ሽፎን ክፍል 3ከወገብ በታች አቆራረጥ_ልብስ ስፌት ዲዛይን _ ሽፎን ቀሚሶች
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025
- ከክፍል1 እስከ 5 በቅደም ተከተል ይዩ
#shifon #chifon#ሽያጭ #ሽሚያ123 #menesha #libamset#habesha #ethiopia#design #habesha @kokobaman1889 #dressdesigns #dresses #ethiopia #menesha#mesiigemechu #dressdesigns #dresses #abeshabeauty #habeshatiktok @Lid Habesha Design #habeshaculture
#FashionStudents #HardWorkPaysOff #ScholarshipCompetition #FashionShow #DressSmart #FashionDesign2024 #LeatherBodice #DramaticSilhouette #StraplessDress #FeatherSkirt #FloorLength #FashionMovement #GlamorousFashion #ModelConfidence #SleekBunHairstyle #ElegantGloves #FeatherBoa
በጣም ጉበዝ አስተማሪ ነህ በዛላል ቅን ሰው ነህ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጡሩ ስራ ነው በርተና አስተምርን ሁሌም እክተተለሀሎ አመዘግነሐሎ
@@AbdiLammaa አመሰግናለው
ሱሉልታ
it is very good work and please write the pattern make formula all of make shirt and chiffon thankyou god bless you
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ወንድማችን በርታ በተቸለ መጠን ድምፅ ማይክ ተጠቀም በተረፈ እግዚአብሔርእድሜና ጤና ይስጥህ
አመሰግናለሁ መሲዬ,እጠቀማለሁ
@@kanadesign-libs_sfet_maseltega 🙏
እናመስግናለን ትንሽ ድምፅ ያጥራል
እናስተካክላለን በሚቀጥለው
@@kanadesign-libs_sfet_maseltega እሺ በርቱልን እናመሰግናለን🥰
በጣምቆንጆትምህርትነውእናመሠግናለንበርቱ
ጎበዝ ነህ በጣም በርታ :: ፓተርን መስራት በጣም ነው ሚያስጠላኝ በቀላሉ እንዴት ጨርቁን ለክተን ምንቆርጠው?
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ
በጣም እናመሰግናለን ት/ት ገብቸ እንዳአሁን አልተረዳሁም
እናመሰግናለን
good
አይ ወድማችን ፈልጌው ነበር አይሠማም መገኛህ የትነህ ቅን ሠው ነህ ሁሌ አይህ አለሁ🎉🎉
excellent.
Tq bro u amazing ❤❤please make to women cote and pants?🙏
ok soon
❤❤❤❤
በጣም ሰፊ ለሆነ ቀሚስ ነው 4,15 የፈጀው ለኖርማል ሥራ 3 ሜትር አይበቃም እንዴ
እንደምታይው መካከለኛ ነው እነዲያውም 5_6ሜ ቢሆን ያምራ በኮምቢተሩ ያስተማርኩቀት አይነት እነዲያምር
ከጉል በት በላይ አድ ሜትር ከሸነሸን ምሣሌ የታችኛው በሥት ቢሄን በናትህ እገዘኙ አይሠማኚ አለ ቢዶወው መገኛ ካለህም አሥቀምጥልኚ❤
@@صالحبنمحفوظ-ل1ط
ለምሳሌ ወገብ 60 ሴሜ ከሆነ ከወገብ ቀጥሎ ያለው በሁለት እናባዛና 120 ሰሜ በፈለግሺው ቁመት መቁረጥ።
ከዛ ቀጥሎ ያለው 120ሴሜ ተሸንሽኖ ወደ 60ሴሜ ይቀየርና ይገጠማል ሲባዛ በ2 =240ሴሜ በፈለግሺው ቁመት ከዛ ተሸንሽኖ ወደ 120ሴሜ ይቀየርና ይገጠማል
ከከበደሽ 0913724297 ደውይ እነግርሻለው የከበደሽ
@@kanadesign-libs_sfet_maseltega አመሠግን አለሁ ወድም በኦላይን አሥተምረኚ ልክፈልህ በሥደትነኚ
@@kanadesign-libs_sfet_maseltega ምሥጋየ የላቀነው
እየተከታተልኩህ መማር ፈልጌያለሁ የትኛውን የመኪና አይነት እንድገዛ ትመክረኛለህ ከአማዞን ላይ ማዘዝ ፈልጌ ነበር
Fit
ወንድም ኢትዮጵያ አይደለሁም ይቅርታ
እሺ አኔ የምሰፍበት መኪና በጣም ጥሩ ነው።FIT ይባላል
የት ሰፈር ነህ
ሱሉልታ እና ሚዛን 0913724297
የእጅጌ አቋራረጥ አሳየኛ ወድሜ
@@HenokZenebu
አለ vidoes የሚለዉን ነክተክ ከታች አለ
መጀመሪያ kana የሚለው ስትነከው ቨዴዬ የሚለው ንካው
ድምጽ አይሰማም
እሺ እናስተካክላለን
አረ ይሰማል እንዴ
@@amlaabdu6883
ይቅርታ ወደፊት እናስተካክላለን።
ይደገመ የምትሉት ክፍል በሌላ ጊዜ በጥራት እንሰራለን።
እናመሰግናለን በጣም ድምፅ ግን ጥራት የለውም እሱ ይስተካከል