የደም ስር እብጠት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 86

  • @AklogMindaralew
    @AklogMindaralew หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ወርቅ ምንላርግሽ ባልታከምም አክመሽኛል ለ5 አመት አቡዳቢን ከዛበፊት ኢትዮጵያ እያለሁ ለ15:አመት ይህ ብሽታ ወይንም ባሪኮስ ተስቃይቻለሁ ምነው ቀደም ብየ ይህንን አውቄ ቢሆን አሁንም ፓስፓርት አለኝ ማን እረድቶኝ መጥቸ እታከማለሁ እባክሽ እርጅኝ. ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ ድሀ እናትሽ

  • @tsehayifayisatubee
    @tsehayifayisatubee ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ያብዛልን ዋውውው በጣም አስተማሪ መረጃ ነው ለብዙኦቹ ጠቃሚ ነው በጣም እናመሰግናለን በርች ውዴ ቀጥይበት 😘😘

  • @samri23
    @samri23 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ነባትዬ እንዴት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ አሪፍ ቪዲዮ ነው ውዴ እናመሰግናለን በርቺልን በሌላ ቪዲዮ እስክትመለሺ ቸር ቆይልን

  • @raheltube2578
    @raheltube2578 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳንም ደህና መጣሽ እህቴ🌹ዋው በጣም ግሩም ድንቅ መረጃ ነው ያመጣሽልን አሰተማሪ ቁም ነገር ያዘል ነው ትምህርቱ ያውቅሽውን ሰለ አሳውቅሽን እናመሥገናለን🙏ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሑን💚💛❤

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን በጣም ጠቃሚ የሆነ ስለደምር እብጠት እና መፍቴዎቹ በሚገባ ግልፅ አድስገሽ አስረድተሺናል ከልብ እናመሰግናለን ክበሪልን በሌላ ቪዲኦ እንጠብቅሻለን ሰላም ለአገራችን ይሁን

  • @AELEMSEYD
    @AELEMSEYD ปีที่แล้ว

    ዉወ በጦም አሰፍልጊነው
    በርቱ ማሻአላህ በረቺ እህት
    በጦም ደስይሚልትምህትነ
    ዉዉ እናመሰግናለን

  • @LioFamily1
    @LioFamily1 ปีที่แล้ว

    እንኳን በደህና መጣሽልን ውድ እህታችን። በእውነት በጣም ጠቃሚ የጤና መረጃ ነው ያካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በርችልን። እግዚአብሔር ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።

  • @Tsehay27
    @Tsehay27 ปีที่แล้ว

    _እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን እናመሰግናለን እህታችን በርችልን ❤ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን_

  • @Almaaztube27
    @Almaaztube27 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እምስገን ኡንካን ደህና ማተሽ ጥሩ ስራ አሪፍ ቆይታ ነበረን በጣም አናመሰግናለን በቅታይም በሌላ አስተማሪና አዝናንይ ቨድኦ አንትብቃለን አስከዛው መልካም ቆይታ ሰላም ፈቀር አንደንት ብልትጽግና ለውድ ሀገራቺን ኢትዮጵያ

  • @fafetube8315
    @fafetube8315 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ዋውው በጣም አስተማሪ ጠቃሚ የሆነ ቆይታ ነበረን ዋውው በርቺ የምር ክበሪልን ❤❤❤

  • @fanatube196
    @fanatube196 ปีที่แล้ว

    እግዚብሔር ይመስገን እህታችን ዋውውውው በጣም አሪፍ ወሳኝ ትምህርት ነው ያጋራሽን በተለይ እኛ በስደት ያልነው ቆመን ስለምንውል ከባድ ነው ለሰጥሽን ሀሳብ ከልብ እናመሰግናለን ❤

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እኮን ሰላም መጣሽ ሰላምሽይብዛ ጥሩ መረጃነዉ የነገርሽን ሹኩራን በርችልኝዉድ ያገሬልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃቹ ይጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube3498
    @tube3498 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንች ይሁን የሚገርም ነው ቅንብርሺን ወደድኩልሺ ሆስፒታሎቹ ማስታወቂያ የሰራሺበትን መክፈል አለባቸው ክክክክክ ሴደስሚል ትምርት አስተማርሺን እናመሰግናለን

  • @So2022soSoso
    @So2022soSoso 4 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ በጣም ከልብ እናመሠግናለን ከልብአርጌ አመሠግናለሂ እኔ አመቱውነው ከመጣብኝ

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 ปีที่แล้ว

    የእግዚኣብሔር ሙሉ ሰላም ፀጋነ እንሂድ ስላስተማሩን እናመሰግናለን ክበርልኝ ወሬው ይሄ ይበል ብሎ ሰላምና ጤና ይብዛልህ ማወቅ መልካም ነው ስለ ነገ ስለይሺ ሊያመሰግን አለን

  • @brukentertainment
    @brukentertainment ปีที่แล้ว

    ነባትነ ድንቀሸ ትምህርት ቆንጆ ሀሳበሰ ሀሪፍ አገላለፅ ነው። ጥሩ ነገር ሲሰራ አይዞችሁ በርቱ ማለት ባህላችን ሊሆን ይገባል እና እናመሰግናለን።

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ለሁላችንም በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በጥይም እንጠብቃለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🌹🌹🌹

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ንግድህ ጥሩ ሀሳብ ነው የ ነው ወድየት ለሁላችንም ይጠቅማል ጦር ወሳኝ ነው በዚህም በዚያም እንዲሁ እንደተመኘው የኔ ውድ ነው የሚጠቅመው የምንማረው ብዙ ነገሮች ያለ ጥሩ

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ነ6በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ነ6በ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ነባዬዬዬዬ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ

  • @bitibahrain
    @bitibahrain ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጠቃሚ ምርጥ ቪድዮ ኘው በጣም እናመሰግናለን በተለይ እኛ የማዳም ትኩረታችን እስራላይ ብቻ ስለሆነ በቂ እረፍት እና በቂ ውሃ አንወስድም ብዙዎቻችን እረፍትም እደዛው

  • @Haadha.naanaat
    @Haadha.naanaat ปีที่แล้ว

    ሠላም ላንች ይሁን እኳን ሠላም መጣሺ ወድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት እራህመት ጥበቃዉ አይለያችሁ እደወጡ ከመቅረት አላህ ይሠዉረን ሥለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን

  • @achutube1688
    @achutube1688 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው እህቴ

  • @Yonimagna-io5gk
    @Yonimagna-io5gk ปีที่แล้ว

    ነባት እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እውነት ብዙ ልጆችን እያጠቃ ያለ በሽታ ነው በተለይ ሀረብ ሀገር የምንሰራ ሰዎች ዋጋው ውድ ነው የሚሉት ለህክምና ስለመረጃሽ በጣም አመሰግናለው

  • @habitayetubi
    @habitayetubi ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በጣም አሪፍ እና ደስ የሚል ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @aminateshtu-fy7cv
    @aminateshtu-fy7cv ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ደህና መጣሽ እህት አሪፋ ትምህረት ነው በርቺ እህት ❤

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ብያለው በጣም ጠቃሚ የሆነ ነው የምታቀርቢልን እጅግ በጣም ነው የማመሰግንሽ በርችልኝ የኔውድ❤❤❤❤

  • @saratefera3852
    @saratefera3852 ปีที่แล้ว +1

    እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ ነባትየ እንኳን ደህና መጣሺ ጠቃሚ መረጃ ነው በእውነት ለብዙ ሰዎች ይጠቅማቸዋል በርችልን እህቴ ❤

  • @meskelubade4369
    @meskelubade4369 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይምአገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ነባትዬ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ. በጣም ጥሩ መረጃ ነው ይዘሽልን የመጣሹ በተለይ ያለ እረፍት የምን ስር የምንቆም በስደት ሀገር ያለን እህቶቼ እግዚአብሄር ይጠብቀን. ስላካፈልሽን እናምፕሰግናለን

  • @AklogMindaralew
    @AklogMindaralew หลายเดือนก่อน

    50 derham ወይ ጉድ እረ እድሜ ጤና ይስጥሽ ኢትዮጵያ ማ ተጫወቱብኝ መቅኔሽ አልቆአል ብለው ተስፋ አስቆረጡኝ

  • @selamseifu21tube29
    @selamseifu21tube29 ปีที่แล้ว

    እህታችን እኳን ደሰ መጣሽ በእዉነት ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ሰዎች ጠቃሚ መረጃ ነዉ ከልብ እናመሰግናለን በረችልኝ ፈጣሪ ሀገረችን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያድለን አሜን

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ይሄ ነገር በብዙ ሰዎች ይከሰታል በተለይ ሀረብ ሀገር የምንኖሮ ሰዎች በመቆም የተነሳ ነው ይሄ በሽታ የሚከሰተው ያለሽን እውቀት ስላሳወቅሽን እህታችን እናመሰግናል

  • @yeshiwlijetube
    @yeshiwlijetube ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ እህታች በጣም አሬፈ ትምህርት በብዙ አይነት በስዉች ላይ የሚታይ ድርጊት ነዉ እና አሬፈ ትምህር በርቼ

  • @selammesitube
    @selammesitube ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ነባትዬዬዬ የምወድሽ እውነት በጣም ነው ሰውነቴ ላይ ያለብኝ ቆይ እሞክራለሁ😮😮ደስ የሚል ቆይታ ነበር 😍😍😍

  • @HaniTube2
    @HaniTube2 ปีที่แล้ว

    አዎ እኔ እራሱ በጣም ያስቸግርኛል 🥺 ሀገር ቤት ሲሄድ ገን ሲሄድ ጠፍቶ ነበር ታመልሽ ስመጣ ተምለስብህኝ ፈጣሪ የጠብቀን አንጂ

  • @sususeltetube
    @sususeltetube ปีที่แล้ว

    አሰለም አሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ አህለን ነበት ኡኳን መጠሽ ሰለምሽ ሰለም አረፈ ቆይታ ነበር ዉዴ በቃጠይ ቭዲዮ ኢሰከ ሚንግነኝ መልከም ቆይታ

  • @EmebetAbebe-w3g
    @EmebetAbebe-w3g หลายเดือนก่อน +1

    ሆስፒታሎ ይቅርብን በሃበሻ መድሃኒት የሚጠፍ ካውቅሺ ንገሪን

  • @AklogMindaralew
    @AklogMindaralew หลายเดือนก่อน

    መረጃውን ያስማሽን እድሜ ይርዘም የስማችሁ ሽር እርጉ በተለይ አረብ ሀገር ያላችሁ እባካችሁ እንተዛዘን

  • @tewahedohaymanote2819
    @tewahedohaymanote2819 ปีที่แล้ว

    አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን እህታችን በሪችልን እደዚህ ቁም ነገር ያላቸው ቪድዪች አስፈላጊ ናቸው በርች በአዳድስ ስራዎች እንጠብቃለን 😍

  • @hani8649
    @hani8649 ปีที่แล้ว

    በእውነት ይሄ ነገር ምንድነው እኔም አለብኝ ብዙም ሣይሆን አንድ ቦታ ላይ አለብኝ ግን ከምን የተነሳ ነው ይሄ የሚመጣው በጣም እኮ ነው የሚያስጠላው በተለይ አጭር ቀሚስ መማበስ አይቻልም በእውነት ፈጣሪ ይሰውረን ከንደዚህ አይነት በሽታ እህታችን እናመሰግናለን ስላጋራሽን መልካምነት ለራስ ነው *_

  • @ማሂAmtataw
    @ማሂAmtataw 15 วันที่ผ่านมา

    ይህ ህመም ይዞኛል እግዚአብሔር በቃ ይማርኝ 😢😢😢

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ አስለን ይህ በሽታ በጣም መጥፎ መድሀኒቱም ዝብሎ ነዉ ሲጀመር መደሀኒት የለዉም ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን አሜን አሪፍ ትምረት ነው

  • @መሲየኪዳነምህረትልጅ
    @መሲየኪዳነምህረትልጅ ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ነባትዬ እውነት ካጠፋልኝ ልሞክረው😂😂😮😮

  • @mimiaesfa1914
    @mimiaesfa1914 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እናመሰግናቸዋለን

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ተባረክልን በእውነት😍

  • @እህተማርያምአቹነኝ3
    @እህተማርያምአቹነኝ3 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ

  • @SEMUWELOYWA
    @SEMUWELOYWA ปีที่แล้ว

    ሳቅ የደስታ ምንጭ ሲባል ሰምቻለሁዛሬ ግን ይቀየር እኔ እቃወማለሁ
    ልቤ እያዘነ ፈገግ ቢል ጥርሴ
    ሳስመስል ነው እንጂ መች ደስ አላት ነብሴ

  • @feker122
    @feker122 ปีที่แล้ว

    Selamesh yebeza nabeyet enkwan dehan metesh betam teqami mereja new keleba enmasgenalen tenan yemesela neger yelam betechalan akema tenechan entebeka berechilan ehetachin beketey belela vedio entebeqalen

  • @HusseinMuhammed-tt3rn
    @HusseinMuhammed-tt3rn 7 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሳኡዲ ነኚ ምኝ ማዲረግ አለብኚ መሞቴ ነው

  • @LemlemHaila
    @LemlemHaila หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነዉ

  • @FatumaMohammed-l8y
    @FatumaMohammed-l8y 8 หลายเดือนก่อน +1

    በአላህእህትአጀማንገሩኝ😢😢😢

  • @chalitu-f5e
    @chalitu-f5e 19 วันที่ผ่านมา

    ene አህቴ ተርክዜ ስር edshok ይውጋኛል አምስት ወር ሆናኝ መዳነት ወስጄ ምርፈ ተውገቼ ምንም lewux axawugn min ላርግ አህቴ bnatshi ሥራ ምስራት አቃተኝ

  • @tibaboariti8396
    @tibaboariti8396 7 หลายเดือนก่อน

    እህቴን አመሰግናለሁ ስለ መረጃ ❤

  • @-sadi-mam-nen
    @-sadi-mam-nen ปีที่แล้ว

    Selam selamsh ybza ekuwan beselam metash wed yehagere ljoch beyalachubet selamachu ybza enamesegnalen ❤

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 ปีที่แล้ว

    Selm enkuan baselm matshi selyihush des bilognal balshibet selmishe yabiza awoo teru nager yamatashiln bizu sawu egiru endazehi honol yawu yamokome gudayem naw maselgn batem konjo koyet nabern bakitey baselm yaganagni

  • @dbreroha
    @dbreroha ปีที่แล้ว

    Selam,selam selam lezhe bate edate adershe aelam nw enkuan dena metashe selam lehgerachn selam feker ylakln yemtabnn mekera esu yarkln

  • @srdinbe3315
    @srdinbe3315 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ በያላቹበት እስካለም ዳርቻ በክርስቶስ ፍቅር ያብዛልኝ እህታችን እናመሠግናለን አሪፍ እርእስ ይዘሽልን ስለ መጣሽ ቀጥይበት

  • @Fzaff1z1zz2
    @Fzaff1z1zz2 ปีที่แล้ว

    Harif mareja new barechi enam eyajemaregi new allah yetabeqani

  • @fumotvusa13
    @fumotvusa13 ปีที่แล้ว

    Ohhh lemayet betam new miyasferaw ymr, ayy yesew tefetro yigermal betam, anyways betam tekami mereja new yakafelshin tebareki dink koyta neberegn bebetish🙏🙏🙏

  • @MuhamedAbdela-d4x
    @MuhamedAbdela-d4x 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ግን እህቴ ከህክምና በኋላ ተመልሶ ይነሳል ወይስ አይነሳም እና ኢንሹራንስ የሌለው ሰውስ ቀዶ ጥገና የሚባል ደረጃ ለይ የደረሰ ማክሲመም ስንት ብር ነው

  • @hikematube
    @hikematube ปีที่แล้ว

    Aselamu aleykum werahemtulahi weberkatu enkon Dehna mexashi selameshi yebiza bexam xeqami merja new enamesagenalen 😊😊😊

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር ปีที่แล้ว

    tanzania በራሳችን ተነሳሽነት የምናደርጋቸው ነገሮች በሙሉ ውሸት ነው አንድ እንሁን ያሉ ነፍሶች ወይም አርዕስቶች ሲያወጉ ሰማናቸው

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube ปีที่แล้ว

    selamsh ybzaa nebat ankwan dana maxsh baxam arif ana xeqamii tahmart new anmsganlan asqdmoo maxnqaq melkam new

  • @MulumebetTiruneh
    @MulumebetTiruneh 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት ኢንሹራስ የሌለው ዋጋው ስንት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ካለ ቦታውን ጠቁሚኝ ስለመረጃው እናመሰግናለን

  • @seadasedi799
    @seadasedi799 ปีที่แล้ว

    Hi selame selame enamsginalne arefi koyeta nberi ymeri tkame temrti nwe

  • @PawlosShirtaga
    @PawlosShirtaga 7 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ስለመረጃው አመሠግናለሁ 🙏 ኢትዬጲያስ ውስጥ የትኛው ሆስፒታል ነው ህክምናው የሚገኘው?

  • @AklogMindaralew
    @AklogMindaralew หลายเดือนก่อน

    ስራ እንዳልስራ እንዴት ቆሜ ኢትዮጵያ ገብቸ በፀበል እየታገልኩ ነው

    • @nebattube9895
      @nebattube9895  หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እህቴ መፍትሄወቹን አሁኑኑ ጀምሪ

  • @AlaamBeyene
    @AlaamBeyene 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you sister😒😒😒💓💓💓💓💓

  • @bonaamokonen
    @bonaamokonen ปีที่แล้ว

    Yaada bayy'ee nu fayyaduu nuf dhiiyeesite guddaa galatomii waqayyoo dhukkubaa fi rakkinaa nu irraa haa qabu inni nu haa eguu

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube ปีที่แล้ว

    Woraa manaa kanaa jiriituu bagaa nagaa dhufutee maataa duree kee bayee baredaa jabadhuu hallumaa kanaanii itii fufii rabbiin nuuhaa eguu dhubbee hundaara

  • @MuhamedAbdela-d4x
    @MuhamedAbdela-d4x 5 หลายเดือนก่อน

    ኢንሹራንስ የሌው ሰውስ ስንት ነው

  • @MedinaAhmed-ip4oi
    @MedinaAhmed-ip4oi หลายเดือนก่อน

    ውዴ እኔ የጀመረኝ በእርግዝ ግዜ ነው ያመመኝ ወዳው ታክሜ ተሻለኝ አሁን ደሞ አመመኝ እግሬ ከበደኝ በጣም ጠቆረ ስቆም ያቃጥለኛል ይበለኛል መላ በይኝ በስደት ላይ ነኝ 😢😢😢😢

    • @nebattube9895
      @nebattube9895  หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እህቴ መጀመሪያ የቤት ውስጥ መፍትሄወችን ሞክሪ እየባሰ ከመጣ ግን ሆስፒታል መሄድ አለብሽ

  • @HawaHawa-v1o
    @HawaHawa-v1o 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaMohammed-l8y
    @FatumaMohammed-l8y 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢እኔልሞትነውበስደት

  • @sayedahmada2590
    @sayedahmada2590 3 หลายเดือนก่อน

    እኔም ነኝ እህት 😢😢😢

  • @GgfDggd-mn8zp
    @GgfDggd-mn8zp หลายเดือนก่อน

    እረ እኔ አሁን ጀመረኝ 😢

  • @banchi9445
    @banchi9445 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😍😍

  • @Jamela-kv6wg
    @Jamela-kv6wg 3 หลายเดือนก่อน

    ተሰቃየሁ የኔእህት

    • @nebattube9895
      @nebattube9895  3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እህቴ ይተውሻል

  • @ASEFUWORKU
    @ASEFUWORKU 5 หลายเดือนก่อน

    D.enmsgnaln.btam.turu.mker.new..

  • @Hbdh-gw4lv
    @Hbdh-gw4lv 3 หลายเดือนก่อน

    አር እኔ መሞቴ ነው ስራየም እርፍት የለኝም ቆሜ ነው እምውለው አሆንማ ደዝዝ ብሎል ስሬም በጣም ጠቆሮል😢😢

    • @nebattube9895
      @nebattube9895  2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እህቴ መፍትሄወቹን ተጠቀሚ