ለማዘዝ ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት +251920038146 ወይም +251988515756 ይደውሉ። Subscribe አድርገዋል...? እናመሰግናለን።
    በውጭ ሃገር የምትኖሩ ውድ ተመልካቾች አልባሳትን ጨምሮ ሌሎች ማንኛውም አይነት እቃዎች በሃገር ቤት ለሚገኙ ቤተሰብዎና ወዳጅዎ በስጦታ ማበርከት የሚፈልጉት ነገር ካለ እኛን ያማክሩን... surprise እናደርግልዎታለን። በ +251988515756 ይደውሉልን።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว +3

    እኔ አድርጌሀለሁ ትንሽ ልሸቅልና አዛለሁኝ መስከረም ሲጠፍ እስከዚያ እግዚአብሔር እድሜውን ይስጠን ትጂዬ በርች የኔ ድንቡሽቢሽ❤❤❤❤

  • @Zemzem-bs8qn
    @Zemzem-bs8qn 8 หลายเดือนก่อน

    Wow betam yamiral gini kifle hager yidersal

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 ปีที่แล้ว

    በጣም፡ይምራል፡በርቺ❤❤❤

  • @ትብለጥአዱኛ
    @ትብለጥአዱኛ ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራል❤❤❤

  • @elenigetachew5330
    @elenigetachew5330 ปีที่แล้ว +1

    WOW ወሰንየ በጣም ያማምራል የለበሽውን ወድጄዋለሁ አዝዛለሁ በርቺ!!

  • @premrajpremraj4743
    @premrajpremraj4743 ปีที่แล้ว +1

    በርቱጥሩጀማሪነዉ

  • @kidistasfaw1472
    @kidistasfaw1472 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እደሚያምር ቢጫውን እፈልገዋለሁ ልኬት ልላክ እና ትሰሪልኛለሽ ያለሁት ከሀገር ውጭ ነው

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  ปีที่แล้ว

      በተቀመጡት ስልኮች ይደውሉልን። ሰርተን ባሉበት እናደርሰዋለን።

  • @aregashyenehun9361
    @aregashyenehun9361 ปีที่แล้ว

    አድራሻው የት ነው የማገኘው

  • @derejesenaye9190
    @derejesenaye9190 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነሽ ኧረ በእናትሽ መቀነቴን ላኪልነኝ

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 ปีที่แล้ว

    ጦቆር፡ያለው፡፡ያምራል

  • @טלנשסבהט-ק9ק
    @טלנשסבהט-ק9ק ปีที่แล้ว

    👍

  • @SelamKassa-f3x
    @SelamKassa-f3x ปีที่แล้ว

    Ebakesh. A.A suk kalesh. Yelebeshew Ena belemi keler felegen neber ?

  • @premrajpremraj4743
    @premrajpremraj4743 ปีที่แล้ว

    💝💝💝💝💝

  • @HaymanotTeka-sy8rw
    @HaymanotTeka-sy8rw ปีที่แล้ว

    Algebgnmy shefonu kale netela new 4000

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete ปีที่แล้ว

    አዲስ አበባ ነው????

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
    @fatumaebirahimfatumaebirah7628 ปีที่แล้ว

    ወየት.ሃገርነወ

  • @waskan7329
    @waskan7329 ปีที่แล้ว

    ሳውዲ ትልካለችሁ😊

  • @liyaseferi3676
    @liyaseferi3676 ปีที่แล้ว

    እኔ ደሞ መምረጥ አቃተኝ አረ ምን ይሻለኛል ሁሉም ያምራል

  • @funfun-room
    @funfun-room ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራሉ ሽፎኖችሽ አዲሰ አበባም ቁጥር 2 ክፈቺ ጎንደር ብቻ ሳይሆን እያየን ጓጓን

  • @AddisNegash-yx8yo
    @AddisNegash-yx8yo ปีที่แล้ว

    Adersi yeti nw

  • @MelsuSetage
    @MelsuSetage ปีที่แล้ว

    ያለነጠላነው 4000

  • @MyPhone-eo1jv
    @MyPhone-eo1jv ปีที่แล้ว

    እኔእፈልጋለሁአረብሀገርትልካላችሁ

  • @tigistgebremichael9810
    @tigistgebremichael9810 ปีที่แล้ว

    አዲስ አ አ ቅርንጫፍ አለሽ ወይ

  • @zehara5680
    @zehara5680 ปีที่แล้ว

    እኔ ዱባይ እፈልጋለሁ ባዛችሁ ትልኩልኛላችሁ አንድ ጥበብ አንድ ሽፎን

  • @פטפטהזלקה
    @פטפטהזלקה 10 หลายเดือนก่อน

    😂

  • @fessehamelesse7558
    @fessehamelesse7558 ปีที่แล้ว

    አ.አ ቅርንጫፋ አላችህ

  • @tesfansh6703
    @tesfansh6703 ปีที่แล้ว

    አዲስ፡አበባ፡ቅርጫፍ፡አላችሁ