ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251918434903 / +251955196299 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።
❤
የወቅቱ ጉዳይ ይሁን አይሁን ባላውቅም በጣም ተወደደ ለሚመጣሰው አስተያየት አታደርጉም ኤፍሬምን ጠይቅልኝ
ተወደደ እንዴ እናወራለን ብቅ በሉ።
ሰላም ቤተሰብ ቴዲ እንኳን አደረሳችሁ በሁለቱም ቻናልህ የምታቀርበው ነገር በጣም ጥሩ ነው እንዴት ስራ እንደምታቃልል አትጠይቀን እድሜና ጤና ይስጥህ ኤፍሬም በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ስታብራራ ደስ ትላለህ ልብሶቹ ያምራሉ
እናመስግናለን ክብር ይስጥልኝ።
እናመሰግናለን... ክብር ይስጥልን
በጣም ቆንጆ ልብሶች ናቸው እንመጣለን በርታ
ከውጭ ሲልክ መላኪያ አለው ወይስ በእሱ ነው እሂን ንገርን እስከ ቤተስቦች ላስራ እፍልጋለሁ መልሱን ንገርኝ
የተቀመጠው ዋጋ ከመላኪያ ውጭ ነው። መላኪያ ከእርሶ ነው። እናመሰግናለን
Wowwww so cute ❤️
Wowww
waw berta ymeraale🎉
ዋዉ በጣም ያምራል ወንድም ግን ማች ነው ወይስ ለብቻ ነው የሚሠረዉ
እርሶ በተመጡትና በፈለጉት እንሰራለን
አድራሻ ስትገልፁ የት ከተማ እንደሆናችሁ አልገለፃችሁም። እባካችሁ አብራርታችሁ ፃፉልን። እናመሰግናለን።
ይቅርታ ጎንደር ነን
ስልክ አትመልሱም ምን ያረጋል !
አድራሻ አዴሰ አበባ ነው ቴዴ መልሰ ሰጡ
አዲስ አበባና ጎንደር ነው። በመረጡት ማዘዝ ይችላሉ።
አድራሻቹ አዲስ አበባ ነው ??
የዋጋውን ነግር ደገነቱ አማርኝ አልሰማም ግን ያሳዘነኝ ያሳየውን ድጋሚ ማስተካከሉ
owww የሽየ በጣም አመስግናለሁ ስላዘንሽልኝ እህቴ but it'"s easy
Address
አድራሻ የት ነው
ጎንደር መሰለኝ
የአበሻ ወይም መነን ብቻ ነዉ ምታሳዩን የአኩስም ጥልፍስ የላቹም ወይ ተባረኩ አሳዩን እንጂ
እሽ በቀጣይ ይጠብቁን
Bemin tgenalachu
በተቀመጡት ስልኮች በቀጥታም ሆነ በ social መገናኛዎች ያግኙን።
ችግሩ አይመልሱም
Can I reach you on what’s up

owww የሽየ በጣም አመስግናለሁ ስላዘንሽልኝ እህቴ
but it'"s easy
Address
አድራሻ የት ነው
ጎንደር መሰለኝ
የአበሻ ወይም መነን ብቻ ነዉ ምታሳዩን የአኩስም ጥልፍስ የላቹም ወይ ተባረኩ አሳዩን እንጂ
እሽ በቀጣይ ይጠብቁን
Bemin tgenalachu
በተቀመጡት ስልኮች በቀጥታም ሆነ በ social መገናኛዎች ያግኙን።
ችግሩ አይመልሱም
Can I reach you on what’s up